የዶክተሯ አላማ ዘሪቱ ብቻ አልነበረችም | ኤል ቃል tube | faithline | aman shalom | zeritu kebede

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • #መዝሙር #ተናገር #ወንጌል #yonatanaklilu
    ኤል ቃል tube
    የዶክተሯ አላማ ዘሪቱ ብቻ አልነበረችም | ኤል ቃል tube | faithline | aman shalom | zeritu kebede

Комментарии • 34

  • @MesertWerede
    @MesertWerede 3 месяца назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ትልቅ መልስ ነው እህታችን ተጽናንታለች ለሁላችንም በረከት ናት እግዚአብሔርን አሳይታናለች❤❤❤❤

  • @alexoawol
    @alexoawol 3 месяца назад +11

    ተባረክ ወንድሜ
    ዘሪቱ እኔን ከእናቴ ሞት ሀዘን ኣላቅቃኛለች ፡ ፡ ከእግዚአብሄር ጋር መስማማትን ጠቆመችኝ

  • @asebini7642
    @asebini7642 3 месяца назад +7

    ዲያብሎስ እኮ ሥራው መተናኮስ ነው ምክንቱም ዘሪቱ እንደ በሰለ ክሪስቲያን አምላኩአን ደስ አሰኝታለች ብላተናዋ ወደ አምላኩ እንደ ሄደ ታውቃለች በጌታዋ ተፅናናታለች አውሬው ይንጨርጨር

  • @lemisederibe2181
    @lemisederibe2181 3 месяца назад +4

    አሳዛኝ ሴት በሰው ሀዘን ቀላጅ።የለመደቺው ዘሪቱ እስክትወገዝ መነፍረቅ ነበረባት ። አሪዮስ ይነፍርቅ እሺ፤ የዘሪቱ መጽናናት ከላይ ነው። አስተማረችን ጌታ ይባርካት!

  • @bemnetkebede1523
    @bemnetkebede1523 3 месяца назад +8

    እውቀትህን ለመልካም ጥልና ክርክር ለሌለበት ነገር ስታውለው ደስ ይላል

  • @Mekdes-d2j
    @Mekdes-d2j 3 месяца назад +6

    አንተውድም ትምህርትህ ቃልአገላለፅህ አቤ እዴት ነፍስን ያሳርፋል

  • @መቓልሕምድረባሕሪ
    @መቓልሕምድረባሕሪ 3 месяца назад +5

    ኣበሻ ከሚመለከተው በላይ ነው የሚመለከቸው ከእናቱ በላይ እነሱ ኣዘኑ ማለት እኮ ነው እዮብ ኣኣግዝኣብሄር ሰጠኝ እግዝኣብሄር ወሰደባቸው ሲልስ ምን ይላሉ

  • @TadeluHagose
    @TadeluHagose 3 месяца назад +2

    ዶክተር ዋ ሲጀመር ዘርኛ ናት የትሪክ የሃማኖት ልለባ ናት 2 yemiyatesnana አምላክ የላትም atfrdubat🇦🇱 ጌታ ከሌለው ምን ት ት ጠ ብቃለህ

  • @Test-ie6if
    @Test-ie6if 3 месяца назад +5

    አማንዬ ወንጌልን ስበክ ከነድምጽ ስታምር ጌታ ይባርካችሁ

  • @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
    @ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 3 месяца назад +1

    ዶ/ሪቷ እንደ ልጅ ያሬድ ወህኒ ቀምሳ ብትመለስ መልዕክት እንደምትቀይር አምናለሁ !
    ለወንጌል አማኙ ከመጽሐፈ ሲራክ መጥቀስ ማለት ከተአምረ- ማርያም ወይም ከገድላት እንደመጥቀስ ነው የሚቆጠረው ¡¡¡

  • @estershimon1771
    @estershimon1771 3 месяца назад

    መጀመሪ ነገር ዘሪቱ በእግዚያቤር አይን ሞገስን ያገኘች ጀግና ተፈትና ያለፈች ድንቅ❤ , ይህች ዶክተር ምትሏት ዝባዝንኬ ኋላቀር ከመፀሐፉ ቅዱስ እውቀት ነፃ የሆነች ዘባተሎ😡

  • @addey8653
    @addey8653 3 месяца назад

    ሃገራችንን መአት የበላት እንዲህ ሁላችንም ፈራጅ ስለሆንን ምላሳችን እረጅም ስለሆነ ነው እህቴ እንኳን መፅናናትን ሰጠሽ እኛ ወደእነሱ እንሄዳለን እንጂ መቼ እነሱ ወደ እኛ አይመለሱም ልጇን ያጣችን እናት እንኳን ማቁሰል በምላስ መንደፍ የማንቆጠብ
    መቼም ልቦና ይስጠን
    አባታችን የተሻለ ቦታ አለው ለእኛ።

  • @seneduh.mariam7039
    @seneduh.mariam7039 3 месяца назад

    Wegenoche eninika bezih zemen tsegan yemiyastilu bizu silehonu tinikake enadirg kidusan please please le diabilos edil fenta anistew.

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 3 месяца назад

    Allah snaton ystesh, yabertash, amiiiiiiiiin yareby🤲🤲🤲❤️❤️

  • @MesfinTadesse-jq7el
    @MesfinTadesse-jq7el 3 месяца назад +2

    God bless you Amanye

  • @abebaararsa8171
    @abebaararsa8171 3 месяца назад +1

    Waaaww wandime tabarak🎉🔥🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 3 месяца назад

    Ke enato belay ye tegoda yelem. Bertat ke Allaah new.

  • @lamrotdesalegn6142
    @lamrotdesalegn6142 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Hawi.T
    @Hawi.T 2 месяца назад

    Ayansem sechiw ke setota

  • @Dior768
    @Dior768 3 месяца назад +1

    ❤❤❤ thank you❤❤❤

  • @hallowiegehts477
    @hallowiegehts477 3 месяца назад

    GBU more and more

  • @AberraMesfin
    @AberraMesfin 3 месяца назад

    Ashkabach😅😅😅😅

  • @kedestmichael3555
    @kedestmichael3555 3 месяца назад +1

    አማንዬ ጌታ ይባርክህ ተባረክ::

  • @matitibob5735
    @matitibob5735 3 месяца назад +1

    Amanye tebarekiligni❤❤❤ thanks u

  • @bassemkhanfar9166
    @bassemkhanfar9166 3 месяца назад

    አሜንንንን አማኒዬ ፀጋዉ ይብዛልህ🎉❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ያጸናናት እህታችን😢❤❤

  • @medinashifa436
    @medinashifa436 3 месяца назад

    Moshot yache?❤

  • @Fiyory123
    @Fiyory123 3 месяца назад

    ተባረክ አማን

  • @MelkeBande
    @MelkeBande 3 месяца назад

    Aman tleyalehi tsegawu yibzalihi ❤❤❤

  • @ayanotamrat6550
    @ayanotamrat6550 3 месяца назад +1

    U are positive today

  • @dilugirma8051
    @dilugirma8051 3 месяца назад

    auenn nawe yawkaweee

  • @hananegash9349
    @hananegash9349 3 месяца назад

    God bless you 🙏❤️

  • @edenmeile2163
    @edenmeile2163 3 месяца назад

    Gott segne deine 🙏🏽🙏🏽