ፀጋ ተልከሰከሰች ብለው ነው የሚጠሩኝ! ከቤተሰቦቿ ያልጠበኩትን ምላሽ አገኘሁ! Ethiopia | Eyoha Media | Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 1,7 тыс.

  • @jesuschristismylord-p3o
    @jesuschristismylord-p3o 2 года назад +652

    ሽልማት የሚገባህ ምርጥ ሰው የተስማማችሁ ላይክ ሰጡ❤🙏

  • @alazarbekele6920
    @alazarbekele6920 2 года назад +156

    ወንድም አለም አንተ ጀግና ሰው ነህ እንደሌላው ወንድ ወይኒህ የሚያወርድህ ስህተት አልፈፀምክም። ማንም ምንም ይበል አንተ አሸንፈሀል ክብር አለኝ ለአንተ

  • @jesuschristismylord-p3o
    @jesuschristismylord-p3o 2 года назад +386

    ምርጥ ሰው ታጋሽ ጀግና ማለት አንተ ነህ❤ ለፈጣሪ ቅርብ ፈጣሪ ገነት የምትገባ ሰውነህ። በዚህ ሰው የምታላግጡ ግን ትልቅ ችግር አለባችሁ ። ቢገላትና ስንት አረመኔነት ድርጊት ቢያደርግ ኖሮ ልትደሰቱ ነበር ታሳዝናላችሁ።

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +12

      _እውነት ነው መታገስ ዋጋ አለው ደስ መታገስ ለፍሬ ያበቃል እውነት ነው 💚💛❤️🥰😍 እንኳን አደረሳችሁ እህት ወንድሞቸ_

    • @emebet591
      @emebet591 2 года назад +3

      አምላኬ አትተወኝ ውድ ደሚሪኝ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +4

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

    • @mamaewrwrw4976
      @mamaewrwrw4976 2 года назад +1

      Letedarchni.tamgne.enehne

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад +1

      ደምሩኝ

  • @alemtube1150
    @alemtube1150 2 года назад +160

    ለካስ ቅን ሰውም አለ ይገርማል መልካም ሰው እግዚአብሄር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ወንድማችን ቅንነት መልሶ ይከፍላል

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

    • @alemtube1150
      @alemtube1150 2 года назад

      @@mahi141 እሺ

    • @meseretejigu9308
      @meseretejigu9308 2 года назад

      አልምዬ ደምሪኝ እመልሳለው ውዴ

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 2 года назад +230

    ፀጋ ተልከሰከሰች ጉረቤት እዮልኝ
    ይሄንን ጀግና ባል አለማድነቅና አይቻልም

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 года назад

      ሴት. ልጅ. ከቆምባት. እንጨት. ቢሆንም. አት. ትውም. !!!

    • @hiwitube5837
      @hiwitube5837 2 года назад

      @@mahi141 እንደማመር ዉድ

    • @ጠበቃ
      @ጠበቃ 2 года назад

      @@ayelebaharu7747 😂🤣😅😂🤣😅😂🤣

  • @Selam12-g3t
    @Selam12-g3t 2 года назад +15

    በጣም ጎበዝ ነው ትዕግስትን የመሰለ ነገር የለም እኔም በጣም የማምነው የምወደው የማፈቅረው የ3 አመት ፍቅረኛዬ ድንገት ላገባ ነው እንኳን ሳይለኝ አገባ እመብርሀን ምስክሬ ናት ምንም አላልኩትም ለምን እንዴት እንኳን ብዬ አልጠየኩትም ዝምታን መርጬ ሀገር ለቅቄ ወጣሁ በተጋቡ በ1አመታቸው ተፋቱ አሁን ከተፋቱ 3አመት ሆናቸው እሱ አሁን ላይ የህሊና ፀፀት ላይ ነው እኔ ደሞ የዛን ጊዜ ምንም ባለማድረጌና ዝምታን በመምረጤ የህሊና እረፍት ላይ ነኝ ተመስገን🙏❤

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 2 года назад +146

    በጣም ቅን ሰው ነህ የወደፊት ህይወትህ የደስታ የጤና ይሁንልህ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +2

      _እውነት ነው መታገስ ዋጋ አለው ደስ መታገስ ለፍሬ ያበቃል እውነት ነው 💚💛❤️🥰😍 እጹቤ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️🥰_

    • @alazarbekele6920
      @alazarbekele6920 2 года назад

      አሜን

    • @emebet591
      @emebet591 2 года назад

      Etsube ቤተስብ እንሁን

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@alazarbekele6920 Endmamer

  • @tasefaneshergudo573
    @tasefaneshergudo573 2 года назад +63

    መዝሙር 37
    27: ከክፉ ሽሽ፥ መልካምንም አድርግ፤
    ለዘላለምም ትኖራለህ።🙏

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +273

    ይሄን ያክል ዓመት ስትልከሰከስ አሲራ አንተን አለመግደሏም ተመስገን ያስብላል ወንድሜ 😢😢🤲🏿ቅን ነህ አንተ ወዳጄ እግዚአብሔርም ጠብቆሃል ☝🏼️

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      ቦስዬ ነገ ደብረ ዘይት እንኳን አደረሰሽ የእኔ ተከታታይ በምሄድበት ሁሉ አገኝሻለሁ 😍🥰😍🥰😍

    • @emebet591
      @emebet591 2 года назад +1

      Bosena ነይ ቤተስብ እንሁን እኔም እደሚራሽለሁ

    • @emebet591
      @emebet591 2 года назад +1

      ቤተስብ እንሁን

    • @bosenagashu1673
      @bosenagashu1673 2 года назад +1

      @@Tekeltv1 ወንድማለሜ 🥰🥰🥰እንዴት ነህልኝ? እዚህ ላይ እንኩዋን ሁሌም አታጣኝም እንኩዋን አብሮ አደረሰን አሜን 😘🤲🏿

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer

  • @procell803
    @procell803 2 года назад +132

    በጣም ይገርማል አስተዋይ ሰው ነው ባሁን ጊዜ እንደእዚህ አይነት የለም እንዳንተ አይነት አስተዋይ ሰዎችን ያብዛ ሴቶችም ለትዳራችን ታማኝ እንሁን እንደዚህ በአደባባይ ከመዋረድ ይሰውረን ወንድሜ አንተም በርታልን የተገፋህ ሰው ነህና እንዳንተ የተገፋች ሴት ያድልህ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +1

      ሰውየው ግን ጥሩ ልብ አለው ለይቅርታ መዘጋጀቱ ታድሎ
      ውዴ እስኪ ሰብስክራይብ አርጊኝ በፀጋ ሞት🥰😘

    • @zehara605
      @zehara605 2 года назад

      @@ewnettube2001 ነይ እንዴማመር

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +1

      @@zehara605 ደምሪኝ ኮመንት አስቀምጭ ልመልስ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@ewnettube2001 endmamar

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer

  • @GiruEnewari
    @GiruEnewari 2 года назад +107

    ኮመታተሮች ወይኔ በሳቅ ገደላችሁኝ። ያልተነካ ግልግል ያውቃል። እሱ እራሱ እውቅና ጥሩ ነው አለ ምስኪን። በጣም ትግስተኛ ነው ሌላ ቢሆን አደጋ አድርሶ የባሰ ይጎዳ ነበር።

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

    • @aberashayele66
      @aberashayele66 2 года назад +2

      አስተዋይ ሰው እንደዚህ ነው በጣም ይህ ሰው ምን ማድረግ አለበት ሌላው ብሆን ገና አንድ ቀን ለተዋወቃት ሴት ሽጉጥ ያነሳ የለ ደግሞ ለሴት ኩሩ ነው ተባረክ።

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@aberashayele66 endmamar

    • @aklilmesele5083
      @aklilmesele5083 2 года назад

      @@hannatube3952 ጦጣ

  • @Sofi-ks3zo
    @Sofi-ks3zo 2 года назад +50

    ችግር ሲገጥማቸው ቀለል አድርገው አብረው ስቀው ሚያልፉ ሰዎች ምንኛ የታደሉ ናቸው ጋሽጥቅሙ ረጂም እድሜና ጤና ይስጥህ የተሻለውን ህይወት ያጋጥምህ❤🙏

  • @ter2065
    @ter2065 2 года назад +63

    በመጀመሪያ አተ ተሳስተህ እሡን ወይም እሷን አለመግደልህ ሳላደቅህ አላልፍም 2ኛ ይሄን ያህል አመት ሲኖሩ አተን አቀዉ አለመግደላቸዉ ወይም በድግምት አለማፍዘዟ አላህ ጠብቆሀል ፈጣሪህ ይወድሀል 👍👍👍

  • @loveethiopia3224
    @loveethiopia3224 2 года назад +122

    የኔ ወንድም በጣም የተረጋጋህ የሆንክ ጣፋጭ ነህ ❤️❤️❤️ደሞ ለቤተሰቦቾ ያለህ አክብሮት በጣም አስተዋይ እና ትግስተኛ መሆንህን ነው የሚያሳይ እግዚአብሔር ጥሩ ያጋጥምህ 🙏🏼🙏🏼🙏🏼ይች ባለጌ እንደውም ህይወትህን ታጠፋ ነበር የዋህ ስለሆንክ እግዚአብሔር ቀደመልህ እነሱ ተዋረዱ😃

    • @eagle4452
      @eagle4452 2 года назад +1

      👍👍Tekekl

    • @samuraiadisabab9260
      @samuraiadisabab9260 2 года назад +1

      😘👍👍👍

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

    • @trukalchannel8266
      @trukalchannel8266 2 года назад +1

      @@eagle4452 ውዴ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ምርጦቼ በቅንነት

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ሰውየው ግን ጥሩ ልብ አለው ለይቅርታ መዘጋጀቱ ታድሎ
      ውዴ እስኪ ሰብስክራይብ አርጊኝ በፀጋ ሞት🥰😘

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 2 года назад +10

    አልገባኝም ሰዎች የተቃወሙህ ለምን አልገደልካቸውም የሚል ካልሆነ በስተቀር ቃላት አልመረጥክም ብለው ከሆነ ይገርመኛል:: አረ ወንድሜ ምንም አላጠፋህም ጀግና ነህ

    • @mekdiermi6898
      @mekdiermi6898 2 года назад

      በሀገራችን ሰዉ አይስማ የሚባል ነገር አለ የንንይዘዉ ነዉ፡፡

  • @222A-u5c
    @222A-u5c 2 года назад +29

    ጀግና በጦር ሜዳ ብቻ አይደለም የሚፈጠረው የትእግእስት ስተማሪ በመሆኑ ጀግና ሊባል ይገባዋል ወንድማችን💪

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ሰውየው ግን ጥሩ ልብ አለው ለይቅርታ መዘጋጀቱ ታድሎ
      ውዴ እስኪ ሰብስክራይብ አርጊኝ በፀጋ ሞት🥰😘

    • @222A-u5c
      @222A-u5c 2 года назад

      እሺ በተልከሰከሰችው በጸጋ ሞት

  • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
    @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 2 года назад +102

    በዚህ አጋጣሚ በጣም አድናቂክ ነኝ የምር ጀግና ነህ የበደሉህን ይቅር በላቸውን በተግባር ያሰየህ አባት !!

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 2 года назад +1

      👍👌

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +5

      እውነት ነው ኪያዬ በጣም ደስ የሚል ነው የበደለውን ይቅር የሚል የታደለ ነው ኪያዬ እንኳን ለደብረ ዘይት በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      @@tegestejade2671 ቲጅዬ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️😍🥰

    • @ኪያፍቅር-ከ8ኰ
      @ኪያፍቅር-ከ8ኰ 2 года назад +1

      @@Tekeltv1 እንኳን አብሮ አደረሰን ደምበጫ የጠፋ ሰው ሰላም ነው ወንድም

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +1

      @@ኪያፍቅር-ከ8ኰ አለሁ ኪያዬ እንዴት ነሽ ስራ ጤና ሁሉ ሰላም ነው

  • @desalgnhilmicael7834
    @desalgnhilmicael7834 2 года назад +31

    ለዚህ ሰው ፍትህ የገባዋል ቤቱ ሊመለስለትና ካሳ ሊሰጠው የገባል ባይ ነኝ

  • @hannaGtube
    @hannaGtube 2 года назад +18

    በጣም የሚገርም ማንነት ያለው ሰው ነው ሁሉንም ነገር በቀናነት ነው የሚመለከተው እውነት ሰው ያሾፈውንሁሉ እንደመልካም ነው የሚመለከተው አሳዘነኝ ፍፁም የዋህ ሰው ነው

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад +3

      _እውነት ነው መታገስ ዋጋ አለው ደስ መታገስ ለፍሬ ያበቃል እውነት ነው 💚💛❤️🥰😍 ሀናዬ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️🥰_

    • @ayoubaayoub7215
      @ayoubaayoub7215 2 года назад +2

      1ga seltemare new 2ga Democracy bedenb yegebaw new wetam werde tsega telkeskesalch definitely

    • @selamtube7563
      @selamtube7563 2 года назад +1

      Ayoub 🤣🤣🤣🤣

  • @addisken24
    @addisken24 2 года назад +29

    ለሚያልፍ ቀን እንኩአንም አልገደልካት ወንድሜ እግዚአብሔር ፍርዳቸውን ይሰጣቸዋል።አንተ መልካም ሰው ነህ ልጆችህን ይባርክልህ ።ሁሉም ሴት አንድ አይደለምና ሌላ መልካምና ጨዋ ሴት የተባረከች መልካም ሴት ፈጣሪ ይስጥህ ።በእውነት ክብር ይገባሀል።

  • @ዮስራ
    @ዮስራ 2 года назад +266

    ጸጋ ተልከሰከሰች ወንድሜ ትልቅ ሰው ነክ መልኮም ሁሉ ይግጠምክ

  • @ደስየባታናፋቂ
    @ደስየባታናፋቂ 2 года назад +60

    ወንድማችን ከፍጣሪ ታገኝዋለክ ያንተ ያላት ፈጣሪ ይስጥክ አይዞክ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer

  • @selamawittadesse3727
    @selamawittadesse3727 2 года назад +50

    ጀግና ማለት አንተ ነህ ወንድሜ ኩሩ ኢትዮጵያዊ ነህ ።ዘመንህ ይባረክ ። አውነት አለህ ወንድሜ በየቤቱ ስንት አለ የአንተን ፊለፊት አግዚአብሔር ሰላሳየህ ነው። ለሁሉም ትምህርት ነው።የሀጢያት መጨረሻው ሞት ነው። አንተ ጀግና ነህ ።

    • @emebet591
      @emebet591 2 года назад +2

      Selamawit ውድ ቤተስብ እንሁን እኔም እደሚሪሽለሁ

    • @Zedtube594
      @Zedtube594 2 года назад +2

      @@emebet591 ደምሪኝ ደመርኩሽ እማ

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад +2

      @@emebet591 demiry pls 🙏😢

    • @emebet591
      @emebet591 2 года назад +2

      @@Zedtube594 እሺ የኔ ውድ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +2

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

  • @semiraabdo7080
    @semiraabdo7080 2 года назад +283

    ድምፅ ስታሰማ አ ኡ ስትል ቆሜ አዳምጬ አዘንኩላት ሰውየው ከለይ ተከምሯል ወይኔ እኔን ትንፋሼ ቁርጥርጥ ይበል ብዬ ነው ያዘንኩላት ሲል በሳቅ ትን ብሎኝ ነበር 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ይሄ ሰውዬ ኮሜዲ ቢሆን ያዋጣው ነበር

    • @emebetdemek2173
      @emebetdemek2173 2 года назад +11

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣😜😜😜😜😜 ወይኔ አለመሳቅ አልቻልኩም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣

    • @salamaseyoum4974
      @salamaseyoum4974 2 года назад +2

      Hahahaha enem hede kosele

    • @ማርታአብረሀም
      @ማርታአብረሀም 2 года назад

      ሀሀሀሀ

    • @mahikiya5946
      @mahikiya5946 2 года назад +4

      እኔ እራሱ አለመሳቅ አልቻልኩም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @gelilagelilatadese7059
      @gelilagelilatadese7059 2 года назад +1

      Wkakakakakakaka hoo

  • @Oumlizaaa
    @Oumlizaaa 2 года назад +72

    የሱ መልካምነት ግን በፈጣሪ ታድሎ ያረቢ ግን የኛ ሰዉ ይገርመኛል ምናለ ለመልካም ነገር ላይ እንዲህ ብንተባበር የምር ሰዉኮ ተቀባበለዉ አዲስ ነገርኮ አደለም ግን የሷ ባሰ እንጂ ብቻ ያንተን መልካምነት ሳልናገር ማለፍ አልችልም አቦ መጨረሻህ ይመር አባቴ❤🙏

  • @weneedfreedom341
    @weneedfreedom341 2 года назад +32

    እኔ ላተን ለመግለፅ ቃላት የለኝም ወንድሜ እግዚአብሄር አምላክ በቸርነቱ ይባርክህ ። መልካምና ጀግና ሰው ነህ !! ፍትህ ለወድማችን

  • @amenasaeed495
    @amenasaeed495 2 года назад +36

    የዚህ ስውየ ወላሂ አድናቂ ነኝ ትግስቱ በዚህ በምድር የለለ ነው ሌላው ቢሆን ለዛላላም እስርቤት ነበር ግን በሱ ሙድ የምትይዙ ጤናኛ አመስሉኝም

  • @tigistasfaw6121
    @tigistasfaw6121 2 года назад +6

    አንተ እኮ ሰውየውን ወንድሜ ነው ስትልህ አምነህ ሳትጠራጠር የተቀበልክ ሰው አክባሪ የዋህ ነህ እግዚአብሔር አምላክ በመልካም ህይወት ይካስህ እሷንም ልብ ይስጣት ባንተ ላይ አሁንም ክፍት ማሰቧ

  • @nigistzwda8562
    @nigistzwda8562 2 года назад +22

    አንተ ትክክል ነክ 💯%ሌላ ሰው ቢሆን ሌላ ውሳኔ ይወስን ነበር ጀግና ማለት አንተ ነህ 💪💪💪 አድናቂቅ ነኝ ሰው ሲናደድ ምን ሊል ይችላል

  • @memeaddis7928
    @memeaddis7928 2 года назад +58

    እግዚአብሔር ፍርድ የማያዳላ እሱ ፍርድ ይስጥህ አንተ ልብ ቀና የዋህ ነህ

  • @zewdneshzegeye9259
    @zewdneshzegeye9259 2 года назад +28

    ውይ የየም ህዝቦች ፍፁም ጨዋዎች ናቸው። ልመናና ሙስና ወይም ጉቦ በፍፁም የተከለከለ በጣም ምርጥ ባህል ያላቸው ናቸው።
    በዚያላይ ፍፁም ታማኞች
    ተባረኩ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

    • @lidya4781
      @lidya4781 2 года назад

      የም የት ነዉ?

    • @zewdneshzegeye9259
      @zewdneshzegeye9259 2 года назад +3

      የም ደቡብ ኢትዮጵያ ነው ወደ ዳውርሮ ወደ ኮነታ አዋሳኝ አከባቢ

    • @ethio4421
      @ethio4421 2 года назад +3

      I never heard about them thank you for educating us

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@ethio4421 Endmamer

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 2 года назад +2

    በጣም ምስኪን ሰው ነው በአዕምሮውም በንብረቱም የተጎዳ ሰው ስለሆነ እባካችሁ የኢትዮጵያ ህዝቦች እንርዳው

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 2 года назад +51

    አይዞህ ወንድሜ ባንተ ስለደረሰ ሀዘንና ስሜቱን ታውቀዋለህ። ያልደረሰበት ዛሬ ይቀልድብሀል። ነገ ግን በራሳቸው የትዳር ህይወት ሲከሰት ምን ሊሉ እንደሚችሉ እድሜና ጤና ይስጠንና እናየዋለን። እግዚአብሔር ሁሉን እየተመለከተ ነው ይህንን አንርሳ !!!

    • @eagle4452
      @eagle4452 2 года назад +1

      👍👍Tekekl

    • @carepharm3502
      @carepharm3502 2 года назад +2

      Erdata endidergelt enmoker yasaznal

  • @hanagerma9528
    @hanagerma9528 2 года назад +10

    የኔ ወንድም አንተ ትለያለህ በእዉነት ቀሪ ዘመንህ ይባረክ በጣም አሰተዋይ ነህ አንተን ያለማድነቅ ንፉግነት ነዉ በእዉነት በርታ✅

  • @beyenekebede5251
    @beyenekebede5251 2 года назад +49

    ተጎጂው ትዕግስቱ ሊደነቅና ሊመሠፐን ነው የሚገባው አሁንም እግዚአብሔር መረጋጋትን ይስጥህ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer bekenenet

  • @yeabseraaddis2430
    @yeabseraaddis2430 2 года назад +57

    እረ የህግ ባለሙያዎች የዚህን ሰው ሀቅ አውጡ! የሙያ ስብእናን የሚያጎድፋ ዳኞችንና ጠበቃዎችን ሞግቱ! እንዲህ አይነቱ ፓሊስ በስነምግባር መቀጣት አለበት! ይባስ ብሎ ሰው መኖሪያ ቤት ገብቶ መኖር ወንጀል ነው።

  • @mlove4025
    @mlove4025 2 года назад +49

    በጣም ጥሩ ሰው ነህ አንተ አላህ መጨረሻህን ያሳምርልህ 💔😓👏💚💛❤

  • @bettyhabesha5959
    @bettyhabesha5959 2 года назад +27

    እግዚአብሔር አሁንም ትግስቱን አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ ፍርዱን ከእግዚአብሔር ስጥ እርሱ ሚዛኑ አይሳሳትም በርታ ወንድማችን

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад +1

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

  • @አርሴማ-ኈ6ፐ
    @አርሴማ-ኈ6ፐ 2 года назад +32

    የኔ አባት የዋህነትህ ይገርማል የኛህዝብ አንድ ነገር ካገኘ አይለቅም በየቲክቶኩ ሳየው ለልጆችህ እዬሰብኩ ስሳቀቅ ነበር

  • @meseretgetahun8252
    @meseretgetahun8252 2 года назад +2

    አንተን አለማድነቅ አይቻልም ውንድሜ ክብር ይገባሀል ልትሸለም የሚገባህ ሰው ነህ ሙሉ ሰው ነህ

  • @alberbaysari881
    @alberbaysari881 2 года назад +38

    ምስኪን ይህ ስውየ ያሳዝነኛል ፀጋ ተልከስከስች በቃ አለሙን ሙሉ መነጋገሪያ ሁኖ አልፏል

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _እውነት ነው መታገስ ዋጋ አለው ደስ መታገስ ለፍሬ ያበቃል እውነት ነው 💚💛❤️🥰😍 ያሳዝናል በጣም ሰው ሁሉ ቆረጠመው አልበር እንኳን አደረሰሽ_

  • @netsanetlemma3296
    @netsanetlemma3296 2 года назад +1

    ወድማችን እደአንተ ታጋሽ ሰው የለም ለምንድነው ይቅርታው ይሄ ያንተ ግልፅነት እኮ ነው የሚያሳየው ትክክል ነህ ጌታ ካንተጋ ይሁን

  • @jemmawork838
    @jemmawork838 2 года назад +18

    በጣም ታጋሽእና መልካም ሰው ነህ የራስህን ህይወት ማጨለም የለብህም ትክክለኛ ውሳኔ ነው እነሱን አንገት አስደፍተህ አነተ ቀና አድርገህ በሙሉ ንፁህ ልብህ ትኖራለህ ህይወት ይቀጥላል በርታ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer bekenenet

  • @እፀገነትየመኩሪያልጅዩቱብ

    እዮሀ ሚድያ ስወደዉ ከልቤ ነዉ እኔ ፕሮትስታንት ነኝ አንድም ቀን እንደለሎች የዩቱብ ጡራተኞች ቪዲዮ እያመጡ አይነቅፉም ከሀይማኖት ከዘረኝነት የፀዳ ክፉ አይንካቹ ተከናወኑ መጨረሻቹ ያማረ ይሁን

  • @efoytareallife
    @efoytareallife 2 года назад +5

    ምርጥ ሰው ብቻ አይገልፅህም እግዚአብሔር ፀጋውን ይስጥህ

  • @mesidesign12
    @mesidesign12 2 года назад +19

    ማርያምን ድንቅ ሰው ነክ። እግዚአብሔር ይካስህ ወንድሜ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _እውነት ነው መታገስ ዋጋ አለው ደስ መታገስ ለፍሬ ያበቃል እውነት ነው 💚💛❤️🥰😍 መሲዬ እንኳን አደረሰሽ💚💛❤️🥰_

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      Endmamer

  • @mekdesmoges7848
    @mekdesmoges7848 2 года назад +11

    እውነት ከልቤ ነው ፊደል የቆጠረ ሠው ማለት አንተ ነህ ወንድሜ ምክንያቱም እንዲህ አይነት ጥፋት ብዙ አለ መጨረሻው ግን ሁልጊዜም አሳዛኝ ነው የሚሆነው ግን አንተ ሁሉንም ተሽለህ በልጠህ ተገኝተሐል እና ልትኮራ ይገባሃል መምህር ነህ ልብ ያለው ልብ ያድርግ።

    • @meseretejigu9308
      @meseretejigu9308 2 года назад

      መቅድዬ ደምሪኝ ማር እመልሳለው ቅንነት ለራስ ነው

    • @mekdesmoges7848
      @mekdesmoges7848 2 года назад

      መደመር ማለት? ሰብስክራይብ መሆኑ ነው? ወይስ ምን አልገባኝም እህቴ?

    • @meseretejigu9308
      @meseretejigu9308 2 года назад

      @@mekdesmoges7848 አዎመቅድዬ ሰብስክራይብ ማለት ነው

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 2 года назад

    ለየዋሆች የእግዚአብሔር መንግሥት ክፍት ነው። እንዳንተ አይነቱ ነው የሚገባበት። ከዚህ በኋላ ሚስት የምትሆንህን በጾም በጸሎት እግዚአብሄርን ጠይቀው የሚገርም አምላኳን የምትፈራ የድንግል ማርያምን ልጅ ይሰጥሀል። በርታ፣ አትቸኩል።

  • @samiahussein3458
    @samiahussein3458 2 года назад +24

    My brother you are a hero I am sorry what happened to you but what's going around what's come she will pay the price of what she did to you just wait and see I love you I have great respect for you God bless you 🙏👏🏆♥️

  • @ganzeinfache4638
    @ganzeinfache4638 2 года назад +1

    ምንም ያጠፋህው ነገር የለም የእኔ ወንድም እውነትህን ነው ተልከስክሳለች አንተ ላይ የሚፈርድ ካለ ጤነኛ ሰው አይደለም ይህቺ የሴት አሰዳቢ ናት ካልተስማማችሁ እንኳ መነጋገር ይቻል ነበር የተገፋህው እና ሀጢያት የተሰራብህ አንተ ስለሆንክ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣት

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi 2 года назад +6

    ዝም በላቸው በየሄዱበት ይዋረዱ ባለጌዎችናቸው ቅሌታሞችናቸው የእንስሳ ስራ ሰርተው ምን ይፈልጋሉ ? ክብር

  • @mesaywegayehu5388
    @mesaywegayehu5388 Год назад

    በእውነት በጣም ሚገርም ታሪክ ነው እግዚሀብሄርም መኝታ ክብር ነው ይላል ስንቶቻችን ነን ወዶችም ሴቶችም ታማኝ ይህ ሰው በጣም ታማንኝ ስለሆነ ነው ሁላችንም መማር አለብን

  • @seaditube7269
    @seaditube7269 2 года назад +13

    በአለም ደረጃ ታዋቂ ሆኛለሁ ደስ ብሎኛል አላለም 😂😂😂😂😂😂አለ መሳቅ አይቻልም ግን በጣም ቅን ሰው ነክ ወንድሜ

    • @coconutt2565
      @coconutt2565 2 года назад

      Kkkkkk

    • @maryetube14585
      @maryetube14585 2 года назад

      ትግስተኛነው ሠውየው ትስቂያለሽ አ

    • @seaditube7269
      @seaditube7269 2 года назад

      @@maryetube14585 በጣም ትእግስተኛ ነው ያሳቀኝ ንግግሩ ነው 😆

    • @fhhuuikk9179
      @fhhuuikk9179 2 года назад

      🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @ambesajrsemere723
    @ambesajrsemere723 2 года назад +2

    የዚህ ዓመት ምርጥ ወንድ ልጅ እንዳንተ ቢበዙልን እንዴት ደስ ይላል ኣስተማሪ ነህ።

  • @mimit4032
    @mimit4032 2 года назад +14

    አንተንም፣ ቤተሰቦችህንም፣ የእስዋንም ቤተሰቦች በጣም ነው ያደነኩዋችሁ። ከአድሎ እና ከዘረኝነት የጸዳ የአመቱ ምርጥ ቤተሰብ። 🙏🙏🙏🙏

  • @warkmeoko
    @warkmeoko 2 года назад +1

    አንተ ምርጥ የወንድ ጀግና ጎበዝ እንዳተ አይነት ታጋሽ ለሁላችንም ያድልን 😍😍😍😍🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ላንተ መልካም ነገረ ይግጥመህ ለሱዋ ማስተዋል ያድላት

  • @mimilove8942
    @mimilove8942 2 года назад +3

    ምርጥ ሰው ነህ ወንድሜ የሚገርመው ነገር ወይ አገሬ ህግ የባለስልጣን የሆነባት ያሳዝናል ወንድሜ አንተ የሰማይ ቤትህን አሳምረሀል። እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃላይ ያደርስሀል። በርታ እድሜ ፣ ጤና ፣ ደስታ : እግዚአብሔር ያላብስህ።

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ሰውየው ግን ጥሩ ልብ አለው ለይቅርታ መዘጋጀቱ ታድሎ
      ውዴ እስኪ ሰብስክራይብ አርጊኝ በፀጋ ሞት🥰😘

  • @leyaleya4383
    @leyaleya4383 2 года назад +1

    በእውነት የምትደነቅና የምትመሰገን አስተዋይነህ እርግጠኛነኝ የዋህነትህምነው በህይወት ያኖረህ ከውሽማዋ ጋር ተመካክራ ብታስገድልህስ ኑሮ አሁንም ልቦናህን አይቀይረው ፈጣሪ አምላክ የልብህን መሻት ይፈጽምልህ ትልቅ አስተማሪነህ ከልብህ ድንቅ ሰው ብዬአለሁ እድሜና ጤናውን ይስጥህ

  • @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ
    @ኢትዮጵያ-ዸ5ፈ 2 года назад +8

    2022 World 🌎 Oscar goes too you sir .. much respect ✊ you did the right thing

  • @beersheba4316
    @beersheba4316 2 года назад

    ብዙ ኢትዮጵያዊያን ከዚ ግለሰብ ብዙ ነገር ሊማር ይገባል ለመጀመርያ በታሪክ ሚስቱን መርፌ እና ክር ሆና አግኝቶ ምንም አይነት እርምጃ ያልወሰደባት ጀግና ነው ብዙዋቻችን እንደምናቀው ባል ሚስቱን ገደለ ሚስት ባልዋን ገደለች በሚባልበት ሀገር ላይ እራስን ኮንትሮል አድርጎ ለህግ አካል ማስረከቡ ሊያሽልመው ይገባል እንጂ ሊሾፍበት አይገባም ይህ ወንድማችን አንደኛ እና የአመቱ ምርጥ ሰው ነው ። ፍፁም ንፁ አይምሮ ያለው ኡፈይ ብሎ እሚተኛ ሰው ነው ብዙዋች ባሎች ሚስቶቻቸውን ገለው ታስረው በፀፀት እሚኑሮ ብዙዋች አሉ በእስርቤቱ ሞልተዋል እና ወንድማችን እራሱን አትርፎ የሶንም ሂወት አትርፎ በፍፁም ፅናት ለህግ አካል ያቀረባት አንደኛው እና የመጀመርያው ኢትዮጵያዊ ሰው ነው ብል አላጋነንኩም አባቴ እድሜ ጤና ይስጥህ እምትክስህ እና እምትወድህ እምታከብርህ ሚስት አንድዬ ይስጥህ።
    ግን ፍርዱ ፍትሀዊ አደለም ወንድም እና እህት ብለው በባልዋ ቤት ለማገጠች ሴት እጅ ከፍንጅ ተይዛ ሰውየው አንድ ወር ታስሮ መፈታቱ ፌር አደለም ከዛ ባሻገር የሰውየው ንብረት እና ቤትን ተረክቦ ውሽማ እሚኖርበት ምክንያቱ አልገባኝም ንብረቱ በራሱ ሰም ነው ወይስ በሚስት ስም ሰውየው ሳጅን ቢሆንስ እንዴት ነው የባለንብረቱ ቤት ገብቶ ተደላድሎ ያለምንም ሰጋት እሚኖረው ይሄ ማለት ሳጅን ተብዬው ፍርድቤቱ አካባቢ የራሳቸው ሰው በገንዘብ የገዙት አለ ማለት ነው ? ኢቨን ቢደበድባት እንኮን መብቱ ነው ህጋዊ ሚስቱን ሰትማግጥ እጅ ከፍንጅ ይዞት በገዛ ቤቱ ምን አይነት የወረደ ፍርድ ነው ቢገላትስ ኖሮ ምን ልትፈርዱ ነበር ይሄ የህግ አካሄዱ ሊፈተሽ ይገባል ነውር ነው ወንድማችን የሰው ፍርድ ቢዛባም የአንድዬ ፍርድ አይዘገይም አይዞህ ።
    በወቅቱ በተናገርከው ቃል ሰው የተበሳጨ ከዚም በላይ ያደርጋል ብዙ ኢትዮጵያዊያን እኔ ብሆን በተኙበት ገላቸዋለው ያለው ከ 100 ሲሰላ 75% ገላለው ነው ያለው ኮመንት ላይ በሰውየው ጫማ ውስጥ ሰላሎናቹ አትፍረዱ ።

  • @masaratbanti9106
    @masaratbanti9106 2 года назад +7

    እድሜና ጤና ያብዛልህ ወንድሜ ጥቅሙ ብዙ ካንተ መማር ይቻላል።

  • @SaraJesus-v8p
    @SaraJesus-v8p 3 дня назад

    በጣም ጨዋ እና ስነስራት ያለው ሰው ነው የደረሰበት ነገር ማንም እራሱን መቆጣጠር የሚችል ሰው ያለ አይስለኝም በዚህ አጋጣሚ ሳላደንቀው አላልፍም ጀግና ወንድ እራሱን መቆጣጠር የሚችል ሀላፊነት የሚሰማው ሰው ነው የእውነት ክብር ይገባሀል ጀግና ነህ ግን ወራዳ ስራ የሚሰራ ሁሉ እራሱ ነው የሚዋረደው አሳፋሪ ሴት ናት መታሰር አለባት ይች ወራዳ ።

  • @beettube4604
    @beettube4604 2 года назад +14

    እውነት እግዚአብሔር ልቡና ይስጥን አንተ ተለቅ ስው ነህ እውነት😢😢😢😢😢❤

  • @mekdeshailegnaw3658
    @mekdeshailegnaw3658 2 года назад

    የአመቱ ምርጥ ትግስተኛ አንተነክ ፍርድ ያለው ከላይ ነው አይዞክ የምድር ፍርድ ጊዛዊ ነው ይፈርዳል ከምንም በላይ አንተ በሰላም አይምሮክን አሳርፈክ ተኝተክ ታድራለክ ይብላኝ ለነሱ ተበቅለክ ቢሆን ኖሮ እሔኔ አንተ እስር ቤት ነበርክ በዛላይ ለሕሊናክ እራሱ ነፍስ አጥፍቻለው እያልክ እራስክን በመውቀስ ነበር የምት ኖረው እግዚአብሔር ታድጎካል መልካም ሰው

  • @እኔክርሥቲያንነኚ
    @እኔክርሥቲያንነኚ 2 года назад +6

    ማርያምን ይሄ ሠወየ የደረሠበት ነገር ከባድነው የደረሠበት ነው የሚያቀው ያማል በምታምኑት መከዳት እኔም በሥደት እየተሠቃየሁ ባሌ ከተማርው ወለደ ይገርማል ማመን አቃተኚ

    • @Tekeltv1
      @Tekeltv1 2 года назад

      _እውነት ነው ታጋሽ ነው መታገስ ዋጋ አለው ደስ ይላል መታገስ ለፍሬ ያበቃል እውነት ነው 💚💛❤️🥰😍 መቅዲ እንኳን አደረሰሽ_

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 2 года назад

    በጣም ቅን... የውህ ስው ነህ
    ዘመንህ ይባረክ.... ለወደፊትህ
    የምትኖረው ሂወትህ... ግንየፍቅር
    የስላም... ይሁንልን.. አቦ ሲበዛ
    የዋህ ነህ... ግን የእኛ የ ኢትዮጵያ
    ህዝብ... እንዲህ ለወረደ ነገር
    አለም ተናጋ...ማን ይሆን ፃድቁ ???
    ይሄ ፈጣሪ.... ረድቶት... እጅ ከፍንጅ
    ያዘ እንጂ.... የ እግዚአብሔር
    ስም ጠርተው... ቃለ መሀላ አርገው
    በ ቁርባን ተጋብተው... ስጋ ወደሙ ቀምስው... ቃለ መሀላ አርገው
    ይልከስከሱ የለ ... ማን ይሆን ፃድቁ
    ??? .... ለሄ ይህ ወንድም.. የዋህ
    የዋህ ነው ::

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 года назад +13

    ፈጣሪዬ ሆይ እንዴት ነው ውንጀለኛው የዚህን ሚስኪን ሰው ሱቅ ወስዶ የሚኖረው ወይ ኢትዮጲያ እረ የህግ ያለ

  • @ayelechalemu3356
    @ayelechalemu3356 2 года назад +2

    ልጆቹ የአንተ መሆናቸው D N A አስመርምር እንዳትዘረፍ ጎበዝ ጀግና ወንድ ነህ ለሁሉም በአንተ ይክበር ወንድሜ ።

  • @Tube-tj9qe
    @Tube-tj9qe 2 года назад +33

    እንኳን ደህና መጣህ አለመግደላቸውም ተመስገን ነዉ አይዞህ እንኳን አልገደሉክ አንተም እንኳን እጅክን በደም አላጨማለክ በእውነቱ አንበሳ ነክ ትግስትን አድሎካል ታድለክ እኔስ ትግስት የለኝም ሲበዛ ይመርኛል

  • @senaitgirma7154
    @senaitgirma7154 2 года назад +1

    ምንም አይነት ቃል ብትጠቀም አንተ አንጀትህ ያረረው እያለህ ሰው ምን ያስከፋዋል እንደውም ጀግና ነህ ጠንካራ እንድትሆን ነው ምመኝው

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 2 года назад +24

    እንኩዋን አልገደልክ እሄው በኮንፍደንስ ቀርበህ ታወራለህ 🙏🙏

  • @azebmengistu3901
    @azebmengistu3901 2 года назад

    ምስኪን ፀጋ ተልከሰከሰች ያሳዝናል ዛሬ ደግሞ አኡ ድምፅ ምስኪን ሰዉበጣም ታጋሽ ሰዉ ነህ በዉነት ተባረክ

  • @ethiohabesha7069
    @ethiohabesha7069 2 года назад +16

    አንተ ንጹ ሰው ስለሆንክ ነው ጸጋ እንደዚ የተዋረደችው ወንድሜ ተክሰሃል በቃ የራስህን ህይወት ቀጥል ጸጋ ልብ ይስጥሽ ስምሽን ቀይሪና ጨዋ ሆነሽ ኑሪ

  • @duniyamuhamed5299
    @duniyamuhamed5299 2 года назад

    በጣም ምርጥ አስተዋይ ሰው ነህ ብትገላቸው እድሜ ልክ ይፈረድብሀል ትግስትህን ሳላደንቅ አላልፍም እሷም አላህ ቅጣቷን ይሰጣታል ወንድሜ አይዞን ህግ ግን ለእውነት መቆም አለበት

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 2 года назад +21

    እግዚአብሔር ይጨምርልህ ትእግስትህ በጣም አስተማሪ ነው ታዋቂነትህ ለበጎ ነው።

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

  • @Abby-qt3sg
    @Abby-qt3sg 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ላንተ የበለጠ ይሰጥሀል።ከዚህ በሃላ ለሰዋ የውርደት ኑሮን የፀፀት ኑሮን ነው የምትኖረው።

  • @foyatabebe5739
    @foyatabebe5739 2 года назад +16

    እግዚአብሔር የተሻለ ነገር ይስጥህ ወንድምአለም።

  • @lillitefera2330
    @lillitefera2330 2 года назад

    በጣም የዋህ ትግስተኛ እና ቅን ሰው ነው , እግዚአብሔር መንገድህን ያቅናልህ ,ህግ ፍትህ ሊሰጠው ይገባል .

  • @mikimiki7194
    @mikimiki7194 2 года назад +3

    ወንድሜ ጎበዝ ነሕ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አይዞሕ አገራችንማ ፍትሕ የለም ።

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад

    አንተ የአመቱ ጀግና ነክ ከነ ትግስትክ ፈጣሪ ሲወድክ እኮ ከስተት ሁሉ ስለጠበቀክ የነገውን የትዳር ሕይወትክ ፈጣሪ እንደተመኘከው ያኑርክ

  • @susuchannel1250
    @susuchannel1250 2 года назад +15

    እውነት ለመናገር የሚደነቅ ሠው ነህ
    ነፍሥያህም ሠይጣንም ሣያሸነፍህ እሷን ለህ ግ መሥጠትህ አደንኩህ👍👌
    ሌላ ቢሆን ሁለቱንም ገሎ የራሡንምሂወትያበላሻል
    የሚ ደነቅ ልብያለህሠውነህ
    @💙 ልብ ንጉሥ ሢሆን
    ሌላው አካላችን ደግሞ
    ወታደሮች ናቸው~
    👉ንጉሡ ጥሩ ከሆነ
    ወታደሩም ጥሩ ይሆናል
    👉ንጉሡ መጥፎ ከሆነ
    ወታደሩም መጥፎ ይሆናል
    ጊታችን ሆይ ልባችንንአሣምር
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @setugebeyehu9503
    @setugebeyehu9503 2 года назад

    በጣም ጎበዝ ታጋሽ ትግስተኞ የሚደነቅ ሰው ነው እንኳን ቃላት ሌላ ይገባት ነበር ከገዛ ቤቱ አልጋው ያማል ።

  • @ummuyousuf1597
    @ummuyousuf1597 2 года назад +6

    Hey welcome dear, አንበሳው ሐቅ ያሻንፋል ጌታ ይጠብቅሕ የየዋሕ አምላክ

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 года назад +1

    በእውነት አንተ ጀግና ወድ ነህ በጣም አስተዋይ አይዞክ ፈጣሪ ይክስሀል እሷንም ፈጣሪ ልብይስጣት ትልቅ አስተማሪነውለሁላችንም

  • @mshyaswrki9130
    @mshyaswrki9130 2 года назад +177

    አይ ያገራችን ህግ እንዴት በገዛ ቤቱ በደል ደርሶበት ከቤቱ አባረው ፓሊስ ስለሆነ ብቻ ወንጀለኛውን እንዲኖር ያረጋል ህግ መች ነው በኢትዮጵያ የሚኖረው ያሳዝናል በጣም

    • @hayatmohamed8193
      @hayatmohamed8193 2 года назад +7

      እረ ህግ የለም እንዴት እንድህ ይሰራል

    • @guishhadgu3554
      @guishhadgu3554 2 года назад +2

      You are right.

    • @hirutsubscr9312
      @hirutsubscr9312 2 года назад

      @@hayatmohamed8193 ደምሩኝ

    • @fetihajilalutube6339
      @fetihajilalutube6339 2 года назад +1

      ከምር ነው ግን ወይስ እየቀለደ ነው ሆሆሆ

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад +1

      ሰውየው ግን ጥሩ ልብ አለው ለይቅርታ መዘጋጀቱ ታድሎ
      ውዴ እስኪ ሰብስክራይብ አርጊኝ በፀጋ ሞት🥰😘

  • @binelove7572
    @binelove7572 2 года назад

    ምርጥ ሰው ነህ ግዜ ይከፍልሀል የሆነው ነገር በጣም ቢሳዝንም አሸናፊው አንተ ነህ

  • @hcgsv5582
    @hcgsv5582 2 года назад +10

    ምርጥ ሰው ነው እውነት

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 года назад

      ኦሮሞ. ማለት. የሄነው. !!!!

  • @ባህሌንኢትዮ
    @ባህሌንኢትዮ 2 года назад

    አይ የኛ ሰው ጸጋ ተልከሰከሰች እያሉ እስትረሳቸውን ማባረሪያ አረጉህ አስተዋይ ሰው ተባረክ

  • @beleteayalew8972
    @beleteayalew8972 2 года назад +6

    ፀጋ ተልከሰከሰች ሚድያ ላይ ተዋቂ ሆነች የሰራዋን ይሰጣት
    አንተ ግን ጀግና ነህ የተሻለችውን ይሰጥህ ወንድምየ

    • @mahi141
      @mahi141 2 года назад

      በእናትሽ ዩቱቤኔ ሰብስክ አርጊኝ😢🙏🇪🇹

    • @beleteayalew8972
      @beleteayalew8972 2 года назад +1

      @@mahi141 ይሄው ሰብ አዴረኩሸ እህት

  • @seblewongel122
    @seblewongel122 2 года назад +2

    ወንድሜ በወቅቱ በጣም ከባድ ነገር ነበር የገጠመህ ቃላት መምረጥ የማይታሰብ ነው እንኳን በዚህ አለፈልህ ሌላ ወንጀል ውስጥ ሳትገባ
    ነገር ግን የእኛ ሰው ዘፈን የዘፈናችሁበት ቲሸርት ያሰራችሁበት ቀልድ የቀለዳችሁበት እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ለማይረባ እና ሰው ላይ ለመቀለድ እኮ አቤት ፍጥነታችሁ ምናለ ለጥሩ ነገር ይህንን ጭንቅላት ብትጠቀሙበት

  • @EM-gq9ix
    @EM-gq9ix 2 года назад +38

    ታሪኩ ከማሳዘን አልፎ አሪፍ መዝናኛ ሆኗል 😂
    ግን የዋህና ትሁት ነህ እግዚአብሔር ደሰ ብሎ የምትኖርበትን ህይወት ይሰጥህ🙏

    • @sabitaali5470
      @sabitaali5470 2 года назад

      ክክክ ትክክል

    • @zaramohamad6294
      @zaramohamad6294 2 года назад +1

      @@sabitaali5470 demiry pls pls

    • @ewnettube2001
      @ewnettube2001 2 года назад

      ሰውየው ግን ጥሩ ልብ አለው ለይቅርታ መዘጋጀቱ ታድሎ
      ውዴ እስኪ ሰብስክራይብ አርጊኝ በፀጋ ሞት🥰😘

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@zaramohamad6294 Endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад +1

      @@sabitaali5470 Endmamer

  • @ገኒኢትዬጲያዊ
    @ገኒኢትዬጲያዊ 2 года назад

    የአመቱ ጀግና ነኸ ለእኔ ጌታን ገለኸት ቢሆን ኖሮ አነተም እስር ቤት እሷም ቀረች አነተ ግን ጀግና ነኸ ነገ ጌታ በብዙ መልካም ነገር ይክስኸል

  • @አባቢፍቅር
    @አባቢፍቅር 2 года назад +21

    አቤትትት የኢትዮ ሰው ሰርቶ ከመለወጥ ይቅር ሰው ላይ ሙድ መያዝ ስንወድ ምቀኝነት እና ይኸ ስራችን ነው ድሀ አድርጎን የቀረን
    አቤት ሰውዬው. ግን ሚስኪን አሏህ ይርዳህ የዋህ ነህ

    • @daneiltesfahun8799
      @daneiltesfahun8799 2 года назад +3

      በጣም ትክክል 😢😢😢😢😢💞💞💞☝️☝️☝️☝️☝️☝️☝️🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼😭😭😭

    • @leyilaahmed1105
      @leyilaahmed1105 2 года назад +1

      የኛሰውሲባልኮአስቸጋሪነው

    • @trukalchannel8266
      @trukalchannel8266 2 года назад

      @@leyilaahmed1105 ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ በቅንነት አዲስ ጀማሪ ነኝ

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@leyilaahmed1105 Endmamer

    • @hannatube3952
      @hannatube3952 2 года назад

      @@daneiltesfahun8799 Endmamer

  • @meseretejigu9308
    @meseretejigu9308 2 года назад +1

    የዘመናችን ምርጥ ሰው አንዳዱ ቢሆን የሰው ነፍስ አጥፍቶ የራሱን ሂወት ያበላሽነበር ፈጣሪ የተሻለውን ይወፍቅህ

  • @netsiawoke3150
    @netsiawoke3150 2 года назад +12

    እኔ የመጀመሪያ ቀን ሳየው ስለተካደ አሥዝኖኝ ሳለ ግን ደጋግሜ ሳየው ፀጋ ተልከሰከሰች ኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የሚለው ቃል በጣም ያስቃል አንድ ሰሞን ዘና አልን ክክክክክክክ ወየው የኢትዮጵያ ህዝብ እኮ ሙድ አይይዝ በቃ ተዘናናንበት 😂😂😂😂

    • @Alhamdulillah_2534
      @Alhamdulillah_2534 2 года назад

      በጣም ሚድያውሁሉ እሱ ሆኗል መጀመሪ የዝህን ቪድዎ ሳላየው ምንማለታቸውነው ብየነበረ ሳየውነው የገባኝከክ

    • @mebrhitgebrehawya7254
      @mebrhitgebrehawya7254 2 года назад

      በጣም

  • @eshetubeyene9557
    @eshetubeyene9557 2 года назад +2

    አንተ መልካም ሰው ነህ ፈጣሪ በመልካም ሴት እንዲክስህ እመኝልካለሁ

  • @tsigeteferi2381
    @tsigeteferi2381 2 года назад +3

    ቀረህባት አስተዋይ ታጋሽ መሆንክን ነው ያየሁት እግዚአብሔር ይርዳክ

  • @fakrtamaryma1909
    @fakrtamaryma1909 2 года назад +1

    እውነት ለዝህ ሰው ለትግስቱ ለአስተዋይነቱ ሊሸለም ይገባን
    እውነት ነው የሚላችሁ ሰውች በተጨካከኑ ዘመን እንድህ ትግስተኛ ሰው አለ ወይ
    ብቻ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ggygyt3961
    @ggygyt3961 2 года назад +14

    ኣይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ይሁን በጣም ጠንካራ ነህ በእዉነት ኣድናቂህ ነኝ

  • @77861022
    @77861022 2 года назад

    የዓመቱ ምርጥ ሰው ብዬሃለሁ አንተን ነው መሸለም ያለባቸው የማንንም ሃገር አጥፊ ከሚሸልሙ ጎበዝ በርታ አሁንም እራስህን ጠብቅ ማንንም አትመን ተጠንቀቅ 💪🏾💪🏾💪🏾