Ethiopia - መንግስትን ያስወሰኑት 3ቱ ወጥመዶች | መጪው ጊዜ….???

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 102

  • @HeretAyelew
    @HeretAyelew 2 месяца назад +5

    ሰላም ላገራችን

  • @macksol1603
    @macksol1603 2 месяца назад +5

    አሁን ነው ቆርጦ መነሳት ወገን!!!

    • @tigimotigimo9572
      @tigimotigimo9572 2 месяца назад

      እስካሁን የት ነበርክ

    • @EshakYusuf-ht8xf
      @EshakYusuf-ht8xf 2 месяца назад

      ስደት ከሆነስ 😂​@@tigimotigimo9572

  • @GML90-b7r
    @GML90-b7r 2 месяца назад +5

    ሠላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን ።

    • @d25972
      @d25972 2 месяца назад +1

      ጋዜጠኛ እንደ ባለሙያ ሁኖ ማውራት ይከብዳል:: በኑሮ ውድነት እየተመታ ያለ ህዝብ ሌላ ውሳኔ ሌላ ችግር:: አብይ አልቻለም ስልጣን ይልቀቅ

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 2 месяца назад +12

    ይህ ጦርነት ይመጣው ጣጣ ሲሆን እንደዚህ ሊታረቁ ይህ ሁሉ ውድመት ምን አመጣው። አለማስተዋልና በስሜት መመራት ናቸው ። አሁንም ካለፈው ተምረው ቀሪው ክልል በሰላም ቢፈቱት ሁሉም ተጠቃሚ ይሆናል።

    • @nebimanentertainment8420
      @nebimanentertainment8420 2 месяца назад +1

      Be smiet bcha adelem 120 million tornetu degfual finally as a tigraway am happy to see this

    • @Dana-Solomon
      @Dana-Solomon 2 месяца назад +3

      @@nebimanentertainment8420
      አንተ ምን ችግር አለብህ ድሮም ሰርተህ ሳይሆን ለምነህ ነው የምትበላው አሁንም ልመናህን አጠናክረህ ትኖራለህ::

    • @nebimanentertainment8420
      @nebimanentertainment8420 2 месяца назад

      @@Dana-Solomon yene ye wushaye budget lanchi kenebetesobichish ybekal

    • @Tadewosyohanes
      @Tadewosyohanes 2 месяца назад

      yihe hulu chigr bennate betigraway bemitlbalu chirakoch yemeta nw enante hulem le hageritua eda nachu ​@@nebimanentertainment8420

    • @Dana-Solomon
      @Dana-Solomon 2 месяца назад +1

      @@nebimanentertainment8420 ጎበዝ ጠንክረህ ለምን ላንተም ለውሻህም ቤተሰብህን እንኳን አልሰድብም ደረጃችን ይለያያል ‼️

  • @beranamagarsa9437
    @beranamagarsa9437 2 месяца назад +3

    ሰላም ለገረችን

  • @ShanbelGass
    @ShanbelGass 2 месяца назад +2

    አላህ ሁሉንም ሰላምያርልን

  • @محمدحسن-ل6و
    @محمدحسن-ل6و 2 месяца назад +4

    ሰላምለአገሬ

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 2 месяца назад +1

      ሀገርህ ይገልበጥ። ድል ለአማራ ህዝብ።

  • @yishrunake-qi2mf
    @yishrunake-qi2mf 2 месяца назад

    ከመቼው ምርጫ ደርሶ ብልፅግናን እናውርድው😡

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 2 месяца назад +3

    አሁን አዳሜ ችግር ሲቆላሽ ጨክነሽ ወደትግሉ ትቀላቀያለሽ ይሄ ቁርጥ ነው

    • @RYAN-l2i
      @RYAN-l2i 2 месяца назад

      በትግል ዶላር አይገኝም

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 2 месяца назад

      ​@@RYAN-l2iመንግስት ከነደጋፊዎቹ እናጠፋለን

  • @samsonmehari7013
    @samsonmehari7013 2 месяца назад +1

    ወይ ኑሮ አለች ቀበሮ! ኢትዮጵያ በ ኤኮኖምይ ደቓለች ፈርሳለች!!!😢

  • @saliyanasir8068
    @saliyanasir8068 2 месяца назад

    Gud bel

  • @danielkassu9914
    @danielkassu9914 2 месяца назад

    አረ Fannooooooooo ኑ

  • @እየሩሳሌም-ፐ4ቸ
    @እየሩሳሌም-ፐ4ቸ 2 месяца назад

    😮 US is in my head

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 2 месяца назад +1

    ማፈሪያ ነህ ገኖችህን መጨፍጨፊያ መሣሪያ መግዣ አጣህ ለዛ ነው የሸጥከን😢😢😢😢😢😢😢

  • @yirgalemtassefa8988
    @yirgalemtassefa8988 2 месяца назад

    😢

  • @idmoad5656
    @idmoad5656 2 месяца назад +1

    ይህ የጎሳ መንግስት ውጤት ነው።

  • @ShamsouHoussein
    @ShamsouHoussein 2 месяца назад

    Ayyyy...

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 2 месяца назад

    Lmenan amen bla yetekebelech zemenawit lemagn hager Ethiopia 🇪🇹.

  • @AminaAmina-ft5lm
    @AminaAmina-ft5lm 2 месяца назад

    ችግር የለውም ሲጀመር ቢከብዲም በቅርቡ ይቀላል እሺ አታካብዱ እስካሁን የቆየው በምክንያት ነው አሁንም የፈቀደው በምክንያት ነው

  • @Mbxhkgsyj
    @Mbxhkgsyj 2 месяца назад

    Selami kelsle ageri atadigimi selami leagera

  • @addistube35
    @addistube35 2 месяца назад

    አውቀህ ብተነትን መልካም ነበር። ሸገር FM ላይ ኤርሚያስ አመልጋ የሰጠውን ማብራሪያ ተመልከቱ። ይሄ ፖለቲካ ሳይሆን ኢኮኖሚክስ ነው። መናገርም ያለባቸው የዛ ባለሙያዎች ናቸው። እነሱ ደግሞ እንዳሉት እልል የሚያስብል ዜና እንጂ ማልቀሻ መርዶ አይደለም ነው? አሁንስ ሁሉም ተኝታኝ ሆነ ምን ይሻለናል?

  • @yisehakgursha-e3e
    @yisehakgursha-e3e 2 месяца назад

    wey gud....Biltsigina ageritun adekemat

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 2 месяца назад

    ብልጽግና ማለት ሳይየሆን አፍራሽ ይባላል

  • @gudukassa1478
    @gudukassa1478 2 месяца назад

    ደንቆሮ የታባህ አውቀህው ነው? መጀመሪያ እውቀቱ ይኑርህ።

  • @AmirYassin-c9w
    @AmirYassin-c9w 2 месяца назад +1

    ለረጅም ዓመታት ባንኮች ናቸው ጥቁር ገበያውን የሚጫወቱበት የውጭ ምንዛሪ ሲፈቅዱ በኮንትሮባንድ በምስጢር ከጥቁር ገበያው ዎጋ በመጨመር ተደራድረዉ ነው የሚፈቅዱት። የሸቀጥ ንግዱም ቢሆን የሚተመነው አስመጪው የወቅቱን የብላክ ማርኬት የዶላር ተመንን መሠረት አድርጎ ነው - ይህ ሁኔታ ለአሥር አመታት እየጨመረ ቆይቷል - በጥቁር ገበያው ውስጥ ያሉ ሰዎች ከባድ ኪሳራ በተከታታይ ሊያስተናግዱ ይችላሉ ...ይህ እንዴት የምትሉ ካላችሁ -መልሱ -በቃ -በፍጥነት የባንኮችን የዶላር ሻጥር እና የሸቀጥ ዎጋ ንረትን በመቆጣጠር ጠንከር ያለ ተከታታይ እርምጃ መውሰድ ግዴታ ስለሚሆን ነው።

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 2 месяца назад

    ከዚህ ሁሉ ጦርነትን አቁሞ ለመሳሪያ ግዢ የሚውለውን ዶላር ማዳን፣ ሰላም አስፍኖ የውጭ ኢንቨስትመንትን መሳብና ውጭ ያሉ ዜጎችን አግባብቶ ረሚተንሱን በአግባቡ ተቀብሎ መጠቀም ይሻል ነበር። ከዚህ ይልቅ የሕዝብ ነገር ስለማይገደው በሕዝብ ኑሮና ሕይወት ላይ ወሰነ። እግዚያብሔር ፍርዱን ይስጥ።

  • @ShanbelGass
    @ShanbelGass 2 месяца назад

    ሰዴዉ ህልምነዉ

  • @super__star6823
    @super__star6823 2 месяца назад +2

    Finally Abiy Oromumuma government sold to Western

  • @rebbybam230
    @rebbybam230 2 месяца назад

    Debt trap

  • @TesfayeTebeje
    @TesfayeTebeje 2 месяца назад

    RIP birr

  • @ephremasebe7686
    @ephremasebe7686 2 месяца назад

    My friend, you miss one thing, a poor nation can not live and consume in line with advanced countries. A country that follows separate and unequal policies shall not be sustained

  • @dhghth6859
    @dhghth6859 2 месяца назад

    እስሩት😂😂😂😂😂 ለህዝብ አይጠቀም መሲቃ😂😂😂😂😂😂እልልልልልል 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @user-gd4zp3hx9r
    @user-gd4zp3hx9r 2 месяца назад

    ኢትዬጵያን እነዚህ ተላላኪዎች ሸጧት

  • @60EthiopiaAbdulwahabShifa660
    @60EthiopiaAbdulwahabShifa660 2 месяца назад +1

    75Trilien DOLAROCHI Yet Gebu Yets Tebetatenu?

  • @dhghth6859
    @dhghth6859 2 месяца назад +1

    ልልልልልል😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @osmanidris619
    @osmanidris619 2 месяца назад

    እሱ ምናለበት እኛ ነን የምንሸከመው መከራው በኛ በድሆቹ ላይ ነው እነሱ ቤተ መንግስት ነው ያሉት አይ ምርር ብሎኛል

  • @ተዉሂድየሁለትሀገርመብራት

    እኔ አዱም አልገባኝ😢እኛ የመዳም ቅመሞች ብራችን በባክ ያለን ሊወርድብንነዉ 😢አየ ድሀ መቸም አላለፈልን ካሞቀሞቀዉ ይሻላል የጠፋዉ

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 2 месяца назад

    ቁልቁለቱን ቻለው

  • @tubewegetube5640
    @tubewegetube5640 2 месяца назад +1

    ሀገራችን ብሪክስን ከተቀላቀች ለምን ዶላርን መጠቀም አስፈለጋት

  • @መዲናሠይዲአልብኮዊ
    @መዲናሠይዲአልብኮዊ 2 месяца назад

    እኔ አንዲ እሚየገባኝ ብርን ያቀየረዉ እኔ 200 ብር 50 100 ብር 25 50 ብር 10 10 5 ብር 1 ብር ብያረገዉ አራፍ ነዉ

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 2 месяца назад

    1000 birr masatem alebet😂😂😂yebidir mender😂😂😂

  • @KhadraAbdelhkim
    @KhadraAbdelhkim 2 месяца назад

    ለድሮን መግዣ ሲል ሀገራችን ሽጣት አሁንም ይህ ነው ህዝቡን መግደል ድፍን ለመግዛት

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 2 месяца назад

    የኢትዮጵያ ህዝብ ምናለ አብይ ሙሴ ነው ሺይ ሺ ዓመት ይንገስ ብለዋል እና ጨቅላው አብይ ሆይ እንደ በጦርነት የጨረስከው ህዝብ አሁን ደሞ በራብ ጨርሰው ሙሴ ተብላሃልና

  • @እየሩሳሌም-ፐ4ቸ
    @እየሩሳሌም-ፐ4ቸ 2 месяца назад

    With Buddha is inside of me

  • @SintayehuTeferaBitew
    @SintayehuTeferaBitew 2 месяца назад +1

    አህ

  • @askalemengesha3717
    @askalemengesha3717 2 месяца назад

    The government should control Capital Flight. The amount of dollar robbed by government officials and hidden in foriegn banks is equivalent to the loan just received from IMF.

  • @SamuelgasheKabato
    @SamuelgasheKabato 2 месяца назад

    Yezih hulu meneshaw ye irs be irs xorinet new.
    Inga Ethiopiawian xoregnawn mengist kalaswegedn ke sikay wode sikay meshegagerachin aykere new.

  • @henokitebarek9701
    @henokitebarek9701 2 месяца назад

    ኢትዮጵያ ትመስላለች.ቅኝ ግዛት ይሄኛው ቀድሞውንም ነበር። ኢትዮጵያ እዚህ በሽያጭ ላይ ነው።

  • @yghezudenku8734
    @yghezudenku8734 2 месяца назад +1

    የሆዳም ጥርቅም ውረድ አይናባህ ይጥፋኖ ከነ አሽቃባጮችህ። ድል ለአማራ

  • @DaneilDawit
    @DaneilDawit 2 месяца назад

    Minim chigr yelem.....aby yichilal

    • @YonasYoyo-m3r
      @YonasYoyo-m3r 2 месяца назад

      ቂጡን ላስ ደንቆሮ ዘመናዊ ባርነት ናፋቂ 👎👎👎

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 2 месяца назад +1

    Yaltegezach hager😂😂😂😂fail state😂😂😂😂😂

  • @Azahel1219
    @Azahel1219 2 месяца назад

    የስንዴው ብር የት ሄዶ ነው ብድር የምንገባው?

    • @እመቤትየደሴዋ
      @እመቤትየደሴዋ 2 месяца назад +1

      ድሮን ገዛበት😅

    • @gravitymobile7558
      @gravitymobile7558 2 месяца назад +3

      ወይ አትሰሩ ወይ አታሰሩ ቁጭ ብሎ ሰው መተቸት ብቻ ነው ስራችሁ፡፡

    • @esuyebelay
      @esuyebelay 2 месяца назад

      ​@@gravitymobile7558dollar mabedere sera kahona teru eda lay telo leferatet new wayne Ethiopia mahayemoch lay mawedaksh yasazenal

  • @ShanbelGass
    @ShanbelGass 2 месяца назад

    ሰንዴ አልዘራንም

  • @brhaneyebio7360
    @brhaneyebio7360 2 месяца назад

    ለዚ ሙትቻ መግስት ለመደገፍ ብለህ ኤርትራን የሰደብክ አቅምህን አሁን እወቅ

  • @dafarudabale
    @dafarudabale 2 месяца назад +2

    ጦርነትን የእለት ተእለት ተግባሩ ያደረገ መንግስት ሀገሪቱንና ህዝቦቿን እንደዚህ መቀመቅ ይከታል ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ የጨቅላ ወንበዴዎች መጫወቻ ሆንሽ?😢😢

  • @TerefAbebe
    @TerefAbebe 2 месяца назад +1

    ጥቅሙ ለኛው ለህዝቦች ነው

    • @yghezudenku8734
      @yghezudenku8734 2 месяца назад +2

      ፋኖ ሊጠፋቹህ ትንሽ ነው የቀረው። ድል ለአማራ ህዝብ።

    • @TerefAbebe
      @TerefAbebe 2 месяца назад

      @@yghezudenku8734 ማነው ፋኖ ???

    • @SamuelgasheKabato
      @SamuelgasheKabato 2 месяца назад

      ​@@yghezudenku8734
      Yihe ye iris be irs xorinet wixet new. Bezih le Amaram yihun leman dil yemibal yelem abro mesxem inj

    • @ቀዳማዊ
      @ቀዳማዊ 2 месяца назад

      Sent nachu hezbochu ?

    • @TerefAbebe
      @TerefAbebe 2 месяца назад

      @@ቀዳማዊ ለግዜው የህዝብ ቆጠራ መረጃ የለኝም

  • @sura719
    @sura719 2 месяца назад

    Mengiste enate tebeda

  • @dhghth6859
    @dhghth6859 2 месяца назад

    እራስን ያጥፋ😂😂😂😂😂

  • @henokitebarek9701
    @henokitebarek9701 2 месяца назад

    That’s what I said if you borrow money, are you gonna die for generation I’m so sorry

  • @yonasaraya2402
    @yonasaraya2402 2 месяца назад

    Birr=🧻😂😂😂😂

  • @BereketYigeremu
    @BereketYigeremu 2 месяца назад

    Point less information read books!

  • @fgty4821
    @fgty4821 2 месяца назад

    ልክ አብይ እንደተበደረ አድርገዉ የሚኮምቱ ሰወች ጤነኛ ናቸዉ ግን ኢሄኮ በኢሃዲግ ግዚ የተወዘፈ የብድር ክምር ነዉ ለምን አብይን ብቻ ትወቅሳላቹህ ጦርነት ባይኖር ኢሄንንም እንወጣዉ ነበር 😢

  • @ethiocsc8289
    @ethiocsc8289 2 месяца назад

    Ethiopia will be like Nigeria, even worse. When a currency weakens against the US dollar, local prices increase because many essential items, like food, are imported. For most countries in the region, more than two-thirds of imports are priced in US dollars.
    Inflation
    A 1 percentage point increase in depreciation against the US dollar can lead to a 0.22 percentage point increase in inflation within the first year.
    Harm to businesses and consumers
    Higher costs for raw materials can lead to inflation, which can harm businesses and consumers. This effect is especially pronounced in countries with weak currencies or economies that rely heavily on exports.
    Difficulty sustaining economic growth
    If countries can't maintain their current level of production or exportation due to high import costs, they may find it difficult to sustain economic growth.
    Increased risk of poverty
    Currency depreciation can increase the risk of poverty. For example, Nigeria has experienced high inflation, increased unemployment, and multidimensional poverty after devaluing its currency.

  • @GiasBd-df5jp
    @GiasBd-df5jp 2 месяца назад

    😂😂😂

  • @avivagedamo1587
    @avivagedamo1587 2 месяца назад

    አማራን የጎዳ መስሎት ገበሬው እንዳያመርት ማዳበሪያ ተከልክሎ አሁን ገና ረሀብ ሲቀጣችሁ እያንዳንዳችሁ የአማራ ትግልና ሞት ይገባችሁዋል

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 2 месяца назад +2

    አብይ ግን ምኑ ከርፍፍ ነዉ አያስተዉልም ኮሽ ባለ ቁጥር ጦርነት እያዘዘ ህዝባችንን ገዘባችንን አጠፍዉ አሁንም ከስህተቱ አይማርም ደነዝ የሀገሪቱን በጀት ለድሮን አድርጎ ከአለም ባንክ መበደር ሀገራችንን ወደመቀመቅ ሊያስገባዉ ነዉ😭

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 2 месяца назад

    ያው ነው ኢሄንን ህግ ባይቀበልም ምድረ ችጋራም መንጫጫቱ አይቀርም በህጉ ተስማምቶ የሚመጣውን ማየት ነው ያም ሆነ ይህ አላህ አብቹን ይርዳው ነገራቶችን ሁሉ ያቅልልለት ጭንቀቱንም ያስወግድለት ካዝናውንም ሙሉ ያርግለት ለሀገሬ ሰላም ይስጥልኝ አብቹ አይዞክ የሚጮህ ውሻሻሻ ሁሉ ተናካሽ አይደለም ጩኸት ብቻ ነው ወደፊት 💪ማንም ይንጫጫ 😂

  • @samueldesansamuel
    @samueldesansamuel 2 месяца назад

    ኤሄ ፋታ የምትባል ሚድያ የምታስተላልፈው መልዕክት ስድብ ነዉ ትችት ነዉ ምንድነው የአገር ፍቅር የማይሰማቸው ከመንግሥት ላይ የምታደርጉት የአፍ ወልምታ ብትቆጠቡ የተሻለ ይሆናል እዝህ ደ/ ብረሃን ሆናቸው የምት ጨመልቁ ዋአ !!!!!

    • @samsamsun367
      @samsamsun367 2 месяца назад

      መንግስትም ደጋፊዎቹም ከበን እናጠፋቹሀለን

  • @MelchiDoctor
    @MelchiDoctor 2 месяца назад

    ምኑ ከብት ነህ እስኪ አገሪህ ከሆነች በበጎ ሃሳብ ስጥ መራራ ምናምን አትበል

  • @AfddAdse
    @AfddAdse 2 месяца назад +3

    ምን አይነት ቆሻሻ መሪ ነው ሴታሴት የሆነ ሰው

    • @fgty4821
      @fgty4821 2 месяца назад

      ሴት ቆሻሻ ናት ማለት ነዉ ባንተ እይታ

  • @ShamsouHoussein
    @ShamsouHoussein 2 месяца назад +1

    Ayyyy...