Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ጃንሆይ የሰሩት በጣም ክፉ ስራ እያሱ እና በላይን መግደል ሲሆን ጥሩ ስራ የሰሩት ዋለልኝ የሚባል ኮንፊውዝ የሆነ ተማሪ ማስገደላቸው ነው
ልጅ ኢያሱ በመከራ ማለፋቸው እጅግ አሳዛኝ ነው። ሆኖም ያቀረባችሁት ሚዛናዊ ሳይሆን "እኛ ተባለ አልን እንጂ ራሳችን አላልንም" ለማለት በሚያስችላችሁ መንገድ በየጊዜው ከተሰሙት ነገሮች ውስጥ ደጃዝማች ተፈሪ ላይ የፈረዱትን መርጣችሁ ነው። ደግሞም ልጅ ኢያሱ እና ደጃዝማች ተፈሪን ያማማሉት የልጅ ኢያሱ ሞግዚት ራስ ተሰማ ናደው እንጂ ጳጳሱ አልነበሩም። የተማማሉትን በመጣስ የቀደሙትም ልጅ ኢያሱ (ደጃዝማች ተፈሪን ከሐረርጌ አስተዳዳሪነት በማንሣት) እንጂ ደጃዝማች ተፈሪ አልነበሩም።
ልጅ እያሱ ስለ ባህር ሳያቅ ነው ባህር እሚመኝ የነበረው፡ እንኳን ምጽዋ ኣልሄደ እንጂ, ፈረሱን ኣባ ጤናን ያንን ጨዋም ባህር ውሃ ኣግቶ ይገለው ነበር፡ ያኔ የባህር ውሃ ኣይጠጣም ብሎ እሚመክረው ኣላገኘም፡ እናንተም ከሱ የባሳቹህ ያንን የፋራ ንግግሩን ትደግሙለታላቹህ፡
😅