Tariku Gankisi - Hayse Hayse - ታሪኩ ጋንኪሲ - ሃይሴ ሃይሴ - Ethiopian Music Video 2022 (Official Video)
HTML-код
- Опубликовано: 14 окт 2024
- Tariku Gankisi - Hayse Hayse - ታሪኩ ጋንኪሲ - ሃይሴ ሃይሴ - Ethiopian Music Video 2022 (Official Video)
Ethiopian Music: New Ethiopian Music Video From Tariku Gankisi.........Hayse Hayse: Tariku Gankisi New Ethiopian Music Video 2022: Hayse Hayse new tariku Gankisi Music Video 2022: Don't Miss It:
#Ethiopianmusic #Nahomrecordsinc #Tarikugankisi #Haysehayse #Newethiopianmusicvideo2022 #Tarikugankisinewmusicvideo2022 #amhricmusicvideo #Dishtagina #Ethiopiancomedy #Ethiopiandrama #Ethiopianmovie #Ethiopianfilm #Nahomcinema #Newethiopiantraditionalmusicvideo2022 #Newethiopianculturalmusicvideo2022 #Etv #Ebstv #Kanatv #Ethiopiantoday #Ethio360 #Homeofethiopianmusic
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.co...
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2022: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com
Nice Piece of Art as Always.
Welcome Back, Bro!
#NahomRecords We Thank You for Bringing Him Back to Track, Salute!
@ልዩ ቲዩብ Liyu Tube
Zim blek musikawun ademtek weta
ታሬ አንደኛ ስራ 👏👏👏
Yegrg
ቤተሰብ እንሁን 🙏
ሁሉም ከተለያየ አቅጣጫ ኢትዮጵያን ነን ሲሉ እንዴት ደስ ይለኛል መሰላችሁ
ምክንያቱም እኔ ኢትዮጵያዊ ነይ ታሪኩ እወድህ አለሁ ወንድምህ ሲሳይ ነይ
እንኳን በድጋሚ በሰላም መጣህ ታሬ ✌️
የድሮ ነው አቤሎ
አቤሎ💚💛❤🙏
Abel anbesa endetnesh
ASHKABACH... ENDZA ENDALAWARDKW
Yet hedo neber ende ,🤔
የሰውኛ እና ሀገርኛ ፍቅርን እንጂ ግለኝነት የማይሰማበት ምርጥ የደቡብ እንቁ
ዲሽታዬ, ምርጥ የሰላም ሰው ነህ, እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን. ተባረክ.......ብዙ ሰው እንደሚወድህ አትርሳ❤️🙏
የመጨረሸ ቦቅባቃ ታሬ ለሀገሩ የልዘመተ ሰው
@@sport9906 ዝምበል ፋራ ከማን ጋር ሊዋጋ ነው ሚዘምተው
የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ
እንዴ ሀገር ወስጥ የለሀም ለካ
Q479purwago
ናሆም ሪከርድስ እባካችሁ አምጡት ይሄ የድሮ ነው ክሊፑ ተቀናብሮ እንጂ።ታሬ በግሩፕ ሳይሆን የሚያስበው እራሱን ሆኖ ለሀቅ ለሰላም ለፍቅር የቆመ ለብዙዎች ምሳሌ የሚሆን ጀግና ወንድማችን ነው
100% ትክክል
👍👍👍👍
እውነት ብለሻል100%
እዉነት እሄ ዬ ድሮ ነው ፀጉሩ እንዳው የ ድሮ ነው
ውሸታም ነው ህዝብ እያስገደለ ቤት ንብረት እንዲቃጠል እያስተባበረ የውሸት ዲስኩሩን ትታችሁ ውሸቱን ለአለም አሳውቁልን
ታሪኩ የዘመናችን ሰላምን ሰባኪ እድሜ ይስጥህ ሰላም ለሀገራችን💚💛❤️
የኔ ቅን ደምሪኝ🇪🇹👌
ጀግና ማለት ለእውነት የሚኖር ነው ሰዋች ከፉ አደረጉህ ዝቅ አደረገህ ምንም ኣይቀነስብህም ቀጠልበት የፍቅር ሰው 💞
የኔ ቅን ደምሪኝ
ተሬ ገራሚ ሰው እንኳን በደህና መጣህ እንደ ሥምህ ታሪከኛ ሰው ነህ።
ምነው ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንዳንተ ባህሉን፣ እና ታሪኩን ፍቅር በተሞላበት መልኩ ቢያሰተዋውቅ። እንወድሃለን #OneLove❤️
እንኳን ተመለስክልን የኛ ድንቅ ኢትዮጵያውያዊ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️👌👌👌👌👍👍👍👏👏👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪
ታሬ ዲሽታ ጊና እንኳን ደህና መጣህ!
በሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን የተቻለህን ያህል ድምፅህን አሰማላቸው ወንድሜ!
ታሬ የናፈቃችሁ እስቲ እንያችሁ!
የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ
ታሬየ እግዚአብሔር የጠብቅህ ጥሩ ስራ ነው
ታሬ ዘፈኖችህ በሙሉ ከኢትዮጵያ ታሪክ አብረው የሚሄዱ ሰላም ሰባኪ ምርጥ ሰዉ
የሆነው ያልከው ነው! ምርጥ ስራ ነው, በጊዜው ልክ አይደለህም ብንልም አሁን ላይ ግን ያልከው ስለሆነ እየሆነ ያለው መደነቅ ይገባሀል 👍🇪🇹💚💛❤️
እንኳን ተመለሠክ ባለፈው ስታለቀስ አሳዝነህኝ ነበር
ተይ
ታይ
በርታልን የእውነት ድንቅ ሰው ነክ አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👌👌👌
ታው
Werga
ዮ ዮ ጋሞ from Mirab Abaya Wajifo
Wellcome Tariku the great 😘😘
I love so much this music.
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️
እንኳን በሰላም መጣክ ምርጥ ስራነው ደቦቦች የዋኦች ናችው እዚ ቤት ኢትዮጵያዊ ኢትዩጵያዊ ይሸታል 🇨🇬 🇨🇬 🇨🇬 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 በርታ 🙏🙏🙏
የ ኤርትራን ባንዲራ መጨመር ለምን አሰፈለገ ??
እናትዋን ትታ አያትዋን ናፈቀች መቸም ኤርትራም ኢትዮጵያን ልትሆን አትችልም አለቅላቂ
Tesadebesh yeethiopian bandira enkuan atakim
የኔ ውድ ደምሪኝ
በኢትዮጵያዊነትየ የማልደራደር ንፁህ ኢትዮጵያዊት የደብብ ጋሞ ልጂ ነኝ
ወንድማችን ወልቃ ኢሞ
Am frome Eritrea 🇪🇷 I 💘 Ethiopian people even their music 🎶 love
ታሪኩ ጋንኪሲ እኔ ኤርትራዊ ነኝ ሆኖም የበጀመሪይ ስራክም ሆነ ይህ አዲሱ ስራህን ከልብ በጣም ወድጄልካለው በርታ ዘፈንክና ባህላዊ ጨዋታክ የልጅነት እድገቴን ያስታውሰኛል መተሀራ ስኳር ፋብሪካ ብዙ የደቡብ ሰዋች ይኖሩ ነበር እባክህን አደራ የምልህ ነገር ቢኖር ክሊፕ ስትሰራ ትክክለኛ የአሪ ሰዋች ተወዛዋዦች አድርግ ከሁሉም እድሜ ክልል ያሉ ተወዛዋዥ አድርገህ ስራው በተረፈ በድጋሚ በርታ።
This Men is on of the best African cultural singer great job Love it
Nice music
የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ
እንኳን በድጋሜ በደስታ ተመለስክ ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ🇪🇹🇪🇷
Asey des ylal God is good 🙏
So happy to see you back and peace to Eritrea and Ethiopia 🇪🇷⛪🕌🇪🇹💕
Love from Eritrea 🇪🇷
Wshetam there is no internet and electronic pawer in Eritrea
Micheal hedekal ?
የኔ ቅኖቹ ደምሩኝ
@@micheal5913 fara neh gn
@@samielghirmay9027 እውነት መናገር ፋራ የሚስብል ከሆነ ነኝ
love u bro ምርጥ ሰራ ነው ትለያለህ ታሬ በቅርቡ አዲስ አባባ እንደምትመጣ ተስፋ አለኝ we missed u so much
ታሪክየ አንተ ልዩ ነህ:: ኖቤል በተሸለምክ አንተ ነበርክ ! ምንም ሳትፈራ ባደባባይ ሰላም እና እርቅን ሰብከህ ሀላፊነትህን ተወተሃል:: በታሪክም ይመዘገብልሃል::
ለማንኛውም ምርጥ ስራ ነው !
የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊ የሰላም የፍቅር ሰው❤ የእውነት ስወደው 😘💚💛❤ ብቃቱ ችሎታው አለህ ከሙዚቃው ዓለም አትጥፋብን😘💚💛❤
We Ethiopians love you so much brother!
The preacher of Peace!!!
Heads up! Nothing to feel ashamed and embarrassed!💪💪🏿💪💪🏿
YES NEVER GIVE UP
እንኳን በሰላም መጣክ ምርጥ ዘፈን ነው የዘድሮ ዘፋኞች ቪላ ቤት መጠጥ ቤት ነው የሚያሳዩን አንተ ግን የተፈጥሮ ውበት አሳየህን በርታ
በጣም ነው ደስ ያለኝ። እንኳን በደህና መጣህ፣ እውነት የሚናገር አይወደድም። ምንም አላጠፋህም እውነቱን ነው የተናገርክው፣ በደርግ ጊዜ የነበሩ አዋጊ ዛሬም ሞራል ሊሰጡ ግንባር ሄደዋል። እሳቸው አይዋጉም ልጆቻቸው አይዋጉም በየዘመኑ የሚመጣውን ጦርነት እያዋጉ እኔና አብዮቱ፣ ገለመሌ የሚል አርቲ ቡርቲ የሆነ ታሪክ እየጻፉ ገንዘብ ይሰበስባሉ።
የድሮ ነው ሰዎች
@@Thechrismeme ከዲሽታ ጊና በፊት ሙዚቃ አለው እዴ እኔ በዲሽታ ጊና ነው ማውቀው
ከስር በአማርኛ ትርጉም ቢኖርው ምርጥየ ነበር ታሬ ተራራው እንኳን ደህና መጣህ እንዳጠፍፍህ ተመልሰክ ምትመጣ አልመሰለኝም ነበር🔥
አንቺ ቅንጭር ጭንቅላት ሙዚቃ ለመውደድ ቋንቋው ማወቅ አይጠበቅም።ሙዚቃ የዓለም ቋንቋ ነው ይላሉ ዘመዶችሽ።ምን ጉድ ነሽ ዘፈን በ subtitle አማረሽ
@@soloda6917 የኔ ፍቅር ቅንጭር የዘመዶችክ ስም ነዋ😉 የሰው ልጅ የተሰማውን ኮመንት የመስጠት መብት አለው በአማርኛ ሰብታይትል ቢሰራልን ምን ችግር አለው አንተን ምን አቃጠለክ በክብር ልድፍህ ውዴ 😘
አሪፍ ነዉ ታሬ 💚💛❤ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
ድንቅ ‼️‼️
Thank you for the beautiful music, keep representing Southern Ethiopia. Just lovely 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Good job brother.
If the world hates you, you know that it hated Me before it hated you” (John 15:18). Lovely music from a person of LOVE and PEACE. We love you Tarie!!
🙏🏽
🧏♀️✍🌠በማዳምጠው ዘፈን ሁሉ አንዳንድ ክፍሎችን አገኛለሁ "
ያም የሚያምን ምንም ነገር አይፈራም, ምንም ነገር እንዳያጣ አይፈራም
🧏♀️✍🌠אני מוצא חלקים ממך בכל שיר שאליו אני מאזין"
כלומר מי שמאמין לא מפחד משום דבר, לא מפחד לאבד כלום🤚🌠✍יש אלוקים 📖🗝
Sewuyew yasafiral. When we were between death and life he wanna take advantage of his cheap and cheat attention. God is good all is well now . His move was dangerous and self centered. You can't deny that because you like the lyrics. Simtam
Antema bezih aynet zemare melaekt yasemaln tlaleh. Ere zefen new yemetshaf kedus tiks ayasfelgewm.😂😂😂
ዋውው እኝኳን ደስአለህ ወንድማችን አይዞህ በርታ ካንተ ብዙ እጠብቃለሁ ትልቅቦታም እንደምትደርስ ተስፋአለኝ
ዲሽታጊናዬ ታሬ ቅን ኢትዮጵያዊ እንኳን ተመለስክልን በወቅቱም ልብህ ያስበውን ነው የተናገርከው ልክ ነህ ታዋቂ በነበርክበት ጊዜ አንተን ቃለመጠይቅ ለማድረግ ይረባረቡ የነበሩሁሉ የወደክ ሲመስላቸው ዘጉህ በተለይ ስይፉ አንተን እቅርቦ አለማነጋገሩ ያሳዝናል አትጥፋ በልጠህ ተገኝ ደቡብ ውብ ሀገሬ ታሬ እንወድሀለን 🥰❤️😍ናሆም ሪኮርድስ እባካችሁ በሌላ ስራም አምጡት ችሎታ አለው
በቅርቡ በጣም ድንቅ በሆነ ስራ ይመጣል።
ስለድጋፉችሁ ሁሉ እናመሰግናለን።
እደው ደቡቦች ስወዳችሁ በቃእናተ የሀገር እቁወች ናችሁ እደናተ ቢሆን አገራችን የት በደረሰች የኔማሮች ሰላማችሁ ይብዛ አማራም ብሆን ደቡብም ሀረርም አፋሩም ሶማሌውም ጋቤላውም ቤቴነው ሰላም ለሀገራችንና ለህዝባች ቀጽሉበት ታሪኳ የ
እኛም ደቡቦች እንወድሻለን ሰላም ፍቅር ለሁላችንም ፈጣሪ ይስጠን
They are Good pepole yes
"What doesn't kill you, makes you stronger 💪 "
I'am glad you came back stronger brother 💚💛🧡
የኔ ቅን ደምሪኝ
So do I !!!
ምርጥ ስራ ነው ወንድማችን። በርትተህ ብዙ ስራዎችን መስራት ይጠበቅብሃል። አካባቢህን መስለህ የአካባቢህን ዙሪያ ሩቅ ላሉ የአገርህ ልጆች ማስተዋወቁን ቀጥልበት። ከአካባቢህም ወተህ አገርህን ስለምትጠራትም ላንተ ልዩ የሆነ ክብር አለኝ።
Best song. እውነት በመናገርህ ብዙ ግፍ ደረሰብህ። ምንም ስህተት ሳትሰራ ስለጮሁብክ እና ስላስፈራሩህ በማልቀስህ እና ይቅርታ በመጠየቅህ ቅር ብሎኝ ነበር። ምክንይልቱም ከመጀመሪያውኑ ጥፋት የለብህም። ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ቀጥልበት
የኔ ውብ ደምሪኝ
I am Eritrean but I love Ethiopian music. 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
Me too, Evey Eritrean love Ethiopian music so, not surprised. ብርቅ ነው እንዴ ኮዳ ራስ ፡ ርእሲ ኮዮ😊
@@danm1829 Dani ርእሲ ቴኖ 😁
Entay ialeka enda ???? Zekyd. Semueka zeytele. Abey gezeka keyda werdet.
What’s the difference between Ethiopian music and Eritrean??
Is this an Ethiopian music?
Tariku best southern Ethiopian best singer and African reatem icon singer. Good job
ያበደ ነው አዳም ወንድማቺን ❤️ 🇪🇹
ምርጥ ስራ ነው ጂንካንም ሸገር እናረጋታለን ኦሞ ወንዝ ላይም ግድብ እንሰራለን 🙏
ታሪኩ ምርጥ ባለሙያ። ከዚህ የበለጠ እንድትሰራ ፈጣሪ ካንተ ጋር ይሁን። በርታ ደስ የሚል ስራ ይዘህ ተመለስክልን።
I love this cultural dance 👌
እንኳን ደና መጣህ ሙዝቃህም በጣም ደሰ ይላል
ታሬ አንደኛ ባህላችን ውበታችን ነው እግዚያብሄር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
bro keep it up ምርጥ ስራ ይዘህ ነው የተከሰትከው
A good man with a great heart. Lots of love from TIGRAY.
I like it is very nice and the best.welcom back. Bro
The peaceful man that the peace hateful people don't love !! God bless you brother for telling the truth and the love about the war in mesqel Square ❤ 😍 💖
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድማችን በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው እናመሰግናለን
Yet again great job beautiful. Keep going.
Disheta GINA well done job stay very far from POLITICS and take care your beautiful enjoyable professional abilities keep it up 👍🏿
J'aime trop tes chansons ✌ vive la pays au pays 🇪🇹💪 .. je vie en CoteDivoire 🇨🇮🔐
እግዚያብሔር ያከበረዉ ሰዉ ተሬ እንኳን ደህና መጣሕ😍😍😍😍
የሰላሙ ሰው እንኳን በሰላም መጣክልን፡ ካንተ ብዙ እንማራለን ቀጥልበት የሰላሙ ሰው ዲ
Well come back Amizing music keep it up my brothet
ምርጥ ልጅ እንኳን ደና መጣህ:ወንድምህ ከ ኤርትራ::ፍቅር እና ሰላም ለ ሰላም ናፋቂው:የ ኤርትራን🇪🇷ኢትዮን 🇪🇹❤️🙏ህዝቦች.
ታሬ ምርጥ ስራ ወድጄዋለው ይሄንንም akon remix ላርገው ማለቱ አይቀርም
አንተ የእውነት ሰው እንኳን በሰላም መጣህ። ሁሌም ከጎንህ ነን 💚💛❤🙏🙏🙏
Arifi sira new Enzi nebsbelawochi sleshemakukih atsmakeki fikir yashenfali selam Le ethiopiya ❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
🧏♀️🌠✍זמר 💚💛❤אלוף איך אתה מבטא את השירים את המוזיקה🎵🎹🎷 כל כך נכון✅👈🎵🎹🧏♀️👂🦻מוזיקה היא אומנות שנכנסת מהאוזניים ומגיעה ללב"🫀❤
Wow! ገራሚ ስራ ነው ታሬ nice beat 🥰
Ethiopians love you tare excellent performance!
ታሬ የእግዚያቢሄር ሰው፣እንኩዋን በድጋሚ መጣህ፣በእውነት በገጠመህ ሁኔታ በጣም ከልቤ አዝኜ ነበር፣የዚህን አለም ሁኔታ ተምረህበታል ብዬ አምናለው፣ሰው ይፈተናል በሁዋላም ጠንክሮ ይወጣል፣አንተም በብዙ ተማርበት እሺ፣አረማመድህን በጥንቃቄ አድርግ ፣ልብህን እና ህዝብህን እንጂ የአክትቪስቶችና ፖለቲከኞችን ወሬ አትከተል።ሁሉም ለበጎ ነው ብቻ እንኩዋን ተመለስክ ጌታ ይባርክህ ወንድሜ።
👑 👑 KING OF PEACE &
FREEDOM SPEECH.
I don't understand the music but love it!
ታሪኩ ድጋሚ ስለመጣህ ደ...ስ ብሎኛል በጣም ቆጭተኸኝ ነበር በርታ
Keep focused on doing what you do best, Music and entertaining. I don’t understand the lyrics but I rejoice in listening the beat and seeing the dancing. Love it! Great job again. looking forward to more music from you. 👍🏼👏🏼😍😍😍🇪🇹
gobez aref sera nw manenme endatsma zem bel sera bro
Ethiopia, they have a lot of rich different,languages,musical,
Instruments & songs , Attractive Traditions Cultures ,Diversity Identity’s!
So One off Ethiopian traditional songs,
*(Tariku) songs,Good job Man!
all Ethiopian they have to be One nation,One love,One Ethiopia & Africa !🙏🏾👍🏾💪🏾💚💛❤️🕊✌🏽🇪🇹
ጎበዝ በረታ ድንቅ ስራ ነው!!!
እቁ የኢቶዬጲያ ልጅ ደቡብ የፍቅር መገለጫ❤❤❤❤❤❤
የኔ ውድ ደምሪኝ
Well come back nice music God bless u
Love your songs .ante kedmeh yalkew hone bro.le selam ina fkr imizemr mrt artist .we love you go on bro .from Eritrea.
They crucified him for standing for peace and for practicing what he preaches. Tariku you’re an amazing artist… keep it up brother…
Wonderful💪💪💪 music Tare real Habesha #Respect 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
This song makes want to travel to this beautiful land
It’s so delightful. What a blessed person. Thank you Tariku Gankisi !!
Keep it up!!!!
Beautiful work, brother. We are happy to see you back 😍😍
የኔ ቅን ደምሪኝ
A true friend is back! Welcome back Tariku!!
❤🙏
I like all of his music, it’s so up beat and fun.
Wise man
ናሆም ሬከርድስ ፈጣሪ ያከብራቹህ። ታሪኩ ወርቅ በእሳት ይፈታሻል ሰውም በመከራ በፈተና በውሸታሞች በተን ኮለኞች አቅደው በሚያሳስቱ እና ሁዋላም እቅዳቸውን አስፈፅመው የሚፈነጥዙ። ታሪኩ ለድንቅ ችሎታህ እናመሰግናለን
I love it!
Berta ... WEDE Wendemay .... Proud of YOU !!!!
Togetherness is in spiritual mindsets and focusing on personal relationships.
ታሬ እንኳን በሰላም ተመልሰህ መጣህ
ናሆም ሪከርዶች በድጋሚ ስላመጣችሁት እናመሰግናለን
Catchy! Nahom records never disappoints ❤️
LIMUT
ጎበዝ ብራቮ ታሪኩ ጥዕንቲ ሙዚቅ 👍🏿🇪🇷👍🏿❤️
የማይሰበረዉ ብረቱ፣ የሰላም ሰባኪ፣ የአንድነት ተምሳሌትና ምርጥ ኢትዮጵያዊ #Tariku_Gankisi😍
ዋዉዉዉዉዉ ታሬ ምርጥ ስራ ነዉ👍👍👍👍👍👍❤❤❤👍
ታሬ ግን ግብርናውን ከምን አደረስከው? ሀይሌነኝ
Welcome back we miss you so much 🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🇪🇹🇪🇷
ታሪኩዬ በድጋሚ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል ይኼ ወረተኛ ህዝብ ዛሬ እንዲህ የዶክተር አብይን ውሳኔ ተቀብሎ ሊኖር አንተን ሰላም በመስበክህ ቅር ተሰጥቶ ነበር ዛሬስ ታዲያ ያልከው አልቀረ እናም እንኳን ደህና መጣህ በድጋሚ
I can't stop listening 🎧 your music allah bless you my brother 👍
አየ ታሬ ኢትዮጵያ በዚ ሰአት ከማንም በላይ ኢትዮጵያውያን ነን ባዮች ስግብግቦች ህአሃዳውያን እጅ ወድቃ ሃገሪትዋ ደምመፋሰስ ጥላቻ የሚሰበክላት ስለ ህብረ ቢሄራውነት የማይከበርላት ቃንቃህን ተ በኔ ቃንቃ ተናገር ፌክ ኢትዮፒያኒስቶን እነሱ ባሉህ ካልተቀበልክ ሰጥ ብለ ካልተገዛ ከጎረቤት አውሬ ደም የጠማው ሰራዊት አስገብቶ ኢትዮጵያውያን እየገደሉ እያሰሩ የሚያሰቃዩ ከዛ ሪሳህን ልቅሶህን ቀምቶ የሚያለቅሱ አገር አፍራሾች ምስጋና ቢስ የሆኑ ህዝብ ላይ ስለሰላምሞት ይቅር ስላልክ ራስህን እንድትደፋ አደረጉህ በኦሮሞ በትግራይ ህዝብ ላይየሚወርደው ያለ ግፍ ለነሱ ምናቸውም አይደለም እነዚ መርጦ አልቃሾች ነብሰበላዎች እንዲወዱክ ብለ ስለ ሃቅ መቆምክን እናመሰግንሃለን እናከብራለን
Etetetetya
Bob marley
ያኔ በእንታረቁ ባታመነታ አሪፍ ነበር
በአቁአምክ ፅና
አንተ ትንቢተኛ ድንቅ ሰው (ታሬ) ያኔ ጦርነት ይቁም ስትል የጮኸብህ ሁሉ ዛሬ አማልዱኝ ላይ ነው አሉ። ስራህ ግን የድንቅ ድንቅ ነው💯% 💚💛❤️
ZERGNA LIMUT
😂🤣😂🤣
ሀበሽ Habesha እንደማመር
እንኳን በሠላም ታማላስክ በጣም የምንወድህ ምርጥ ሳው 💞💞💞💞💞👈👈👈
ድንቅ የፍቅር ሰባኪ ልበ ቀናው ታሬ- ፍቅር ይሻለናል ስላልክ ያስለቀሰህ አዳም ወንድምህ, አለቃቸው አረመኔዎቹን ከእስር ሲፈታቸው ሲያጨበጨቡ ነበር... አዳም ወንድምህ ከንቱኮ ነው 😂
የሰላም ሰው በሀሰተኞች መካከል እውነትን የተጋፈጥክ