ዮ ን ፍለጋ ከታዋቂ እና ዝነኛ አርቲስቶች ጋር ክፍል 3/2010 Fasika Special Program Finding Yo Part 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 ноя 2024

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @ባለኝሳመሰግንይጨምርልኛል

    🇪🇹ኢትዮጵያዊት በመሆኔን ደስ ብሎኛል ኣኩርቶኛል ክብር ተሰምቶኛል በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ እናታችን ክፉሽን ኣልስማ
    ኣላህ ኣንድ ኣድርገን ኣሚን🇪🇹

  • @djdmdjhsn171
    @djdmdjhsn171 6 лет назад

    የገጠር ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
    የገበሬ ልጅ ነኝ ያውም ገጠሬ
    እድገቴም እዛው ትውልድ መንደሬ
    የእውነት ገጠር ያለሁ መሰለኝ
    ለማያውቀው ያልገባው ግን ስለገጠር ያለው አስተሳሰብ አነስተኛ ነው በዚህ ዝግጅት ግን የማይመር አይኖርም ብዬ አስባለሁ
    ገጠርን ከልቤ እውደዋለሁ ግን ደግሞ ዝግጅታችሁ የበለጠ እስከመጨረሻው እንድወደው አድርጎኛል ስለገጠር ለማውራትሽቃላትም የለኝም ሳስበው እራሱ እንባዬ ይመጣል
    በጣም ጥሩ መልክት ነው ያስተላለፉት እንደነዚህ ያሉትን እግዚአብሔር ያብዛልን አሜን!!!
    የተዋህዶ ልጆች መልካም የትንሳኤ በአል ይሁንላችሁ ይሁንልን አሜን

  • @خالد21-خ9ث
    @خالد21-خ9ث 6 лет назад +97

    በጣም ትልቅ መልክት ያለው ትምህርት ነው መልካልም ባዓል ኢትዮጵያ ምንኑም ሳይጎል ከነክብሯ ለዘላለም ትንርልን

  • @bliyawyuans4286
    @bliyawyuans4286 6 лет назад +1

    ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይውደም ምርጥ አስተማር ፕሮግራም ምድረ ድንጋይ ህራስ ባያችውት ዘፈን ንግግር ዘር ርየጠራችው ለምትሳደቡ ባልጌ ሁላ ትምህርት ነው ለገባው ሰው።እንኩዋን አደረሳችው ያገሬ ልጆች።

  • @helensweet5226
    @helensweet5226 6 лет назад +355

    💚💛❤ኢትዮጵያ ከቃልም በላይ ነው 💚💛❤ ዘረኞችን ያጥፋልን አቦ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤

  • @kalgirma636
    @kalgirma636 6 лет назад

    ይህን ፕሮግራም ለመግለፅ ቃላት የለኝም ለገባው በጣም ትምህት ሰጪ ፕሮግራም ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ለፍተው ደክመው ለዚህ ላደረሱን የኢትዮጵያ እናቶች ክብር ይገባቸዋል አርቲስቶችም የምናውቀውን ግን ቀለል አርገን እምናየውን የሴቶቻችንን ድካም ስላሳዩን ከልብ እናመሰግናለን ።

  • @rahelsolomon8910
    @rahelsolomon8910 6 лет назад +87

    ለገባው ትልቅ መልዕክት ነው ኢትዮጵያ ለዘለዓለም በክብር ትኑር 💚💛💖

    • @Salemkhabesha
      @Salemkhabesha 6 лет назад

      Rahel Solomon እንካን አደረሳችሁ youtube ገፄን subscribe አድርጉልኝ እንወያይ አመሰግናለው🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @የኮርኩትኣፍቃሪነኝ
    @የኮርኩትኣፍቃሪነኝ 6 лет назад +128

    ለገባው ትልቅ መልእክት ኣለው ዘረኞች ያጥፋልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኣሜን

    • @አጋፔየፍቅርመአድ
      @አጋፔየፍቅርመአድ 6 лет назад +1

      ፅጌ ጓል ትግራይ Amen Amen Amen marr

    • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
      @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 лет назад +1

      ፅጌ ጓል ትግራይ @አሁን ከአንቺ በላይ ዘረኛ አለ ሀሀሀ ፕሮፋይልሽ ራሱ ይናገራል

    • @የኮርኩትኣፍቃሪነኝ
      @የኮርኩትኣፍቃሪነኝ 6 лет назад +2

      ortodoksii amantaa ishee qajeeltuu
      ፈጣሪ የ ሆይ ምኑ ነው ዘረኛ ያስባለሽ ኮፍያው የትግራይ ትሸርቱ የእትዮ ነው በደንብ እዩ ምክንያቱም ትግራይ ማንነቴ እትዮ ዜግነቴ ነው እንደውም ገገባሽ ልክነኝ ምክንያቱም እትዮጵያውነቴም ትግራዋይነቴም ሊፍቁ እንደማይችሉ መገንዘብ ኣለብሽ

    • @yemariyamlg4011
      @yemariyamlg4011 5 лет назад

      አሜንንንንንንንንንንንንንንንንን

    • @helentarekegn8814
      @helentarekegn8814 4 года назад

      @@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 sahi

  • @bentbaba4317
    @bentbaba4317 6 лет назад +53

    ዋው ይሄን ፕሮግራም ይሄ ነው ተብሎ ለመግለፅ ይከብዳል ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር ዛሬ በጣም ነው ደስ ያለኝ የክረስትያን እምነት ተከታይወች በሙሉ እንኳን ለፋሲካ በዓል በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ የኢትዮጲያን መቀኛንና ዘረኛን አላህ ያጥፋው መላካም ባዓል ይሁንላችሁ ውዶች እኔ ሙስሊም ባዓላችሁ ስመጣ ሁለየም እንደተደሰትሁ ነኝ አላህ አይነጣጥለን አንድነታችን ኢትዮጲያነታችን ነው ኢትዮጲያነታችን ክብራችን ነው

  • @አቤኔዘርእግዚአብሔርረድቶ

    ግሩም ነው ከሰራችሁት ፈልምና ድራማ ዛሬ ድቅ ስራ ሰረታችኃላ ለሁላችንም እግዚአብሔር ሰላምን ፍቅርን ሰቷ አድ ያድርገ። እናመሰግናለን ebs

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 6 лет назад +196

    ዋዉ የሚገርም ነገር ነው ወለሂ ቀለት አጣራኝ
    #ደቡብ+ኦሮሞ+ትግሬ+አማራ=ኢትዮጵያ ♥♥♥♥
    ፍቅር+አንድነት +ሰለም=ኢትዮጵያ ♥♥♥♥♥

  • @rahelyohannes4609
    @rahelyohannes4609 6 лет назад

    ስሌ በጣም ነበር በሙያህ የምወድህ ዛሬ ደሞ ኢትዮጵያን አገላለፅ እንዴት መስለህ ያስደስተኝ እኔ ለስራ ካገሬ ርቄነው የምኖረው ሁሌም ቢሆን በስራም ምክናት ይሁን በሌላ ምክናት ለማገኛቸው ማንኛውም ዜጋ የምላቸው እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ ኢትዮጵያዊ መሆን ደሞመባረክ ነው !! በትክክል

  • @Moon-er8du
    @Moon-er8du 6 лет назад +32

    በመጀመሪያ ይሄን ሀሳብ ይህ የመጠቀ ፅንስ ሀሳብ የፀነሰው ሰው ከልቤ ከልቤ ምስጋናዬ ይድረስህ እግዚአብሔር አይምሮህን ይባርክልህ ሌላው ኢትዮጵያዊነት ውበት ነው አራቱ ክልሎች ቢኖሩም ዋናዋ መሰሶዋ ኢትዮጵያ ነች አስተውሉ ብዙ መልዕክት ነው የያዘው እግዚአብሔር ይባርካቹ እንባዬን አዝረከረካቹት😢😢

    • @eyerusalemtilahun3334
      @eyerusalemtilahun3334 6 лет назад +1

      The idea is taken The amazing race. American realty show.

    • @GrandPrime-mt9px
      @GrandPrime-mt9px 4 года назад

      በጣም የምገርም አእምሮ ያለ ስው ነዉ እግዚአብሔር ይባርካው ሁላችንም እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @mezeretmulu4793
    @mezeretmulu4793 6 лет назад +33

    እኔም ለኤትዮጵያዊነት ቃል የለኝም የእዉነት ሀሳቡን ያመጠዉን ሰዉ ሳላደንቃቸው አላልፍም

  • @melatabera1397
    @melatabera1397 6 лет назад +9

    በአል እየተጠበቀ በጭፈራና እብደት ከሚያሳልፉ እንደዚ ባማረና የወገናችንን ውጣ ውረድ የህይወት ልምዳቸውን ችግራቸውን እንዲሰማን እነሱንም ክብር እንደሚገባቸው በየመንገዱ ስንመለከት እንደቀላል ነገር የምናየውን እናተ ዛሬ አስገነዘባችሁን እናመሠግናለን ebs

  • @kidistmamo5682
    @kidistmamo5682 6 лет назад

    እኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንደዚህ ትምህርት ስጪ ነው በእንባ ነበር ያየሁት ጌታ ይባርካችሁ :: አንድነታችንን እግዛብሄር ይጠብቅልን::

  • @معمرالوافي-ذ6ث
    @معمرالوافي-ذ6ث 6 лет назад +105

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ጠፍቶ ባለ 14 ባንዲራ ሳንሆን ባንድ ባንዲራ ይምንወከል ኢትዮጵያውያኖች ያርገን ኣሜን💚💛❤️

  • @emumamush992
    @emumamush992 6 лет назад

    የእውነት በጣም ያልጠበኩት ነገር ነበር ከእነሱ እኩል ቀጣዩ ምን ይሆን እያልኩ ሳስብ ነበር እና በጣም ነው የተማርኩበት የእውነት በጣም በጣም ደስ ይላል ኢትዮጽያዊ ነት መባረክ ነው አለ ሰሊ እውነት ነው መባረክ

  • @addishiwotadera3114
    @addishiwotadera3114 6 лет назад +124

    💐ለመላው💐 የክርስትና💐 እምነት💐 ተከታዮች 💐እንኳን💐 ለጌታችን💐 ለመዳኒታችን 💐ለየሱስ💐 ክርስቶስ 💐የትንሳዬ 💐በአል💐 በሰላም 💐አደረሳችሁ 💐#እዚ ውስጥ እንደሰለሞን ሙሄ የምወደው ሰው የለም

  • @mahimahi5412
    @mahimahi5412 6 лет назад

    አቤቱ እንዴት አድተማሪነው እንኳን ለብርሀነ ትንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ የሀገራችን እንቁዎች ዋው ለሁላችሁም እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን ቅዱስ እግዚአብሔር። በእውነት እጅግ አስደሰተኝ እጅግ ትልቅ መልእክት ነው

  • @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ
    @ጀሚላመሀመድ-ቸ6ጀ 6 лет назад +52

    ዋው መጨረሻው ደስ ሲል ፊደል ይሆናል ብየ አልጠበኩም ነበር👍
    ኢ ት ዮ ጲ ያ
    እሚገርም ነው ሀገሬ ለዘላለም ኑሪ💝

  • @irfansheak6991
    @irfansheak6991 6 лет назад

    እንኳን አደረሳትሁ ለትንሳኤው በዓል እውነት ትልቅ ትምህርት ነው እግዛብሄር ይስጥልን ዘረኝነት ይጥፋልን አንዳችን ያለ አንዳችን ባዶ ነን ኢትዮጵያ እናታችን ለዘላለም ትኑር !!!!አሜንንን

  • @jemohamid7585
    @jemohamid7585 6 лет назад +60

    በጣም ደስ የሚል መልዕክት ነው ያስተላለፋችት ሀገራችንን አላህ ይጠብቅልን አንድ ያድርገን በርቱ

  • @merimeri3481
    @merimeri3481 4 года назад +2

    ፈጣሪ ዘርኝነትን ክሀገራችን ያጥፋልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ፋጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይጠብቅልን አሜን💚💛❤

  • @Fritatube
    @Fritatube 6 лет назад +6

    በመጀመርያ ለመለው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃን ተንሳኤው በሰላም አደረሳችሁ!
    ልታስተላልፊት ያሰባችሁት መልክት እጅግ በጣም ትልቅ ነው ።እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት ማለት የአንድነት ህብረት ነው። በአራቱም ማዕዘን ኢትዮጵያን ለማሳየት መሞከራችሁ በጣም አሪፍ ነው።ግን ታድያ ወደ ምስራቅ ምነው አልሄዳችሁ ሁለት የሰሜን ከተሞች ከመሄድ አንዱን ለምን የምስራቅ ከተማ ለመሄድ አልሞከራችሁም። እነ ሀረር፣ድሬደዋ፣አሰበተፈሪ፣አዋሽ ወ.ዘ.ተ ይህ የግል አስተያየቴ ነው።

    • @beategnatube1591
      @beategnatube1591 6 лет назад +1

      Frity Getachew እወነት ብለሻል የኔ ቆንጆ!

    • @helennebeyu4455
      @helennebeyu4455 6 лет назад

      Frity Getachew ewenet new andun ye misrakun kefel beyasayun tiru neber

    • @samueltariku4392
      @samueltariku4392 6 лет назад +1

      Frity Getachew 100% agree on your point of view

    • @Fritatube
      @Fritatube 6 лет назад

      Samuel Tariku thank you

  • @zabilon100
    @zabilon100 6 лет назад

    እውነት እውነትም እውነት ኢትየጽያዊነት መባረክ ነው እውነት ነው ሰሌ...ተባረኩ ትልቅ ትምህርት ትልቅ እውነት...መባረክ ነው

  • @abebayohanis807
    @abebayohanis807 6 лет назад +33

    በእውነት በጣም ትልቅ ትርጉም ያለው ስራ ነው የሰራችሁት መነጣጠላችን ምን ያክል እንደሚያስጠላ አንድ መሆናችን ደሞ እንዴት ውብ እንደሆን አይተናል እናመሰግናለን

  • @ረጅምእድሜለእናቴ
    @ረጅምእድሜለእናቴ 6 лет назад +5

    😍ይሄን ፕሮግራም ሙሉውን ትኩረት ሰቶ ላየው ሰው ምርጥ እና አስተማሪ መልዕክት አለው💚💛❤

  • @rodiytewahedolij4728
    @rodiytewahedolij4728 6 лет назад +90

    You tube ባይኖር በአልን እንዴት አሳልፍ ነበር
    ምርጦቼ እንኳን ለትንሳኤ በአል በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ

  • @እየሱስክርስቶስፍራጅድንግ

    በጣም አስለቀሳችኝ በውነት ጥሩ ትምህርት
    ነው ለገባው ስው ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ❤️💛💚

  • @fatheemafatheema817
    @fatheemafatheema817 6 лет назад +68

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በመሆኔ በጣም ኮራሁ እንዴት ደስ ይላል

    • @ዜዲብንትሀበሻዜዲብንትሀበ
      @ዜዲብንትሀበሻዜዲብንትሀበ 6 лет назад +4

      Fatheema Fatheema kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk። እኔም የእስልምነ እምነት ተከታይ ስለሆንኩኝ።በጣም።እኮራለሁ

    • @زينبالما
      @زينبالما 4 года назад +3

      አውርተሽ ሙተሻል ከዘረኝነት ለመቆጠብ መሠለኝ ትምህርቱ ወሬ አለብሽ ሙሥሊም ክርሥቲያኑ ደማችን አንድ ነው ኢትዮጲያውይ ነን

    • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
      @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 года назад

      ሁላችንም አንድን የማይሰማ የለም😭😭

    • @missahlutube1136
      @missahlutube1136 4 года назад +1

      Fatheema Fatheema
      ጉዳዩ እኮ የእምነት አይደለም
      ስለ ሀገር ነው እዚጋ ኦርቶዶክስን ምን አመጣው ካልሽ ደግሞ 60% የኢትዮጵያ ህዝም ሙስሊሞች ናቸው ።

    • @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ
      @ሰአዳደቡብወሎመካነሠላምየ 4 года назад

      @@missahlutube1136 ትክክል

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 6 лет назад

    ኦ.አምላከ.እስራኤል.።እንዴት.ደስ.የሚል.መልእክት።ነው...ሰላም.ላሀገሬ.ኢትዪጵያ...በሰላም.ያኑረን

  • @አባሩጫዬላተአስደስትካለዉ

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ኑይልኝ እባዬን መቆጣር አቃተኝ ምርጥ ምክር ባዉግዝ ፍቅር ሰላም አድነት ሰላም ያጣነዉ ማሰባኙ ከበቂ በላይ ነዉ አቦ አላህ ይጠብቃቹ ባዉግዝ ያለዉን በዲ መልኩ ተዋኒያቹችን እዲ ደክማቹ ማሳየታቹ በቃ ቃላት ይለኝም ኡፍ

  • @rahelalelegn1134
    @rahelalelegn1134 6 лет назад

    እንኳን አደረሳቹ በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ያስተላለፋቹት ሀሳቡን ያመጣው ሰው ሳላደንቀው አልላልፍም ሁሌም ሰላም ፍቅር አንድነት ከኛ ጋር ይሁን እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @Wubit234
    @Wubit234 6 лет назад +62

    እንኳን ለትንሳኤ በዓል በሰላም #አደረሳቹ መልካም በአል ለመላው #ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ

  • @እውነትዘላለማዊናት

    ያልጠበኩት ውጤት ነው! ከሁሉ የተለየ ልዩ ፕሮግራም ነበር እናም በጣም ተምሬበታለሁ አንዱ ያላንዱ ምንም መሆኑ ተረድቻለሁ እናም እናመሰግናለን።

  • @samerazayna3717
    @samerazayna3717 6 лет назад +261

    #ሙስሊም ነኝ ግን #የክርስተን ባህል ሲመጠ እንዴት ደስ እንዳ ሚለኝ እኮ
    የተለየዩ ጫዋተዎች ዘነ ፈታ ነው የሚየደርጉኝ ልጅነቴን የስተውሱኘል

    • @fjeutufuudt6992
      @fjeutufuudt6992 6 лет назад +2

      የዩትዩብ አክስትነኝ
      ምኑ አስደስተሺ?

    • @isakbahta6320
      @isakbahta6320 6 лет назад

      የዩትዩብ አክስትነኝ king of the king nwa 1st nwa

    • @fjeutufuudt6992
      @fjeutufuudt6992 6 лет назад

      የዩትዩብ አክስትነኝ
      ተይ ባክሺ

    • @diananadew3670
      @diananadew3670 6 лет назад +13

      እወነት ነውእኛ ኢትዩጵያ አንድ ሆነን ሙስሊሙም የክርስቲያኑም አመትባል ሲመጣ ደስ ይለናል ምክንያቱ እኛ እትዮጵያኖች ነን በመተሳሰብ በፍቅር የምንኖር ለህዝቦች ነን

    • @fjeutufuudt6992
      @fjeutufuudt6992 6 лет назад +12

      አህለን ቢክ ያእረመዳን ያረቢ በሰላም አድሰን
      አሚንንን ለእኔ ከሆነ ኢትዮጰያዊይ ነታችንን አዎ ነን ግን ሃይማኖታቸውን ግን ደስ ይለኛል ማለት ጥሩ አይመስለኝም እኛ እየሱሲ ክርስቶስ ተሠቀለ ብለን አናምንም ምክናያቱም እየሱስ ክርስቶስ ነብይ ነው የተከበር የአላህ ባራ ነው አምላክም አይደለም።ና አንች በውሽት ለምን ደስ ይለኛል ትይ አለሺ በተርፍ የአላህ ሱ.ወ የበለጠ ያውቃል ውዴዋ አፉን

  • @አልሀምዱሊላአላኩሊሀ-ኸ5የ

    💔💔💔ዋው በጣም እጅግ ድራማ የሆነው ውን ሰራቹ እስከዛሬ ከተሠራ ሁሉ በላጭ ነው የሠራቹት የእውነት ለመናገር ከአንደኛ ክፍል ጀምሮ እስከ አስራ ሁለት ከተማሩት ይልቅ ይህንን እንቆቅልሽ በዩት ብዙ ነገር ይማሩበታል ኢትዮጵያነት አንድነት ሀገሬ ሀገሬ አለኝታዬ ነሽ ክብሬ

  • @እናቴበጣምእወድሻለሁሁሌም

    ፈሪያት እና ዳኔ እንዴት ደስ እንደምትሉ እኮ

    • @ahhfhk2136
      @ahhfhk2136 6 лет назад +1

      هيدراmasaha Allah masaha Allah በውነት.በጣም.ትርጉም.ያለው.ስራነው.ያሳችሁን.ኢትፐያ.ለዘላለም.ትኑር

    • @cristinasarnillo3560
      @cristinasarnillo3560 6 лет назад

      هيدراmasaha Allah masaha Allah

    • @zizmohammed3271
      @zizmohammed3271 6 лет назад

      هيدراmasaha Allah masaha Allah betam yemralu

    • @TtTt-yd7zm
      @TtTt-yd7zm 3 года назад

      💜💜💜💜💜💕💕💕💓💞

  • @abebechayalew1439
    @abebechayalew1439 6 лет назад +1

    ምርጥ. መልእክት. ነው. እግዚአብሔርን. እንባየ. ፈሰሰ. ኢትዮጵያውይነት. በደም. ስር. ውስጥ. ያለ. ተነግሮ. የማያልቅ. ፍቅር. ነው. እናመሰግናለን እግዚአብሔርይባረካችሁ.

  • @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
    @ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 лет назад +5

    ዋዉ ይሄን ሀሳብ ያመጣህ ሰዉ ዘርህ ይባረክ በህዎቴ እንደዚህ የሚያስተመር ነገር አይቼ አላቅም እግዚአብሔር ይባርካቹ

  • @godislove1692
    @godislove1692 6 лет назад

    በጣም የሚገርም እና ትልቅ መልክት ያለው መልእክት ነው ያስተላለፋችሁት።

  • @wshetalwedmwshetalwedm1012
    @wshetalwedmwshetalwedm1012 6 лет назад +15

    ለመላው የክርስትና ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ለመድሃኔታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ፫....
    ዋው (ebs) ዝግጅቱ በጣም ልዩ ነበረ የተለየ ትምህርት ነው አርቲስቶቻችን እግዚአብሔር በእድሜና በፀጋ ያቆይልን አሜን፫ .... አዎ ለእናቶቻችን የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ሃይሉንና ብርታቱን ይስጣችሁ አሜን ፫....
    ኢ ት ዮ ጵ ያ ለዘላለም ትኑር! !!!

  • @emebetqtremebet712
    @emebetqtremebet712 6 лет назад

    መልእክቱ በጣም የሚገርም ነው በዘር በቀለም ሳይል ኢትዮጵያ አንድነትን ብቻ ይሰብካል ለአዘጋጆቹ እናመሰግናለን ደግሞ በዘር ለሚናቆሩት ትልቅ መልእክት እግዚአብሄር አንድነታችንን ይመልስልን ሀገራችንን ይጠብቅልን♥♥♥

  • @My-Fano-Amahara
    @My-Fano-Amahara 6 лет назад +3

    ዋው ይከን ፕሮግራም አስቦ ፈልስሞ ያቀረበው ሰው እውነት ምሁር ትክክለኛ ኢትዮጲካዊ ነው ፕሊስ በናታችሁ እንዲህ አይነት ውስጥን የሚሰብር ሀገርን የሚያሳዩ ነገሮችን አንድንድነትን የሚያሳዩ ነገሮችን ስሩልን ያስፈልገናል አንድ እንሁን እግዚአብሔር አንድ ያርገር በዘር በሃይማኔት የምንናቆረውን ልብ ሰቶን የሃግፕር ፍቅር አድሮብን አንዲት ኢትዮጲያዊ ያርገን እውነት እንባዬን እያፈሰስሁ ነው ያየሁት ልብ ይሰርቅ ነበር

  • @frehiwotbrhanu5365
    @frehiwotbrhanu5365 6 лет назад

    እጂግ በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው ልብ ይነካል በርቱልን እውነት ፍቅር አንድነት ትብብርና ሠላም ለኢትዮጵያ ሐገራችን እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችን ኢትዮጵያን ይባርክ ድንግል ማርያም ትጠብቀንአሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👏❤😍

  • @bettylove1989
    @bettylove1989 6 лет назад +17

    ዋው በጣም የሚገርም ነው 💚💛❤ ስንኖርም ኢትዮጵያዊ ስንሞትም ኢትዮጵያዊ ሀገሬ ኩራቴ

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 6 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን በርቱልን አርቲስቶቻችን ትልቅ ሚስጥር ያለው ትምህርት ለአስተዋለው ሰው ሊከፉፍለን የተነሳውን እግዚአብሔር ከስሩ ይንቀልልን ኢትዩጵያ ለዘላለም ትኑር።

  • @salammolgeeta8744
    @salammolgeeta8744 6 лет назад +27

    ያመት ሰው ይበለን አገራችንን ሰላም ያርግልን
    እኛንም የሰላም።አምላክ እግዚአብሔር ሰላም አገራችን ያስገባን

  • @mistirtube3096
    @mistirtube3096 4 года назад +2

    በጣም እና ከምንም በላይ ደስ የሚል አስተማሪ ፕሮግራም!
    ረጅም እድሜ እና ጤና ለናቶቻችን!!!

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይዞማር

    ኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች #መዝሙር #68 ÷ #31#ኢትዮጵያ ለዘላለዓም ትኑር😍😍

  • @seadaali4732
    @seadaali4732 6 лет назад

    የምር አንዲና አንዲ አምሳያ የሌለው ትምህርት&እዉነታ!!!ኢ/ያ ለዘላለም ትኑር

  • @abebaaamenabebaa3549
    @abebaaamenabebaa3549 6 лет назад +9

    አርቲስቶችን ጥበቡን ያብዛላችሁ ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ሁላችንም እናታችንን ልናክማት ይገባን
    የኢትዮጵያ እጆቿን ወደ እግዚአብሔር ትዘረጋለች

  • @saadahlove2737
    @saadahlove2737 6 лет назад

    የሚገርም ነው እእዴት እደስለቀሳችሁኝ ።እውነት ነው ኢትዬጵያወነት መባረክ ነው ለመላው ለክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳንን ለጌታችን ለመድሀኒታችን ለየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በአል በሰሌም አደረሳችሁ

  • @asmyramzi2896
    @asmyramzi2896 6 лет назад +8

    መቅዲ ሰሌ ደጉ ሰው ፍርያት ዳኔል በጣም ነው ማድንቃቹ ለህዝብ ኗሪ እድሜና ጤና ተመኘሁላቹ

  • @AxumawitTube-f6c
    @AxumawitTube-f6c 6 лет назад

    የእውነት በጣም አለቀስኩኝ ትልቅ ትምህርት አለው በኢትዬጵያውኔቴ ኮራሁ ፍቅር እኮ ነን ግን ዘረኞች ለብር ብለው እየገብቡን ኢትዬጵያ ለዘለአለም ትኑር ዘረኞች ያጥፋልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @habesha3729
    @habesha3729 6 лет назад +79

    የ300,000 ብር ሽልማቱ ሚገባው እንጨት ለቅመው ተሸክመው ሽጠው ቤተሰብ ለሚያስተዳድሩ እናቶች ነው !!!!!!!!!!!

  • @teztawortawu681
    @teztawortawu681 6 лет назад

    ዋዉዉ በዉነት ልብ ብላችሁ ተከታተሉትማ በጣም እሚገርም ትምህርት ፡እና መልክት አለዉ እግዚአብሄር አድ ያድርገን ፡ፍቅር ፡ሰላም ያድለን ለሀገራችን ሰላምን ያብዛልን ወገኖቼ እወዳችሁ አለሁ።

  • @እርስትያባቷልጂየአለምሰገ

    ፍረያትና ዳኒ በጣም ነው ደስ የሚሉት

  • @hanatewolde5801
    @hanatewolde5801 6 лет назад +2

    በጣም ትልቅ አስተማሪነት እያለው ፕሮግራም ነው በተይ ደግሞ ለኛ ለወጣቶች ምክንያቱም በ21ኛው ከፍለ ዘመን ሁሉም ለእድገት በሚሮጥበት ጊዜ የኢትዮጵያ ትውልድ ግን ዘረኝነት በሚለው በሽታ አይምሯችን ተመርዞ ከለውጥ ይልቅ ጥላቻና መከፋፈልን መርጠን ኢትዮጵያዊነታችንን እየዘነጋን መጠናል

  • @እርስትያባቷልጂየአለምሰገ

    ሰለሞን ሙሄ ግን አሳዘነኝ ቀጮ እራሱ አንድ ስራ ሆነችበት ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ

  • @seadayimame739
    @seadayimame739 6 лет назад

    በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ዝግጅት ነው እባካችሁ የዘረኝነት ችግር ያለባችሁ ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው ተከታተሉት ደስ እሚል ትምህርት ነው ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር

  • @ማርያምንየጠላየለውም-ቘ7ዀ

    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክልን መዳንያለም አንድ ያድርገን። እመብረሀን ያስራት ሀግሯን ትጠብቅ
    ፍቅር አድነት ህብረት ሰላም
    ልዩ ኢትዮጵያ ዊነት ሚስጥር ነው
    ከነዚውስጥ አዱ ቢጉል ለካ ኢትዮጵያ ልጠፍ ነው
    አድነቷን ልታጣነው
    ለጠላትም ልስጣት ነው
    የኛ ትብብር ውጤት መሆናንም ልንረሳነው
    ሙሶሷችን ሞሆኗን ከቶ መቼ አስተዋልነው
    ለካ እሷ ምትኖረው
    ፍቅር ሰላም ህብረት አድነትን። ከኛ ስታገኝ ነው
    ኢትዮጵያ አንድ ምትሆነው።
    የኛ ድካም ውጤት መሆኗን ምናቀው። /2/
    እኛ ማለ መስላቸት ለሷ ስንቆም ነው።
    ኢትዮጵያ ሀገሬ ናት የምነለው። በዘርና ቊንቊ ማንከፈለው። የዛሬውን መህር ይዘን ስንጒዝ ነው

  • @ayoubneymar8511
    @ayoubneymar8511 6 лет назад

    በጣም ትልቅ መልእክት ያለው ትምርት ነው ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር
    ዘረኞችን ከፋፋዩወችን ኢትዬጵያን አፍራሸወችከኢትዬጵያ ምድር ያጥፋልን
    መልካም በአል ።

    • @sdff613
      @sdff613 5 лет назад

      👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💖💖💖💖💞💞💞💞💞💞💞

    • @sdff613
      @sdff613 5 лет назад

      💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝

  • @habasehahabasehaEtoLove
    @habasehahabasehaEtoLove 6 лет назад +13

    የእወነት ቃላት የለኝም ትክከለኛ መልክት ነው እኳንም ኢትዮጵያዊ ሆኩ እወነት

  • @madamtarik101
    @madamtarik101 6 лет назад

    እንኳን አደረሳቹ አደረሰን መልካም በአል እጅግ ትልቅ አስተማሪ ነበረ መጨረሻውን ለማየት እጅግበጣም ነበረ የጨነቀኝ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!!!!!!

  • @eyerustailahun9113
    @eyerustailahun9113 6 лет назад +11

    ዋው ኢትዮጲያዊነት ኩራት ነው እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክልን ፍቅር ይሰጠን 💚💛❤

  • @godislove1692
    @godislove1692 6 лет назад

    በእውነት የዚህ ሐሳብ አመንጪ በጣም ሊመሰገን ይገባዋል: ድንቅ መልክት እና አንድነት ነው ዋው።

  • @ሚስጥረጊዮናዊት
    @ሚስጥረጊዮናዊት 6 лет назад +3

    ኢትዮጵያዊ 💚💛❤️👈መሆን በራሱ መታደል ነው!!!

  • @wubalemadimasu8823
    @wubalemadimasu8823 6 лет назад

    ዋውውውው በጣም ደስ ይላል ትልቅ ትምህርት ነው እውነት የዚህ ሀሳብ ያመጣው ሰው ከልብ ኢትዮጵያዊ ነው እግዚያብሔር ፍቅርን አንድነትን ትብብርን ሰላምን ያድለን

  • @እናቴሕይወቴነሽ
    @እናቴሕይወቴነሽ 6 лет назад +25

    በስማም እንደዛሬ ተደንቄ አላውቅም የኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @fiyoriyehayelislove128
    @fiyoriyehayelislove128 6 лет назад

    ኢትዮጲያዊነት ማለት ክብር ነው ይሀንን ሀሳብ ላመነጨው ሰው እና ለተዋንያኑ ልዩ ክብር አለኝ ሳላደንቃቹም ማለፍ ይከብደኛል ሰላም ፍቅር እናአንድነትን አይለየን እግዚአብሔር ኢትዮጲያን ይባርክ አሜን

  • @hawiahmed3333
    @hawiahmed3333 6 лет назад +26

    hahahha😂😂ቀጮና ሰሌ ሙሄ በሳቅ ገደሉኝ አፈር ብላ ስትለዉ ቀጮ ሰሌ ምግቡንማ አች ጨርሰሽዋል አፈሩን ተይልን እጅ ወይኔ እዴት እደምታምሩ።

  • @elusis1135
    @elusis1135 6 лет назад

    Wowowowowowowowowowow
    ድንቅ ድንቅ ውብ ልብ የሚነካ ስራ ነው የሰራችሁት የሃሳቡን ባለቤት እግዜብሔር ይባርክህ
    አርቲስቶች በሙሉ እናመሰግናለን ኢትዮጲያዪ የጠላሽ ይጠላ ጠላትሽ ከምድረብ ላይ ይጥፉ ልጆችሽ በፍቅር በመተሳሰብ ያኑርልሽ
    መበታተንሽን ለሚመኙ ቀድመው እንሱ ይበተኑ አሜን ኢትዮጲያዪ ስሜ መጠሪያዬ ማንነቴ ክብሬ ባጠቃላይ ህይወቴ ነሽ
    ለዘላለም ኑሪልኝ እማ ኢትዮጲያዪ ።

  • @ስደቱማህተቤንአጠበቀ-ቀ7ዘ

    ኦ እስከዛሬ ትርጉሙን ሳላቅ የሳር ቤት ጥቅሙን በደንብ ገባኝ አሁን እስቲ አርቲስቶቻችን እንደዚህ ቁም ነገር ስሩ ደስ ይላል ከምር ቃላት ያጥረኛል በቃ ሰፍ ብዬ ነበር ያይሁት የገጠር ሰው ማለት ጀግና ማለት አንዳዱ ሰው ጀግና ማለት ጦር ሜዳ ሄዶ ብቻ ይመስለዋል ግን ጀግና ማለት የገጠር ሰው ነው ነው

  • @ፍቅርጌጡ
    @ፍቅርጌጡ 6 лет назад

    በጣም የሚገርም ነገር ነው ፍቅር አንድነት ሰላም ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር ፍቅርና ሰላም ያደላቸው መልካም በዓል እመኝላችኋለሁ

  • @znetmohammed4533
    @znetmohammed4533 6 лет назад +16

    የአላህ ያረቢ እናት ኢትዮጵያን ጠብቃት አንድ አድርገን 😢😢😢😢💚💛💖

  • @ابوديالا-ص8ث
    @ابوديالا-ص8ث 6 лет назад

    እውነት በጣም አስተማሪ እና በዚ ወቅት እንደዚ አይነት ትምርት ሰጭ ስራ ይበል የሚያስብል ነው አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን

  • @farahabduh447
    @farahabduh447 6 лет назад +11

    በጣም አሰተመሰሪ ነው አላህ አንደ ያደረገን ሀገራችንን ሰላም ያደረግልን አናመሰግናለን

  • @liyukebedecell5784
    @liyukebedecell5784 6 лет назад

    ኢትዮጲያዊነት መሆን በራሱ መታደል መመረጥ መባረክ ነው ኢትዮጺያ ለዘላለም ትኑር💚💛💖

  • @ዜድወሎየዋከመርሳ
    @ዜድወሎየዋከመርሳ 6 лет назад +59

    ይሄ ሁሉ በዘር መከፋፈላችንን ለማስተማር ነው ጂጂኪያ በደብ ትየው በዘር የተመረዘች ነች

    • @nie1917
      @nie1917 6 лет назад +1

      ትክክል፡ነሸ፡በደብ፡ትየዉ

    • @bisratmelese9548
      @bisratmelese9548 6 лет назад

      gigi ko beshtegn nat

    • @RiversideUSA
      @RiversideUSA 6 лет назад

      jiji hodam selehonech ayegebatem

    • @leyounatethiopia1836
      @leyounatethiopia1836 6 лет назад +1

      ዜድ ወሎየዋ ከመርሳ ፦ kkkkkkk ኧረ 1ም ቀን እኔ እሷን ኢትዮጵያዊ ነች ብዬ አስቤ አላቅም ተጎልታ ሆረር ፊልም እያየች ሆረር ሆናለች እሷ ዝርያዋ ከዳቢሎስ ስለሆነ ሁሌም ዳቢሎሳዊ አስተሳሰብ ነው የምታስበው የሚያስደስታት እልቂት መገነጣጠል ሰው በአሰቃቂ ሁኔታ ሲጎዳና ሲሞት ማየት ነው ለሷ ያለኝ ጥላቻ ገደብ የለውም

    • @citychicks3840
      @citychicks3840 6 лет назад

      I really feel Cray yagere ljoch nurln Ethiopia lezelalem tnur e/r agerachn barkln

  • @habtamtube4753
    @habtamtube4753 6 лет назад

    በእውነት ብዙ ፊልም ብዙ አስተማሪ ነገሮች አይቻለሁ ነገር ግን 2010 የትንሳኤ በዓል ዝግጅት EbC ላያ ያየሁት በጣም አስተማሪ ና ውስጥን እሚመስጥ ዝግጅት ነበር እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት ሙሉነት አንድ ደም ያለን ሰዎች ነን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር አምላከ ቅዱሳን እደዚህ በእውነት አንድነት ፍቅር ሰላምን ያላብሰን ተወዳጂ አርቲስቶቻችን እናመሰግናለን ባጠቃላይ ይህን አስተማሪ ዝግጅት ከሀሳብ ጀምሮ እስከፍፃሜው ድረስ የተሳተፋችሁ ሁላችሁንም ከልብ እናመሰግናለን በጣም ልዩ ነበር በጣም በተለይ የሸክም እገዛው

  • @passion2514
    @passion2514 6 лет назад +5

    Feryate and seneserate.... i never saw someone on tv with such discipline and waw behavior. She is great. Tesbaye senaye

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ረ1ኘ

    አሜን ኢትዮጲያን እግዚአብሔር ይባርክ አሜን እዲት ደስ የሚል ትምህርቶ የሚሰጥ ነው።

  • @mgbneshgebrabzgi1276
    @mgbneshgebrabzgi1276 6 лет назад +4

    መልእክቱ በጣም ትልቅ ነው እግዚአብሔር የኢትዮጵያ ስላም ፍቅር ኣንድነት ይስጠን

  • @sarayared8727
    @sarayared8727 6 лет назад +2

    ክፍ ኣይንካብኝ ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ኑሪልን ። ፈጣሪዬ ሆይ ኢትዮጵያና ህዝቦችን ጠብቅ ይጠላሽ ይጠላ እማማዬ 😍😍😍😍😍

  • @tube3397
    @tube3397 6 лет назад +4

    እውነትትትትትትትትት በእኔ አንደበት የሚገለፅ አይደለም ቃላት ያጥርኛል የሀገራችን ትልቁንንንንንን ቁልፍ ነው እንደሀውልት አስቀምጣቹህ ነው ያለፋቹህ እውነት እዚህ በኃላ እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላምን ፍቅርን መተባበርን አንድነትን ይስጠን አሜን በሉ የሀገሬ ልጆች ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም ኢትዩዺያ ለዘለዓለም ትኑር አሜን፫

  • @እማየኔሂወትእወድሻለሁ

    በጣም ደስ ይላል ልብ ይነካል ኢትዬጵያ ለዘላለም ትኑር እናመሰግናለን ትልቅ ትምህርት ነው ሁሉንም በጣም ነው የማደንቃቸው ከዚች ማስተዋል ተብየ ስድ በስተቀር ምን ነው እሷን ባትጭምሯት ስራአት የሚባል ባለፈበት ያላለፈች ስድ ነች ኡፍፍ

  • @ytyyhgh5937
    @ytyyhgh5937 6 лет назад +9

    ስላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ልጆች በስደት ነው ያለሁት እግዚአቢሄር በስላም ለሀገርሽ ያብቃሽ በሉኝ??

  • @lovea8556
    @lovea8556 6 лет назад

    የዚን ፕሮግራም ሀሣብ አመንጪውን ሣላደንቅ አላልፍም ላወቀው በጣም አሥተማሪ ነው አርቲሥቶቻችንም በርቱልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር !!!!!!!!!!!

  • @اهلانوهاوت
    @اهلانوهاوت 6 лет назад +23

    በጣም የሚገርም ነገርነበር አስተማሪ ነው ዘረኝነትን አላህ ያጥፋልንን

  • @genetbirihanweloyewa6221
    @genetbirihanweloyewa6221 4 года назад

    በጣም ይገረማል አረቲሰቶቻቺን እናመሰግናለን ኢ/ያ ሀገራቺን ለዘላለም ትኑረ

  • @ትዕግሥትተክሌ-ዘ8ነ
    @ትዕግሥትተክሌ-ዘ8ነ 6 лет назад +14

    በጣም ትልቅ መልክት ነው ተባረኩ

  • @bahgitigray8307
    @bahgitigray8307 6 лет назад

    እውነት ነው ኢትዮጵያዊነት መባረክ ነው:: በጣም ትልቅ መልእክት አለው ዘረኞችን ያጥፋልን ፈጣሪ 🙏 🇪🇹💞

    • @mkaka3960
      @mkaka3960 6 лет назад

      የኔማር ፈጣሪ ይድረስልሽ በውነት ከባድ ነው ለዛውም በሰው ሀገር ውሀ አብዝተሽ ጠጭበት የኔናት አይዞሽ እናትሽማ ማን ይነግራታል አብሽሪ ትድኒያለሽ

  • @ሰውአርገኝናሰውይግረ-ሠ8ዸ

    Wow በጣም አስተማሪ ነው
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባርክ

  • @ፍቅርየድንግልልጅ
    @ፍቅርየድንግልልጅ 6 лет назад

    በአውነት ልዩ ፕሮግራም ነው ቃላት ያጥረኛል መልካም በአል ይሁንላችሁ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ የአመት ሰው ይበለን አሜን ፫

  • @የልቤንማንያውቃል-ጘ1ቸ

    ፍቅር ሠላም ትብብር አንድነት ኢትዮጵያ ዋው እሚገርም ገለፃ ነው እንዴት ደስ ይላል በጌታ

  • @teshomewoldeselassie5297
    @teshomewoldeselassie5297 6 лет назад

    ሁሉም የኪነት ጥበብ ባለሙያዎች ከልባቸው ጥረት አድርገዋል። በመጀመሪያ እናትየው ልጆቿን ጠርታ ስትናገር አስለቅሳኛለች። በየደረጃው ልጆቹ የሚሰጧቸውን ሥራ ለመወጣት ሲሯሯጡና ሲጨነቁ አብሬያቸው ተጨንቄያለሁ። የሚያጓጓ እንቅስቃሴ ነበር። እንዲሳካላቸው ከልቤ ነበር የተመኘሁላቸው። በጠቅላላው መልዕክቱ ተገቢ፣ ወቅታዊና ትምህርታዊ ነው። ለኔ ኢትዮጵያዊነት ከጎሣ፣ ከሃይማኖት፣ ከቋንቋ፣ ከግል ጥቅምና ፍላጎት በላይ ነው። ኢትዮጵያዊነት ሃሳብ፣ ምኞት፣ ትዝታ፣ ፍቅር፣ ተስፋ፣ እምነት፣ ኩራት፣ ጀግንነት፣ በብዙ ደምና አጥንት የተገነባ አንድነት ነው። ሁላችንም ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነትን ከፍ አድርገን ለመያዝ እናስብ፣ እንተባበር እንጣር። ኢትዮጵያ ስትጠነክር ልጆቿ ብቻ ሳይሆኑ አፍሪካና የተቀረው ዓለምም ብዙ ያተርፋሉ። ምርጥ ሃሳብና ስኬታማ ዝግጅት ነበር።

  • @ኣበባኣሰፋ
    @ኣበባኣሰፋ 6 лет назад +13

    ትልቅ ትምህርት አለው በተለይ ለዘርኛዎች
    ኢትዮ ለዘለአለም ትኑር

  • @zemzemseid958
    @zemzemseid958 6 лет назад

    የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢትዮጲያዊነው ማለት ከቃል በላይ ነው ሁሌም እኮራለው ኢትዮጲያ ሲባል ሁሌም አለቅሳለው የእውነት ክብር ይገባዋል ይህን አይድያ ያነሳ ሰው ወቅቱን የጠበቀ ነው ሲቀጥል የ እናቶቻችን ጉዳይ እንጨት የሚሸከሙትን ቢታሰብ ጥሩ ነው በዛላይ ደሞ እንደምሰሩ አምናለው አምናለው ዮ ይመቻችሁ አቦ