ቀላል እና ቆጆ ፈጣየር ሞክሩት ትወዱታላችሁ ላይክ ሸር አትርሱ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024

Комментарии • 29

  • @mryammekaneselam
    @mryammekaneselam Год назад +1

    አሰላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ ዋወወወወወማሻአላህ
    በጣም አሪፍአሰራርነውየሰራሽው በርችልንፋጢማየ🎉🎉🎉

  • @yebabowa
    @yebabowa Год назад +1

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህለን እንኳንዴህናመጣሽ ማሻአላህ በጣም ነውየሚያምረው በጣምሀሪፍ እናለየት ያለ አሰራርነው

  • @user-kk3lj4gp3k
    @user-kk3lj4gp3k Год назад +1

    አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበራካትሁ
    እኮንሠላምመጣሺ በርች አሪፍቆይታነበር❤❤
    ውድየሀገሬ ሌጆች በያላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ

  • @sadamu
    @sadamu Год назад +1

    አሰላሙአሊኩም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ አህለን ውድ እንኳን ሰላም መጣሽ መሻአላህ ቆንጆ ነው ዋው የኔ ባለሞያ❤

  • @shemistube
    @shemistube Год назад +1

    ዋአሊኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ በጣም ደስየሚል ሙያ ዋውውውው

  • @ekrW
    @ekrW 7 месяцев назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ ፍጡምየ በጣም ባለሙያ ነሺ በርቺ ካንቺ ብዙ ነገር እንጠብቃለንበርቺ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @seadatube5438
    @seadatube5438 Год назад +1

    አሠላማለይኩም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁሰ ሰላም ለሠው ልጆች በሙሉ በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ ሀገራችንን አላህ ሰላም ያድርግልን ያረብ ማሻ አላህ ማሻ አላህ የኔ ባለሙያ በጣም ደስ የሚል አሠራር ነበር በርችልኝ👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Год назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁን አህለን ውዴ ዋውውው ማሻአላህህ❤❤🎉🎉

  • @chaltuyoutube
    @chaltuyoutube Год назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላም አንቺ ይሁንልን የምወድሽ
    ዋውውውውውውው የኔ በላሙያ እጅሽ ይባረ
    ክ አንደኛ ነሽ ውድና የተከበራችሁ ውድየሀገሬ
    ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃቸ
    ው ለቤትሽ አድስ ነኝ ( ሰብ

  • @sususeltetube
    @sususeltetube Год назад +1

    አሰለም አሌኩም ወረመቱለህ ወበረከቱሁ አህለን ወሰለን ፈጡማያዬዬ ኡኮን በሰለም መጠሽ ኢህቴዋ ዋዉዉ መሸአለህ መአሸለህ ታበረክ አረህማን ያኔ በለ ሙያዬ ሙያ ሰለካ መሸአለህ ጎበዝ በላ ሙያነሽ ዉዴ ሰለም ለሀጋረችን ኢትዮጲያን አለህ ሰለምን ይማልሰልን ያረብ ☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ያረቢ ሀገረችንን ሰለምን መልሰት 😢😢😢

  • @Sada-im8fb
    @Sada-im8fb Год назад +1

    አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ ማሻአላህህህህ ውዴ አሪፍ ቆይታ ነብርርርር😢😢😢😢

  • @umjamalbalagerwa
    @umjamalbalagerwa Год назад +1

    ወአለይኩምሰላም ወሪህመቱላሂ ወበረካትሁ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሜሸአላህ ሙያ ሙያሽ ሙያሽ ይገምገምልሽ ክልል ደስ የሚል ሴንያትነኽል ነዉ ይምረል በሊላ ቢደወወች እንገነኝለን ከአንች ብዙ ስራወችን እጠብቃለን

  • @yebatiw..jiyutiub
    @yebatiw..jiyutiub Год назад +1

    አሰላም አሊኩውም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም እኳን ደህና መጣሺ እህቴ ሰላምሺ ይብዛ ባለሺበት አላህ ይጠብቅሺ ሰላም ፍቅር መተሳሰብ ለህዝባችን ያምጣልን ሀገራችንንን ሀገር ሲኖር ነው ሁላችንም መኖር የምንችለው በስደት ያለነውንም በሰላም ከውድ ቤተሰቦቻችን ጋር አላህ ያገናኘን ማሻአላህ ምርጥ አሰራር ነው🎉

  • @user-rv9tb9qs1s
    @user-rv9tb9qs1s Год назад +1

    አሠላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለንፍጡማየ ማሻአላህ ማሻአላህ የኔው ቅመም በርችልኝኝ❤👍👍👍

  • @hulugebchanel6659
    @hulugebchanel6659 Год назад +1

    አስለም አለይከም ወረመቱለሂ ወበረከቱሁ አህልን እንኳን ደህና መጣሽ የኔ በላሞያ ጎቦዝ በሪች 🌹

  • @MESETTube
    @MESETTube Год назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላምሸ ይብዛለሸ ፋጢማ የኔ ወድጰእንኳን ደህና መጣሸ እግዚአብሔር አምላክ ይመሰገን ሰላምሸ በ ፋጣራ ይብዛለሸሸሸሸ❤❤❤❤❤

  • @hayatuu
    @hayatuu Год назад +1

    ዋዉዉዉዉዉዉዉ አሪፍ አሰራሪ ነዉ
    ባለሞያ ነሸ 👍👍👍👍👍

  • @user-qm5ns4ox5f
    @user-qm5ns4ox5f Год назад +1

    አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ፍጡማየ እኮን በሰላም መጣሽ መሸአሏህ ቆጆ የፈጢራ አሰራረነው በርች ሀገራችን ሰላም ይሁንልን ሰላም ካለ ወተን ገብተን እንኖራለን አንድነትን ፍቅርን ይስጠን ሁላችንም ወደአሏህ እጃችንን ዘርግተን እንለምን የመጣብንን ችግር ከአሏህ በስተቀር የሚያበርደው የለምና

  • @Mekya31
    @Mekya31 Год назад +1

    አሰለም ወሊኩም ውርመቱለህይ ውበርካቱ አለህን ውዴ ኡካን በሰለም መጠሺ🎉

  • @Meremamuhamed
    @Meremamuhamed Год назад +1

    አስላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ እደትናቺሁ ውድየሀገሬልጆቺ ስላማቺሁይብዛ በያላቺሁበት አላህይጠብቃቺሁ ስላም ፍቅር አድነት ለሀገራችን ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад +1

    ማሸ አላህ ማሸ አላህ ፋጡማየ ጎበዝ👍👍👍

  • @zemzem-vn1hx
    @zemzem-vn1hx Год назад

    እስላም ወአላኩም ወራህ መቱላ ወበርካቱ ው እለሽ ይሙወዳሽ በራች ማር ዋዉዉ❤❤❤ማሻአላህ ❤❤❤❤❤❤

  • @rahmaaman7501
    @rahmaaman7501 Год назад +1

    አሠለሙአለይኩሞወረህመቱላሂወበረካትሁአህለንዉዱሰላምለሠውልጅችበሙሉበያላችሁበትሰላማችሁብዝትብዝዝትይሰልልኝሀገራችንንአላህሰላምያድርግልንያረብማሻአላህማሻአላህየኔባለሙያበጣምደሰየሚልአሠራርአላህይጠብቃቺሁሰላምፍቅርአድነትለሀገርችንማሻአላህ

  • @Tsehay1261
    @Tsehay1261 Год назад +1

    ሠላም ወድና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይጠብቀን ሀገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @zeyada12
    @zeyada12 Год назад +1

    ዋለኩም ሰላመሰ ወራህመቱላሊወበረካቱ ፋጡማ እዴትነሸልኝ እህት ደናነሻ ባለሸበት አላህ ይጠብቅሸ እህት 💓💓💓💓💓💓💓💓

  • @hawawussen
    @hawawussen Год назад +1

    አሰለማሊኪም ወራህመቱላህ ወበረካቱህ ውድ የተከበራችሁ ያገሬልጅች አላህይጠብቅልኘ አገራችን ሰላም ያርግልን እንሻአላህ ውድቸፍቅር አንድነት ለናት አገሬ እመኛለሁ🌹🌹🇪🇹🇪🇹❤❤

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ውዴ 🎉🎉❤❤ዋ ውውው ውውው 🎉🎉ውውውውው 🎉🎉ነው የኔ ባለሙያ 🌹🌹😘🌹👌👌👌🎉🎉ውውው ውውው 🎉🎉🌹🌹🌹🌹ውውው 🎉🎉🎉😍😍😍ውውው 🎉🎉🎉🌹🌹😘🌹👌👌👌

  • @hikitube96
    @hikitube96 Год назад +1

    Aselam aleykum werahmerulah weberekatu enkan selam metash hubi Selam Wud Ehtochu Ye Allah Selamna Eznet Ayleyachu Allah Hagerachnn SelaMun Yametaln Arif Koyeta Neber Hubi Berechilgn🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛

  • @user-ve7qe7dv9h
    @user-ve7qe7dv9h Год назад +1

    Selam enkandehnamteash wdyagwrlj aferacn selamydergln