Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ልዩ ነው 🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ፤ ወዳጄ።
እይታህ ሁሉንም እምነት ያማከለ በመሆኑ ተመችቶኛል ተባረክ አባ
ሜዲቴት እንዴት ነው የሚደረገው ማለት ከ ፈጣሪጋ ሳያጋጨን አንድ ፕሮግራም ብሰራበት ደስ ይለኛል
እሺ ወዳጄ፤ የምሰራበት ይሆናል።
እናመሰግናለን ወንድማችን በጣም ጠቃሚ ሐሳቦችን ስላጋራኸን። እግዚአብሄር ይመስገን, እግዚአብሄር ይባርክህ።
አሜን ወዳጄ፤ እጅ ነስቻለሁ።
እናመሰግናለን ለውስጥ ሰላም የሚያስፈልጉን 3 ዋና ዋና ነገሮች ሜዲቴሽን ይቅርታ ማድረግ እና መልቀቅ ያልካቸዉ በጣም ወሳኝ ናቸዉ ለእያንዳንዱ ብትሰራልን በጣም እንጠቀማለን ተባረክ ወንድማችን
❤❤❤❤ አመሰግናለሁ ተጠቅሜአለሁ በሀሳቦችህ እናም እጠብቃለሁ እስኪብሪቶና ደብተሬን ይዤ
Yihe hassab temechetongnal amesegenallew
እጅ ነስቻለሁ፤ ወዳጄ።
ወንድሜ በርታልን። ምርጥና ጠቃሚ ሀሳብ ነው። 100,000 ሰብ ስትደርስ ደሞ እንዳትረሳኝ። እንደምታደርገው አምናለሁ።
ameseginalehu wedaje. esti leza yadresen
You have your own way to look at everything.i respect that berta
Thank You, dear!
ምክሮቹ በጎ ናቸው። የሚያውቁትን ማካፈል ትልቅ ነገር ነው። አማርኛው ቢበዛ ለአድማጭ ይመቻል። ግን ይህ ኢትዮጵያውያን በዚህ ወቅት ያለብን ችግር ነው።
ወዳጄ፤ ጥሩ አስተያየት ነው።
er benatih letgo, forgivenes and meditationen leyerasachew vedio seralen ebakihin
Bro i like your programs and video all things but as an idea add some classical in your video and that makes more sense and amazing bro add Please
Ok next time