EMS Special በራያ ጥሙጋ ሁለት የሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች ተገደሉ Sun 23 Jun 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @ethiopianmediaservices
    የEMS ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል በመሆን ይመዝገቡ!
    Support Ethiopian Media Services by becoming a Monthly subscriber by visiting emsnews.net/me...
    EMS GoFundMe Support
    www.gofundme.c...
    Ethiopian Media Services -- Copyright protected

Комментарии • 129

  • @yeshimebetgorfu2015
    @yeshimebetgorfu2015 3 месяца назад +21

    ድል ለሰፊው ያማራ ህዝብ አይዞን አማራዬ ድሉ ያንተ ነው❤❤❤❤

  • @yuthyuth1106
    @yuthyuth1106 3 месяца назад +15

    በለዉ አበሳዉ የራያ ህዝብ ማንነትክን አስከብር

  • @JerryJerry-ws8bh
    @JerryJerry-ws8bh 3 месяца назад +17

    ድል ለአማራ ህዝብ አይዞዋችሁ በርቱ 💚💛💕💪💪

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 3 месяца назад +18

    የራያ ህዝብ ትግል ይቀጥላል። የማይቋጭ የህዝብ ትግል የለም። መከላከያው ከሓዲ ነው የህዝብ አገልጋይ ሣይሆን ወደ ውንብድና ተባባሪ ነው።

  • @media54947
    @media54947 3 месяца назад +12

    Ray መብቱን በክንዱ ማስከብር አለበት

  • @nahomasamere
    @nahomasamere 3 месяца назад +3

    አማራዬ ትግሬ እንደሆነ ብታዝለው ጀርባህ ቆረቆረኝ የሚልህ በልቶ ካጅ ህዝብ ነው መራራትህን ትተህ አሩን አብላው።

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 3 месяца назад +10

    ህውሃት ተጠራርጎ መጥፋት አለበት

    • @melakudaniel5138
      @melakudaniel5138 3 месяца назад

      ዘርህ ይጠራረጋል እድሜ ለአብይ

  • @Abraham-d6x
    @Abraham-d6x 3 месяца назад +11

    ድል ለጀግናው ፋኖ

  • @Mulugeta-w8q
    @Mulugeta-w8q 3 месяца назад +5

    ከዚህ ሁሉ ውድመትና እልቂት ካልተማሩ የአማራ ህዝብ ምንም ማድረግ አይችልም ሊታገሳቸው የሚችልበት አንዳች ምክንያት የለም ። እያክለፈለፈ የሚያመጣቸው እርግማን ስለሆነ የአማራ ህዝብ በርስቱና በቀዬው የመጡበትን በአግባቡ ዋጋቸውን ሰጥቶ ማሰናበት ይጠበቅበታል ።

  • @shenkorsoser
    @shenkorsoser 3 месяца назад +3

    ወንድማገኝ ለራያ ህዝብ መብትና ነፃነት መከበር ድምጽ በመሆን ለምታደርገው ያልተቋረጠ ሙያዊ አስተዋጽኦ በራያ ህዝብ ስም እናመሰግንሃለን።
    ድል ለራያ ህዝብ!!!
    ድል ለአማራ ህዝብ!!!

  • @kiduish21
    @kiduish21 3 месяца назад +3

    ሕዝቡ መተባበርና የገባውን የህወሓት ጦር በሕይወት እንዳይወጣ ማድረግ አለበት።

  • @እግዚአብሔርሆይየኢትዮጵያ

    ድል ለአማራ❤❤❤

  • @tafere224
    @tafere224 3 месяца назад +4

    ወንዶች ናቸው ብልፅገና ስር ተወትፈህ የምታመጡት ነገር የለም ነገ ደግሞ የጠመንጃ ድምፅ ስትሰማ ጓዝህን ይዘህ መሰደድ ነው ደግሞበወንጭፍ በተናቸው ይላል እንዴ? ከፋኖ ጋር ተጠርንፋችሁ ለማይቀረው ድል ተዘጋጁ

  • @negussieayele7809
    @negussieayele7809 3 месяца назад +5

    መቼ ነው የምትማሩት? አሁንም በመከላከያ ላይ ልባችሁ አልቆረጠም። በሚስጥር ተደራጁ። የሚስጥር አሰራርና ደንብ እወቁ። ውስጥ ለውስጥ ታጠቁ። ወጣቶቻችሁ ወደ ፋኖ እየሄዱ ይሰልጥኑ። አለዚያ ተራ በተራ ታልቃላችሁ። ብልህ ሁኑ። ሞኝነት ይብቃ። በሚስጥር እየተደራጃችሁ ይፋ ሳታወጡ፣ በየሚዲያው ስትናገር ሀይል ገንቡ። ሚዲያ ለእናንተ አሁን የሚሰጣችሁ ጥቅም የለም። ድምጽን ማሰማት የሚጠቅመው ሰሚ ሲኖር ነው። ስድስት አመት ሆነው ሰሚ የለም። እስከመቼ አማራ ይጃጃላል? መከላከያ እያስፈጃችሁ፣ መከላከያ ድረስልን የምትሉ የውሆች ሞኝነት ይብቃ።

  • @banchamlackbalay7613
    @banchamlackbalay7613 3 месяца назад +1

    ያራት ኬሎው ንጉሥ የስልጣን ማራዘሜያው ጦርነትን በየቡታው. ማዋለድ. ብቸኛው መፍትሄ. አድርጎታል ያማራና የትግራይ ህዝብ መጋደልህን አቁምና አፈሙዝህን. ወደነሱ አዙር

  • @hailebelay9703
    @hailebelay9703 3 месяца назад +3

    ጅሎች መከላከያ መከላከያ ይላሉ መከላከያ አይደል እንዴ ያስገባቸው ...እሚያወጣው ተደራጅቶ መመከት ነው

  • @Utopiantube
    @Utopiantube 3 месяца назад +1

    ድ ል ለራያ ፋኖ 🙏🙏💪💪💪💪

  • @BiniGetachew-sx7jy
    @BiniGetachew-sx7jy 3 месяца назад +3

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ለትግራዋይ ያላቹ ጥላቻ

    • @nahomasamere
      @nahomasamere 3 месяца назад +1

      አንት የውሻ ልጅ ትግሬ ቅቤ ሲቀባን ነበር እንዴ ለ27 አመት የኖረው?

  • @shecomatimussa7992
    @shecomatimussa7992 3 месяца назад

    Chaw chaw Raya

  • @fikirtemamo4717
    @fikirtemamo4717 3 месяца назад

    Aye. Enante. Minalebet. Aref. Bitlu. Sitmetu . Chihotachu. Meat. Zim. Sitbalu. Gurachu. Mekera. Eski. Yenante. Yalhonew raya. Tesfa. Kuretu. Beka. Abekaletko. Wedebotaw. Temelese

  • @Semira-fz8fg
    @Semira-fz8fg 3 месяца назад +4

    Dele la amhara fano❤❤❤🎉🎉🎉

  • @siymergn
    @siymergn 3 месяца назад +1

    ህውሃት አትፈልግም ለቀህ ውጣ የታሪክ አተላ የአማራ ወጣት ተዘጋጅተህ ጠብቅ

  • @MokonenBesirat
    @MokonenBesirat 3 месяца назад

    በመጨረሻም ትግራይ ኣሸነፈች ትግራይ ሲዕራ ገና ይቀጥላል ዌስተርን ቀረ በቅርቡ ምዕራብ ትግራይ

  • @hailebelay9703
    @hailebelay9703 3 месяца назад

    ጅሎች መከላከያ መከላከያ ይላሉ መከላከያ አይደል እንዴ ያስገባቸው ...እሚያወጣው ተደራጅቶ መመከት ነው

  • @hailebelay9703
    @hailebelay9703 3 месяца назад

    ጅሎች መከላከያ መከላከያ ይላሉ መከላከያ አይደል እንዴ ያስገባቸው ...እሚያወጣው ተደራጅቶ መመከት ነው

  • @bayhseayalnhe
    @bayhseayalnhe 3 месяца назад

    ድል ለአማራ ፍኖ በፈጣሪ ሰም አሁን ላይ እንፍራዝ በምትባል ከተማ በፍኖ ሰም እየነገዱ ነው ንፁሃንን እያፈናቀሉ እየገደሎችው ነው በዛሬው እለት ቆልቆል በር ከሚባል ቦታ ሹፌሩን አግተው ገድለውታል ሌሎችም አሉ የታገቱ በድሜ የገፋ አዛውንቶች ድምፅ ሁኑልን እንፍራዝ ለምትባል ከተማ የኔቶርክ ችግር አለ 😭😭😭😭

  • @MokonenBesirat
    @MokonenBesirat 3 месяца назад

    በመጨረሻም ትግራይ ኣሸነፈች ትግራይ ሲዕራ ገና ይቀጥላል ዌስተርን ቀረ በቅርቡ

  • @mulefish8503
    @mulefish8503 3 месяца назад

    ወሬሬሬሬ።ነው የሰለቸን ።ወይ እንደ ወንድ ቆፍጠን በሉ።ዝም ብሎ እየየየየየየየ።።አላየንም እንዴ አብይን ደግፋቹ ባንዴራ ሳትይዙ ሰልፍ የወጣቹ ወሬሬሬሬ።።ሴታሴት ነው የሚያስጠላ

  • @anbachewmekonnen7482
    @anbachewmekonnen7482 3 месяца назад +3

    ተደራጅ፣ ተዋጋ

  • @klieben9942
    @klieben9942 3 месяца назад

    ይህ ህዝቡ የሚገባው በጣም ዘግይቶ ነው ። ሁሌ ስንለው የነበረው ይህንን ነው ።መንግሥት ኢትዮጵያ ውስጥ የለም ። ሊገዛን እና ልጆቻችን እና እኛን ሊገድለን ስላጣን ላይ ያለው ኃይል እና የህወሃት ጥምረት ነው ። ካለማሸነፍ አማራጭ የለንም ።

  • @kibromgoitaom6001
    @kibromgoitaom6001 3 месяца назад

    ኣቤት ውሸት ኣንድም እውነትነይ የለውም
    የራያ ህዝብ እስከ ኣለውሃ ትግራዋይ ነው
    የጊዜ ጉዳይ ነው
    የትግራይ ሰራዊት ኣንድ ጥይት ቢተኩስ በደቂቃ ቆቦ ነው የሚደርሱት ወረኞች
    የትግርይ ሰራዊት ጦርነት ውስጥ ላለመግባት ትግስት ኣድርጓል ኣለበለዚያማ እንኳንስ የቆቦና ወልዲያ ሽፍቶች ይቅርና የኣገር ተብዬው መከላከይ እና ሸዓቢያ ከኣረብ ኢምሬትስ እና ሌሎች ኣገሮች ድጋፍም ጦርነቱን እንዳልቻሉት ያውቃሉ
    ለዛውም በከበባ ውስጥ ሆኖ ያለትጥቅና ስንቅ የሚረባ ወታደራዊ ስልጠና ያልወሰደ በቁጣ የተነሳው ወጣት ጋር ነበር

  • @ayalkibethabtegabriel1475
    @ayalkibethabtegabriel1475 3 месяца назад

    ወያኔ ድንበር አልፎ ቤትህ ድረስ ገብቶ ሚስትህና እናትህን ከደፈረ ቤትህ ገብቶ አረጋውያን እናትና አባትህን የሚገድል የሚያሰቃይ ከሆነ የአንተ ሽንፈት እንጂ የወያኔ ጥፋት አይደለም:: በየሶሻል ሚዲያ እየወጣህ ብታላዝን ማንም አያዝንልህም:: መንግስት እንደሌለህ ፋኖ በተደጋጋሚ ሲነግርህ ፋኖን ስታጥላላ ስታንጏጥጥ ነበር:: አሁን አሞትህን ኮስተር አድርገህ ከፋኖ ጎን ቆመህ እራስህን ከማስከበር ሌላ ምርጫ የለህም::እንዴት ወንድ ልጅ ሆነህ ድንበር አቋርጦ የመጣ ሌላ ወንድ ያሽቆጠቁጥሁል? ሳትወለድ ብትቀር ይሻልህ ነበር::

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 3 месяца назад

    አንድ የወያኔ ሚልሻ ሌላም ነገር እራያ አላማጣ ጥሙጋ መግባት አይደለም እንዳያስቡት በማድረግ ፋኖ ልክ ሊያስገባው ይገባል
    ይሄ የወነግ ቀበሌ መሪ ሀገር አይደለም ሰፈር ማስተዳደር አይችሉም ስለዚ አማራ አሁንም መንቃት አለበት

  • @gidu8044
    @gidu8044 3 месяца назад

    አቤት ውሸት አይሰለቻችሁም ቀዳዶች አላማጣ ቤተሰብ አለን እንደውላለን ምንም ነገር የለም አትዋሹ አታወናብዱ ቦትራፋ ሁላ።

  • @destabisrat7303
    @destabisrat7303 3 месяца назад

    ኧረ ተዉ ሰዎች ውሸት አይሰለቻችሁም?ጦር ከፈታው ወሬ የፈታው የሚባለውን ተረት ተረታችሁ በመጠቀም ሰውን ታወናብዳላችሁ አደል?
    ምላስ ብቻ ወንድነት ኔፓ ።

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 3 месяца назад

    የአማራ ክልላዊ መንግስት ትላለህ ወንድም አገኝ አማራ ምን መንግስት አለው ህውሀት በውክልና በሆድ አደር ካድሬ ለ27 ዓመት ሲገደል የኖረ ህዝብ በለውጥ ስም ዳግም የአማራን ህዝብ በሆዳቸው ለውጠው የአማራ ህዝብ ግፍ እንድቀጥል ከወያኔ በከፋ በምድር ላይ በአማራ ህዝብ ላይ የሚደረግ ሰቆቃ እንደቀጠለ ነው መፍትሄው አቅም ያለው ከፋኖ ጎን በመቆም ትግሉን መቀጠል ነፃነትን መጎናፅፍ ብቻ ነው !!!

  • @Samitrghh
    @Samitrghh 3 месяца назад

    አማራ ትግሬዉች ክልል ሚን ያደርጋል ለሚዲነው የሚትረብሹን

  • @Ghidey
    @Ghidey 3 месяца назад

    የሆዳሞቸና የውሸት መፈረክያ መሆናችሁን ህዝቡ ያውቃል ።

  • @bereketgetachew3384
    @bereketgetachew3384 3 месяца назад

    ቦቅባቃ ውሸታም እንደዚህ ትበጠረቃላቹሁ

  • @SamiTefera-mc1fg
    @SamiTefera-mc1fg 3 месяца назад

    አማራ ሁሌ ጮሃት ብቻ ያስጠላል በቃ ህዝቡ ይደረጅ ምን እየሰሩ ነው ኤጭ

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 3 месяца назад

    ጀዥባ አትሁን መከላከያው ከነሱ ጋር ነው ከታገልክ ታገል የራያ ሕዝብ

  • @ajire.janora
    @ajire.janora 3 месяца назад +2

    ራያ ግን ፈርቶ ነው ጅል ሆኖ እስካሁን ፋኖ አደረጃጀት የሌለው?

  • @shecomatimussa7992
    @shecomatimussa7992 3 месяца назад

    ሁሌ ፉከራ 1 ነገር በራሳችሁ አሳክታችሁ አታዉቁም መታዘል ብቻ

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography 3 месяца назад +2

    eche jel amara beselamaw selfe yememta lewet yelem

  • @alnorafilli385
    @alnorafilli385 3 месяца назад

    አቤት አቤት አሁን እናንተ ለመከላከያ መዳጅ ሁናቹሁ ነዉ! ገዳይ ነዉ ትሉ የለ እንዴ!
    ቀጣፊ!
    .. ወንጭፍ የሚበትነዉ "አረ ቀስ!! የኢትዪጰያ ህዝብ ጠንቅቆ ያቀዋል ቲዲኤፍን ነዉ ወይስ ሌላ???

    • @WasihunAbate-yy8co
      @WasihunAbate-yy8co 3 месяца назад

      ሳቄ ናልኝ 😂😂😂እጅ ስጥ ቢሉት በሳቅ ወደቀ አሉ ዝም ማለቱ አይሻልም ራሳችሁን እንደጀግና እየቆጠራችሁ ደርቃችሁ እንዳትቀሩ ይሄን የደረቀ ጭንቅላትህን ምከረው

  • @AppkId
    @AppkId 3 месяца назад +1

    የትግራይ ወጣት ለሞትየተፈጠር

  • @hailebelay9703
    @hailebelay9703 3 месяца назад

    ጅሎች መከላከያ መከላከያ ይላሉ መከላከያ አይደል እንዴ ያስገባቸው ...እሚያወጣው ተደራጅቶ መመከት ነው

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 месяца назад

      ወረራ ትግሬ ውጪ🤧👎

  • @BaliBoru-f2q
    @BaliBoru-f2q 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉

  • @Abyssiniannews7
    @Abyssiniannews7 3 месяца назад

    ጀግና ህዝብ በክንድህ ወራሪን አንበጣ አጥፋ።

  • @gideymekonin8204
    @gideymekonin8204 3 месяца назад

    Le thème bé killed. Yes seitan kurachoch.

  • @Humanity-c9w
    @Humanity-c9w 3 месяца назад +1

    Awo endezih eyalachihu ezbun le revenge tiqat agaltut
    Endew min ergmet new gin
    Yih miskin hizib ayasaznachihum

  • @ساميلل-ن5ص
    @ساميلل-ن5ص 3 месяца назад

    በራያ ህዝብ ስም ፖለቲካ ባሰሩበት

  • @arfainegemeskel7145
    @arfainegemeskel7145 3 месяца назад

    ወናፍ ሁሌ ውሸት እንደዘራህ ትኖራለህ።

  • @Userb223
    @Userb223 3 месяца назад +1

    Awo የራያ ወጣቶች ወደፊትትትት

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 3 месяца назад

    እስይይ ጥሩ ሆነ 😅😅😅😅😅 እነዚህ አርመኔዎች

  • @TesfayTekelehaymanot
    @TesfayTekelehaymanot 3 месяца назад

    Enye migermeGn yeamara elit mechnow hzbi yemestark yemiserut benegerachn hzbunow yaneka engiy enesuko engerachew yabeselu now huzbugn yalekenow enesu sle hzb ayesbu bhasbu nuro hzb lehzb yemasfegiy aysrunebr enay yemgermey bifelgut raya tewerer welkayt tewerer ylalu bifelugut ethiopa ylalu eskiy gobez seken blen enseb hulue ethiopia kohon manew werari manew tewerari kemanganow yemngadadelo aregobez enseb elitoch abedu blen anbed yedeha lig now yemalk yale seken blen enseb legna beaemara hon e be tigray hone egna mnfelgow beselam moner hzb nka ybekal

  • @endalekumsa
    @endalekumsa 3 месяца назад

    ለሁለቱ አንድ ሽህ መገበር ነዋ

  • @yosefbelete1438
    @yosefbelete1438 3 месяца назад

    EMS የተበዳ ሚድያ ነው።

  • @hisil2010
    @hisil2010 3 месяца назад

    አማራ በፋኖ ስር ተደራጅ።

  • @melakudaniel5138
    @melakudaniel5138 3 месяца назад

    መጠራረግ አምሯችሗል

  • @hawaahimed7134
    @hawaahimed7134 3 месяца назад

    ድል ለተአፋው አማራ❤❤❤❤❤

  • @bieregewBeregew-hh1nb
    @bieregewBeregew-hh1nb 3 месяца назад

    መታገል ብቻ ነው መፍትሄው

  • @JacobKe931
    @JacobKe931 3 месяца назад

    ይህ የብልጽግና ዜና ነው

  • @shecomatimussa7992
    @shecomatimussa7992 3 месяца назад

    ،አቤት ዉሸት ፈሪ ሁላ

  • @SamiTefera-mc1fg
    @SamiTefera-mc1fg 3 месяца назад

    ተደረጅ ግጣም በቃ

  • @abemarkos7777
    @abemarkos7777 3 месяца назад

    ድል ለትህነግ

  • @Tegshe123
    @Tegshe123 3 месяца назад

    ድል ለፋኖ

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 3 месяца назад

    የኢትዮጵያዊያ ምሁራን ማለት እኮ ከታላቋ ሀገራችን ላይ ቀንሰው ትንንሽ ክልሎችን ለመፍጠር ስንገድሉን ሲያስገድሉን የሚውሉ ድንቅ ምሁራን ናቸው!

  • @QemerMedia-lt6fd
    @QemerMedia-lt6fd 3 месяца назад

    ወሬ

  • @hailebelay9703
    @hailebelay9703 3 месяца назад

    ጅሎች መከላከያ መከላከያ ይላሉ መከላከያ አይደል እንዴ ያስገባቸው ...እሚያወጣው ተደራጅቶ መመከት ነው

  • @DestaHido
    @DestaHido 3 месяца назад

    እናንተ ዘመናዊ ሆተል ዉስጥ ተቀምጣችሁ ጥሩ ከክና ዉስክ እየተጎነጫችሁ ምስክኑን አታጫርሱ አንተ ለፋስል ወሬ እየደፋህ ያለህ እስት አንተ በዝቡ ፍት ወጥተህ ተዋጋ ታገላቸዉ ምላሳም መከላከያን ለማጠልሸት የምትጠቀሙቤት ስልት ነዉ

  • @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq
    @GebregiorgisGebregziabhe-jn8pq 3 месяца назад

    የህወሓት ታጣቂዎችን በድንጋይና በወንጭፍ በጩቤ በታተኑት የሚለው የጓድህ ሪፖርት ያረካህ ያኮራህ ይመስላል ጎድ ወንድማገኝ ።ቀ

  • @cherinetbirhanu3269
    @cherinetbirhanu3269 3 месяца назад

    የራህዝብሆይ እራስክን አድን የምታድነውም ወደፋኖ ስትቀላቀል ብቻ ነወ

  • @ፋኖ-ሐ4ቘ
    @ፋኖ-ሐ4ቘ 3 месяца назад

    የራያ ህዝብ ግጠም ፋኖ ለነፃነት እየተዋደቀ ነው እናንተ ናቹህ የተኛቹህ

  • @kebeneshmelaku8225
    @kebeneshmelaku8225 3 месяца назад

    Menegeset Yemetelewe Weyane Newe Tplf Ethiopia Mengest Yelateme.

  • @AregayBeyene-h4h
    @AregayBeyene-h4h 3 месяца назад

    እኔን ነዉ ተበልተሃል ሞኝ ኣንድ ዘፈኑ
    ከቅልፍህ ተነስ ደንቆሮ

  • @Chereka203
    @Chereka203 3 месяца назад +1

    👍💚💛❤️🕊🕊

  • @shecomatimussa7992
    @shecomatimussa7992 3 месяца назад

    Chaw chaw Walkayit next week

  • @bunakuma874
    @bunakuma874 3 месяца назад

    ወያኔና ኦነጋዊ ያንን ባንዳን መደምሰስ ነው መፍትሄው

  • @mekonengebrtsadik5683
    @mekonengebrtsadik5683 3 месяца назад

    ወንድማገኝ ደግመን ደጋግመን ኣሸንፈንሃል ሽንፍላ ነህ።

  • @fikregebrekidan2647
    @fikregebrekidan2647 3 месяца назад

    bel bel atkeded:: timuga selam new. Dendesam woshetam. Ezaw negn enew rase. Hulum selam new new😂😂😂

  • @hussensaid6852
    @hussensaid6852 3 месяца назад

    እነሱ ሲገሉ ዘም ይላሉ እናተም ዝም ፡ በሉ፡ አሰቲ

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 3 месяца назад

    Wendime huletu and lay new miserut mekelakeyan indataminu

  • @anbachewmekonnen7482
    @anbachewmekonnen7482 3 месяца назад

    አሁንም መንግስት ትላላችሁ ፣ ተበዱ

  • @AndatomBeyene
    @AndatomBeyene 3 месяца назад

    እርይ ውሸት ፈሳም አሁን አንደ ዴሴ ነው ያለሆው

  • @lozamaryam3021
    @lozamaryam3021 3 месяца назад

    የቆዬ ቢዲዮ ለምን ትልካላቹ

  • @workieafework8722
    @workieafework8722 3 месяца назад

    raya erasachu beki nachu

  • @tekadelele5687
    @tekadelele5687 3 месяца назад

    መደራጀት ብቻ

  • @fikregebrekidan2647
    @fikregebrekidan2647 3 месяца назад

    በወንጭፍ አላለም😂😂!?

  • @getachewhmaryamtesema4483
    @getachewhmaryamtesema4483 3 месяца назад

    የደቆሮ ስብስብ

  • @Asefa-wu9bd
    @Asefa-wu9bd 3 месяца назад

    Wendimu le mimotew amara be gonder be gojam dimits hunu banda atuhun

  • @anbachewmekonnen7482
    @anbachewmekonnen7482 3 месяца назад

    ተዋጋ የሸርሙጣ ልጭ

    • @Mekd87
      @Mekd87 3 месяца назад

      ባለጌ የሴትኛ አዳሪ ልጅ🤧👎

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 3 месяца назад

    Tagelu wore tetachu

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography 3 месяца назад +1

    jel amara kemekelakeya mefteha tetebkalh????

  • @AmbachewFiseha-yv9mf
    @AmbachewFiseha-yv9mf 3 месяца назад +1

    በንደዚህ አይነት ውሸት መኖር አይሰለችህም መጀመሪያ እስኪ ክልልህን ነፃ አውጣ የናንተ ጀግንነት ሚድያ ላይ ብቻ ነው ::

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 3 месяца назад

    ጸረሰላም የሆነው ወያኔ ማንም ሳይነካው እራሱ በሚለኩሰው እሳት ተቃጥሎ ይጠፋል😅ጊዜ የማይለውጠው የድንጋይ ስብስብ😅

  • @aliamin2669
    @aliamin2669 3 месяца назад

    ትንሽ መንቆንጠጥ ፈልጋችሃል እናንተ ደደቦች

  • @Shebaw98
    @Shebaw98 3 месяца назад

    What is wrong with you? You said you let the ethiopian military force for what? If you are Amhara, what do you expect from enemy. Ethiopian military force is enemy

  • @TeklayAssefa-el5rl
    @TeklayAssefa-el5rl 3 месяца назад +1

    Banda

  • @Asefa-wu9bd
    @Asefa-wu9bd 3 месяца назад

    Were bich minim atametum amara banda ye shabiya telalaki