Ethiopia: አለሁ ድራማ ክፍል 11 | Alehu Drama Part 11

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 149

  • @genzebasnake1774
    @genzebasnake1774 5 лет назад +24

    ወልጀ የማቅፍበት ቀን ናፈቀኝ ውይ የኔ ነገር ባሉ ሳይያዝ ልጅ አማረኝ 😒

  • @najatmo5853
    @najatmo5853 5 лет назад +43

    ይህን ደራማ የምታዩ እህት ወንድሞች ክርስታን በፆሎት ሙስሊሙ በዶኣ አስታውሱኝ አሞኛል ስደት ላይ ይከበዳል

  • @የሀይቋሽቅርቅርየገጠ-ተ4ቀ

    ሰቶችየ እንደ ደኩተር ተስፍ አይነት ባል ይስጠን ወይኔ ፈገግታው ሲማርክ

    • @amenat9146
      @amenat9146 2 года назад

      ልክ እደኔባልነዉ ሁለነገሩ

    • @amenat9146
      @amenat9146 2 года назад

      ያገሬልጂ

    • @HuluagershTeshale-hb6gc
      @HuluagershTeshale-hb6gc 5 месяцев назад

      አሜንንንንንንንንንን😂😂😂❤❤❤❤

  • @መሲየድንግልልጅ-ጀ4ሸ
    @መሲየድንግልልጅ-ጀ4ሸ 5 лет назад +12

    ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን ውዶቼ
    ዶክተር ተስፋዬ ስውድወ ❤

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 5 лет назад +2

    እንኳን ማርያም ማረችሺ
    ዶ/ርየ እንኳን ደስ ያለህ አባት ሆንክ ስሟ ማን ይሆን ___ተስፍ ።ልሞክር የኢትዮጵያ ተስፍ እንኳን ተወለድሺ።

  • @EeEe-bl6kw
    @EeEe-bl6kw 5 лет назад +11

    ከወራት የጠዳ ፍቅር ያድለን 💖

  • @rutemengstu3786
    @rutemengstu3786 5 лет назад +1

    Doctro betam nw ymadnki❤👍😍

  • @EeEe-bl6kw
    @EeEe-bl6kw 5 лет назад +10

    ደኩተር ተስፋየ አድናቂነኝ 💖

  • @sintemita1686
    @sintemita1686 5 лет назад +1

    ዶ/ር ተስፋ እንኳን ደስ አለክ ሀሴትዬ እንኳን ማርያም ማረችሽ

  • @Tube-jg4tj
    @Tube-jg4tj 5 лет назад +1

    ውይ ይህን ድራማ ስወደው ዶክተር ተስፍን ዋዘማ ላይ በጣም ነበር የምጠላው እዚግን በጣም ነው የምወደው እደሱ አይነት ያብዛልን
    ወዳጅ መስሎ ከሚጎዳ ጥላት ይጠብቀን

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    ዶክተሮች ለመለከቱት የሚገባ ድራማ ነው ሰላም በምድራችን ይስፈን የአገሬ የወገኔን ክፍ አልስማ

  • @በአምላክደስታታዬ
    @በአምላክደስታታዬ 5 лет назад +3

    እንኳን ደና መጣችሁ እኔም አለሁ ክብሩ ይስፋ ለመድሀኒት አለም።

  • @HappyGiraffe-mj8eh
    @HappyGiraffe-mj8eh 4 месяца назад

    ደህናባል ይሥጠን የሞዳም ቅመሞች 💘💘💘💘❤❤❤❤💛💛💛💛💛

  • @ቀበጧየአዳማስደተኛነኝተስ

    እኳን በሰላም መጣችሁ ስጠብቃችሁ ነበር በጉጉት በጣም የምወደው ድራማ ነው

  • @jdjd361
    @jdjd361 5 лет назад +42

    ውድ የሀገሬ ልጆች እኔም የሰባት ወር ነፍሰ ጡር ነኝ እስኪ በፅለት አስቡኝ

  • @iloveethiopiaghh4132
    @iloveethiopiaghh4132 5 лет назад +1

    ዋውውው ደኩተርተስፍው ጉጉቱውን ወዳውስትወለውመስማትአለብኝብሎነበር ደርሰ

  • @ድንግልማርያምታማልዳለችከ

    ውዶችዬ እንኳን ደህና መጣችሁ እንደ ዶ/ር ተስፋ አይነት ባል ይስጣችሁ ድራማው ግን በጣም አጭር ነው ከቻላችሁ 30 ደቂቃ ብታረጉት ግን ዶ/ር ተስፋን ለማየት ብየ ነው

  • @Lolo-cx1mg
    @Lolo-cx1mg 5 лет назад +1

    በጣም የምወደዉ ድራማ ነዉ በሳምት 2 ግዜ ቢሆን

  • @nasatnasat1663
    @nasatnasat1663 5 лет назад +2

    የኔ ምርጦች መጣቹሁልኝ ስወዳቹ በተለየ ዶክተር ተስፋን 😘😘😘😘😘😘😘

  • @seniloveema8583
    @seniloveema8583 5 лет назад +6

    እንኳን ደና መጣችው እየጠበኳችው ነበር
    💕💕💕

  • @mangalg783
    @mangalg783 5 лет назад +1

    ዋዉ በጣም ደስይላሊ እንኳ ደአለ ዶክተሪ ተስፋ

  • @tyube9004
    @tyube9004 5 лет назад +1

    ወይኔ ዶክተር ስታምሩእንዳንተ አይነት ባልይስጠን

  • @thetnatube
    @thetnatube 5 лет назад +1

    እኮን ደና መጣችሁ

  • @endalewhabte3634
    @endalewhabte3634 3 года назад

    ምርጥ የቦረና ልጅ አብሮ አደጌ

  • @እሙረያንልጄህይወቴነውሰወ

    እኮን ደሰሰሰ አለህ ዶክተር ተሰፋ🌷🌷👍❤❤❤

  • @ዙዙ-ሰ5ከ
    @ዙዙ-ሰ5ከ 5 лет назад +1

    ደኩተር ተስፋ እኮን ደስ ያለህ

  • @mesheremwalechirhas9373
    @mesheremwalechirhas9373 5 лет назад +3

    እዴት አመሻችሁ ሰላም ናችሁ ዉድና የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ ቤሩት ብርዱ እዴት ይዞችኃል በዛላይ ደሞዝ የለም እስኪ በድራማ እኮ ፈታ እንበል ነገ ደመቀና ደመቁ ይመጣሉ እዳትቀሩ

  • @ሰላምለአለም-ኰ2ኰ
    @ሰላምለአለም-ኰ2ኰ 5 лет назад +1

    እንኩዋን ደስ አለው ዶክተር ተስፋ

  • @carolbeydoun1099
    @carolbeydoun1099 5 лет назад +3

    Ooooo we'll come

  • @እማዬናፈቅሽኝ-ጰ8ጠ
    @እማዬናፈቅሽኝ-ጰ8ጠ 5 лет назад +1

    እንኳን ደናመጣቹ በናታቹ ደቂቃውን ጨምሩ በጣም አጭር ነው

  • @seenaaoromo8175
    @seenaaoromo8175 5 лет назад

    Dokitre tesfa wazema layi betam etalak naber endedibihalewu ezi layi gn betam new yewadedikuk betelyi kumanak

  • @ዜድቦረናየገጠሯልጂ
    @ዜድቦረናየገጠሯልጂ 5 лет назад +1

    በለው እነ ዶክተር ተስፋ ምኔው ወለዳችሁ ደስ ይላል

  • @toybaoumer4375
    @toybaoumer4375 5 лет назад +1

    ምኞቱን የኖረ የተሳካለት የመጀመሪያው ሰው ብየህ አለሁ ዶ/ተስፋ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 5 лет назад +4

    ልጅ ወልዶ ለመሰም ያብቃችሁ በስደት የምትኖሩ ውድ የሀገሬ ልጆች

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ

    ዌል ካም ስወዳችሁ ዶ/ር ተስፋ ሺ አመት ኑር እንዳንተ ያለው ሺ ቢወለድ

  • @kokalama1004
    @kokalama1004 2 года назад

    ውይይይይ ልጁ እዴት ታምራለች ጥርስ በጥርስ ነው የሆንኩት 😍😍

  • @banitbaba.30
    @banitbaba.30 5 лет назад +1

    ወለይ ልክ እኔ እንደወለድኩ ነው የታሰማኝ ያራብ እኔንም እህቶቼንም ወልወው ለመሰብ ያብቃቻው ልጅ በጠም ነው እምወዳው

  • @ganatganat5881
    @ganatganat5881 5 лет назад

    Kifil asira ulati ylakakilin

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 5 лет назад +3

    ውድ የአገሬ የኢትዮጵያ ልጆች ብርዱ እንዴት ይዛችዋል ኑ አለው ተለቛል አብረን እንይ

  • @edanyegeta8176
    @edanyegeta8176 5 лет назад

    Weyi beslam megelage desesel amlakie erdat

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 2 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @tolashiabebe5855
    @tolashiabebe5855 5 лет назад +2

    Zare 1gna negn widd ye hagare lijochi like gicugn

  • @samirelasmar532
    @samirelasmar532 5 лет назад

    Doketr.tsifa.betam.yemchale

  • @miliatimo5466
    @miliatimo5466 5 лет назад

    doktor tasfa 👍

  • @rehyaresamalejreh3582
    @rehyaresamalejreh3582 5 лет назад

    Wow batam aref

  • @ነፂነኝየድንግልማርያምልጅ

    እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @Habtam_cooking
    @Habtam_cooking 5 лет назад +1

    እንካንም በስላም መጣችሁ ተውዳጆች

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +2

    አለሁ መጣችሁ

  • @hyatmohammed5002
    @hyatmohammed5002 5 лет назад +7

    ከመቼው አርግዛ ነው ውይይ ዘንድሮ

    • @aseratyabsera1811
      @aseratyabsera1811 5 лет назад

      Kkkkk

    • @natin3962
      @natin3962 5 лет назад

      ali adel dremaw sijemerem Eko mekina neber ena endet endagegew new enji yezan samet

  • @alijomaa23
    @alijomaa23 5 лет назад

    እንኳን ደህና መጣችሁ ሰወዳችሁ

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ

    የድራማው ድምቀት ዶ/ር ተስፋ

  • @ياواسعالمغفرااغفرليابي

    ዛሬ አደኛነኝ

  • @nofialiyumarali6427
    @nofialiyumarali6427 5 лет назад

    wawi desisili

  • @barkabarkita6294
    @barkabarkita6294 5 лет назад

    Congera

  • @umuneg
    @umuneg 5 лет назад +1

    መቼ ተተኝቶ ተረገዘ😂😂😂😂

  • @ss-gl1el
    @ss-gl1el 5 лет назад +1

    መጥፋቱ አልበዛም እኳን ደናመጣቹ😍😍

  • @የነገንማንይቃልተመስገንአ

    እንኮን ደና መጣቹሁ በጣም ተናፈቃቹሁ ነበረ

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ረ1ሰ

    እንኳን ደና መጣችው እየጠበኩኝ ነበር

  • @የአሚርሁሴንአዴናቂነኝየማ

    ዛሬ 8 ተኛ ነኝ ታዳ ሁላችንም ቤተሰብ እንሁን ሆ ባአንድ እንይ ማለቴ ነው
    ጁማዓ እዴት አሳለፋችሁት ውዶች

  • @erahmetabol1650
    @erahmetabol1650 5 лет назад +17

    ሴት ልጅ ወልዶ ለማሳም ጉጉት ብያለሁ ይስጥሽ በሉኝ ጎደኞቼ

  • @meskermram4775
    @meskermram4775 5 лет назад +1

    ❤❤❤❤

  • @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
    @ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 5 лет назад

    ደሥይላል በርቱ ሁሉችሁ በፍሬ ይባርካችሁየኔ መሠለኝ

  • @rashamash3070
    @rashamash3070 5 лет назад

    Enkowan dhna metachweh wedweoch

  • @meethiopian4425
    @meethiopian4425 5 лет назад

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @sadakedr7320
    @sadakedr7320 5 лет назад +2

    ቻፕስቲክ ተቀብቶ ምጥ አይከብድም
    ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @netsanetlayew5372
    @netsanetlayew5372 5 лет назад +2

    ዶክተር ተስፋ ግን ልቤን ብትመልስልኝ ምን ይመስላሀል ፍቅር ልቤን አጠፋብኝ አፈቀርኩህ

    • @amenat9146
      @amenat9146 2 года назад

      ሙሠልሠል ይለቅና ተናገሪ ፍቅርሽን

  • @ሰአዳመሀመድወለየዋ
    @ሰአዳመሀመድወለየዋ 5 лет назад +1

    ውዴች ቻናሌን ሰብስክራይብ አርጉልኝ

  • @rabiarabia4918
    @rabiarabia4918 5 лет назад

    እንኻን ደህና መጣችሁ

  • @abitube3078
    @abitube3078 5 лет назад

    ስላማቹህ ይብዛ ለብጉር ለማዲያት ለቦርጭ አይንስር ለሚጠቁር ለሚደርቅለሚስባበር ፅጉር ፎቶየንበመጫን እዩት መልካምነት ለራስነውግጥምአለው

  • @samk7242
    @samk7242 5 лет назад

    እረ ነግዜብሄር ይከንን ሰውየ አገናኝኝ ከምር

  • @በመኖሬደስተኛነኝ
    @በመኖሬደስተኛነኝ 5 лет назад +1

    ዶክተር ተስፍዬ እዋዜማ ድራማ ላይ አቃጥለህኝ ነበር አሁን ካስህኝ

  • @ss-gl1el
    @ss-gl1el 5 лет назад

    ከከከከከከከከ ሥትወለድ ልቅሡዋን ለመሥማት ወልደህ እየው እሽ😂

  • @samisami-tx9ds
    @samisami-tx9ds 4 года назад

    ኸር ከዚብራው እራቅ ብለህ ቁም ደግሞ አርባ ሲንቲ ጠብቀህ ቆም ህጉን እናተ ሳታከብሩ ሌላ እንዴት ያከብራል

  • @aminatamumuhamed5106
    @aminatamumuhamed5106 5 лет назад

    28ኛ

  • @btlhamegrmayyoutube2465
    @btlhamegrmayyoutube2465 5 лет назад

    እረ እንደኔ ይሄ ድራማ ያወዛገበው ማነው ከቆመበት አይቀጥሉም ዶክተሩ መቼ አግብቶ መቼ አርግዛነው የወለደችው?😂😂😂😂

    • @hanamareyam6585
      @hanamareyam6585 5 лет назад

      Btlhame Grmay RUclips ህህህህህህ አይ አሁን እካ ሳይጋቡልጁይደርሳል እያው እንግዲ

  • @aminatamumuhamed5106
    @aminatamumuhamed5106 5 лет назад +1

    ለኔም ዱዓ አርጉልኝ

  • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ

    በናታቹህ ደቂቃ ጨምሩበት
    #ፎንቃየ መጣህልኝ ዶክተሀር ተስፋን ነዉ😌 እንዲህ አትዩት ደግሞ እቀናለሁ😣

    • @sofiyaoumer4763
      @sofiyaoumer4763 5 лет назад

      ጨምረውበታል ዛሬ ከስተዛሬው ግን አናይብሽም እኔበበኩሌ ላንቺስል አይኔንጨፍኘ ነው ያየሁት እሽ🙈🙈🙈ይኼው ካላመንሽ

    • @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ
      @ናታኒየምነኝታናሽአገልጋይ 5 лет назад

      @@sofiyaoumer4763 እሰይ የልቤ ትርቲ ትንሽ እፎይታ አገኘ😌

  • @birkenshmelkamensh6585
    @birkenshmelkamensh6585 5 лет назад +1

    ተሰፉ ግን በማሪያም ባለ ትዳር ነህ እንደ

  • @عايشهعإيشه-م6ق
    @عايشهعإيشه-م6ق 5 лет назад

    እስቲ እኔንም ምርጥባል ወፍቆ እድህአርግዤእምእድወልድ ዱአ አርግልኝ

  • @madinahomar8494
    @madinahomar8494 5 лет назад +1

    ለሽርሽር ሂደው አርግዘው መጡ

  • @እናቴህይወቴ-የ2ሰ
    @እናቴህይወቴ-የ2ሰ 5 лет назад

    ምነዜው ተርገዘ

  • @አለሀምዱሊላሠላምለአገራች

    ወይ ምግዜው ተረገዘ

    • @natin3962
      @natin3962 5 лет назад

      አለሀምዱሊላ ሠላም ለአገራችን eski kemjemeriya jemero eyew le techet kemenesat befit

  • @zebenayali6266
    @zebenayali6266 5 лет назад

    ዶክተርተስፍ።ዋዜማላያአስጠልተኸኝነበርአሁንተመቸኸኝዘመንህያባረክክክክ

  • @sarahtashum505
    @sarahtashum505 5 лет назад +1

    ♥️♥️♥️♥️

  • @KhaireyaKamalAhmad
    @KhaireyaKamalAhmad 4 месяца назад

    ❤❤❤