በዶክተር ቴዎድሮስ ጠባሳን ፤ ንቅሳትን ፤ ቦርጭን . ወዘተ ይፈወሱ/Plastic Reconstructive Surgeon Doctor Tewodros Mesele
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- #ermi #ermitheethiopia #ethiopia #ጤና #ኤርሚ
በዶክተር ቴዎድሮስ ጠባሳን ፤ ንቅሳትን ፤ ቦርጭን ወዘተ...... ይፈወሱ/Plastic Reconstructive Surgeon Doctor Tewodros Mesele
website = ethiosurgery.com/
ማርሻ የቀዶ ህክምና ማአከል አድራሻ ደንበል ጀርባ ከብሔራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ጀርባ ስልክ 0930109751 / 09111864672 / 0115579490
website = ethiosurgery.com/
የተለያዩ አስተያየታችሁን ሊሻሻል የሚገባው ነገር እንዲሁም ሊጠነክር የሚገቡ ነገሮችን አስተያየታችሁን እንድትሰጡኝ በትህትና አጠይቃለሁ
ለመግዛት ለምትፈልጉትን ሁሉ በዚህ ሊንክ ይግዙ .. www.amazon.com...
ሰብስክራይብ አንድታረጉ ጋበዝኳችሁ
/ ermiasfkade
ድህራ-ገፅ myethiopian.com/
---- WhatsApp -group chat.whatsapp....
------ Telegram -- T.me/ermitheethiopia
👉 Facebook~~ / www.ermipage
👉Instagram ~~ / ermi_the_et .
#5 Ethiopian Cross Set Jewelry Gold Plated Habesha Sets Wedding Eritrea Ethiopia Jewelry
amzn.to/2LEhpec
ማርሻ የቀዶ ህክምና ማአከል አድራሻ ደንበል ጀርባ ከብሔራዊ የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ጀርባ ስልክ 0930109751/ 09111864672 / 0115579490
website = ethiosurgery.com/
እናመስግናለን
እናመሰግናለን
Enamesegnalen wendm
እኔ ሰውነቴ በሙሉ ጠባሳነው በጥርስ የተነከስኩት በልጅነቴ አሳዳጊዬ እንደ ስጋ ነው የበላችኝ
ለመታከም አቅሙ የለኝም
አድ ነገር ልናገር እህቶቸ ንቅሳቱን እሽ አስጠፉ ግን ግን ቦርጭ አፍጫ ጆሮ ምናምን በእውነት እናታስቡት እግዚአብሔር አሳምሮ ነው የፈጠረን ፈጣሪን አናሳዝን እባካችው እህቶቸ ይሄ የኔ ያድት ሀጥያተኛ እህታችው ምክሬ ነው ካጠፍው ይቅርታ
Lk nesh ehte
እናመሰግናለን እህት ።ልቦና ይስጠን
በትክክል እህቴ አላጠፋሽም
ይበል የሚያሰኝ ስራ ነው ይህን እንኳን ከሀገር ልጆች በተመጣጣኝ ዋጋ እንጠቀም ይሄ ዶክተር ይህን የመሰለ ሙያ ይዞ እንደሌሎቹ በውጭ ሀገር ብዙ ብር ተከፍሎት ድልቅቅ ብሎ መኖር ይችል ነበር ግን ሙያውን ይዞ አገሩ ገብቶ ወገኑን የሚረዳ በጣም ምርጥ ጀግና ነህ እድሜን ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን
ልክ ብለሻል እህቴ
*ኤርሚ በጣም ትልቅ ነገር ነው የሰራኸው ገና ብዙ ደሞ እንጠብቃል በጣም ሀሪፍ ነው ይበል ያሰኛል በርታ*
Ante eskaun ye adanchen segur alchrsaketem ende
ዋው ዶክተር በጣም ደስ ይላል በተለይ ባሁኑ ሰአት በሀገራችን እንደዚህ አይነት እውቀት መኖሩ በጣም ደስ ይላል ጠንክር በርታ።
He is so good personality yalew sew new ewnteee👍👍👍
Hi how can I get his number please
Wow very good Dr
You are caring God bless you and your family
Great was very clear discussion
Thank you
በጣም ደስ ይላል ወላሂ ሳስብ ነበር ። አላህ ይጨምርልህ ወንድሜ እኔም ትንሽ እቆያለሁ እንጅ እፈልጋለሁ ።ስልክህንና አድራሻህን እይዛለሁ ለሌሎችም አስተላልፋለሁ ኤርሚ እድሜና ጤና ይስጥህ መልካም ሰላም ስራ።
እህትምንድነው
እኔም የቆየጠባሳአለብኝበእሳትአደጋየመጣእስኪይጠፋልወይየቆየነውብዙነውፊቴ
ኮራውብህ ለሀገራችን ህዝብ ኑሮውን ያማከለ ስላደረከ ተባረክ
ኤርምዬ የኔ ፀባይ A or ሰናይ በጣም እናመሰግናለን 1000 አመት ኑርልን
እርሜየ የኔ መልካም
እውነትሽን ነው አወ መልካም ሰው ነው ግን አገላለጽሽ አሳቀኝ !!
አሜን ማር
ሠላም ነዉ ዶክተር ? እንኳን ደና መጣ ዶክተር
ጉንጬ ላይ ጠባሳ አለብኝ እና ብዙ ነገር ሞክሬ አለሁ ግን ሊጠፋልኝ አልቻለም የወደፊት አላማዬ እሱማጥፋት ነዉ ::
ወይ ዶክተሩ ቅን ሰው ነው ጌታ ይባርክህ
Xabasani lamaxifati wogawuna silika kuxuri asiqamixiluni thank you docter
ክብር ይስፋው ለመዳኒአለም ሙሉ አካል ስለስጠኝ ሌላ ምንመ አልፈልግም ውበት ከንቱ ነው ስላማርን ሺ አመት አይኖርም ስለዛ እህት ወንድሞቼ በእግዚአብሔር ስራ አትግቡ ጊዜው ክፉ ነውና
Tkkl neshe ehet
ትክክል ማርርር 😍😍😍😍😍
ትክክል
ትክክል
እህቴ ሳይገባሽ ለመኮመት ብለሽ ገደል ገባሽ አትሳሳቺ ማንም ውበትን መች ፈለግን ባክሽ በማንኛውም አደጋ ምክንያት የተፈጠረውን አደጋ መታከም እንጂ
Betam Adnakik Nege doctor tedi ye egziyabher sitota nek edmena tenawn yistk ermi antenm Amesegnalew Tebareku
ኤርሚ መቼም አንተ አገርቤት መመለስህ ለእኛ በስደት ላለን ትልቅጥቅምነው የስጠህን በጣም እናመስግናለን ተባረክልን ።
betam inameseginalen inye nikisat alebign gin betam newo mitelawo ina lemasitefat betam sifelig neber adirashahin bitinegire piles tank you so much
እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ያክብራቹ ወንድሞቼ💓💓💓💓💓💓
Armi & dorbexam enamesegnalen ena joroyaga tnsh xebasa alebgna konfidens asaxtignal ensha allah eserawalehu hagera sgeba tnx.s dor
ዋጋ እጅግ በጣም ቅናሽ ነው
እግዚአብሔር እጆችህን ይባርክልህ ብርክ ብርክ ብርክ በል በሰው ደስታ የምትደሰት ነህ
እግዚአብሔር በበረከት ይጎብኝህ
የት ነው የሚገኘው
tiru new tebareku
የት አካባቢ ነው የምታውቁ ንገሩኝ
መሄድ ስለምፈልግ የት ቦታ ነው
የት ነዉ
ተባረክ ዶክተር ይሄ ትልቅ እርዳታ ነው
ዉይ በጣም መልካም ሰዉ ነህ እድሜና ጤና ይስጥልን ለሁለታችሁም
እናመሰግናለን በጣም እፍልጋለሁ
በጣምሀሪፍ ትምህርትነዉ ቀጥሉበት
ይህ ጥሩ መፍትሄ በጣም እና መሰግናለን ዶክተር እንድሁም ወንድማችን
በመጀመሪያ በጣም አመሰግናለሁ በግሌ በመልካምነት በቅንነት ይጠቅማችሁ ይሆናል ብለህ በሰራህው ቪዲዮ ጥሩ ነው እግዚአብሔር ይስጥህ ችግር ላለበት ሰው ይጠቅመዋል ተቃራኒ ኮሜንት የሚሰጡ ሰዎችን ተዋቸው መልካም ስራ
Betam lik nesh
thenks mizgana kalibenaw
አቤቱ ማህረነ ክርስቶስ እንደት አይነቱ ጊዜ ደረስን ማረን ይቅር በለን ልቦና ይስጠን እግዚአብሄር ሁሌም ትክክል ነው በፈጣሪ ስራ እንደዚህ መመራመር,,,,
Tawe befetare sera ategebo 100 amete lanonore
Erni madate abelasehetogal doa aregolege
Thank you so much ermiye
ዘመናችሁ ይባረክ
Ermi & doctor tnxs
በጣም ጥሩ ነው ዋጋው ከአረብ ሀገር ሲነፃፀር
ስንት ሁኖ ነው ዋጋው እህቴ
ዶክተር ቴዎድሮስ በዚበኩል ስልክህን ስላገኘሁ ደስአለኝ የኔ የምፈልገው ብሰውነቴ ላይ ከእግዚያብሄር በታች ባንተ እንድሚ ስተካከልልኝ ተስፋ አለኝ
አረ ጉድ ሠው ጨረቅ ይመሥ መቀነሰ ጀመረ አላህ ይጠብቀን
S A አሚን እህትዋ እፍ አይ ጊዜ ሱበሀን አላህ
ረእ እህት ከአላህ ጋራ መጣላት ነዉ ሌዘር የሚበለዉ ነገር አጀት ማሥቀነሥ ነዉ እኔ ራት የሚሆኑ ሠወች አቃለሁ አምሥት ምንኪያ ለመብላት ብሎ ካሥቀነሡ ጨማሪ ከበሉ ያሥታዉካሉ ቀሥ ብሎ ካልበሉ መዘዙ ረሡ መሠቃየት ነዉ አላህ ይጠብቀን
S A sm
you are great man
እይ
ስለማድያት መፍትሄ ይጠኛል ብየ ስጠይቅህ
ምንም መፍትሔ አልተገኘም እስካሁን ስትለኝ
ወደ አምላኬ አጋጠጥኩ
አገሬ ስወጣ ፊቴ ንጹህና ጥርት ያልኩ ነበርኩ እድሜ ለአርብ ሀገር ወዜን ነጠቀኝ
anem enda achuw honkugi
Carwo white ህሬም ለማድያት ማጥፍያ
ለማድያትም እኮ ይሰራል ብሏል ሌዘር ያለዉ እኮ ለማድያት ነዉ
ሄርሚ በጣም ነው የማመሰግነው በጣም እፈልግ ነበር Thanks በጣም ብዙ እጠብቃለው ካተ
በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ ስለምታደርገው ነገር ሁሉ እባክህ ከቻልክ የጥርስ ሃኪሞችን ብታቀርብልን ማለት ባበቃቀል ያልተስተካከለ ጥርስን እንዴት አድርገን ማስተካከል እንደምንችል ሃኪሞቹን ብትጠይቅል ደስ ይለኛል!!
ማማየ የጥር ለቆል ገብተሺ እይ
Adirashachwen indet lagign or silkun?
በእውነት አንድት ሙስሊም ጓደኛ ነበረችኝ እና ፊቷ ጠባሳ ነው ውጭ ለመምጣት ስንት ነገር ለፍታ ለፍታ እምቢ አሏት እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ ስልኩን ትክክለኛ ከሆነ ልያዘው አሣክማታለሁ በጣም የምወዳት ጓደኛየ ናት እናመሰግናለን 🙏
እህት።እስኪቁጥራቸውንላኪልኝ
ስልኩን አድራሻውን እባክሽ ላኪልኝ
እኔም አድራሻ እና ስልክ እፈልገላሁ እባካቹ ስልክ ቁጥር ከለቹ ልቃቁ
ሰላም ዶክተር ተብብርህን ፈልጌ ነበር የሆነ የሚዎገድ ለምፅ ከክንዴ ላይ ነበረኝ በልጅነቴ ልብ ቅርፅ እስላለሁ ብየ አቁስየው ከዛን በጣም በትልቁ ለምፅ ሁኖ ቀረ እና በምን መንገድ ነው የሚዎገደው ምክርህን ፈልጌ ነው 🙏
ኤርሚ ከልብ አመሰግናለሁ አድራሻውን ስፈልግ ነበር ጓደኞቼ ከሁለት ወር በኧላ ሀገር ቤት እሄዳለሁ እና በሰላም እንድገባና ዶክተርን አግኝቼ እንድሳካልኝ ማለት እግሬ ላይ ጠባሳ አለብኝ እናም በጸሎት አስቡኝ!!!
ena tefalish wey
Baxam enamesegnalen ermiye
ዶክተር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥህ ጥሩ ሰው ነህ እና መልካምነትህን እግዚአብሔር በልጅህ ይካስህ
በጣም እናመሰግናለን ይእውነት
እናመሰግናለን ኤርሚዬ እኔ እመፍልገው አፍንጪ ነው የት አድረሻው
እግዚአብሔር ይስጥህ የኔ ወንድም እኔ ንቅሳት ማስጠፍት እፈልጋለሁ አድራሻ ብትሰጠኝ ጥሩ ነው
ናመሠግናለሁ ኤርሚ የመጀመሪያሥራየ ኢትዬ ሥገባ ንቅሣት ባይ ባይ
እኔ ራሱ የመጀመሪያው ስራ ነው
woow betam des yelal ke 3 wor bhola ager egebalhu emtalhu nksat algn thank u.
እግዚአብሔር ጥበብን የሰጠው እድንጠቀምበት ነው ከግዜ በሃላ እንዳንድ ያልተፈለጉ ነገሮች በስውነት ላይ ለውጥ ይመጣል ብሩ ካላቹ አድርጉት ምንአለበት
እኔምለው ይህ ድንቅ የሆነ ኢትዮጵያዊ ለምንድን ነው የፀጉር ንቅለ ተከላ የማያደርገው የውጭ ዜጎች ናቸው እኮ እያደረጉ ያሉ ለዛ መሰለኝ ዋጋው ውድ የሆነው
ስለ ንቅሳቱ እናመሰግናለን ሌላውን ግን በፈጣሪ ስራ አትግቡ ዶ/ሮች እግዚአብሔርን ፍሩ
እንዴት ማግኘት ይቻላል
ጠባሳን ለማጥፍት ነውና እንዴት ነው ማግኘ የምችለው ermi አግዘኝ እኔ chanalehn በጣም ነው የምከታተለው
ኤርሚ እናመሰግናለን ተባረኩ
wawww ንቀሳት ገደል ግባ ልክ ደክተር ቤሰቦቼ ሳያውቁ ግባሬ አራት ማአዝን
ጠቅጠቃ ተወችኝ የእጅዋን ይስጣት አሁን ልገላገል ነው እፍፍ
Tj Yfs ከከ የኔ ብጤ ለንገዲነት ህጄ ገብሬን ...
እኔም ጉዳቱን ሳላውቅ በገዛ ፍቃደ በ7 አመቴ ግባሬ ላይ ተነቅሸ አሁን ፊቴን ጠላሁ
ይለቃል እኔ አሁን ጀምሬለሁ በ ሌዘር ደጋግሙኝ ይላል
@@nuraabesinia1574 የት ሀገር ውስጥ ነው
@@nuraabesinia1574 የት ነው የጀመረሽው እ አገረ ቤት ወይስ ስደት
ማሻ አላህ ሀቂቃ በጣም ደስ ይላል ደሞ አቤት መብራሪያ ያልብ ስታደርሱ ሹክራን ግን አድራሻ አልታነገራቹም እባካቹ አድራሻ የምተቁ ንገሩኝ እክምና የሚያስፈልገዉ ሰዉ አለብኝ
ጌታ ሲሰራኝ አይሳሳትም ማንም ምን ይበል
Neksat ena tebasa ke geta aidelem
ጥበቡንም የሰጠዉ አምላክ ነዉ ለጠባሳ ለንቅሳት መሰራት ክፍአት የለውም አምላክ ከሰጠን ላይ ሳንጨምር የተበላሸብንን ቦታ ቢስተካከል ምንም አይደለም ማበርታት አለብን ካጠፍአው ይቅርታ
ማሻ.አላክ..ጥሩው.ነው..እናመሰግናለን
Rahel Adane መናፍቃን ነሽ እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ ተመለሽ ወደ ትክክለኛው መንገድ
@@coredbekele4189 ትክክለኛው መንገድ ምን ነው እስኪ በእክብሮት እንነጋገር
armi betam enamesegnalen esti sletrs mereja bseten
ኤርሚ የቦርጭ ማጥፊያ ዋጋው ስት ነው
በጣም አሪፍነው ምክራችሁ እናመሰግናለን
ዋው በጣም ደስ ይላል ሀገራችን ላይ እደዚህ አይነት ዶክተር መኖሩ
የት ነዉ የሚገኝዉ ዶክተሩ😢
@@tigistshnikut3318 addis ababa
Betam enamesegnalen tebarku
ኤርሚ በጣም እናመሠግናለን ይሄ በጣም ጠቃሚ ነው ኤርሚ እኔ ጥያቄ አለኝ የብጉር ጠቃጠቆ አይሠሩም እባክህ ጠይቅልኝ ያለ እድሜዬ ፌቴን ብጉር አበላሸው መልስህን እፈልጋለሁ ኤርሚ
የኔም እሱ ነው ያስቸገረኝ የብግሩ ጠባሳ ማድያት መስሎ ቁጭ አለ
የጥርስ ኮልጌት በባዝሊን ተጠቀቢዉ በጣም ያቃጥላል ስትደጋግሚዉ አያቃጥልም ጥዋት በሳሙና ታጠቢ እኔ ለዉጥ አግቻለሁ
እስኪ አሪፍ ክሬም አለ እሱን ተጠቀሙ የክሬሙ ስም faiza ነው የሚባለው ብዙ ተምሳሳይ አሉ ኦርጅናሉ የፓኪስታን ነው። ማለትም ለማድያት እና ቡጉር ከጠፋ በኋላ ጥቁር ጠቃጠቆ የሚሆንብንም በደንብ ነው የሚያጠፋው ፊታቹሁ በጣም ወዛማ ወይም ላብ የሚያስቸግራቹሁ ከሆነ የፓፓያ ሳሙና ተጠቀሙ።
ወይኔ የኔም ችግር ይሄ ነው ቡጉሩ ሲጠፋ ጠባሳ ሁኖ ቀርታል እሱን እዴት ነው ማጥፋት የሚቻለው
@@ለከልሀምዱዚድ የኔ እህት በጠም አመሰግን አለሁ ፋርማሲ እሰፈር ስላለ እዛ እገዛለሁ ከልብ አመሰግን አለሁ
Ermiye betam inamesgnalen betam yemifelgew new
*እረ እናስታውል ለዚች የዛፍ ጥላ ለሆነች የአለም ኑሮ መጨነቅ አያስፈልግም ይልቅ ለሰማዩ ቤታችሁ ገነት የምትገቡበትን መልካም ስራ ስሩ አበቃ ካጠፋሁ ይቅርታ ሰው ግን ምን ነካው እግዚአብሔር አሳምሮ በአምሳሉ ሰርቶን አንተ የሰራኸውን አልፈልግም እኔ በራሴ ልቀየር የምትሉ ከአምላክ አትጣሉ*
ደነገጥኩኝ፡ኢትዩ፡እደዚህ፡ያለ፡አይመስለኝም
I am scared for everything
My people what's going on
Oh Jesus give us Mercy
አ
በጣም ጥሩ ሰው ነህ ተባረክ እውነት ነው እኔ እራሴ ያለሁበት ሀገር ላዴ ብቻ ሶስት ሺ ነው እና ዋጋህ ጥሩ ነው
የት ነው ያለው
የቦርጩን ሳትጠይቀው ወንድሜ?
tebareki enamesiginalen
እናመሰግናለን ኤርሚ እንኳን ሀገር ገባህ ብዙ ነገር እያሳየኸን ነው
😂
Betam enamesegnalen Armiye
እግዚአብሔር ይመሥገን አምላከ ቅዱሳን ሲሰራ ፍፁም ነው ሥህተት የለበትም ። አራት ነጥብ ግን እባካችሁ እባካችሁ ይህንን ጡት አፍንጫ ምናምን የምትሉትን እባካችሁ ተውት ኧረ ከእግዚአብሔር ጋር አትጣሉ ሲጀመር እኮ እግዚአብሔር በሥራው ስህተት የለበትም እና ምን እያደረጋችሁ ነው እግዚኦ
እኔስ ውብና ድንቅ አድርጎ ስለፈጠረኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ክብርና ምሥጋና አምልኮትና ውዳሴ ከፅንፍ እስከ ፅንፍ ለእርሱ ይሁን አሜን
አምላክ ሆይ አንተው ጠብቀን ጉድ ዘመን
Wow thanks you erimi
አሀሀሀ ለዚህ ነዋ! የሴት አርቲስቶቻችን መቀመጫ በሦስት እጥፍ የጨመረው🍑🍑🍑
ክክክክክክ በማያስቀው ሳቅሁ የእውነት ያስለቅሳል ወይ ጉድ
Eko
😀😀😀😀😀😀😀 አለመሳቅ አልቻልኩም ሀሀሀ
±b
Hahahahahhahaha wey gud
እናመስግናለን ኤርሚ
ብዙ ሰው ሰውነትን በማስተካከል ያላቸውን አቋም አስቀምጠዋል ደስ ይላል እግዚአብሔር ሲፈጥረን ሙሉ አድርጎ ነው የፈጠረን ።
Thanks ermiye
ግን በውጭ አለም ምጠላው ነገር ጡት አፍጫ ከፈር ምናምን ይኤ ከድግል ማርያም ልጅጋ መጣላት ነው
Tina የማርያም ልጅ እግዲህ አርቲስቶች ይጨነቁ
ewnet.new
የኢትዮጵያ አርቲስቶች ይጨነቁ ምድረ አርቴፍሻል ቅንድባቸው ሳቀር ተነቅሰው ቆንጆ ነኝ ይላሉ ጡጦ አፍ መስለው
ወንድም እናመስግናለን
የጥርስ ህክምነ ና ስንት ነው
ሽቦ ለማስር ሠንት ነው ነገርን
እኔጃላችው ውሬሲያምሱነው ዝምበለው ሰውን ያድናብራል ሲጅመር ትምርቱምሳያዮትነውሚካምቱት
Thanks you
አረ ዶክተር ሁሉንማ አቀለልከው እኔ ሆብሬሺን ሲባል እፈራለሁ አላህ ከክፈ ይጠብቀኝ ግማዳት አለኝ ይቀመጥ አላህ ከለ ይለቃል
ቀዶ ጥገና በጣም ቀላል ነው ዋጋው እንጅ
አረ ዠምን ቀላል ብቻ አላህ ከክፉነገር ይጠብቀን
ማድያት በበቅሎ ዱቄት በድንች በተለይ ድንች ሰውነት ላይ ለሚወጣ ሸንተረር እራሱ ፍቱ ነው ፈጭተሽ በወፍራሙ ጥሬውን ተቀቢው ማድያቱ ላይ እስኪ ድርቅ ጠብቀሽ ታጠቢው እና የወይራ ዘይት በስሱ ቀቢው ሳምንት ምክር
@@salamsweetgaril1091 eshi ehte geni ye wehra zayit malet zayi zayitun new ?
@@salamsweetgaril1091
አጠቃቀሙን ስለሸተረር ማጥፊያ ያልሽውን ንገሪኝ
Thnk you ermya
ስልክ ቁጥር የምትሉ አይናችሁ አያይም? ተፅፎል እኮ
ክክክክ
ክክክክ
የት ነው ቦታው?
ማር ንገሪኝ ፖልሥ
Kkkkk
Yeah thank you doctor , we really need it specially bbl tummy tucks and liposuction, I know how much it cost, unless you want to help us 🤲🏻🙏god bless you 💯
ሰውነቴን ማሰራት አልፈልግም ግን እድሌን ባሰራሁት ቢቻል ኑሮ እድሌን ነበር የማስተካክለው አደከመኝ ምንም ብለፋ አልሞላልኝ አለ
አይዞሽ የኔ ቆንጆ😘 እመቤቴ አትረሣንምና ተስፋ አትቁረጪ ታሪክን ሚቀይር ደግ አባት ነው ያለን።
አይዞሽ እየሱስ ጌታ ነው ጤና ይኑርሽ ሰው ላይ አትውደቂ ስላለሽ ጤና አመስግኝ ያላቸውም በቃን አላሉም ቢኖርሽም አይበቃሽ ስለ ዛሬሽ አመስግኝ ።
Ewunetnew
ሁላችንም አልሞላልንም አችብቻ አደለሽም አላህ ይገዝሽ እህቴዋ
አይዞሸ በጌታ ታመኝ
ኧረ ጠባሣ ዎቶብኝ ላብድ ነው እፊቴላይ እፍፍፍፍ ደከመኝ በጣም ዶክተር እጅህ ይባረክ ኤሄንን ያሠማኸኝ በቅርብ ሀገሬ እገባለሁ ቀጥታ ወደአንተ ነው የምመጣዉ በሥልክህ አድራሼ
ዶክተር ቴዲ እኔ እንኩዋን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አልፈልግም
ግን... ጡት ሚያሰሩ ሰዎች ልክ እንደተፈጥሮው ጡት ሲነካካ ስሜት ይሰጣል?! 🤱🏽
ክክክክክ
Kkkkkkkkkkk egizio marina kiristos
Sara Million ክክክክክክ ኡፍ አሳቅሺኝ
በሣቅ ሞትኩኝ kkkkkkkkk
ትክክለኛ ጥያቄ ነው ግን ሰው ወዴት እየሔደ ነው ማለቴ ጡት ምኑ ነው የሚቀየረው እ አልገባኝም የእውነት አቤቱ አምላኬ ሆይ አንተው ጠብቀን
እርምየ መልካም ስው እናመስግናለን
የግር ጠባሳ እርግጠኛ ምታጠፍ ከሆነ እኔም ከእገሬ አለኝ አጭር ቀሚስ መልበስ አልችልምና እስ እርግጠኛ ከሆነ ንገረኝ ኤርሚ አረብ ሀገር አለ ጥቁራት አጥፍቻለሁ ዋጋው ከዚህ ውድ ነው እና እስኪ ተባበረን
የት ነዉ ያጠፍሽዉ ጥቁራትሽን ማማየ
እህት።እኔምፊቴላይአለኝብዙ።በልክነቴእሳትተቃጥየግንዱባይነኝ ላስጠፋሞክሬውድነውብሩ።እንኳንእኔከዳማማንምአይችለው
ምንድነውጥቁራትተባበሪኝ
ወይ ጉድ እኮ ነው ስት አመት ሙሉ ስጠቀምበት ቆይቼ በስተመጨረሻ ላስቀንስ አላረገውም ተመስገን አምላኬ አተ ሁሉን አሟልተክ ፈጥረከኛል ይበቃኛል ጠባሳዬም ጌጤ ነው ይቀመጥ ንቅሳት የለብኝም እናመሰግናለን
እረ ወድማችን ንቅሳት በተረገመ ቀን አእናቴ ህጻን እያለሁ ነቅሳኝ ዛሬ ንቅሴ እያሉ እዬሳቁብኝ ነው ማጥፋት እፈልጋለሁ መላበሉኝ
ክክክክ ልክ እደኔ ዱባይ አለ ሀኪም ቤት
ክክክክክክክ አይዞሽ ንቅሴ
የት ሀገር ነው ያለሽ ኩየት ከሆንሽ እኔ ልስጥሽ ስልክ ቁጥር እኔም ነበርብኝ አስጠፈውት በለይዘር ነው የጠፈው ክፍያውም ብዙ አይደለም ግን በየወሩ ይደገማል የእኔ ርዝመት ጨርሶል
Hayat Muhammad ዱባይ የት አክባቢ ነው?
Alem Wobe ere lrne sechign kuwait negn mal
ዶክተር እስኪ ለሰንሰለት ድራማ አዘጋጆች ደውልልኝ ናፍቀውኛል
ክክክክክ
i am only 21 and have many many modern tattoos and i started removing 1 from those many i have and not effective so i found you while i was searching for sth better🙏🏾 antenm serawunm lemiserut tilik kbr alegn i can’t wait to start removing my tattoos , Egzabher yakbirih❤️
ኧረ እኔ ጉንጬጋ ጨባሳ አለብኝ ማጥፋት ይቻላል?
አወ
Selameh yebza erim melkam sew betam enamesginalen berta gobez 😘😘😘👍👍👍👍👍👍
meron Asefa hi❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@@aishahassan9168 hiii ❤❤😘😘😘👍
ጠባሳ ወይም ንቅሳት ማጥፋት ይቻል ይሆናል ነገር ግን አንድ ሠው ጎራዳ አፍንጫ ኑሮት አፍንጫየን ላሳምር ቢል አይችልም የፈጣሪ ስጦታ ነው እንጅ ተፈጥሮአዊ አይደለም በፈጣሪ ስራ አትግቡ ለምሳሌ እሳት አቃጠለን እንበል ጠባሣውን በዘመናዊ ህክምናም ሆነ በባህላዊ ማጥፋት እንችላለን ሌላው ግን ይቅርታ አድርጉልኝ እንጅ አላህ የፈጠረውን ነገር ፍጡር ሊቀይረው አይችልም ፈጣሪ ያስተካከለውን ሠው አያጠመውም ፈጣሪ ያጠመመውን ሠው አያሥተካክለውም
Thank you erimi&Dr tadi
አድራሻ ጠያቂ እህቶች ትገርማላቹ ልክ ኮሜንት ስትገቡ ለመጀማሪያ ተቃምጡወል አተዩም እንዴ?
thank you ermi positive
❌❌ኤርሜ ቴንኪው በትጨማሪ የዶክተሩን ብቃት እያደነቁ ጡቷን ወይም መቀመጨዋን በሰርጀሬ የተሰራች ሴት ኢትዮጵያዊነት አትወክልም በእግዚአብሔር ዘንድም አይፈቀድም ፕሊስ ከዛዝ የተቀደደ ሱሪ ካለ ያን አሰፉት ጉድ እለ...
ትክክል እግዚአብሔር ሙልካም ነው ሰው አድርጎ ፈጥሮናል በዓምሳሉ ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ
እውነትነው
በጣም ደሥ ይላል
በትክክል እኔ የተነቀስኩት እህል ሰርቄ ነው
Tenaye kassa kkkkkkkk rena konjo
Kkkkkkkkk ሠርቀሽ ይነቅሱሻል ሆሆ ምኑን ነው
@@denegelenate814
ክክክክክ
ክክክክክክክ
Tenaye kassa ከከከከከከከከከከ ከማን ሰረቅሺ
ንቃሳ ካለ ህክምና አይጠፍም? እስቲ ንገሩኝ ባሌ ክንዱ ላይ የድሮ ቺኩ ስም አለ ሆሌ ሳየው ደሜ ከፍ ይላል 😀😀 እሱ የፈለክሹ አርጊ ብቻ ይጥፍልሽ ይለኛል ሞክሬ ሞክሬ አቃተኝ እስቲ ሹክ በሉኝ ያው የፍቅር ቅናት ታቁታላቹ😀
😃😃😃😃 ደርቦ ያንቺን ስም ያስነቅሰው
ኮሜትውስጤ ነው መቼም ዘና አደረግሺኝ
ሰታሳዝኝ ኪኪኪኪኪ
kkkkk
ክክክክክሚስኪን
Ermiye ijig betam amesgnlew tabareklin
Ihe Dr indet yet inagegnalen adirashaw na silk kuturun stafilin ibakih !!❤❤❤❤