ከሰማይ የወረዳው አለት ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • ከሰማይ የወረዳው አለት በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ በትረ ሙሳ
    በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ጥላሁን አክሊሉ / ታምራት መቻል
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia

Комментарии • 136

  • @SalonTube
    @SalonTube  3 месяца назад +46

    ለመላው የእስላምና እምነት ተከታዮች በሙሉ ኢድ ሙባረክ!

    • @selamlesewhulutube1992
      @selamlesewhulutube1992 3 месяца назад

      ❤❤ኢድኩም ሙባረክ❤❤እንኳን አሏህ አብሮ በሰላም አደረሰን ❤❤አልሃምዱሊላህ ።ሳሎኖች እናመሰግናለን

  • @oumerta9987
    @oumerta9987 3 месяца назад +18

    በጣም መሳጭ ታሪክ ነው አብዱሲመት መሀመድ ከልብ አመሰግንሃለው አደቅሀለው በርታ እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ሙስሊም ባልሂን ይሆ ታሪክ ብቻ እስልምናን እንድቀበል ያደርገኝ ነበር አላሁ አክበር ምንኛ ያማረ ታሪክ አለን ጀዛከላህ ከይረን

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 3 месяца назад +1

    አልሃምዱሊላህ አላ ኒዕመተል ኢስላም👍👍👍

  • @AminMohammed-k9w
    @AminMohammed-k9w 3 месяца назад +12

    ሠላም እንኳን አደረሠን አመት አመት ያድርሰን ወንድማችን አብዱሠመድ እናመሠግናለን የዜና አመራረጣችሁ ሁሌም ይመቸኛል፡❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሰውመሆን-ደ3ጸ
    @ሰውመሆን-ደ3ጸ 3 месяца назад +7

    አላህ አንድ ነው

  • @mubarekkefeno5822
    @mubarekkefeno5822 3 месяца назад +9

    በጣም ወሳኝ እና ምርጥ ፕሮግራም ነው። ነገር ግን ከአረፋ በፊት ቢሆን የበለጠ የተባረከ ይሆን ነበር።
    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @A.rehmanNuri
    @A.rehmanNuri 16 дней назад

    ማሻ አላህ ጡሩ ነዉ

  • @ጠቃሚትምህርቶች
    @ጠቃሚትምህርቶች 3 месяца назад +5

    በረካሁን! ቴንኪው። አላህ ትክክለኛው አቂዳ ላይ ያበርታን።

  • @AnuwarUmer
    @AnuwarUmer 3 месяца назад +4

    ❤❤❤❤❤አብዱል ሰመድ ሙሃመድ በጠም ነው የምወድህ ድምፀህ አቃራራብህ ሁሉ ነገርህ ይላያል አላህ ለንተም ሃጅ ይዋፍቅህ❤❤❤❤❤

  • @yasinselam
    @yasinselam 3 месяца назад

    (ሰለላሁ ኣለይሂ ወሰለም)

  • @Kebebew-b5s
    @Kebebew-b5s 3 месяца назад +5

    አብዱልሰመድና ለመላው የእምነቱ ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ

  • @ManeWo
    @ManeWo 3 месяца назад +3

    አለት ከወረደማ ማስጠንቀቂያ ነው ።

  • @YoniYonas-to3ro
    @YoniYonas-to3ro 3 месяца назад +14

    ብሮግራሙ በጣም ስለሚመቸኝ አየር ላይ ነው የጠበኩት በርቱ

  • @lasausau5726
    @lasausau5726 3 месяца назад

    ሱለለሁ አለይ ውስልሂም የ አላህ ልብችን ከይ ነገር ለይ አፅድልኝ የረቢ አሚንን

  • @bikilahussen4796
    @bikilahussen4796 3 месяца назад +1

    በጣም መሳጭ ታሪክ ነው አብዱሲመት መሀመድ ከልብ አመሰግንሃለው አደቅሀለው በርታ እኔ ሙስሊም ነኝ አልሀምዱሊላህ ወላሂ ሙስሊም ባልሂን ይሆ ታሪክ ብቻ እስልምናን እንድቀበል ያደርገኝ ነበር አላሁ አክበር ምንኛ ያማረ ታሪክ አለን ጀዛከላህ ከይረን

  • @Rahel-qu7ef
    @Rahel-qu7ef 3 месяца назад +1

    አይይይ አህዝብ

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 3 месяца назад +1

    አላህን የተመካ ወድቆ አይወድቅም

  • @urdihe3587
    @urdihe3587 3 месяца назад +1

    አሏሁ አክበር الله اكبر

  • @መኛዉነኝ
    @መኛዉነኝ 3 месяца назад +4

    በአለም ላይ ቡዙ አምነት ልኖር ይችለል ግን ቡዙ ኡናት ይላም ኡናት አንድ ☝ እሱም እስለም ነዉ አልሀምዱልላ❤

  • @ZabebaMohamed
    @ZabebaMohamed 3 месяца назад +1

    አላህኮ አጋሪ የለውም አላህ የላቀ ነው

  • @hyoukider9743
    @hyoukider9743 3 месяца назад

    ፊራኦን በሙሳ ጊዜ ነው የነበረው ሀጀር የፊራኦን ልጅ አደለችም
    ፕሮግራሙ ምርጥ ነበረ❤

  • @aynalemwoube3436
    @aynalemwoube3436 3 месяца назад +2

    Very interesting and educational
    Thank you 🙏

  • @DOCKO2006
    @DOCKO2006 3 месяца назад +3

    The first time to hear such a powerful history of Islam. You're a gifted storyteller.
    Thank you 🙏

  • @henokwonne8967
    @henokwonne8967 3 месяца назад +1

    Eyesus bicha nw adagnachin. Beyesus danu

  • @tofikeahemed2750
    @tofikeahemed2750 3 месяца назад +4

    በደንብ ነዉ የተነተንከዉ ታንኪዉ ኢስላም ግኡዝነገርን አምላኪ እንዳልሆነ ሁሉም እንዲሰማዉ ስላደረክ በድጋሚ ቴንኪዉ

    • @Getsan-sv7hd
      @Getsan-sv7hd 3 месяца назад +2

      ለጥቁር፡ድንጋይ፡እየስገድክ፡ለግኡዝ፡አልስገድኩም፡እንዴት፡ትላለህ፡ መንፈስ፡የሆነውን፡አምላክ፡አታውቀውም፡ለምን፡ ከገነት፡ስትባረር፤በሀጢያትህ፡ምክንያት፡መንፈስህ፡ሞተ፡አምላክ፡ደግሞ፡መንፈስ፡የምትስግድለት፡በመንፈስና፡በእውነት፡ነው፡መንፈስህም፡ምቷል፡እውነትንም፡በሀጢያትህ፡ምክንያት፡ተቀምተሀል፡አሁን፡የምትስግደው፡ወደ፡ጥቁሩ፡ድንጋይ፤እሱ
      ደግሞ፡ድንጋይ፡እንጂ፡ሰው፡ያስቀመጠው
      አምላክ፡አይደለም፡ አላህ፡አረብኛ፡ብቻ፡ነው፡የሚለው፡ቋንቋ፡ ኦሮምኛ፡ትግርኛ፡አማርኛ፡አይችልም፡አንድ፡የጉራጌ፡ተወላጅ
      አሁን፡በአረብኛ፡የሚፀልየውን፡አረብ፡ትር
      ጉሙን፡አውቀህ፡ነው፡ወይ፡የምትስማው፡
      አልኩት፡አልውቀውም፡አለኝ፡ እርግማን
      ቢሆንስ፡የምለው፡ስለው፡ አስብ፡አረገና፡
      ሰላቱም፡እኮ፡አረብኛ፡ነው፡ትርጉሙን፡ግን
      አላውቀውም፡ የእኔ፡አባባል፡ትርጉሙን፡
      በቋንቋህ፡አርገህ፡ለምን፡እአትፀልይም፡
      በሚል፡ተለያየን፤ አንተም፡ለማታውቀው፡
      ከምትስግድ፡ ታዘህና፡በስሜትህ፡ትክክል
      የሆንክ፡ስለመስለህ ካንተ፡ውጪ፡ያለው፡
      ህዝብ፡ለግኡዝና፡ለጣኦት፡የምስግድ፡እር
      ገህ፡ስላየህው፡ነው። ሆኖም፡የስውን፡ከመ
      ተቸት፡የራስህንም፡በማስተዋል፡መርምረህ
      ፈታሹን፡እንድትፈትሽው፡ እና፡በሀጥያትህ፡
      ምክንያት፡ከጀነት፡ከተባረርክ፡ነብስያህ፡ጡሀራ፡የላትምና፡ሰላቷም፡ጡሀራ፡እአይደረምና፡ነብስያ፡ጡሀራ፡ቢኖራት፡ከጅነት፡እትባረርምና፡ጡሀራ፡የሌለው፡ደግሞ፡ጀሀነብ፡ነውና፡የሚገባው፡ ሮመ
      ዳን፤ ሰላት፤ዘካ፤ ሀጂ፡ማድረግን፡ጨምሮ
      በዜሮ፡መደመር፡ነውና፡ እራስህንም፡ቁራን
      ህንም፡በጥሞና፡መመርመር፡ ይሻላል፡።
      ሀብትና፡ንብረት፡ሀገር፤ይወረሳል፡ እሱም
      በወራሹ፡ፍቃደኝነት፡ላይ፡የተመስረተ፡ እንጂ፡በአውራሹ፤ትእእዛዝ፤አይደለም።
      የጠቢብ፡ እይን፡በራሱ፤ላይ፡ነው።
      እውነተም፡ውሽትም፡መርካቶ፡ ገበያ፡
      ምድር፡ይሽጣልና፡ሲሆን፡መርጠህ
      መግዛት፡፡ነው። መንፈሳዊው፡
      እለም፡ግን፡ እንድና፡አንድ፡ነው፡የዘላለም፡
      ፍርድ፡።።።። ፡ከጀነት፡ ጡሀራ
      በሌላት፡ ነብስ፡፡ገነት፡እገባለው፡
      ብለህ፡ ታስባለህ፡ ?? እስኳሁን የተናገርኩት፡በቁራንና፡በእስልምና፡ዙርያ
      እንጂ፡የሌላ፡ሰው፡እምነት፡ሀይማኖት፡
      እልጨመርኩም፡ አስተውለህ፡አንብብ፡
      ከ ደማም፡ሳውዲ፡ አረቢያ፤

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 3 месяца назад

      ለድንጋይ አንሰግድም እናንተ ለስዕል እደምትሰግድት መስሎሽ ከሆነ እደ አቅጣጫ ነው እናንተ የትም ቦት ሔዳችሁ አሰግድም ምክንያቱም ስእል እፊታችሁ እስካላገኛችሁ ​@@Getsan-sv7hd

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 3 месяца назад

      ​@@Getsan-sv7hdእና እምሰጡትን እምሰግድትን ለአሏህ አድርጉ ነው እኮ ጡሀራ ማለት አረበኛ አማረኛ በሁሉም ቋንቋ አለ ፈልጊ ጎግል

    • @zinetebrhem5681
      @zinetebrhem5681 3 месяца назад

      ​@@Getsan-sv7hdለድንጋይ አንሰግድም እደእናንተ መሰለሽ ስእል ከለለ መፀለይ መስገድ የማትችሉ

  • @YesuworkTesfaye
    @YesuworkTesfaye 3 месяца назад +3

    ማሻ አላህ እጅግ ማራኪ ትረካ!!!!

  • @tamratheliso6621
    @tamratheliso6621 3 месяца назад

    የኢብራሂም እምነትማ አይደለም ። የአብራሐም ልጅማ ይሰሀቅ ደግሞም ልጆቹ እሰራኤላዊያን ። ሰለዝህም

  • @FelekeFeleke-v2y
    @FelekeFeleke-v2y 3 месяца назад

    ማሜ፡ነቢዩ፡ይሳ፡የተወለደው፡በስትተኛው፡ዘመን፡ነው??

  • @sah123dk
    @sah123dk 3 месяца назад +1

    All ways Great presentations Dear Abdusemed🌟💫🥇🏆

  • @BdbbBbsb-th9tm
    @BdbbBbsb-th9tm 3 месяца назад +1

    ዒድ ሙባረክ አላህ እንኳን በሰለም አደረሰን
    አንተ አብዱል ሳመድ ለዝግጅትህ በጠም እነመሰግነለን ሹክራን ወንድማችን

  • @ZamzamsaloZamzamsalo
    @ZamzamsaloZamzamsalo 3 месяца назад

    አለይኪወሰለምአለህይጨምርልህእድሜነጤነይስጥህ

  • @נחהן-נ1ח
    @נחהן-נ1ח 3 месяца назад

    ይህ ሃይማኖታዊ ተረት በቀጥታ ከአይሁዶች የተሠረቀ ታሪክ ነው እስልምና የራሱ የሆነ አስተምህሮ የለውም ። መሀመድ የአይሁዶችን መጽሐፍ ቅዱስ በመኮረጅ በሌላ ስም በመተካት ቁርዐን በሚል ስያሜ አሠራጭቷል የመጀመሪያውን ሃይማኖታዊ ተረት የፈጠሩት አይሁዶች ናቸው እነዚህ የጥንት እስራኤላውያን አይሁዶች በነቢዩ ሙሴ አማካኝነት የመጀመሪያውን ሃይማኖታዊ ተረት ፈጥረዋል ይህም ቶራህ ወይም መጽሐፍ ቅዱስ ይሰኛል እንግዲህ ነቢዩ መሀመድ ይህንን የጥንት እስራኤላውያንን ሃይማኖታዊ ተረት በቀጥታ ኮፒ በማድረግ ነው ሌላ ሃይማኖታዊ ተረት ለመፍጠር የሞከረው ነቢዩ መሀመድ የመጀመሪያውን የመጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን ሐዲስ ኪዳን የሚባሉትን ሙሉበሙሉ በቀጥታ በመኮረጅ ሐዲስና ኪታብ በሚል አምጥቷቸዋል ነቢዩ መሀመድ አዳዲስ ሃይማኖታዊ ተረቶችን መፍጠር ያልቻለ ነቢይ ነው ። የነቢይ ሙሳን / ሙሴን ሃይማኖታዊ ተረት በቀጥታ ያለፈቃድ በመኮረጅ ቁርዐን በሚል ስያሜ አዲስ ሃይማኖታዊ ተረት ለማስመሰል ሞክሯል እንደ አሁኑ ዘመን የ copyright ወይም የቅጅ መብትን የሚከላከል ህግ ቢኖ ኖሮ ነቢዩ መሀመድ የአይሁድቹን ተረት ሊኮርጅ አይችልም ነበረ ። በነገራችን ለይ ሃይማኖታዊ ተረታተረት በሙሉ ውሸት ነው ከውሸት ተረት ተጨርሾ መሀመድ ለምን ይቀስማል ከተረፈ ተረት መሀመድ ለምን የራሱን የውሸት ተረት አይፈጥርም በሚል እንጅ የአይሁዶቹም ሃይማኖታዊ ተረት ውሽት ነው ግን ሞልቶ ከተረፈው ሃይማኖታዊ የውሸት ተረት ለምን የአይሁዶቹን የውሸት ተረት መኮረጅ አስፈለገው ብዙ ሃይማኖታዊ ተረቶችን መፍጠር ይቻላል ከውሸት ሃይማኖታዊ ተረት ተጨርሶ መኮረጅ ግን ብዙም ውጤታማ አያደርገም በእርግጥ ድንቁርና እና መሃይምነት እስከቀጠለ ድረስ የመሀመድ ተረትም ጥንታዊው የአይሁዶች ተረትም ይቀጥላል የሰው ሌጅ ንቃተ ህሊና ከፍ ካለ ማንበብ መመራመር ከጀመረ ግን ይህ ሃይማኖታዊ ተረት በሙሉ ውሃ ይበላዋል ።

    • @ወድራያ-ተ1ዘ
      @ወድራያ-ተ1ዘ 2 месяца назад

      @@נחהן-נ1ח ዉሼታም እና ለምን ተሰቀለ ወረደ ኣይሉም እስራኤሎች

  • @fuetech-ethiopia
    @fuetech-ethiopia 3 месяца назад +2

    ደስ የሚል ፕሮግራም 😍

  • @abduomar5730
    @abduomar5730 3 месяца назад +1

    Mashallah . thanks for the beautiful narration ❤

  • @AnuwarUmer
    @AnuwarUmer 3 месяца назад +1

    Wayikum Asalame Warahimatulahi Wabarakatu❤❤

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @عبداللهاثيوبي-ن3د
    @عبداللهاثيوبي-ن3د 3 месяца назад +2

    እናመሰግናለን ወንድም

  • @NejibAhmedBekri
    @NejibAhmedBekri 3 месяца назад

    Wendem Sbdulsemed Firown ke Nebi Yusuf buhaalaa meselegn

  • @amisherif4589
    @amisherif4589 3 месяца назад +1

    Mashallha Allha yechmrelk des yemil akrareb

  • @KadirMohammed-dl9oq
    @KadirMohammed-dl9oq 3 месяца назад

    Ka samayi min...! Bare waleda tawun aboo

  • @FelekeFeleke-v2y
    @FelekeFeleke-v2y 3 месяца назад

    ማለቴ፡በሂጅራ፡አቆጣጠር

  • @FelekeFeleke-v2y
    @FelekeFeleke-v2y 3 месяца назад

    ማለቴ፡በኢጅራ፡አቆጣጠር

  • @عبداللهاثيوبي-ن3د
    @عبداللهاثيوبي-ن3د 3 месяца назад +2

    እናመሰግናለን

  • @Amena-cj8ds
    @Amena-cj8ds 3 месяца назад

    አሚንአሚን🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @Malishkulu
    @Malishkulu 3 месяца назад +1

    ዋውውውውውው ሹክረን ጀዛከላህ ከይር

  • @saadatsaadah9439
    @saadatsaadah9439 3 месяца назад

    Yaa raabbii wofiiqeen ♥️♥️♥️♥️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @ErabiaSeid
    @ErabiaSeid 3 месяца назад +1

    ማሻአላህፖሮግራሙ

  • @RazanMakki-q2g
    @RazanMakki-q2g 3 месяца назад

    ያረብአላሀምዱሊላ❤❤❤

  • @JemilaJemu-t4c
    @JemilaJemu-t4c 3 месяца назад

    ኣለህ ይወፊ ቀን

  • @husenjemal-i1p
    @husenjemal-i1p 3 месяца назад

    ኣለህ ይወፊ ቀን

  • @Secretman-pl1lp
    @Secretman-pl1lp 3 месяца назад

    እንኳን ለአረፋ ኢድ አል አደሃ በዓል በሠላም አደረሰህ አላህ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ በሠላም ያኑሪህ

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 3 месяца назад +1

    ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤❤

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 3 месяца назад

    አሚን

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 3 месяца назад +3

    ኢድ ኣል ኣድሃ እንኳን አብሮ አደረሰን አብዱሰመድ እናመሰግናለን ወንድሜ❤🎉❤🎉❤🎉❤

  • @genetjemaleoumer4206
    @genetjemaleoumer4206 3 месяца назад

    Selame wude Ye salon RUclips azegajoch ena wude wendmachin abedu semede enqne beselame metahe le metakerbulne merte programe ke lebe enamesgenale selamachehu bezte yebele 🤲🕋🤲🕋🤲🕋🤲🕋🤲

  • @elatemam-oc6pr
    @elatemam-oc6pr 3 месяца назад +1

    s.a.w

  • @tewfikabajamal484
    @tewfikabajamal484 3 месяца назад +1

    Abdusemed mindawn alahi yistihi ❤❤❤❤

  • @nanikalifa1903
    @nanikalifa1903 3 месяца назад

    አላህ ይወፍቀን።እነሱንም አልህ ይቀበላቸው የለመኑትን

  • @ILoivyou
    @ILoivyou 3 месяца назад

    🌹🌹🌹🌹🌹

  • @EsuAds
    @EsuAds 3 месяца назад

    😅😅😅😂 foredeck. 😂😂😂😂😂

  • @Rahma-i3m
    @Rahma-i3m 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 3 месяца назад

    Aselamu aleikum ABDUSEMED
    MASHA ALLAH
    EID MUBARAK
    Ejig betam des yemil Geltsa newu yakerebikewu Berta wedaj

  • @sosoasella7556
    @sosoasella7556 3 месяца назад

    ባረከላህ ፊክ

  • @ayanebrahem
    @ayanebrahem 3 месяца назад

    ሰለላህ አለይ ወሰለም ❤️❤️❤️❤️❤️ አለይሂ ሰላም

  • @FhFh-q7r
    @FhFh-q7r 3 месяца назад

    ማሻአላህወድማችን

  • @GnG-ql7rb
    @GnG-ql7rb 3 месяца назад

    ነጋሺ❤❤❤❤❤

  • @ifatube1165
    @ifatube1165 3 месяца назад

    Sela Zem Zem Please ❤

  • @SubhanallahSubhanallah-xx3ob
    @SubhanallahSubhanallah-xx3ob 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ifatube1165
    @ifatube1165 3 месяца назад

    Sel Zem Zem Please ❤

  • @Cdg-m1w
    @Cdg-m1w 3 месяца назад

    ውይኔ።በጣም።ድሲ።ሲል።አይችው።አላቅም።ውይ።በጣም።እማምራ።ድአዋ።አላህ።ይጠብቅህ

  • @AbdulsemadRashid-to6mx
    @AbdulsemadRashid-to6mx 3 месяца назад +1

    Tabarakalaha

  • @ShehAliAminu
    @ShehAliAminu 3 месяца назад

    true new gn and mastekakeya allegn esum saran lemedfer yemokkerew feron sayhon numrud woyim numruz new beterefe berta wede islam zegeba enkuan dehna metah

  • @HasenShamil
    @HasenShamil 3 месяца назад

    ሳሎኖች ሁሌም ምትለዩት በምክንያት ነው ❤

  • @عبدالله-ف7د8ه
    @عبدالله-ف7د8ه 3 месяца назад

    በጣም ነው ሚመቸው ቀጥልበት

  • @senaithailetesfa8200
    @senaithailetesfa8200 3 месяца назад

    DENKE TEREKA NEWENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏

  • @menurmohammed
    @menurmohammed 3 месяца назад

    ሹክረን

  • @محمد8587
    @محمد8587 3 месяца назад

    ሹክርን ሰሎን ኢድ ሙባረክ በድገሜ

  • @abduidris4230
    @abduidris4230 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuhammadYaseen-hi2yt
    @MuhammadYaseen-hi2yt 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @GedionAychew
    @GedionAychew 3 месяца назад +4

    የተሳሳተ ታሪክ ነው፣ አብረሐም ሊሰዉ ይዘውት የሔዱት ከገረድ የተወለደውን ኢስማኤልን ሳይሆን በፈጣሪ ቃልኪዳን ከሳራ የተወለደውን ያዕቆብን ነበር፣ይህ ታሪክ መጽሐፍ ቅዱስ ለይ በግልፅ ሰፍራል፣ ነገር ግን ከሺህ አመታት በኋላ ቁርዐን ለይ ሁን ተብሎ ተዛብቶ እንዲጻፍ ተደርጓል፣እውነቱ ይህ ነው!

    • @MensurMohammed-sp2up
      @MensurMohammed-sp2up 3 месяца назад

      ይስሀቅ አደለም የባይብልም ቢሆን
      በኩርህን ሰዋ ነው ያለው እማኤል ደሞ ከይስሀቅ በ13 አመት ይበልጣል
      ስለዚህ በኩር እስማኤል ነው።
      ለምን ለ አብረሀም በይሳቅ በኩል ዙርን እንደሚያበዛለት ነገሮታል ይከሆነ ደሞ የፈተናውን መልስ እያወቀው ልጅህን ሰዋ ትርጉም የለውም ይህን ታሪክ ባይብል ላይ ነው የምታገኘው።

    • @AntenehHailu-s2t
      @AntenehHailu-s2t 2 месяца назад

      ለመስዋዕትነት እንዲቀርብ የተፈለገው የነብዩ አብርሃም ተወዳጅ አንድ ልጅ (የበኩር ልጅ) እስማኤል መሆኑን ራሱ BIBLE ይመሰክራል።
      ጥርት ያለ መለኮታዊ ሓቅ ያለው በቅዱስ ቁርአን ውስጥ ብቻ ነው።

    • @AntenehHailu-s2t
      @AntenehHailu-s2t 2 месяца назад

      ሌላው ቢቀር የእስማኤልን ታናሽ ወንድም ይስሃቅን አለማወቅህ ጭፍን አማኝነትህን ያመላክታል።በደራስያን የተጻፈው BIBLE ራሱ ለመስዋእትነት የቀረበው ተወዳጅ አንድ ልጅ (የበኩር ልጅ) እስማኤል መሆኑን ይመሰክራል።ገረድ በአንተ ዘንድ እንጂ
      በአላህ ዘንድ አይታወቅም።ወደድክም ጠላህም ጥርት ያለ መለኮታዊ ሓቅ ያለው ከላይ በተወረደው በቅዱስ ቁርአን ውስጥ ነው።

  • @IbrahimJabir-sb8pi
    @IbrahimJabir-sb8pi 3 месяца назад

    S a w❤❤❤

  • @sunnaiabraha3554
    @sunnaiabraha3554 3 месяца назад

    እናመሠግናለን።

  • @ma9546
    @ma9546 3 месяца назад

    thank you for sharing salon ❤❤❤❤❤

  • @mubarekjemal8136
    @mubarekjemal8136 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meliodasah4386
    @meliodasah4386 3 месяца назад

    Thank you ❤❤❤

  • @qwertyuiop23916
    @qwertyuiop23916 3 месяца назад

    የምድር እብርት መካ / በካ

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 3 месяца назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @elhamworku198
    @elhamworku198 3 месяца назад

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mubarekkedir516
    @mubarekkedir516 3 месяца назад

    Thank you so much beret wendeme

  • @yewerkezebfashion
    @yewerkezebfashion 3 месяца назад

    ባረከላ

  • @yonasdawitmelese1528
    @yonasdawitmelese1528 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤thank you 🙏

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 3 месяца назад

    Selamwalekum,,Semed great narrator

  • @AnuwarUmer
    @AnuwarUmer 3 месяца назад

    S.A.W❤❤❤❤❤

  • @selamlesewhulutube1992
    @selamlesewhulutube1992 3 месяца назад

    ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም🎉🎉🎉

  • @መኛዉነኝ
    @መኛዉነኝ 3 месяца назад

    ፎረኦን አይደለም

  • @utfh361
    @utfh361 3 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @Abdulshakoor-sg3rf
    @Abdulshakoor-sg3rf 3 месяца назад

    صل الله عليه وسلم

  • @FggJki
    @FggJki 3 месяца назад

    👍

  • @ከዉታወጋሕታ
    @ከዉታወጋሕታ 3 месяца назад

    Allah beICHA

  • @urdihe3587
    @urdihe3587 3 месяца назад

    جزاك الله