Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በእውነት መምህር አቤል ዉስጤ ነው የተነካው ምንም ቃላት የለኝም ሁሉን ተደርጎዋል እየተደረገ ነው ከዚ በኃላ ከማድረግ ይሰውረን ከኃጥያቴ ብዛት ይሀንን ትምህርት ስሰማ በጣም ነው የተሳቀቁት ያፈርኩት በጣም ሰሙኑን በተደጋጋሚ የእርሶዎት ስብከት ስሰማ ነበር በጣም እራሴን ጠላሁት በእውነት አይነ ልቦናችን ታውሮዋል በቸርነቱ አይነ ልቦናችን ያብራልን ወንድሟችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን,እርሶዎት ከኛ አያዋዳድሩ ቢያንስ የአምላካችን ትእዛዝ ጀሮ ያለው ይስማ ብለው ያወቅቱን ከራሳቾው አውርደዋል። እግዚአብሔር አምላክ በቸረነቱ ይቅር ይበለን
ሜላት እህቴ እኔ ራስሽን እንድታውቂ ነው እንጂ እንድትጠይ አልፈልግም።
ፍኖተ ወንጌል እሺ አልጠላም መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
በዚህ ትምህርት ላይ እራሴን አደነቅሁ ለወደፊቱም ትምህርት ወሰድሁ ልብ ገዛሁ በእውነት ወንድማችን አቤል ተፈራ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ
Egziabher hoy sayigebagn yihin kidus kalih endimar sile fekedikilig ameseginihalew kale hiwot yasemalin memhir
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን አቤል ይህን ትምህርት ስሰማ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሠማልን ወድማች በእውነት አጥት ዬሚሠረስር ትምህርት ነው እኔ ሀጢያተኛ ነኝ በፆለትህ አስበኝ አሜን አሜን አሜን
በእውነት ይህንን ትምህርት ስስማ እራሲን ጠላሁ ለንሰሀ ያብቃን እግዚአብሔር
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ይበርክህ በጣም ድንቅ አስተማር ትምህርት ነዉ ፀጋዉን ያብዚልህ
መምህር አቤል በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሌም ስብክቶችህ ማይጠገቡና ማይስለቹ ናቸው ።
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ቃል ሂወት ያሰማልን በአግልግሎት ያፅናልን ዘመኖን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሠማያት ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት የኔ ህይወት ነው ይሄ ትምርት የሚገልፀው
Kele hiwottin yasema irsit mengistin yaworsilin
ቃላእወት ያሰማልን እድሜ ጤና ያብዛልን
እዉነት እግዛአብሄር ይስጥህ ትምህርትህ እጅግ እዉነተኛ ነዉ እኔም በዚህ ዉስጥ አልፊያለሁ አሁን ግን ተምሬ ተቀይራለሁ ክብርም ምስጋናም ለአምላካችን ይሁን
በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ወንድማችን አቤል በእውነት በጣም አንገብጋቢ ጉዳይላይ ነው ይሰበክህ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህሬዋ እውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ለኛም የስማነውን በልቦናችን ፆላት ያሳድርብን አሜን
እደው መምህር አቤል ምንም የምልህ የለኝም ቃላት የለኝም ማሪያምን እግዚአብሔር አምላክ ያከልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ ትምህርትህ ልቤን ቀይሮታል ከልብ አመሰግናለሁ እድሜ በፀጋ ያቁይልኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ከምገልፀው በላይ ጠቃሚ ነው መምህራችን ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅህ
አሜን ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውንያልብስህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነትም የሰቶች ጉዳይ የኛ ነገር ማለቅያ የለንም ማስተዋሉን ያድለን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእውነት ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሚ በፀጋ ያቆይልን መሸከም የማልችለው ሀጢያት ተሸክሚ አለሁና በፀሎትወ አስቡኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን መሸከም ያልቻልኩት ኃጢያት ከብዶኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም!
እመብርሀን ታስብሽ
እግዚአብሔር ያስብሽ ወለተ ማርያም
እግዚአብሔር ያስብሽ እማ🙏😭
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ እነ ጤና ይሰጥልን አሜን ከልብ እናመሰግናለን
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን
አሜን አሜን አሜን። ቃል።ህይወት ያሰማልን
በእውነት ቃል የለኝም መምህርዬ🥺የሠራዊት ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏❤🕊✝️ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏ኑ የተዋህዶ ልጆች ስሙ አድምጡ በሂወታችሁም ተለወጡ ቃሉን እድንኖር ይፍቀድልን አምላካችን እኔም ብዙ ለውጥ አጊቻለሁ በሂወቴ ይህንን ትምርህት ያልመሥማቴ ተጓድቻለሁ ግን ዛሬም ተመስገን 😭🙏 መጨረሻችንን ያሣምርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊዩርጊስ ያላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት መህምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃል ህወት ያሰማልን ምምህራችን🙏💕
የያእቆብ አምላክ በብዙ ይባርክህ በእውነት አንተን እንደዚህ ከልብ የሚመክር ወንድም ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ዘወትር የተመሰገነ ይሁን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አቤል ወድሜ ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያግልግሎትህን ዘመን ይባረክልን አሜን አሜን አሜን 🙏
እውነት ወንድማችን።ቃለሂወትን።ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን መምህር እሔ ትምህርት ግን በሴቶችም በወንዶችም የበዛ የረቀቀ ነው በተለይ በስደት ባለነው እህቶቼ እኔ በዚህ ህይወት ዉስጥ የለሁበትም እግዚአብሔር ሁላችንንም ጥሩ አስተዋይ ልቦናን ያድለን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ምህረቱን ይላክልን
በእዉነት መምህር ትምህርትህን እንድማር እንድከታተል በጎ ፍቃዱ ሰለሆነልኝ እግዛቢሄር ክብር ምሰጋና ይግባዉ መምህር አቤል ሁለዮም በጉጉት ነዉ ትምህርትህን የምጠብቀዉ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋዉን ያብዛልህ
በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬዋ በዉነት ባልለወጥም ኣቤልየ እራሴን እድታዘብ ኣበቃሀኝ ባተ ኣድሮ የሚያስተምረን ቅዱስ እግዚኣብሔር ይመስገን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርልን ኧረወጎኖቼ ፀሉይሉኝ ወለተ ኣረጋዊ እያላቹህ እፍፍፍፍ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድም አቤል መካሪያችን አንተን የሚገልፅበት ቃል የለኝም ይገርማል በእያንዳንዱን ስብከት እራሴን አይበታለሁ እኔነቴን ትነግረኛለክ የምታውቀኝ እስኪመስለኝ ድረስ ።ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልክ ሠላምክ ብዝት ይበል ኑርልን።እናመሠግናለን
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለወንድማችን በእውነት የኔ ታሪክ ነው ይህ ሁሉ በ ስንት አይነት ሀጥያት በደልኩ ግን ፎቶ የምባል ነገር ለመላክ ቀርቶ ተነስቼም አለውቅም አምላኬ እግዝአብሔር ሆይ አስታዋይ ልቦና ስጣኝ እውነታኛውን መንገድ ምረኝ የድንግል ልጅ በእናትህ ስም ልለምንህ የንሰሃ እድሜ ስጣኝ
*በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርልን አሜን*
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንበእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልንፀጋውን ያብዛልህ
አውነት ነው ቃለይወት ያሰማልን መምህርበእድሜ በጤና ይጠብቀን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚያአብሔር ማስተዋል ያድለን አሜን አሜን አሜን
አሜን፫ በእውነትቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችንአምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ አሁንም ሰውረኝ
ቃል ህውት ያስማልን ለመምህርችን ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ የኣገልግሎት ዝመንህን ይባርክልን
እዝጌወ😢😢😢😢በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን።
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
😭😭😭መምህር አቤልየ በእውነት ቃል ህይውትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ምን እንደ ምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር አምላኬ ይውቅ 😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን ፫
እውነት ነው ቃለ ህይወት ያስማልንአሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንማችን
በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እግዚአብሔር ዕድሜና ጠይና ይስጥህ እግዚአብሔር እንዳተ ዓይነት መካሪ ያብዛልን ጸጋን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት እግዚአብሔር አማለክ ፀጋ መንፍስ ቅዱስን ያለብስልህ ያአግልገሎት ዘመንክህ ን እመቤቴ መረያም ትበርክ አሜን (፫)
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
በእውነት ለውንድማችን መምህር አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
እዉነት እግዚአብሄር እድሜና ጸጋ ይስጥልን ለወድማችን ኑየመዳም ቅመሞች እንስማ ይሄን የህይወት ትምህርታችንን
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን።
❤""ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ወንድማችን ❤አምላክ❤ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህ እግዝአብሔር አብዝቶ ይስጥህ
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድም አቤል
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወይድማችን❤❤❤
እግዚአብሔር የሠማነዉን እንድንተገብረዉ በቅድሥና እንድንተገብረዉ ይርዳን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን
እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ለኛም ስል ፀጋዉን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ያድልህ እንዴት ደስስ ይላል 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን በእውነት በኔ ሂወት ውስጥ ያለውን ሁሉ ነው የኘገርከኝ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅሆይ በንስሀ ጎዳና ምራን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው .
አሜን አሜን አሜን አቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክል
ወንድማችንእግዚአብሄርእድሜጤናይስጥልንበጣምአመሰግናለሁ
በእውነት መምህርችን ቃለ ህይወቱን ያስማልን
ቀለህይወትን ያሰማልን በእውነት ወንድሜ አቤል ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ያቆይልን
በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜንእኛም የሰማነዉን በልቦናችን አምላከ ቅዱሳን ይጻፍልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ🙏🙏🙏
አሜን፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሀጣቴ የከበደኝ ደካማ ሆኛለው አባቴ በፀሎቶት አይለዮኝ ወለተ ፃዲቅ
እውነት ነው ቃልህይወት ያስማልን አባታችን
በእውነት ቃለ ህወት ያሠማልን ፈጣሪ ልቦና ይሥጠን ለሁላችንም አሜን
አሜን
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ኣሜን
አሜንአሜንአሜንቃለይወትያሰማል።በእውነትየእኔይይወትነው።በፅልታችሁአስቦኝ
ወድማችን እዉነት ነዉ እኔም በዝህ ምገድ ህጀ ነበር ኣሁን ግን እግዚኣብሔር ይመስገን ተመልሻለሁኝ እግዚኣብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን ሰምተን ምንተገብር ፉጡሮች ያድርገን እግዛብሔር አምላካችን❤
ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅህ. ፀጋውን ያብዛልህ. በጣም እናመሰግናለን
ቃለ ሂይውት ያሰማልን መመህሬ አባቴ በሰው ላይ ነው የኔ ሂውት የተለውጠው።ከብዙ ዳንኪራ አለም ውሰጥ ነበር የሰው ትምህርት ልቤን መለሰው
በኡነትወድማችን ቃለህይወትያሠማልንእድሜይሥጥልን❤❤❤
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህ አቤል አቤት ኃጢያታ አብዛዙ በፅሎታችሁ አስብኝ 😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያሰማን አሜን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን አቤልዬ ወንድም አለምዬ።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን በእውነት
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእውነት ለሁላችንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን😭😭😭
ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን የምትለፍው እኛ እድንለ ድንግል ማሪያም ትርዳን
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሂውትን ያሰማልን
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን ! የስንት ሰው ሂወት እኔን ጨምሮ እንደሚቀየር ሙሉ እምነት አለኝ
ቃለ ህይውት ያስማልን ይኔ ታርክ ነው አምላኬ አውቀም ስላቅ የበደልኩህን አቤቱ ይቅር በለኝለቅዱስ ደምህ ልቅዱስ ስጋህ አብቃኝ
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን ሀጢያተኛነኝ አምላኬ ሆይ ለንሳሀ ሞት አብቃኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ውድ ወንድማችን
ቃለ ሂወት የሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
ቃለህይወትያሰማልንወንድማችን
በእውነት መምህር አቤል ዉስጤ ነው የተነካው ምንም ቃላት የለኝም ሁሉን ተደርጎዋል እየተደረገ ነው ከዚ በኃላ ከማድረግ ይሰውረን ከኃጥያቴ ብዛት ይሀንን ትምህርት ስሰማ በጣም ነው የተሳቀቁት ያፈርኩት በጣም ሰሙኑን በተደጋጋሚ የእርሶዎት ስብከት ስሰማ ነበር በጣም እራሴን ጠላሁት በእውነት አይነ ልቦናችን ታውሮዋል በቸርነቱ አይነ ልቦናችን ያብራልን ወንድሟችን አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን,
እርሶዎት ከኛ አያዋዳድሩ ቢያንስ የአምላካችን ትእዛዝ ጀሮ ያለው ይስማ ብለው ያወቅቱን ከራሳቾው አውርደዋል። እግዚአብሔር አምላክ በቸረነቱ ይቅር ይበለን
ሜላት እህቴ እኔ ራስሽን እንድታውቂ ነው እንጂ እንድትጠይ አልፈልግም።
ፍኖተ ወንጌል እሺ አልጠላም መምህራችን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
በዚህ ትምህርት ላይ እራሴን አደነቅሁ ለወደፊቱም ትምህርት ወሰድሁ ልብ ገዛሁ በእውነት ወንድማችን አቤል ተፈራ እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም አመሰግናለሁ
Egziabher hoy sayigebagn yihin kidus kalih endimar sile fekedikilig ameseginihalew kale hiwot yasemalin memhir
እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን ወንድማችን አቤል ይህን ትምህርት ስሰማ ብዙ ነገር አስተምሮኛል ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሠማልን ወድማች በእውነት አጥት ዬሚሠረስር ትምህርት ነው እኔ ሀጢያተኛ ነኝ በፆለትህ አስበኝ አሜን አሜን አሜን
በእውነት ይህንን ትምህርት ስስማ እራሲን ጠላሁ ለንሰሀ ያብቃን እግዚአብሔር
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሄር ይበርክህ በጣም ድንቅ አስተማር ትምህርት ነዉ ፀጋዉን ያብዚልህ
መምህር አቤል በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ሁሌም ስብክቶችህ ማይጠገቡና ማይስለቹ ናቸው ።
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን ቃል ሂወት ያሰማልን በአግልግሎት ያፅናልን ዘመኖን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሠማያት ያውርስልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት የኔ ህይወት ነው ይሄ ትምርት የሚገልፀው
Kele hiwottin yasema irsit mengistin yaworsilin
ቃላእወት ያሰማልን እድሜ ጤና ያብዛልን
እዉነት እግዛአብሄር ይስጥህ ትምህርትህ እጅግ እዉነተኛ ነዉ እኔም በዚህ ዉስጥ አልፊያለሁ አሁን ግን ተምሬ ተቀይራለሁ ክብርም ምስጋናም ለአምላካችን ይሁን
በእውነት ላስተማረን ለመከረን ለገሰፀን ለአምላካችን ለልዑል እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይግባው ወንድማችን አቤል በእውነት በጣም አንገብጋቢ ጉዳይላይ ነው ይሰበክህ ፀጋውን ያብዛልህ
መምህሬዋ እውነት የህይወትን ቃል ያሰማልን ጸጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን ለኛም የስማነውን በልቦናችን ፆላት ያሳድርብን አሜን
እደው መምህር አቤል ምንም የምልህ የለኝም ቃላት የለኝም ማሪያምን እግዚአብሔር አምላክ ያከልግሎት ዘመንህን ይባረክልህ ትምህርትህ ልቤን ቀይሮታል ከልብ አመሰግናለሁ እድሜ በፀጋ ያቁይልኝ
ቃለ ሂወት ያሰማልን ከምገልፀው በላይ ጠቃሚ ነው መምህራችን ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅህ
አሜን ወንድማችን አቤል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውንያልብስህ ቃለ ህይወት ያሰማልን እውነትም የሰቶች ጉዳይ የኛ ነገር ማለቅያ የለንም ማስተዋሉን ያድለን
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን በእውነት ቃላት ያጥረኛል እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በእድሚ በፀጋ ያቆይልን መሸከም የማልችለው ሀጢያት ተሸክሚ አለሁና በፀሎትወ አስቡኝ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
መሸከም ያልቻልኩት ኃጢያት ከብዶኛል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም!
እመብርሀን ታስብሽ
እግዚአብሔር ያስብሽ ወለተ ማርያም
እግዚአብሔር ያስብሽ እማ🙏😭
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እረጅም እድሜ እነ ጤና ይሰጥልን አሜን ከልብ እናመሰግናለን
በእውነት መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ለእኛም ማስተዋሉን ያድለን
አሜን አሜን አሜን። ቃል።ህይወት ያሰማልን
በእውነት ቃል የለኝም መምህርዬ🥺የሠራዊት ጌታ እድሜና ጤና ይስጥህ 🙏❤🕊✝️ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤🙏ኑ የተዋህዶ ልጆች ስሙ አድምጡ በሂወታችሁም ተለወጡ ቃሉን እድንኖር ይፍቀድልን አምላካችን እኔም ብዙ ለውጥ አጊቻለሁ በሂወቴ ይህንን ትምርህት ያልመሥማቴ ተጓድቻለሁ ግን ዛሬም ተመስገን 😭🙏 መጨረሻችንን ያሣምርልን በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊዩርጊስ ያላችሁ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን
በእውነት መህምራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን
ቃል ህወት ያሰማልን ምምህራችን🙏💕
የያእቆብ አምላክ በብዙ ይባርክህ
በእውነት አንተን እንደዚህ ከልብ የሚመክር ወንድም ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ዘወትር የተመሰገነ ይሁን።
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ጥሩ ትምህርት ነው
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አቤል ወድሜ
ለኛም የሰማነዉን በልቦናችን ፅላት ይፃፍልን
በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ያግልግሎትህን ዘመን ይባረክልን አሜን አሜን አሜን 🙏
እውነት ወንድማችን።ቃለሂወትን።ያሰማልን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ሁሉ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልን
መምህር እሔ ትምህርት ግን በሴቶችም በወንዶችም የበዛ የረቀቀ ነው በተለይ በስደት ባለነው እህቶቼ እኔ በዚህ ህይወት ዉስጥ የለሁበትም እግዚአብሔር ሁላችንንም ጥሩ አስተዋይ ልቦናን ያድለን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፍ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን ኣምላካችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ምህረቱን ይላክልን
በእዉነት መምህር ትምህርትህን እንድማር እንድከታተል በጎ ፍቃዱ ሰለሆነልኝ እግዛቢሄር ክብር ምሰጋና ይግባዉ መምህር አቤል ሁለዮም በጉጉት ነዉ ትምህርትህን የምጠብቀዉ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ፀጋዉን ያብዛልህ
በዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሬዋ በዉነት ባልለወጥም ኣቤልየ እራሴን እድታዘብ ኣበቃሀኝ ባተ ኣድሮ የሚያስተምረን ቅዱስ እግዚኣብሔር ይመስገን የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርልን ኧረወጎኖቼ ፀሉይሉኝ ወለተ ኣረጋዊ እያላቹህ እፍፍፍፍ በጣም ድንቅ ትምህርት ነዉ
ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድም አቤል መካሪያችን አንተን የሚገልፅበት ቃል የለኝም ይገርማል በእያንዳንዱን ስብከት እራሴን አይበታለሁ እኔነቴን ትነግረኛለክ የምታውቀኝ እስኪመስለኝ ድረስ ።ከዚህ በላይ የምታገለግልበትን ፀጋውን ያብዛልክ ሠላምክ ብዝት ይበል ኑርልን።እናመሠግናለን
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ለወንድማችን በእውነት የኔ ታሪክ ነው ይህ ሁሉ በ ስንት አይነት ሀጥያት በደልኩ ግን ፎቶ የምባል ነገር ለመላክ ቀርቶ ተነስቼም አለውቅም አምላኬ እግዝአብሔር ሆይ አስታዋይ ልቦና ስጣኝ እውነታኛውን መንገድ ምረኝ የድንግል ልጅ በእናትህ ስም ልለምንህ የንሰሃ እድሜ ስጣኝ
*በእውነት ወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያኑርልን አሜን*
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
ፀጋውን ያብዛልህ
አውነት ነው ቃለይወት ያሰማልን መምህርበእድሜ በጤና ይጠብቀን
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እግዚያአብሔር ማስተዋል ያድለን አሜን አሜን አሜን
አሜን፫ በእውነትቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን
አምላኬ ሆይ ይቅር በለኝ አሁንም ሰውረኝ
ቃል ህውት ያስማልን ለመምህርችን ፀጋው ያብዛልህ እግዚአብሔር አምላክ የኣገልግሎት ዝመንህን ይባርክልን
እዝጌወ😢😢😢😢በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን።
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
😭😭😭መምህር አቤልየ በእውነት ቃል ህይውትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ ምን እንደ ምል አላውቅም ብቻ እግዚአብሔር አምላኬ ይውቅ 😭😭😭
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን በእውነት ለወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜና በጤና ያቆይልን አሜን ፫
እውነት ነው
ቃለ ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንማችን
በእውነት የህይወት ቃል ያሰማልን መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ እግዚአብሔር ዕድሜና ጠይና ይስጥህ እግዚአብሔር እንዳተ ዓይነት መካሪ ያብዛልን ጸጋን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
በእዉነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን በእውነት እግዚአብሔር አማለክ ፀጋ መንፍስ ቅዱስን ያለብስልህ ያአግልገሎት ዘመንክህ ን እመቤቴ መረያም ትበርክ አሜን (፫)
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
በእውነት ለውንድማችን መምህር አቤል ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
እዉነት እግዚአብሄር እድሜና ጸጋ ይስጥልን ለወድማችን ኑየመዳም ቅመሞች እንስማ ይሄን የህይወት ትምህርታችንን
አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን አባታችን ጸጋውን ያብዛሎት የሰማነውን በልባችን ያሳድርልን።
❤""ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ወንድማችን ❤አምላክ❤ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ❤❤❤
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ይስማልን መምህራችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በእውነት እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን ያገልግሎት ዘመንህ እግዝአብሔር አብዝቶ ይስጥህ
በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድም አቤል
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወይድማችን❤❤❤
እግዚአብሔር የሠማነዉን እንድንተገብረዉ በቅድሥና እንድንተገብረዉ ይርዳን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ወንድማችን
እዉነት ቃለ ሕይወት ያስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላክ ለኛም ስል ፀጋዉን ኣብዝቶ ኣብዝቶ ያድልህ እንዴት ደስስ ይላል 🙏🙏🙏🥰🥰🥰
በእውነት መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን
በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን መምህራችን በእውነት በኔ ሂወት ውስጥ ያለውን ሁሉ ነው የኘገርከኝ አቤቱ የድንግል ማርያም ልጅሆይ በንስሀ ጎዳና ምራን
ቃለ ሕይወት ያሠማልን መምህራችን እጅግ በጣም አስተማሪ ነው .
አሜን አሜን አሜን አቃለህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመናቸዉን ይባርክል
ወንድማችንእግዚአብሄርእድሜጤናይስጥልንበጣምአመሰግናለሁ
በእውነት መምህርችን ቃለ ህይወቱን ያስማልን
ቀለህይወትን ያሰማልን በእውነት ወንድሜ አቤል ፀጋውን ያብዛልህ በድሜ በጤና ያቆይልን
በእዉነት ለመምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
እኛም የሰማነዉን በልቦናችን አምላከ ቅዱሳን ይጻፍልን አሜን አቤቱ ጌታ ሆይ መጨረሻየን አሳምርልኝ🙏🙏🙏
አሜን፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
ሀጣቴ የከበደኝ ደካማ ሆኛለው አባቴ በፀሎቶት አይለዮኝ ወለተ ፃዲቅ
እውነት ነው ቃልህይወት ያስማልን አባታችን
በእውነት ቃለ ህወት ያሠማልን ፈጣሪ ልቦና ይሥጠን ለሁላችንም አሜን
አሜን
የህይወትን ቃል ያሰማልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን
በእውነት ቃል ሂወት ያሰማልን ኣሜን
አሜንአሜንአሜንቃለይወትያሰማል።በእውነትየእኔይይወትነው።በፅልታችሁአስቦኝ
ወድማችን እዉነት ነዉ እኔም በዝህ ምገድ ህጀ ነበር ኣሁን ግን እግዚኣብሔር ይመስገን ተመልሻለሁኝ እግዚኣብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን
ቃለሂወት ያሰማልን ሰምተን ምንተገብር ፉጡሮች
ያድርገን
እግዛብሔር አምላካችን❤