ትዝታ ዘ ቻግኒ የሙዚቃ ቪዲዮ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Tizita | Aschalew Fetene (Ardi) |2024
HTML-код
- Опубликовано: 10 янв 2025
- Immerse yourself in the dynamic world of Ethiopian entertainment with Birbaux Records and SewMehon Films! From soul-stirring music to captivating films, we bring you a kaleidoscope of the country's rich culture and heritage. Explore traditional melodies, contemporary beats, and cinematic masterpieces that showcase the essence of Ethiopia.
Subscribe to our channel today and unlock a treasure trove of content, including exclusive interviews, behind-the-scenes glimpses, and live performances. Join our community and be part of the vibrant celebration of Ethiopian arts and creativity.
Whether you're a connoisseur of Ethiopian culture or a newcomer eager to discover its wonders, our channel offers something for everyone. Don't miss out on the opportunity to journey through the heart and soul of Ethiopia - hit subscribe now and let the adventure begin!
ትዝታ ዘ ቻግኒ የሙዚቃ ቪዲዮ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Tizita | Aschalew Fetene (Ardi) |2024
አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschalew Fetene (Ardi) | Music Video | 2024
#BirbauxRecords. #SewMehonFilms #EthiopianMusic #gonder
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©Birbaux Records. SewMehon Films
ወገን እኔኮ የሆነ የማላዉቀዉን ዘመን እና ቦታ የሚያስጎበኝ ባቡር ላይ የተሳፈርሁ ነበር የመሰለኝ ለካንስ ሙዚቃ እያዳምጥሁ ነበረ።
አስቼው ክራሩን የገረፍክበት እጅህ ይባረክ!
ጥዑመ ዜማን ያንጎራጎረ ድምጽህንም ከመጥፎ ሁሉ ይጠብቀው!
የሙዚቃ ሰዉ ብሆንም ለኔ ምርጥ 10 ውስጥ ያስገባሁት ሥራ
ሙዚቃ ይህን ያህል ቋንቋ መሆኑን አላውቅም ነበር:: ይህን ችሎታ ለዓለም ይዳረስ ዘንድ እግዜር ድምፅህንና ጤንነትህ ይጠብቅ:: እዚህ ስራ የተሳተፋችሁ ጥበብ ጠርታችሁ ነውና ክብር ለእናንተ ይሁን::
አንዴ ለዚህ ጀግና ሰው ከተቀመጥንበት ተነስተን እንጨብጭብ 👏👏
ሙሉ ትዝታ ቢሆን እንዲህ ሳግ እስኪይዘኝ ከልቤ አልሰማውም ነበር፡፡ መሀል ላይ የምትገባው ለየት ያለችው ዜማ የምትገርም ቅመም ናት፡፡ ለምን እንደሆነ ባላውቅም የህጻንነት ቡረቃዎቼን እንዳስታውስ ታደርገኝና ቀጥሎ የሚመጣው ለስለስ ያለ ትዝታ እንባና ሳግ ያመጣል፡፡ ተባረክ፡፡
😅😅😅😅 0:17 0:17 😊
እስካሁን ለምን እንዳልሰማሁት እየቆጨኝ ነው።
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
Amen
Amen amen, selam tena to you too
አዎ በሰላም ሙዚቃን የምናጣጥምበት ዘመን ያምጣልን።
amen
amen
amen
Amen
አስቻለው ፈጠነ እና ሙያተኞች ሁሉ እናመሰግናለን 🙏🔥🔥
የምን አይነት ችሎታ ምን አይነት ተሰጥኦ ፡ ምን አይነት ስርአት ምን አይነት ጨዋነት ነው ❤❤❤
የዓመቱ ምርጥ አልበም እና ዘፋኝ 🙌
አንተ ልጅ እፁብ ድንቅ ነህ ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልህ ❤
ይሄ ጀግና ልጅ እስከዛሬ የት ነበር አሁን ባለንበት የጭንቅ ጊዜ ወደድሮ ትዝታችን እየመለሰ እያስለቀሰ በህይወት እንዳለን እየነገረን ነው እጅግ በጣም እናመሰግንሀለን አስቼ
It deserves a billion likes. Breathtaking
አባቢ አንተ የቻግኒ ልጅ ስለሆንክ እንኮራለን እመቤቴን(ወላሂ) ❤ ። am proud የ01 ልጅ 💪💪 በመሆኔ
Enbayen atasmechiw ebakishin!
Ye ethiopia neger asazinognal 😢😢😢
Enezihn qimaloch yinkelilin!!!
ቃል ያጣሁለት ሙዚቃ 🎧 አስቼ ተባረክ ሁሉም ነገር የተዋጣለት ስራ ነው
ጉምዝ፣ ሽናሻ፣ በርታ ወንድሜ!!😊
ዋው ድንቅ ስራ ነው :ቻግኒ ሃይስኩል 4 አመት ቆይታ ነበረኝ....ምርጥ ትዝታ
ቻግነዌ አንኪላ(እኔም)
ruclips.net/video/UBE3B5huB34/видео.htmlsi=w0-hsj4pg8lX50BX
ዳግማዊ ማዲንጎ አፈወርቅ 🎉🎉👏👏
ማዲንጎ "ከአስቻለው ጋር በፍጹም ሊወዳደር አይችልም"አስቻለው"ልዩ ነህ"
We all love Madingo but this guy is another level bro.
❤❤❤❤ ሀገሬ ቻግኒ እንዴት እንድናፈቅሽኝ አስቺ ትችላለህ ወንድም አለም በርታ
"oh My GOD" በእውነት ድንቅ ነው 🔥 ውብ ነው ❤ አመሰግናለሁ 🙏
This song is so incredible. It captures so many aspects of Ethiopian music that I love. Best to listen LOUD and feel the vibe. Great video too.. the visuals capture the song's mood perfectly.
ቃል የለኝም አቦ አስችዬ ወንድማችን ማድዬንም በዚህ ስራ ውስጥ እንዳየው አድርገህኛል ተባረክ አቦ ድንቅ ግሩም ስራ🙏🏾🤍🙏🏾
በቃ ምንም የሚገልፅ ቃል አጣሁ!!! የድምፅህ መወፈር,, መቅጠን,( መውጣት መውረድ) ውስጥን ( ሰሚትን የኮረኩራል ) thank you so much I'm feeling deep flowing love with this song you don't have idea how many time i replays this song,your job this speechless
በጣም እንጂ ሃገሬ ያለችበት ኣዘቅት ውስጥ ሁኜ ነው እያዳመጥኩት ያለሁት እምባ የተሞላበት 😊😊😊😊
አስቻለው ❤️🙏🏽
This is one of my top fav song from the album
ምን አይነት ችሎታ ነው ...ምን አይነት አዲስ ነገር ነው የምታሳየን...
ሁሉም ነገር በጣም በጣም በጣም ያምራል...❤
Time travel የተሳፈርኩ መሠለኝ 100%❤
የማርያም
ጉድ ነው ዘፋኙም ሌሎቹም ወንድሞች አብረው ሙያቸውን ያጋሩን በእውነት ድንቅ ነው ወደሁዋላ እንድናስታውስ እንድንጎበኝ ነው ያደረገው አስቻለው ረጅም መንገድ እየተጏዝን እንድናዳምጥ ነው በእውነት እጅግ እናመሰግናለን ወንድም ጎበዝ አስቻለው አሉ እህም ❤❤❤❤❤
ahha.. yihem ale leka...gud new zendero.. sirachihu yibarek
music video ውን ሳላይ ኮሜንት የምሰጠው ነገርስ wow እስቻለው ትችላለ 👏👏🙏 🔥🔥🔥🧑🚒
Omg, this man is genius!!!
I loved it. Bravo
ግሩም፡ሙዚቃ፡የአገራችን፡ሙዚቃ፡ጠፋብዬ፡ነበረ፡በሙዚቃም፡እኮ፡ቀኘግዛት፡አለ፡በርታልን፡ብሮዬ
ይበል ይበል ዳግም አበበ እውነት ስም ከስራ ጋር ሲፃመር ይህው አብቦ ጉምርቶ ታየ። ማለፊያ አድርገህ ሰርተከዋል ተባረክ
I love his creativity It's a pleasure to hear him, how musically diverse he is and what a voice he has The sounds he brings to his music I didn't leave them to any singer, he was blessed with a voice that can sound the way he wants and in whatever tone he wants. A great singer. Thank you and your team Thank you for your voice, and thank you to your musicians for the breathtaking melodies.
👏👏👏👏👏
እንዴት ያለ ድንቅ ስራ ነው እናመሰግናለን 🎉🎉🎉🎉
Amazing video amazing album amazing artist bravo👏👏👏
አስቸ ፈጣሪ ካሰብከዉ ከፍ አርጎ ያድርስህ ምርጥ ስራ ነዉ በርታ የጅጅ የወንዝ ልጅ
ጥዑመ ልሣን
gerami dink sera new tebarek eweketun ejige yabezaleh yemayenetef tibebun yichemereleh
zerehen yabezawe tebarek
So so beautiful 🎉
ወንድሜ ለኢትዪጵያ ሙዚቃ አዲስ ክስተት ነህ
በጣም የምወደው ዘፈ ን ክሊፕ ስለተሰራለት ከልብ ደስ ብሎኛል ቀረፃው ቅንብሩ አይጠገብም አስቻለው እድሜ ከጤና ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
you are complete musician asche brother.
Aschalew and somic I want to say thank u to giving this kind of nice music with perfect vidieo
ወሳጅ መላሽ ዜ❤❤❤
What a master piece 👏 ትችላለህ🔥💯
ዋው አስቼ ምንም ቃላት የለኝም በቃ አንደኛ ነው ያምራል ❤❤❤❤❤
አስቸ, በርታልን የሰፈራችን ልጅ እኮራብሀለን
This guy can’t miss! Firing on all cylinders!!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥
ማንም ጨምላቃ ዘፋኚ ነኚ እያለ ጆሮየ ደንቁሮ ነበር
አሁን ግን ዘፋኚ ተገኘ እናትዋ ጎንደር ብሎ ወደ ሃገሬ ወሠደኚ ከዚያ በሁዋላ ተለከፍኩ እድሜና ጤና ይሥጥህ በትዝታ አሣፈርክኚ
👌👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
ድንቅ ችሎታ ከዛን ደግሞ አስቻለው አይገርምም ስሲገጥም ደገሞ ፍጥነቱስ. ፈጠነ!!👏👏👏👍😎
እንዲህ ነች ጥበብ...
ዘመንህ ይባረክ አስቻለው ፈጠነ ድንቅ ስራ ❤❤❤
ኢትዮጵያዊ ለዛ ያለህ አበሻ ነህ በርታ👍
ግሩም ነው , ቃላት ያንሳል ድንቅ ነው
እየጠበቅን ያለበት ሁኔታ ነው ያለው!
Honesty am really starting to be impressed by this guy
በዚህ ወጨበሬ ዘመን እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ተድበስብሶ አምጦን ነበር
Thank you for celebrating the music of Kassa Tessema. I grew up listening to his songs, he was my father's favorite musician.
For me best album, and love your music videos too
ምንም ቃል የለኝም እጅግ ድንቅ ድንቅ ድንቅ ነው
ያምራል ሁሉም ነገር ለየት አለ ጣፋጭ ።
በጣም ለየት ያለ አቀራረብ እና ድምፅ 👏👏👏ሁሉም👍👍👍
በጣም ድንቅ አልበም ነወ በርታልን!!!
Even the model(kule T.)also fit with the music,
ቻግኒ አንተን የሙሰለ ድምፃዊ ስለሰጠን እናመሰግናለን ክብሩ የተመሰገነ ይሁን ከቻግኒ ከ01 አስቸ ምርት ስራ
ruclips.net/video/UBE3B5huB34/видео.htmlsi=w0-hsj4pg8lX50BX
የሀገሬ ልጅ ❤️❤️❤️
ውብ ስራ ነው። በጣም የሚመሥጥ ፣ ወርቅ ስጦታ!
አስቼ
"እናትዋ ጎንደርንና
ጠቅልል የሰውነቱን ዐማራ ሳይንትን"የመሳሰሉ የዐማራነት ማሳያ ሙዚቃወችህን ሰምተን አንሰለቻቸውም።በርታ
በጣም የሚገርም ስራ🎉
ቆንጆ ስራ ነው በርታ
ጉደኞ,ድምፅና,ምርጥ,ሙዚቃ,አይ,ኢትዮጵያ,ጥሩ,መሪ,ቢኖራት,,በጣም,
የምትደነቅ,ድምፃዊ,ነህ,
መጀመሪያ ላይ የወደድኩት ዘፈን ይህ ነው!!! ት ች ላ ለ ህ 👏👏👍😎
Waw Aschalew ! Your version of music is like a masterfully designed cathedral, with each sound carefully placed to contribute to a grand, harmonious structure. I can't stop listening to your entire album. Txs for bringing a well matured level of music to our ears 🎵🎶🎵🎶
ምርጥ ሰው ውድ አስቻለው የዶክተር ጥላሁን እና ነዋይ፣ ፀጋየ፣ አረጋሀኝ ፀሀየ ዩሀንስ የእንጋፋዎቹ ምትክ ሰላምህ ይብዛልን 🎉
Oh ወንድሜ ❤ የ ሁሉንም ግጥም ያስፈልገናል !
Amazing song
Aschu you are so unique and creative musician.I've never seen like you.
I feel it like.my soul; You did it for the world. You played it much; you are my fun❤
ጣፋጭ ክራር ♨️
አስቹ የምር እስካሁን ዬሰራሀው ሁሉ ስራ ምንም እንቀን የለውም በጣም ልዬ ስራ ነው❤❤❤ግን ደሞ አስቹ አንዴ በአገውኛ አሪፍ ባህላችንን ሚገልፅ በባህላዊም ሆነ ዘመናዊ በአገውኛ አንድ አልበም ብትሰራ ደስ ልምሳሌ የ አገውኛ ጭፍራ ስልጥ ከምስራቅ አፍሪካ አሉ ከሚባሉ ምርጥ ጭፈራዎች አንዱ ነው ሌላ ደሞ ብዙ ያልተነኩ ባህሎች የበለጠ አንተም በደምብ ስለምታካቸው አንዴ አሪፍ ስራ ብትሰራ አሪፍ ነው አስቹ❤❤❤
በጣም ደስ ይላል.... እጅግ መሣጭ ጥዑመ ዜማ ነው። ከዘመኑ ተሠምቶ ተረሺ ዘፈኖች እንዲህ ዘመን ተሻጋሪና ስሜት ኮርኳሪ ዜማ ደራሲ እና አቀንቃኝ እግዚአብሔር ብያበዛልን ምን ተሣነው?
ዋውውውውው አቤት ድንቅ ስራ
New icon of Ethiopian music
ልዩ ልዩ የሙዚቃ ጥበብ ያየሁበት ሥራ ነው !
Lucky to see the first person 🎉
አስቻለው እንዴት ቻለው😮❤❤
Ehuuuuuu Number one!!
Great music
Quality work 👏🏽 👌🏾
ያ ሰዉ መሆን ሚባል ጉድ ለ ጥበብ የተሰጠ።
😊 ሚገርም ጥምረት በርታ
WOW ተራቀቀበት በሙዚቃው እሚገርም አይነት ነው
Johnny that is one he'll of song. You naled it !. You sound so amazing singing that song!. Congrate!!
ምረጥ ስራ ነው። ቻግኒ❤❤❤
እሰከዛሬ በድለኸናል የት ነበርክ እንፋረድሃለን !!!
ለማመን የሚከብድ ድምፅ ና ዜማ ነው:: አንቴ! ቲክታክ ላይ በሎው ፒች ስታዜም እንዲህ ሰማዬ ሰማያትም የሚዘልቅ ሀይ ፒች የምታስነካው አልመሰለኝም ነበር... ድንቅ ነው!
የውነት ትዝታው አለ እኔጋርም ከምር ምክንያቱም ያለፈበት ያውቀዋል
ቻግኒዎች ኑ እዚህ እንሰብሰብ 👍 አስቼ በርታልን አሪፍ ስራ ነው። እንወድሃለን
ዘፈኑ ላይ የቀረክን ሀሳብ ነው በቪዲዮ የሠራክልን ከምንም በላይ ክብር ይገባካል
Wow, well done ❤🎉