ZEKARIAS TADESSE (ዘካሪያስ ታደሰ) አንተ መልካም ነህ New Live Ethiopian protestant Gospel cover song 2020

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 315

  • @ZekariasTadesseOfficial
    @ZekariasTadesseOfficial  4 года назад +146

    በዚህ ዝማሬ ከጌታ ጋር እንድትነካኩና እንዲባርካችሁ ጸሎቴ ነው።

    • @yeshigetachew1044
      @yeshigetachew1044 4 года назад

      Amen

    • @eskedargashaw5470
      @eskedargashaw5470 4 года назад

      ብርክ በልልኝ ወንድሜ

    • @eliasababu1969
      @eliasababu1969 4 года назад +2

      tesaktolhalllll!!!!!!!!!!!!!!!!!, aneqaqthgallll... abooooo yechemerbehhhh

    • @georgegeorge9198
      @georgegeorge9198 4 года назад +1

      ዘኪዬ thank you 🙏😭😭የረሳሁትን ጌታን አስገኘኸኝ አምላኬን ።ተመስገን ጌታሆይ አንተ መልካም ነህ አንተ ፍቅር ነህ ።

    • @biniamtesfaye5020
      @biniamtesfaye5020 4 года назад

      ተባረክ በብዙ ዘኪ

  • @konjitaguade7255
    @konjitaguade7255 2 года назад +1

    ተባረክ የአባቴ ልጅ እንደህ ነው መዝሙር ማለት

  • @nigestethiopia6270
    @nigestethiopia6270 4 года назад +13

    ተባረክ ወነድማችነ በዚሕ ዘመን ተረጋግቶ የሚያስመልከነን በጠፋበት ዘመን ጌታ ይባርክሕ ዘመን ይለምልመ ዘመን ሑሉ የተባረከ ይሑን

  • @livelife8283
    @livelife8283 4 года назад +12

    Praise God!. Be blessed.
    ክራር እንደዚህ ዉብ ሆኖ ለጌታ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል!

  • @ጉልማመርዳሳ
    @ጉልማመርዳሳ 3 года назад +3

    ዘኪዬ እንወድሀለን አንተ ስትዘምር ስሰማ በቃ አለቅሳለው 😭😭😭😭😭

  • @sorsebabsa2396
    @sorsebabsa2396 4 года назад +14

    አይወሰድብህ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
    አንተ ለይ ያለው የዝማሬ መንፈስ በኢየሱስ ስም በዚህ ሰዓት በእኔ ላይ በእጥፍ ይፍሰስብኝ!!!!!!
    አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንን

  • @fremicheal8277
    @fremicheal8277 5 месяцев назад

    ዘመንህ ይለምልም ፤ነፍስን ያረሰርሳል።ይህን መሳይ ዝማሬ ያብዛልን።

  • @hbaryagabr7320
    @hbaryagabr7320 4 года назад +4

    ዘኪ እግዚአብሔር ቅባቱ ይጨምርልህ
    በጣም ተባረክ እንወድሀለን

  • @ኢትዩጵያውስጤ
    @ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад +18

    Bless you አርጋታህ ለመዝሙሩ ትኩረት እንድንሰጥ የጋብዛል

  • @yegetabarya6470
    @yegetabarya6470 3 года назад +1

    Geta zemenihin yebarkew. siwedih eko

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 2 года назад +3

    በዚህ ሳምንት በተደጋጋሚ የሰማሁት ዝማሬ ነበር ዛሬ ደሞ እየተዘመረ ከእንቅልፌ ነቃሁና የበለጠ ደስታ ተሰማኝ ባይገባንም ቅሉ አወ እግዚአብሔር መልካም ነው የምናልፍበትና እግዚአብሔር ያየው ቢለያይም እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🙏🙏🙏ዘመናችሁ ይባረክ ያብዛላችሁ የዝማሬውን ፀጋ

  • @kingjesusofficials1316
    @kingjesusofficials1316 4 года назад +3

    ዛክዬ በጣም ነው የምወድህ። ሁሌም ትጉ! ጌታን ወዳድ! ሰው አክባሪ! ትሁት! ጓደኛዬ ነህ። ዘመንህ ይለምልም!! [የቪቢሲው ኢዩኤል]

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 года назад +16

    አሜን አሜን አሜን
    አንተ መልካም ነህ አንተ መልካም ነህ
    አንተ ጻድቅ ነህ አንተ ጻድቅ ነህ
    አንተ ፍቅር ነህ አንተ ፍቅር ነህ
    ድንቅ መዝሙር ልብ የሚነካ ነው
    ተባረክ ዘኪ ጸጋው ይብዛልህ ዘመንህ ይባረክ

  • @sabawassihun1964
    @sabawassihun1964 4 года назад +4

    ጉጉቴ ፍላጎቴ ሁሉ አንተው ነህ ፍላጎት ሁሉ አሜን ምንም ወጀቡ ቢበዛም ተራራው አልገፋም ቢልም ለምን አትባልም ለሁሉ ምስጋና ይብዛልህ ተመስገን

  • @endalegebeyehu6067
    @endalegebeyehu6067 4 года назад +7

    ጌታ ኢየሱሲ ይባርክ ተባረክ በቅኝትህ ተባርካለዉ

  • @zerihunmuluneh2252
    @zerihunmuluneh2252 4 года назад +4

    እጹብ ፡ ድንቅ ፡ ነህ…
    ቃልኪዳን ጥላሁን(ሊሊ) ና ዘካሪያስ ታደሰ ተበራኩ በአንቴ ሆኖ ውስጥችንን የሰራፋ እግዚአብሔር ይማስግን:: እግዚአብሔር አንተ_መልካም_ነህ…

  • @aronbihone2562
    @aronbihone2562 4 года назад +5

    በዚህ ደስ በሚል መልኩ ዘምረኸው ውስጤ አምልኮ ይጠማ ዘነድ ሰለረዳኸኝ ዘኪ ባረኩህ የተረጋጋ ዝማሬ ለውዳሴና አምልኮ ያነሳሳል በርታ ይብዛልህ! !*ወደ ሌዋውያን ከፍታ ውጣ**

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 4 года назад +5

    ተባረክልኝ ፀጋው ይብዛልህ
    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን የማትጠገብ እኮ ነህ የኔ ጌታ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልል
    🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 4 года назад +3

    ምን ያክል ይታደልክ የጌታ ጸጋ የሞላሌ ሰው ነህ በእዉነት ፀጋው ያብዛልህ ዘመነ ይባረክ እድሜ ጤናና ፍቅር ሰላም ለአንተ ይሁን ውዱ ያባቴ ልጅ♥️

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 4 года назад +7

    ተባረክ ወንደሜ አአሜ አሜን !!!!!!

  • @hanayoutube7934
    @hanayoutube7934 Год назад

    Wow አሜን አሜን አሜን አሜንንን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ ይባርክህ ❤️ መንፈስ

  • @ፍቅርያሸንፋል-ደ5ሰ
    @ፍቅርያሸንፋል-ደ5ሰ 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እግዚያብሔር ሁሌም መልካም ነው!! የጌታ ስም የተባረከ ይሁን

  • @tizitatesfaye6681
    @tizitatesfaye6681 3 года назад +10

    እርጋታህ አይወሰድብህ may God bless you in every direction of ur life!

    • @selamf1101
      @selamf1101 3 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @Helenhana201
      @Helenhana201 2 года назад

      Ychemrlh ychemrlh ergatah ergatah tsegawn bztttttttt yarglh wesedken kemaderiyaw damenawn asgobegnhn bruk hun kbrun yewsed abath esu lulu.....lul lul egzyabher be lslase barmmo yemimalkhn ayehu zare.....

  • @tgalextubemeheret
    @tgalextubemeheret 4 года назад +2

    ተባረክ ወንድሜ እኔ ነምኖረው ጀርመን ነው ነርስ ነኝ አሁን ባለንበት ወቅት በጣም ፈታኝ እና አስጨናቂ ነወ ዛሬ በማለዳ ተነስቼ ፀሎቴን አድርሼ ስልኬን ስከፍት የአንተን የአምልኮ እና የቃል ጊዜ በመካፈሌ በጣም ተፅናናሁ በእውነትም የእግዚአብሔር መንፈስም ነበር ከሰአትም ከኤርሚ ጋር መጣህ በብዙ ተባረክ ወንድሜ በዚህ በጭንቅ ሰዓት በዝማሬ የምፅናና አይመስለኝም ነበር ባረክ በእውነት

    • @ZekariasTadesseOfficial
      @ZekariasTadesseOfficial  4 года назад +1

      ክብር ለኢየሱስ ይሁን! ሁሉን ያደረገው እርሱ ነው።

  • @selamawittube3766
    @selamawittube3766 3 года назад +2

    ሁሉም አገልጋዮች እንድህ በሆነ መልኩ ጌታን ብያመሰገኑ እንዴት ደስ ይላል እግዚአብሔር ማምለክ በእውነት እና በመንፈስ ብቻ ነው
    (እግዚአብሔር ጻድቅ ነህ ብዬ ዘምረዋል እግዚአብሔር መልካም ነህ ብዬ ዘምረዋል መልሼ ቃልን አልጠፋም።።።)ተባረክልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጨምርልህ🙏🙏

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 4 года назад +2

    ባይገባኝም እንኳን ቅሉ
    አንተ መልካም ነህ
    ሰወች ሁሉ ለምን ቢሉ
    አንተ መልካም ነህ
    የህ ልቤ ጨክኗል
    ሊያመልክህ ወስኗል
    ኮስተር ብሏል
    መልካም ነህ ብሏል(2)
    እግብሔር መልካም ነው ብየ ዘምሬአለሁ2
    እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ብየ ዘምሬአለሁ
    መልሸ አላጥፈውም ቃሌን
    አላበላሸውም መዝሙሬን
    ሰለዚህ አንተን አመልካለሁ
    በፊትህ መሆን እውዳለሁ
    ጉጉቴ ፍላጎቴ ሁሉ
    አንተ ነህ ዘመኔን በሙሉ
    bless you son of Jesus

  • @Lemlem7682
    @Lemlem7682 4 года назад +34

    I remember when this Mezmur came out I was in lot trouble and hurt and in a lot confusion and I could not even understand the Mezmur I was at the Sheromeda Church but I know what the LORD was trying to say to me he is wonderful no matter what and He is wonderful by nature that is who He is wonderful and He is righteous and Holy God and I thank God that He saved me through his grace made me His Child🙏❤

    • @ZekariasTadesseOfficial
      @ZekariasTadesseOfficial  4 года назад +2

      Amen! praise the lord.

    • @ኢትዩጵያውስጤ
      @ኢትዩጵያውስጤ 4 года назад +4

      Lemlem i used to think God can get us only when we go to church or when some one pray over us but now i days i start blive his way to strength us is in different way we do not even think that can happen i think all we need is close to him if we do life is good with him even we have something that is problem he make us to forget anyhow we are lucky to know this is a big secret which is all the world should to know since there is no peace with out him

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 4 года назад +4

      @@ኢትዩጵያውስጤ እውነት ነው። በሳት ውስጥ ገብተን እምነታችን ሲፈተን ላዛ እኮነው በእሳት ውስጥ ብትልፍ አይፈጅህም ፡በውሐውም ውስጥ ብታልፍ አያሰጥምህም የሚለው።
      በእሳት ማለፍ ያስቸግራል ፡በውሐ ውስጥ ማለፍም ያስጨንቃል የሁሉ ጌታ ግን ከእኛ ጋር ነው። በዛ ውስጥ ካለፍን በሆላ ጌታችን ምን ያህል ታላቅ እና ሐያል እንደሆነ እናውቃለን።

    • @Lemlem7682
      @Lemlem7682 4 года назад +3

      @@ZekariasTadesseOfficial አሜን በምድረበዳ መንገድ የሚሰራ ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ለዘላለም።

    • @zewduhabtewold7122
      @zewduhabtewold7122 4 года назад +1

      Yyuhuhuuhhhhhho

  • @barnabaswoldu5141
    @barnabaswoldu5141 4 года назад +7

    ዘኪ ድንቅ ዘማሪ ። አቦ ክራርህ ደግሞ እንዴት ውብ ናት !!! ተባረክ ወንድማችን።

  • @gelilahagos6256
    @gelilahagos6256 3 года назад +2

    ባይገባኝም ፡ እንኳን ፡ ቅሉ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
    ሰዎች ፡ ሁሉ ፡ ለምን ፡ ቢሉህ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
    ልቤ ፡ ጨክኗል ፡ ሊያመልክህ ፡ ወስኗል
    ኮስተር ፡ ብሎ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ ብሎሃል (፪x)
    ልቤ ፡ ጨክኗል ፡ ሊያመልክህ ፡ ወስኗል
    ኮስተር ፡ ብሎ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ ብሎሃል (፪x)
    እግዚአብሔር ፡ መልካም ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ ዘምሬያለሁ
    እግዚአብሔር ፡ ጻድቅ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ ዘምሬያለሁ
    መልሼ ፡ አላጥፈውም ፡ ቃሌን ፡ አላበላሸውም ፡ መዝሙሬን (፪x)
    አዝ፦ ባይገባኝም ፡ እንኳን ፡ ቅሉ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
    ሰዎች ፡ ሁሉ ፡ ለምን ፡ ቢሉህ ፡ አንተ ፡ መልካም ፡ ነህ
    ልቤ ፡ ጨክኗል ፡ ሊያመልክህ ፡ ወስኗል
    ኮስተር ፡ ብሎ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ ብሎሃል (፪x)
    ልቤ ፡ ጨክኗል ፡ ሊያመልክህ ፡ ወስኗል
    ኮስተር ፡ ብሎ ፡ መልካም ፡ ነህ ፡ ብሎሃል (፪x)
    እግዚአብሔር ፡ ፈዋሽ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ ዘምሪአያለሁ
    እግዚአብሔር ፡ ሰጪ ፡ ነው ፡ ብዬ ፡ ዘምሪያለሁ
    መልሼ ፡ አላጥፈውም ፡ ቃሌን ፡ አላበላሸውም ፡ መዝሙሬን (፪x)
    ስለዚህ ፡ አንተን ፡ አመልካለሁ
    በፊትህ ፡ መሆን ፡ እወዳለሁ (፪x)
    ጉጉቴ ፡ ፍላጐቴ ፡ ሁሉ
    አንተው ፡ ነህ ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ (፪x)
    አሁንም ፡ አንተን ፡ አመልካለሁ
    በፊትህ ፡ መሆን ፡ እወዳለሁ (፪x)
    ጉጉቴ ፡ ፍላጐቴ ፡ ሁሉ
    አንተ ፡ ነህ ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ (፪x)
    አቤቱ ፡ በድንኳኔ ፡ ውስጥ ፡ አምልኮም ፡ ዕልልታም ፡ ሞልቷል
    አምላክ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (፪x)
    አቤቱ ፡ በድንኳኔ ፡ ውስጥ ፡ አምልኮም ፡ ዕልልታም ፡ ሞልቷል
    አምላክ ፡ ሆይ ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል (፪x)
    እግዚአብሔር ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል
    እግዚአብሔር ፡ አንተ ፡ ክብር ፡ ይገባሃል
    ክብር ፡ ይገባሃል (፬x)
    እጹብ ፡ ድንቅ (፫x) ፡ ነህ
    እጹብ ፡ ድንቅ (፫x) ፡ ነህ
    እጹብ ፡ ድንቅ (፫x) ፡ ነህ
    ላመልክህ ፡ ነው ፡ እኔ ፡ ምፈልገው
    ፍላጐቴም ፡ የተገለጠ ፡ ነው
    ፍላጐቴም ፡ የተገለጠ ፡ ነው
    እንዳመልክህ ፡ ምታረገኝ
    አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ምትረዳኝ
    አንተ ፡ እኮ ፡ ነህ ፡ ምትረዳኝ
    ስለዚህ ፡ አንተን ፡ አመልካለሁ
    በፊትህ ፡ መሆን ፡ እወዳለሁ (፪x)
    ጉጉቴ ፡ ፍላጐቴ ፡ ሁሉ
    አንተው ፡ ነህ ፡ ዘመኔን ፡ በሙሉ (፪x)

  • @sidagetahun8534
    @sidagetahun8534 3 года назад

    Zare new ye anten mezmuroch yayehut...hulum yemineku nachew... begenahininm wedjewalew
    ...zemenih yibarek... uuu eyalku ke ante gar bamelk des yilegnal...

  • @zewditudano5897
    @zewditudano5897 4 года назад +2

    አሜን አንተ መልካም ነህ አንተ ፃዲቅ ነህ ተባረክ ወንድሜ

  • @frezertesfaye9055
    @frezertesfaye9055 2 года назад

    የአምልኮ ጥማትን የሚያረሰርሱ በለጋ ቅኔ የተቃኙ ልዪ መዝሙሮችህ ..... ዘኪ በዘመኔ የተላብኩትን የመዝሙር ጥማት .... ጌታ በሰጠህ ጸጋ አርክተሀኛል ...... ጸጋዉ ........ ይብዛልህ የአብ ልጅ ..... ወንድሜ

  • @beckeybeckey6819
    @beckeybeckey6819 4 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን
    ውድዬ ለአንተ ክብር ይገባሀል
    ዕፁብ ድንቅ ነህ ዕፁብ ድንቅ ነህ
    ላመልክህ እወዳለሁ
    ላከብርህ እወዳለሁ
    ላነግስህ እወዳለሁ
    ልሾምህ እወዳለሁ
    እየሱስ እወድሃለሁ
    ተባረክ ፀጋው ይብዛልህ የጌታ ልጅ

  • @genetgetatchow2582
    @genetgetatchow2582 4 года назад +2

    ዘበንህን. ያባርክው. ውድሜ. በእውነት. ፀጋው. ያበዛልህ. ተባርክ.

  • @Res-us9rz
    @Res-us9rz 2 года назад

    ዜዶ እግዚአብሔር አምላክ ብርክ ያድርግህ 🎤🎧🎸🎹🎙🎵ክብር ይሁንለት ለአምላካችን እስይይይይ

  • @lidacall1577
    @lidacall1577 4 года назад +9

    እግዚአብሔር መልካም ነው ብዬ ዘምራለዉ እግዚአብሔር ፃድቃን ነው ብዬዘምራለው
    መልሼ አላጥፈውም ቀሌን
    አላበላሸውም መዝሙሬን
    we love you so mochi bro

  • @dagmawitilahuntube8601
    @dagmawitilahuntube8601 4 года назад +4

    ዘኪዬ❤የተለየ ነገር ነው አንተ ላይ ያለው👏👏👏
    ኖርማል ሆኜ መስማት አልችልም🙏ጥልቅ ፍስስ ስጥም...እላለሁ love you bro

  • @ለታመኑትዘመንአመጣ
    @ለታመኑትዘመንአመጣ 3 года назад

    ባይገባኝም እንኳን ቅሉ
    አንተ መልካም ነህ
    ሰወች ሁሉ ለምን ቢሉ
    አንተ መልካም ነህ
    ግዚአብሔር መልካም ነው ዘምሬአለሁ
    እግዚአብሔር ፃድቅ ነው ብየ ዘምሬአለሁ
    መልሸ አላጥፈውም ቃሌን
    አላበላሸውም መዝሙሬን።
    🙏🙏🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @marthakassahun1248
    @marthakassahun1248 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘኪዬ በጣም እየተባረኩ ነው በዝማሬህ !!!በፊትም በጣም ነበር በዝማሬህ ምነካው አሁን ደግሞ እሁድ ጉባዬ እግዚአብሔር ቸርች ሳይህ በጣም ነው ደስ ያለኝ ይኸው ከዛ ቀን ጀምር ያንተን መዝሙር :ምስክርነት እየሰማሁ ጌታን ስላንተ እያመሰገንኩ ነው ::እግዚአብሔር ትውልድን ምትናጠቅበትን ፀጋ ያብዛልህ :ወንድሜ ለምልምልኝ!!!

  • @sebletolassa6049
    @sebletolassa6049 3 года назад +2

    Amen🙏
    Ante Melkam neh❤
    God bless!

  • @aborewolde8548
    @aborewolde8548 4 года назад +2

    ዘማር ዘክዬ አንተ እኮ የተበረክ ነክ በመስተወል በህልዉናነዉ ሁሌ ምትዘምረዉ ..በቡዙ ተበረክ
    በጠም ተበርኬሃለው ክብር ለኢየሱስ ይሁን።
    ጸጋ ይብዛልህ።

  • @saraworkneh5377
    @saraworkneh5377 4 года назад +4

    ሊሊዬ ዘማሪ ብቻ አይደለችም ነብይ ናት ዘኪ ድምፅህ ይባርካል እንደ አዲስ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት የተቀባ ስታገለግል በክራር አይቼሀለሁ ድንቅ ነበር ብሩክ ነህ

  • @mamotadessa8303
    @mamotadessa8303 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ተበረክ

  • @yalewboriso596
    @yalewboriso596 Год назад

    ዘመንህ የልምላሜ ይሁን !!

  • @ashuwinnertube
    @ashuwinnertube 4 года назад +12

    ዘኪ ድንቅ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደባረከን ተባረክ

    • @ZekariasTadesseOfficial
      @ZekariasTadesseOfficial  4 года назад +2

      ተባረክ አሹዬ ለረዳን ጌታ ክብር ይሁን! ተባረክበት

    • @godisgood1050
      @godisgood1050 4 года назад +3

      ashu winner,,,,Selam,, antem melkam sew & positive neh😍
      bro, bebezu TEBAREK

    • @godislovegodislove461
      @godislovegodislove461 4 года назад

      @@ZekariasTadesseOfficial
      እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ.

    • @wudemekuereya6745
      @wudemekuereya6745 4 года назад

      @@godislovegodislove461 getA🙏ybarkh

  • @ammybelay2776
    @ammybelay2776 4 года назад +2

    ለምን ቢሉ አንተ መልካም ነህ🙌🏽

  • @fiyorimogos5193
    @fiyorimogos5193 Год назад

    Egzabher yebarek wedme betam tebarki alhu bmezmurh zemnh yebarek

  • @melkamueko2146
    @melkamueko2146 3 года назад

    Zeki Zemenihin E/r qeri Yibark! . Amen!

  • @marthakibatu4258
    @marthakibatu4258 4 года назад +1

    አሜንንንንንንንን አምላኬ ጻድቅ ነው እልልልልልልልልልልልልልል እስይይይይ

  • @kiyaslife1853
    @kiyaslife1853 4 года назад +6

    Wow🙏 So beautiful! Zeki you are blessed. Please come with more songs. Omg i really love it. Be blessed more🙏❤❤

  • @kidireta8624
    @kidireta8624 4 года назад +4

    Yyyyyyyyyyyyyeeeesssss zGlory glory Glory.. ...., Thank you JESUS 🙌 For averting!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @asmeronyemane3728
    @asmeronyemane3728 4 года назад

    Zekarias wendmie gieta Eysus ybarkh xegawn yabzalk

  • @yisihakabreham2607
    @yisihakabreham2607 4 года назад +1

    ዘኪ በጣም የምባረክብት ዝማሬ ነው በአሁኑ ጊዜ ደግሞ በጣም ምዘምርው ነው ሚሆነው ምክኒያቱ ደግሞ ከ1ወር በኋላ ላገግባ ነውና ጌታ መልካምነቱን ይገልጣል

  • @gedyonmena8821
    @gedyonmena8821 Год назад +1

    I can't stop listening! repeating so many times. zemenih yibarek

  • @temesgengebreyesus3726
    @temesgengebreyesus3726 4 года назад +4

    እውነት ነው ተባረክ ክእግዚኣቢሄር ነው ክብረታችን

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg 4 года назад +1

    አሜን ጌታ ዘመንህን ይባረክ

  • @BekelechAytota
    @BekelechAytota 2 месяца назад

    አሜንአሜን🙌🙌🙌🙌🙏🙏🙏☝☝☝👏👏👏🙋🙋🙋❤❤❤

  • @tgadane9807
    @tgadane9807 4 года назад +11

    I loved ur Genuine Voice ,its a good one to connect with holly spirit.

  • @solomontamirat1355
    @solomontamirat1355 3 года назад +1

    God bless you!!! in the trinity name so that change my internal life.

  • @selamnigatu6893
    @selamnigatu6893 4 года назад +2

    አሜንንንን የጌታ ጸጋ በእጥፍ ይብዛ ዋው።!!!!!

  • @ፍቅርያሸንፋልአሜን
    @ፍቅርያሸንፋልአሜን 4 года назад +1

    ዋው አንተ ብሩክ መንፈሴን አነሰሳህ እንዳመልክ ሁሌም መልካም የኛ አምላክ ስምህ ይክበር

  • @addisabay6185
    @addisabay6185 2 года назад

    ከጌታ ጋር ስንኖር ከስጋ ተለይተን እንደምንኖር እናውቃለን እንደሚል ከስጋ ለይቶ ከጌታ ጋር የሚያኖር መዝሙር ነው ይጨምርልህ!!!!

  • @Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
    @Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn 3 года назад

    Zekiye betam new mezmureh yemibareken

  • @mesfinmarkos695
    @mesfinmarkos695 4 года назад +2

    Wondime tebarekilign bezeh mezemur tebarekebetalehugn!

  • @Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn
    @Brhannnnnnnnnnnnnnnnnnnnn 3 года назад

    Geta berek yadregeh mesekerent kesemahu behala betam geremen geta yewedehal ante bruk neh yegeta sew tebarek

    • @ZekariasTadesseOfficial
      @ZekariasTadesseOfficial  3 года назад

      Amen! Egziabher yakbrilegne. Kibir hulu le geta yehune! hulun yadergew esu new.

  • @thetruthofnewtestement1513
    @thetruthofnewtestement1513 4 года назад

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @zinasolomon7782
    @zinasolomon7782 3 года назад +1

    Hallelujah

  • @addisalemworku8423
    @addisalemworku8423 4 года назад

    ገብቶህ እንደምታመልክ ታስታውቃለህ ተባረክ

  • @hermifkr109
    @hermifkr109 4 года назад +2

    ተባረክ አሜን እግዚአብሔር መልካም ነው 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zenikabtiymer4167
    @zenikabtiymer4167 4 года назад +6

    Wyeee!!I can't stop listening .lilye tebarek,and you as well.You took us to heaven.worship,worship what a spirit.bruk hun. Yabate lij

  • @dr.kassahunwolde6437
    @dr.kassahunwolde6437 4 года назад +5

    Zeki, God bless you in his abundance!

  • @sarag6740
    @sarag6740 3 года назад +2

    God bless you blessed brother

  • @serkalem55
    @serkalem55 4 года назад

    አሜን፣አሜን፣ እግዚአብሔር መልካም ነው፣እግዚአብሔር ፃድቅ ነው።

  • @mihretteshome7354
    @mihretteshome7354 4 года назад +3

    Thank you!!! You are a blessing for real 🙇‍♂️🙇‍♂️

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 4 года назад +5

    Amen 🙏🏿 God bless you my bro🙏🏿😍

  • @ሀይሚየጌታልጅ
    @ሀይሚየጌታልጅ 4 года назад +5

    Amen amen u are blessd zeki👏🙌👐🙏🙇‍♀️🙇‍♀️

  • @endmerchanal504
    @endmerchanal504 4 года назад

    አወ ያለሁበት ሁኔታ ግራ ቢያጋባኝም ጌታ እየሱስ ሆይ አንተ መልካም ነህ እያለ እንደሌሌ እየሆነልኝ ከባድ ቀኖቼን በአንተ እያለፍኩ ነውና ተመስገን ጌታሆይ አንተ ታቃለህ የነገውን

    • @asterabrah6075
      @asterabrah6075 4 года назад

      Every minute single day melkam melkam

  • @altamimiali5283
    @altamimiali5283 3 года назад

    አምንንንን ተባረክ

  • @kasehkaseh8949
    @kasehkaseh8949 3 года назад

    አሜን,አሜን

  • @adimasuchufamo2330
    @adimasuchufamo2330 Год назад

    ተባረክ

  • @solomonaseffa2056
    @solomonaseffa2056 3 года назад +3

    Powerful!!

  • @ashusam7084
    @ashusam7084 Год назад

    ተባረክ❤❤❤

  • @amblessed8657
    @amblessed8657 3 года назад +1

    My brother I praise the Lord for your gift, may z all mighty God bless you abundantly and grant u z desires of yr heart.
    Tebarek🙏

  • @alextekabe1551
    @alextekabe1551 Год назад

    Blessing really men ayinet dink zemari new❤

  • @rob202ee
    @rob202ee 4 года назад +8

    I cant stop listening to it. what a great song!!!! I used to listen it years ago but with this one is the best with Begena and marvelous voice . What a great song. I have shared it in my face-book so my friends will be blessed via it as I am blessed. God bless you my brother.

  • @tesfagelan2
    @tesfagelan2 4 года назад

    አሜን ጌታዬ አንቴ መልካም ወንድሜ አተ ብሩክ ነህ ባንተ ብዙ ተባሪከናል ተባረክ በዘመንህ ሁሉ መዝሙር ከአፊህ አይጥፍ

  • @abebaabrham1655
    @abebaabrham1655 4 года назад

    ዘኪ ገታ ዘመነኽን ይባርክ

  • @simretlegesse8449
    @simretlegesse8449 2 года назад

    የማይጠገብ ዝማሬ. ጌታ ይባርክ!

  • @meronwg9509
    @meronwg9509 4 года назад +1

    Good blasé you zake

  • @sabinakebede4212
    @sabinakebede4212 4 года назад

    Elelelelelelele birik birik belelegn

  • @marthaademassu2335
    @marthaademassu2335 4 года назад

    ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ. ነፍስም አልቀረልኝ

  • @nuhamingera8593
    @nuhamingera8593 4 года назад

    ZEKIYE YETEBAREKE YE EGZIABEHERE SEWU

  • @destadesta5130
    @destadesta5130 Год назад

    Efuuuu tebarek ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢

  • @elilhagos9952
    @elilhagos9952 4 года назад +3

    This song is a real blessing though it is difficult to sing when someone is experiencing difficulties , Help me o'lord to sing always you are a GOOD GOD, You are Father of mercies and the GOD of all comforts..Blessed be the name of GOD and May God bless this beautiful voice singer.

  • @eyuelbirhanu3468
    @eyuelbirhanu3468 3 года назад +1

    Great job dear brother. Keep shining!

  • @helaftwi368
    @helaftwi368 4 года назад +5

    I only knew the chorus of this song more than 20 years ago I guess. I loved it. I love Lily's old songs. Glad to hear the whole song here, sung beautifully. Be blessed.

  • @melatshifferaw7496
    @melatshifferaw7496 Год назад

    አሜን

  • @azebmehari355
    @azebmehari355 4 года назад

    እውነት ነው እግዚያብሄር መልካም ነው በማንኛውም ሁኔታ ስናልፍ።አሜንን ዘመናችንን ሁሉ በዚ መረዳት ጌታ ይሙላው።ያባቴ ብሩክ ተባረክ።ዘመንክ ይባረክ ዘኪ።

  • @tinsaeamare9478
    @tinsaeamare9478 4 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ዘኪ ለምልምልን

  • @almazmehari9314
    @almazmehari9314 4 года назад

    Amen men 🙏🙏🙏Gatu zeminh yeburki 🤲🤲🤲🤲🙏🙏