ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን ዘመካኒሳ ሚካኤል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 дек 2024

Комментарии • 71

  • @habeshahubnetwork6692
    @habeshahubnetwork6692 2 года назад +7

    እሄን የመሰለ አጥንት ሰርስሮ ልበ ትርታን ጨምሮ እራሳችንን ቆም ብለን ልናይበት የሚያስችል እንደ ከበርሃ አለት ላይ ውሃ አፍሶ ጥማትን እንደሚያረካ የመሰለ ትምህርት በመስማት ልቤ በፍስሃ ተሞላ ፣እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @ብርቱካንዩቱብ
    @ብርቱካንዩቱብ 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን የተዋህዶ ልጆች ቤተ ሰብ ህኑ

  • @beklebekle1847
    @beklebekle1847 2 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @serkalemawaye300
    @serkalemawaye300 2 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን💕🙏💕👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MogesGudeta-q5t
    @MogesGudeta-q5t Месяц назад

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤

  • @mimilulu3436
    @mimilulu3436 2 года назад +2

    ለመምህሮቻችን ፀጋውን እውቀቱን ትዕግስቱን እንዳደላቸው ለኛም ሰሚ ጆሮን የልብ አይንን ይስጠን ድንቅ ትምህርት ነው መምህራችን እንደሁልግዜው ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🙏🙏🙏

  • @yenawaaylewa2736
    @yenawaaylewa2736 2 года назад

    amen amen Amen
    BEwuent new mehrachn bEdma betega yikoyen kale hiywet kale berket yasemaln 🌺👏🌺👏👏🌺👏🌺👏
    Ye kidusan eradat berketachw yderben yesmanewn belbonachn yasederben👏👏👏🌺🌷🌺🌷🌺🌷

  • @እግዚያብሔር
    @እግዚያብሔር Месяц назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን❤❤❤❤

  • @tigistfikru1445
    @tigistfikru1445 2 года назад +1

    በእውነት ግሩም ትምርህት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክህ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን

  • @yeamanuellej2721
    @yeamanuellej2721 2 года назад +1

    መምህር በእውነት ግሩም ስብከት ነው ቢሰማው ቢሰማው አልጠግብም ስብከቶትን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ባበቱ ያቆየለን አሜን

  • @ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ
    @ቆንጂትቆንጂት-ዀ1አ 2 года назад

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ሐዋርያት በረከታችው ያሳድርብን
    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @TemnitMahar
    @TemnitMahar Год назад

    በቤቱ ያፅናልን መምህር ትምህርትህ ስመቸኝ በማህበር በድምፅ ብቻ ነበረ እሜቅህ ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @elsupaselam
    @elsupaselam Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፍቅሩእግዚእ እጅግ በጣም የምወደው ሐዋርያ ነው እንደው ስለ እሱ ያስተመሩን በጣም ልብን ሚሰረሰር (ለመግለፅ እቸገራለው በጣም ነው ደስ ያለኝ ግን)
    ነው በሌላ ጊዜ ስለ እሱ ብቻ ትንሽ ሰፋ አንድአርገው ቢያስተምሩን እንደ እግዚአብሔር ፍቃድ አሜን 💚💛❤

  • @zahranane4990
    @zahranane4990 2 года назад

    Amen amen amen qala Hiwot yasamalan baxam inamasaganalan mamharachan idime ina xen yisixilan

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @እህተማርያም-ፐ7ጀ
    @እህተማርያም-ፐ7ጀ 2 года назад +2

    ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን 💚💛❤️

  • @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ደ2ዸ
    @ሀገሬሰላምሽይብዛ-ደ2ዸ 2 года назад +1

    በእዉነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛልን ልኡል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏
    ሸር ላይክ አርጉ የተዋህዶ ልጆች ሌላ አልባሌ ቦታ አትዳክሩ

  • @habhabshi1119
    @habhabshi1119 2 года назад +1

    በእውነት የቅዱስ ዮሃንስን የተቀደሰ ሃዘን ያድለን ከጌታው ያለው ፍቅር ቃለህይወት ያሰማልን ቅዱስ ቃሉን በፅኑ ሃይልስታስተምር አንጀት ታርሳለህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @antenehtesfaye3833
    @antenehtesfaye3833 2 года назад

    የሚገርም አገልግሎት ነው ጸጋው ይብዛልህ እድሜ ይስጥህ

  • @addishiwottaklu6841
    @addishiwottaklu6841 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን በእድሜ ጸጋ ይጠብቅልን!

  • @tsosenataddesse986
    @tsosenataddesse986 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፤ ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ። ድንቅ ትምህርት ነው።

  • @fyoritesfay3541
    @fyoritesfay3541 Год назад

    Kale hiwet yesmealna memahran, admikum ybark Egziabher ❤

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 года назад

    Amen Amen Amen 🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾

  • @ethiodangbduie2942
    @ethiodangbduie2942 2 года назад +5

    የተወደደ ህያዉ ቅዱስ ጌታ ቅዱስ ቃሉን በመምህራችን ስለመገበን ስላስተማረን እናመሰግንሀለን ጌታ ሆይ እኛን ባሮችህን እለት እለት እንተጋ ዘንድ ከደጀ ሰላሙ ሞልተን እንማርዘንድ አድለን ለ መምህራችን ጥበብን ትጋትን ፅናትን አብዝቶ ያድልልን ሀገራችን አስባት ጌታ ሆይ ተመስገን ተባረኩ

  • @ergbenohendiryas3402
    @ergbenohendiryas3402 2 года назад

    ግሩም ነው!!በእውነት የሕይወትን ቃልያሳማልን!!

  • @ነገረ-ቃልከያበርህ
    @ነገረ-ቃልከያበርህ 2 года назад +3

    ግሩም ትምህርት ነው ።
    ቃለ ህይወት ያሰማልን።
    ሐዋርያቱን በመንፈስ እንድናያቸው የሚያደርግ ትምህርት።

  • @ወይኩንፍቃድከ-ለ2ተ
    @ወይኩንፍቃድከ-ለ2ተ 2 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እኛም በሰማነው 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
    በስደት ያለነውን በፀሎት አስቡን

  • @bertukan7335
    @bertukan7335 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን

  • @tenaworkfikre7012
    @tenaworkfikre7012 2 года назад +2

    ፀጋውን ያብዛልህ።
    ክርስቲያኖች እባካችሁ እንንቃ።መምህራን ወንጌልን በሚገባ እያስተማሩን ነው።የተግባር ሰዎች እንሁን።በእኛ የመንፈስ ቅዱስ ፍሬዎችን ማፍራት ሀገራችን ትቀደሳለች።

    • @brhanie6823
      @brhanie6823 2 года назад

      ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋበረከቱን ያድልልን መምህራችን አሜን፫

  • @Sarah-ehtemaryamb
    @Sarah-ehtemaryamb 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን
    የዘመናችን ቤተ እምነት ተከታዮች ምንም አይመስሉኝ እንኳን አዋልድ መጽሐፍትን እራሱ መጽሐፍ ቅዱስን በስርአት አያውቁትም
    ምክንያቱን እመቤታችን ፡ መላእክት፡ቅዱሳንን እንድናውቅ የፈቀደ እራሱ ጌታችን መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ስሙ ይክበር ይመስገን ቤተ ክርስቲያን መጽሐፍ ቅዱስን ላይ የተሰበኩትን ነው ዛሬም እሚሰበከው እንጅ ሌላ አይደለም፤ በቅድስት ቤተ ክርስቲያን በደንብ ስላዘጋጅልን አባቶችን መምህራንን ላላሳጣን መድኃኔዓለም ይመስገን
    ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፡ የቅዱሳን ሐዋርያት ጸሎት በረከት ረድኤት ቃልኪዳን አይለየን ይጠብቀን

  • @ikramika859
    @ikramika859 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን ፀጋዉን ያቡዛልክ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 года назад

    መምህር በእውነት ትምህርት በናፍቆት ነው የምጠብቀው

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ተወዳጅ መምህራችን

  • @mebatsionkassaw3119
    @mebatsionkassaw3119 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው
    @ኣድራሻዬከመስቀሉስርነው 11 месяцев назад

    ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህራችን

  • @גויתואלם
    @גויתואלם 2 года назад +1

    ቃለ ሂወት ያሰማልን መም

  • @mitikubekele514
    @mitikubekele514 2 года назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @tehgestalmu9104
    @tehgestalmu9104 2 года назад

    ቃልህይወትን ያሰማልን መምህራችን የቅዱሳን ሀዋርያት በረከታቸው ይደርብን፡፡
    የኛ ቃልአክባሪ እግዚአብሔር ያክብርህ ወንድማችን የስደተኞች አባት ከቤቱ የወጡትን ወደቤቱ ይመልስልን በቤቱያለነውንም በቤቱ ያፅናን አሜን፡፡ በርታልን ፡፡፡፡፡

  • @silenatsilenat1551
    @silenatsilenat1551 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምሪአችን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 года назад

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን

  • @fikirazene8909
    @fikirazene8909 2 года назад

    Kale hiyewut yasemaln wendmachin Erjem egme yesteln ke tena gar

  • @Mercy_Ethiopian
    @Mercy_Ethiopian Год назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @merrantilahun1504
    @merrantilahun1504 2 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ዘተዋህዶ-ረ4ጘ
    @ዘተዋህዶ-ረ4ጘ 2 года назад

    እንኳን ደህና መጡ መምህራችን
    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አባት ይጠብቅልን

  • @ሰሊነኝየድንግልማርያምልጅ

    ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 2 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @mplazamplaza5985
    @mplazamplaza5985 2 года назад

    ቃለ ሒወት ያሰማልን

  • @zemenaymengazemenaymenga1538
    @zemenaymengazemenaymenga1538 2 года назад

    Kale hiwot yasemalen memehir

  • @SaraSara-ch6oq
    @SaraSara-ch6oq 2 года назад

    Kale heyotin yasemalin

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    አሜን አሜን አሜን የአምላክ እናት ተሁላችን ተሁላችን።ጋር ትሁን

  • @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ
    @የደሙፍሬነኚ-ኸ9ዘ 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህር
    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን 🙏😍

  • @Aa-hy7sm
    @Aa-hy7sm 2 года назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @tesfayetefera846
    @tesfayetefera846 Год назад

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር! መምህር የ፲፪ቱንም ሐዋርያት ዝርዝር ታሪክ የማገኝበት መጽሐፍ ቢጽፉልኝ።

    • @tesfayetefera846
      @tesfayetefera846 Год назад

      ገድላቸውን ከገድለ ሐዋርያት አግኝቻለሁ እኔ የፈለኩት ከሕፃንነት ጀምሮ ያለውን ታሪካቸውን ነው መምህር። እንደሚመልሱልኝ ተስፋ አደርጋለሁ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ!

  • @aynadisteklu1626
    @aynadisteklu1626 4 месяца назад

    በዘመናችን ብዙ ምህራን አሉ አበዛኛዎቹ ተረት ፌዝ ያበዛሉ እነዲጨበጨብ ብቻ መድረኩ እንዲደመቅ የሚፈልጉ ናቸው ገንዘብ አሰባሳቢ ሙስሊም ከብት ሊመታ የወረወረው ድንጋይ የሚሰራ ቤተክርስቲያን ላይ አርፎ ሙስሊሙ ፀደቀ የሚሉ ሀይማኖት እና ምግባር ያመነና የተጠመቀ ይድናል የሚለውን በአጉል ተረታቸው የሚሽሩ በዙዎች ናቸው የዚህ አይነት የወንጌል ትምህርት ለሚያስተምሩን መምህሮቻችን ቃለ ሕይወት ያሰመልን!!

  • @bareduuasafa5237
    @bareduuasafa5237 Год назад

    ❤❤❤

  • @saratedes4086
    @saratedes4086 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 2 года назад

    አሜን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 2 года назад

    🙏

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    መምህሬዬ መጣህልን♥

  • @hirutmengiste5490
    @hirutmengiste5490 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ጉባኤ አዲስ ኪዳን ቁጥር ቢሰጠው ወይ የተለያየ አርእስት ቢሰጠው ደግሞ ለማዳመጥ የሚረዳ ይመስለኛል

  • @alembeyene7552
    @alembeyene7552 2 года назад

    ሰላም ለእናንተ መምህር እንካን ደናመጡ

    • @wubalemtadese2293
      @wubalemtadese2293 2 года назад

      እግዚአብሔርይመስገንአሜንቃለህይወትያሰማልንአሜን

  • @Mitikubekele1216
    @Mitikubekele1216 9 месяцев назад +1

    ቃለሕይወት ያሰማልን ውድ መምህር

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 года назад

    Amen Amen Amen🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾✝️🙏🏾

  • @netsanetgeberyes6694
    @netsanetgeberyes6694 9 месяцев назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @asterzewdie3160
    @asterzewdie3160 2 года назад

    Amen Amen 🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏✝️🙏