እህቴ አበደች .ሩታ ቁርሱን ሰርታ አመጣችልኝ 😱😭😭

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 янв 2025

Комментарии • 702

  • @ወሢነኝከቡታጀራየመስቆቀብ

    ሩታ በጣም ደስ የምትል ልጅ ናት እርጋታዋ ደስ ይላል አብርሺ ትወደዋለች ሩታ የምትወድዋት በላይክ

    • @semirakemal3483
      @semirakemal3483 Год назад +1

      ክክክኮ

    • @samrisamri1217
      @samrisamri1217 Год назад +9

      እርጋ እንብል ጋናኮ 2ቀን ነው ያየናት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

    • @ዜድወሎወልደያ
      @ዜድወሎወልደያ Год назад

      አልቀረም ወደገደለዉ ገቡ እኮ😄​@@samrisamri1217

  • @sarangish4220
    @sarangish4220 Год назад +456

    ኡፍፍፍ የአብርሽ ደስታ የሚያስደስተኝ ነገር አጠይቁኝ ሳቁ ሁሉ ያስቀኛል ክፌቱም ያስከፋኛል ❤❤❤❤የኔ የዋህ አብርሽዬ❤❤❤❤❤

  • @Sghs-bx8gm
    @Sghs-bx8gm Год назад +151

    የምገርም ነዉ እኔ እራሱ ለማት ጓጉቸ ነበር ሲስተርህ ተበላች ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ፈጣሪ ይባርካችሁ

  • @vjhu8266
    @vjhu8266 Год назад +71

    አብርሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከቤት ሲሄድ ቅር ሲለው ደብሮኝነበር የምር የሰው ደስታ የሚስደስተው እደኔ ማነው❤❤❤

  • @Geni810
    @Geni810 Год назад +105

    አይአብርሽ ሁሌም ሳቅልን ወንድማችን እንደኒ የሚመቻችሁ አለ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tube-kk2vt
    @Tube-kk2vt Год назад +161

    ምርጥ 🌹ባል 🌹ምርጥ አባት 🌹ምርጥ አስተማሪ 🌹ምርጥ አለ አዛኝ ናፋቂ 🌹 ምርጥ መሪ🌹 ምርጥ 🌹 ነብይ 🌹 መሀመድ 🌹ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ

  • @ኡሙአብደላ
    @ኡሙአብደላ Год назад +100

    አግቧት የምትሉ ግን ጤነኛ ናችሁ ሁሉም የራሡ የሆነ ህወት አለዉ

  • @rawdaawol9361
    @rawdaawol9361 Год назад +37

    ወላሂ አሞኝ ተኚች ነበር አብርሽ ሲስቅ ደስ አለኝ አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

    • @ASH-zk4tfሡሡ
      @ASH-zk4tfሡሡ Год назад +2

      ሠላማት አሏህ ያሽርሽ ስስቴ እህት አለም አይዞሽ አልሀምዱ ሊላህ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @HahaBabba
      @HahaBabba Год назад +2

      የኔ ውድ እህት አላህ ያሽርሽ❤❤❤❤

  • @ቤዛዊትደመቀYoutube
    @ቤዛዊትደመቀYoutube Год назад +42

    አብርሽዬ ልጅቷ በጣም መልካም ልጅ ነች እንዳታመልጥህ

  • @አዳማናዝሬትአዳማ
    @አዳማናዝሬትአዳማ Год назад +21

    አብርሽ እሩታ ምርጥ ልጅ ናት ❤❤❤❤

  • @ተስኒም
    @ተስኒም Год назад +67

    ደስ የምትሉ ምርጥ ቤተሰቦች አቦ ይመቻችሁ

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Год назад +14

    ልጅቷ ደስ ትላለች እርጋታዋ ሲጀመር የአብርሺ እህት እሩታን አግኝታ የስራችውን ምግብ መልሺው ብትላት አትመልስውም ልጅቷ አብርሺ እድቀጣ አትፈልግም ❤❤❤❤ ይሄ ቤተስብ በጣም ደስ ይሉኛል

  • @KadeejaKadeeja-w8r
    @KadeejaKadeeja-w8r Год назад +76

    በጠጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብናችሁ❤❤❤❤❤

    • @ElsateshomeTesfaye
      @ElsateshomeTesfaye 11 месяцев назад

      Betam lemalet new betetam yetebalew😂😂😂😂😂😂😂

  • @ኤሊዔዘርእግዚአብሔርእረዳ

    ወይኔ ኤልዱዬ ስታኮርፊ ሲያምርብሽ😁
    ሩታዬ የኔ ቅን ❤❤❤❤

  • @ethiolove131
    @ethiolove131 Год назад +8

    ኡፈይይይ ማርያምን አየዋት የኔ እናትን አየዋት ❤❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ይባርክ ሩታዬ ቆንጆ አብርሽ ሩታን እንዳትፋታት ስርአት ያላት ልጂ ትመስላለች ባትሆን ከእህትህ ጋር ወዳጂ አትሆንም ነበር እህትህ መልካም ናት

  • @ነኝኮመንትአንባቢ
    @ነኝኮመንትአንባቢ Год назад +16

    ሩታ እርግጠኛ ከአብርሽ ፍቅር ይዞዋታል የመጣውም ለሱ ነው ሲስተሩ ልታጣብሰው አይመስላቹም የመዳም ቅመሞች ጠርጥሩ ሀሀሀሀ

    • @HhDdgg-o1u
      @HhDdgg-o1u 6 месяцев назад +1

      ወደኃላ ተመልሼ ቪድዮ ሳይ ይቺ ኮሜት ተመቸችኝ የምር አሁን ብዙ ችግር አሳልፈዉ ዛሬላይ አድላይ ሆነዋል❤❤❤

    • @Channel-qe9mn
      @Channel-qe9mn 4 месяца назад

      ​@@HhDdgg-o1u እኔም እያየሁ ገረመኝ😂

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Год назад +14

    አብርሽ በጣም እድለኛ ነህ.., በጣም እምትገርም... ምርጥ እህት... አለችህ... እንኩዋን
    ሄድክ... ፈታ ብለህ.. ትመለሳለህ... እሩት ተባረኪ ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️👏👏👏

  • @አባይነሽየማርያምልጅ-ቨ9ቈ

    ኮሜንታሮች ግን ትገርማላቹህ አብሮ የታዬው ሰው ሁሉ ለጋብቻ ይሆናል እንዴ ሩትን አግባት ለምትሉ ልጆች ኧረ ስረአት ያዙ በተረፈ ታምራላቹህ አብርሽዬ ሁሌም ሳቅልን ደስታህ ደስታችን ነው ምርጥ እህት አለችህ ይጠብቅልህ

    • @Amdo.m
      @Amdo.m Год назад

      እዉነት ነው አግባ ከሚሉ ተማር ተለወጥ እድግ ብሉት ምን አለበት ልጂ ገና ልጂ ነው ትድር የት ይሄደል

    • @BelayMesfin-ng8ox
      @BelayMesfin-ng8ox Год назад

      እኔ ሚገርመኝ አሄ አይደል 😂😂😂

  • @Ubnhhjuui
    @Ubnhhjuui Год назад +13

    በጣም ስጠብቀው የነበር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እራት መጣ እስይ ደስብሎኛል አንደኛነኝ ዛሬ😳😳😳😳መቶሽ እናስገባውዐ👍👍👍👍👍👍ልጂቷ ተመቸችኝ ጋይስ

  • @adanishdhanhani7160
    @adanishdhanhani7160 Год назад +24

    ስወዳቹ ፈጣሪ ሁሉም ደስታቹን ያብዛው አብርሽ❤❤❤❤

  • @zakiyahuae1000
    @zakiyahuae1000 Год назад +17

    ወይኔ እንዴት ነው ደስ ምትሉት. አለህ ይጠብቃቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meron9880
    @Meron9880 Год назад +24

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ❤❤❤❤❤

  • @Had-b6q
    @Had-b6q Год назад +6

    ተመስገን አብርሽ ደስ ሲለው ደስ ነው እሚለኝ የምር እህትህ እራሱ ደስ ነው የምትለው ❤❤

  • @tigistDemeke-he7hi
    @tigistDemeke-he7hi Год назад +4

    ምረጥ እህት ናት ይልቺ አብርሽ ይታዳክ ናህ ባኡናት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Kydud
    @Kydud Год назад +3

    አይ አብርሃ እሩታንምስ ማግባት አልብ የኔነድ አብራሽ ምርጥ ቤተሰቦች ያዝልቅችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @enatbizuneh-px6ku
    @enatbizuneh-px6ku Год назад +3

    አብርሽዬ ደስታህ ደስታችን ነው ፈታበልልን🥰🥰🥰🥰🥰

  • @rabe3hcall853
    @rabe3hcall853 Год назад +49

    እስት እሩትና አብርሽ አብሮ ይስሩ የምትሉ ሳያት ዝም ብዬ ደስስ ትለኛለች ምክንያቱም ልቡን ትጠግነው😢

    • @hayattube3185
      @hayattube3185 Год назад +3

      መቸም እኘው አጋቢ ሆነን ቀርን😅

    • @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ
      @farag̊åL̊H̊år̊e̊s̊t̊åẙ Год назад

      ​@@hayattube3185😂😂😂😂

    • @zeberaali5809
      @zeberaali5809 Год назад

      😂😂😂😂😂በጣምወላሂ

    • @rabe3hcall853
      @rabe3hcall853 Год назад +2

      መልካምነት ለራስ ነው የኛት ትርፍ ይሄ ነው እኮ ክክክክ

    • @zdzd5791
      @zdzd5791 Год назад

      ​@@rabe3hcall853አወጡሩ ሀሳብነው መቸም የኛነገር😂😂😂

  • @ተሥፈኛዋነኝየልጄቅምጥል

    ሩታን አግባት የምትሉት ልጆች ግን በሰላም ነዉ ባለትዳር ብቶንስ ! ዘዉ ብሎ መጋባት አለዴ!!!

  • @እግዚአብሄርመልካምነዉ

    የኔ ሚስጊን ተባብረዉብሻል ያጋጥማል አይዞሽ 😂😂😂

  • @mahbubamahbuba1827
    @mahbubamahbuba1827 Год назад +6

    የኔወንድሜ ሁሌም ፈታ በል ጎበዝ ጠክር አብርሽዬዬዬዬ❤❤❤

  • @Opu111-wb1tp
    @Opu111-wb1tp Год назад +6

    አብርሺየ የኔ መልካም አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤ ሳቅህ ይብዛልኝ ❤❤❤❤ ሳቅህ ናፉቆኝ ነበር ❤❤❤❤❤

  • @yamchyamch-md9tx
    @yamchyamch-md9tx Год назад +7

    በጣም ደስ ስትሉ የእውነት ጌታ ፍቅርን ይጨምርለቹ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tensai1237
    @tensai1237 Год назад +13

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ ናችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MeezaIndo
    @MeezaIndo Год назад +5

    ዉይይይይ ደስ ሰትሉ አብርሺየ ደስታህን ማየት እንደት ያሰደሰታል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hayatmko9818
    @hayatmko9818 Год назад +31

    አብርሽ ልጂቱ እዳታመልጥህ አስተውል በጣም ጥሩ ልጂናት በእውነት እሷን ብታገባ ደስስስ ይለኛል

    • @rahima1683
      @rahima1683 Год назад +3

      ረእህት አረጋጊዉ ፍቅር እየለቺ

    • @FkriAemlakeysAelewoHelefa
      @FkriAemlakeysAelewoHelefa Год назад

      በምን ኣየሽ ሆ ስወ በርቀት ኣይታወቅም

    • @UxYv-mn6fh
      @UxYv-mn6fh Год назад +1

      ​@@FkriAemlakeysAelewoHelefaዶሞ ጼንጤናት እያሉኮ ነዉ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Год назад +14

    ስታምሩ ፍቅር ደስታ ከክርስቶስነው ❤❤❤😅😅

  • @merkatosefere2836
    @merkatosefere2836 Год назад +5

    ምርጥ ታላቅ እህት ነው ያለችህ ደስ ትላላቹሁ ፉቅራቹሁ❤❤❤❤

  • @መድመቅደላዋማሻ
    @መድመቅደላዋማሻ Год назад +9

    አብርሺዪ ደስ ሲልህ በጣም ነዉ ደስ የሚለኝ 🌷🌷

  • @dhdgj4648
    @dhdgj4648 Год назад +31

    አብርሼ ልጁታን ማለ በለት 😂😂😂😂❤

  • @kubraoumer
    @kubraoumer Год назад +5

    አብረሽ እየ የኔ ንፁህ ልብ ያለህ ሁሌም አትቀየረ

  • @አግዚአብሔርአራኛዬነው

    ሩታ ምርጥ ልጅ ናት የ ፍቅር በታሳብ ባጣም ነው የምዋዳችሁ❤❤❤

  • @RitaRitacell-w7o
    @RitaRitacell-w7o Год назад +16

    የእዉነት ይች ልጅ ትወደዋለች ❤❤😂😂

  • @HayatHayat-zc8hf
    @HayatHayat-zc8hf Год назад +2

    ሁሌ እንደዚ ደሥተኛ ሁን። አብሦ እናትና አባትክ ፊት በናትክ አብርሽዬ ምርጥ። በርታልን

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 Год назад +7

    የእዉነት በጣም ደስ ትላላቹ በተለይ አብርሽ ደስተኛ ስትሆን ደስ ይለናል እግዚሐብሔር አይለያቹ ኳሜቶሮች ደሞ ሰዉ ከተቀራረበ ቶሎ ብላቹ ተጋብ ፍቅር ጀምሩ አትበሉ 😅ለሁሉም ግዜ አለዉ

  • @FikirjonFikirFikirjon
    @FikirjonFikirFikirjon Год назад +7

    ሁሌም እንደዚ ደስ ይበልክ ምርጥ ህእት ነች 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @Aregash-py8nb
    @Aregash-py8nb Год назад +1

    Ye sawu desta yemasdest Abrsh ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fatumatube.2
    @Fatumatube.2 Год назад +13

    እንኳንም ደስታችሁ ተመለሰ 🙏አልሃምዱሊላህ የሠው ደስታ የሚያስደስታችሁ በላይክ👍👍👈

  • @Eteteitube
    @Eteteitube Год назад +23

    በጉጉት ነብር ሰጠበቀው የነበረው ስታምሩ❤❤

  • @BhelHee
    @BhelHee Год назад +3

    አብርቪ እኔም ተወራርጄ ነበር አስበላቪ ሩታ ለማንኝው እናመሰግናለን ፈጣሪ የሚከባከብ ሰጠህ አብሬ የሰውልክ የሚያቅ እንደሩት ነው የማያቅ ደሞ ጥሎ ይሄዳል

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Год назад +2

    ከዛ ከደብረት ወተህ እንደዚህ ሣቅህ ሥለተመለሠ ደሥሥሥብሎኛል አብረሸ❤❤❤❤❤

  • @AsAs-fn1td
    @AsAs-fn1td Год назад +22

    አብርሽየ ደስተኛ ሁነህ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛን ❤ግን እቺ ልጂ መላበላት ጠጋጠጋ አብዝታለቺ 😂😂

    • @Dubaiabudab
      @Dubaiabudab Год назад

      Yatamatshi woyo😂😂😂😂

  • @acjxjdshznxhsgaye7838
    @acjxjdshznxhsgaye7838 Год назад +6

    ምርጥ ጎረቤት❤❤❤

  • @rahmerahmerahme1342
    @rahmerahmerahme1342 Год назад +1

    አብርሽየ ሳላዉቃችሁ በመቆየቴ ቆጨኝ ደስ የሚሉ ቤተሰብ ናቸዉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🥰🥰

  • @thutthut4051
    @thutthut4051 Год назад +3

    አብርሽ ስትደሰት እኛም እንደስታለን ሁሌም ሣቅ ግን ከእንግድህ ልብህን ጠብቅ ወደ ሴት እዳትመለከት ቆፍጠን በል ከመጀመሪያው ከስልህን አስብ በአንዴ ምንም አይነት ሴት ትሁን ራስህን ጠብቅ ወንድሜ አድአራ እንወድሃለን ❤❤❤❤❤ሳቅታ 👍👍👍

  • @donkeytub3504
    @donkeytub3504 Год назад +1

    Kijut batem tefkirlachi tewdedu 🥰🥰❤️❤️❤️❤️

  • @hewotwendemnew2514
    @hewotwendemnew2514 Год назад +1

    አብርሽየ ያተ ደስታ የሁላችንም ደስታ ነው ሁሌም ሳቅልን ደስ የምታስቀኑ Famil ፈጣሪ ይጠብቃችሁ👍👍💧💢💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤

  • @AhmadAhmad-ll7ce
    @AhmadAhmad-ll7ce Год назад

    ወይኔ አብርሺየ ደስ ሲልክ በጣም ነው ደስ እሚለኝ ሁሌም በፍቅር ኑሩልኝ❤❤❤❤❤

  • @mesguroyl9362
    @mesguroyl9362 Год назад +2

    ፍቅር ይዞታል መሠለኝ ልጅቱን ❤❤❤❤

  • @MasaratiTubeመሠረትTube
    @MasaratiTubeመሠረትTube Год назад +5

    እሄን ሀይል ትጨክናለ እህትክ ላይ አብርሽ ፍቅር ጀምሩ ከሩት ጋር 😅😅😅😅

  • @Mes355
    @Mes355 Год назад +4

    አብርሽዬ ሳቅ ስትስቅ ነው የሚያምር 😍😍😍

  • @Hadeya-n9w
    @Hadeya-n9w Год назад +1

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብ አላህ ይጨምርላችሁ❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የማልደግመውስተትቢኖርሰው

    አብርሽየ ደስተኛ ሆነክ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤

  • @madina3096
    @madina3096 Год назад +12

    ቆይ እኔምለው etihoph ግን ለኔ አዲስ ሁናብኛለች 🤔ማለት ቤቱሁሉ ሁሉነገር ተቀያይሮብኛል ኑሮ ውድ ነው ይላሉ ግን ቤታቸው የሚበሉት መናምን በጣም የተለየነው የት ሀገርነው ያላቺሁት

    • @redmird3180
      @redmird3180 Год назад +2

      ውዳ እህቴ ሰው ዝም ብሎ እኛ ስዳተኞችን ለመስጨነቅ ብዙ ያወራሉ ለረሰቻው ግን ዘና ብላው ነው ሚኖሩት

    • @genetbelete9303
      @genetbelete9303 Год назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @zalikahansn9518
      @zalikahansn9518 Год назад

      አ/አ

    • @የፍቅርአድናቂ
      @የፍቅርአድናቂ Год назад

      የኔ ሚስኪን😂😂

    • @Rተስፈኛዋ
      @Rተስፈኛዋ Год назад

      😂😂😂😂😂😂😂

  • @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ
    @ልኑርተደብቄ-በ9ቐ Год назад +5

    በጉጉት ስጠብቅ የነበርዉም እንደምታመጣነዉ ማሻአላህ ደስ ትላላችሁ ሁሌም በደስታ ኑሩ❤❤

  • @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ

    ያበርሽ እህቶች እደር ነው ደስ የሚሉት ተገታለች

  • @hophad3783
    @hophad3783 Год назад +2

    እህትህ ስታምር አብርሽ😘😘😘😘

  • @Agiba-w6p
    @Agiba-w6p Год назад +2

    ፕረክ ❤❤❤አደሪገለዉ ቢለ እረሶ ሆነቺ

  • @senaitdesa7927
    @senaitdesa7927 Год назад +2

    ኢየሱስ ደስ ያሰኛቹ አብሪሽ መልካም ቤተሰብ ሰወዳቹ❤❤❤ተባረኩ❤❤❤❤❤እህትህ አረጋ ያለች ናት ከነ ጎደኛዋ ተባረኩልኝ❤❤❤

  • @ብሌንTube-z2f
    @ብሌንTube-z2f Год назад +3

    አብርሽ ደሰብሎኛል ሰቀህ ሰላየሁህ❤❤❤

  • @dhhFguu
    @dhhFguu Год назад +2

    አብረሸየ አይ ፈገገታህ ሰውድልህ የኔ መልካም ሰው

  • @AngelEtp-c8o
    @AngelEtp-c8o Год назад +2

    አብርሽየ እኳን ከሀዘንህ ወጣህ የኔጠካራ ከተ ብዙ ነገር እጠብቃለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሁሌም ሳቅልን

  • @irikrir538
    @irikrir538 Год назад +1

    እኳን ደህና መጣቹህ ረብቃ ደስ የምትል ልይ ናት ከምር🥰🥰

  • @የተዋህዶልጅተዋህዶለዘለዓ

    ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ይጠባቃቸው

  • @user-jq5eg8xi9enjoyed
    @user-jq5eg8xi9enjoyed Год назад +1

    ደስ ይላል አንድ ነው😅😅😅😅😂😂😂ክክክክክክክክክ🌭🌭🌭🌮🌮🍕🍕🍔🍔🍟🍟🍲🍜🍜🍛🍛🌯🍿🍲😀😀😀😀😀

  • @MusloHiyar
    @MusloHiyar Год назад +3

    እኳን ደናመጣህ በጣምነው ምወድህ የቡታጀራ እቁትውልድ❤❤❤❤

  • @JhJv-ix3qs
    @JhJv-ix3qs Год назад +2

    የኔናት ደሥታሕ ተመልሦ ሥላየሑ ደሥብሎኛል ባባየ በርታ

  • @LoveLove-l8d
    @LoveLove-l8d Год назад

    አብርሽየ ሳክ ስትስቅ ነው ደስ የሚለው በእውነት ፈጣሪ ከነቤተሰቦችሁ ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲

  • @YeshYuoTube
    @YeshYuoTube Год назад +2

    አብርሺ ይቹልጂ ባል ከለላት አግባት❤❤

  • @balainesh8473
    @balainesh8473 Год назад +13

    ፍገግታህ በማየቴ ተመስገን ❤ሩታ ትወድሃለች አግባት የምር❤🎉

  • @melataskal9201
    @melataskal9201 Год назад +2

    ኣሰይ ኣብርሽየአ እደዚ እካን ደስ ኣለክ❤❤❤

  • @mesetawetyagatilejijesusis9666
    @mesetawetyagatilejijesusis9666 Год назад +1

    የአብርሸ ደሰታ አሰደሰተኝ አብርሸዬ ልጅቷ ወዳሃለች💖💘💘💘💖💖💔💔💓💓💓💔💖💖💘💘💖💔💔💓💓💔💖

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    አብረሸየ ደሠ ሠለ አለህ እኔንም ደሠ ብሎኛን ሠደ ያለዉ ሠዉ👍👍

  • @zenebeh
    @zenebeh Год назад +2

    አብሪሽ እደናሚወደዉ የምሪ ቅንልጅነዉ ደሞ እወደዋለዉያልኩት ንፁህወድሜነዉ ደሞ ኮሜታተሮች እዳሠድቡኝ አብሪሽ ወድሜ አደኛ ደሥታህሥለተመለሠ ደሥብሎኛል❤

  • @hyme7165
    @hyme7165 Год назад +2

    ሥታምሩ እመብረሀን ትጠብቃቹህ❤❤❤

  • @saadiyakhader472
    @saadiyakhader472 Год назад +4

    አብርሽ ደስተኛ ስትሆ ደስታዬ ❤❤ ስወድክ

  • @Lov-b3q
    @Lov-b3q 3 месяца назад

    አብርሽየ ወድም ሁሌምሣቅልን❤❤❤

  • @ስሊነኝየራያዋቀበጥ

    በጣም ደስ የምትሉ ቤተሰብናችሁ❤❤❤❤😘

  • @naimaahmed4892
    @naimaahmed4892 Год назад +27

    እሩታን ሠረፓረያዝ ያረጋት የምትሉ ❤❤❤❤ላይክ

  • @ሀዪቲዩቱቢ
    @ሀዪቲዩቱቢ Год назад +1

    ማሻላህ አምሮብሀል የህትህ ሳምልኝ❤❤

  • @ASDFGHJKLasdfghjkl-g5g
    @ASDFGHJKLasdfghjkl-g5g 10 месяцев назад

    የሚሪ በጣም ነዉ የሰቀኝ የኔዉዶቺ❤❤❤❤❤❤❤

  • @yttugyygttff5531
    @yttugyygttff5531 Год назад +4

    አይ ልጅታ ስወዳት አብርሽ በሪታ❤❤❤❤❤❤

  • @saada5858
    @saada5858 Год назад +2

    አብርሽየ ሁሊም ሳቅ የኔመልካም ወዲም❤❤❤❤❤

  • @ErgoGete
    @ErgoGete Год назад +1

    Abirishe feta belilign yena yewaha nehii gin eruta tiwodewalechi

  • @sebleworkseyed-xh3bv
    @sebleworkseyed-xh3bv Год назад +1

    Sister tameralch serahatua des yelal❤❤❤❤

  • @askidesta4271
    @askidesta4271 Год назад +1

    ምርጥ family selamachu ybza ❤❤❤

  • @ffttt8353
    @ffttt8353 Год назад +3

    የኔውዶች እንኳን ደህናመጣችሁ ደስሲሉ👍👍👍ላይ🎉🎉🎉

  • @JesusisLord-123
    @JesusisLord-123 Год назад +3

    ዎይኔ 🤭ቤቱ ሲያምር 😂❤❤

  • @burhanibb-mk4eu
    @burhanibb-mk4eu Год назад +4

    በርታ ፈገግታብ በጣም ደስ ብሎኛል ሁሌም ፈገግ በል

  • @alammassafa186
    @alammassafa186 Год назад +1

    🎉🎉jegina edźih destegna sitehon new miyamrbih abresh
    Rutan gin agebat

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd Год назад +2

    ሁሌም ሳቁልኝ ሥወዳቹሁ አብርሽ የሰው ዘር ❤❤❤❤