Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ዶ/ር ምስባአ የጥርስ ህክምና ኪሊኒክ =09 10 13 53 58
ኤርሚ መልካም ስው በጥርስ እህመም እየተስቃየው ነው 3 ጥርስ ተቦርቦሯል ግን ሕክምና መሄድ አልችልም ሰዉችው አይወስዶኝም ጣፍጭ እየተጥነቀቁ ነው ሞቅ ውሀ ስጠቀም ይሻላል አልቻልኩም መዳኒት የምታቀው ካለ ላክልኝ የማይዋጥ
እናመስግናለን
፣
Betam new emamesegnew Armi mirte sew welahi hager bite eskemigeba betam chikuyalehu hager eyalehu mnem yetebelashi tires Aleneberegim yalehut Dubai new Ahun lay gin tersochi edale tebelashitewubigal mn edemadergi Alawukim bezih be U. A .E wed 10000 bire emihon Awutchalehu gin lewut yelewum dena yehonewun mekneyatu kebichiye Atires shibo Asasriye neber gin shibowun siyanesawu dokteru edale tiresochi tebirburwal hashaw Asmolahut gin esum yetires buresh sitekem eyeweta betam techigriyalehu Ahun lay tersochi edale teborburo kift new hmem Ayisemagim
Enamesegnalen
ዶ/ር ሚስባህ በጣም ጎበዝ እንደሆንክ ይነገርልሀል ማሻ አሏህታዲያ ክ/ ሀገር ( ደሴ) ያለነው ይህን ህክምናህን እንደት ልናገኘው እንችላለን።ኢንሻ አሏህ ወደ ሀገር መግባት አስቤ አለሁ እንደአንተ አይነቶች ዶክተሮች እጅግ ስለሚያስፈልገን ብትጠቁመን ምስጋናየ የላቀ ነው ።ዶ/ ር ሚስባህ ኦድስ አበባ መስሎኝ ነው ያለኸው ። አሏህ እውቀትን ይጨምርልህ ኦሚን
_ኤርሚ በጣም እናመሰግናለን ዶክተሩም እናመሰግናለን እኔም ጥርስ ማስተከል እፈልጋለሁ ሀገሬ ስገባ ኢንሻአላህ_
ኤርምዩ የምታቀርባቸው ነገሮች በሙሉ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ናቸው አንተንም ዳክተርንም በጣም እናመሰግናለን
እናመስግናልን. እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ጣፋጭ አልጠቀምም. ግን ጥርሴ በሽተኛ ነው.
ኤርሚ በኡነት በጣም ኣስተዋይ ሰው እምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በሙሉ ኣስፈላጊ የሆኑ ናቸው በርታ ወንድማችን የደሮ ማርባት እሚያስፈልጉ ነገሮች ብታሳየም ከኣረብ ሀገር ምን እቃ ይዘን ብንገባ ኢትዮ ጠቃሚ ነው
እናመሰግናለንወድምኤሬሚ
ኤርሚ በጣም እናመሰግናነለን
ኤርሜየ በጣም እናመሰግናለን ወኘበእውነት እንዳተ አይነት ሰወችን ያብዛልን አንተንም አላህ ያጠክርክ
ኤርሚ በጣም እናመሠግናለን ተባርክ ዶ/ር ም እናመሠግናለን ለሠጡን መርጃ
ሜርም አላህ ይጠብቅህ የምታቀርባቸው ሁሉ ጠቃሚ ናቸው
ኤርማየ እግዛብሔር ይባርክህ
ኤርሚ እግዛብሄር ይባርክህ በጣም መካም ሰው ነክ
ኤርሚ ስለምታደርጋቸው መልካም ነገሮች እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ኤርሚ እዲ ሁም ዶክተር እኔ አልሃምዱሊላህ ጥርሴ እስካሁን ምንም ችግር የለበትም ይመስገነው ግን ብዙ ጓደኞቸ በጥርስ ችግር ይሰቃያሉ መጠቅላላው ጀዛኩም አላህ ኸይር አስፈላጊ መረጃ ነው
የሆነ የሚረብሽ ድምፅ አለ ኤርሚ በተረፈ በጣም ምርጥ ስራ ነው
በጣም በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
ኤርሚ ዶክተር ሚስባህ ጋርም ሄድክ በጣም ምርጥ የጥርስ አኪም ነው የአክስቴ ልጅ እሱ ጋር ነው ጥርሷ ላይ ብሬስ ያስወጠርችው እና በጣም ጉበዝ ነው እንደሌላው ቦታ ብሪሱ አይነቃነቅ ምን አይል ጦር አይሎች ነው ሚገንኝው ከካልዲስ ካፌ ወደ ላይ እና ምንም አይነት የጥርስ ችግር ካለባችው እሱ ጋር እንድቴሄዱ መክራቸዋለው በጣም ጎበዝ አኪም ነው
ዋጋውስ ?እኔም ብሬስት ለማሰራት አስባለው
ስልኩ ካለሽ እባክሽ
እህት እኔም እፈልጋለሁ ማሳሰር ግን ስንት ነው ከላይም ከታችም
ፉይዚ ከድር እስኪ የሀኪም ቤቱን ስም ንገሪኝ እህት እስኪ በቅርቡ እሄዳለሁ
ፉይዚ ከድር እህቴ እኔ ማሣሠር የምፈልገው የፊት ለፊት ጥርሴን ብቻ ነው እና ሥንት ይፈጃል ማር
እሰይ ኤርሚ እንደ ሁልጊዜው ዛሬም አሪፍ ነገር ነው ያመጣህልን .አመሠግናለሁ. በጣም ነው የምናመሰግን ዶ/ር .ግን ሀገር ቤት ስመጣ የማሳክመው ሰው ይኖራል ሙሉ በሙሉ ለማስቀየር. ጥሩ መረጃ ነው የሰጣችሁኝ
ኤርምዬ ምን እንደምል አላውቅም የምታቀርብልን መረጃዎች እጅግ በጣም ጥሩ ነው ከልብ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ሰጥተኸናል አሏህ ሂዲያ ይስጥህ ዶ/ ሚስባህ በዕውቀት ላይ ዕውቀት አሏህ ይጨምርልህ አሚን
እናመስግናለን ኤርሚ ዶክተሩም ጌታ እውቀቱን ይጨምርልህ።
ኤርሚ በምን ቃላት እንዴምገለጽልህ ግራ ገባኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልኝ የዶ/ር ቁጥሩን ከታች አሥቀምጥልኝ
0910135358 ዶክተር ሚስባህ
ኤርሜዬ የጠየከው ጥያቄ ሁሉ የምንፈልገው ነው እውጭ የሚሰራው ጥርስና ኤትዬጵያ የሚሰራው እኩል አላገኘነውም ሌላው ጥርስ ሀገር ሲሞላ በጣም ያማል እውጭ ግን አያምም አስሞልተህ ማደንዘዣው ሲያልቅ ሀገር ያማል ጥርስን ከውጭ ማሰራት ማፅጃው ህመም ከተሰማ መዳኔት እንደልብ ነው።
ጠቃሚ ዕውቀትአግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ::
ኤርሚ ምርጥ ሠዉ ነህ አላህ ይጠብቅህ
ከልብ እናመሰግናለን ኤርሚ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ኤርሚ እመአምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ
ኤርሚየ በጣም እናመሠግናለ ፈጣሪ ሠላምና ጤናህን ያብዛልህ
ኤርሜዬ በጣም ቅን ነህ ፈጣሪ ዘመንህ ይባርክልህ
ኤረሜ እናመሰግናለን ጥረስ ለማሳሰር ፈልገን ነበር።ብዙወቻችን እናም አረብ አገር ውድ ነው እስት ኢቲዮያ ስት ነው
አዎ ይህ ጥያቄ ይመለስልን የብዞዎቻችን ጥያቄ ነው
በጣም ወድ ነው ማሥወጠር ዱባይ 1000አሉኝ ሄጄነበር ሀኪቤት
ድረሀም ማለነው
@@emebtyoutube5117 1000ዲርሀም ከሆነኮ አሪፍ ነው የት ነው ያለሽው እኔ ዱባይ ጁሜራ ነኝ እስከ 2000ሽ ዲርሀም ካገኘሁ እዚህ ማሳሰር እፈልጋለሁ
@@situsitu2271 ene 5600 ሪያል ነው ያሳሰርኩት አሁንም አልጨረስኩም
ኤርምየ በጣም በጣም እናመሰግናለን እድሜ ይስጥልን
እናመሰግናለን ኤርሜ ዶክተር ሚስባህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጄዛከላህ ኸይር ያአኺ አላህ ያህፍዝክ
በጣም አመሰግናለው ኤርሚ የመጀመሪያውን ጥያቈ የኔ ስለነበር. የአሰራር ችግር እንደሆ ገባይ ለሰመር አዲስ አበባ ስሄድ ይሄን የጥርስ ሀኪም አናግረዎለው ጠያቂክ ከጀርመንበጣም ነው ማመሰግንክ!!!
በጣም አመሠግናለሁ ወድምሰፈልገው የነበረውን ነው ያመጣህልኝ የኔ ጥርሰ ከፊለፊት ያለው ጥርሴ ሁለቱ በጣም ትልልቅ ነው ግን አያመኝም ብቻ ትልልቅ ሰለሆነ እዴት አርጌ ነው ማሰተካከል እምችልው
እግዚያብሄርይባርክህኤርሚ
በጣም ከልብ እናመሰግናለን የምፈልው ነገር ነበር ኤርምዬ ስወድህ ብሮ
መልካም ሠው ኤርሚ
ዶክተሩ ደግሞ አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ
ኤረሚ እግዚአብሔር ይሰጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን ኤርሜ
እናመስግናለን ኢርሚ & ዶ/ር
በጣም እናመሰግናለን ኤርሚየ ጥያቄ አችንን ሁሉ ትመልስልናለህና እና መሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ !!!
አሪፍ መረጃ ነው እኔ አገሬ መሰራት ነው ምፈልገው እናመሰግናለን ወድማችን
እናመሰግናለን ኤርምዬ እኛ አገር ጥርስ እክምና ጉለት አለ
ኢርሚየ በጣም አመሰግናለሁ ጥርሴ ምንም ጣፋጭ ነገር አያስበላኝም ነበር ምክናየቱን ሳላውቅ እየኖርኩ ነበር
ኤርሚ ወድማችን ሰላምክ ይብዛልን በጣም እናመሰግናለን
በጣም ጠቃሚ ደስ ሚል ፕሮግራም
በጣም እናመሰግናለል ወንድ ተባረክ
ኤርሚ ይመቺህ
ኤረሚ በጣም እናመሠግናለን
ኤርሚ በጣም በውነቱ መልካም ሰው ነህ እናመሰግናለን እኔ ከጥርስ ስር ዴን እነ ላቃየን ምላሴን በግራ ጎኔ ይበላኛል እስካሁን ብዙሀኪቤቶች ህጃለሁ ምንም መፍትሄ እላ ገኘህም አንዱ ዶክተር ባክቴሪያ ነው ይለኛል አንዱ ዶክተር ድግሞ አሰስያነው እያሉኝ የምስዳቸው መድሀኒት ሁሉ አላሻለኝም አሁን ዶ/ ር ምስባአ ሲናገር ስለባክቴሪያ ከኔ ህመም ጋር ተያያዥነት አለው ዶ/ር ምስባአን በስልክ ማግኘት ከቻልኩ ኤርሚ ባማክረው በአካል መሄድ ያውመሄድ አልችልም ስደት አገር ነኝ ሀላበ ዱአርጉልኝ የምታቁት መፍትሄ ካላችሁ ንገርኝ
እናመሰግናለን።ኤርሚ።።ስመጣ።እታከማለሁ።።ጥርሴ።ይደማል።እኔም።።ብቻ።ስመጣ።።እታየዋለሁ።።ስለሁሉም።ነገር።እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ሀለታቹንም አላህ ይጠብቃቹ
ማሻአላህ ዶ/ር ፣፣፣ ጥርሴን እያመመኝ ነው እመጣለሁ
Shukren wedme ውድ እህቶቼ ጥርስ ለማስሞላት አገር በጣም አሪፍ ነው ከውጭ አገር ይሻላል
እህቴዋ ውነትሽን ነው
ኤርሚ ከልብ እናመስግናለን ውንድም
ኤርሚ በታም እናመሰግናለን አድራሻውን አስቀምጥልን
ማሻ አላህ። በጣም እናመሰግናለን። ኤርሚ
ወድማችን ኤርሚ ስለምታደርገው በጎ ነገሮች እናመሰግናለን የምጠይቅህ ነገር አለኝ እሱም እናቴ ወድቃ የእግሩዋ አጥንት ተሰብሮ ህክማና ወስዳለች ነገር ግን ህመሙ እዳለ ነው እና እስኪ ልትረዳኝ ፈልጌ ነው ሀሳብ ካለህ የምታውቀው ስፕሻል የግር ሀኪም ካለ እድትረዳኝ ፈልጌ ነው አመሰግንሀለሁ በርታ
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን አክብረክ ጥያቃችንን ስለመለስክልን
በጣም እናመሰግናል ኤርሚ
ኤርሚዬ በጣም እናመሰግናለን አድራሻውን ብትሰጠን ደስ ይለናል
Ttt Mmm ቁጥር አለልሽ
@@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ እሺ ማማዬ
ገቢና ውጭ ፍሌክሰብል ዴንቸር መቀየር እፈልጋለሁና ዋጋውን ብትገልፅልኝ በ0912163019አመሰግናለሁ መልሱን አደራ
በጣም እናመሰግናለን ወሳኝነገር ነዉ
እግዚያብሄር ይባርክህ
መሻአላ ኤርሜ ና ደክተር ጥሩ መረጃ ነው
ኤርሚ በጣም እናመስግናለን ተባረክ
እናመሰግናለን ኤረሚየ ንፁሕ ሰዉነሕ ሐገሬ ሰገባ በአካል ኮሜት ላይክ ይሠጣሐል ከክክክክ
በጣም እናመሠግናል ወድማችን በእውነቱ እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ ጥያቄአችን መልስ አገኘን
ኤርሚ እሰኪ የጀሮ ሀኪም ካለ ለአላህ ብለህ ጠቁመኝ እህቴ አሟት ነው ብዙም አትሰማም ይዘጋታል ይበላታል ይመግላል
እስር እህት የኔምእናት እሞብኛል ከሰማሽ ሹክበይኝ
የወርቅ ዋጋ ጠይቅልን እናመሰግናለን
ኤርሚ ምርጥ ስው ነክ ቴንክስ
ኤርሚ ከልብ እናመሰግናለን ሰላምህ ይብዛ በቃ እንመጣለን ጥሩ ዶክተር ነው
ኤርሚእናመሰግናለን
እናመሰግናለን ቁጥር ያስቀምጡልን
ኤትዩጵያ ላይ በጣም ሀሬፈ ዋጋ እና ምርጥ ድክተር አለ መታከም መፅዳት መትከል ኤትዩጵያ ላይ ቅናሽ አለው ..ስመነዘር ብሮ ያው ነው
እውነት ከብሮም ብላይ ብቃት ያላችው ደኩቶሮች ናችው ያሉን ያልማጋንን
እስኪ ቦታ ካወቅሽ ንገሪኝ በቅርቡ እሄዳለሁ መልክና ቁመና ሳያንሰኝ ጥርሴ ግን በጣም ያስጠላል በጣምም ዘርዛራ ነው ይባስ ብሎ አንዱ ተነቀለ አሁን ደግሞ የፊቱ እያመመኝ ነው
F
ኢትዮጵያእሚሰሩት ጥራት የለውም ቶሎይበላሻል
25ሽብርከፍየ አሰረች በ5ወር ተበላሸ
ማሻአላህ አላህይጨምርልህዶክተር በጣም ጠቃሚነው እኔግን ፌትጥርሴን በጣምሣይበዛበትንትዬዋ ተሠብራ ለብዙጌዜ ቆዬ እና አልበለዘምምአልጠቆረምም ውስጥላይግንጠቆርያለነገርአለው ህመምየለው ግን ውበቴንአጥፍቶታል እናምን ማዴረግአለብኝ ሲቀጥል ደረቅነገሮችን ቀዝቃዛነገሮችንስጠቀም ጣፋጭነገሮችንስ ጠቀም. ይሠቅቀኛልውሀይሆናል እናምንላድርግ እባከወን ያስረዱኝ ።በተረፈበጣም ጥሩነው👍
ኤርሚየ በጣም እናመሰግናለን
ኤርሚየ በጣም እናመሠግናለን ፈጣሪ እዲሜና ጤና ይሥጥህ
Behunat tebarek wadime betam yemifaligo neber
እናመሰግናለን ኤርሚ ሰላምህ ይብዛ
ወው! ከቃል በላይ ነው ምሥጋናዬ
እናመሰግናል...ኤራምየ
መታጠብዋጋሥንትነው
በታም አመሰግንሃለው ኤርሚ
ኤሪሚዬ በጣምእናመሰግናለን አተመልካምሰው ውይፈጣሪ ያቆይህ
እናመሰግናለን አርሚ ወንድማችን መልካም ሰው ሰላምህ ይብዛ
እንኳን ደህና መጣህ
መሽ አለሀ አለሀ ይጨምርልህ
thanks ermi the Ethiopia
እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው
ኤሬም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክህ
ኢንሻአላህ ሀገር ስመጣ እመጣና ታየኛለህ አንድ ጥርሴ ተቦረቦር ግን ጣፋጭ ነገር አልወድም
ኤርሚ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን. ወድማችን
Betam enamesegnalen wendmachin
Betam tnx erme mert sew
እናመሰገናለን ኤረሜ
እግዚአብሔር፣ይሰጥልኝ
እሰይ የኔ ጎበዝ ጎሽ የምፈልግው ነገር ነበረ
እግዚአብሔር ይባርክህ
ዶ/ር ምስባአ የጥርስ ህክምና ኪሊኒክ =09 10 13 53 58
ኤርሚ መልካም ስው በጥርስ እህመም እየተስቃየው ነው 3 ጥርስ ተቦርቦሯል ግን ሕክምና መሄድ አልችልም ሰዉችው አይወስዶኝም ጣፍጭ እየተጥነቀቁ ነው ሞቅ ውሀ ስጠቀም ይሻላል አልቻልኩም መዳኒት የምታቀው ካለ ላክልኝ የማይዋጥ
እናመስግናለን
፣
Betam new emamesegnew Armi mirte sew welahi hager bite eskemigeba betam chikuyalehu hager eyalehu mnem yetebelashi tires Aleneberegim yalehut Dubai new Ahun lay gin tersochi edale tebelashitewubigal mn edemadergi Alawukim bezih be U. A .E wed 10000 bire emihon Awutchalehu gin lewut yelewum dena yehonewun mekneyatu kebichiye Atires shibo Asasriye neber gin shibowun siyanesawu dokteru edale tiresochi tebirburwal hashaw Asmolahut gin esum yetires buresh sitekem eyeweta betam techigriyalehu Ahun lay tersochi edale teborburo kift new hmem Ayisemagim
Enamesegnalen
ዶ/ር ሚስባህ በጣም ጎበዝ እንደሆንክ ይነገርልሀል ማሻ አሏህ
ታዲያ ክ/ ሀገር ( ደሴ) ያለነው ይህን ህክምናህን እንደት ልናገኘው እንችላለን።
ኢንሻ አሏህ ወደ ሀገር መግባት አስቤ አለሁ እንደአንተ አይነቶች ዶክተሮች እጅግ ስለሚያስፈልገን ብትጠቁመን ምስጋናየ የላቀ ነው ።
ዶ/ ር ሚስባህ ኦድስ አበባ መስሎኝ ነው ያለኸው ።
አሏህ እውቀትን ይጨምርልህ ኦሚን
_ኤርሚ በጣም እናመሰግናለን ዶክተሩም እናመሰግናለን እኔም ጥርስ ማስተከል እፈልጋለሁ ሀገሬ ስገባ ኢንሻአላህ_
ኤርምዩ የምታቀርባቸው ነገሮች በሙሉ በጣም አስፈላጊና ጠቃሚ ናቸው አንተንም ዳክተርንም በጣም እናመሰግናለን
እናመስግናልን. እግዚአብሔር ይስጥልን እኔ ጣፋጭ አልጠቀምም. ግን ጥርሴ በሽተኛ ነው.
ኤርሚ በኡነት በጣም ኣስተዋይ ሰው እምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በሙሉ ኣስፈላጊ የሆኑ ናቸው በርታ ወንድማችን የደሮ ማርባት እሚያስፈልጉ ነገሮች ብታሳየም ከኣረብ ሀገር ምን እቃ ይዘን ብንገባ ኢትዮ ጠቃሚ ነው
እናመሰግናለንወድምኤሬሚ
ኤርሚ በጣም እናመሰግናነለን
ኤርሜየ በጣም እናመሰግናለን ወኘበእውነት እንዳተ አይነት ሰወችን ያብዛልን አንተንም አላህ ያጠክርክ
ኤርሚ በጣም እናመሠግናለን ተባርክ ዶ/ር ም እናመሠግናለን ለሠጡን መርጃ
ሜርም አላህ ይጠብቅህ የምታቀርባቸው ሁሉ ጠቃሚ ናቸው
ኤርማየ እግዛብሔር ይባርክህ
ኤርሚ እግዛብሄር ይባርክህ በጣም መካም ሰው ነክ
ኤርሚ ስለምታደርጋቸው መልካም ነገሮች እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ኤርሚ እዲ ሁም ዶክተር እኔ አልሃምዱሊላህ ጥርሴ እስካሁን ምንም ችግር የለበትም ይመስገነው ግን ብዙ ጓደኞቸ በጥርስ ችግር ይሰቃያሉ መጠቅላላው ጀዛኩም አላህ ኸይር አስፈላጊ መረጃ ነው
የሆነ የሚረብሽ ድምፅ አለ ኤርሚ በተረፈ በጣም ምርጥ ስራ ነው
በጣም በጣም እናመሰግናለን ኤርሚ ረዥም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ
ኤርሚ ዶክተር ሚስባህ ጋርም ሄድክ በጣም ምርጥ የጥርስ አኪም ነው የአክስቴ ልጅ እሱ ጋር ነው ጥርሷ ላይ ብሬስ ያስወጠርችው እና በጣም ጉበዝ ነው እንደሌላው ቦታ ብሪሱ አይነቃነቅ ምን አይል ጦር አይሎች ነው ሚገንኝው ከካልዲስ ካፌ ወደ ላይ እና ምንም አይነት የጥርስ ችግር ካለባችው እሱ ጋር እንድቴሄዱ መክራቸዋለው በጣም ጎበዝ አኪም ነው
ዋጋውስ ?እኔም ብሬስት ለማሰራት አስባለው
ስልኩ ካለሽ እባክሽ
እህት እኔም እፈልጋለሁ ማሳሰር ግን ስንት ነው ከላይም ከታችም
ፉይዚ ከድር እስኪ የሀኪም ቤቱን ስም ንገሪኝ እህት እስኪ በቅርቡ እሄዳለሁ
ፉይዚ ከድር እህቴ እኔ ማሣሠር የምፈልገው የፊት ለፊት ጥርሴን ብቻ ነው እና ሥንት ይፈጃል ማር
እሰይ ኤርሚ እንደ ሁልጊዜው ዛሬም አሪፍ ነገር ነው ያመጣህልን .አመሠግናለሁ.
በጣም ነው የምናመሰግን ዶ/ር .
ግን ሀገር ቤት ስመጣ የማሳክመው ሰው ይኖራል ሙሉ በሙሉ ለማስቀየር. ጥሩ መረጃ ነው የሰጣችሁኝ
ኤርምዬ ምን እንደምል አላውቅም የምታቀርብልን መረጃዎች እጅግ በጣም ጥሩ ነው ከልብ እናመሰግናለን
እናመሰግናለን ጥሩ መረጃ ሰጥተኸናል አሏህ ሂዲያ ይስጥህ ዶ/ ሚስባህ በዕውቀት ላይ ዕውቀት አሏህ ይጨምርልህ አሚን
እናመስግናለን ኤርሚ ዶክተሩም ጌታ እውቀቱን ይጨምርልህ።
ኤርሚ በምን ቃላት እንዴምገለጽልህ ግራ ገባኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና አብዝቶ ይሥጥልኝ የዶ/ር ቁጥሩን ከታች አሥቀምጥልኝ
0910135358 ዶክተር ሚስባህ
ኤርሜዬ የጠየከው ጥያቄ ሁሉ የምንፈልገው ነው እውጭ የሚሰራው ጥርስና ኤትዬጵያ የሚሰራው እኩል አላገኘነውም ሌላው ጥርስ ሀገር ሲሞላ በጣም ያማል እውጭ ግን አያምም አስሞልተህ ማደንዘዣው ሲያልቅ ሀገር ያማል ጥርስን ከውጭ ማሰራት ማፅጃው ህመም ከተሰማ መዳኔት እንደልብ ነው።
ጠቃሚ ዕውቀትአግኝቼበታለሁ አመሰግናለሁ::
ኤርሚ ምርጥ ሠዉ ነህ አላህ ይጠብቅህ
ከልብ እናመሰግናለን ኤርሚ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥህ
ከልብ ከልብ እናመሰግናለን ኤርሚ እመአምላክ ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ
ኤርሚየ በጣም እናመሠግናለ ፈጣሪ ሠላምና ጤናህን ያብዛልህ
ኤርሜዬ በጣም ቅን ነህ ፈጣሪ ዘመንህ ይባርክልህ
ኤረሜ እናመሰግናለን ጥረስ ለማሳሰር ፈልገን ነበር።ብዙወቻችን እናም አረብ አገር ውድ ነው እስት ኢቲዮያ ስት ነው
አዎ ይህ ጥያቄ ይመለስልን የብዞዎቻችን ጥያቄ ነው
በጣም ወድ ነው ማሥወጠር ዱባይ 1000አሉኝ ሄጄነበር ሀኪቤት
ድረሀም ማለነው
@@emebtyoutube5117 1000ዲርሀም ከሆነኮ አሪፍ ነው የት ነው ያለሽው እኔ ዱባይ ጁሜራ ነኝ እስከ 2000ሽ ዲርሀም ካገኘሁ እዚህ ማሳሰር እፈልጋለሁ
@@situsitu2271 ene 5600 ሪያል ነው ያሳሰርኩት አሁንም አልጨረስኩም
ኤርምየ በጣም በጣም እናመሰግናለን
እድሜ ይስጥልን
እናመሰግናለን ኤርሜ ዶክተር ሚስባህ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ጄዛከላህ ኸይር ያአኺ አላህ ያህፍዝክ
በጣም አመሰግናለው ኤርሚ የመጀመሪያውን ጥያቈ የኔ ስለነበር. የአሰራር ችግር እንደሆ ገባይ ለሰመር አዲስ አበባ ስሄድ ይሄን የጥርስ ሀኪም አናግረዎለው
ጠያቂክ ከጀርመን
በጣም ነው ማመሰግንክ!!!
በጣም አመሠግናለሁ ወድምሰፈልገው የነበረውን ነው ያመጣህልኝ የኔ ጥርሰ ከፊለፊት ያለው ጥርሴ ሁለቱ በጣም ትልልቅ ነው ግን አያመኝም ብቻ ትልልቅ ሰለሆነ እዴት አርጌ ነው ማሰተካከል እምችልው
እግዚያብሄርይባርክህኤርሚ
በጣም ከልብ እናመሰግናለን የምፈልው ነገር ነበር ኤርምዬ ስወድህ ብሮ
መልካም ሠው ኤርሚ
ዶክተሩ ደግሞ አላህ ይጨምርልህ ማሻ አላህ
ኤረሚ እግዚአብሔር ይሰጥህ
እግዚአብሔር ይመስገን ኤርሜ
እናመስግናለን ኢርሚ & ዶ/ር
በጣም እናመሰግናለን ኤርሚየ ጥያቄ አችንን ሁሉ ትመልስልናለህና እና መሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥህ !!!
አሪፍ መረጃ ነው እኔ አገሬ መሰራት ነው ምፈልገው እናመሰግናለን ወድማችን
እናመሰግናለን ኤርምዬ እኛ አገር ጥርስ እክምና ጉለት አለ
ኢርሚየ በጣም አመሰግናለሁ ጥርሴ ምንም ጣፋጭ ነገር አያስበላኝም ነበር ምክናየቱን ሳላውቅ እየኖርኩ ነበር
ኤርሚ ወድማችን ሰላምክ ይብዛልን በጣም እናመሰግናለን
በጣም ጠቃሚ ደስ ሚል ፕሮግራም
በጣም እናመሰግናለል ወንድ ተባረክ
ኤርሚ ይመቺህ
ኤረሚ በጣም እናመሠግናለን
ኤርሚ በጣም በውነቱ መልካም ሰው ነህ እናመሰግናለን እኔ ከጥርስ ስር ዴን እነ ላቃየን ምላሴን በግራ ጎኔ ይበላኛል እስካሁን ብዙሀኪቤቶች ህጃለሁ ምንም መፍትሄ እላ ገኘህም አንዱ ዶክተር ባክቴሪያ ነው ይለኛል አንዱ ዶክተር ድግሞ አሰስያነው እያሉኝ የምስዳቸው መድሀኒት ሁሉ አላሻለኝም አሁን ዶ/ ር ምስባአ ሲናገር ስለባክቴሪያ ከኔ ህመም ጋር ተያያዥነት አለው ዶ/ር ምስባአን በስልክ ማግኘት ከቻልኩ ኤርሚ ባማክረው በአካል መሄድ ያውመሄድ አልችልም ስደት አገር ነኝ ሀላበ ዱአርጉልኝ የምታቁት መፍትሄ ካላችሁ ንገርኝ
እናመሰግናለን።ኤርሚ።።ስመጣ።እታከማለሁ።።ጥርሴ።ይደማል።እኔም።።ብቻ።ስመጣ።።እታየዋለሁ።።ስለሁሉም።ነገር።እናመሰግናለን
ማሻ አላህ ሀለታቹንም አላህ ይጠብቃቹ
ማሻአላህ ዶ/ር ፣፣፣ ጥርሴን እያመመኝ ነው እመጣለሁ
Shukren wedme ውድ እህቶቼ ጥርስ ለማስሞላት አገር በጣም አሪፍ ነው ከውጭ አገር ይሻላል
እህቴዋ ውነትሽን ነው
ኤርሚ ከልብ እናመስግናለን ውንድም
ኤርሚ በታም እናመሰግናለን አድራሻውን አስቀምጥልን
ማሻ አላህ። በጣም እናመሰግናለን። ኤርሚ
ወድማችን ኤርሚ ስለምታደርገው በጎ ነገሮች እናመሰግናለን የምጠይቅህ ነገር አለኝ እሱም እናቴ ወድቃ የእግሩዋ አጥንት ተሰብሮ ህክማና ወስዳለች ነገር ግን ህመሙ እዳለ ነው እና እስኪ ልትረዳኝ ፈልጌ ነው ሀሳብ ካለህ የምታውቀው ስፕሻል የግር ሀኪም ካለ እድትረዳኝ ፈልጌ ነው አመሰግንሀለሁ በርታ
በጣም እናመሰግናለን ወድማችን አክብረክ ጥያቃችንን ስለመለስክልን
በጣም እናመሰግናል ኤርሚ
ኤርሚዬ በጣም እናመሰግናለን አድራሻውን ብትሰጠን ደስ ይለናል
Ttt Mmm ቁጥር አለልሽ
@@ሰአዲወሎወረባቦሰአዲወሎወ እሺ ማማዬ
ገቢና ውጭ ፍሌክሰብል ዴንቸር
መቀየር እፈልጋለሁና ዋጋውን ብትገልፅልኝ በ0912163019
አመሰግናለሁ መልሱን አደራ