የማዳም ልጅ ደፈረኝ እና ወለድኩ ትለናተች የዛሬ ባለታሪካችን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 24 ноя 2024

Комментарии • 212

  • @Habiba12-v6d
    @Habiba12-v6d  3 дня назад +2

    👨‍👩‍👦‍👦 ቤተሰቦች ይህን ቻናል ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ👇👇👇
    youtube.com/@addistokrecord?si=zwhNH3Y8FJ1kKJL1

  • @ራህማወሎ
    @ራህማወሎ 2 дня назад +22

    እራሳችሁ ትገለፍጡና አረብ ደፈረን ትላላችሁ ፊት ካላዩ እነሱ ይፈራሉ ድፍረት የላችውም የኛ ሴቶች ግን አይናውጣ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 2 дня назад +2

      ትክክል ፊት ነው የሚያውት

    • @nawalmohammed9308
      @nawalmohammed9308 День назад +3

      Wushetam enesu kefelegu yaderegutale hulum ande adelum😢

    • @yenealemgenene
      @yenealemgenene 17 часов назад +1

      ኧረ ፊት ባያዩም ከዚህ በፊት ያስለመዱ ሰራተኞች ካሉ በግድ ይደፍራሉ አትፍረጂ

  • @Mylove-v1j
    @Mylove-v1j 3 дня назад +42

    😂😂😂😂😂ያአላህ ሀቢባ እኔም ወሬ እወዳለሁ ያቺ ግን የከፉ ነው😂😂😂😂😂

    • @kidstteferra9557
      @kidstteferra9557 3 дня назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @Habiba12-v6d
      @Habiba12-v6d  3 дня назад +6

      አያድርስ ነው ሚባለው😢

    • @Mylove-v1j
      @Mylove-v1j 3 дня назад +1

      @@Habiba12-v6d ወላሂ ልጅቱ እዴት እዳሳዘነችኘ መጨረሸዋን ልቀቂልን

    • @Habiba12-v6d
      @Habiba12-v6d  3 дня назад +1

      እሺ😍

    • @WtipirerOitfdhhf
      @WtipirerOitfdhhf 3 дня назад

      😂😂😂😂😂

  • @KalkidanTamrat-j4d
    @KalkidanTamrat-j4d 11 часов назад +1

    ማሽላ ሲያር ይስቃል አለ ያገሬ ሰው ውስጦ እየጨሰ ትስቃለች ከምር ልጂቱ ችግር አለባት ወንድን በልመና 😢 አይ ጊዜ

  • @emueimrantube2357
    @emueimrantube2357 2 дня назад +6

    ልጅቱ ጥመኛ ናት ባንድ ወንድ የምርጋ ሴት አይደለችምምም😂

  • @اميجنتي-ش3ر4ه
    @اميجنتي-ش3ر4ه 6 часов назад

    ያ የፈረደበት አረብ ይገፈትራል ይች ደግሞ ያገኘችው ወንድ ጋር ትጋደማለች የፈረደባቸው ቤተሰቦችሽ አሳዘኑኝ ወላሂ ያረቢ አንተ ጠብቀን ያረብ

  • @Ewawey
    @Ewawey 2 дня назад +4

    አዳድ ማፈሪያ አበሾች ግን ያላያችሑትን ያረብ ልጂ አይደፍርም የምትሉ ከዚሕ በፊት ሥት እሕቶቻችን ተደፍረዋል 😢

  • @abay5630
    @abay5630 День назад +1

    ሴትነት ግን ከባድ ነው ድሮም ወንድና ድመት የኔ ነው አይባልም ግን የምትገረም ልጅ ናት የገረመኝ የቤተሰቦቻ ትግስት የኔ እናት በሆነች ደና አደረጋ ትመዠልገኝ ነበር በረበሬ እያጠነች❤❤❤ ሀቡ ይመችሽ

  • @Tube-ou1fb
    @Tube-ou1fb День назад +1

    በጣም ተናድጄ ነበር አምልጦኝ እዚ ሳገኘዉ ደስ አለኝ መጨረሻዉም እንጠብቅ አለን

  • @ወርቅነሺነኝወሎየዋ
    @ወርቅነሺነኝወሎየዋ 2 дня назад +5

    አይድረስነው ሤትነኝ በስደት 9አመት ኑሬአለሁ በእንዳንችና መሠሎችሺ እንሠደባለን የአረብ ትራፊ እያለ ሲል የሠማሁት መብዛቱ ለካ ይኸን እያዪነው

  • @jreeygualquihajreey1821
    @jreeygualquihajreey1821 17 часов назад +1

    Yeche habiba mene ayenete mendere nate sewe tareku seyawera zeme belo madamete atakeme

  • @HatbamHatbam
    @HatbamHatbam 3 дня назад +5

    ወይጉድ እስኪ ያውሩበት በምሀልአትግቢባቸው 😢😢😢ምንአለየወሪጥማት ነውየአለበሽ

  • @rgusfu3635
    @rgusfu3635 2 дня назад +2

    መጨረሻውን ሳልሞትብሽ ሀቢባ እንዳች ወሬ ወዳድ ነኝ❤❤❤

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 2 дня назад +2

    ለሴት ልጂ አስገዲዶ ከመደፈር የበለጠ ህመምየለም😭አላሁሙስትአን ፊት እየሰጣችኋቸው ከሆነ ግን ደሜን አታፍሉኝ

  • @almazmulat3128
    @almazmulat3128 День назад +1

    ዉይይይይይ ጠያቂ በጣም ትቸኩያለሽ እህ ተርጋጊ

  • @elda554
    @elda554 3 дня назад +10

    የኛ ሴቶች አሳፋሪዎች

    • @Habiba12-v6d
      @Habiba12-v6d  3 дня назад +2

      አይፈረድም sis አያድርስ ነው

    • @ዜድነኝየመቅደላዋ
      @ዜድነኝየመቅደላዋ 2 дня назад

      ደሞ እኮ ትስቃለች በየሂደችበት የውድ ሱስ አለባት እስርቤትም አይቀራትም 😁

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 дня назад +1

      በጣም እረከሱኮ በየሄዱበት ወንድ ለወንድ መልከስከስ ነው ስራቸው

    • @VipVi-12345
      @VipVi-12345 2 дня назад

      😂😂ዐየዝቺሥ ከፋ

    • @FewzzFewzz
      @FewzzFewzz 2 дня назад

      ፎቅ ናር😂😂😂😂😂

  • @صالحهالراشدي-ف9ح
    @صالحهالراشدي-ف9ح 19 часов назад

    እረ ያቺስ ይለያል ልጆቹ ምን ታሪክ ትነግሪያቸወለሽ አስታፉሪራ አላህ ይጠብቀን ያጀመአ አትፍረድብኝ አተው ጠብቀን ያአላህ

  • @tewabechtessoduresso9796
    @tewabechtessoduresso9796 15 часов назад

    ABabalachew yasqal Dr Habiba btsq mndnew chgru ? mele

  • @zmq7s
    @zmq7s 17 часов назад

    ሀቢባየ ልቢወረደ አላለይም የወሪሱስ እኔምወሬእወዳለሁ እንዳችአላየሁም ፎቅናር አለ መጀመሪያ ለምንአላስምበውም ከበርድለት ቡሀላ ጉድኮነው

  • @hayatdawud6663
    @hayatdawud6663 День назад

    ከዚህ ሁሉ ቢቀርብሽሽ አላህየ መጨረሻየን አሳምርልኝ

  • @ተሽንፍአለው
    @ተሽንፍአለው 3 дня назад +4

    አታፍርም እንደገና እሱ ማግኘት ፍላጎት ነበረት ማለት ነው ለልጄ አትፍረድ ይፍርድብሃል

  • @ganetgarma
    @ganetgarma 11 часов назад

    እምትስቀው ነገርስ

  • @MdEt-ns3xq
    @MdEt-ns3xq 2 дня назад +2

    አታፍርም ዘናብላ ስታወራ ኡኡኡኡኡ

  • @اميجنتي-ش3ر4ه
    @اميجنتي-ش3ر4ه 5 часов назад

    አንችንማ አስሮ ነበር መግረፍ ነበር ከመጀመሪያው እሱጋር ስትሄጂ ነገሩ ጠፍቷል

  • @ععلي-ذ4ظ
    @ععلي-ذ4ظ 2 дня назад +5

    ፎቅ ናር 😂😂ኣለኝ ሲያስርግዝሽ ፎቅ ናር ኣይልም ነበር

  • @Laila-w4y
    @Laila-w4y 2 дня назад

    ሃቡ ስልክሸን 🙏🙏

  • @እሙእድሪስYouTube
    @እሙእድሪስYouTube 14 часов назад

    አችብሎ መካሪ እኔ አዳዶቹኮ ቀልባቸዉ ረጠብ ያለነዉ ያችደሞ ድርቅዬለ አይ

  • @taibah5903
    @taibah5903 16 часов назад

    ያአላህኧረሀቢባ ወሬመዉደድ ሱበሀንአላህ

  • @HadeeraMusamma
    @HadeeraMusamma 28 минут назад

    አዳሜን 😂ገመናውን ሁሉ ይለፈልፋል

  • @Ksa-gn3er
    @Ksa-gn3er День назад +1

    ይችልጅ ባለጊ ናት ስቀጥል አርቦች አይደፍሩም ላድ ቀን እስር ቤት ብትህድ ማፈቀር በየሂደችበት እጭ

  • @VipVi-12345
    @VipVi-12345 2 дня назад +1

    በቃ አለቀ አፌን ከፍቸ ነበር እማዳምጣት አለቀ ዉይ😢ኤጭ ኔቶርክ ምናለ እሥክጨርሥ ብትቆይ😂

  • @dehab2127
    @dehab2127 7 часов назад

    የሃቢባ የወሬ ፍቅር ግን😂😂😂😂

  • @jamelayesuf6479
    @jamelayesuf6479 2 дня назад +4

    የአረብ ልጅ እይደፈርሽም እራስሽ ደፉረሽው እንጅ እያየናችሁ ነው

    • @Mereleya-kw8th
      @Mereleya-kw8th 2 дня назад

      አይባለም እኔም አረብ ደፍሮኛ ሴት ልጅ ወለድኩ ግን ቶሎ ወዳገሬ ይገባው

    • @Mereleya-kw8th
      @Mereleya-kw8th 2 дня назад

      በናታቹ የአቢባን ቁጥር ስጡኛ ላሰቸኳይ ጉዳይ ፈለኳት

    • @milli12354
      @milli12354 2 дня назад

      ወለድሽ?? ወይኔ እህቴ ኣሁንስ እንዴት እየሆንሽ ነው

    • @zeharahassen7810
      @zeharahassen7810 2 дня назад +2

      በጣም ህጉን ስለሚያውቁ አይደፍሯቸውም የሴቶቹ ጥፋት ነው እየሳቁላቸውና ወንዶቹፊት ሀረካት እያሳዩ ነው ምድረ ቆሻሻ የመጡበትን እየረሱ ድቃላ አቅፈው ይገባሉ

    • @ععلي-ذ4ظ
      @ععلي-ذ4ظ 2 дня назад

      ​@Mereleya-kw8th😂እረ ባክሽ ሰቅለሽ ሰተሽ ተደፍርኩ ሼም ነው ኣርብ ህጋቸው ከባድ ነው ኣየደርጉትም

  • @htdhfds9020
    @htdhfds9020 2 дня назад +1

    ሀቢባ ዝም ብለሽ መስማት አችይም ውይ ውይ

  • @ህቾ
    @ህቾ 2 дня назад +1

    ቆይ እኔን ያልገባኝ ከባሏ ተለይታ በሳምቷ ነው ከሌላ ያረገዘችው ፍቅረኛዋ ማስረገዝ አይችልም ነበርዴ😳😳😳😂😂😂

    • @zmq7s
      @zmq7s 17 часов назад

      እኮ

  • @CristinaBookbinder
    @CristinaBookbinder 3 дня назад +1

    እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እባክህ እንዴት ማለፍ እችላለሁ?

    • @Habiba12-v6d
      @Habiba12-v6d  3 дня назад

      ምንድነው ምትይኝ

    • @Mylove-v1j
      @Mylove-v1j 3 дня назад

      @@Habiba12-v6d 😄😄😄😄😄ከሷ አባባል ያች መልስ

    • @fhxh2270
      @fhxh2270 3 дня назад

      ኡኡኡ😂😂😂ምድነዉ

    • @nefisasemane
      @nefisasemane 2 дня назад +1

      ይሔ ፁሁፍ በየቦታው አያለሁ

  • @زهرهزهره-ق9ظ
    @زهرهزهره-ق9ظ День назад

    ጉደኝ ልጂ ነሽ ድግሞ ስታውራ እምትስቀው ነገር

  • @VipVi-12345
    @VipVi-12345 2 дня назад

    😂😂😂ጉድ ጉድ ሤቱማ ከባድ ነዉ ግን ወልዶ ያልጨረሠ ምንም አይልም

  • @rewdahassen-kl1xo
    @rewdahassen-kl1xo 3 дня назад +3

    Habiba gne endate endet new meyarhsh meheja yelchewum blesh new lesew respect yenursh denk

  • @BethlehemMulat
    @BethlehemMulat 3 дня назад +1

    ሀቢባየ ብዙ ጊዜ tiktkላይ ፅፊ አታይም ሤቶቹ ከልባቸዉ ሢያወሩሸ ሌላ ሥራ ትተሸ መሆን አለበት

  • @AzmeraFiseha-w4g
    @AzmeraFiseha-w4g 2 дня назад

    መጨረሻውን ልቀቂልን

  • @yenealemgenene
    @yenealemgenene 17 часов назад

    ሳጨርስ ተቋረጠ😢😮😮

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 День назад

    ሓሓሓሓ በለው

  • @RomanWoelebo
    @RomanWoelebo 2 дня назад

    እኔእንደዚህ ቪድዮ በትግስትያዳመጥኩት የለም በመሃልእያቋረጠችበትግስት ሚገርምነው

  • @HanaNaha-m6z
    @HanaNaha-m6z 20 часов назад

    ሃብባ 🤣🤣🥰🥰

  • @kalidhadiya6766
    @kalidhadiya6766 День назад

    ቤተሰቦችሽን,አደነቅኩ

  • @tiktokricord21
    @tiktokricord21 3 дня назад +1

    ልጇ ግን አባቷን ከመሰለች ከባድ ነው ምን ብላ ነግራት ይሆን እንደዚ የሆነችው😢😢

    • @Habiba12-v6d
      @Habiba12-v6d  3 дня назад +1

      አባቷ እኮ ነው እና ማንን ይመሰል

    • @ተሽንፍአለው
      @ተሽንፍአለው 3 дня назад

      እኔም የመጀመሪያ ፍቅርኛዋ ሀበሻ ይሆናል ግምቴ

  • @netsanetAwoke-t4y
    @netsanetAwoke-t4y День назад

    የናትሽ መከራ ደግሞ አታፍሪም ኡፍፍፍፍ አንችን አሳድጋ ደግሞ ሁለት ልጅ ታመጭባታለሽ ደግሞ ትስቃለች

  • @CarraaTube-yr2ze
    @CarraaTube-yr2ze 2 дня назад

    Degimo teskalech ende lela cheger salifata lela cheger eyametachu fexarihoy 🥺

  • @SadiaMersha
    @SadiaMersha День назад

    ጉድ ነወ

  • @hawaali9237
    @hawaali9237 День назад

    እኒህ የገጠር ልጆች ወንድ ይወዳሉ

    • @kalidhadiya6766
      @kalidhadiya6766 День назад

      ሌሽ,የከተማዎቹ,አታርጉም

    • @zmq7s
      @zmq7s 17 часов назад

      ሁሉምጠቅላቹህ አትፍጩ የከተማሰው አይወድምያለውማነው እንዴውምየገጠርሰውነበር የተከበረእሚባለው ባንዳድ ሰውሁሉምየከተማ አይበልጥም

  • @Laila-w4y
    @Laila-w4y 2 дня назад

    አይ ሃቡያ 🤣🤣🤣የኔ ስስት ❤❤❤❤

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 2 дня назад

    አይይይ እኛ ሤቶች ግርም ይለኛል ነገረ ሥራችን

  • @SeadaMd-l8h
    @SeadaMd-l8h 2 дня назад

    የጉድ አጃኢበት የድቃላ ሁለት አለች አሉ

  • @JsjJdjdj-hw2qi
    @JsjJdjdj-hw2qi 16 часов назад

    ቂል ናት አርቡን ነብር መያዝ የነብርብሽ እኔ ብሆን እጅም አልሰጥ እራሱ እንዳበላሸዉ እራሱን ነብርማሰተካከል የነብርበት

  • @almaz7677
    @almaz7677 11 часов назад

    Abet😊😊😊😊😊

  • @hiath
    @hiath День назад +1

    እህቶቸ አትፍረዱ እውነት ለመናገር አንዳንድ አረቦች በጣም መጥፍ ናቸው 😢😢😢

  • @NaemaAhmad-nj4ei
    @NaemaAhmad-nj4ei День назад +1

    አላህ ይስቱር ያለምንም ኒካህ ካገኙት ወንድጋ ሁላ አንሶላ መጋፈፍ በዝሙት መጨማለቅ ድሮም የታወቀነው በዱንያም በአሄራም በገዛ እጅ የራስን ሂወት ማበላሸት ኪሳራ
    እኔን የሚገርመኝ እደው ሽማግሌም ሳይላክ እናት አባት ወንድሞች ማንነቱን ምንነቱን ሳያውቁት መኸርም ሳይሰጥ እዲ በርካሽ በባዶ ገላሽን ሰተሽው ለራስሽ ክብር ሳይኖርሽ ለቤተሰብሽ ክብር ሳይኖርሽ እሱ እዲያከብርሽ መጠበቅሽ በራሱ በጣም ደፋር ነሽ አላህ ይስቱር አላህ ከዝሙት መንፈስ ይጠብቀን ጉሉ አሚን

  • @BethlehemMulat
    @BethlehemMulat 3 дня назад

    ስራሸን ጨራርሰሸ ልጆችሸን አስተኝተሸ መሆን አለበት ስራ እየሠራሸ ብዙ ጊዜ ታቆራርጫለሸ

  • @MisrakFazer
    @MisrakFazer 2 дня назад +1

    ልጅታ የፍቅር ሳይሆን የዝሙት የወድ ሱስ ነዉ የለከፋት ስትን ቻለችዉ ከታች እሙሙሽ በቀዝቃዛ በረዶ ታጠቢ

    • @Yuu-ud7te
      @Yuu-ud7te 2 дня назад

      😂😂😂

    • @Naema-x3e
      @Naema-x3e День назад

      😄😄😄😄

    • @burtugebashr
      @burtugebashr 17 часов назад

      😂😂😂😂

    • @taibah5903
      @taibah5903 15 часов назад

      አትሻብኘየመልስ ቀዉስ

  • @AbrahamHagos-w5u
    @AbrahamHagos-w5u 3 дня назад +1

    አንች ልጅ ታሪካችን አንድ ነው አንች በመውለድሽ ነው ልዮነታችን

  • @hananmekonenn813
    @hananmekonenn813 2 дня назад

    የፈጣሪ ያለህ ሃቡ በሳቅ😂😂😂😂

  • @AbebeshiAlbalushi
    @AbebeshiAlbalushi 2 дня назад +1

    ምኒቱ ጅልናት ተደፍሬ ስትል አሣዘነችኝ ግን ስራዋ ግምነው

  • @SewunetSimeneh
    @SewunetSimeneh День назад

    alemaferishi sitaweryi😅😅😅😅😅

  • @FjdFjgj
    @FjdFjgj 6 часов назад

    የአረቡልጅ መጨረሻው እሳ

  • @eshetiejone613
    @eshetiejone613 2 дня назад +3

    ይቅርታ እውነት አይመስለኝም ፈልገሽ ተጋድመሽ ደፈረኝ ማለት አይከብድም?? ለማንኛውም በየ አረብ ሃገር እየደቀሉ ልጆቻቸውን ለ እናት አባት ከአንዴም ሁለቴ ጥለው የሄዱ አውቃለሁ ።

  • @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ
    @ሰይድውሴን-ኘ1ኀ 3 дня назад +1

    ቀጣይ

  • @nebu2583
    @nebu2583 2 дня назад

    ቀጣይ😂

  • @HayatAbdullha
    @HayatAbdullha 2 дня назад

    እንኩቶ ነሽ ወላሂ አንች አራሡ

  • @melodyofaddis
    @melodyofaddis 3 дня назад +1

    😮

  • @zeharahassen7810
    @zeharahassen7810 2 дня назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂ወይኔ የሀቢባ ወሬ መውዱድ የተለየ ነውኮ 😂😂😂😂😂😂

  • @HatbamHatbam
    @HatbamHatbam 3 дня назад +1

    ምን ትስገበገቢ

  • @سعادماقي
    @سعادماقي 2 дня назад

    Koshasha nesh ay set

  • @meazatekle4498
    @meazatekle4498 2 дня назад

    ይኾርምምሽ ምንአይነት ነች

  • @زهرهزهره-ق9ظ
    @زهرهزهره-ق9ظ День назад

    ሀቢባ ዝም አትይም እስኪ ታውራ

  • @tewbawasse3434
    @tewbawasse3434 2 дня назад

    ክክክክምን

  • @NasehasnSadik
    @NasehasnSadik 3 дня назад

    Derki

  • @munakonjo1987
    @munakonjo1987 2 дня назад +1

    ምን አይነት ጀዝባ ነሽ እንዴ ያየሽዉን ሁሉ ነዉ እንዴ እምትወጂዉ ጂል

  • @etenukeyo2654
    @etenukeyo2654 3 дня назад +1

    Werega setoch

  • @rahamahusan2121
    @rahamahusan2121 День назад

    Lijtwa gin setgrmi😂😂😂😂

  • @fhxh2270
    @fhxh2270 3 дня назад +3

    ይቺልጂ ሳላቃት አልቀርሁም

    • @BethlehemMulat
      @BethlehemMulat 3 дня назад

      b ድር ዙሪያ ትመሥለኛለች እኔም

  • @SewunetSimeneh
    @SewunetSimeneh День назад

    😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @NasehasnSadik
    @NasehasnSadik 3 дня назад +1

    Lebesh yewrade

  • @zahraali6400
    @zahraali6400 2 дня назад

    Kkkkk

  • @ሳራሰለምቴእሙሙባርክ

    🤔🤔🤔🤔🤔🤔

  • @mihretumahrega2461
    @mihretumahrega2461 День назад

    ተራ ድራማ ቀሽም ።

  • @rahaoro7140
    @rahaoro7140 2 дня назад

    😂😂😂😂😂❤

  • @Ethioairdropnew
    @Ethioairdropnew 3 дня назад

    😢

  • @A05sSams
    @A05sSams 2 дня назад +1

    ግን ይሄ ቻናል የሀቢባ ነዉ

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA 2 дня назад

      ዐደለም የሀቢባ ይቱብ ሀቢባ ፋሚሊ ነው የሚለዉ

  • @ዜድነኝየመቅደላዋ
    @ዜድነኝየመቅደላዋ 2 дня назад

    አልማገጥሽም ተድረሽ ነው እከፍ 😁

  • @MadenahMa
    @MadenahMa 2 дня назад

    awka new mtekedadaw kedada 😜😂😂😂

  • @tigstDemelash
    @tigstDemelash 2 дня назад

    😂😂

  • @Aml-vx8gh
    @Aml-vx8gh 2 дня назад +1

    ያረብ,እረአታጋጥመኚነዉ,የሚባለሁ,አያስቅም,ጥሩም,አሉክፍም,አሉ,

  • @MisrakFazer
    @MisrakFazer 2 дня назад

    የሸቃሊት ጉድ ትተረተራላቹ ስታስጠሉ ምድረ ገልቱ

  • @AsAz-u6t
    @AsAz-u6t 2 дня назад

    😂😂😂

  • @samchsamch8319
    @samchsamch8319 5 часов назад

    Wlyako.kekombat.wlkfyle..abebi.ywra.tmtsen.alynslse.lsatlgse.aznku.banhe.hdtwti

  • @FuxumaaUmari
    @FuxumaaUmari 2 дня назад

    ❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉

  • @Saada-w7j
    @Saada-w7j День назад

    አጅብ የሀቢባ ወሬ ጥማት😂😂

  • @Noemail457
    @Noemail457 23 часа назад

    የዩቱብ ብር መሰብሰብያ.

  • @chefgeni7700
    @chefgeni7700 День назад

    ስታስጠላ እቺ ሴት ቀድማ ነዉ ምታወራዉ