Seifu on EBS:ድምፃዊ አለማይሁ እሸቴና ግርማ ነጋሽ ከሰይፉ በኢቢኤስ ጋር ያደረጉት ቆይታ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 97

  • @DaDa-jq2pw
    @DaDa-jq2pw 7 лет назад +4

    ዛሬ አከበርኩህ ሰይፉ ተባረክ በእውነት አለቀስኩኝ እናንተ አንጋፎች ጨዋ ዘመን የማይሽራችሁ እንዴት እንደምታምሩ

  • @zedgeremew9266
    @zedgeremew9266 7 лет назад +14

    በጣም ደስ ይላል ሙዚቃ ፍቅር ጓደኝነት በናንተ ጊዜ ቀረ። ማስመሰል የሌለበት ንፁህ ፍቅር ከፊታችሁ ይነበባል እንደናንተ ተኑሮ ቢሞትም አይቆጭ #ማርያምን። የዘንድሮ ሙዚቀኞች እኔ እበልጥ አንተ ታንስ በመባባል በቅናት እና በተንኮል ይታመሳሉ ወይ ደህና ስራ አይሰሩ ወይ ፍቅር የላቸው ጢባር ብቻ። #እግዚአብሔር
    እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ እንዴት እንደምታስደስቱ!♥♥♥

  • @Sherifobatanouni
    @Sherifobatanouni 7 лет назад +8

    ጋሽ አሌክስዬ እግዚያብሄር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ

  • @Semonyacob
    @Semonyacob 7 лет назад +1

    This man is truly amazing. He has gone through health problems and surgery and still willl not give up for his fans! The best Ethiopian singer alive, second best behind only Tilahun, Mahmoud and Teddy have nothing on him. Long live Alemayehu!

  • @ewketbeyenbeyen2016
    @ewketbeyenbeyen2016 7 лет назад +4

    እውነት ሁሉ ነገር ድሮ ቀር ሙዚቃው ፍቅሩ መተሳሰብ እር ሁሉ ነገር እውነት የናተህ ዘመን ሰው ብዬ ተመኘው አሁንም እድሜ ከጤናጋር ያብዛላችሁ ለሁለታችሁም ተባረኩልኝ

  • @worldamazingvideos5167
    @worldamazingvideos5167 7 лет назад +4

    Wow የድሮዎቹን ሚያክል ጠፉ ማለት ነው። ግርማ ነጋሽ ሚገርም ድምፅ አለምይ ምርጥ ሠው ይመቻቹ ።መሊጥ ምወደው ጋዝጠኛ

  • @senaitmihret5521
    @senaitmihret5521 7 лет назад +1

    ደስ ስትሉ በጣም የድሮ ዘፋኛች ፍቅራችሁ ደስ ይላል ሁለታችሁም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 7 лет назад

    በጣም የሚገርም ነገር በመልክ ማየቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ ጋሼ ግርማ ነጋሽን ምክንያቱም በአንድ ጥያቄ ላይ የደራው ጨዋታላይ በሚለው ፕሮግራም ላይ እንዲህ ሲል ተጫውቷል
    በመተያየት ከብታሸብሪኝ ስምሽን ንገሩኝ
    ያለው ዘፈን ጋሼ ጥላሁ ገሰሰ እና አስካለ ነበረ ማመን ነው ያቃተኝ ደስ የሚል ነበረ

  • @agerekelibeewdishalehudhh129
    @agerekelibeewdishalehudhh129 7 лет назад +32

    ግን አንድ ነገር ልበል የድሮ የኪነጥበብ ሰዎችና ዘፋኞች ፍቅርና አብሮነት ይታይባቸዋል ችሎታም ነበራቸው አሁን ላይ ግን ፍቅር አብሮነት የሚባለው ነገር አይታይም ለምን ይሆን ? ስራቸው እራሱ በሙሉ ባይሆንም አብዛኛው ኮፒ ነው ምን አለ የነሱን ፍቅርና አገር መውደድን ብንማር እውነት በናንተ ግዜ በተፈጠርኩ ያሰኛል

    • @bioman6851
      @bioman6851 7 лет назад +1

      you are correct bro የኔም ጥያቄ ይህ ነው የድሮዎቹ ፡ውስጣቼው ራሱን የተረጋጋ ነው

    • @asmyramzi2896
      @asmyramzi2896 7 лет назад

      agere kelibe ewdishalehu Dhh የድሮዎቹ የሰው ፍቅር ነበር ሚፈልጉት ያሁኖቹ የብር ፍቅር ነው ሚፈልጉት

    • @saralama5608
      @saralama5608 7 лет назад

      agere kelibe ewdishalehu Dhh tekekele

    • @hermylovehermy6552
      @hermylovehermy6552 7 лет назад +1

      agere kelibe ewdishalehu Dhh
      እውነት ነው በእነርሱ ዘመን ሁሉ ነገር ደስ ይል ነበር እነርሱም ዘፈናቸው ለዛ ያለውና ትምህርት ሰጪ ነበር ።
      ለማንኛውም ግን አሌክስዬ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ

    • @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
      @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 6 лет назад

      agere kelibe ewdishalehu Dhh ግልጽ ነው እኮ ያሆኖቹ ብር ላይ ነው ልባቸው የዱሮቹ ደግሞ ፍቅር ነው በልባቸው ያለው

  • @musicismalife2610
    @musicismalife2610 7 лет назад

    አሌክስዬ በጣም ነዉ የማከብርህ የማደንቅህ እረጅም እድሜ እመኝልሀለሁ🙏 አሪፍ ነገር ነዉ ያሰብከዉ ፈጣሪ ያሳካልህ😍
    ዉይ ሞት ግን😭😭😭ስለ ጥልሽ ሲያወራ
    ሲያሳዝን

  • @0939-b4e
    @0939-b4e 7 лет назад +4

    እረጅም አመት ከጤና ጋር ይስጣችሁ ሁላችሁንም

  • @ሂዊሂዊና
    @ሂዊሂዊና 7 лет назад +5

    እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ዘፈን በናነት ጊዜ ቀረ

  • @tarekegngebreyesus
    @tarekegngebreyesus 3 года назад +2

    Unforgettable person. Rest in peace!

  • @ለተብርሃነይእያዓለመይ

    GBU ur hero rejme edmi ystot 🙇seyfu Thank you meary kber lemigebaw kber enste 😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    አይ ፍቅር ምነው በናንተ ጊዜ ተወልጄ ባደኩና በመትኩ ፍቅራቹ ያሥቀናል ረጅም እድሜ ለናንተ
    ትዙ ነኝ ከኩዌት

  • @Hh-jj6mo
    @Hh-jj6mo 6 лет назад

    በጣም ደስ ይላል እድሜና ጤና ለጋሽ አለማየሁ

  • @selamtariku6309
    @selamtariku6309 7 лет назад +1

    አይዞት፡እግዛብሔር ጤና አና፡እድሜ ይስጦት

  • @aquagal8645
    @aquagal8645 6 лет назад

    Wow I love you so much two Legend musicians..

  • @yedengelmaryamlij1684
    @yedengelmaryamlij1684 7 лет назад +3

    gashe alemayew i love you

  • @lamlam2851
    @lamlam2851 7 лет назад

    Sewede yedengel mareyam lji eyesuse keresetose yasabkewn yasakal betam new yemedew aweraru erasu erega belo edemena tena yeseteh

  • @bettybetty5969
    @bettybetty5969 6 лет назад

    weyine gash girma selayehote beeeeeeeeetam desbilognal yetafete hiwot yestachihu tebareku edmena tena yestachihu. fikerachihu liyunaw

  • @hanaerco5605
    @hanaerco5605 7 лет назад

    ጋሽ ግርምሽ ደምፅክ ያምራል እረጅም አድሜ እና ጤና አምላክ ይስጣቹ

  • @meseretflate6007
    @meseretflate6007 7 лет назад

    E/G yasebekewen hulu ere endewem kasebekew belay yasakaleh enkuan lezeh adereseh

  • @bamjanetgatchwe5530
    @bamjanetgatchwe5530 7 лет назад +3

    ዋው ሰይፍሽ የተረሱትን አአስታዋሽ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 7 лет назад +1

    እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @suzankassa9719
    @suzankassa9719 3 года назад +2

    ነፍስ ይማር 😭💔

  • @SolomonVA
    @SolomonVA 5 лет назад

    እዚህ ዘመን ደርሰን ለሙዚቃ ባለማሎቻን እንዲህ የድሜ ጽጋ ማየታችን ትልቅ ነገር ነው

  • @tigestmichal6144
    @tigestmichal6144 7 лет назад

    Ergem edema ki xana gar yesxut amen amen amen

  • @እሺእሺ-ዠ6ኈ
    @እሺእሺ-ዠ6ኈ 7 лет назад

    እግዚያብሄር ወርቅ ያልብስክ ሰይፉ

  • @narjisabbas497
    @narjisabbas497 7 лет назад

    ደስይላል ተባረክ ሰይፍሻ

  • @ስደተኛነኝ-ሸ8ሸ
    @ስደተኛነኝ-ሸ8ሸ 7 лет назад +3

    የድሮ ሰው እና የድሮ ፍቅር መቼም አይገኝም

  • @frehiwotwonde77
    @frehiwotwonde77 7 лет назад

    amen amen bedebe chemero yesetelen

  • @ggt1732
    @ggt1732 7 лет назад

    በጣም ድሲላለ ረጀም እደሜ ይሰጣቹ ሰይፎ አትም በረታ የምታረገውነገረ ድሰይላል

  • @familybannas8809
    @familybannas8809 7 лет назад +1

    Long live Gash Alex...!

  • @tinaabebe2781
    @tinaabebe2781 7 лет назад +1

    ልክ ነው የድሮ ዜማዎች እንፈልጋለን።

  • @tig4420
    @tig4420 7 лет назад

    fetari edimye ena tena yesitachu

  • @konjo5493
    @konjo5493 7 лет назад

    Amen.amen.amen

  • @myilovemyilove9172
    @myilovemyilove9172 3 года назад

    በስመአብ እውነትም የስንብት ቃለ ምልልስ ነፍስህን በአጽደ ገነት ያሳርፍህ

  • @rahmetmohammed4467
    @rahmetmohammed4467 7 лет назад +2

    ፍቅር ከዚህ እንማር ጥላቻይቅር አይጠቅምም

  • @ክርስቶስፈራጅነውማርያምአ

    alaxo abat zamnhi ybarak ewedihalw abat alaxo seyfu wddd naw margih

  • @zinabuadesalegn1174
    @zinabuadesalegn1174 7 лет назад +1

    amen

  • @sunasuna465
    @sunasuna465 7 лет назад +8

    ጋሽ ግርማ ግን ያሳዝናል እውነት

  • @እኔስእናቴንእወዳታለሁእኔ

    ሴይፍሻ ታሪኩ ባባንና እንግዳ ሰው ሀብቴ (ቴዲን) አቅርብልን

  • @murra_tube
    @murra_tube 3 года назад

    Wow

  • @munahassen3559
    @munahassen3559 7 лет назад

    Sefu yimchih Abo asdstkegn

  • @samrasamra8832
    @samrasamra8832 7 лет назад +1

    አባቴን ነው የሚመሠለኘ

  • @meseretnegusu9494
    @meseretnegusu9494 7 лет назад +3

    ሙዚቃ ቤት መክፈቱ እንኳን ከሀሳብህ ጋር አይሄድም

  • @zekariasasfaw2280
    @zekariasasfaw2280 3 года назад

    Pls sef send me Alemayehu #

  • @akassi6174
    @akassi6174 3 года назад

    Seifu zertach always

  • @ሚልካናጓልትግራይ
    @ሚልካናጓልትግራይ 4 года назад

    ጋሽ ግርማ ወይኔ ስወደው የድሮ እቃና የድሮ ሰው ኣይገኝም

  • @kidyadad
    @kidyadad 3 года назад

    አባቴን መሳይ 😭⁠😭⁠😭⁠

  • @yasayas756yasayas7
    @yasayas756yasayas7 7 лет назад

    ende alegbaegnm musica lakum new alu endgna degmo musica bet lekfet new mnon akumut tadyia alshishum zewre alu new negru

  • @djk2856
    @djk2856 7 лет назад

    i seyfu

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 3 года назад

    Egzbher yayza Ayfrem

  • @eldanmalak9178
    @eldanmalak9178 7 лет назад

    gashe rejammmm edam ka tena gar yesetote yasebutin yasakalote

  • @ewnetuyiferdal7273
    @ewnetuyiferdal7273 7 лет назад

    i will make a prediction Alamudin 6 million bir yisetewal.

  • @semiranatan9447
    @semiranatan9447 7 лет назад

    Uffffffffff germa ngash sewdw enkutatsh eyaln bzu tztayan zergef nw ymiyadrgw

  • @saralama5608
    @saralama5608 7 лет назад

    Dase yamelu yamekababaru gadagamoce dase setelu edemana tana yesetach!!!! Egzbhr karewen yemulalch edanata fekerena makababaren yaselane sayefesa enamasagenalane

  • @mamok3479
    @mamok3479 Год назад

    He died four years later before Ethiopian new year

  • @lunettamargherita7800
    @lunettamargherita7800 7 лет назад

    YE HAGERE KOKOBECH IGZIHABER YTEBIKACHEW

  • @ስደተኛነኝ-ሸ8ሸ
    @ስደተኛነኝ-ሸ8ሸ 7 лет назад +2

    ለጋሽ ግርማ ነበር ኮንሰርት የማገባቸው

  • @Japhethmyson
    @Japhethmyson 3 года назад

    ከአራት ዓመት በፊት የተሟረተው ማርት ቀኑን ጠብቆ መስከረም ሳይጠባ ወሰደው።
    ጋሽ አሌክስ ነብስ ሔር

  • @medajon7384
    @medajon7384 7 лет назад +1

    benat Meseret mebrati akrbln egzabiher ystk

  • @me2rafbarakat515
    @me2rafbarakat515 6 лет назад

    Syfsha mrte swe mrte swe nwe ykrbklne edma ystacwe nwrwly

  • @hananhanan4647
    @hananhanan4647 7 лет назад

    ስይፍሻ ቅመም ነክ ይመችክ

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 7 лет назад +7

    ስንት አይነት ደንቆሮ አለ!! "እግዚአብሄር ልጆቼን ባርኮልኛል ፤እንዳለ ውጪ ናቸው!!" ከዛ የኢትዮጵያ ህዝብ ጭብጨባ ምድረ አጁዛም አጨብጫቢ ሁላ!!! ልጅን ውጪ መላክ መባረክ ነው??

    • @asfawtibebu6402
      @asfawtibebu6402 7 лет назад

      henok million , you nailed it. Good,infact outstanding observation!

    • @yaraflower2046
      @yaraflower2046 7 лет назад +1

      henok million። አቦ ይመችሽ (ይመችህ) የልቤን ነው የተናገርሽልኝ

    • @getachewyantenneger5864
      @getachewyantenneger5864 7 лет назад +2

      henok million. He just told the truth.atleast he didn't steal any money from his country.

  • @melatzebene9781
    @melatzebene9781 7 лет назад

    የሠውይውን ቆሌ ገፈፋቹት እኮ

  • @AAs-uc7sh
    @AAs-uc7sh 7 лет назад

    አረሸምነውልብሱንልበሰውአያሳፉረምያኮራልእንጅ

  • @habibak6135
    @habibak6135 7 лет назад +1

    ሴፍሻ ሀይሉ ፈረዳ ና ደሳለኝ መርሻ አቅርብልን ፕሊስ በተረፈ በታ

    • @djk2856
      @djk2856 7 лет назад

      Habiba K 😂

    • @sarahbiru9167
      @sarahbiru9167 7 лет назад

      Ewnte new

    • @makdesasf2641
      @makdesasf2641 7 лет назад

      ቀጤቴ ቀጤቴ ወዮ ክክክክክክክክክ

    • @djk2856
      @djk2856 7 лет назад

      Makdes Asf mekdi ose basa ayshalem 😃

    • @makdesasf2641
      @makdesasf2641 7 лет назад

      +Kia Solomon ዚህ ባሎት ምንን ዚህ ባሎት ዛ ባሎት ምንን ነባሎ እንዝል ባልቦ ክክክክክክክክክ

  • @baldinib1055
    @baldinib1055 7 лет назад +2

    Don't talk too much just ask Almudin give me 5 million

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 7 лет назад

    ይሄ ትል የሆነ ሽማግሌ፤ ቢሞት ይሻለዋል።

  • @kidestabsru1026
    @kidestabsru1026 7 лет назад

    Wow