Ethiopia - አፍጥጦ መጥቷል ‹‹ብርን ጣሉት›› ከአራት ኪሎ እየተጠበቀ ያለው ውሳኔ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 208

  • @tegegnhaile-d4y
    @tegegnhaile-d4y 8 месяцев назад +13

    ብርን በገዛው ሀገሩ ዋጋውን መጣል ወይም ማዳከም ኢትዮጵያውያንን እና ኢትዮጵያን በቀኝ ገዢዎች ቀኝ ማስገዛት ማለት ነዉ ።

  • @TaibaAbishi
    @TaibaAbishi 8 месяцев назад +16

    አላህ ሰላም ያድርግልን አገራችንን እኛ ሰደት ሰለችቶናል 😢😢

  • @abeduteddy9349
    @abeduteddy9349 8 месяцев назад +28

    ዶላር ቢመጣ መሳሪያ ነው የሚገዛበት እራሳችንን የምንገደልበት

    • @geteasfaw-goop789
      @geteasfaw-goop789 8 месяцев назад

      Right. WORLD PLEASE DON'T GIVE FOR ABIY AHIMED. ALI DOLLA R😮 HE WILL BUY ARMS AND KILL ETHIOPIAN AMHARA😢😢 OFCAURSE GIVING CAUNTRY ARE NOT MURDER!!😢😢 WORLD BANK SHOULD NOT ALLAWED THIS CRIMINAL AGREEMENT WITH GIVING COUNTRIES😢😢 WE ETHIOPIAN POLITLY BEG YOU TO NOT WORK WITH FASHIST ABIY AHIMED ALI PM OF ETHIOPIA😢😢 WORLD DON'T IGNOR ETHIOPIANS😢 WE ARE SUFFERING UNDER BILSIGINA OROMO PM. ABIY AHIMED ALI RASIST THIEF MURDER😢KEEP YOUR HAND AWAY FROM NASTY GOVERNMENT OF ETHIOPIA, DON'T WORK WITH HIM😢 ABIY DISTROID ETHIOPIAN HISTROY😢 WE ARE NOT ASCHEM ABAUT US😢 ETHIOPIAN LOVE AND WORK WITH INTERNATIONAL😢😢 HISTORY EVIDENCED😢 ABIY AHIMED ALI JUST AN EMPTY POLITIC EXPRES TO THE WORLD WHAT A SHCME😮😮😮

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 8 месяцев назад +2

    ብርም ህይወትም የለንም።ተስፋችን ፋኖና እግዚአብሔር ብቻ ነው❤❤❤❤❤❤❤

  • @Almas-96
    @Almas-96 8 месяцев назад +14

    ድሮም ጠንካራ መሪ ከሌለ መዋረድ መዝቀጥ ጦርነት ድህነት በቃ የሀገር መፍረስ አደጋ መጋጥ ይህ ነው ትርፉ አላህ ሆይ ለሚስኪኑ ፍጡራንህ ለህዝቡ ለገበሬስ ሰለምን ስጠን እንደኛ ክፋት ሳይሆን በእዝነት😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hatyman9258
    @hatyman9258 8 месяцев назад +14

    😢 ይህ ሀገር ወዴት እየሄደ ነው ግን? ህዝቤ በሰላም እጦት ፣ በኢኮኖሚ ፣ በድርቅ😢

  • @mihiretuzeleke4231
    @mihiretuzeleke4231 8 месяцев назад +44

    100% እርግጠኛ ነኝ ዶላር በባንክ በ120 ከተመነዘረ በብላክ ከ250 በላይ ይሆናል።

    • @KedirMohammed-i5n
      @KedirMohammed-i5n 8 месяцев назад

      በትክክል የኔም እይታ ይህነው፣ የነአሜሪካ ሴራ መች እናጣዋለንና፣ ህዝብን ደሃ ና ዘላሉም ተመፅዋች ለማድረግ ከዛም ደሃ መንግሰታትን ማንበርከኪያ ልጓማቸው ነው። 1 ኪግ ቡና ለመግዛት ለኢትዮጵያዊው 120 ብር ቢጠይቅ ለምእራባዊው 1 ዶለር ወይም ዩሮ ብቻ ይበቃዋል። የነሱ ድሞክራሲና ኢፍትሃዊነት ፣ እርዳታ ለጋሽነት አዛኝነት ይህነው። ጥቁር ገበያውን በስተጀርባ የሚያስተናብሩት ራሳቸው ናቸው ።።

    • @AbcdeUU-yc9pp
      @AbcdeUU-yc9pp 8 месяцев назад +1

      25000000

    • @AbcdeUU-yc9pp
      @AbcdeUU-yc9pp 8 месяцев назад

      Daru kadir

    • @AbcdeUU-yc9pp
      @AbcdeUU-yc9pp 8 месяцев назад

      terenfar to akawont

  • @ShegerBusiness
    @ShegerBusiness 8 месяцев назад +2

    ሰላም ፍቅር ተስፋ ይታየኛል!.... ብዙው ጨለምተኛ ነው!.... ብዙ ተስፋ አስቆራጭ ዜና ሰምተናል!... ካለቀስንና ይህን ዜና አንባቢ ከሰማነው አደጋ አለው! ፍቅር ተስፋ .....

  • @عبدالله-ذ4و6ج
    @عبدالله-ذ4و6ج 8 месяцев назад +8

    ብርጥለው ለጥሉንነው ሊጥቅሙንአይደለም በአቋሙ ፀንቶ ችግራችንን እንቻል የባሰ ችግር ድህነት ሁሉንምን ለስደትነው የሚዳርገው

  • @gebrutube7524
    @gebrutube7524 8 месяцев назад +16

    እረ መኖር አልቻልኩም። ፈጣሪ ይህን ሰይጣን ንቀልልን።

    • @MinasseBekele
      @MinasseBekele 8 месяцев назад

      😂😂😂

    • @tofikmedia17
      @tofikmedia17 8 месяцев назад

      ሰይጣን አንች

    • @halima681
      @halima681 8 месяцев назад

      አሚን ይንቀለው

    • @gebrutube7524
      @gebrutube7524 8 месяцев назад

      @@tofikmedia17 Eyehediku Turkey

    • @LuckyAyele
      @LuckyAyele 8 месяцев назад

      Achin yiniqali

  • @ከመልክእድልያምራል
    @ከመልክእድልያምራል 8 месяцев назад +17

    ፍትህ ለናሆ ስናይ😢❤

    • @UsMan-vb1ui
      @UsMan-vb1ui 8 месяцев назад +1

      Ekekam hula liyatefa yemeta tefa mn ayinet feteh nw man

    • @Baby-os2bb
      @Baby-os2bb 8 месяцев назад +2

      ​@@UsMan-vb1uiante wsha likuskis aynk ytfana mnabak aderege Nahuye eyatefa yalewma antena abath Abiy nachu

    • @UsMan-vb1ui
      @UsMan-vb1ui 8 месяцев назад

      @@Baby-os2bb ensesawi astesaseb yilehal ihe nw benegerachen lay abiy is not may father besbes timatim neft yebezabet cenkelat yayehewun emen nw yetebalkut ena botawu lay honeh yesemahawun tenager atelam hula

    • @lulua9594
      @lulua9594 8 месяцев назад

      ትክክል ፍትህ 😭😭 ለኖሁ ሰናይ እንዲሁም በአማራ ክልል ለሚገደሉ ወገኖቻችን 😭

    • @habeshawi4999
      @habeshawi4999 8 месяцев назад

      Fiteh be leloch kililoch eyetegefu eyetegedelu lalu amharawech endihum leloch zegoch , nahosenay tiyet yezo ekaka lichawet aydelem yehedew selesu egziabhern enji mengesten fiteh meteyek agbab aymeslgnm! Tiyet yzo mehal keyema lay megegnet ayashelemem so fiteh blo leman edemiteyek eskahun aldereskibetem! Selamawi tigil !!!!!

  • @yosefyosef2245
    @yosefyosef2245 8 месяцев назад +8

    ደሀው ሊያበቃለት ነው 10,000 ደሞዝተኛ ሁለት ኪሎ ባቄላ ገዝተህ ወደ ቤትህ ትገባለህ በለፅግን ነው ወይስ መከራችንን በላን ነው የሚባለው አይ ብልፅግና

  • @KassaTedla-r7n
    @KassaTedla-r7n 8 месяцев назад +1

    ዶላር እያሳዩ አገራችን ገደል ሊከቷት ነው። አፍሪካን ዶላር እያሳዩ ነው ኋላ ያስቀሯት።

  • @MelakuFantaye
    @MelakuFantaye 8 месяцев назад +1

    ቁምነገሩ ለህዝብ የሚያሰብ መንግሥት አለ ወይ ነው ጥያቄው ብር መቀመቅ ወርዶ መንግሥት ብድር ቢአገኝ እንኳን ምንድነው የሚሠራበት ቢባል ባለፀጎች ልጆቻቸውን የሚያዝናኑበት መናፈሻ ከመስራት ውጪ ለህዝቡ ጠብ ያለ ነገር ካለ ንገሩን::

  • @Fatumagetchew
    @Fatumagetchew 8 месяцев назад +1

    በትክክል

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 8 месяцев назад

    Thanks Fetha daily for sharing this message information about Ethiopia❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 8 месяцев назад +1

    የሚያስፈልገው እንደኤርትራ እራስን ከባርነት ነፃ ማድረግ ነው

  • @michael.T77
    @michael.T77 8 месяцев назад +1

    አቢቹ 👑

  • @sebledemeke3144
    @sebledemeke3144 8 месяцев назад

    ስላም እንፍጠር ወንድሙ ውንድሙን መግደል ያቁም፣ ወግባችንን ጠበቅ እርገን እንስራ፣ ከቻይኖች ስራ እንደሚያስከብር እንማር፣ 120 ሚሊዮን ህዝብ ይዘን እንለመናለን እንጂ አንለምንም፣

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 8 месяцев назад +4

    እስከመጨረሻ ብር ከዚህ በታች ከወረደ ሕዝቡ መንግስተን አኝ ብሎ ይበላዋል

  • @selam2541
    @selam2541 8 месяцев назад +2

    መጪው ጊዜ ያስፈራል😮

  • @feyselmohammed9244
    @feyselmohammed9244 8 месяцев назад

    ዲያስፖራው ሰርግና ምላሽ ሆነለት በሉና።እንደሱዳን ልንሆን ነው።በፍፁም መዳከም የለበትም እርዳታቸው ጥንቅር ይበል።

  • @user-py5yo1jb6b
    @user-py5yo1jb6b 8 месяцев назад

    ህዝባችን በኑሮ ውድነት ይበልጥ ዳፋውን ከፋይ ሆኗል.በእንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ.ብድር መስጠት ብርን ከመዳከም ጋር ምን አገናኘው. ይህ ደሀ ህዝብ ህይወቱን ጭምር ዋጋ እየከፈለ ነው.ወይ ሀገሬ ወገኔ አነባሁልሽ

  • @asmarem.7893
    @asmarem.7893 8 месяцев назад

    ብድሩ እዳ ከመቆለል ባለፈ ኢኮኖሚውን በማሳደግ ብዙ ፋይዳ ይኖረዋል የሚል እምነት የለኝም፣ ስለዚህ ከጥቅሙ ጉዳቱ ይበልጣሰ
    ል፣ ቢቀር ይሻላል።

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 8 месяцев назад +1

    Egzbhier.Houy.Ebakhe.Abiyen.Ansalen😢😢😢

  • @magdesgazin7603
    @magdesgazin7603 8 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤🎉😢😢😢😢😢😢😢😢ፋኖ አማራዬ😢😢😢😢😢😢😢

  • @lioule1
    @lioule1 8 месяцев назад +11

    አብይ ቢሞት ለዝህ አገር እድገት ነው

  • @mareyarsema6470
    @mareyarsema6470 8 месяцев назад +8

    ያቺ ሀገር የበለጠ አዘቅጥ ውስጥ ሳትገባ ይሄን ነቀርሳ ሰውዬ ያንሳልን አሜን በሉ

  • @hawina
    @hawina 8 месяцев назад +1

    ጦርነት ቢቀር ሁሉም ይስተካከላል😢

  • @Alem1214
    @Alem1214 8 месяцев назад

    እንኳን ሰላም መጣህ በርታ ወንድሜ❤❤

  • @sarasolemon597
    @sarasolemon597 8 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ አንተ ታርቀን ወየው

  • @habeshawi4999
    @habeshawi4999 8 месяцев назад +9

    ስለ ገንዘብ መዳከምና መጠንከር እውቀቱ ስለሌለኝ ሀሳቤን ከማጋራት ቁጠባለሁ::

    • @UsMan-vb1ui
      @UsMan-vb1ui 8 месяцев назад

      Yemeche 🙏🙏

    • @tsega1200
      @tsega1200 8 месяцев назад

      😂😂

    • @getasewtesfaw3363
      @getasewtesfaw3363 8 месяцев назад

      ያዉ ብርን በኬሻ ዶላርን
      '' በማንኪያ''መሆኑ ነዉ።

  • @kifluworku9700
    @kifluworku9700 8 месяцев назад +8

    ገንዘብን መውደድ የክፋት ሁሉ ስር ነው ጌታ እየሱስን እመኑ ከዘላለም ሞት ዳኑ ሌላው ቀሪ ነው

    • @UsMan-vb1ui
      @UsMan-vb1ui 8 месяцев назад +1

      Okay pastor 😂😂😂🖕

    • @HayatYusuf-ii9ir
      @HayatYusuf-ii9ir 8 месяцев назад +3

      ለዛ ነዋ በየሰፈሩ የንግድ ቸርች ከፍታችሁ ዘይት ምትቸበችቡት😂😂😂
      የእየሱስ ጌታ ያድናል አሜን።

    • @selam2541
      @selam2541 8 месяцев назад +1

      ልክ ነህ ግን ጌታ እየሱስን የሚያምኑት እኮ ናቸው ሀገር እየጨረሱ እያጠፉ ደሀ እያደረጉ ያሉት። ይሄ ጥቅስ ለኢትዮጵያ ህዝብ የሚሆን አይደለም።

    • @UsMan-vb1ui
      @UsMan-vb1ui 8 месяцев назад

      @@HayatYusuf-ii9ir mn esu becha menzumam melkek jemerewal 🤣🤣🤣 wellahi ene miyasazenugn becefen teguwazhoch nachewu yayalu yisemalu allah yizenelachewu

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 8 месяцев назад

    ሰከን ብሎ ሀገራዊ ውይይት ይጠይቃል አለበለዚያ ?

  • @AlemnehMoges
    @AlemnehMoges 8 месяцев назад

    ውይጉዳችን

  • @user-ve7jg5qv2i
    @user-ve7jg5qv2i 8 месяцев назад

    ሳይኖረን !!!!

  • @robelseifu6404
    @robelseifu6404 8 месяцев назад +1

    3ተኛው አማራጭ ነው ሚያዋጣን ጦርነትን አቁሞ የብሔር የክልል ፖለቲካን አቁም ሕዝቡ ያለአንዳች መድሎ ተንቀሳቅሶ ኢኮኖሚው እንዲያንሰራራ ማድረግ ነው

  • @beletewube
    @beletewube 8 месяцев назад

    ያው ዋጋው ሲወርድ ባለብሩ ገንዘቡን አይለቅም ይኸ ስለብር ግብይት እውቀት አላቸው ወይ አጋጣሚውን ለመጠቀም የሚሞክሩት ነጋዴ ምሁራን ናቸው አሁንም በሌብነቱ የተሰማሩትና አገር የሚበጠብጡት እነርሱ ናቸው።በምንም መንገድ በሰለጠነ ጊዜ ድህነት በሁዋላቀርነት የተሻለ ኑሮ በምንም መንገድ ሊኖር አይችልም።

  • @rumiyaali3856
    @rumiyaali3856 8 месяцев назад

    የአብዛኛውን ማህበረሰብ ኑሮታሳቢ የሚያደርግ አይደለም መንግስት ውሳኔውንም ቆም ብሎ ማየት አለበት

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 8 месяцев назад

    መን ሰርቶ ይክፍል ግማሹ ይሞታል ግማሹ ይታስራል ግማሹ ይስደዳል ግሞሹ ይፈናቀላል ታዳ እንዴት አንደህይም እኛ ኩሩ ኢትዮጵያ ነበር እግዚአብሔር ይሁነ

  • @chesscheck8498
    @chesscheck8498 8 месяцев назад +11

    መንግስት የገደለውን ብር ማንም አያድነውም

  • @SolomonFantu-l3v
    @SolomonFantu-l3v 8 месяцев назад +1

    ብር እንዳይዳከም ውስጣዊ ችግሮቻችንን በመቋቋም ከመንግሥት ጎን መሆን አለብን።

  • @aleneabebe-bn8eu
    @aleneabebe-bn8eu 8 месяцев назад +1

    የብር ከዚህ በላይ ማዳከም መንግስትን ሥልጣኑን ያሳጣዋል የኢትዮጵያ ህዝብም መቀመቅ ይወርዳል ብር ወረቀት ይሆናል ሌላ አማራጭ ብር ቀርቶ የሀገሪቱ የመገበያያ ገንዘብ ዶላር ይሁን

  • @selam8766
    @selam8766 8 месяцев назад +1

    ወይኔ ጉዳችን😢

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 8 месяцев назад +1

    ❗️ Be Zerachihu aydres ⚠️

  • @DesalewMulu-q7d
    @DesalewMulu-q7d 8 месяцев назад +2

    እንቅርት ላይ ጆሮ ደግፍ በዛ ላይ ፖለቲካ ከዛ ደሞ ዘረኝነት 😒😒 አረ ኡ__ኡ__

  • @IeJee-xg1ku
    @IeJee-xg1ku 8 месяцев назад

    ወላሂደስእሚል ዜና አይኦረሞ ብዲሩ ቢለቀቅም ከመሬት አይወርድም እዛውነው ተከፋፍለው እሚጨርሱት ሆዳም ኦረሞ

  • @BeharuOsman
    @BeharuOsman 8 месяцев назад +1

    ብራችን የወደቀው እኮ 200 ብር የመጣ ጊዜ ነው

  • @FantayeDinksew
    @FantayeDinksew 8 месяцев назад +1

    One birr=One dollar

  • @ermiasyilma3435
    @ermiasyilma3435 8 месяцев назад +1

    መንግስት በሰህተት የብርን የመግዛት አቅም አያዳክምም ይህን ቢያደርግ ትልቁ ታሪካዊ ስህተት ነው ሚሆነው

  • @aberadabi1617
    @aberadabi1617 8 месяцев назад +1

    ምን ሆኖ ኢኮኖሚውን የሚያነቃቃው?120 የሆነው 300 የማይሆንበት ምን ምክንያት አለው? ከብር2.07 ዛሬ ከ56 ብር በላይ ደርሶ ከችግር ውጭ ምን አመጣ? አሁንም ለኛ ከከፋ ድህነት ውጭ ምንም አያመጣልንም

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 8 месяцев назад +1

    ⚠️ TEWAREDNA.

  • @AlemeYeshiareg
    @AlemeYeshiareg 8 месяцев назад


    ውሀ፣ቢወቅጡት፣እንቦጭ፣ከዛ፣ሕዝቡ፣ሚበላው፣ሲያጣ፣የመንግስትም፣ሆነ፣የግል፣ንግድ፣ቤቶችን፣መዝረፍ፣አለበት፣፣

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 8 месяцев назад

    በሬ ሆይ ሣሩን አይተህ ገደሉን ሳታይ?

  • @saadasaadaa6533
    @saadasaadaa6533 8 месяцев назад

    መጀመሪያ ጦርነት ይቁምልን

  • @djderej2767
    @djderej2767 8 месяцев назад +1

    ብርን ማዳከም ልውጥ ያመጣል ብዬ አልጠብቅም

  • @addischernet2888
    @addischernet2888 8 месяцев назад

    Is ‘feta daily” and “feta daily news” the same you tube channel?

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 8 месяцев назад

    ዲያስፖራ እንዴት በባንክ ይልካል ለማን? 😜

  • @abduzeinu9669
    @abduzeinu9669 8 месяцев назад +1

    ሀገሬን ሃገርን አይለም ወይ ሰውሁ

    • @blackstone07
      @blackstone07 8 месяцев назад

      ብሄሬ ብሄሬ ማለትህ ነው?😊

    • @AnwarAnwarhassen-id4nu
      @AnwarAnwarhassen-id4nu 8 месяцев назад

      ​@@blackstone07ጥቁር ድንጋይ ሌላ ምን ያስባል

  • @sissis7704
    @sissis7704 8 месяцев назад

    100%አይሆንም ብር መዳከም ።

  • @teshomealene3486
    @teshomealene3486 8 месяцев назад

    መጀመሪያ ሰላም..... ቴክኖሎጅዉ ይቆየን....!! ርኅብ ጦርነት ይቁም::
    እኛ ሰርተን እንበላለን::

  • @mintyassefa
    @mintyassefa 8 месяцев назад

    ለመሣሪያ መግዥያ ነው ዙሮ ዙሮ ቢበዛ ፓርክ🤔

  • @Ale_news
    @Ale_news 8 месяцев назад +4

    አይ 😢 በቃ መሄድ አለበት አብይ ባንዳው ሽቶናል

  • @adisalem1777
    @adisalem1777 8 месяцев назад

    ሀገሪቱን ለውድቀት የዳረገውና ኤኮኖሚውን ያንኮታኮተው ጦረኛው የመንግስት ብልሹ አመራር ነው።
    💚💛❤️

  • @tamimahassan6491
    @tamimahassan6491 8 месяцев назад

    ባይበደረስ ለምን ሙቅ ጠጥትንአናደምረም አንፈልጋችዉም

  • @BELETEGirmaBELETEGirma
    @BELETEGirmaBELETEGirma 8 месяцев назад

    ወደ ውጭ የምንልከው እስካልጨመረ ብርን ማዳከም ሌላ ቀውስ ሊሆን ይችላል

  • @Belachewato-io1fe
    @Belachewato-io1fe 8 месяцев назад

    ረሃቡ ይሻለናል

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 8 месяцев назад +1

    Ayee - BILTSIGNA❓️
    Melke - xifu
    BeSim Yidegfu.

  • @jemalkassaw7096
    @jemalkassaw7096 8 месяцев назад

    የኛ ባለስልጣኖች ካልኩሌሽንና የምጣነ ሀብት አልተማሩም እንዴ?

  • @DawitTagegne
    @DawitTagegne 8 месяцев назад +2

    የአፍሪካ ብር ምንም አይጠቅም ሞቷል።

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 8 месяцев назад +1

    በውነቱ ሀገራችን በኢኮኖሚ ዘርፍ አንቱ የተባሉ ሙሁራን ጠፉ ተደራዳሪዎችን ያስተማሩስ ሁሉም ሀገር ጥለው ጠፉ እንደኔ በእርግጠኝነት ራሳቸውን ደብቀው ቤትና ልጆቻቸውን የተመለከቱ ሙሁራን ራሳቸውን ገልጠው ለምን እውነቱን አይጋፈጡም እንክዎን በዚህ በድህነት አረ ማን ነክቶኝ እኔ ከምለው የፖለቲካ አመራር እንቢ ያለው የጥይት አሩር ከማለት አለመውጣት ለዚህ ዳረገን በቀላሉ አሁን አገራችን የተመረቱ ቲማቲም ከአቅሙ በታዛዥ ነጋዴዎች አሰከ 90ብር ሆኖ ቲማቲም ለእነእንትና አሰከ ማለት ደርሶ ነበር ዛሬ በብር10የሚሸጥ 55አሰከ60ግራም ዳቦ እየተሸጠ ቀጣዩ ምን አንድ እንጀራ በእኔ ሰፈር በብር 29እየተሸጠ ብዙ ልበል ይህ የብር አቅም በፈረንጅ ትእዛዝ መፈፀም እንድ ወቅት ዶር መራራ ያሉት የሚበላው ሲያጣ ።-------አሉ አይቀሬ ይሆናል

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 8 месяцев назад

      🙄🙄 ጨዋው፣ ለሀገሩ ብዙ ሊሰራ የሚችል፣ ድራማችሁን፣ ከሩቁ፣ ተመልካች፣ ከሆነ አመታት አለፉ። የሰፈር ጋጠወጥ፣ ጋር፣ ማን ይጋፋል??? በአንድ አዳራሸ፣ ወንበርስ እንዴት ይቀመጣል?? ምን ቦጣቸው!! Disrespectful bunch ስሙን የጠቀሸው፣ "ምሁር" 🙄🙄 ምንድነው ስራው?? ቦዘኔ

  • @ጠባቂዬብርቱነው
    @ጠባቂዬብርቱነው 8 месяцев назад

    ይሄ የጨለለ ሰውዬ ሀገሬን ገደል ከተታት😢

  • @enactfaa
    @enactfaa 8 месяцев назад

    በ ከብትስትመራ እንዲህ ነው።

  • @AbduAbduka-y9u
    @AbduAbduka-y9u 8 месяцев назад +1

    60% ደሃ አላለም 95% ደሃ አደል እንዴ

  • @zewdneshzad3532
    @zewdneshzad3532 8 месяцев назад

    ጉዳት ነው

  • @muhabawyimam
    @muhabawyimam 8 месяцев назад

    ዶላር ቢመጣ ምን ያደርጋል ለእርስ በርስ ለመተላለቅ

  • @mohamedusman9342
    @mohamedusman9342 8 месяцев назад

    ጉዳት ነው!! ምንም ክርክር የለውም

  • @ZemenuBeyna
    @ZemenuBeyna 8 месяцев назад +1

    ዛሬ በጥቁር ገበያ 120 ብር ከሆነ በሚቀጥለው ቀን 240 ይገባል። ይህ ደግሞ ለድሀው ከሚችለው በላይ ሸክም ይሆናል።

  • @mickyfekadu1
    @mickyfekadu1 8 месяцев назад

    I think the government should block any means of black market

  • @yonast4637
    @yonast4637 8 месяцев назад +2

    Currently, the black market dominates the market, so I don't think raising the official exchange rate will have a significant impact. This is just my view, as I am not an economist...

    • @binyammelese1619
      @binyammelese1619 8 месяцев назад

      If you're not an economist, just shut up!

  • @oumerhamid3469
    @oumerhamid3469 8 месяцев назад +1

    መንግስት በፍፁም ሃሳቡን መቀበል የለበትም

  • @mohammedtadessetadesse-ik7ms
    @mohammedtadessetadesse-ik7ms 8 месяцев назад

    ባኩ ሲጨምር ጥቁር ገበያው በፈጣን ፈረስ ለይ ይቀመጣል ይህ ስካር በልኩ ቢሆን ይሻላል ???

  • @maryemohammed1623
    @maryemohammed1623 8 месяцев назад +1

    ብር እየታተመ ቁስ መግዛት ።ዶላል መግዛት ።ማሽነሪ መግዛት። የተለያዩ ቁሶቹን መግዛት አለበት መንግስት

  • @amiryahya1360
    @amiryahya1360 8 месяцев назад

    ሱድን ለዚህ ሁሉ ችግር ይገባቹው ብዲፈሌሽን ውይም ብርን ማድክም ሀገር ያፈርስል?

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 8 месяцев назад

    የትኛይትዉ የጋላዉ የትግርየዉ ሙትዮጵያም ናት ኡትዮጵያም ምትላትም እስኪይ አናጋግርልይም ለጋላም ቡሄርም ኢትዮጵያም ከየት ናት ያለሽብለህም ጠይወዉ ተገንጻይዉ እየራሳቸውንም። ገንዘብንም ሉያወጥዉ ፕላንም አድርገዋልም የትኛዉ ብርንም ለየትኛዉ ቢሄርንም ሀገርንም ትግርየም ነዉ ሀገግንም ኦሮሞንም ነዉ ምርንም የሙባለዉ የትኛይትዉ ቢሄርም ሀገርም ናትም ሙወድቅባትም በዶላርም ያማራም ነዉ የኦሮሜነዉ የትግርየም ነዉ ሀሀሀ በለዉ መቀባጠርም ተዉት እልያደናቁርዉት ሁልዉም ሀገርወልም እየገነባም የራስዉንም ብርንም ሉፈጥርንም እየተዋጋም ነዉ ከፈረሰዉንም ሀገርንም በመሩትም በደንበርንም እየተዋግዉም ሀገራትም ኡትዮጵያም ከምትላቸው ይህንም ደብቀህንም ምትንጫጫም ሁልወልም እረፍ በሚድያም ምትጬህዉትም እረፍዉልንም ትነስ ታገል ታገል አማራም ሁልህንም ተነስ ጠላትህም እወቅ ማንም ይቀባጠራል አትስማዉ አማራነትህንም አደራጅ ታገል ገዳይህንም ይግርየም ኦሮንም በክንድህም ሰላምህንም አስከብርኣማራም።

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 8 месяцев назад

    ድሀው እነኳን በችጋር በጥይት መሞትን ተለማምዶታል በስልጣን ላይ ያሉት ደግሞ ከነዘረማንዘራቸው በልፅገዋል ታድያ አንድ ዶላር ለምን 1000 ብር አይገባም ምን ችግር አለው?

  • @megapackagetube1084
    @megapackagetube1084 8 месяцев назад

    ቀባጥሩ

  • @kamilzeynu1049
    @kamilzeynu1049 8 месяцев назад

    We have gone through both experiences,so we have to learn from our trends.Stopping war following priority rule investing in peace I mean stopping civil war.We have green outside but dark inside.I think devaluing will break us more and more and kick us out from all the games which is the ultimate goal of the Americans and westerns at all.We are the causes of all our problems so far therefore we have to look the solution for our problems from ourselves not from any one else.Enough!!!

  • @muxumedamir
    @muxumedamir 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤

  • @AWASHDIRECT
    @AWASHDIRECT 8 месяцев назад

    I advise our government to connect with hawala agencies around the world talk to them unite them make like Kenya try to copy paste from Kenya

    • @ETBeMore
      @ETBeMore 8 месяцев назад

      Kenya is a productive country!! Don't compare ያጨቀያችሀኋትን ሀገር።።ማንም በደሀው ስም የሚሰጠውን፣ የሚቀራመት፣ ጥርቅም።። priorities messed up! Unproductive show offs!

  • @xa6869
    @xa6869 8 месяцев назад

    እረ በጭራሽ ብራችን መዳከም የለበትም

  • @mohammedyasin5973
    @mohammedyasin5973 8 месяцев назад

    የብር ማዳከም የዋጋ ገሽበትን በጣም እነደሚያንረው ግልፅ ነው:: የኢትዮጵያ ችግረ የውጭ ምንዛሬ እጦት ነው:: በመሆኑም የኢትዮጵያ ባንኮች የወጭ መንዛሬ ለፈለገ ሁሉ ማቅረብ ስለማይችሉ ያላገኙት ወደ ጥቁር ገበያ ስለሚሄዱ የጥቁር ገበያው እየተተኮሰ ይሄዳል:: ተጠቃሚ የሚሆኑት ኢምፔርያሊስቶቹ ብቻ ናቸው::

  • @2011Tehetena
    @2011Tehetena 8 месяцев назад

    ግራ ገባን እኮ ብልፀግና ኢትዮጵያ በልፀጋ ከአፍሪካ አንደኛ ሆናለች እያለ ያደነቂረናል እናንተ ደግሞ ኢትዮጵያ በኢኮኖሜ ደቃለች እያላችሁ ታናፋችሁ ምን ጉድ ነው?

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 8 месяцев назад

    Without economic growth birr is useless paper

  • @YalemGoshu
    @YalemGoshu 8 месяцев назад

    😮😮😮😢😢😢😢

  • @MelakuMulugeta-gy7qu
    @MelakuMulugeta-gy7qu 8 месяцев назад

    Government must controlling black market this time 1 us dollars 122 Et birr . All world economy is down this time Ethio Government must work hard

  • @almazabebe-xp2sl
    @almazabebe-xp2sl 8 месяцев назад

    Fetry hoy selm amtlen ebkhe talmnane derslen anta tabkan agrahen wedkadmo melslen

  • @sishugirma1770
    @sishugirma1770 8 месяцев назад

    The other proposal is to switch to dollar

  • @ArekebArku
    @ArekebArku 8 месяцев назад

    የማትረባ ፍየል ዘጠኝ ትወልዳለች ልጆቿም ያልቃሉ እሷም ትሞታለች ምንም በችጋር አናልቅም በየ አቅጣጫው የጦርነት አዋጅ ከመጎሰም ጦርነቱን ቀጥ አድርጎ ከከፋቸው ጋር በመደራደርና ያለንን የሀገራችንን ሪሶርስ መጠቀም ነው በአንድ እጅ ጠመንጃ በአንድ እጃቸው የነቀዘ ስንዴ እየሰጡ የሚአጫርሱን ደደብነታችንን አይተውእንደፈለጋቸው እጃችንን ጠምዝዘው ሊአጠፍን ያሻቸውን እየሰሩ ነው ወጠጤው መሪአችን ያለው አማራጭ ጦርነት ማቆምና በሚአግባባ መንገድ መጓዝ ነው

  • @dawityaszi5795
    @dawityaszi5795 8 месяцев назад

    Expect something after Easter