ኳስን ትቼ ነው ፓርላማ የገባሁት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 июл 2024
  • ከ40 ዓመታት በኋላ የተሰባሰቡት የአስኮና አካባቢው ነዋሪዎች የማህበር ምስረታ 1ኛ ዓመታቸውን፤ የፊትአውራሪ ኃብተጊዮርጊስ ትምህርት ቤት ትዝታና ደስታቸውን ፌሽታ በልዩ ቀን ተጋርቷል #Etventertainment #Etv #feshta #fitawrariHabtegiorgis #school #thankyou #artists #GeneralBachaDebele #houseofpeoplesrepresentative #union#EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 3

  • @dawitwoldemeskel
    @dawitwoldemeskel 5 дней назад +3

    እኔም ፊታውራሪ ሀብተ ጊዮርጊስ ት/ቤት ነው የተማርኩት። አሁን የማህበሩ ሊቀመንበር ከሆነው ብርሀኑ ይዘንጋው ጋር አንድ ክፍል ተምረናል። በኛ ዘመን ከነበሩ መምህራን መካከል እነ ቲቸር አየለ፣ ቲቸር ዜናዊ ፣ ቲቸር አስራት፣ ቲቸር አባይነህ እና ሌሎችም ዛሬም ድረስ ትዝ ይሉኛል። ፕሮግራሙን ግን ለምን ወደ ፖለቲካው እንዳስገባችሁት አልገባኝም ። ርዕሱን ከመጀመሪያው ተጠያቂ ጋር ማገናኘትም አስፈላጊ አልነበረም። እንዲያው ለትዝታ እንዲሆነን እንኳን ት/ቤቱን ዞር ዞር እያደረጋችሁ ታሳዩናላችሁ ብዬ ጠብቄ ነበር። ሌሎችንም በርካታ ሰዎች ቃለ መጠይቅ ማድረግ ነበረባችሁ ። ስለ ቀድሞ ት/ቤቴ ብዙ ጠብቄ ነበ። ያሳዝናል አልሆነም።

  • @redwanmohamed-ux6hx
    @redwanmohamed-ux6hx 2 дня назад

    Waww des ymell program nwe❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jw7es1wi4r
    @user-jw7es1wi4r 3 дня назад

    በ መጀመሪያ የ ቪዲኦ ርዕስ ከ ይዘቱ ጋር አይገናኝም, በ ሌላ በኩል የ TV ፕሮግራም አዘጋጆቹ ብዙ ቦታ እራሳችሁን ስትቀርጹ ይታያል ብፌ ላይ ጭፈራ ላይ ወዘተ , ይሄ ፕሮግራማችሁን የ ልጅ ያስመስለዋል እና ቢታረም, በተረፈ ማህበሩ የቆዩ ጉአደኛሞችን ማሰባሰብና የተቀደሰ አላማ ይዞ መነሳቱን በጣም ደስ የሚል ነው :: ይህንን አላማ ለማሳካት የሚያደርጉት ጥረትና አባላቱ የበሰሉ እና ራእይ የሰነቁ መሆናቸዉ ከ እነሱ ለ ሚማር ትምህርት ሰጪ ነው, ሃሳቡን ላፈለቁት ምስጋና ይገባቸዋል ::