Ethiopia - የሶማሊያ ጉዳይ ተካሯል | መከላከያም እያነጋገረ ነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 окт 2024

Комментарии • 56

  • @werjisamuelnigatu1411
    @werjisamuelnigatu1411 6 месяцев назад +2

    ምንድን ነዉ ደግመህ ደጋግመህ የወሬ ድርቆሽ ሠማነው ኮ

  • @samsontadesse9499
    @samsontadesse9499 6 месяцев назад +5

    የአገራችን መከላከያ ሠራዊት ምስጋና ለሌለው ሕዝብና መንግሥት መስዋዕትነት መክፈሉ ይብቃ።

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 6 месяцев назад

      Sew yawem ye erasun hezeb selechefechefe new mesganaw? Dengayi ras

  • @MohamedIsmaiel-c5e
    @MohamedIsmaiel-c5e 6 месяцев назад

    Ok

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 6 месяцев назад +3

    ምን አገባን ሰለ ሱማልያ

    • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
      @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 6 месяцев назад

      I heard Oromuma king Abiy army start forcing orthodox people to drop their religion and accept waaqaa religion of sky god. But also deporting from Addis Ababa non Oromo businesses looted too.

  • @Degulove
    @Degulove 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @BekaAman605
    @BekaAman605 6 месяцев назад +3

    አብቹ ይመቸው 🥰
    መከላከያ መከታችን ❤

  • @HaniHani-bp7ki
    @HaniHani-bp7ki 6 месяцев назад +2

    የመካላከያችን መመክያችን ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GoodMorning-o4e
    @GoodMorning-o4e 6 месяцев назад +1

    የኢትዮጵያን ጥቅም የማታከብር አገር ብትንትኗ ይወጣል ገና አልሸባብን እናስታጥቃለን

    • @official_simion
      @official_simion 6 месяцев назад

      አስታጥቁ እና እናያለን!!
      ይዋጣልን

  • @tilayewendimageng
    @tilayewendimageng 6 месяцев назад

    ሂማን ራይት ወች አትበለን የነሱ ሪፓርተር አንቀበለውም ሌላው ወደብ መስማማት ለምን አጀንዳ ለምንስ ጭሆት በረታ

  • @eyasutade5890
    @eyasutade5890 6 месяцев назад

    Dr Abiy jegenachin hulunim yichilewal be biqati bandochi ye amhara tsifanochi fando xorineti biwajubetim

    • @DivinelyGodess
      @DivinelyGodess 6 месяцев назад

      Ante Gemed Af..first speak Amharic well, or write on your qube😂

  • @AbelSeid-q7l
    @AbelSeid-q7l 6 месяцев назад

    Somalehoche bertu torent gemeru Amhara kegonachu nw ogadenen wesdu Ethiopia tefres

  • @official_simion
    @official_simion 6 месяцев назад

    በአለም አቀፍ ደረጃ ለመከላከያ ቅድሚያ ቦታ የሚሰጡ እና እምነታቸውን በመከላከያ ሰራዊት የጣሉ ሀገራት ብዙ ናቸው!!
    አሜሪካን የምገዳደራት የለም፣ 90% በመቶ እና ከዚያ በላይ በመከላከያ ሰራዊት እምነት ይጥላሉ፣ ከፍተኛ ክብርም ይሰጣሉ።
    መኖርያ ቤት በነጻ ይሰጣሉ፣ የምገዙት ትላልቅ እቃዎችንም 50% ቅናሽ ያደርጋሉ።
    ወደ አፍሪካ ስንመጣ ደግሞ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ያህል በመከላከያ ሰራዊት እምነት የምጥሉ ህዝብ ብዛት ግልጽ አይደለም!!
    ነገር ግን የኢትዮጵያ መንግስት እንደ አሜሪካ ሁሉ ነጻ የመኖርያ ቤት፣ 25% ቅናሽ ከግዥ፣ የትራንስፖርት አገልግሎት ደግሞ በነጻ ይሰጣሉ።
    ለዚህ ነው እጁን ያልሰጠው፣ በኢትዮጵያ ድርድር የማያውቀው!!
    ሌሎች ሀገራት ደግሞ ይህንን መሪዎች አይከተሉም።
    ለምሳሌ ሰሜን ኮሪያ ብንወስዳት ክብር አትሰጥም፣ ደቡብ ኮሪያ ደግሞ ጦሩ ወደ ድንበር አካባቢ ስሄድ ህዝቡ በነጻ የተለያዩ አይነት ምግቦች አሽገው ይሰጣሉ፣ ውሃ በእሽግ ገዝተው ይሰጣሉ፣ መከላከያው ግን እምብ ስል በግዴታ ንጹህ የመጠጥ ውሃ እና ሌሎች አስፈላጊ ነገሮችን ወደ መኪናው ይወረውራሉ።
    የኢትዮጵያ ህዝብም ይህ ጦርነት ስያበቃ፣ ፋኖ እና ሼኔ በድርድር ተስማምተው ወደ ህብረተሰቡ ስቀላቀሉ፣ የኑሮ ውድነት ስጠፋ፣ ለአቅመ ደካሞች መኖርያ ቤት በነጻ ስሰጡ፣ ሞት አፋፍ ላይ ያሉ ህዝብ አስፈላጊ የሆነ የምግብ እና ልብስ በነጻ ስሰጥ፣ የዛኔ መከላከያ ሠራዊት ባገኘበት ቦታ ክብር ይሰጠዋል።
    የማይቀር ነው!!
    ነገር ግን ቅድሚያ አስፈላጊ ነገሮች ለህዝብ ይደርስ እንጂ።

  • @DutamoAzazhBufebo
    @DutamoAzazhBufebo 6 месяцев назад +2

    The gvt of Ethiooia must continue the port deal agreement with soliland including with puntland this political strategy is very important for Ethiopia as well as for somaliland and puntland they should colaborate and cooperate strongly the progress economical economical and social integration

    • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
      @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 6 месяцев назад

      I heard Oromuma king Abiy army start forcing orthodox people to drop their religion and accept waaqaa religion of sky god. But also deporting from Addis Ababa non Oromo businesses looted too.

    • @AhmedKadiye-i7u
      @AhmedKadiye-i7u 6 месяцев назад +1

      Abiye ahmed He is always Talks Aport deal But his country Lost By Economical and Humanity Of the people of ethiopia 🇪🇹 I think Lack of plotical Abiye olso When he was confused his own issue He Talks on other side that's Lack of confidence

  • @adimasugichamo
    @adimasugichamo 6 месяцев назад +2

    እኘ ኢትዮጵያውያን እግዚብሔርን ስለ ምንፈረ ነው እንጅ somalia .ምንም አይደለችም አፈሮች ብቻ ይበቀሉ

  • @yemanegebrehiwotwoldemaria5938
    @yemanegebrehiwotwoldemaria5938 6 месяцев назад

    Ante washo! Ye Siad Bare Somalian be Cuba dgaf: Ye Tigray TDFn be Eritrea dgaf aidelem behiwet yallehow?

  • @senayberaki4276
    @senayberaki4276 6 месяцев назад

    Ende Ethiopia dekama hizb ayche ayakim don’t worry you will pay it

  • @natanBarikel
    @natanBarikel 6 месяцев назад

    😂😂ይሄን የለማኝ ዘር አማራ ሚባል ህዝብ ባዳና አገር ካጅ ነው

  • @hisil2010
    @hisil2010 6 месяцев назад +1

    Ethiopia military is tribal oromo Somalia can knockout by working with non oromo Ethiopian.

  • @teshtesh8402
    @teshtesh8402 6 месяцев назад

    ጦርነት መሳሪያ አምራች ለሆኑ አገሮች ትልቅ የገቢ ምንጭ ነው አሁን ወደብ ተብሎ የሚወራው ሌላው መሳሪያ የሚሽጠው መንግስት ወጥመድ ነው
    ነገሩ አንዱ ብቻ አይደለም በውስጥ ለውስጥ የቱያያዙ ናቸው አንደኛው አሁን ባህር ሀይል አደራጃለሁ የሚለው ይህንን ዘዴ ያመጣው ኢትዮጵያና ጂቡቲ መልካም ሰላማዊ የንግድ ትብብር ስለነበራቸው ወደፊት ስላም ከሆኑ እንዳይቀላቀሉ ካሁኑ ነገር ማበላሽት አለባቸው ይኸውም አሁን የተፈጠረው አወዛጋቢ ነገር ነው ለዚህም ምስክሩ ሰማሊያም ኢትዮጵያ ም እራሳቸውን ለመከላከል መሳሪያ ከአለም ባንክ እየተበደሩ እየገዙ ናቸው
    ለዚህ መልሱ የወደብ ግንባታው ውሉ ሳይቁዋረጥ ስራው ላልተወስነ ግዜ እንዲቆም 2 ያለው ህገ መንግስት በደርግ ግዜ ወደነበረው በክፍለ ሀገር በወረዳ በአውራጃ በቀበሌ ቢሆን አሁን ያለው የእርስ በእርስ የዘር ጦርነት ሙሉ በሙሉ ሊቆም ይችላል አሁን በአደጉት አጉራት ያሉው ፌደራሊዝም በደርግ ግዜ የነበረው ነው እንጂ የዘር ፌደራሊዝም በየትኛው አለም የለም አሁንም በድጋሚ ህገ መንግስቱ ከተለወጠ ኢትዮጵያ ስላም ትሆናለች ወንድም ጥያቄው ይመስላል

  • @mohemmedoumer2816
    @mohemmedoumer2816 6 месяцев назад

    ጋዜጠኜ ሲባል ሁሌም አጨብጫቢ ነው

  • @Horn-sc2hzgtdooonbbfd
    @Horn-sc2hzgtdooonbbfd 6 месяцев назад

    I heard Oromuma king Abiy army start forcing orthodox people to drop their religion and accept waaqaa religion of sky god. But also deporting from Addis Ababa non Oromo businesses looted too.

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 6 месяцев назад

    Ye Ethiopia mekelakeya ye hageru sew be gimela eyegedele eyedefere Somalia lay menayent gefe edemisera maseb kelal nw

    • @simales781
      @simales781 6 месяцев назад

      Fano shifta na zerafi nw

  • @ሰሚርዮሐን
    @ሰሚርዮሐን 6 месяцев назад +1

    በሰው ሃገር የምን መገገም ነው ? ውጣ እስክትባል መናቅ የለብህም …

  • @ibrahimseid7803
    @ibrahimseid7803 6 месяцев назад +8

    Abey Ahemed Jegna New Amara Banda New 😂😂😂

  • @AdanechTsegaye-f5r
    @AdanechTsegaye-f5r 6 месяцев назад

    😢እንታይ ፋኖ ዝም በል

    • @Tekulaw
      @Tekulaw 6 месяцев назад

      🦵🦵🦵🦵🦵🦗🦗🦗🦗🦗🦽🦽🦽🦽🦽🦵🦵🦵🏿🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽 komata tegere Megebi suk beli

    • @efremyeyeshareg6954
      @efremyeyeshareg6954 6 месяцев назад

      አንተ ቅዘናም ፂላ በእስትሬቸር ነክ እርግጠኛ ነኝ

  • @tewodajzewde2423
    @tewodajzewde2423 6 месяцев назад

    ወሬኛ 😅😅😅😅😅

  • @garadgadile2590
    @garadgadile2590 6 месяцев назад

    የሸአቢያ ቅጥረኛ ጋዜጠኛ