Gebreshet Bitew - Mekitina Belew | መክትና በለው - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 ноя 2024

Комментарии • 666

  • @tegwadealemnew5102
    @tegwadealemnew5102 3 года назад +33

    አማራዬ ሁሉን አሟልቶ የሠጠው ጀግና ህዝብ ወቅቱ የጠበቀ ምርጥ ስራ ነው 💚💛❤🙏

  • @citizenofafrica.nationethi8438
    @citizenofafrica.nationethi8438 2 года назад +8

    ይሄ ዘፋኝ ዘፈኑ ብቻ ሳይሆን እሱ እራሱ በጣም ቆንጆ ነው ።ጥቁር አልማዝ 💎ነው ነሚመስለው😘😘😘🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ferehiwetderibe5972
    @ferehiwetderibe5972 3 года назад +6

    የኔ ጀግና አማራ ባልሆ ምነኛ በቆጨኝ

  • @ማሜ-ዘ9የ
    @ማሜ-ዘ9የ 3 года назад +10

    ያረብ አገራቺንን ሰላም አርግልን ጥላቶቺሺን ከመሬት ያሳልሺ አማራ ጀግና ነው💪እድሉን ለናተ ያርገው ያረብ 😭😭😭

  • @brtelove4771
    @brtelove4771 3 года назад +8

    ተባረክልኝ የሀገር ፍቅር አላችሁ አማራዎች ስታምሩ ጀግንነትና አገር ወዳድነታችሁ

  • @አልሀምዱልላህ-ጸ6ቀ
    @አልሀምዱልላህ-ጸ6ቀ 3 года назад +4

    እፍፍፍእስኪየሀገሩሰላምየናፈቀውእንደኔ ማነው

  • @mesi-bn9bj
    @mesi-bn9bj 3 года назад +17

    ህህ አማሮች ስወዳቹህ የጀግኖች መፉለቂያ የሀገር የኢትዮጵያ መከታ ማን አደ አማራ አማሮች ዉድድድ🥰🥰

  • @Habeshaupdate1
    @Habeshaupdate1 3 года назад +5

    መከትና በለው ይሄን ባንዳ ‼️

  • @almazzewdu5717
    @almazzewdu5717 3 года назад +11

    እውነትህን ነው አማራ እና ኢትዮጵያ አንድ ናቸው ሞት ብቻ ነው የሚለያቸው🇨🇬🇨🇬🇨🇬💪💪💪💪👈👈👈

  • @ግሽአባይሸማ
    @ግሽአባይሸማ 3 года назад +72

    ነፍጠኛው አማራ ትችላለህ
    በቃ በጣም ምርጥ ስራ ነው በርታልን
    አሁን ላለንበት ወቅት ወኒ ቀስቃሽ ነው
    አማራዎች የት አላችሁ ኑ ግቡ ለይኩ

  • @ቅድስትአሳምነውፅጌ
    @ቅድስትአሳምነውፅጌ 3 года назад +6

    ከእናንተ በመፈጠሬ ሁሌም ኩራት ይሰማኛል አማራዬዬዬዬዬ💚💛❤💪💪💪

  • @ቅድስትአሳምነውፅጌ
    @ቅድስትአሳምነውፅጌ 3 года назад +16

    ጀግናችን በርታልን የአማራይቱ ልጅ💪💪
    ቤተ አማራወች ገባ ገባ በሉ😍😍😍💚💛❤💪💪💪💪💪

  • @መቅዲከወሎወልደያ
    @መቅዲከወሎወልደያ 3 года назад +5

    ዘራፍ ዘራፍ ዘራፍ
    ኢትዮጵያ እና አማራ ስጋና ነፍስ ናቸው
    ከሞት በስተቀር ማንም አይለያቸው !!!!!!!!
    አማሬየ ደሜ፣ አማራየ ክብሬ፣አማራየ ኩራቴ

  • @okkazoz7777
    @okkazoz7777 3 года назад +2

    አማራነተ ኩራቴነው ሠላምለሀገሬ እድሁም ለወገኔ

  • @Gionawit16
    @Gionawit16 3 года назад +33

    “ኢትዮጵያ እና ዐማራ ስጋና ነፍስ ናቸው
    ከሞት በስተቀረ ማንም አይለያቸው”።👌
    ሞት፣ ውርደትና ሽንፈት ለኢትዮጵያ ጠላቶች ይሁን!
    እናት ኢትዮጵያ በክብር ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 3 года назад +8

    አማራዎች ደሞቼ ጀግኖች አንድነታችን ለኢትዮጵያችን ✊✊✊💪

  • @myoutube1313
    @myoutube1313 3 года назад +8

    አፈር ልብላልክ ደሜዋ የበላይ ትንፋሽ ጀግናው አማራ ኡፍፍፍፍፍ

  • @abebugezaw42
    @abebugezaw42 2 года назад +1

    አቤትበለውእሲእደዝህአማራዬጀግኖቺ💚💛❤️💚💛❤️

  • @deresemamo7943
    @deresemamo7943 3 года назад +20

    ፊትህ ላይ ምሬት አለ ጀግናዉ ነፍጠኛ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹ኢትዮጲያ ሁሌም አሸናፊ ነች

  • @mekdeskidia9840
    @mekdeskidia9840 2 года назад

    በጣም የሚምር ሰራ ነዉ ወንድሜ ስሰማው እንባየ ነዉ የሚምጣዉ አማራ ተራራው የተባለው በምክንያት ነዉ ሸለላዉ የፊትህ አኮሳተር ቁጣህ ሁለ ነገር በጣም ነዉ የማምረዉ ከድል በኋላ ሰላም ሰላም የሚሸት ሰራ ከአንተ እጠብቃለሁ እግዚአብሔር ከሁሉም ነገር ይጠብቅህ እወድሃለሁ ሺህ አመት ኑርልኝ የአማራዉ ልጅ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @tamaretmo1398
    @tamaretmo1398 3 года назад +3

    ወንድሜ ወኔክ እራሱ እዴት ያስደስታል ጀግናነክ የምር በላይ ዘለቀን ያስነሳል ድምጽክ 💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @asterassefa5296
    @asterassefa5296 3 года назад +15

    ምርጡ ጀግናችን ገብርሸት ስወድህ ሁሉም ዘፈኖችህ ምርጥና ቀስቃሽ ተወዳጅ ጣዕም ያለዉ ነዉ አድናቂህ ነኝ ምርጥ የአማራ ልጅ ዉድድየ ብየሀለሁ በርታ።

    • @samisolman271
      @samisolman271 3 года назад

      ውዴ የፍቅር ግብዣ ነው💋👇
      ruclips.net/video/va7PHTS1sLY/видео.html

  • @lahelenamanore9362
    @lahelenamanore9362 3 года назад +5

    እንዲያ በል ገብረሸት እንኳን ወንዱ ሴት ወኔ የመጣል😍😍😍💪💪💪

  • @mkaiil1568
    @mkaiil1568 2 года назад

    ደስታቸሁን እንጂ ክፍችሁን አላያ የኔልዩናችሁ አይዞህ ወገኔ ምንም አትሆኑም

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ

    ከቅድመ አያቶቻችን የተሰጠን ፀጋ ክብርና ሞገስ ጥበብና ማስተዋል ዛሬም ከእነዚህ ጋር ነው ሰለሁሉም ነገር የቅድም አያቶቻችን የአባቶቻችን አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ደሞቼ ወገኖቼ የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅልኝ 🇨🇬😭 ሀይል ጥበብ የእግዚአብሔር ነውና ተሰፋችን እርሱ ነው ከፈጣሪ በታች ደግሞ በ እናንተ ተስፋ አለን ይችን ቅድስት ሀገር ነጻ እንደምታወጡልን መቼም ዛሬ እንደኔ ባሉ ሀጤያተኞች ብናቆሽሽታም ቅድስት ነች የቅዱሳን የሰደተኞች መጠጌያ እማማ ኢትዮጵያ ሆይ የሰላሙ ባለቤትሽ እግዚአብሔር ይሁንሽ እናቴ

  • @tube-bj9bh
    @tube-bj9bh 3 года назад +3

    እምየ ሀገሬኢትዮጵያ ለዘላለም ኑሪ ጥላቶችሽ ሁሉ እንደቅጠል ይርገፉ 🇪🇹🇪🇹🌹💕💕💪💪💪

  • @w.w9330
    @w.w9330 3 года назад +3

    ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይመለስ ዞሮ መግቢያየ

  • @msboseka7303
    @msboseka7303 3 года назад +7

    ስወድህ አማራዬ እንድው በሽ አመት ኑሩልንን❤️❤️

  • @semiragetachew1119
    @semiragetachew1119 Год назад

    ወይ እኮንም አማራ ሆንኩ ወላሂ ጀግኖቸ አላህያበርታችሁ

  • @የዳዊትልጅሆይማረን
    @የዳዊትልጅሆይማረን 3 года назад +1

    አማራዉ ትዕግስቱን አሟጦ ጨርሷል!ምድረ ቁልቋላም የባንዳል ጆች ዘንድሮ ወደት ይሆን መግቢያሽ

  • @sadahadam1975
    @sadahadam1975 2 года назад +1

    ethiop ለዘላለም ትኑር

  • @EthelMadeEthiopia
    @EthelMadeEthiopia Год назад

    ጀግና ከናንተ በመወለዴ ሁሌ ኩራት ይሰማኛል
    ምን አይነት ድንቅ ህዝብ😍 ኦሁ
    ድል ለአምሃራ

  • @صوفيهجمال-ظ4س
    @صوفيهجمال-ظ4س 3 года назад

    እዬሞተም አገሬ ዬሚል አማራ ጄግናው ከናተ መፍጠር ደስታያ ዬ ወደር ዬለውም ኑሩልን ዬኛ ጄግኖቺ

  • @I_am_Fano
    @I_am_Fano 2 года назад

    ጀግና ነህ👍❤💪 አማራዬ የምወድህ በምክንያት ነው።ክፉ አይንካብኝ ደጉ ወገኔ።
    💚
    💛
    ❤️

  • @ለኢላሀኢለላህሙመድረሱለላ

    በርታ የአማራልጅ የኢትዮጵያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @salemonsile5234
    @salemonsile5234 3 года назад +43

    ክብር እና ሞጎስ ለመከልከልያችን
    አማራ ከጥንት ከጥዋቱ በኢትዮጵያውነቱ የማይደራደር ምርጥ ዜጋ ነው አማራ ነይ

    • @ኢትዮጵያንለዘላለምትኑር
      @ኢትዮጵያንለዘላለምትኑር 3 года назад +3

      እኔም 🇪🇹💚💛❤

    • @salemonsile5234
      @salemonsile5234 3 года назад +3

      አማራ የሀገር ተቆርቆሪ ነው
      ኢትዮጵያ በልጆቾ ታፍራና ተከብራ ትኖርልን

    • @fakrtamaryma1909
      @fakrtamaryma1909 3 года назад

      ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ እያላችሁ ነው ጥላት ዙሮያወን ልያጠፈህ የተሰለፈው
      እያጠፈህም ነው

    • @salemonsile5234
      @salemonsile5234 3 года назад +1

      @@fakrtamaryma1909ጠላቶቾ ይጠፌሉ እንጂ ኢትዮጵያ አጠፋም ኢትዮጵያ ትልቅ ትልቅ ሀገር ናት

    • @bint.seid.
      @bint.seid. 3 года назад

      @@fakrtamaryma1909 ለምን ቀድመሽ አጠፊም እና ምን ይበልልሽ

  • @haymanotamare6747
    @haymanotamare6747 2 года назад

    አማራዬ ኢትዮጵያን ከነፍስህ አስበልጠህ የምትወድ እግዚአብሔር ጉልበት ይሁንህ

  • @felekezgale8029
    @felekezgale8029 3 года назад

    አቤት አማራ የጅግና ዘር ሀይ ሀገር ወዳድነት የኢትዮጲያ ዋልታ ማገር። በዚህ አጋጣሚ የአፍር አናቭስቶች ጀግና የጀግና ዘር ሳላደንቅ አላልፍም

  • @ehsetewolde9870
    @ehsetewolde9870 3 года назад +10

    እውነት ነው ይህን ማለቱ አይደለም እንዴ ይህ ሁሉ መከራና ስቃይ የሚጋተው ኢትዮጵያ እና አማራ አድናቸው !!!

  • @dagitube329
    @dagitube329 2 года назад +1

    አማራ ከሌለ ኢትዮጵያ አትኖርም
    አማራው ምሶሶው ለዘላለም ይኑር
    አማራ
    አማራ አማራ አማራ
    የሃገር ክብር ነው ሁሉን የሚያኮራ፣
    አንድ ጥያቄ አለኝ ለሰሚ ላድማጩ
    ልጀምር ነው በቃ አሁን አትንጫጩ፣
    ጥያቄው ይሄ ነው መላሽ ከተገኘ
    በመልካም ሰው ፍትህ አሁን ከተዳኘ፣
    መነሻ መድረሻው ጠፍቶ ዳር ድንበሩ
    ለምን ይሰቃያል አማራ ባገሩ፣
    በተፈጠረበት በኖረበት ሀገር
    ምንም ሳያበላሽ ብዙ ዘመን ሲኖር ፣
    ምንም ሳያበላሽ በህይወት ዘመኑ
    ታድያ ለምንድነው ተወቃሽ መሆኑ፣
    አማራው እኔ ነኝ ሌላ አማራ ማነው
    ከኛጋር ጦርነት የማይሳካ ነው፣
    የአማራው ታሪክ አያልቅም ቢወራ
    ጠላት የሚያሳፍር ወገን የሚያኮራ፣
    የደግነት ሀገር የጀግና ምድር
    ለጠላው እሬት ነው ለወደደው ማር፣
    ዳግም ከጅሩ

  • @queenhatta9661
    @queenhatta9661 3 года назад +59

    የናተ ዘር በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ከአሳምነው ልጅ❤️💛💚

    • @samisolman271
      @samisolman271 3 года назад +2

      ውዴ የፍቅር ግብዣ ነው💋👇
      ruclips.net/video/va7PHTS1sLY/видео.html

    • @ksa978
      @ksa978 3 года назад

      @@samisolman271 ለቨ

    • @ayimanamajaz8002
      @ayimanamajaz8002 2 года назад +2

      በጣምጅ ጀግንነት ከፍቅር ጋ ይታደሉታል ማሬ ጠላታችን ድብን ይበል

    • @zinashaltaseb8563
      @zinashaltaseb8563 2 года назад +1

      🙏

    • @milo8618
      @milo8618 Месяц назад

      ቸአጨዘጰጠመገከጰበጰገሐሸጠገወጰኘነሰጨኘወ

  • @tsheyasefa2272
    @tsheyasefa2272 3 года назад

    ኢትዮጵያየ
    አማራየ
    ሳሳሁልሽ እናቴ ሀገሬ
    የሐገሬ ጀግኖች ስወዳችሁ እኮ በምን ቃል ልግለፅላችሁ።።።

  • @marcykifle4376
    @marcykifle4376 2 года назад

    እግዚአብሔር እጅግ አመሰግነዋለሁ ኢትዮጵያዊ ያዉም አማራ አድርጎ ስለፈጠረኝ።

  • @abayneshewaltengus580
    @abayneshewaltengus580 3 года назад

    ኡፉ ሀገሬ ሰላምሽን ይመልስልን ስሰማው እንባ ተናነቀኝ አይዞን ወገኔ😭😭😭💪💪💪💪

  • @tofik-yube8405
    @tofik-yube8405 3 года назад +1

    አቦ እድህ ነዋ ወድልጅ ጀነን ሲል የሙዚቃ አድማጭ ባልሆንም አገሬ ስትነሳ ደስ አለኝ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍 እትትትትትትት ዘራፍ ወዱ

  • @የበላይዬልጅየዘመነእህት

    የኔ ስው የበላይይ ወኔ❤❤❤😍

    • @sampro2687
      @sampro2687 7 месяцев назад

      አርበኛነገርነሽእደ

  • @frehiwotmengesha4872
    @frehiwotmengesha4872 2 года назад

    እናትህ10 መንታ ትውለድ ጤናህን ይስጥህ ጀግናዬ

  • @aminattube433
    @aminattube433 3 года назад

    አቤትአቤት አማራተት ያብብ የኢቲዮጲያ ስርና ማገር ነውና

  • @abetsegawu5364
    @abetsegawu5364 3 года назад +3

    የአሳምነው ልጅ 😭😭😭😭😭

  • @justeleni8727
    @justeleni8727 3 года назад +2

    Wow wow wow thank you so much my brother 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️god bless Ethiopia

  • @fafi2537
    @fafi2537 3 года назад +1

    አቤት አማራነቴ ኩራቴ ከናተበመሆኔ ሁሌመ ደስተኛነኝ 💚💛❤️

  • @haimanotalemu6624
    @haimanotalemu6624 3 года назад +1

    የኔ ጃግና የበላይ ልጅ ልክ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅል

    • @milo8618
      @milo8618 Месяц назад

      ለረጠኸጀሸነጸዘለሰጨቀአጰኸሀጠቀጰ❤❤❤❤

  • @bineyamemuche1504
    @bineyamemuche1504 3 года назад

    የእኔ ጀግና ምርጥ ስራ ነው አይዞህ ቀጥልበት በርታልኝ የአገሬ ልጅ ውድድድድድ አደርጋለሁ

  • @justnothing4809
    @justnothing4809 3 года назад +2

    አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ አማራ 10 ጊዜ አትበሉ ሺ ጊዜ በሉ። ኢትዮጵያን ደግሞ ሚልዮን ግዜ በሉ።💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ክተት ክተት ክተት። መክትና በለው። ድፍን ባህር ዳር ተዘጋጅቷል። ለታሪክ ነጋሪ እንዳይተርፍ አርገን አፈር ድሜ እንከተዋለን።

  • @RuurFu
    @RuurFu 5 месяцев назад

    አብሺሩ አማራ ያሸንፋል❤❤❤❤❤

  • @አባቴለኔሒወቴነው
    @አባቴለኔሒወቴነው 3 года назад

    ትችላለክ ደሜ አማራ ድሮም የሚሞተው ኢትዮጵያ እያለ ነው አሁንም ያሥከብራታል አማራ ለኢትዮጵያ ቋሚ ምሰሶ ናት ።።።

  • @mmahi9468
    @mmahi9468 3 года назад +22

    አማራዎች ገባ ገባ በሉ❤❤❤

  • @jameelajammu503
    @jameelajammu503 3 года назад

    አይዞን አማራዉ ድል ለምየ ኢትዮጲያ ሀገሬ

  • @semahagnmannegerew4580
    @semahagnmannegerew4580 Год назад

    ጎበዝ ነህ

  • @tirutasfwu8258
    @tirutasfwu8258 Год назад

    ትችላለህ ገብርዬ❤❤❤

  • @ሰላምለሀገሬኢትዮጵያYoutub

    የምትለቃቸው ቪዲዮዎች የተለዩናቸው ወኔ ያላቸውነው ሀገርን ሀገርን የሚያስብል ናቸው። 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥

  • @TadeseTsehay
    @TadeseTsehay Год назад +1

    😢😢😢 አይ ወገኔ ከፋን❤

  • @AgcEheb-qf8qd
    @AgcEheb-qf8qd 4 месяца назад

    አማራመሆን መታደልነው❤❤❤❤❤

  • @My-Amhera-fano
    @My-Amhera-fano Год назад

    የኔ ጀግና አማራዬ💚💛💖💪💪💪💪

  • @eshetudereje4335
    @eshetudereje4335 3 года назад +33

    አማራነት ኩራት:
    አማራነት ታማኝነት: እየሞቱ መታመን ለሃገር:: አቤት ለልብ የበላይነት::



    ብርቱ ህዝብ.

  • @tigistusiba7837
    @tigistusiba7837 3 года назад +10

    What amazing and brain penetrating event! This is Ethiopian identity!!

  • @zabebimohammed8462
    @zabebimohammed8462 2 года назад

    ዋዉዉዉዉ ሲያምር

  • @eyobadis4350
    @eyobadis4350 3 года назад +1

    ዋዉ አስገራሚ ስራነዉ ነፍጠኛዉ ወንድሜ በርታልን ነበልባሉ

    • @samisolman271
      @samisolman271 3 года назад

      ውዴ የፍቅር ግብዣ ነው💋👇
      ruclips.net/video/va7PHTS1sLY/видео.html

  • @ZahraAli-co2yb
    @ZahraAli-co2yb 3 года назад

    💚💚💛💛❤️❤️ኢትዮጵያየጀግናሀገርናትለማንምአትበርከክ

  • @yegonderemebetethiopiawit8455
    @yegonderemebetethiopiawit8455 3 года назад

    ገብርሽ ትችላለህ🙏🙏🙏😘

  • @mshiwota1688
    @mshiwota1688 3 года назад

    የእኔ ጀግና እገዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @lij.natnaeltube7187
    @lij.natnaeltube7187 3 года назад +2

    ገብርሸት የኛ ጀግና ኑርልን፣አማራ ፍቅርርርርርርርርርር💪💪💪💪💪💪💚💛❤

    • @ziynasres7233
      @ziynasres7233 3 года назад

      ገብርሽት የኛ ጀግና ኑርልን እማራ ፍቅር

  • @alemuagmas1766
    @alemuagmas1766 3 года назад

    ጥሩ አሰተያዬትነው የሚቀሰቀሰውና የሚያሰተላልፈውም ቆንጆ ነው።

  • @meseretshanble3009
    @meseretshanble3009 3 года назад +2

    ጀግና ነሕ የኔ አበሳ ወንድም አንተነሕ ያባቶቻችንን ወንድነት ያሳየኸን በተግባር በጣም አሪፍ ስራ ነዉ

    • @milo8618
      @milo8618 Месяц назад

      ሀቸሠጠወጨየሰጠዘጰቸጠከጠሐሸጠየረጠኸጠ❤❤❤ጠኸጨበገአየሸበጰጀነጠሰየቀጠበጨየረጠ❤❤❤ወጰ

  • @hellohansun
    @hellohansun 2 года назад

    እውነት እውነት በለህል አማራ የኔጀግና ደል ለአማራ ለፋኖ ለልዩሀይላችን ለሚኒሼችን

  • @Tzetatzeta
    @Tzetatzeta 3 года назад

    ወይኔ የእውነት እንባየን ማቆም አልቻልኩም እህህህ እረ ሀገሬ ከዚህ ቡሀላ የመጨረሻ ይሁንልሽ ሰላምሽ ይዝፈን ማነው እደኔ እንባ 😥😥😥የተናነቀው 💚💛❤️

    • @ሀሉምግዜአለው
      @ሀሉምግዜአለው 3 года назад

      እኔም ሰውነቴን ጨርሰው በሀዘን ብቻ ለኸይር ያድርገው ላይነጋ አይመሽም

  • @mekditube1787
    @mekditube1787 3 года назад +14

    አማራዬ💚💛❤️
    የአባቱ ልጅ

  • @SaraSA-j4u
    @SaraSA-j4u Месяц назад

    ጀግናችን በርታልን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @nooramohammeed4699
    @nooramohammeed4699 3 года назад +9

    አማራውች እኮ ያገር ክብሮ አለን ውላሂ

  • @halimahhalimah7100
    @halimahhalimah7100 3 года назад

    እኔስ ሌላ ምንም አልንም ሀግራችንን ሥላም ያድረግልንን ተስድት እድንግባ የአላህህህ

  • @የገብርኤልልጅነኝ
    @የገብርኤልልጅነኝ 3 года назад

    ጀግናዬ ወድሜ ትችላለህ ኢትዮጲያ ናት አገሬ

  • @ayimanamajaz8002
    @ayimanamajaz8002 2 года назад

    ይታደሉታልጅ አይዋሱትም ዘራፍ ዘራፍ አቤት ደሞቸ ሰወዳችሁ

  • @rozaabateayale6387
    @rozaabateayale6387 3 года назад +3

    ክበርልን የኛ ጀግና የኛ ድምፅ እናከብርክካለን። ቀን ይመጣል

    • @zzc7518
      @zzc7518 2 года назад

      ለሀገራችን

  • @ማስቴ
    @ማስቴ 3 года назад +13

    ዋው ምርጥ ወቅታዊ ስራ ነው ትችላለህ ደሜ❤

  • @zinashaltaseb8563
    @zinashaltaseb8563 2 года назад

    Efffffffff egziabhar hoy erdan

  • @سعادةمحمد-س1ل
    @سعادةمحمد-س1ل 3 года назад +4

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪

  • @ጓልአማራ
    @ጓልአማራ 3 года назад +2

    አማሬዬ ደሜ ጎራው ና ጎራው ና የአባቱ ልጂ

  • @sampro2687
    @sampro2687 7 месяцев назад

    እየቆሰቆሱ ብለውየነደደው❤❤❤ወድእጁንአይሰጥም

  • @መመመመመ-ፐ7ጘ
    @መመመመመ-ፐ7ጘ 3 года назад

    አማራ አማራ አማራ አማራ የ እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ይህም ያልፍል💚💛❤💪💪💪💪💪💚💛❤💪💪💪

  • @ድንግልማሪያምአማላጄ-ዠ4ሰ

    አንበሳዬ ደሜ...!!!!!!

  • @ዜዲየከላላዋልጆቿንናፋቂ

    ወይይይይይይ ዲህነት እልምያርግህህህህህ

  • @sagardas8084
    @sagardas8084 2 года назад

    ሀገሬ ሁሌም ታሸንፊያለሽ

  • @tube5125
    @tube5125 3 года назад +17

    የኔ ነፍጠኛ ፋኖ 💪💪🇪🇹🇪🇹

  • @alemabebe4006
    @alemabebe4006 3 года назад +2

    💪💪 ሁሌም እሽናፊ ነው አማራ

  • @iloveethopia
    @iloveethopia Год назад

    ጀግናችን በርታልን ያማራይቱ ልጅ ምርጥ ስራ ነው 💚💛❤️

  • @የአሳምነውልጅከወሎ
    @የአሳምነውልጅከወሎ 3 года назад

    የበላይ ዘለቀ ዘር ነውዴ አቤት ወኔ አማራ መሆን መታደል ነው

  • @alexmedia1817
    @alexmedia1817 3 года назад +14

    I’m proud of my #Amhara +Ethiopia from Welkait Tegede Amhara !!!

  • @liya_amen
    @liya_amen 2 года назад

    Berta Betam gobez lij degagimeh sira endezih behager zuria !!!!

  • @genimessiarsenalragadh6042
    @genimessiarsenalragadh6042 3 года назад +3

    ነፍጠኝነት💚💛❤💪💪💪💪

    • @samisolman271
      @samisolman271 3 года назад

      ውዴ የፍቅር ግብዣ ነው💋👇
      ruclips.net/video/va7PHTS1sLY/видео.html

    • @genimessiarsenalragadh6042
      @genimessiarsenalragadh6042 3 года назад

      @@samisolman271 በጣም አመሰግን አለሁ ግን ምኑነው ያለፈው😂😍😘

  • @abdubelay7079
    @abdubelay7079 Год назад

    አይ አማራዬ ልዩ ፍጡር መታደል እኮ ነዉ