According to biblical Jesus is the first miracle is turning the water to wine 🍷 so what’s the big tetachu sekerachu yemenebalebet ere aynfam atseker Gen 1-2 tetu tebelenal atakabedu
See How people feel when you talk about them day and night When its hapen in your life you became ........ Any ways know you want hide in orthodox you can't stop Erimiyas Abebe he called by ALMIGHTY GOD ❤❤❤ You want fight for orthodox that is expected like Binyam. shitaye go head but it doesn't wor
አናተ ክርሰቶሰ ኢየሱስ ን አትወክሎም በምርቃና አይናቸዉን አያጉረጠረጣቸዉ አኔ ኮ ወንጌል መሰበክ የሰዉ ሰጋ መዘልዘል ያረጋቸዉ ፈጣሪ ሆይ tiktok ዝጋዉ
Ayebaleme
ወንድሞቼ አረ ቆም ብላችሁ አስቡ ሰይጣን እንደ ስንዴ እያበጠራችሁ ነው
ልክ ነሽ 😢😢😢
ትእቢት ውድቀትን ትቀድማለች ወንድሜ ፍርድ እንዳይሆንብ ተመለስ
ልፈርድብህ አልችልም ፣ የሚፈርድ እግዚአብሔር ብቻ ነው እርስ በርሳችሁ መከባበር አለባችሁ መጾምና መጸለይ አለብ ከቲክቶክ ማረፍ አለብህ
አማን ሰላም ነህ እባክህን ከተረጋገህ በኋላ ይደረሳል የምበላሸው ነገር የለም ነገር እና መንገድ ስትቆም ይቆማል #በመንፈስ እንደጀመረችሁ ቀጥሉ ወገኖች 🌴🌴🌴ሰላም ይብዛ
ልባችሁን እልከኛ አታድርጉ የመጠላላታቹ ጥግ ብታምኑም ባታምኑም መገዳደል ነው ።
እኔ ውስጤ ተንሰፈሰፈ። የምህረት አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በእውነትና በቅንነት በንጹህ ልብ አንተን ብቻ ብለው የሚያገለግሉህን ሁሉ ኸክፉ ጠብቃቸው ። አንተ የልብ አምላክ ነህና ለባሪያዎችህ ለህዝብህም ሰላም ይሁን።
አማን ዳግም እንደተወለደ ሰው ኑር ፡፡
አማን እግዚአብሄር ከንተጋ ነው
Ene girimi. Emilenig ..egizabiheri ke Anite gari new. yemitilu. geta eko. Tihuti. Erasuni. yalelik..ziki. yarege. Amilaki. Eko new. tada. yihe. Balege. Enkani. Sewen. Kerito. Egizabiherin. Enikani. yikerali. Ende. Lijun. Lijun yilik.enidihi. eyalachihu. Wed. Metifo. Menigedi .Atimiruti. Kirisitina. Tihitina new. Enidihi. Betibiti .tewetiro. geta. Kanite. gari. New. Maleti .ebideete .new.
ኤርሚ፡ አማን፡ አቤል አቡና ፡ዳጊ፡ ሁላቹም ከቲክቶክ ውጡልን
መሀይሞች
ሰይጣን እንደ ስንዴ እያበጠራቸው ነው እባካችሁ ፀልዩላቸው😢😢😢😢😢
አውርቶ አደሮች
ሁሉንም ትታችሁ ይቅር ተባብላችሁ ነፍሳችሁን አድኑ ከዚያም በኋላ መርካቶ ግቡና እየተሸከማችሁ የራሳችሁን ስራ ሰርታችሁ በሰላም ኑሩ ዳጊም የሸክም ስራህን እየተሸከምክ ልጆችህን አሳድግ ህዝቡን ተውት ስንት ነገር የከበደው ህዝብ ላይ አትለፈልፋበት
በጣም።
በእንናተ መኃል የገባው ዳቢሎስ ወጋሑት
አሁን፡ እስቲ፡ ዲያብሎሰምን፡ ያድርግ? በቃ፡ ዝም፡ ብሎ፡ ሁሉን፡ ዲያብሎስ ላይ ? በስጋ፡ በትዕቢት፡ላሉ፡ አሁን፡ ዲያብሎስ፡ምን፡ ያድርግ? እረ: ተው:: እረተው፡ ጴንጤ፡ ተብዬዎች:: እረታው።ወይኔ፡ አለምነህ፡ ይሄን፡ ሳታይ፡ እንኳን፡ ሄድን። 😢😢😢😢
ወጣቶች፣ ሆናችሁ፡ ጌታን ለማገልገል፡ የምትፈልጉ : ከዚህ፡ ልጅ፡ ድካም፡ ብዙ ተማሩ። ብዙ ጊዜ ወጣትነት፡ ችኩልነትን ይዞ ትዕቢትን፡ በልብ፡ ውስጥ፡ እንዲያድግ፡ መንገድ፣ ይከፍታል።
እግዚኦ ጌታ ሆይ
ayzoh wendeme
Dedebii nekkii😢😢😢😢😢😢
ነፍሰ ገዳይ የተፈለፈለበት ዘመን።እያንዳንዳችሁ ምሰሶ የሚያህል ዉርደታችሁን በጀርባችሁ አዝላችሁ ወንድማችሁን ለማዋረድ እንቅልፍ ተሳናችሁ! አፈርን።
Lemin yafral yegeltachewal enji.
Amne ante denze yehonke lgy
አማን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አማን ሻሎም አቤል አቡና ኤርሚያስ አበበ እና ሌሎችም እባካችሁ (3) እረፍት ውሰዱ: እራሳችሁን እዩ :ተሃዲሶ አድርጉ::ጌታ ሁላችንን ይርዳ::
ጌታ ሆይ ይቅር በለን፤ እርሰ በርሰ በመነካከስ አይሁን።
ግን ወዴት እየሄድን ነው ኸረ ይን መለስ ወዳ እግዚአብሔር 😢😢😢😢😢😢 ዬዘላለም አበት ህይ ምሕረት አርግህልን
ጌታ ለሁለችሁም መስተወሉን ይስጠቹ ችግሮችን ተነገግራቹሁ መፍተት አትችሉም ከትክቶክ ውጡነ ተነገገሩ
አይዞህ አመብርሃን ካለህበት ትጠብክህ
እመብርሀን😂😂😂😂😂😂
ወንጌል ያሸንፋል !
መሰናክል ትውልድ ናቹ ማነው እናተን አይቶ ወንጌል ማንይሰብካል
Wushet new
ምን ትመስላለህ ያቤላ ጎደኛ እግዚአብሔር የጃቹ ይስጣቹ እንተና አቤል
Waragna,
Weshetam
Geta ywetahal ke midya
Erimiyas Abebe HE IS A TRUE PRECHER P❤❤❤❤ HE did one thing wrong join and work with you guys
That is so true.
ere begeta beyesus sim astewilu wedet eyehedachu new
የሚበጠብጥ የጎረምሳ አጋንንት ይወጋ
WHO ARE YOU?
Atcheberber
Ethiopia yaltebarekechee endanante ayenatun yeza nw yehenen jel hizeb tcawtubet tera betera
Ataferem demo
Ante gen ewent ye negeroch memezegn negn alek pls pls ante ordinary sew endhonek aseb tibetegn
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም አላማችሁ ግን ምንድን ነዉ ስራችሁ ይፍረስየወንጌል እንቅፋቶች
Aceberbari
Ataferem? Neseha geba !
በቀለኛ አህዛብ
እንደ ፍጥረታዊ ሰው ለመገዳደል መዛዛት ማን የሚሉት አዲስ ፍጥረት ነው ።
ተሳዳቢ
Beysusus sem egezaber yegasex
According to biblical Jesus is the first miracle is turning the water to wine 🍷 so what’s the big tetachu sekerachu yemenebalebet ere aynfam atseker Gen 1-2 tetu tebelenal atakabedu
Lemen ginnnnn amann
Maferya
Erimiyasinim. Zerimanizerim. Enikani. Bichefeleki. Esu. Ederesebit. Anite. Aderisim. Esu eko. yewenigele. Aribeniga. ye. Eyesusi. Wetaderi. New. Eko. Sinituni. Debitera. yemaniketeki. ye. Eysusi. Gegina. Eko. New. Sele. Erimi. Ema. Eko. Erasu. geta. Eyesusi. New. yemikerakerilet. Berasihi. Layi. Kifu. Esati. Atanididi.
እነደ ቢኒያሞ ሽታዬ ተከፈለህ
ኦርቶክስን እወዳላሁ እያልክ መጽሐቻሁን ገደል ትለሌህ እዴ
Ene Orthodox nevne manem serasun emnet mamen yechelal gen sew besewnet meweded alebet andu yelelawen emnet mesadebena mankuasgesh gen beyam newer new Orthodexen mewededeh gobez neh teru sew neh berta wendeme
Ke. Erimiyasima. gari. Atilekakami. Edimehi. yiteri. Egizabiheri. .Amilaki. Lisanihini. yizigaw.
nite. Dedebi. Balege. Erimiyasin. new. Enidzihi. yemitinagetew.mini Ayineti .maferaya. nehi. Firidihin .tebiki. Egizabiher .Amilaki. Ayizebetibitimi. Enideza. Biniyami. Shitaye. Awliko. yitilihali. geta. Minifesikidusi. .betunima. Enidihi. Eyasihi. Atinorim. Tibit. Mechershaw. Wediketo. new.
See How people feel when you talk about them day and night
When its hapen in your life you became ........
Any ways know you want hide in orthodox you can't stop Erimiyas Abebe he called by ALMIGHTY
GOD ❤❤❤
You want fight for orthodox that is expected like Binyam. shitaye go head but it doesn't wor
ወይ ጉድ ከናንተ ምን እንማር?????አረተዉ እግዚያብኤርን ፍሩ
እግዚዮ አሁን ስሙን ማንሳት ምን ያስፈልጋል የቢንያም ሲገርመን ወንድሞች እረ ተባላችሁ እየተነካከሳችሁ እንዳትጠፉ እግዚአብሔር ይሁናችሁ ከናንተ አይጠበቅም ።
አንተን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም በጀመረው ነገር እራሱ ይጠፋበታል
Catami
ኮተት
ለእግዚአብሄር መተው አይሻልም ወንድሜ
አንጀት በላ is so funny.
ባሪያ ሆላሞ
አረ ነቃ በሉ ተነካክሳቹ ልታልቁ ነው እኮ
በኢየሱስ ስም ክርስቲያን እንዲህ ይደራረጋል? ወዮ ወዮ ዘንድሮ የማየዉ የምሰማዉ ምንድነዉ? ዉጪ ያሉት ህዝብ ከእኛ ምን ይማራሉ?????????? ወደ ጌታ እንዳይመጡ ለምን እንቅፋት እንሆንባቸኋለን? አንዱ ሲያጠፋ መገሰፅ መምከር ሲኖርብን የሰዉን ስም ወደ ሚዲያ ቶሎ ማዉጣት ለምን ይቀለናል? ኧረ ኡኡኡኡኡኡኡኡ
Ermias, yeserahen yestehe?? U and dagi will be responsible for all this mess
ያንተ እውቀት ውጤቱ ውድቀት፣ሞት፣ጥፋት።አነተ ማንንም አትወክልም።ጥገኝነት ጠይቀህ ወይ ስለም ወይም ኦርቶዶክስ ግባ ቻው የፈለግከው ያንን ነው።የፈለግሄው ሰወች ወደ ኢየሱስ እውነትን አውቀው እንዳይመጡ የእውነት መንገድ ማጣመም ስራህ አድርገሀል ፈራድ ግን አለ።
የሰው ጉድፍ ስትጎትት የራስህ አመለጠህ መጀመሪያ እራስህ ከምትነቅፈው ነገር ሽሽ ዛሬ ደም ortodox ወዳጆቼ አልክ እንደነሱ ያዋረድከው የለም እዚ ሲዘጋብህ እዛ ማንኳኳት ጀመርክ አንተ ትቢተኛ እብሪተኛ ነህ ዛሬ በጣም ተለሳለስክ ለምን ሌላው ላይ የመዘዝከውን ዛሬ አንተ ላይ ስለተመዘዘ ነው ስትኮንን እንዳንተ ፃድቅ አልነበረም ምን አገባህ አሱ ከሴት ጋር ጫት ይዞ አልተገኘም ነውረኛ አልቃምክም መሰለኝ ፓ/ር ፃድቁ አንዴ አንተ አንዴ አንቱ አሞሀል የምትውጠውስ መዳኒት ለጉንፋን ነው የሌባ አይነ ደረቅ .....
Aye pentewoch seravhu hula yasekal childish
ለመሆኑ ይሄ አገልግሎት ለማን ክብር ነዉ? በጣም ታሰለቻላችሁ ታስጠላላችሁ።
አንተ ምን አገባህክ
አማን አንተ እውነት የኢየሱስ ክርሰቶሰን ወንጌል የምታውቅ ከሆነ ኤርሚን በቃ ይቅርታ አድርጌልሀለሁ ጠላት ይፈር በእኛ ምክኒያት የኢየሱስ ሰም አይሰደብ ማለት ነው ያለብህ ወንድሜ እሱም አንተን እንደዛው ማድረግ ነው ያለበት የክርሰቶሰን አምላክ ሰለሆነ እንተዉው ሁሉን ሰለሚችል ያ የሶሪያው ሰውዬ ታሰታውሳለህ ?በጩቤ የወጋቼውን ይቅር ያሉት ሊገላቼው የመጣውን አንድ አይናቼውን ያጠፋውን አለም ተነጋገረ አዬህ እንደዚህ ሰይጣንን ማሼነፍ ይቻላል አሁን አንተ አንድ ሰትል አንተን የሚደግፉ ኤርሚያሰን ሲሰድቡ እሱም አንድ ሲል ከእግዚአብሄር እዬራቅን ለሰይጣን መንግሰት እያገለገልን ነው ለምን አግዚአብሄር የሚገኜው በፍቅር ነው ሰውን ባታጠፋም ይቅርታ ብትጠይቅ ሰይጣን ያፍራል እግዚአብሄር ይከብራል አመፅ ለማንም አይጠቅምም እግዚአብሄር የይቅርታ ልብ ይሰጠን 🙏❤
Woshatam 😂😂
አንተ ጁግና ነህ እኔ የገረመኝ ኤርሚ እንዲ ወርዶ ዳጊ ከሚባል ጋ መግጠሙ
ጥንዝዛ ጫታም
አንተ ለቃቃሚ ለጊፍት ብለክ ጫታም ዱርዬ
አንተ ብቻ ሽቄክን ብቻ ሸቅል
ደሞ የኦርቶዶክስ ጥገኝነት ፈለክ
Maferya
Weshetam
Maferya
Ye kelemwerkna dagi katelo kurach telalaki neh meselegn
የማን ቲፎዞ ??ለምን ያፍራል መገለጥ ያለበትን ይገልጣል