ETHIOPIA ll በአሜሪካን የተሰራው ለመምቴ ድራማ የተቋረጠበት ምክንያት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 93

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 3 года назад +8

    ስታናዱ ሹክሻኮች ናቸው በጣም ደስ ብሎኝ እያየሁት ነበር

  • @meklitregasa9130
    @meklitregasa9130 4 года назад +15

    ምርጥ ድራማ ነበር በተለይ አክተሮቹ በደብ ሰርተውታል

  • @theodrosretta7881
    @theodrosretta7881 4 года назад +6

    Dear Director, you really have to look for any other possible ways to present this movie before its expiration date. Because it has been the best since and ever. NEVER give it up

  • @smauabebe9104
    @smauabebe9104 5 лет назад +12

    ስሜታችሁ ይቁዋረጥ ሹክሻክ ነገር ናቹ

  • @የቅድስትማርያምየአማላጇል

    ሲጀመር መች ነው የኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ እስከመጨረሻው ታይቶ ሚያቀው ወቾ ጉድድድድ

  • @samriberzaberza6648
    @samriberzaberza6648 4 года назад +5

    ደስ የሚል ድራማ ነበር ባይቆአረጥ

  • @wosensegeddemissie1214
    @wosensegeddemissie1214 4 года назад +1

    You have big potential and all the production quality is best. hope you will get soon another TV.

  • @abrhambeyene8264
    @abrhambeyene8264 5 лет назад +10

    ሰይፍሻ አረ ሹክ ሻክ ናፍቆናል ቶሎ ኑልን በልልን

  • @Mercy1Etay
    @Mercy1Etay 5 лет назад +25

    እርሜን ተከታታይ ድራማ ብጀምር እንዲ ጉድ ታረጉኝ😭😭😭

    • @hanang7517
      @hanang7517 5 лет назад +1

      ውይ ተቋረጠ ኤዲያ

    • @tsegiayesxeia9888
      @tsegiayesxeia9888 5 лет назад +1

      ሹክሻክ የሆኑ ሰዎች አይ አናደዱኝ

    • @Mercy1Etay
      @Mercy1Etay 5 лет назад

      @@tsegiayesxeia9888 😂😂 መቻል ነው የቻይና እጅ ይኖርበታል

    • @selamt8660
      @selamt8660 4 года назад

      Ene erasu 😭😭

    • @hasnahasna3202
      @hasnahasna3202 3 года назад

      ከከከከከከከከ የኔንም አደራ በልተዋል

  • @kalkidanyeemebetilje5482
    @kalkidanyeemebetilje5482 11 месяцев назад

    Ebkchu ketelubthe kechalchu betami deshe yemele deramhe nwe❤️❤️

  • @lillyl6498
    @lillyl6498 5 лет назад +5

    It was such great show pls don’t let the hard work go down the drain melkam and moges are the A listers we really want to see ☹️☹️☹️☹️

  • @tomasteketlteketeltomas6262
    @tomasteketlteketeltomas6262 5 лет назад +11

    የእግር እሳትንም ጠይቅልን ሰይፍዬ

  • @አባይተስፋዬ
    @አባይተስፋዬ 4 года назад +1

    ተመችቶኝ ነበር

  • @kinfebanbu3042
    @kinfebanbu3042 5 лет назад +16

    በቅርብ ቀን፡በሌላ ቲቪ ይጠብቁት ለመምቴን

    • @mahiethiopia
      @mahiethiopia 5 лет назад

      kinfe banbu እንጠብቃለን☺️

    • @mekdesgabrameskal5771
      @mekdesgabrameskal5771 5 лет назад +1

      በጉጉት እንጠብቃለን ምርጥ ስራ ነው ክንፈ ተባረኩልን

    • @teferilinger1572
      @teferilinger1572 5 лет назад +1

      Tikekelegna eremeja new teruna gilitse sew neh big up bro

    • @yewubliloboutros8951
      @yewubliloboutros8951 5 лет назад

      በጣም አጓጊ ነበረ i can't wait

    • @mimiaster
      @mimiaster 5 лет назад

      በርቱ በጣም አሪፍ ድራማ ነው ለመቀጠል ሞክሩ

  • @muhammadsameera106
    @muhammadsameera106 4 года назад +5

    እኔ ግን ተመቸቶኝ ሣየው የነበረው ድራማ ነው ሀሪፍ ነበር

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 5 лет назад +1

    Egziabeher yerdachehu 🙏🏾

  • @kalkidan5097
    @kalkidan5097 4 года назад

    Betam azgnalehu betam wedgewalhu arf film ena tewanayoch alut lela chanal lay endmayew tesfa adergalhu

  • @ethiopia1065
    @ethiopia1065 5 лет назад +5

    ሲገርሙ ግን ሰው አብሮ ለምን መብላት አይወዱም የቲቪ ቻናሎች ጅቦች ናቸው ለመምቴ ይቀጥል ኑልን ደራሲውን አደቀዋለው ኑልን እጠብቃለን

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 5 лет назад +4

    We’ll be waiting desperately, I hope everything will work out for you guys. May God help you 🙏🙏🙏

  • @hijerak5737
    @hijerak5737 5 лет назад +2

    ውይ በጣም የምወደው ድራማ ነበረ

  • @born2Bekind
    @born2Bekind 5 лет назад +3

    Yeah I think you have to release the remaining two episodes on RUclips, until you find another TV station.

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 5 лет назад +2

    IT WAS A GOOD TOPIC . YOU START SHOWING US THE REALL LIFE IN USA WHAT A SAD

  • @Kidist-2227
    @Kidist-2227 4 года назад

    Pls ቶሎ ልቀቁልን በጣም ጏጉተን እየጠበቅን ነው

  • @saronmmohamnedali2742
    @saronmmohamnedali2742 5 лет назад +24

    መጀምር እንጅ መጨርስ መቼ ታቃላቹ

    • @tsionedie181
      @tsionedie181 5 лет назад

      Saron mmohamned Ali tekeke

    • @meahai9607
      @meahai9607 4 года назад +2

      Saron mmohamned Ali if they do not get pay how do you think they can continue?

  • @coffeehousebunatetu
    @coffeehousebunatetu 5 лет назад +3

    ወድጄው ነበር ይሄን ድራማ
    👍👍👍👍👍
    @UCBkRhTLdyIqTRW8bmrukOcw

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-አ2ጰ

    እኔ ግን ተመቸቶኝ ሣየው የነበረው ድራማ gen bemekuwartu betam new yetenadedekut

  • @hasnahasna3202
    @hasnahasna3202 3 года назад

    ባይቋረጥ ነበር እንደውም ሙሉውን እንዳየው ምቆጥረው መጨረሻ የለንም እኮ እኛ ስጀምረው አደራ ብዬ ነበር አደራዬን በላቹ ወይ እናተ አረ እኛ

  • @andy-nf9ji
    @andy-nf9ji 5 лет назад

    I'm waiting!

  • @ethiokids4196
    @ethiokids4196 5 лет назад +1

    Ebakachu be EBS nu EBS is more organized and preferable. LE MENTE is one of the best

  • @menaleshewaasfaw3704
    @menaleshewaasfaw3704 5 лет назад

    yasazinal bettam!!!!!

  • @bezamariambeza9557
    @bezamariambeza9557 5 лет назад

    ምርጥ ጅማሮ ነበር ምርጥ ግን ተቋረጠ

  • @nasman2203
    @nasman2203 5 лет назад

    Lemin akomut betam wedijew neber betam dasmil neber

  • @berhaneejigu176
    @berhaneejigu176 5 лет назад +1

    Endemiriketilu tesfa adergalehu.

  • @yonaseshetu2121
    @yonaseshetu2121 3 года назад

    ዮትብ ቻናላቸው ምንድነው ያለው እረ አይሰማም ሴፍሻይ እባክክን ንገረኝ

  • @chinabidiko5170
    @chinabidiko5170 Год назад

    Tiru miset nebrecheh gn men yaregal wendemeh tenekeses new😂😂

  • @hdhghvfgsh6342
    @hdhghvfgsh6342 5 лет назад +1

    ድሮም ላትጨርሱት ምን አስጀመራችሁ አይ ያገሬ ሰው

  • @ethiopiaandenet896
    @ethiopiaandenet896 4 года назад

    What I don't understand is most of the time Ethiopian Series Drama they start and they don't end it . why they start something without having budget .its stupidity .

  • @grhrhrr8128
    @grhrhrr8128 2 года назад

    1 ፊልም በስርአት ጨርሳችሁ አታቁም ሹክ ሁላ

  • @tesfayhelen2003
    @tesfayhelen2003 5 лет назад +1

    📯Ere benatachu be 📻Radio Fanam📼 bihon asemun:: mechawecha aderegachun eko

  • @Fidel_Geez
    @Fidel_Geez 5 лет назад +2

    Unprofessional agreement based on what i have listened.

  • @yaqoutabdulrahman4371
    @yaqoutabdulrahman4371 5 лет назад +1

    endeminm tesmamtachu chersut riff drama new bertu enaberetatalen ariff sranew

  • @hanaayele7113
    @hanaayele7113 5 лет назад

    Betam yasazinal begugut sintebkew

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 5 лет назад

    Betam yasaznal 😌

  • @sisay7
    @sisay7 5 лет назад

    መልካም ይደግ በሰንሰለት ወይም በሌላ ድራማ እንድናይሽ እንፈልጋለን!

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 лет назад

    አቤት በጣም ንበር የምጏጏው ለማየትበጣም መርዶ ንው የሆንብኝ🙈

  • @tesfayhelen2003
    @tesfayhelen2003 5 лет назад

    🙈🙈🙈🙈🙈😥😥😥😥

  • @ayishabalaay3270
    @ayishabalaay3270 2 года назад

    ለምን መጀመራውኑ ማስጀመሪ አነበረባችሁ

  • @birtukangeberu9995
    @birtukangeberu9995 5 лет назад +2

    በጉጉት ስጠብቀው ጉድ ትሰሩኝ አይ እናንተ

  • @agyemariyam6725
    @agyemariyam6725 5 лет назад +1

    ውይ እኔ በጣም ወድጄው ነበር ይሄን ድራማ
    በሌላ ቲቪ እንደምትመጡ ተስፋ አናደርጋለን ገራሚ ድርሰት ነበር

  • @tsionedie181
    @tsionedie181 5 лет назад

    Betam wedjew neber yazazenal

  • @lilpapi2785
    @lilpapi2785 4 года назад

    Ene mayet sakom dramawum kome 😂 I’m sorry 😐 but it was❤️

  • @venestilahun8750
    @venestilahun8750 3 года назад

    ሾካኮች ላጨርሱ ለምን ጀመራቹ

  • @michaeltenaw1514
    @michaeltenaw1514 3 года назад

    ምድረ ልጋጋም ማን አስጀምሩን አላችሁ ሁሌ ጅምር ብቻ ኤጭ

  • @tigistabebe4809
    @tigistabebe4809 3 года назад

    Lemn lemen

  • @እሙየነኝ
    @እሙየነኝ 4 года назад

    ስትገርሙ ታዳ ለምን ትጀምራላችሁ

  • @yonman9437
    @yonman9437 5 лет назад +1

    ገብጋባ ነገር መሆናችሁ ያስታውቅባችኋል የመጀመሪያውን ሲዝን ለመጨረስ ሁለት ክፍል ቀርቷችሁ ሳለ አስሩን ክፍል የታገሳችሁትን ነገር ሁለት ክፍል አለመታገስ ማለት ምን ማለት ነው? የማትጨርሱትን ነገር አትጀምሩ አቅማችሁን ዕወቁ መጀመሪያ ከጥቂት ወራት በፊት አካብዳችሁ የመክፈቻ ስነስርዓት ስትሉ ድራማውን ይቋረጣል ያሉ ሰዎች ነበሩ በርግጥም ያ አሁን ትክክል ሆነ የኢትዮጵያ ድራማ መጀመር ካልሆነ መጨረስ አታውቁም አነሳሳችሁን አቅዳችሁ ስለማትጀምሩ ለማንኛውም ከቀጠላችሁት የምናየው ይሆናል።

  • @ኢስላምነውሕውቴ
    @ኢስላምነውሕውቴ 5 лет назад

    በጣም ነበር የምውድው ወይ

  • @marakymaraky5862
    @marakymaraky5862 5 лет назад +1

    ምነዉ እርሜን ብከታተል አቃረጣቹት

  • @hananry7106
    @hananry7106 5 лет назад

    እኔኮ. እማትጨርሱት. ከሆነ ለምን. ጀመራችሁት. አይየኢትዬፊልም. በጣም. ቆጆፊልም. ነበር

  • @ethiokids4196
    @ethiokids4196 5 лет назад

    Demo kemegeneryaw gemro asayu

  • @konjokonjom8371
    @konjokonjom8371 5 лет назад

    Aye dream mejemar enji mecharase mecha tawekalachehu

  • @haregwoinhabte1804
    @haregwoinhabte1804 5 лет назад

    Drom tiru misera mechi yiwodedal. Ayi habesha. Mirti drama naberi.

  • @tesfabelayenehtesfa7537
    @tesfabelayenehtesfa7537 4 года назад

    አይ እናንተ ለምንድነው ግን ለማትጨርሱ የምትጅምሩት አቃጠላቹንንንንን ?????????

  • @Emanu2018
    @Emanu2018 5 лет назад

    ምን፡ነካችሁ፡ሰይፉን፡አትመኑት፡በናታችሁ፡ምርጥ፡ድራማ፡ነው

  • @የነገንማንያቃል-ከ1ኈ

    ኤጭ በጣም ነው የምታናድዱት

  • @fekadumollaye8128
    @fekadumollaye8128 5 лет назад +1

    ኧረ ይዠመር ቆንዦ ነው

  • @turkyaselasy4582
    @turkyaselasy4582 5 лет назад

    Lemndnew yetekuaretew

  • @berekettekia9491
    @berekettekia9491 5 лет назад +1

    Be Eritv astelafut

  • @leeab4256
    @leeab4256 5 лет назад

    Ere konjo drama new tolo lekekulen

  • @edenabate4997
    @edenabate4997 5 лет назад

    አይ ዱሮስ መጀመርጅ መጨርስ የት ታውቃላችሁ

  • @barriekokanos7654
    @barriekokanos7654 5 лет назад

    Do go fund me

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 5 лет назад +2

    ዱሮም ላይሆንላችሁ ለምን ጅመራችሁ እይ ኢትዪ የማይሞላልን

  • @hananry7106
    @hananry7106 5 лет назад

    ይቅርታ. ድራማ. ለማለት. ፈልጌነዉ

  • @martamarta978
    @martamarta978 5 лет назад

    ለናንተ መጫወቻ መሆናችን ችጋራሞች