የታህሳስ 11/2017 ዓ ም ዐበይት ዜናዎች!

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 26

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 6 часов назад +3

    አሁን ኦያደረጋችሁት ያለዉ ጃዋር ጃዋር የምትሉት አማራ የሚለዉን ፋኖ ኢትዮጵያ የሚለዉን የእስክንድር ነጋን አርማ ለፋኖ ለማስጨበት የታሰበ ሴራ ይመስላል አማራ በዚህ ላይ መንቃት ግድ ይላል።

  • @ZewduGelaw-e2o
    @ZewduGelaw-e2o 9 часов назад +2

    ያሥነሣእና :አነየውየአማራሕዝእንአጁአጣጥፎይጠብቀዋልእእ

  • @kidanehans5725
    @kidanehans5725 2 часа назад

    👌👌👌

  • @BeleteAbebe-cz6hu
    @BeleteAbebe-cz6hu 5 часов назад

    ደሬ እባክህ አማራ አሁንም አልነቃም ስለዚህ አሁንም አማራ ከእንቅልፍ መንቃት አለበት፣፣፣፣አሁንም አማራራ በዙሪያው ያለውን ቢላ ማየት አለበት።

  • @EthiopiaGoonersHub-o9d
    @EthiopiaGoonersHub-o9d 4 часа назад +1

    Ewnetu sigelet oromo amara ga eyetewaga adelem lemalet kehone hidna ende ahiya minkebalelewn gojam teyk. sijemer ma hone ena nw yetorinetu keskash, amara bezi lik rasun bayaskebr lingerh adel eskawn jewar addis ababa lay gurawn sinefa neber minayew. Jewar biresa biresa ageru asela lay yeserawn gif miresa sw yelem. manim aysemachum

  • @kassawzeli2680
    @kassawzeli2680 6 часов назад +1

    Ebakih yihin kebit misilun atasay

  • @demissiemitiku5424
    @demissiemitiku5424 8 часов назад +2

    Never expect disintegration. Okay poleticians will certainly disntgrate. Corrupted politicians will certainty disntgrate. Ethiopians are all one.

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 6 часов назад +3

    ጃዋር ጃዋር ወሬ ብታቆሙ ጥሩ ነዉ የአማራን ትግል ወደ ኋላ አትጎትቱ እረፉ ።😊

  • @AbrahamTamru-w6n
    @AbrahamTamru-w6n 6 часов назад +1

    Ba_Oromiya kilili Baale zon Robe katama yallu yaa sinqe bankochi bidir yamisaxuti 5 parsanti komishin iyawasdu naw lamsalee 1500000 katasaxak 75000 komishin tikafilalak abet balulin

  • @fafat-b9j
    @fafat-b9j 5 часов назад

    ጁሀር አማራን ደገፈ ማለት ነው እሱስ ምዲነ ው አይይይይይ የሡንኳ ስአትህን ባትፋጂ ጡሩነው

  • @Muhammad-zd4ys
    @Muhammad-zd4ys 8 часов назад +1

    ለሚጨፈጨፈውአማራመፍትሄባማጣችሁጀዊጋርሰርታችሁ

  • @AbrahamAlazar
    @AbrahamAlazar 8 часов назад +1

    ኧረ ጃ ዋርን ታምነዋለህ። እንዴ የለውጡን ፍኖተካርታ የሰራሁት እኔ ነኝ አላለም እንዴ። ምነው ሰሞኑን ጨዋ ለመምሰል ሞከረ። 86ነፍሳት እንደጫጩት ቀለለ። መጀመሪያ ንሰሀ ይግባ። ይቅርታ ይጠይቅ። ሰሞኑ ግን ምን አስቦ ነው በሰላም ነው አብይን የሚቃወመው። ጠርጥሩ።

  • @soyegerado6831
    @soyegerado6831 8 часов назад +1

    dont forget that,pm is so busiy running to build thrilon birr costing palase in addis ababa.he has no ear to hear anyone.

  • @SemiraAbdu-w8h
    @SemiraAbdu-w8h 5 часов назад +1

    አረ በጭራሽ ጀዋርን መቼም አትመኑት እሱ ለሀገሩ ሰላም ሚያስብ አይደለም እሱ እባብ ነው

  • @Muhedenehasneausemane
    @Muhedenehasneausemane 3 часа назад

    ሰው ያወራው አንተ ምን ላውራ በል

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 Час назад

    Why did he write his book in Amharic? Would have been better if he wrote it in Oromugna so that the Oromos would read and help Jawar sell his book like a hot cake. I know his people like to read books. Make sense?

  • @simenehhailu7918
    @simenehhailu7918 8 часов назад +5

    ደሬ በጃዋር ጉዳይ ላይ ጊዜህን ባታጠፋ ጥሩ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ይላል አማራ ሲተርት ምንም ይሁን ምን ግን ከጃዋር የተረዳነዉ ነገር ፋኖ እንዳሸነፈ ተረድቷል እና ጃዋር ስልጣን ስለሚፈልግ ቀድሞ ወደ ፋኖ መጠጋት እና ቀብድ መክፈል ነዉ

    • @Minewshewa-p8y
      @Minewshewa-p8y 8 часов назад +1

      አገሪቱ ከጸናች ምነ ችግር አለው ጃዋርም የድርሻውን ቢያገኝ ።የተጠላው እኔ በቻና ልጠቅልላችሁ የሚለው የሰግብግቦች ሃሳብ ነው