ከልጁ ጓደኛ ጋር ፍቅር የያዘው አባት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot

Комментарии • 106

  • @Hana-jz2wo
    @Hana-jz2wo Год назад +37

    እኔማ ስለሂወትን እያየሁ ሰው ማመን ቸገረኝ አቤት ዘመን😢😢

    • @etalem3596
      @etalem3596 10 месяцев назад

      እኔን በዬሽ

  • @Tigstgatchew
    @Tigstgatchew Год назад +95

    ስለህይወት ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብዉ በላይክ🥰

  • @helenmelese1444
    @helenmelese1444 Год назад +34

    ያሳዝናል ጌታ ሆይ መልካም እናት አድርገኝ ለልጆቼ🙏

  • @menberedange1812
    @menberedange1812 Год назад +6

    ወይኔ ጉዴ እኔም ልጄን በሁለት አመቷ ነው ትቼ የተሰደድኩት ግን እኔው ነኝ ሁሉን ነገር የምችለው የምታሳድጋትም አክስት ናት ፈጣሪ ልጄን በሰላም ጠብቀህ አገናኘኝ

    • @messimessi7609
      @messimessi7609 Год назад

      በየስአቱ እየደወልሽ ጠይቂት. የዋለችበትን ምን. እደሆነ ትምህርት. አስተምሪያት. በክፍያም. ከቻልሽ. በተረፈ. ፈጣሪ ይጠብቅልሽ. እማ

    • @user-bm9iq8do2h
      @user-bm9iq8do2h Год назад

      በአሁን ሰአት የሚታመን ጠፍቶል ልጅሽ በቅርብ ተከታተይ ድኗንም አስተምሪያት ድኗን ስታውቅ ጀግና አልደፈሬ ትሆናለች አላህ ይጠብቅልሽ

  • @user-wc2fv7mp3k
    @user-wc2fv7mp3k Год назад +19

    አቤት ይሄን ፕሮግራም በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ በሀገርም በዉጭም ሀገር ያላችሁ እህት ወንድሞቼ እወዳችሁለሁ❤😢🙏🙏🙏

  • @user-pi2jp7ug9p
    @user-pi2jp7ug9p Год назад +6

    ብስሪ ጀግናየ 😌❤ስወድሽ እኮ አመለካከትሽ አስተሳሰብሽ ልዩ ነው ወለጅ ክበጂ 😍

  • @alazarlazarus788
    @alazarlazarus788 Год назад +7

    ወይ ብስራትዬ! እኔ ደግሞ የት ጠፋሽ ብዬ: ለካስ አንቺ ከግማሽ ጨረቃዋ "እሙቲ"( ሜሪ) ጋር ቁም ነገር እየሰራችሁ ነው❤ በእውነት ስለሕይወት ፕሮግራም ትልቅ አስተማሪ ነው❤ ቀጥሉበት😊

  • @messimessi7609
    @messimessi7609 Год назад +4

    ወይኔ የባሰም አለ. የባሰዉን እያየን. እንፅናና እጅ. ልቡ. ያልተሰበረ. እሴት. የለም እህቶች. በተለይ የመዳን ቅመሞች. እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ.

  • @jemalabdurehman2551
    @jemalabdurehman2551 Год назад +6

    ብስራትዬ በርች ትልቅና አስተማሪ ነው::

  • @user-qe1ju2ms4f
    @user-qe1ju2ms4f Год назад +10

    ስለሂወት መከታተል ከጀመርኩ ሮመዳን ልክ3አመቴ አንድም ነገር አምልጦኝ አያቅም

  • @yakoyayako1404
    @yakoyayako1404 Год назад +6

    እንደኔ የተራኪው ድምጽ የወደዳችሁ 👍

  • @user-bf7hb3wq5w
    @user-bf7hb3wq5w Год назад +9

    ዛሬ ገና አልፎልኝ በቀን ተገኘሁ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች በሙሉ ፈጣሪ ከመጥፎ ነገር ይጠብቃቹ ሀገታችንም ሰላም ያድርግልን

  • @synyetwork2279
    @synyetwork2279 Год назад +10

    በተለይ ተራኪው ደምፁ ሰላም

  • @tigisttigi5811
    @tigisttigi5811 Год назад +10

    🤔🤔🤔🤔ወይ ፈጣሪ እንደዚ አይነትም አባት ተብዬም አለ!! ኪሳራ።

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w Год назад

      ክክክክክ እውነትም ኪሳራ

    • @aiqutbano1845
      @aiqutbano1845 Год назад

      ልስቅ ነበር ግን እዳይደርስብኝ በልጆቸ ፈራሁ ክክክክ

  • @bestebeste448
    @bestebeste448 Год назад +11

    ሶስተኛ ነኝ ለይኪ ሰታራጉኝ እንደታልፉ ቅማሞቼ❤👍👍👍👍👍👍👈

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Год назад

      😁😁😁😁እቢ

    • @bestebeste448
      @bestebeste448 Год назад

      @@rahma-pc1fp ለይኪ አተነጂኝ😂😍

    • @user-bf7hb3wq5w
      @user-bf7hb3wq5w Год назад +2

      ቅመም እያላቹ ቅመም አዋደዳቹብን ፍትህ ለቅመማ ቅመሞች😉

    • @user-tl8xq2du1n
      @user-tl8xq2du1n Год назад

      ​@@user-bf7hb3wq5w kkkkkkk

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Год назад

      @@user-bf7hb3wq5w ክክክክክ እኛምእኮ ውድነን

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Год назад +2

    እውነተኛ ምክር ነው የሰጣችውት እህቶቼ በርቱ ትምህርት የሚሰጥ ዝግጅት ነው እናመሰግናለን

  • @safiaahmed1570
    @safiaahmed1570 Год назад +2

    Hi Sile Hewot thank you so much every time we learned a lot from the story ❤👍🌹

  • @weyni24
    @weyni24 Год назад +1

    ትክክል ማንም የዘራውን ያጭዳል ጠብቁ ጥሏት ሌላ ሴት ጋር ይሄዳል

  • @fasika2225
    @fasika2225 Год назад

    በጣም አስቸጋሪ ዘመን ላይ ነን ጌታ ምረት ያውርድልን
    የመዳም እሞችና ወድ የአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ለምድራችን ሰላምና አንድነት ይስጠን❤❤❤ በተለያየ ክልል በሪብ ለተጎዱት ወገኖቻችን እግዚአብሔር ይራራላቸው❤❤❤

  • @rozzadesta9344
    @rozzadesta9344 Год назад

    ማንኛውም እበተሰብ ልጆቻ ችሁን በየጋደኛችው ብት ለማደሰር እትፈቀዱ ምክናቱም ጎረመሳ ያሉበትበ ጡሩ አዪመጣም እቤት ወንድ ስት እአሰጠኝ እቤተ ስትቀጥሩ እናት እቤት ተቀምጦ ልጆቻቸውን መመልከት ያሰፈልጋል ምከናቱም ጤነኛሰው የለም ባለግ ብቻነው ያለው ለልጆቻችሁ በጥንቃቅይ አሳድጉ።

  • @robelwamisho2982
    @robelwamisho2982 Год назад +1

    Bisrat & Mary: Thank you for the good presentation.

  • @user-dj3mj2zb3s
    @user-dj3mj2zb3s Год назад +3

    ያሳዝናል ጌታየ ሆይ እማያልቅ ፍቅርን ለግሰን

  • @wondessenselashy2190
    @wondessenselashy2190 Год назад +1

    ካለ ቤተሰበ አድገው ጥሩ ስብህና ያላቸው ብዙ ናቸው በቤተሰብ አድገው ስብህናቸው የተናጋ ብዙ አሉ ባላቹት አልስማማም

  • @user-kg4qw2yt3p
    @user-kg4qw2yt3p Год назад +3

    ሚስቱ አታስደስተውም ነበር ማለት ነው እጂ ጉድጎድ ጉድጎድ ነው ሆ

  • @madesign21
    @madesign21 Год назад +1

    አሁን ይህ ምኑ ነው የሚያስተምረው ሰውን ጭንቅላቱን የማያስብ እንዲያስብ እያደረጋችሁ ብሬንወሽ እያደረጋችሁት እንደሆነ ይገባችኃል😢

  • @hdbnokjul
    @hdbnokjul Год назад +1

    ሰላም ነው በጣም ገራሚ ህይወት

  • @alifmidia
    @alifmidia Год назад

    ፈጣሪ የምንሰማዉን ነገር መልካም ነገር አድርግልን ስለ ህይወት ፕሮግራምን ማነዉ እንደኔ የሚወዳቸዉ

  • @user-px6sj7ul8w
    @user-px6sj7ul8w Год назад +1

    እንኳን በሰላም መጣችው 🙏🙏🇪🇷

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Год назад

    እናመሰግናለን የስለ ሂወት ፕሮግራም አቅራቢዎች

  • @nafkwt8283
    @nafkwt8283 Год назад +2

    የማይሰማ የለም

  • @martaabraha1305
    @martaabraha1305 Год назад +1

    Ye mejamrya tsbab ferhat Egzabhir now ❤✝️📖🕎💒🙏
    Saw Egzabhir kalfera
    Tseru maseb ayechelm ye divel serah yaserhal mechawecha now methonow
    Egzabhir ayen lebona yestsan ❤❤❤

  • @user-lf7qg4iz1w
    @user-lf7qg4iz1w 3 месяца назад

    በእድሜ ቢሆን ጥሩ ነበር 4 example የ Facebook. ጎደኛዬ ለእረፍት Ethiopia ሄጄ የ 19 አመት ልጅ አምጥታልኝ ነበር ህጎን እንድወስድ I swear to God አይምሮዬ አልተቀበለም ገንዘብ ሰጥቻት ወደ ቤቶ ሸኘሆት 2 years ago በእድሜ ስለማንጣጣም

  • @mdabdullha3441
    @mdabdullha3441 Год назад +2

    ,ቡስራትየ,አድናቂሽነኝማለትባለባበስሽስትርያልሽነሽ

  • @user-sc6mw3tq2x
    @user-sc6mw3tq2x Год назад +1

    ተፋፍረነውጅ ሁላችንም አብደናል አባቷን አፍቅራ የምትጃጃል ገልቴ 🤣🤣😂

    • @rrrrrrrr2333
      @rrrrrrrr2333 Год назад

      ቆየንእኮ ካበድን

    • @Zebu918
      @Zebu918 Год назад

      እኔ ዬለሁበትም

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 Год назад

    ሰላም ለዚህ ቤት ወይ ጉድ የማይሰማ የለም

  • @sisaybelihu3034
    @sisaybelihu3034 Год назад

    Bisre 💓 keep shining nice approach

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Год назад +1

    ያደቆነ ሰይጣን ሳያቀስ አይለቅም እንድሉ ስወዬው ምክር ያለመስማቱ አመፀኝነት ነው ያሳዝናል

  • @telefonak
    @telefonak Год назад

    ስነ ህይወት ምርጥ አስተማሪ

  • @mahilethailu245
    @mahilethailu245 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ግን........ ብቻ ከበድ ነው ሁሉም አለፏል

  • @martasafa7325
    @martasafa7325 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ብስራትዬ ሁሉ ሰላም

  • @ss-md6ff
    @ss-md6ff Год назад

    Adunkis hi negn betam astematu new

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3n Год назад +3

    ወይ

  • @duressotesso3082
    @duressotesso3082 Год назад

    ልጅቱዋንም ቀጠፋት እንጅ አልጠቀማትም የሁሉንም ሕይወት ነው የጎዳው ሰውየው የማይረብስ ሰው ነው

  • @user-dj9xu6mg2i
    @user-dj9xu6mg2i Год назад +1

    ሰላም 🙏

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Год назад +1

    ያሄማ 66 መሆን አለብት ፍጣሪ ያስውርን

  • @mesiyenatan9054
    @mesiyenatan9054 Год назад

    ውይይይ ማን ነው ግን የሚታማነው

  • @4.44_
    @4.44_ Год назад

    its so advizere to the next ganeration tankew

  • @Melat-dk9js6te1r
    @Melat-dk9js6te1r Год назад

    We wait

  • @haylu8198
    @haylu8198 Год назад +1

    ሰው እንዲት ይታመናል ግን ያሳዝናል በጣም

    • @ashug8590
      @ashug8590 Год назад +1

      Hulum Sew 1 Adelm!...

    • @haylu8198
      @haylu8198 Год назад

      @@ashug8590 እሺ

  • @sameeramohamed2580
    @sameeramohamed2580 Год назад

    እረፈጣሪየሆይልቦናየንባርክልኝ

  • @imobilezr7298
    @imobilezr7298 Год назад

    እንኳን ሰላም መጣችሁ

  • @madunahmadunah5555
    @madunahmadunah5555 Год назад

    Wey yesew mecharesh libon yisitachu

  • @freweinikidane8847
    @freweinikidane8847 Год назад

    ይቅርታ ሂወት ከባድ ናት እናትየዋ እስዋን ለማሳደግ ተሰዳስ ቢሆን መፍረዱ ከባድ ነው

  • @naanneetyoutube4013
    @naanneetyoutube4013 Год назад

    Welcome sile hiwot

  • @asterhailehruy1175
    @asterhailehruy1175 Год назад +1

    Ye ebdet zemen

  • @furtunaghirmy8829
    @furtunaghirmy8829 Год назад

    Aynh Stawer Shgir Now

  • @jemilamhammed4806
    @jemilamhammed4806 Год назад

    3ኛ ነኝ

  • @alemzewdhaileyes6255
    @alemzewdhaileyes6255 Год назад +2

    እንዲህ የሚረግ አባት አለ ? እውነት ነው ግን ታሪኩ

    • @Lovely27735
      @Lovely27735 Год назад

      አለ እንደዚህ የሚያደርግ የነበረ ሰው አውቃለሁ።

  • @alifmidia
    @alifmidia Год назад

    ስለ ሂወቶችኮ ህይወቴ ናችሁ

  • @romejesus7094
    @romejesus7094 Год назад

    😂😂😂 getahoyi yekir belan

  • @abdibatiso2607
    @abdibatiso2607 Год назад

    Asmettobat. Yehonal

  • @fevenhagos6935
    @fevenhagos6935 Год назад

    K he

  • @kedirmohammed3219
    @kedirmohammed3219 Год назад

    Fird yetesetebet ewnetegn Tarik aydelem abzahagnaw drset naw yimechachu anyway.

  • @merondemes2127
    @merondemes2127 Год назад

    ምን ቻናል ላይ እና መቼ እንደሚታይ ብትነግሩኝ?

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3n Год назад +1

    የዛሬው ደግሞ ጫን ያለው ነው

  • @tsehayneshmengesha6986
    @tsehayneshmengesha6986 Год назад

    🙇🙇🙇

  • @mobilemobile4499
    @mobilemobile4499 Год назад +1

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔☝️☝️☝️☝️☝️☝️

  • @suidhaaga2221
    @suidhaaga2221 Год назад

    In cases like this, why do u always blame the girls. He obviously groomed her.

  • @loveshore3405
    @loveshore3405 Год назад

    🤩💋😭

  • @neimamehemed4768
    @neimamehemed4768 Год назад

    ለተቀማጭሰማይቅርብነውስቶቹናቸውበተከበሩእናትናአባትአድመጥፎልጅይወጣልቁምነገርከሌላቸውበተሰብብልህልጅይወለዳል

  • @khoruae9602
    @khoruae9602 Год назад

    M23

  • @user-je6uu2ij3n
    @user-je6uu2ij3n Год назад

    ስትናፍቁኝ ነበር

  • @llllll-vb5hb
    @llllll-vb5hb Год назад

    Ene temari eyalew yeguadegnaye beteseb ende mebrek nbr miferaw betaaaam gid hono kekerebku gin lenem ende enat ena abat bicha nw layachew michilew balege zemen tish

  • @tigestemengestu6199
    @tigestemengestu6199 Год назад

    🙏🙏🙏🙏😡😡😡

  • @user-sd1wb3bk8k
    @user-sd1wb3bk8k Год назад

    ruclips.net/video/ELZpIN34CyE/видео.html ሰላም ለኢትዮጵያ

  • @senaitalemayehu2689
    @senaitalemayehu2689 Год назад

    አሳፋሪና አስፈሪ ነገር ነዉ

  • @sennamol4724
    @sennamol4724 Год назад +1

    አውዙቢላሂ መነሸይጣን እረዠም