Это видео недоступно.
Сожалеем об этом.

ከካሜራ ጀርባ የነበረው ሚስጥር 1,000,000 ዶላር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 ноя 2022
  • Want to join me in making a difference? I'm raising money to benefit SAINT JOHN THE BAPTIST & ST ARSEMA ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO MONASTERY, and any donation will help make an impact. Thanks in advance for your contribution to this cause that means so much to me.
    More information about SAINT JOHN THE BAPTIST & ST ARSEMA ETHIOPIAN ORTHODOX TEWAHEDO MONASTERY: Ethiopian Orthodox Monastery in California
    GoFundMe : www.gofundme.c...
    Bank of America Account Number : 325176793117
    Transfer with Zelle using : donkeytube@saintjtbm.org
    ❤️ You Might be Interested in....
    • ከደሴ ድረስ የመጣችው ድንቅ ልጅ!!...
    • ከኤርትራ የመጣችው ድንቅ ልጅ - ክ...
    • 'ማስታወቂያ የሰራሁበትን ብር እናቴ...
    • ሞልቃቃዋ ያኔት !! ክፍል - 104...
    ===================================
    / donkeytubeeshetu2019
    ╔═╦╗╔╦╗╔═╦═╦╦╦╦╗╔═╗
    ║╚╣║║║╚╣╚╣╔╣╔╣║╚╣═╣
    ╠╗║╚╝║║╠╗║╚╣║║║║║═╣
    ╚═╩══╩═╩═╩═╩╝╚╩═╩═╝
    ከካሜራ ጀርባ የነበረው ሚስጥር 1,000,000 ዶላር @Donkey Tube #live #worldwide #church #ገዳም አሜሪካ #unversity
    #life
    #church
    #orthodox
    #hospital
    #live
    #unversity
    #america
    #ethiopia
    #california
    #million
    #dollar
    #food
    #israel
    #worldwidelive
    #love
    #lovestory
    #subscribe
    #surprise
    #amazing
    #subscribers
    #donkeytube
    kids
    #show
    #family
    #country
    #ethiopia
    #dinklejoch
    #donkeytube
    #baby
    #ethiopiankids
    #amazing
    #amazingkids
    #wonderful
    #education
    #life
    #new
    *********************************************
    Enjoy & stay connected with us!
    👉 Subscribe to our Channel: / @comedianeshetu
    👉 Like us on Facebook👍🏿: / comedianeshe
    👉 Follow us on Telegram: t.me/donkeytub...
    ==========================================
    Contact us📞
    +251913610673
    +251938212020
    📧:comedys27@gmail.com

Комментарии • 1,6 тыс.

  • @theman_123
    @theman_123 Год назад +146

    በደስታ እሚያነዝር ስራ ነው የሰራችሁት : : መንፈስ ቅዱስ ስራችሁን ለዘለዓለም ይባርክ: :

    • @gsjselambesufikadjsh2512
      @gsjselambesufikadjsh2512 Год назад +6

      ፕሊስ እሸቱ ደብረ ብርሀን ላሉት ስደተኞች እንደዚህ አይነት ስራ ሰርታችሁ መልሳችሁ አቋቁሟቸው ፕሊስ አሁን ላይ ወደ ሌብነት ገብተዋል ሳይብስ ድረሱላቸው

    • @user-og1qw4lx5m
      @user-og1qw4lx5m Год назад

      እሸ እግዚአብሔር ይጠብቅ የስራባለደርቦችክንም እግዚአብሔር ይጠብቃቸውፍቅራችሁ ደስትላላችሁ

    • @gogogogo742
      @gogogogo742 Год назад

      አሜን

    • @gsjselambesufikadjsh2512
      @gsjselambesufikadjsh2512 Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን በወሩ እሸቱ በተግባር ፈጸመው

  • @Sariy177
    @Sariy177 Год назад +478

    እሼን የምትወዱ ብቻ እስኪ ልያችሁ ምርጥ ሰዉ 💚💛❤️

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Год назад +1

      የኔ መልካም ደምሪኝ ስወድሽ

    • @martayourhome2191
      @martayourhome2191 Год назад +3

      እሼ መሌ አለች ያቺ ብስኩት ነገር እሼ መሌ እና የስራ ቤተሰቦቹ እንዴት አንጀት አርስ እንደሆናችሁ ብቻ እወቁት እንጂ ሌላ እንከን የላችሁም

    • @user-ru4ms5iq7p
      @user-ru4ms5iq7p Год назад +1

      ኢክሩ አንቺም እኮ እጅግ መልካም ሴት ነሽ የኔ ምርጥ♥♥♥♥♥♥እሼ የኛ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናክ ሁላችንም

    • @user-td3lr4wv1w
      @user-td3lr4wv1w Год назад

      አለንንንንን

    • @Sariy177
      @Sariy177 Год назад +1

      @@user-ru4ms5iq7p አመሰግናለሁ ዉዴ 🥰🥰

  • @user-bg5sf8sz2c
    @user-bg5sf8sz2c Год назад +307

    ኢትዮጵያዊነታችውን ነው ያሳያችውን የኛ ጀግኖች የድንግል ማርያም ልጅ በሁሉም ነገር ይባርካችው እንቁ የተዋህዶ ልጆች

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Год назад +3

      የኔ ቅን ደምረኝ ስውድሽ

    • @user-bg5sf8sz2c
      @user-bg5sf8sz2c Год назад

      @@zediyoutube7810 እሺ ማማዬ

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Год назад +1

      @@user-bg5sf8sz2c ኑሪልኝ የኔ መልካም

    • @tayu4392
      @tayu4392 Год назад

      ጽትቱቲቲቲ።

    • @user-bg5sf8sz2c
      @user-bg5sf8sz2c Год назад +1

      @@yaredetu4681 መልካም ስራ ላልገባቸው ፈጣሪ ልቦና ይስጣቸው

  • @tigesttigest2936
    @tigesttigest2936 Год назад +31

    እሼ እኔ ጴንጤ ነኝ ግን ሳላደንቅህ ባልፍ ንፋግነት ነው እግዚአብሔር አምላክ ዘር ማንዘርህን ይባርክ እሼ የዶንኪ ቲዮብ ክሩ በሙሉ ስለምትሰሩት ስራ ተባረኩ

  • @hanayetdaw8616
    @hanayetdaw8616 Год назад +3

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እግዝአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው እግዝአብሔር ይመስገን እሸቱ መለሰን የመሰለ ዘር እና ሀይማኖት የማይበግረው ንፁ እንቁ ኢትዮጲያዊ ታዛዥ ቅን ልቦና ያለው ወጣት ስለሰጠን በእውነት ስሙ የተመሰገነ ይሁን እሼ እኔ አንተን ለመግለፅ ቃላት አጣሁ የሁሉ ደራሽ እሩሩ ደግ ወንድሜ እወድሀለው አከብርሀለው እግዝአብሔር የማቱሳላን እድሜ ከጤና ያድልኽ ቀሪው ዘመንኽ ወልደኽ ከብደኽ በደስታ በፍቅር የምትኖርበት ይሁን መቼም ብዙዎች ሚዲያቸውን በዘር በሐይማኖት እያባሉ ጥላችን የሚዘሩ ካንተ ብዙ ይማራሉ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ እባካችሁ ሚዲያችሁን ለበጎ ስራ እና ለበረከት ብትጠቀሙት በነብስም በስጋም ትባረካላችሁ እግዝአብሔር በጎ ስራ እንድትሰሩ አንዲቷን ኢትዮጲያ እንድትሉ ልቦና ይስጣችሁ የዶንኪ ኢትዩብ ሰራተኞች በሙሉ ተባረኩ ካሰባቹበት ያድርሳችሁ በርቱ ከጎናችሁ ነን በጣም ነው የኮራንባችሁ

  • @TG-et
    @TG-et Год назад +195

    ደስ የሚል ታርካዊ ቀን ነበር ጀግኖቼ🥰

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Год назад

      የኔ መልካም ደምሪኝ ስወድሽ

  • @genat5065
    @genat5065 Год назад +112

    አንተ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ነህ ምናለ እንዳተ አይነቱ ቢበዛ በእውነት እንዳንተ አይነቶችን ሳይ በኢትዮጵያ ትልቅ ተስፋ አለኝ ወጣቱ በመጥፎ ስራ በተሰማራበት ዘመን አንተን ምርጥ ኢትዮጵያዊ በማገኘታችን እደለኛነን ከዚህ በላይ እንደምሰራ እጠብቃለን ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር ሰላም ፍቅር አንድነትን ይስጠን

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Год назад +1

      የኔ ቅን ደምረኝ

    • @yenantw21
      @yenantw21 Год назад

      ወድቼ እስኪ ወደ ቤቴ ጎራ በሉ ጠቃሚ መረጃዎች ታገኛላችሁ እኔም በተራዬ እመልሳለሁ

  • @LioFamily1
    @LioFamily1 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ላደረገ። በእውነት ወንድማችን እሸቱ እግዚአብሔር ዕድሜና ጤናውን ይስጥህ በጣም ኮርተንብሀል። እግዚአብሔር ቅድስት ሀገራችንን ኢትዮጵያን ይጠብቅልን።

  • @abrehamyimer2226
    @abrehamyimer2226 Год назад +1

    አየፃፍኩ አጠፋው ስንት ጊዜ አንት የምገልፅበት ቃል የለኝም ብቻ እመብርሃን ስራህን ትባርክልህ ፈጣሪ ከክፍ ነገረ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏

  • @lailaseid7874
    @lailaseid7874 Год назад +28

    ወይ ይሄን ታሪክ መቼም አንረሳውም ። ህብረታችን የማይገነባው የፍቅር ቤት የለምና ሁሌም ስለ መልካም ስራዎች ህብረታችን የሚያፈሩትን ፍሬ ያየንበት ነውና እናመሰግናለን። እሼ ግን ትገርመኛለህ መሰሎችህን ከየት ከየት ሰበሰብካቸው ?? የኡነት ይህ መባረክ ነው። አላህ ለሁላችሁም ሂዳያውንም ይስጣችሁ ። አጠቃላይ ክሩ ግሩም ድንቅ ናችሁ።

  • @user-Weynua
    @user-Weynua Год назад +34

    እከሌ እከሌ አልልም በዚህ መልካም ተግባር ለተባበራችሁ ሁሉ አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሰማያዊ ዋጋን ይክፈላችሁ ልቦናችሁን አይለዉጠዉ ፍፃሜአችሁን ያሳምረዉ

  • @roserosa8426
    @roserosa8426 Год назад +7

    ፈጣሪ ሲፈልግህ በምክንያት ይመርጥሀል የዚህ በረከት ተካፋይ በመሆናችሁ እድለኛ ናችሁ አንተ የኢትዩጵያ ልጅ ኮመድያን እሽቱ በብዙ ተባረክ ገና ብዙ ትስራለህ

  • @ethiopiaagere6761
    @ethiopiaagere6761 Год назад +13

    አሁንም ሳየው አለቅሳለሁ የደስታ የኩራት ለቅሶ love you guys

  • @hamahyy7178
    @hamahyy7178 Год назад +62

    እግዚአብሔር አሁንም ከዚህ በላይ ጥበቡን ሞገሱን ይጨምርላችሁ 💖💖💖💖💖

  • @user-cq2mo7ps7y
    @user-cq2mo7ps7y Год назад +7

    በእውነት በጣም ምስጋና ይገባችኋል እናንተም እግዚአብሔር ከዝህ በላይ እንድሰሩ ያድርጋችሁ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ😍🙏

  • @seifeasfaw5088
    @seifeasfaw5088 Год назад +6

    I am just emotional and crying to watch this great young people achievement and proud to be a part of it. God bless you guys and God bless Ethiopia!!

  • @getanie6591
    @getanie6591 Год назад +5

    በጣም ጭንቅ ጥብብ ብሎኝ ነበር ለ2 ሳአታት ተኝቸ ስመለስ ሊያልቅ ሲል ነቀው ሞላ ሲባል ለደቂቃ አፌን በጀ ይዘ በውስጤ ተመስገን አምላኬ ነው ያልኩት ክብር ለሱ ይሁን እናተንም በጣም እናመሰግናችኋለን እግዚአብሄር ስለመረጣችሁ🙏🏼🌹🌹🌹🌹

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +23

    _እውነት ነው የእግዚአብሔር ፍቃድ ነው እሼዋዬ በእግዚአብሔር ዘንድም በሰዎች ዘንድም አንተ መልካም ሰው ነህ ስለዚህ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ እግዚአብሔር ድንቅ ስራውን ሰራልን ስለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን ካንተ ጎን ሆኖ ይህንን ስራ የሰሩት ሰዎች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ሁላችሁም ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ክብርና ምስጋና ለመድሃኒአለም ይሁን በእውነት_

  • @banchifakhoury7895
    @banchifakhoury7895 Год назад +12

    ዶንኪ ቱየበች እግዚህብር ይሰጣችሁ ሁላችንም ቃል የለኝም የእዉነት ኢትዮጵያን ያያንበት ነዉ 🙏🙏🙏❤❤❤

  • @taemezemamedia6490
    @taemezemamedia6490 Год назад +1

    ውድ የዶንኪ ቲዩብ ቤተሰቦች የሚገርመው ነገር እሼቱ ይህ ነገር ቀድሞ እንደሚሳካ በደንብ ጠንቅቆ ተረድቷል የመጀመሪያውን ዶክሜንተሪ አይታችሁት ከሆነ እሼቱ ከአባታችን ትንሽ እራቅ ብሎ ሲጸልይ የሚገርም ቃል ነበር የተናገረው እሱም ምንድን ነው እግዚአብሔር ሆይ አለ ስለማታሳፍረኝ አመሰግንሃለሁ የሚል ነበር እና እሼቱ እግዚአብሔር እንደሚፈጽምለት አውቋል ይህ የሚያስገርም ነገር ነው ማለትም እሼ እምነቱ የጸና በጣም ድንቅ ወንድማችን ነው በዚህ ዙሪያ እኔም ደስስስስስ ብሎኝ ስለ እሼቱ የሰራውት ቪዲዮ አለ ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ በእውነት እሼ የዘማናችን ምርጥ ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ ኮርተንብሃል!!!!!!

  • @tgyamareyam9926
    @tgyamareyam9926 Год назад

    እጅግ ድንቅ ግሩም የሆነ ተግባር ነው እሼ ታሪክ መቼም አይረሳህም ቤተክርስቲያን ሁሌም ታመሰግንሀለች እኔና የኔ ትውልድ ውለታህ አለብን እናመሰግናለ ልንመስልህ የሚግባህ ወጣት ነህ 😍
    ስለሁሉም የሀያላን ሀያል የንጉሶች ንጉስ የሆነው ደግ ቸር አባት ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏

  • @kirukff8259
    @kirukff8259 Год назад +179

    I'm proud of u. you are out of world

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Год назад +1

      የኔ መልካም ደምረኝ

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Год назад

      @ካሌብ ቲዩብ Kaleb tube በተስብ እንሁን

    • @lamar5988
      @lamar5988 Год назад

      እግዚአብሔር ይመስገን 💔💔💕💕💕💋💋💒💒💒💒💘💘💘

    • @PremiumHealthTare
      @PremiumHealthTare Год назад

      True.He is special and gifted

    • @zufanworku1578
      @zufanworku1578 Год назад

      Yoy y

  • @Eleni-bw7og
    @Eleni-bw7og Год назад +30

    የድንግል ማርያም ልጂ ልዑል ሐያል የሆነው መድኃኒዓለም የተመሰገነ ይሁን ለዚህ በረከት የተሳተፋቹ ሁላቹንም እናመሰግናለን❤❤🙏🙏🙏

  • @Adventureofnature831
    @Adventureofnature831 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ባለክ ላይ ይጨምርልህ እድሜና ጤና ይስጥህ ውለድ ክበድ እመብርሀን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ በክብር ላይ ክብር በሞገስ ላይ ሞገስ ይጨምርልህ

  • @user-bx3cs6cf9p
    @user-bx3cs6cf9p Год назад +5

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እሼ መልካም ሰው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እመብርሃን ከክፉው ነገር ሁሉ ትጠብቅህ በረከቱን ያብዛልህ በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር የትዳር ዘመንህን ይባርክልህ ፍሬ የምታፈሩበት ያድርግላችሁ🙏 ወንድማችን እንወድሃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @geraratube12
    @geraratube12 Год назад +62

    በአረቡ ሀገራት ለምትገኙ ታታሪ እህቶቼ ሁሌም እኮራባችኋለሁ፤ እጅግ በጣም ጠንካራ የሀገርም ሆነ የቤተሰብ መሰረቶች ናችሁ፤ ዘወትር ጠዋት ማታ በፀሎት በርቱ 🙏 እሸቱ ወንድማችን እንዲሁም ያለናንተ ይህ ያልሆነው መልካምነትን የተላበሳችሁ የቤቱ ቅናት ያቃጠላችሁ በብር ብቻ ሳይሆን በሀሳብም በማስተባበርም ከዚህ ዓላማ ጎን ለቆማችሁ በተለይ በአረብ ሀገራት የምትገኙ እህቶቼ ባለቻቹ አቅም በሼር ስትረባረቡ ሳይ እውነት የነበራችሁ ተነሳሂነት ከልብ ነበር ያደነኩት ለደገፋቹ በሙሉ ፈጣሪ በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ🙏

  • @user-ch5rp1mu9u
    @user-ch5rp1mu9u Год назад +26

    እሼ ጀግናው በቃ አንተ ፈጣሪ መርጦካል ሁሌም መልካም እየሰራክ እንድትኖር ያርግህ 🥰🙏

  • @AbelApp
    @AbelApp Год назад +3

    አኔ ፖረቴስታንት ነኝ ግን የሄ የሰርችሁት ስራ በጣም ንው ያስደስተኝ ለዚ ባጎ ስራ የተመርታችሁ ሁሉ አግዝአብሔር የባርካችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @EdenAbebe1969
    @EdenAbebe1969 Год назад +1

    ተባረክ ዘመንክ ይባረክ በወጣ ይተካ ለሰጪ ይጨምርለት ያዋደን ያፉቅረን አንድ ያርገን አሜን

  • @fanatube196
    @fanatube196 Год назад +23

    ስለሁሉም ነገር የድግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው የዶኪቱብ ሰራተኖች በሙሉ እግዚብሔር ይጠብቃችሁ እሸ መልካም ወድማችን እመቤቴ ትጠብቅህ ❤

  • @tsehaygulema8188
    @tsehaygulema8188 Год назад +15

    እሼ ምርጥ ሰው አብረውህ የሚሰሩ ሁሉ ምርጦች ናችሁ እግዚአብሔር የተባረከ ኑሮ ይስጣችሁ ሁላችሁም ህዝባችሁ እሚድንበትን ነው የተባበራችሁ ይህ ገዳም ለኢትዮጵያውያን ብቻ ሳይሆን ለአለም ህዝብ መዳኛ ነው እሼ ተባረክ ውለድ ክበድ ድንቅ ሰው ነህ

  • @user-dv7jd9oz6u
    @user-dv7jd9oz6u Год назад +4

    እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ የነብስ ዋጋ ያድርግልህ
    ለተሳተፋችሁ በሙሉ እግዚአብሔር የሰማይ ዋጋ ያርግላችሁ አሜን ፫

  • @lemi7996
    @lemi7996 Год назад +1

    በጣም አኩርታችሁናል የዶንኪ ቲዩብ ቤተሰቦች እሸ እግዚአብሔር ይባርክህ ላንተ ቃላት ያጥረኛል😍

  • @afomitube78
    @afomitube78 Год назад +8

    አሼ ድንቅ ልጅ ነህ ለዚህ እጩነት መመረጥ መታደል አንተን የወለደች እናት ማህፀንዋ ይባረክ እዳንተ አይነት በጎ ስራ የሚሰሩትን ያብዛልን አንተ ለእኔ ድንቅ ልዮ ልጅ ነህ የሰው ልክ ነህ ብዬሃለሁ ቀሪ ዘመንህን ይባርክልህ

  • @abnzer8279
    @abnzer8279 Год назад +50

    ሁሌም በስራህ ላይ ብርታት ጥንካሬ እግዚአብሔር ይስጥህ ለሁላችንም

  • @betidires5936
    @betidires5936 Год назад +2

    እሼ ለኔ ትልቅ መምህሬ ነህ ምትናገራቸው እያንዳንዷ ነገር ላወቀበት ትምህርት ነው እመቤቴ አትለይህ ኑርልን❤❤❤❤

  • @zekitube2212
    @zekitube2212 Год назад +1

    ይኸ'ኮ ከእግዚአብሔር ብቻ የሚሰጥ ልዩ ስጦታ ነው ። እግዚአብሔር ብድራታችሁን ይክፈላችሁ ።

  • @postegnochutube
    @postegnochutube Год назад +38

    ለመላው ዶንኪ ቲዩብ አባሎች በሙሉ እግዘብሔር የድካማችሁን ይክፈላችሁ🙏🙏🙏

  • @unievrsal-tube
    @unievrsal-tube Год назад +27

    ኢትዮጲያን እኮ የተለያየን እንመስላለን እንጅ አንድ ነን፣ ሙስሊም ክርስቲያኑ ብሄር ከብሄር ህዝቡ አንድ ነን እንህን ፖለትከኞች ያጥፋልን ብላቹህ ፀልዩ።ፈጣሪ ህዝባችን ሰላም ያድርግልን💕

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Год назад

      የኔ መልካም ደምሪኝ ስወድሽ

    • @martayourhome2191
      @martayourhome2191 Год назад

      ለሁላችንም ልብ ይስጠን እንጂ ሁሉም ሰዉ መልካም መሆን ብቻ ነዉ የሚስማማው እሼ መልካሙ እና መልካሞቹ የስራ ቤተሰቦቹ ምን ልበላቹ ሰፊ መንግስት ያለው አምላክ መንግስቱን ያዋርሳችሁ አሜን

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r Год назад +7

    እግዚአብሔር ለሁላችሁም ይጠብቃቹህ እሸዋ እግዚአብሔር በየሀድህበት ቦታ ይጠብቅህህህህ ❤👏👏

  • @user-yn5kd8sk3g
    @user-yn5kd8sk3g Год назад

    You are so blessed በአባታችን መባረክ በቻ በቂ ነው ። መንፈሳዊ ቅናት ነው ያደረብኝ ከዚ ሁሉ ኢትዮጵያዊ መመረጥ መጠራት ማለት እድለኝነት ነው😢 እግዚአብሔር ይባርክህ♥️🙏

  • @postegnochutube
    @postegnochutube Год назад +83

    ዶንኪ ቲዩቦች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 Год назад +6

    እሼ የኢትዮጵያ ጀግና የተዋሕዶ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ያድልክ ሁላችሁም እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Год назад

      የኔ መልካም ደምሪኝ ስወድሽ

  • @marmar6681
    @marmar6681 Год назад

    በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ ከ8ሰአት ጀምሮ ስከታተላቹ ነበር የማዳምን ስራ ትቼ ብቻ እጅግ በጣም ደስ ነው ያለኝ ሁላችሁንም እድሜ ጤና ይስጣቹ

  • @selamasefa6049
    @selamasefa6049 Год назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን መልካም ማድርግ ሁሌም መልካም ነዉ እሼ አንተም ሆነ ሌሎችም በጣም ጀግኖች ናቹ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል 🙏🙏🙏

  • @user-sf6ns6ll7b
    @user-sf6ns6ll7b Год назад +9

    ይህን ሥራ ይህን ቻናል ያስጀመራቺሁ እግዚአብሔር ይመስገን እናንተን አሰባስቦ ይህን ሥራ እንድትሰሩ ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ሰጭወችን ሁላቺሁንም እግዚአብሔር ይስጥልን በወጣው ይተካ እሼ በጣም እናመሰግናለን እምነትህ ትልቅ ነው ሁላቺሁንም እግዚአብሔር ይስጥልን ❤👏

  • @addisutesfaye5585
    @addisutesfaye5585 Год назад +7

    No words, absolutely no words to describe this man!!! God bless you and your young vibrant crew

  • @addisalem7810
    @addisalem7810 Год назад +1

    ቃላት አጥሮብኛል እናንተ የሰራችሁት ስራ ከሰው አዕምሮ በላይ ነው።ከተመረጡት መሀል ያደረጋችሁ ኃያል አምላክ ክብሩን ይውሰድ🙏 እሼ እና ዶንኪ ቲዩቦች በሞገስ ከዚህም በላይ ከፍ በሉ👏👏👏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-mx8sx1wb4j
    @user-mx8sx1wb4j Год назад +1

    እመቤቴ ማርያም በፍቅርና በደስታ የተሞላ ህይወት ይስጥህ ተባረክ ልጆችህ ይታዘዙህ ጀግና ነህ

  • @DM-fi1fj
    @DM-fi1fj Год назад +112

    ለአሹ መልካምን ሁሉ የምትመኙ እና የምትወዱት በላይክ አሣዩኝ 🥰🥰🥰🥰

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Год назад +7

    አገላለጻችሁ ራሱ ደስ ሲል! በእውነት መባረክ ነው! በረከታችሁ ይደርብን! በጣም ሀሴት ያሚያደርግ ተጽእኖ ፈጥራችኋል! ስንት ጊዜ እንደፖስትኩአችሁ በስመአብ! ከእናንተው ጋር አድሬ ሳልተኛ ስራ ጀምሬ ለራሱ አልደከመኝም ነበረ ደስታው!....

  • @ablove3257
    @ablove3257 Год назад

    በሰዉ ፊት እንዲህ ሞገስ የሆነህ እግዚአብሔር የሰዉ መጨረሻዉ ሲያምር ነዉ እና መጫረሻህን ያሳምርልህ እሼ እኔ ከ1ሚሊዮን ዳላር በላይ መሰብሰቡ ብቻ አይደለም የገረመኝ በዚህ ብዙ በሚቦልበት ዘመን እግዚአብሔር ከተዋህዶ ጋር እንዳለ ስላስመሰከርክ ጭምር እንጂ። ቤተክርስቲያንን እንዳከበርክ እግዚአብሔር ሂወትህን ትዳርህን ስራህን ሁሉ ይባርክልህ አሜን!

  • @zeyneba3865
    @zeyneba3865 Год назад +5

    አላህ እድሜ ጤና ከነ ቤተሰቢህ ለአገራችን ያንተ አይነት ቅን ቢዚት ያርጊልን ታሪክ አይረሳህም።💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️

  • @mahelet21
    @mahelet21 Год назад +3

    የናተ አንድነት ነው እንዲሳካ ያረገው በእውነት በጣም ነው የማከብራችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @Truth-je3jm
    @Truth-je3jm Год назад +10

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን💚❤️💛እግዚአብሔር ይመስገን🙏

  • @user-fz9ie5ih8m
    @user-fz9ie5ih8m Год назад

    ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን እስከዛሬ የምደነቅበት የምጠበብበት መምህር ዘመድኩን ነበር እንደዚህ አይነት ከኢትዮጵያ አንደኛ አሁን እሪከርዱን ሰብርሃል እና እግዚአብሔር ይጠብቅልን 👏👏❤❤❤

  • @mariamaria8168
    @mariamaria8168 Год назад +5

    እሼ ወንድማችን አሁንም እግዚያቤሔር ሀምላክ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏

  • @user-pk4mf5us8d
    @user-pk4mf5us8d Год назад +11

    የረዳን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏💐💐

  • @seblealemtshay481
    @seblealemtshay481 Год назад

    እኔም ይሄ ሁላ ብር አይሞላለትም ብዬ ከተጠራጠሩት መሃል ነበርኩ ለእግዘአብሔር የሚሳነው ነገር እንደሌለ እያወኩ ።. እናንተ ታድላችኋል!!! ተባረኩ !! እኔም ባገኘሁህ እና እቅፍፍፍ ባረኩህ

  • @hamontgtube7851
    @hamontgtube7851 Год назад +1

    እሽየ በመልካም ልጆች ይባርክህ እድሜ ከጤና እንደ ሸማ ያልንስህ

  • @user-uf9wp9tn2t
    @user-uf9wp9tn2t Год назад +9

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
    ለሰጡ እጆችም ጤና በረከት ጸጋ ክብር በቤታቸው በእጥፍ ይግባ

  • @user-fc6ds3jy8h
    @user-fc6ds3jy8h Год назад +4

    አሸ ተባረክ መጨረሻህን ይመር ለገዳሙ እጃችሁን የዘረጋችሁ ሁሉ የነፍሥ ዋጋ ያድርግላችሁ 😍😍

  • @mokaruth6301
    @mokaruth6301 Год назад +2

    የድንግል ማሪያም ልጅ አማኑኤል ይባርካቹ ይጠብቃቹ ያሰባቹትን ያሳካላቹ አሜን🙏❤⛪️💚💛❤

  • @mekdesmekuria6754
    @mekdesmekuria6754 Год назад

    የመረጠህ አምላክ ገና ከዚህ በላይ ያገንሀል የኛ ትውልድ ጀግና በመልካምነትህ ያጽናህ እሼ ፡፡ ስራውን ከማሳካትህ ባሻገር ለእኔ ትልቅ አርአያ ሆነህ ህይወቴን ስለቀየርክልኝ እድሜ ይስጥልኝ፡፡

  • @adamsalameh2017
    @adamsalameh2017 Год назад +9

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ ስወዳችሁ እሼ ኑርልን

  • @regassayonas2640
    @regassayonas2640 Год назад +14

    አግዚአብሔር ይባርካችሁ !!!

  • @afeworkawoke2805
    @afeworkawoke2805 Год назад

    በእውነት ይህን የመሰለ መልካም ነገር ለማድረግ መሰባስብን የመሰለ መታደል ከየት ይገኛል? ስለሆነው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።

  • @welansaali674
    @welansaali674 Год назад +5

    እሺ እግዚአብሔር ለሁላችሁም እድሜ ከጤና ያድልልን

  • @hamilamolla3560
    @hamilamolla3560 Год назад +18

    እሼ ጌታን ትለያለህ ውለድ ክበድ በእውነት እርዠም እድሜ ከጤና ጋ ብዙ እንጠብቃለን ገና ካንተ

  • @tinaye964
    @tinaye964 Год назад +9

    ትለያላቹ እኮ የምለው በምክንያት ነው እሼ የድንግል ማሪያም ልጅ ቤትህን በደስታ ትሙላው መላው ክሩ የምር በጣም ትለያላቹ ክበሩልን እግዚአብሔር ብድራቹን ይክፈላቹ❤️😍💕🙏🙏🙏

  • @tseganeshgebereysuse34
    @tseganeshgebereysuse34 Год назад +2

    እሸ መሌ ገና ምን አይታቹህ ቅድስ እግዚአብሔር በናንተ ብዙ ይሰራል። እድሜ ከጤና ገር ይስጣቹህ❤️🙏🙏🙏

  • @user-wk2jw5bi6v
    @user-wk2jw5bi6v Год назад +1

    በናተ ላይ አድሮ ይህን ታሪክ የሰራ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ሁላችሁንም በያላችሁበት ይጠብቅልን💒🇪🇹😍❤

  • @emebityaregale6193
    @emebityaregale6193 Год назад +11

    እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በጣም ድንቅ ናችሁ

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Год назад

      የኔ መልካም ደምሪኝ ስወድሽ

  • @abebaakane9054
    @abebaakane9054 Год назад +7

    ስራችሁን መቼም አንረሳውም! እግዚአብሔር የልቦናችሁን መሻት ይሙላላችሁ! ተባረኩ!

  • @user-wj3sc6wy7o
    @user-wj3sc6wy7o Год назад +3

    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር አምላክ ከነ ባልደረቦችህ እረጅም እድሜ ይስጣቹ እሼ የኔ መልካምበጣም ኮርተንባችሃል 💞💞💞😘

  • @mulugetaeshetu8858
    @mulugetaeshetu8858 Год назад

    ልዑል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ማስተዋልና ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርልህ ወንድሜ!

  • @BeteHohe
    @BeteHohe Год назад +10

    _እሼቱዋዬ ሰላምህ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣህልን የኔ ፍልቅልቅ ወንድም እመብርሃን ትጠብቅልኝ ወንድሜ_

    • @BeteHohe
      @BeteHohe Год назад

      @@asenakubelete51 እሽ ኮመንት ተይልኝ እኔጋ

  • @tsinumedia
    @tsinumedia Год назад +5

    እመብርአንን አንተን የወለደች እናት የተባረከች ናት እግዚአብሔርን ብቻ ቃል የለኝም እመቤቴ ከክፉ ነገር ይጠብቅክ 🙏🙏🙏🙏🙏

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Год назад +1

      የኔ መልካም ደምሪኝ ስወድሽ

    • @tsinumedia
      @tsinumedia Год назад

      @@asenakubelete51 እሺ

  • @wudasetube.3
    @wudasetube.3 Год назад +7

    እግዚአብሔር አምላክ ዋጋህን በሰማይ ይክፈልህ እሼ የሰው ልጅ ፍጻሜው ሲያምር ነውና ፍጻሜህን ያሳምርልህ ወንድሜ በሄድክበት ሁሉ እመአምላክ ትጠብቅህ ከውዳሴ ከንቱ ይጠብቅህ

  • @galaxgalaxy1179
    @galaxgalaxy1179 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክ አንተ መልካም ሰው እሼ ፤ ባጠቃላይ ሁላችሁንም እግዚአብሔር ይባርካቹ ዘመናቹ ይባረክ።👌

  • @user-js3ym4ei9c
    @user-js3ym4ei9c Год назад +8

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እሼ ገና ልጅ አልወለድሁም እና እዳንተ አይነት ልጅ የመውለድ ፍላጎታ እየጨመር ነዉ እግዚአብሔር ልጅ ይስጥሽ በሉኝ የእሼ ወዳጁች

  • @yodettareku1738
    @yodettareku1738 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰለ ሁሉ ነገር ለናተም እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @jemayineshjemayinesh2455
    @jemayineshjemayinesh2455 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏👏
    ሁላችሁንም ተባረኩ ማተደልነው 💞💞💞💞💞💞💞💞💞ረጅም አድሜና ጤና እህቶቼ ወንድሞቼ
    ሙስሊም ክርስቲያን ሁላችሁንም ተባረኩ

  • @weynicookingshow4426
    @weynicookingshow4426 Год назад +5

    ወውወው ይሄ ትልቅ ታሪክ ነው ከእግዚአብሔር የመጣ ነው ጀግኖች ናቹ ተባረኩ ቀጥሉበት👍👏

  • @sofirita710
    @sofirita710 Год назад +58

    በጸሎት፣ ሀሳብ፣ ገንዘብ፣ እዉቀት የታሳተፉችሁ እንዲሁም የ Donkey tube አባላት በሙሉ እግዚአብሔር ይስጥልን !!! የሰማይ ዋጋ ያድር ግላችሁ!!! ደግሞ ከፍጻሜው ያድርሰን!!!🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @ehtemariyam7437
    @ehtemariyam7437 Год назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን ይሄን ስላደረገልን ክበሩልህ ክፉ አይንካችሁ የኢትዮጲያ ፀሀይ ናችሁ ገና ብዙ ታምር ትሰራላችሁ ሙሉ እምነት አለን በናንተ

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 Год назад

    እግዚአቤሔር ይመስገን ክብር ለሱ ይሁን እሼ መልካም ሰው ፈጣሪ ዘርህን ይባርከው ተባረኩ በእውነት እግዚአቤሔር የመረጠውን ስላደረገ ክብር ለሱ ይሁን

  • @TAS27483
    @TAS27483 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይመስገን ክፉ አይንካችሁ ምን ይሳነዋል የኢትዮጵያ ህዝብ ደግ ነው ለአገራችን ሰላም ፍቅር ያድልልን አሼ በልጅ ተባረክ ፈረሀ እግዚአብሔር ያደረበት ፍሬ ይስጥህ

  • @senayetgonder-youtube5458
    @senayetgonder-youtube5458 Год назад +6

    ትለያላችሁ ማርያምን የማቱ ሳላ እድሜ ይስጣችሁ እሼ ሙሉ የዶኪ ቱዮብ ሙሉ ክሩ እና መላው የኢትዮጵያ ልጆች በቻላችሁት አቅም አሻራችሁንን ያስቀመጣችሁ እድለኞች ናችሁ ❤❤

  • @kal7795
    @kal7795 Год назад

    እግዚአብሔር ለእዚህ ክብር ስለመረጣችሁ አመሰግነዋለሁለሁ:: መልካም ወሬ በጠፋበት ዘመን : የመልካሞች መልካም የሆነውን ሥራ እንዲህ በትብብር ሲሰራ እግዚአብሔር አሁንም በኛ ተስፋ አለመቁረጡን ያሳያል ::በእለቱ በደስታ አልቅሻለሁ :: እግዚአብሔር ይመስገን :: ጨምሮ ጨማምሮ ይባርካችሁ ::🙏🙏🙏
    Your producer (that girl) is gifted, I see alot of potential in her. 🤩

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 Год назад +2

    🙏🙏🙏🌟🌟🌟🏆🥇🥰👈💫👏👏👏🕊🕊🕊ልባችሁ ቅን ህልማችሁ እውን የተናገራችሁት ይሰማ የምትረግጡት ቀጤማ ፈጣሪ ሁሌም ሰጪ ረጂ ያርጋችሁ ወገን በቸር እንሰንብት 😘🕊

  • @Tewahedotube12
    @Tewahedotube12 Год назад +8

    እግዚአብሔር ይባርክህ🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏 የድንግል ልጅ መድኃኔዓለም ክፉው ሁሉ ያርቅልህ 🙏
    ሌላ ቃል የለንም አንተ የተዋህዶ እንቁ ልጅ 🙏😊😇

    • @zediyoutube7810
      @zediyoutube7810 Год назад

      የኔ መልካም ደምሪኝ ስወድሽ

  • @yora416
    @yora416 Год назад +13

    I was longing for this kind of production/documentary. Finally you made it. "Better late than never."

  • @batibatibati3199
    @batibatibati3199 Год назад +3

    ማርያምን ትለያለህ እሽ እግዚአብሔር በሄድክበት ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ትማለድህ እንዲሁም አጋሮችህ ኢትዮጵያዊ ብቻ ክበሩልኝ 🙏🏻🥰❤️💚💛❤️

  • @akramcelll2042
    @akramcelll2042 Год назад

    ሁላችሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ሚድያን ለበጎ ነገር መጠቀምን እንዴት እንደሚቻል እናንተ ትልቅ ትምህርት ናችሁና በርቱ

  • @algayeberbe8310
    @algayeberbe8310 Год назад +16

    እሼ ምርጥ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁንም

  • @sikosulo9750
    @sikosulo9750 Год назад +6

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እመብርሃን በስራችሁ ሁሉ ትርዳችሁ

  • @alemtsehaygebremariam8025
    @alemtsehaygebremariam8025 Год назад +2

    At this time Ethiopians are losing their dignity , but God showing us there are a people still building strong foundations for the future new generations such as like donkey tube. I personally proud of you all donkey tube crews!!!! May God blesses you all

  • @sintayehualemu903
    @sintayehualemu903 Год назад +1

    ማርያምን ሊቪ ከገባህ እስከሚያልቅ ቁጭ ብየ ነው ያደርኩት ግን ደስታ ያስለቅሳል አልቅሼ ጨርሰኝ ከናተ ጋር ወጣሁ

  • @abeliantube5335
    @abeliantube5335 Год назад +7

    የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።👏👏👏