የ20ኛው ክፍለ ዘመን ሙስሊም ነቢባን//ቆይታ ከኡስታዝ አበዱረህማን ሰኢድ (ሜጢ) ጋር ሂባወቅታዊ //Hiba tube

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 янв 2025

Комментарии • 95

  • @ss-po5sj
    @ss-po5sj 4 года назад

    ማሸአላሃ አለሃ ይጠቢቃቹ ጀዘከለከይር ኡቡ ሂባ ሚርጥ ሰዉ አቃራብከልን እነማሰግነላን አለሀ ይጠቢቃቹ በርቱ ታባራቱ አላሀ ከፍ የርጋቹ የኡማዉ አይኖች ወጠቶች አላሀ አምሰየቹን የብዘልን አላሀምዱልላሀ እነንታን አማሰየ ለኡማዉ የሰጠን አላሀ ኡቡ ሂባ የስር ቤቱ ጀግነችን የልጅ አወቂ አላሀ ይጨምርልክ በርታልን ቡዙ እንጠብቃለን ከንታም ከአምሰዮችህም

  • @ghff7032
    @ghff7032 4 года назад +1

    Ye Metiy ena yeTeppi yagera lije Abdurehman Jehinachin

  • @ፋፊመሀመድፋፊመሀመድ
    @ፋፊመሀመድፋፊመሀመድ 4 года назад +2

    አህለን አቡ ሂባ ሁለት ምርጥ የኢስላም ጀግኖች በሁሉም ነገር ላይ በርቱ አይዟችሁ አሏህ ከእናንተም ከእኛም ጋር ከሁላችንም ጋር ይሁን

  • @amtulaheybrhwaaeregebe7393
    @amtulaheybrhwaaeregebe7393 4 года назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ አለይኩም ደስ የሚል ቆይታ ነው ጀዛከላህ ሙቤ ኡስታዝ አብዱረህማን አላህ ይጨምርልህ መሰሎቻችሁን አላህ ያብዛልን ጠክሩ

  • @fyusuf1322
    @fyusuf1322 4 года назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን በርቱልን ጀግኖቻችን።

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 4 года назад +2

    የናንተ አይነቱን ያብዛልን የኛ ምርጦች

  • @hawamohammed6515
    @hawamohammed6515 4 года назад

    ኡስታዝ አህመድ ሜጢ ማሻ አላህ ያገሬ ልጅ እዛ ባልወለድም ቴፒ እና ሜጢ ቅርብ ነው ወደዛ ተመልሰህ ብታስተምር ደስ ይላል ሙቤ ጀዛከላ ኸይር

  • @jamarjamar3291
    @jamarjamar3291 4 года назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ውስታዞቻችን እንዲሁም ውለሞቻችን አላህ በጥላው ሰር ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @hameedhameed7864
    @hameedhameed7864 4 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ደሥ ትላላችሁ ሙሥሊምን መከደም ደሥ ይላል

  • @kaderabdu3714
    @kaderabdu3714 4 года назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ኡሥታዞችን አላህ ይጠብቅልን

  • @EmanEman-bp9pl
    @EmanEman-bp9pl 4 года назад

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ወንድማችን

  • @fufu2388
    @fufu2388 4 года назад

    ማሻ አላህ አላህ ይጠቢቃቹ በዚክሪ ሱጡትም ስገቡም ታሳሲቡናላቹ

  • @ربغفرلي
    @ربغفرلي 4 года назад

    ወአለይኩም አሰለም ወራመቱለሂ ወበረከቱ
    መሸ አለህ ያኢስለም ኡቁዎቺ አለህ ይጠቢቀቹሁ

  • @leylam.d2945
    @leylam.d2945 4 года назад +1

    ماشاء لله عليك الله يحفظك ويكثر أمثالك أستاذ عبد الرحمن

  • @dte2815
    @dte2815 4 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ዉድ የኢስላም ልጆች ጀዛኩም አላህ ኸይር ወንድም አብድራህማን የአሊፍ እሬዲዮ ድምቀት ሰጪ ነበር አላህ ያሰባቹሁትን ያሳካላቹ ወድሞቼ የናተን መሳይ ወጣት አላህ ያብዛልን

  • @samerakamil2942
    @samerakamil2942 4 года назад +5

    ዉዶች ኮመንት መፀፈ አልወድም ግን ሂበ ቱዩብ ለይ ግን እፅፈለዉ ከሊድ ክብሮነም አቅርብልን መበርክ በተረፈ በርታ የልጅ አወቂ ብዬሀለዉ

  • @ኢስላምነውሂወቴቤተሰብሁኑ

    ማሸአላ ጀግኖች በርቱ

  • @Sኡክትአቡኬኩንፈያኩን
    @Sኡክትአቡኬኩንፈያኩን 4 года назад +1

    ማሸ አለህ

  • @sofiabaze677
    @sofiabaze677 4 года назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
    ماشاء الله تبارك الله عليك أخي

  • @khadijaa6655
    @khadijaa6655 4 года назад

    መሸ አለህ አለህ ይጠቢቃቹሁ

  • @ሢትራመርካማ
    @ሢትራመርካማ 4 года назад

    አላህ ይጠብቃቹ በርቱ

  • @halima7821
    @halima7821 4 года назад

    ማሻ አላህ
    አህለን ሙቤ

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 4 года назад

    ማሻ አላህ አለይክ

  • @zainbyosef7771
    @zainbyosef7771 4 года назад

    አላህ ይጠብቃችሁ ወንድሞቻችን

  • @salehamustafa950
    @salehamustafa950 4 года назад

    Walekum Asalam waramatulah wabarakatu Mashallah das yamil koyita nabar Mube Allah yitabikih
    Edagulin

  • @munatube686
    @munatube686 4 года назад +1

    ማሻ አላህ ወድሞቼ በርቱልንእ

  • @mrvip4606
    @mrvip4606 4 года назад

    መሻአላህ ውድም

  • @ወድሜለኔልዩነው
    @ወድሜለኔልዩነው 4 года назад

    ዋአለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ የውዱ የነብያችን ኡመቶች የአላህ ሠላም በናተላይ ይሁን ፈገግታቹህ ደሥ ይላል አላህ ይጠብቃቹህ

  • @zebibaredi5656
    @zebibaredi5656 4 года назад

    Walykum aselam.wramtulhi wbarktu ahelan Abu Hiba muba tefa auko Zara yekrabklin Jegnaw ustazhin new

  • @comparativereligion2991
    @comparativereligion2991 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ኡስታዝ አብዱረህማን በአሊፍሬድወ በጣምም ምርጥ ትምህርት ይለግሰን ነበር እጅግ በሳል ልጅ ነው አላህይጠብቀው

  • @እሙኢማንነኝየአልኢማንተማ

    መሻአላ አላሀምድልላ

  • @Eg-jm6ee
    @Eg-jm6ee 4 года назад

    መሻአላህ

  • @zenatnoor6504
    @zenatnoor6504 4 года назад

    ሙቤ ሚጢ አሌህ ይጠብቃቺሁ ወድሞቸ

  • @ስልጤዋነኝስልጤዋ
    @ስልጤዋነኝስልጤዋ 4 года назад

    ወአለይኩም አሰላም ወረህመቱለሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ በርቱ

  • @ሀዩቲከወሎሳዑድውሰጤነች

    ማሻ አላህ በርቱ ሽባቦች

  • @kubraomer9345
    @kubraomer9345 4 года назад

    Masha Allah meselachihun yabzaln

  • @ሀዩአርጎቧዋ
    @ሀዩአርጎቧዋ 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወረህምቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @አስያሰይድስደተኛዋ
    @አስያሰይድስደተኛዋ 4 года назад +1

    አላህ ይጠብቃችሁ ወንሞቸ

  • @kubrakubra8580
    @kubrakubra8580 4 года назад

    ማሽአላህ
    እድ አስተማረ ወድሞች አቅሪብልን
    ጀዛከላህ ዉቤ

  • @fyusuf3750
    @fyusuf3750 3 года назад +1

    *_ሀቂቀተን በፊት የተሰሩት ፕሮግራሞች በጣም ቆንጆዎች ነበሩ ግን እስከዛሬ ያላቸው View ያሳዝናል ይሄ ኮመንት ግን ለሁለተኛ ጊዜ የምፅፈው_*

  • @መይሙናየአላህባረያመይሙና

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ

  • @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ
    @ስደቴንወደድኩት-ዠ8ቸ 4 года назад +1

    ሙቢ ረመዳን ካሜል የት ነው ያለው በሰላሙ ነው እልም ድርግም ያለው እኔም በመጠየቅ ጉሮሮየ ደረቀ

  • @nadjanegash7605
    @nadjanegash7605 4 года назад

    MashaAllah

  • @karemajuhar1139
    @karemajuhar1139 4 года назад

    ማሻ አለህ ወንድሞች አለህ በእውቀታቹ በግዜቹም በረከ ይስጠቹ በርቱ ለቡዙ እህት ወንድሞች ለመንቀት ሰብብ ትሆነለቹ ብዬ ተስፈ አደርገለው መንደር ለይ ድንገይ ከመሞቅ አለህ ይሰውረን

  • @bintmedinar3801
    @bintmedinar3801 4 года назад

    ማሻ አላህ በርታ

  • @ብትመይሙናእናቴንናፋቂጎን

    ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሒ ውበረከቱ
    መሻአላህ አላህ ይጨምርላቹሁ
    ጀዛ ኩም አላህ ኽይር

  • @fatumafatuma5647
    @fatumafatuma5647 4 года назад

    ያገሬ ልጅ በርታ

  • @halahla4368
    @halahla4368 4 года назад

    Wandmachin Abdurahman meexii
    Inwedihalen

  • @TtTt-yd7zm
    @TtTt-yd7zm 4 года назад

    ማሻአላህማሻአላህ

  • @ሪምነኝኮሜትታዛቢስወዳቹ

    አህለን ማምህራችን አብዱል ራህማን

  • @كونفيكون-ص6ر
    @كونفيكون-ص6ر 4 года назад

    ማሻአላህ

  • @ሀናንየአላህባሪያ
    @ሀናንየአላህባሪያ 4 года назад +2

    ከሸገር❤ Ya Allah help us to be good reader.

  • @ኢስላምነውህይወቴወሎየዋነ

    ማሻአላ

  • @ghhfdtyer7441
    @ghhfdtyer7441 4 года назад

    ማሻ አላህ ጀዛኩሙላሁ ኸይረን
    እስኪ የመፅሀፉን pdf መገኛ ወብሳይት ብታስቀምጡልን?

  • @muhetube2813
    @muhetube2813 4 года назад

    Mube allah umurihin yarzimiln

  • @yena3093
    @yena3093 4 года назад

    ማሻ አላህ

  • @anwaranwar6704
    @anwaranwar6704 4 года назад

    Very nice

  • @alshamsi7206
    @alshamsi7206 4 года назад

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ አህለን

  • @ዜድነኝወሄነትየገጉ
    @ዜድነኝወሄነትየገጉ 4 года назад

    አህለን ውዶች አብድራህማን ሚጡ አድናቂህ ነኝ ማሽ አላህ 👍👌

  • @አቡሰልማንአላህወኪል

    አህለን ሙቤ ማሻአላህ 🌺🌺

  • @jameelawasee7688
    @jameelawasee7688 4 года назад

    Ahlen hiyba

  • @fetleabdela8360
    @fetleabdela8360 4 года назад

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    የመፀሀፉ ስምና የሚገኘውስ ኢትዩ ብቻ ነው ከሆነ እንድናስመጣ
    بارك الله فكم

  • @ኢስላምነውሂወቴቤተሰብሁኑ

    አህለን ሙቤ

  • @hdhdhshd9760
    @hdhdhshd9760 4 года назад

    መሸአለሀህ አለህ ይጠምርልህ በረቱ ወንድሞቺ በደብ አስተምሩን

    • @ibrahimmohammed-tb6qr
      @ibrahimmohammed-tb6qr 4 года назад

      አላሁ አክበረ የኢስላም ባለውለታእንወዳቹሀለን ከኛበላህ አላህ ይውደዳቹሁ በረቱው መሰሎቻቹ ሁን ያብዛልን አላህ ያህሚኩም

  • @በዲኔቀልድየለም
    @በዲኔቀልድየለም 4 года назад

    ወአሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን

  • @ghff7032
    @ghff7032 4 года назад +1

    Ahune lay Teppi endante ayinetu wetat yasfelgatal ena eza hideh astemer Abdurehman

  • @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
    @ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ 4 года назад +1

    አህለን ወሳህለን ውድ ቢላሎች★★★♥

  • @የትምሁነህአላህንፉራአስታ

    ዐሕለን ሒባወች

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 4 года назад +1

    አህለን አቡ ሂባ
    ሂባን አሰላሙአለይኩም በልልኝ! !!!!

    • @vbnn5769
      @vbnn5769 4 года назад

      አህለንአቡ ሂባ

  • @halahla4368
    @halahla4368 4 года назад

    Ke meexxii yemigermeny nager Aywefirim Arif naw

  • @ችዬውልኑር
    @ችዬውልኑር 4 года назад +3

    በጣም መሳጭ ፕሮግራም ሥለምታቀርብልን አሏህ ደረጃህን ከፍ ያድርገው ሙቤ የኛ ድክመት ነው እንጂ ይህ ቻናል እስካሁን ድረስ መቶ ሰብስክራይብ መግባት ነበረበት

  • @nasibabitimuzemil6070
    @nasibabitimuzemil6070 4 года назад

    አህለን ውዶቼ

  • @TUBE-rv7vj
    @TUBE-rv7vj 4 года назад +1

    የሸይኽ ሙሀመድ ሀሚዲን ተፍሲር
    የአቡ ሀይደር ኡሱሉ ሰላሳ ኪታብ
    ከመድረክ የጠፋው ኡስታዝ ካሊድ ካሳሁን በአዲስ ዳእዋ
    የቁርአን ቲላዋ በአማርኛ የፅሁፍና የድምፅ ትርጉም ከዚህ You tube ቻናል ያገኛሉ ይቀላቀሉ
    ruclips.net/channel/UC0YkTAo9yyYRXgFrPtm7gRQ

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 4 года назад

    ወአላይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻ አላህ እርግት ያለ ልጅ ግን ለምን ሜጢ ተበለ በፌስቡክም እንደዛ ነዉ

  • @አላህወኪሊአላህበቂዬነዉ

    አህለን

  • @ramlaabdulla9265
    @ramlaabdulla9265 4 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @sofitube6115
    @sofitube6115 4 года назад +8

    እዉነተኛ መሳጭ ተከታታይ ታሪክ
    ክፍል አንድ → ① ⇊⇊⇊
    ☞ጀነት እንገናኝ
    ★★★★★★
    ሂሻም ኢብን ያሕያ አንድ ቀን
    « በዐይኔ ያየሁትን በአካልም የተገኘሁበትን አንድ ታሪክ ላጫዉትህ» አለኝና እንዲህ ሲል ትረካዉን ጀመረ ---
    በ38ተኛው አመተ ሒጅራ ሩም /ቢዛንታይን / አገር ዘምተን ነበር ። አብዛኞቻችን ከመካከለኛው የዐረቢያ ምድር እንዲሁም ከዒራቅ እና ኢራን አካባቢ የተዉጣጣን ነበርን ። በዘመቻው ወቅት የሙስሊሙን ሠራዊት የምናገለግለው ጥበቃም የምናከናዉነው ምግብም የምናዘጋጀው ተራ በተራ እየተቀያየርን ነበር ።
    ከኛ መካከል እጅግ ዒባዳ የሚያበዛ አላህን ሲበዛ የሚፈራ ቀኑን በፆም የሚዉል፣ ለሊቱንም በሰላት የሚያሣልፍ ሰዒድ ኢብን አል-ሐርብ የሚባል ሰው ነበር ።
    ሰዒድ ለሊቱን በመቆም ስለሚያሣልፍ ቀኑንም ስለሚፆም በቀን እንቅስቃሴዉም ወቅት ሥራ ስለሚበዛበት ይህ ነገር ያደክመዋል ብለን እንጨነቅለት ነበር ። እሱ ግን ለኛ ጭንቅት ቦታ የሚሠጥ ሰው አልነበረም ። እንዲያዉም በጥንካሬ ከሁላችንም በልጦ በሁሉም የሥራ መስክ ዉስጥ ቀድሞ የሚታይ ሆኖ አገኘነው። ቀን ሌት ሣይል ሁልጊዜ ጠንክሮ ሲሠራ ሣየው በሱ ሁኔታ እጅግ ይገርመኝ ነበር ። ከዚህም የተነሣ እራሴን እጅግ አድርጌ ናቅኩኝ ።
    አንድ ቀን በጥበቃ ሥራ ላይ ከሱ ጋር ተረኛ ምድብተኛ ሆኜ በመሥራት ላይ ሣለሁ ከባድ ችግር ገጠመን። በወቅቱ የቢዛይንታይኖችን ምሽግ ከበን ነበር። ቢሆንም ሰብረን ወደ ዉስጥ መግባት አልቻልንም። በዚያች እጅግ ፈተና በበዛባት ቀውጢ ምሽት በሰዒድ ላይ ያየሁት ትዕግስተኛነትና ጥንካሬ ከሰው ልጅ አቅም በላይ ሆነብኝ ። ታዲያ ምን ያረጋል ‘ ይህ የአላህ ችሮታ ነዉ ለሻዉም ሰው እሱ ይሠጣል! ’ ከማለት ዉጭ ምንም ለመናገር አልመረጥኩም ።
    ሰዒድ እንቅልፍ በዓይኑ ሳይዞር ነበር ሌቱ የነጋበት። ይህንንም ባስተዋልኩ ጊዜ ‘ እባክህን ወንድሜ ምናለ እራስህን ባትጎዳ ለነፍስህም ብታዝን፣ አልኩት ።
    በሰጠኝ መልስ አለቀስኩኝ ። እኔንም ሆነ እሱን አላህ ሱ.ወ. በዲኑ ላይ እንዲያፀናን እና እንዲረዳን አጥብቄ ለመንኩት። አስተያየቴን ተቀበለና ከአንዲት ትንሽ ጎጆ ሥር ሄዶ ተኛ ።
    ጓደኞቻችን በጦር ግንባሩ ቦታ ቦታቸዉን ለመያዝ ከካምፑ ርቀዉ ሄደዋል። የምግብ ማዘጋጀቱ ሥራ ተራ የኔ ስለነበር ከነሱ ተነጥዬ ቀረሁ።
    በዚህ ሁኔታ ላይ ሣለሁ ከወደ ጎጆዋ አካባቢ የሆነ ንግግር ሰማሁ ። በዚያ አካባቢ ያለዉ ሰዒድ ብቻ መሆኑን አዉቃለሁ ፤ እሱም ቢሆን ተኝቷል። ‘ እኔ ሣላይ ሌላ ሰው መጥቶ ይሆን ! ’ አልኩና ወደ ጎጆዋ አመራሁ ። ከተኛው ሰዒድ በስተቀር በአካባቢው ማንንም ማየት አልቻልኩም። ቀርቤ ሣየው በእንቅልፍ ልቡ እያወራ ፈገግ ይላል። ይበልጥ ተጠጋሁና የሚለዉን ለማዳመጥ ሞከርኩ ። የሆነ ነገር እንደሚቀበል ሰው እጁን ሲዘረጋ አየሁት ። በደማቅ ፈገግታም እጁን ወደነበረበት መለሠ ። እንዲህም ሲል አንሾካሾከ “ እሺ ማታ ! “
    ይህን እንዳለ ከእንቅልፉ ባንኖ ተነሣ ። በፍርሃት ይንቀጠቀጥ ነበር ። እንዲረጋጋ በማሰብ ወደ ደረቴ አስጠግቼ አቀፍኩት። እሱ ግን እየደጋገመ ‘ ላ ኢላሀ ኢልለላህ ! … ላ ኢላሀ ኢልለላህ ! … አላሁ አክበር ! አላሁ አክበር .. ! አልሐምዱሊላህ … ! ’ ይላል ።
    ‘ ምን ሆነህ ነው ? ምን አግኝቶህ ነው። ? አልኩት እኔም ተደናግጬ ነበር ምንድነው ነገሩ ! ንገረኝ ።’ አልኩት።
    በህልሙ ያየዉን ታሪኩን እንዲህ አጫወተኝ ---
    ‘ በቁንጅናም ሆነ በአለባበሣቸዉ እጅግ ልዩ የሆኑ ሁለት ሰዎች መጡብኝ ‘ ሰዒድ ሆይ ! አብሽር ! ’ አሉኝ። ‘ አብሽር ሰዒድ ! ሀጢዓትህ ተምሯል ፣ ጥረትህ ሁሉ ተመስግኗል፣ ሥራህም ተቀባይነትን አግኝቷል፣ ዱዓእህም ተሰምቷል፣ በህይወት እያለህም የእንኳን ደስ ያለህ መልዕክት መጥቶልሃል፣ አብሽር በል አሁን ተነስና አላህ ያዘጋጀልህን የፀጋና የድሎት መዓት እናሣይሃለን ። ተነስ አብረን እንሂድ ’ አሉኝ ‘ አብሬያቸዉ ሄድኩኝ። በጀነት ዉስጥ ተዘዋወርኩ ። ሑርን ፣ የጀነት ዉስጥ አገልጋዮችን ፣ ወንዞቿንና የአትክልት ሥፍራዎቿን ሁሉ ተዘዋዉሬ ጎበኘሁኝ ። በኋላም ከአንድ የጀነት ፎቅ ዉስጥ አስገቡኝ ። በፎቁም ዉስጥ ካለዉ አንድ ክፍል ወሰዱኝ ። በክፍሉ ዉስጥ ማረፊያ አለ ።
    ይቀጥላል → → ክፍል ❷

  • @semiraendris2077
    @semiraendris2077 4 года назад

    ይሄን የመሰለ ፕሮግራም ቀርቦ ተመልካች የለም የአላህ የት ይሆን ውሎአችን አሁን ላይ ሀቂቃ ድንን መያዝ ፉም እንደመጨበጥ ሁኖአል

  • @daarularqamtube7627
    @daarularqamtube7627 4 года назад

    የቁርኣን ንባብ ሱርቱል ከወሰር/ማዑን/ቁረይሽ 7 ጊዜ የሚደጋገምበትruclips.net/video/3QNTvrG_ZFo/видео.html

  • @he6496
    @he6496 4 года назад +1

    As wa wb መልካም ነው በርቱ ግን ያልተማረ ስውች ስልጣን ትቀምፀው 70 ሚ ሌን ሙስሊም አታስበሉት እባካችሁ ?

  • @sofyayoutube3536
    @sofyayoutube3536 4 года назад +1

    የሙቤ ቤተሰቦች የአላህ እዝነት እዳይለያችሁ እወዳችዋለው ሳሬ ላስቸግራችሁ ነው ሙስልም እህታችሁ እኮ ነኝ እስቲ አንዴ አስደስቱኝ ቤትኛውም አለም ያላችሁ ቤቴን ኑ ሙስሊም መሆን መታደል ነውruclips.net/p/PLg-lIu0SeYGQvdELL5F1kyS83tvHNLx6_

  • @samratube9
    @samratube9 4 года назад +2

    በአለህ ሰብይስክራይብ አርጉኝ አድስ ነኝ ኑ እማልሰላው ስወደቹ

  • @fatuafatuma7047
    @fatuafatuma7047 4 года назад

    አይ ይህ ያቀርዳዊ መፀሀፍ ከጋበ በሀላ ነው ያኢትዩ ሙስሊሞች ያተካፈፋሉት

  • @hayathassen4452
    @hayathassen4452 4 года назад

    ማሻአላህ አላህይጨምርላችሁ

  • @አስያሰይድስደተኛዋ
    @አስያሰይድስደተኛዋ 4 года назад

    ማሻ አላህ

  • @kamilatube865
    @kamilatube865 4 года назад

    ማሻ አላህ