ጨርሳቹ እዩት እና ሀሳባቹን በ comment ላይ አስቀምጡ like👍 share አርጉ እራሴ መርጬ እሸልማለው መልካም እድል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 янв 2025

Комментарии • 200

  • @HelenAbebe-j8f
    @HelenAbebe-j8f 11 дней назад +1

    የሚገርም ሀሳብና ለብዙዎች ትምህርት የሚሰጥ ነው ሀቡና ፊራ ተባረኩ

  • @TsedaleGirma-m3l
    @TsedaleGirma-m3l 11 дней назад +2

    እውነት ነው በተለይ አረብ ሃገር ያሉ እህቶቻችን ለባሎቻቸው ቤት እንዲሰሩ የሚልኩትን ብር ቤቱን ከሰሩ በኋላ ሌላ ሚስት አግብተው የሚጠብቁ ፈሪሃ እግዚያብሄር ያላደረባቸው አሉ ግን ሁሉንም አይገልፅም

  • @MeazaSamuel-h4b
    @MeazaSamuel-h4b 14 дней назад +2

    ፊራ ክብር ያለው ወንድ ነው ሲሰጥ ነው የምናውቀው ሁሉም ወንድ አንድ አይነት ሊሆን አይችልም ሴት ልጅ ካፈቀረች ብቻ ከባድ ነው ተመሰገን ነው ኢየሱስ ሲረዳ ነው 2 ልጆች አሉኝ አንዱ ኢንጂነር ሁለተኛዋ ሀኪም እንካን እናታችን ሆንሽ እያሉ የሚያመሰግኑኝ ልጆችማ ቤተሰብ ናቸው በምንም የማንተካቸው የፈጣሪ ስጦታዎች

  • @girmagetu8848
    @girmagetu8848 13 дней назад +1

    ፈራኦል እድሜና ጤና ይስጥሕ አንተ ትለያለሕ የምትናገራቸው ቃላቶች አጥንትን ያለመልማሉ ክበርልን

  • @ALIMTHAYETKALIYAlimthayetkaliy
    @ALIMTHAYETKALIYAlimthayetkaliy 12 дней назад +2

    ሁለታችሁም ትልቅ ሰው ናችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @getemulugeta-r4t
    @getemulugeta-r4t 14 дней назад +2

    ፍራኦል ለኔ አንደኛ ነክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥክ ወንድሜ🙏🙏🙏

  • @ephremderejewammi
    @ephremderejewammi 10 дней назад +1

    ተባረክ ወንድሜ
    ዘቡም ተባረኪ
    ሁለታችሁም ልክ ናችሁ የምር

  • @MohammedNuri-k1v
    @MohammedNuri-k1v День назад +1

    አላህ እድሜ ይስጥልኝ

  • @MeronBekel-j9r
    @MeronBekel-j9r 13 дней назад +2

    አንቺ ልጅ ግን ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ ብርክ በይ🎉🎉🎉

  • @BelayneshiTeshome
    @BelayneshiTeshome 12 дней назад +3

    ተባረኩ ትክክል

  • @AminDawit-f8f
    @AminDawit-f8f 14 дней назад +1

    አንተ ክብር ያለው ሰው ነህ ጌታ ይባርክህ❤❤❤❤

  • @wub-y8z
    @wub-y8z 9 дней назад +1

    ፍቅረዬ ከሆነ ከተቸገሪ እሰጠዋለው ብር ምክናቱም ወድዴው አደል ሁሉ ነገሬን የሰጠውት ዛሬ ከተቸገረ ልደርስለት ይገባል

  • @ChalaAlemu-t2i
    @ChalaAlemu-t2i 14 дней назад +3

    Yaadnii keessaan baayyee namaatti tolaa yaadaa rabbiin biraatti fudhaatamaa qabuudha

  • @KokiLavi-tz6np
    @KokiLavi-tz6np 12 дней назад +1

    እናት በመሆኔ አጅግ ደስተኘ ነኘ ልጄን ብቻይን ነው የማሰድገው ግን አነደኔ ደስተኘነኘ የ2 አመት ሆና ተሰደድኩኘ አሁን ኳተር ነኘ 5 አመታ ስሄድ አነዴት አዳደገች ብታይ ጀግና አናት የለው አባት አይስፈልገውም ጌታ የባርክ

  • @TareTare-k7e
    @TareTare-k7e 13 дней назад +2

    ረሥታናለች እግዚያቤሄር እየረዳኝነዉ

  • @GenetEijgu
    @GenetEijgu 2 дня назад

    ተባረኩ በጣም አስተማሪ ትልቅ ሀሳብ ነዉ

  • @MeronBekel-j9r
    @MeronBekel-j9r 13 дней назад +2

    ሴት ልጅ እኮ አማኝ ስለሆነች ነው የምትጎዳው❤❤❤

    • @KebekyMan
      @KebekyMan 12 дней назад

      🎉🎉🎉🎉🎉

  • @saraasmare680
    @saraasmare680 9 дней назад

    በጣም ነዉ ደስ ምትሉት ሁለታችሁንም እወዳችኋለሁ ሀሳባቹ ልክ ነዉ

  • @AshenafiMoges-lx9ff
    @AshenafiMoges-lx9ff 4 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤❤ ውድሜ የድሀ አባት ውድሜ ጨምሮ ይስጥህ

  • @TeztaBushir-e7r
    @TeztaBushir-e7r 10 дней назад

    ልክ ነው 🙏🙏ጎበዝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @azizadubeshow
    @azizadubeshow 10 часов назад

    Firo Lestiro nw msera ebaki Agizegn 🎉🎉🎉🎉

  • @MahderMatewos
    @MahderMatewos 6 дней назад

    ፊራም ዘቡም ሁለታችሁም ልክ ናቹ እኔ በዚ ጉዳይ ቁስል አለብኝ ልቤ ተሰብሩዋል 💔💔💔

  • @BaranuuTashom
    @BaranuuTashom 13 дней назад

    ሀሳቤ በርታ እላለዉ

  • @RebikSeraj
    @RebikSeraj 10 дней назад

    ፊራኦል በአላህ እርዳታህ እፈልጋለው

  • @KidestSisaye
    @KidestSisaye 10 дней назад +1

    ትክክል ነሽ አእቴ

  • @Selamdeble
    @Selamdeble 10 дней назад

    Tekekle nachu ❤❤❤ teru hasbe new temhertnew

  • @abenet-x9x
    @abenet-x9x 4 дня назад

    ጓደኛሽ የሆነ ወንድ እኮ በአጠቃላይ አንድ አይደሉም ፈጣሪውን የሚፈራ ወንድም እንዳለ ማወቅ አለብን በብልጥነት የሴትን ልጅ ገንዘብ እንደሚበሉ ሁሉ አረብ አገር ባይሆንም አውሮፓም ይሁን አሜሪካ ሆነው ነገ የህይወት አጋር ቴሆነኛለች ብሎ እንድትማርም ይሁን እንዳትቸገር ብሎ የሚልክላትን ገንዘብ ከሌላ ወንድ ጋር የምታጠፋ ሴትስ ምን ትባል ሁሉንም ሰህተት ለወንዶች ለምን እንሰጣለን እኛስ ምን እያደረግን ነው ብለን አራሳችንን እንጠይቅ
    በእኔ አሰተያየት እህቴ የገለፅሽው ችግር ወንዶች ጋር ብቻ ሳይሆን ሴቶች ጋርም ከለ ወንዱም ብር የሚልከው ለፍቶ እንጂ ዘርፎ አይደሐም
    ካጠፋሁ ይቅርታ።

  • @TarkeTesfaye
    @TarkeTesfaye 13 дней назад

    Yaadnii keessaan baayyee Nama barsisaa❤❤❤❤

  • @MahderMatewos
    @MahderMatewos 6 дней назад

    ፊራ አንተም ሀቡም ሁለታችሁም ልክ ናቹ እኔ በጣም ፔን አለኝ ❤❤❤❤

  • @MartaAlex-h3f
    @MartaAlex-h3f 4 дня назад

    የኔ ጀግኖች ሺ ዓመት ኑሩልኝ 🙏🙏

  • @BetelhemWorku-i3v
    @BetelhemWorku-i3v 12 дней назад +1

    እህቴ ትዳርማ የኔ የምባል የለም የጋራ ነው በጎደኝነት ግን በዛም የከተማ ወንድ ወንድነቱን አጥተዋል ተበለሻሽተዋል ማስተዋል ይስጣቸው

  • @tilayegizaw1429
    @tilayegizaw1429 14 дней назад +1

    ስንቱ ወንድ ነው በሴት ገንዘብ
    የሚኖረዉ ሴቶቹ ገንዘብ መስጠት ይወዱ የለ

  • @KidaneEliab-n5m
    @KidaneEliab-n5m День назад +1

    🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢📢 harmen wan hunduma mucashef goti oso him ynatin dhalashe nyachisti gudisti hadholif kabajni gudan has tau!!!

  • @MarsimoiAschalow
    @MarsimoiAschalow 14 дней назад +1

    Dhugadha 👍👍👍👍

  • @natanalemayehu3974
    @natanalemayehu3974 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ሁለታችሁም ንግግራችው መማሪያ ይሆናል ተባረኩ

  • @BelenSebehat
    @BelenSebehat 8 дней назад

    የኔ ቆጆ የነው ከጠየቀኝ ጀምሮ አስጠለኝ

  • @NejatNejat-z3m
    @NejatNejat-z3m 10 дней назад

    ❤❤ Sera asjemrene ibkhe

  • @EyerusalemHafitamu
    @EyerusalemHafitamu День назад

    Yemachish yen wddd❤❤❤❤

  • @AfewrkBaba
    @AfewrkBaba 10 дней назад

    Astemari ena tiru hasabi new ❤❤❤

  • @YsgsYfaf
    @YsgsYfaf 13 дней назад

    እዉነት ነዉ

  • @fafe-mk6qt
    @fafe-mk6qt 9 дней назад

    ትክክል ተባረኩ

  • @SosenayeRobel
    @SosenayeRobel 9 дней назад

    ፊራዬ ስራ ለመስራት የሚያስፈልገኝ ሀምሳ ሺ ብር በቂዬ ነው እና ትንሽ ደገፍ አርገኝ እባክህ

  • @BojaFikadu-t8e
    @BojaFikadu-t8e 12 дней назад

    Best idea ❤❤❤❤❤❤ from fraol ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RahelgetchewRahel
    @RahelgetchewRahel 13 дней назад

    Fira erdagn lelije sitil

  • @DERIBEALBEJO
    @DERIBEALBEJO 11 дней назад

    ትክክል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ሌሊሴጫላ
    @ሌሊሴጫላ 12 дней назад

    ፍቅረኛዬ ከሆነ ምን ችግር አለው የእውነት ምወደው ከሆነ ልቤን ከሰጠውት ተቸግሮ ገንዘብ ከጠየቀኝ በሚገባ እሰጠዋለው ምንም ችግር የለውም

  • @EyrusalemGedamu-c3v
    @EyrusalemGedamu-c3v 13 дней назад +3

    😮😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KonjitSeyoum-j5z
    @KonjitSeyoum-j5z 12 дней назад

    እውነት ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Alemgena-m8j
    @Alemgena-m8j 13 дней назад +2

    ❤❤❤❤❤❤😂😂

  • @tsionabate1383
    @tsionabate1383 14 дней назад

    ትክክል ነሽ ግን ሁሉም አንድ አይደለም ግን በጣም ብዙ አሁን ላይ አንቺ ያልሽው ነው እየሆነ ያለው

  • @wesengetaw
    @wesengetaw 13 дней назад

    ትክክል❤❤❤❤

  • @ayedadawet
    @ayedadawet 11 дней назад

    ከአምላክ ከፈጣሪው የተሰጠው ግዴታ ነው ወንዶች የመስጠት ግዴታ ሲሆን ሴቶች ተቀብለው ማብዛት ግዴታዋ ነው።

  • @abrhamAbreshsos
    @abrhamAbreshsos 11 дней назад

    ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @TenuAbera
    @TenuAbera 7 дней назад

    እውነት ነውእኮ አሕቴ አረ ሥንት ጉድ አለ😅

  • @SaraBiruk-t1i
    @SaraBiruk-t1i 13 дней назад

    እኔ የወንድ መጠየቅ ከባድ ነው እናም በጣም ይከፍኛል እየታመምኩ ነው መስራት እየቻልኩ ግን መስሪያ የለኝም ወንድሜ የልጆች እናትነኝ ሶስት ልጆች ናቸው እግዛብሄር ከሰፊት አውጣኝ ትንሽ ነው የመፈልገው

  • @alemebukaya
    @alemebukaya 10 дней назад

    በትክክል

  • @yihonalBeamilake
    @yihonalBeamilake 10 дней назад

    እናመሰግናለን❤❤❤❤❤❤

  • @ayantutarafetolas
    @ayantutarafetolas 10 дней назад +1

    Tole firaa

  • @ayedadawet
    @ayedadawet 11 дней назад

    መብራትን ያመጣልን የቶማስ ኤደሰን እናት ናት ያለማችን

  • @RahelRahelgetaneh-gh2ul
    @RahelRahelgetaneh-gh2ul 14 дней назад

    Thanks that is truly thanks god bless you 🙏 😊❤❤

  • @HabtamuBedasa
    @HabtamuBedasa День назад

    Waaqayyo dabaleebarakee ha'eebbisu.

  • @HiwotAshanku
    @HiwotAshanku 14 дней назад

    Dhugaaa❤❤❤❤

  • @መቅዲተስፈኘዋ
    @መቅዲተስፈኘዋ 7 дней назад

    በትክክል❤❤❤

  • @AyuBeka-g6d
    @AyuBeka-g6d 10 дней назад

    Be tikikel. Tebarku

  • @RahelgetchewRahel
    @RahelgetchewRahel 13 дней назад

    Ligen lemasadeg heje altesakalignim esu gin Kuch bilo yikimal eskahun ahunim keza metiche yemastemirew ene negn deginetu tefatenal esuan lemasadeg biye alagebahum

  • @YonasHabte-u3l
    @YonasHabte-u3l 11 дней назад

    Dhuggadha yaddin kessan namaa bbayyef barrummssa bayye kenna jajajjabadha fira

  • @useK-y4r
    @useK-y4r 14 дней назад +1

    😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @TkdemAklilu
    @TkdemAklilu 2 дня назад

    እህቴ ምን ላርግሽ ስንት እህቶቻችን መሰሉሽ እንደሸንኮራ የሚመጠጡት

  • @LijfetaAbako
    @LijfetaAbako День назад

    የኔ መልካም ሰዎች የሚወዳችሁ

  • @MelakuKassa-z1m
    @MelakuKassa-z1m 10 дней назад

    ❤❤ሁሉንም አድርጌአለው ፍራኦል ሸልመኝ

  • @AbayTeklu-k2f
    @AbayTeklu-k2f День назад

    ኸረ በሁለቱ መሀል ግልጽነት ካለ ይጠይቃል

  • @AlemayehuTesfaye-h1h
    @AlemayehuTesfaye-h1h 13 дней назад

    ፊራ እርዳኝ የገና ስጦታ

  • @AbdulnaserAlye
    @AbdulnaserAlye 9 дней назад

    ግርማሞገስ፣ለሕይወት፣ለኑሮሕምይሁን

  • @FozeyaTamam
    @FozeyaTamam 14 дней назад

    እወነት ነወ በጣም

  • @LaekeM
    @LaekeM 12 дней назад

    ጀ ቅዳሜ ከሆነ እኔ ሰኞ ከደረሰኝ አግዚአብሄር ጋር ፕሮግራም አለኝ ፍራ

  • @kassayehaile8637
    @kassayehaile8637 14 дней назад +2

    Tikikil

  • @mitv-j8f
    @mitv-j8f 13 дней назад

    ትክክል

  • @GizawHailu-w4q
    @GizawHailu-w4q 5 дней назад

    በጣም ነዉ ደሰ ምትሉት ።

  • @TareTare-k7e
    @TareTare-k7e 13 дней назад

    ሁሉምወድ አንድ አይደለም

  • @HuseinMehamed-k1w
    @HuseinMehamed-k1w 10 дней назад

    ተባረክ

  • @WhiteSki-z2b
    @WhiteSki-z2b 11 дней назад

    Mnm Kalat Yelegnim Bcha Kayekew gn shelmegn beka abedregn lsra 😢😢😢

  • @TagaySileshi-zn1hm
    @TagaySileshi-zn1hm 3 дня назад

    ተባረኩ

  • @AfiisamaadsarboJimaa
    @AfiisamaadsarboJimaa 3 дня назад +1

    👍👍👍♥️♥️♥️♥️

  • @sisaygebeyehu-s2p
    @sisaygebeyehu-s2p 13 дней назад

    ሻሽመኔ ቢሻን ጉራቻ አከባቢ በትሄጂ ሴት እጂ ወንድ አይስራም ምታስተዳድረው ሴት ናት

  • @HaregKiya
    @HaregKiya 4 дня назад

    ሀቡ ፊራ ጀግኖች

  • @ShitayeBogale
    @ShitayeBogale День назад

    አንበሳዬ

  • @SintayehuGebre-l1x
    @SintayehuGebre-l1x 4 дня назад

    Ewnte new sete leje tebebe tesetuwatale

  • @SaraBiruk-t1i
    @SaraBiruk-t1i 13 дней назад

    እርዳኝ ልጆቼን ትቼ መ ሞት አልፈልግም ፍራኦል እረ የት ነህ ፍራኦል ፍራኦል ፈራ ፊራ የት ነው እየኝ ልሞት ነው በየቀኑ እያለቀስኩ ነው

  • @solomonAnshiso
    @solomonAnshiso 12 дней назад

    እዉነቷን ነዉ

  • @sisaygebeyehu-s2p
    @sisaygebeyehu-s2p 13 дней назад

    እቅርታ ይደርግልኝ እና ስንት ሴቶች ናቸሁ ስርተሁ ወንድን የሚያስተዳድሩ በጣም ቡዙ

  • @DineWAmlak
    @DineWAmlak 13 дней назад

    የምትይው ትክክል አይደለም ማለቴ አይደለም ሙሉ በሙሉ ግን ሁሉንም አይወክልም

  • @ZanyeTam
    @ZanyeTam 12 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ElisaMillion-h7w
    @ElisaMillion-h7w 13 дней назад

    ABi❤❤❤❤❤👌👌👌👌

  • @LovelyBluebonnetFlowers-cr3nl
    @LovelyBluebonnetFlowers-cr3nl 12 дней назад

    Ewunet new alewasheshm

  • @BetyBety-q1b
    @BetyBety-q1b 12 дней назад

    ፍራ ልጄን አገናኘኝ

  • @TecnoEilsa
    @TecnoEilsa 14 дней назад

    እውነት ነው

  • @ChalaAlemu-t2i
    @ChalaAlemu-t2i 14 дней назад +1

    Please 🙏🙏🙏🙏 froo don't forget me?

  • @user-ff1vq4us6f
    @user-ff1vq4us6f 7 дней назад

    Enatinet kebadi new leligi sitel ulunime tichilalek

  • @FikerFkr-d1k
    @FikerFkr-d1k 14 дней назад

    Tkekl.❤❤❤❤❤❤❤

  • @DagimGizaw-nx7ex
    @DagimGizaw-nx7ex 14 дней назад

    አረ ትለያለህ ምን እንደምል አላቅም ❤

    • @yordibekele6990
      @yordibekele6990 14 дней назад

      ፊላዬ ስሞትል ለባዓል አትእለፈኝ