19 የቤት ተከራዮቹን የሶስት ወራት ኪራይ ክፍያ ምህረት ያደረገው በጎው አከራይ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 апр 2020
  • አከራዩ ኪራዩን የተውኩት ይህንን የችግር ግዜ በትብብር መሻገር ስላለብን ነው ብለዋል

Комментарии • 208

  • @user-mj2je7js6i
    @user-mj2je7js6i 4 года назад +3

    ሀገሬ ብዙ በጎ ሰዎች አሉሽ ተባረኩልኝ እንደ እናንተ አይነቶችን ያብዛልን

  • @selamawitselamawi3423
    @selamawitselamawi3423 4 года назад +20

    እግዚአብሄር እድሜህን ያርዝመው ያላሰብከው ሲሳይ አግኝ እስከቤተሰቦችህ ክፍ አይንካህ

  • @eagle4452
    @eagle4452 4 года назад +5

    ይሄ ከ ደግነትም በላይ ነው 19 ሰው ለ 3 ወር የቤትክራይ መተው ማለት ዋው ።
    ወዳጂ አንተ በ እግዚአብሄር ዘንድ የ ህወት ዋንጫ ይጠብቅሀል ። ተባረክ

    • @kalkidanasfaw3866
      @kalkidanasfaw3866 4 года назад

      Egziabher yebarekewot tell sew Hager wedadena lehezb asabi ewnetegna egezabher yemiwedewen Sera sertewal tebareku rejem edme ketena gar yabzalwot

    • @eagle4452
      @eagle4452 4 года назад

      @@kalkidanasfaw3866 💚

  • @user-th3of4cz9x
    @user-th3of4cz9x 4 года назад +6

    አቦ አባቴ አላህ ይስጦት በፈጠሪ.ዘንድ በጎነተቹን ተገኛለቹ አባቴ አላህ እድሜቹን የርዝምልን

  • @user-xk2un8hm2d
    @user-xk2un8hm2d 4 года назад +1

    አላህ ወይ መልካም ስው አዲሪገን ያረብ ዲስ ላይክ የምታደሪጉ ስዎች 14 ቀን ማቆያ ያስፍልጋችዎል ልቦና ይስጣችሁ

  • @tijistitijisti7302
    @tijistitijisti7302 4 года назад +11

    ዋናው ጤና ነው ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጡት ፈጣሪ ይጠብቆ እንደርሱ የሚስብ ያብዛላት አገሪ

    • @rahmamohammed636
      @rahmamohammed636 4 года назад

      እድሜናጤና፣አላህ፣ይስጥህ፣፣አኮራህን፣እኔበበኩሌ፣ለኔእድተደርገልኝ፣ነውየተስማኝ

  • @user-sf9ty7mb1f
    @user-sf9ty7mb1f 4 года назад +8

    እደሜህ ይረዘምልን አባታችን

  • @abialemtube4259
    @abialemtube4259 4 года назад +32

    ማልካም ሰው ነህ አላህ ጅዛህን ይክፈልህ

  • @ousmanfereja6194
    @ousmanfereja6194 4 года назад +2

    እጅ ነስተናል አባት ረጅም እድሜ

  • @user-br7ux4ym6k
    @user-br7ux4ym6k 4 года назад +15

    አላህ,ጨምሮ,ዩሰጥህ,ሌላምን,እላለሁ❤❤💪💪💪❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

    • @yx2243
      @yx2243 4 года назад

      አልሀምዱሊላሂ አተ መልካም ቅን አሣቢነህ አላህ የበለጠ የምትረዳበት አቅም ይሥጥህ መልካምነት ለራሥነው

  • @tututubetututube76
    @tututubetututube76 4 года назад +4

    ሰው ለሰው መደኒት ነው
    ጎበዝ ኢትዮጺየዎየን ነህ

  • @destamamo4895
    @destamamo4895 4 года назад +3

    እግዚአብሔር አምለክ አባታችን እድሜ በፀጋ ያቆዬት እግዚአብሔር ፀጋውን ያጎነፂፎት በእውነት ሰው ስደስት ምን የእል ደስታ ይስማል

  • @laylaganat6155
    @laylaganat6155 4 года назад +3

    እግዛአብሔር ይባርኩት ሁሉም እደእርሶ ቢሆን ጥሩ ነው ኮርፌ አዲስ ከተማ ክፍለከተባ ቡዙ በዝቅተኛ ኑሩ ሻይ ሽጠው ሰልባጅ ልብስ አዙረው ለለት ጎረሮ የቤት ክራይ የሚገላቱ ቡዙ ሰዎች አሉ እግዛአብሔር ይርዳቸው ሰው ያስነሳላቸው የሚረዳቸው አሜን

  • @user-nn9py5bd2m
    @user-nn9py5bd2m 4 года назад

    እውነይ አስለቀሱኝ የሰውየው መልካምነትና የተከራዮቹም ደስታቸው እኔም ደስ አለኝና አለቀስኩ የኪራይቤት ችግርንም ስለማውቀው

  • @setteworku114
    @setteworku114 4 года назад

    ያደረከው አስተዋጽኦ በጣም ጥሩ ነው አጎቴ እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ ስለሰራህ ዋጋህን ይክፈልህ፡፡ሌሎችም ከዚህ በመማር የበለጠ መረዳዳትን በማጠናከር የዜግነትና ሰብአዊ ግዴታችንን በመወጣት ከገንዘብ ይልቅ እግዚአብሔር የሚወደውን ስራ በመስራት ህሊናችንን ማርካት ይገባናል እላለሁ፡፡ ምንም ይሆን ቀኑም ያልፋል እኛም አላፊ ነን የማያልፍ ስራ ሰርተን ማልፍ ግን ከእኛ ይጠበቃል፡፡

  • @getachewtafesse5361
    @getachewtafesse5361 4 года назад +1

    በውነት እጅግ ታላቅና አርአያ የምትሆን የችግር ጊዜ ደራሽ ነህ እ/ር በጎደለህ ሁሉ ይሙላልህ

  • @Adis001
    @Adis001 4 года назад +1

    WOW Mr.Tesema home owner really grate bless citizen, God bless you and your family,you touch my hert,Mr.Tesma,you are,bless, bless. Thanks

  • @wardaqatar7779
    @wardaqatar7779 4 года назад +1

    መልካምነት ለራስ ነው በጣም መልካም ኢትዮጵያዊነው ፈጣሪን በጎደለ ይሙለለትእናመሰግናለን ፈጣሪን ይህንን በሽታ ከአለም ያጥፋልን አሜን

  • @edasooganamoo7092
    @edasooganamoo7092 4 года назад

    የባለጠውን ይስጥልን አባታችን እድሜና ጤነ ይስጥልን ደግነትም አስታማሩን።

  • @user-zg8cb6kn9u
    @user-zg8cb6kn9u 4 года назад

    አቶ ተሰማ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሁ መልካም ሰው

  • @almazseidymer3607
    @almazseidymer3607 4 года назад +1

    እዉነት ነዉ ሰው ሲኖር ሀብት የማረካዉ ለሰዉ ልጆች እዳሰብክ ፈጣሪ አብቶ ጤናዉን ይስጥኽ ከሁልም ጤና ይበጣልና

  • @RRr-dn7nw
    @RRr-dn7nw 4 года назад

    ወላዲተ አምላክ ብድርክን ትክፈለው ልክ እድርሶ ብዙ ሰው ይብዛልን ላረመኔ አከራዮች ትምህርት ይሁናቹ ይችም ቀን ታልፋለች በዚክ ክፉግዜ ተገን አርጋችሁ ቤት ኪራይ የምጨምሩ አላችሁ ስግብግቦች እናተንም ፈጣሪ ይፈርድባቸኃል ጠብቁ

  • @geetaray1591
    @geetaray1591 4 года назад

    በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ በእድሜ በጤና ያቆይህ የኔ አባት መተባበር እድህነው

  • @zahrahasiri1741
    @zahrahasiri1741 4 года назад

    አቤት መታደል ነው የነኚህንድሆች ችግር ማቃለል እሠይ ምዳህንያብዛልህ ወድሜ አሉ እጂ ብዙ ክፉዎች

  • @melatkl7275
    @melatkl7275 4 года назад +2

    ኢትዮጵያ ደጋግ ህዝቦች አሉሽ ተመስገን

  • @abdulkarimkml4092
    @abdulkarimkml4092 4 года назад +4

    ለአላህ ብለህ ወርውረው ማን እደ ሚያነሳው አይታወቅም አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይጨምርልህ

  • @user-sf2wk9pb5r
    @user-sf2wk9pb5r 4 года назад +1

    እግዛብሔር እንዳተ ያሉ ሠወችን ያብዛልን እርጂም እይሥጥልን

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr 4 года назад

    እውነት እግዚአብሔር የማቱ ሳላን እድሜ ይስት መታደል ነው የሰውን ደስታ ማየት ምድር ላይ ያለ መልካም ነገር ላንተ ይስጥህ

  • @user-rz6wj5nf2t
    @user-rz6wj5nf2t 4 года назад

    ፈጣሪህ እምታምነው ከሁለቱም አለም ክፉ ነገርን ያርቅልህ

  • @user-zo4yy5pw3x
    @user-zo4yy5pw3x 4 года назад

    አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እንዲህ ስንረዳዳ የሚስኪኖችን እንባ ስናብስ አላህ ለኛም ያዝንልናል ይህንን ወረርሽኝ ያነሳልናል ከመጥፎ ነገሮች ታቅበን ጥሩ እንስራ

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s 4 года назад +1

    ፈጣሪ ዉለታህን እጥፍ አርጎ ይመለስልህ እጅም እድሜ እና ጤና ከሙለዉ ቤተሰብህ አብዝቶ ይስጥህ እዳታይነት የተባረከ ሰዉ ይብዛልን

  • @abm1344
    @abm1344 4 года назад +2

    የሰራኽውን በእጅህ ታገኘዋለህ ወዳጄ፣ከነዚህ ልጆች መካከል አንዱ ትልቅ ሰው ሊሆን ይችላል።ዶ/ር አብይ ያሉት ትዝ ካላችሁ?ልጁ እርቦት የሰው በር ሲያንኳኳ ባለቤትየዋ ብቅ ብለው የሚጠጣው ወተት እንደሰጡትና ከረጅም ጊዜ በኃላ ሴትየዋ ታመው ሆስፒታል ሲሰቃዩ የሚከፍሉትም ሳይኖራቸው በጭንቀት ውስጥ ሳሉ ያ በተራበ ጊዜ ያጠጡት ልጅ አስታውሶአቸው ብድሩን በሚገባ እንደመለሰላቸው ነግረውን ነበር።ምሳሌ አለ ምክንያት አይነገርም።ደግ የሰራ ደግሞ ምንጊዜም የእጁን ያገኛል።እድሜ ይስጥህ እድሜ መስተዋት ነው ዛሬ አንተ የሰራህ ቢመስልህም ለልጆችህም ጭምር ነው የተረፍከው።

  • @zeinetbasier9677
    @zeinetbasier9677 4 года назад +1

    መልካምነት ለራስ ነው አላህ ይጨምርልህ እስኪ ከዚህ ሰው ተማሩ

  • @user-jp8bh6hu9o
    @user-jp8bh6hu9o 4 года назад

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ እህ እማምላክ ትጠብቅህ ደሰ ሲሉ በመብርሀን

  • @user-gp8wv5dr4z
    @user-gp8wv5dr4z 4 года назад

    እግዚአብሔር ጥሩ ነገር ይስጥህ አባታችን 🙌

  • @maryamethiopia8970
    @maryamethiopia8970 4 года назад

    ጀዛካላህ ኸይር አባቴ መረዳዳት መልካም ነው

  • @user-xk2un8hm2d
    @user-xk2un8hm2d 4 года назад

    አላህ ይጨምሪልህ የኔ አባት ያረብ ያአላህ መጨረሻችንን አሳምሪልን ያረብ መልካም ስው አዲሪገን

  • @genatgetahew8163
    @genatgetahew8163 4 года назад

    ከነቤተሰብሕ እጎዝአብሕር ይጠብቅህ ክርሰቶሰ ጤናህን ያብዛልህ አንተ ለሰወቹ አለሁ እዳልክ መድሀኒአለም አለሁ ይበልህ ምርጥ ኢቶጲያ

  • @user-dg6gy5gq9d
    @user-dg6gy5gq9d 4 года назад

    እግዛአብሄር አሁንም አብዝቶ ይባርክህ ተባረክ

  • @wubertandarge3576
    @wubertandarge3576 4 года назад

    ወድሜ ፈጣሪ ሙልት ያድርግልህ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ ።

  • @Ana-ww5ki
    @Ana-ww5ki 4 года назад

    እግዚአብሔር ዘበንክን ይባርክ ተባረክልን ክፉ አይንካ በእውነቱ ትልቅ ስው ንክ

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 4 года назад

    Egziabihar yikifelik melkam sew🙏🏽😇

  • @user-gp8wv5dr4z
    @user-gp8wv5dr4z 4 года назад

    ደስ የሚሉ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ደሥታ ሲሳይ ይስጠወት

  • @hiwotalene8884
    @hiwotalene8884 4 года назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይስጥህ እዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን

  • @user-lf7tt5ys6r
    @user-lf7tt5ys6r 4 года назад

    አውነት አባት እግዚአብሔር ይስጥልን
    እድህ ነው ሰውማለት
    ከልብ ነው የምናመሰግነው እደርርሰወያለውን ያኑርልን

  • @salmaahmed7550
    @salmaahmed7550 4 года назад

    ዋው ጀግና መልካምነት ለራስ ነው አላይ ይጨምርልህ

  • @zahrazahraaa2692
    @zahrazahraaa2692 4 года назад

    Allah yichemrlh tenahn yisth geGa

  • @user-ey4wi4kf3c
    @user-ey4wi4kf3c 4 года назад

    እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ በእውነት በእጥፍ ይተካልህ

  • @fantayyusuf470
    @fantayyusuf470 4 года назад

    ፈጣሪ የሰጠህ አባታችን

  • @hiwatlb0r928
    @hiwatlb0r928 4 года назад

    በጣም መልካም ሰዉ አብዝቶ ይስጥህ ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ

  • @asadeteshome1114
    @asadeteshome1114 4 года назад

    እግዚአቢሄር ይባርክህ አብዙቶ ይስጥህ አሜን

  • @silo2971
    @silo2971 4 года назад

    አላህ ይጨምርልህ እንደዚህ መረዳዳት እንዴት ደስ ይላል

  • @sultan3675
    @sultan3675 4 года назад

    አምላክ።እድሜና።ጤናውን።ይሥጦት።አምልምክ።ይጨምርሎት

  • @taybaahmed6720
    @taybaahmed6720 4 года назад +1

    አቦ አተ ሠዉየ ክፉ አይካህ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @muluf7616
    @muluf7616 4 года назад

    U very nice person God bless you thank you help people

  • @martateshome1506
    @martateshome1506 4 года назад

    የእዉነት አለቀስኩ እንድ አይነት መልካም ሰዎች በክፎዎች በዘረኞች ተሸፍነዉ መልካምነታቸዉ እንዳይ ታይ ብሆንም እሀዉ ዛሬ ታየ እባካቹ ፖሎትከኞች ዘረኞች ከዝ አይነት ሰዉ ይማሩ የሰዉ ህዎት ይቅደም በየ ድረ ገጻቸዉ ላኩላቸዉ እንደዉ ልባቸ እንድ መለስ

  • @sebleyedessiwo8567
    @sebleyedessiwo8567 4 года назад

    Tebareku

  • @user-rj8ry9ve4k
    @user-rj8ry9ve4k 4 года назад

    እግዝሀብሄርእድሜህንያርዝምልህአክሎእንጀራህይከፈት

  • @tgabebe4094
    @tgabebe4094 4 года назад +1

    Egzabher Abzeto yestek abate

  • @wome8375
    @wome8375 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ አንተ መልካም ሰው ነህ

  • @sabahailemikael2425
    @sabahailemikael2425 4 года назад

    Egzeabehar Abezito yesitowo. Ejege betame asitwaye newoti endehi new. Medanialeme edma ketanagare yestiwo.

  • @JprimeJprime-li3mj
    @JprimeJprime-li3mj 4 года назад

    እግዛቤረይጥብቅህ።ትባረክ

  • @user-zs8vr6zn2r
    @user-zs8vr6zn2r 4 года назад

    ውይይይይይ። አስለቀሱኝ እግዚአብሔርን በጣም።ነው እሚያሳዝኑት ግን።ደሞ የቤቱ ባለቤት ይህንን በጎ ነገር ስላደረጉ እግዚአብሔር እረጅምምምምም እድሜና ጤና ከነ ሙሉ ቤተሰብዎ ይስጥዎት ጥሩ ስራ ነገ የተሻለ በጎ ነገር ያገኛሉና እግዚአብሔር ይጨምርልዎት ባልዎት ላይ

  • @user-sx8se9hu6g
    @user-sx8se9hu6g 4 года назад

    እግዚብሄር ይሥጥህ እድሜና ጤና ይሥጥህ

  • @user-qh3mm6ku8g
    @user-qh3mm6ku8g 4 года назад +1

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ያድሎት

  • @mekdesfikir8468
    @mekdesfikir8468 4 года назад

    መልካም ሰው ያብዛልን

  • @Myen0912
    @Myen0912 4 года назад +1

    God blessed that landlord

  • @user-wn9nn1pp5p
    @user-wn9nn1pp5p 4 года назад

    መልካምነት ለራስ ነው ከሠው ሳይሆን ከአላህ ነው እሚገኘው በጣም ትልቅ መልካምነት ነው አላህ አሳብህን ይሙላልህ
    ውለታህን ከአላህ አግኘው ከሱ እሚበልጥ የለምና ከጭንቅ ይገላግልህ

  • @user-sn1sc3zx3j
    @user-sn1sc3zx3j 4 года назад

    እግዚአብሔር ይጨምርለዎት አባትዬ እፍ
    እኔማ ምንም ማድረግ ባልችልም ግን እንደዚህ መልካም ሲአደርጉ ውሴጤ በደስታ አይኔ በእንባ ነው እሚሆነው
    እመቤቴ አንች የልቤን መሻት ፈጽሚልኝ

  • @wudielemeneh9800
    @wudielemeneh9800 4 года назад

    እግዚአብሔር የምታስበውን ሁሉ ያሟላልህ ሰው በጠፋበት ስአት ሰው ሁነህ ተገኝተሀል እግዚአብሔር አምላክ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 года назад

    Egzabher balew laye yechemirlehe melkam sew tebareki

  • @danialamare9876
    @danialamare9876 4 года назад

    Egziabhir abzito ysitiwet

  • @masaratkabedi1320
    @masaratkabedi1320 4 года назад

    አቦ እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጦት አባት

  • @mekdesyemaryamlji8716
    @mekdesyemaryamlji8716 4 года назад

    Tebarek 😥🙏

  • @user-pj3uv8dn1b
    @user-pj3uv8dn1b 4 года назад

    ኤግዚያብሔር አድሜዉን ያብዛልህ

  • @atayacell3228
    @atayacell3228 4 года назад

    እዴት ደስይላል በደስታ አለቀስኩ ፈጣሪ ይስጠው

  • @seadayimer7090
    @seadayimer7090 4 года назад

    Allah yichemirlh masha allah

  • @user-mw7rh9lx6w
    @user-mw7rh9lx6w 4 года назад

    እድሜና ጤና የእውነት ያረብ እዳተ ያለሰውን ያብዛልን

  • @fatimax6508
    @fatimax6508 4 года назад

    Allah yebarkhe betame melkam sew Allhe kekefu yetbekek 😍😍😍

  • @zainabghali5337
    @zainabghali5337 4 года назад

    cheru medehanalem etefibderb yestachewu

  • @senqanshi.keedubai8220
    @senqanshi.keedubai8220 4 года назад

    Egzabre edame ane xena yestaka wademae

  • @DirasatLanguage
    @DirasatLanguage 4 года назад +1

    God bless you!

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k 4 года назад

    እድሜ ይስጦት እፉ ደስ ሲል 😍😍😍😍😍😍

  • @haregzew1165
    @haregzew1165 4 года назад

    Great ethiopian great example to others God bless

  • @yusf-14alenezi95
    @yusf-14alenezi95 4 года назад +1

    እዳተ ያለ መልካም ሰው ይብዛልን

  • @user-wz7te1me6i
    @user-wz7te1me6i 4 года назад

    እንዴት እንደምመርቅህ አይገባኝም ብቻ እድሜ ከጤና ይሥጥል

  • @abubakirendris4745
    @abubakirendris4745 4 года назад

    ጋሼ እድሜ ከጤና አላህ ይስጦት አላህ ይጨምርሎት

  • @user-be8iu4yg9l
    @user-be8iu4yg9l 4 года назад +6

    እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከው ደሞ አብልጦ ይሰጠሀል

  • @user-bl7xd7us6h
    @user-bl7xd7us6h 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥውት እድሜና ጤና

  • @LinaLina-xf8uj
    @LinaLina-xf8uj 4 года назад

    እግዚአቤርእዉነትከዚህምበላይይስጥህመልካምነትለራስነወ

  • @user-un4vb7by9c
    @user-un4vb7by9c 4 года назад

    ማሻ አላህ። ጡሩነት ለራስ ነው

  • @user-bp6jp4qh3j
    @user-bp6jp4qh3j 4 года назад +2

    ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥክ

    • @shioania1097
      @shioania1097 4 года назад

      እግዚብሔር ይባርክ

  • @maremawit7265
    @maremawit7265 4 года назад

    Www yene jegena abat ate kesuu batagegn ke degel mariyam lij tagegnaleh egizabher ke kefuu neger hula yetebek wondeme betam wededeku Ethiopiwii mehonen korabeti

  • @aynalemgebre1676
    @aynalemgebre1676 4 года назад

    እምላክ፣እሱ፣ያሙላሎት፣ጤና፣ከአዴሜ፣ይስጦት።

  • @tirhasagw5728
    @tirhasagw5728 4 года назад +1

    Stay strong 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💪🙏💪💪💪💪. The owner his very nice to do 3 months free.

  • @meazakifle5475
    @meazakifle5475 4 года назад

    Egziabher bawataw yitaka

  • @tigstbiruk3856
    @tigstbiruk3856 4 года назад

    Egzhaber yibarikh

  • @user-mj7gd5yo5n
    @user-mj7gd5yo5n 4 года назад

    እድሜና ጤና ይሥጥሕ

  • @merimarli9026
    @merimarli9026 4 года назад

    Egizabiher yisth fetar erjm edme ketenagar yisth 🙏

  • @genatgetahew8163
    @genatgetahew8163 4 года назад

    ዋዉ በጣም ብርክ ሰወ ሰወነዉ ልመሰገን ይገባዋል