"የድንጋይ ፈላጩ ሕልም" እጭር ታሪክ በ2007 ዓም ጎንደር አባ ጃሌ ተ/ሃይማኖት ከተሰበከው የተቀነጨበ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 399

  • @milat-e6u
    @milat-e6u 3 дня назад

    ሁልጊዜ ብሰማው ብሰማው የማልገግበው የህይወት ምግብ ❤❤❤ውድ መምህሬ ሺ አመት ያኑርልን የህይወትን ቃል ያሰማልን🕯🤲

  • @Abi-ou4ck
    @Abi-ou4ck 9 месяцев назад +4

    አጥንት ውስጥ ሚገባ ስብከት ነው ሁሌ ስሰማው የጠነክረኛል😍😍😍 ቃል ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ጀ2ቨ

    አሜን ፫ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ደስ የምል ትምህርት ነዉ ፀጋውን ያብዛልህ እረጅም እድሜ ይስጥልን 🙏🙏🙏

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 3 года назад +52

    አምላኬ ሆይ ይህን ትምህርት እንድሰማ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ ክብር ሁሉ ለአንተ ይሁን አሜን

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 2 года назад +1

    ባለንነገር ፈጣሪን እንድናመሰግን ይርዳን ቃለህይዎትን ያሰማልን መምህር

  • @firehiwotzenabu8420
    @firehiwotzenabu8420 8 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን ተመሰገን አምላኬ🙏🙏🙏

  • @ገኒነኝየትንሹወንድሜናፋቂ

    እግዜቤርሆዪይህን እድሰማ እኳንምአበቃኝኝኝኝኝአሜንአሜንአሜንበጣም መንፈስንየሚአረካተምህርትነወ መመህር አችን እግዜቤር እድሜህንያርዝምልንንንተመስገን አምላኬ💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @getnetyeshtla4483
    @getnetyeshtla4483 2 года назад +2

    የሚገርም ትምህርት ነዉ ቃለህይወት ያሠማልን ተመስጌን የድንግል ማርያም ልጅ አሜን

  • @chuchugadisa8355
    @chuchugadisa8355 3 года назад +1

    አሜን ቃሎት ያሠማልን መምህራችን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @zainashzai9036
    @zainashzai9036 3 года назад +1

    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልን

  • @lijfasikatube1322
    @lijfasikatube1322 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ቃለ ሒወትን ያሠማልን ነፍስን የሚያረሠርስ ድንቅ
    ስብከት መምህራችን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @abayneshtesfaye4177
    @abayneshtesfaye4177 4 года назад +15

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን!!! ቃለ ህይወት ያስማልን መንግስተ ስማያት ያውርስልን በነፍስ በስጋ ይጠብቅልን!!!

  • @clickcell3543
    @clickcell3543 4 года назад +13

    አሜን አሜን አሜን ጌታ ሆይ ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን ያሰጠህኝ ሁሉ አምሰገንልወ ተመሰገን ተመሰገን ተመሰገን የኔ ጌታ
    በእወነት ምህመረችን ቃል ህይዉት ያሰመልን
    ፀጋውን ያብዛልህ

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei 3 года назад +2

    ስላደረገልን ስላላደረገልን ስለሚያደርግልን ስለማያደርግልን በነገሮች ሁሉ እንድናመሰግነው አንደበታችን በምስጋና ይሙላልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን::ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን🙏✝️❤️

  • @አዝማችስለሺየድንግል-ፀ7ነ

    አሜን አሜን አሜን
    ስለ ሆነውም ስላልሆነውም ነገር ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 💚💛❤️🇨🇬😍

    • @lucysabella6727
      @lucysabella6727 4 года назад +1

      ቃለ ህይወትን ያብስማልን

  • @murrservices8463
    @murrservices8463 4 года назад +8

    አሜን አሜን አሜን በእውነት መምህራችን ለሁለት ጌዜ ነው ደጋግሜ የሰመወት ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ተመስገን አምላኬ

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያዊ ያውርስልን

  • @mimegalan249
    @mimegalan249 3 года назад +1

    አሜንንንንንንን!!እስትንፋስህ ይለምልም ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @Dubai825
    @Dubai825 3 года назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት ድንቅ ትምርት ነው ከዛሬ ጀምሬ ላላማርር ቃል ገባሁ እግዚአብሔር ይመስገን ተምስገን አምላኬ

  • @Hayln-d5u
    @Hayln-d5u 7 дней назад

    ስምክ ለዘላለም የተመሠገነአ ያሁን ሁሌም ተመስገን የኔ አባት እግዜቤ ስምህ ለዘላለም ከፋከፈ ያበል

  • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
    ልዑል እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏🙏🙏
    አመስጋኝ መሆን ትልቅ በረከት ያስገኛል
    ደጋግሜ ደጋግሜ ብሰማው የማልጠግበው ትምህርት ነው።

  • @እናናዬ-ጸ4ቨ
    @እናናዬ-ጸ4ቨ 4 года назад +17

    መምህር ለእኔ ነው ዛሬ እግዚአብሔር መፅናኛ የላከህ ??
    በእውነት ሁለተኛ አላማርርም
    ዝም ብየ ተመስገን እላለሁ
    የፈለገው ይጉደል
    እግዚአብሔር አለ::

  • @tiztatameratetizta2738
    @tiztatameratetizta2738 4 года назад +2

    Amen Amen Amen kalehiye woten yasemalen Elelelelelelelelelele Elelelelelelelelelele 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-op2zl9zr20
    @user-op2zl9zr20 9 месяцев назад +2

    የምር ልቤን ማረከው አረወይኔ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ ቅዱስ ገብርኤል በቅድመ ዘመናችሁ ይቅደምልኝ🙏

  • @genetwedajo1273
    @genetwedajo1273 4 года назад +2

    አሜን ፫ እንኳን ደህናመጣህ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለሂወትን ያሠማልን አሜን ፫

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 3 года назад +1

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏 ቃለሂዎት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @nahomsintayehu3139
    @nahomsintayehu3139 2 года назад +1

    መምህራችንቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስት ሰማያትን ያውርስልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ተመስገን አምላኬ

  • @mihretsisay9347
    @mihretsisay9347 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትልቅ ትምህርት ነው ተመስገን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ

  • @zanabmar9999
    @zanabmar9999 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእወነት እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሂዉት ያስማልን እግዚአብሄር ያክብሪልኝ መምህራችን

  • @azebtufa7389
    @azebtufa7389 4 года назад +2

    መምህራችን ዘመንክ ይባረክ ጥሩ ትምህርት ነዉ በምሳሌ ስለሆነ ያጎጎል

  • @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad
    @LEGESSETSEGAYEBELAYNHELegearad 2 месяца назад

    አሜን ይስማልኝ መምህር በፀሎቶ አስቡኝ ሆስፒታል ድንገተኛ ገብቼ ነው ክንፈሚካኤል ነኝ።አሜን፫ግዜ። ስልኮትን ከዚህቀደምም ልኬልዎት ነበረ የመጥምቁ ልጅ ነኝ ሽንኮራ ቅዱስ ዮሐንስ ነበርኩ

  • @elsaembaye1019
    @elsaembaye1019 4 года назад +6

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን
    ቃለ ሂወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህራችን

  • @SararAt-ix5po
    @SararAt-ix5po 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያወርስልን እግዚአብሔር አምላክ በቃሉ የእግዚአብሄር ፍቃድ ይሁንልን

  • @haritialazar4146
    @haritialazar4146 4 года назад +4

    በእውነት እግዝአብሄር የተመሰገነ ይሁን ክቡር ወንድማችን እና ክቡር መምህራችን

  • @burtakanb5816
    @burtakanb5816 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስግን መምህር
    💘🌿💘🌿🕯️አሜን አሜን አሜን💐 🌿🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን💐 🌿🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን💐 🌿🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን💘🌿💘🌿🕯️አሜን አሜን አሜን💐 🌿🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን💐 🌿🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን💐 🌿🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን💘🌿💘🌿🕯️አሜን አሜን አሜን💐 🌿🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን💐 🌿🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን💐 🌿🌿🌿🌿አሜን አሜን አሜን

  • @liliwubeshet3527
    @liliwubeshet3527 2 года назад

    መምህር አንተን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋና ይግባው መምህር ከልቤ ነው የምሰው አንተ የእውነት የተባረክ ነእ ሁሌም በትምእርት መሀል እግዚአብሔርን ታመሰግናለህ እኛም አመስጋኝ እንድንሆን ታስተምረናለህና እንወድሀለን እናከብርሀለን ኑርልን አሜን

  • @ፊዮሪየእናቷ
    @ፊዮሪየእናቷ 4 года назад +1

    ቃለ ሂወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን እቅፍ ድግፍ አርጓ ይጠብቅልን የእናታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ

  • @AsnakechKetema-md5ks
    @AsnakechKetema-md5ks Год назад

    አሜን መምህር። እግዚአብሔር ቃል ሕይወት ያሰማልን መንግሥት ሰማያት ያዉርስልን።

  • @samphone445
    @samphone445 4 года назад +36

    መምህሬ አባቴ እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አድሮ ህይወቴን እንዴት እንደቀየረው ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ

  • @kdestarsma8075
    @kdestarsma8075 4 года назад +6

    በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን ፀጋ በረከቱ ያድልልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን

  • @ስማዕቱቅዱስመርቆርዮስአባ

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚

  • @እጠበኝቆሸሻለሁአምላኬበደ

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን

  • @egziabherfkirnewnew6733
    @egziabherfkirnewnew6733 3 года назад +1

    የማይጠገብ አደበት ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @ድንግልንይዞየፍቅርጉ-ቈ9ተ

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ተስፋ ርስተ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
    እግዚአብሔር አምላክ አማራሪ ከመሆን ይሰውራን አመስጋኝ ያድርገን የእመ አምላክ ምልጃ ጸሎት አይለየን አሜን

    • @tigistderso6940
      @tigistderso6940 4 года назад

      መምህር ቃለህይውት ያሰማልን

  • @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ
    @ኦርቶዶክስነኝ-ኀ9በ 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🙏🙏🙏🙏🙏☦️☦️☦️☦️

  • @abbyabby607
    @abbyabby607 3 года назад

    Amen Amen Amen mamerachen egezaber yee barekachu Rajim eddem Yesexachu Qalahewot yasaman 👏👏👏👏🤲🤲🤲🤲🤲👏👏👏👏👏🤲🤲🤲👏

  • @shegawfasil8532
    @shegawfasil8532 2 года назад +1

    ውድ መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    የአገልግሎት ዘመነዎትን ይባርክሎት

  • @user-op2zl9zr20
    @user-op2zl9zr20 9 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏ቃለ ሂይወት ያሰማልን🙏 እዲህ እንደስብከታችሁ ጥፍጥ ያለውን ሂይወት ይስጥልን🙏

  • @sahratashpe2489
    @sahratashpe2489 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን እግዚሄብር የተመሠ ይሁንፀጋወ ያብዛልክ መህራችን

  • @bushaduhalu9160
    @bushaduhalu9160 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ማምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዘልን የአገልግሎት ዘመንህን ይበርክልን 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻🌻🌻💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤

  • @muluworkwoldemariam1689
    @muluworkwoldemariam1689 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ይፍቱን ይባርኩን

  • @ethiopiawethabesha9424
    @ethiopiawethabesha9424 4 года назад +4

    አሜን ሥለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን🙏ቃለ ሂወት ያሠማልን 🙏

  • @mariammariam7021
    @mariammariam7021 Год назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @ejigayehuyemanebirhan9984
    @ejigayehuyemanebirhan9984 4 года назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን በጣም የተፅናናሁበት ሰብከት ነው መምህር የአገልግሎትህን ዘመን ፈጣሪ ይባርክልህ ፀጋውን ያብዛልህ ከክፎዎች ይጠብቅልን። ቃለህይወት ያሰማልን!

  • @wagayeeshete1486
    @wagayeeshete1486 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን በእውነት መምህር እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት

  • @shewaabebe3280
    @shewaabebe3280 4 года назад +7

    ድንቅ የመንፈሦ ምግብ ቃለ ሒወት ያሠማልን መምሕር

  • @እግዚያብሄርፍቅርነው-ጐ8ሰ

    Amen qalehiwotin yasemalen wudu memihirachinn🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @tarikwogaso1287
    @tarikwogaso1287 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃልሕወት ያሰማልን
    ፀጋ በረከቱን ያብዛልን ለመምህራችን 💚💛💓፣ሥለሁሉም ነገር ኢግዚአብሔር ይመስን 🙏🙏🙏💚💛💓

  • @ድንግልአማላጄ-ፈ8መ
    @ድንግልአማላጄ-ፈ8መ 3 года назад +1

    እዉነት ነው መምህር እኛ መቼም አናመሰግንን መማረር እንጂ መስተዋሉ ይስጠን አሜን (3)

  • @ማህሌትመለሰየራያልጅ

    አሜን አሜን አሜን 🕯 በእውነት አባታችን ቃለ ሂይወት ያሠማልን በእውነት ባለን ማመሰግን ብንችል እማ ከየት በደርሰነ እግዚአብሔር ይመሠገን 🕯🕯🕯

  • @fantafanta6244
    @fantafanta6244 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህር

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ የተዋህዶ እንቁ ስምህና ምግባር እጂግ ይደንቀኛል!

  • @etagegnesatu985
    @etagegnesatu985 4 года назад +1

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ እንዴት ደሰሰሰሰሰሰሰ የምል ትምህርት ነው
    ቃል ህይወት ያሰማልን
    እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @ፍቅርተማርያምየድንግልልጅ

    አሜን ፫በእዉነት እግዚአብሔር ይመስገን. ተመስገን አምላኬ

  • @mayazafaantenekeshitasfayi8256
    @mayazafaantenekeshitasfayi8256 3 года назад

    Amen Amen Amen Amen kale eywate yasemalen bewenat le wendmachin 🙏🙏🙏💒💒🇪🇹👏👏👏💒

  • @yeshigirma191
    @yeshigirma191 4 года назад +2

    ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏👏🙏

  • @meronassefa9171
    @meronassefa9171 4 года назад +5

    Kale Hiwot yasemaln memherachin dink timhert new behulu endnamesgn Egziyabher yerdan temsgn Amen 🙏🤲

  • @መሳይእህተገብርኤል
    @መሳይእህተገብርኤል 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ውድ መምህራችብ

  • @ayinachinneshmariyamas9468
    @ayinachinneshmariyamas9468 4 года назад +1

    መምራችን በ እውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የ አገልግሎት ዘበንህን ያርዝምልህ

  • @ትርሲትወስኔ
    @ትርሲትወስኔ 4 года назад +1

    ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥዎ ጭንቀትን የሚያርቅ ድንቅ ስብከት እመብርሃን ከክፉ ሁሉ ትጠብቅልን ኑሩልን

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 4 года назад

    መምህር ፓውሎሥ ትምርት ደሥ ይላል ተባረክ

  • @ብሩክቲ-ዠ9ረ
    @ብሩክቲ-ዠ9ረ 3 года назад

    መምህረ እመብረሃን ትጠብቆት በጣም ነው የምወዳት በረከቶት ይደርብን

  • @ajsdnxn7941
    @ajsdnxn7941 2 года назад

    Amen amen amen 🙏🙏🙏🌹🌹🌹 egzabher yimesgen memhrachin kalehiwet yasemaln erejim edme yistln tegawn yabzaln Ellllllllllllllllll

  • @eduedom8403
    @eduedom8403 4 года назад +1

    መምራችን አባታችን ቃለህይት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን🙏

  • @meseretmeseret3505
    @meseretmeseret3505 2 года назад +1

    ቃለህይወትያሰማልንተመስገንአምላኬ

  • @selamyemariyamleji823
    @selamyemariyamleji823 4 года назад +26

    እውነት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጭንቅ ብሎኝ ስራ በዝቶብኝ እህ እግዚአብሔር እስከመቼ በስደት እደክማለሁ ለምን ብዬ ምርር ብሎኝ አልቅሽ አልቅሽ ብሎኝ ግን ድንገት ዩቱብ ስገባ ድንቅ ማፅናኛ እግዚአብሔርን እንዳመሰግን አደርከኝ እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @konjo7249
      @konjo7249 4 года назад +1

      አይዞሺ እህቴ ድካምሺን እግዚያብሄር ያየዋል ሁሉን የሚረዳ ነው ተመስገን ስንለው አጪንቅ እንወጣለን አይዞሺ በርቺ

    • @zayuoudetakla9544
      @zayuoudetakla9544 4 года назад

      አሜንአሜን

  • @tuotuo9398
    @tuotuo9398 4 года назад +1

    አሜን፤አሜን፤አሜን፤በአውነት፤ደስስስስስየማል፤ትምህርት፤ነው፤አባታችን፤ቃለህይወትን፤የአሰማልን፤መንግስተሰማያትን፤የአውርስልን፤💠🙏🙏🙏🇪🇹🙌☝🕊🕊🕊💐💐💐💚💛❤👏👏👏

  • @meherettadese6331
    @meherettadese6331 2 года назад +1

    አሜን ፫ ቃለ ሂወት ያሠማልን የኔ ወንድም ።

  • @mesimesi8184
    @mesimesi8184 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @Abatech2
    @Abatech2 4 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @WowWow-ho7wk
    @WowWow-ho7wk 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሄር ይመስገን

  • @መቅደስየማርያልልጅ
    @መቅደስየማርያልልጅ 4 года назад +1

    ቃል ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመናቹ ይብርግልን ተዋህዶ ለዘላለም ትሩርልን

  • @ክፋትንጥሉ
    @ክፋትንጥሉ 4 года назад

    ግሩም ነው በውነት እድሜ ይስጥልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    አቤቱ ጌታ ሆይ ያለኝ ይበቃኛል የሚል አስተዋይ ልብና አመስጋኝ አንደበት ስጠን
    የተሰጠንን ብናውቅ የጎደለን የለምና

  • @mekditub8749
    @mekditub8749 4 года назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሠማልን ውድ መምህራችን

  • @gudisoosebo6746
    @gudisoosebo6746 Год назад

    ተበረክ ዎንድሜ እግዝአብሔር ጸጋ የብዘ እውነተኛ ሐይመኘኖት ተዋህዶ ለዘሊአለም አንች ኑር አንች ተዋህዶ

  • @maezameskele2599
    @maezameskele2599 2 года назад

    Amen Amen Amen kali hiwot yasema abatochachin ♥️♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏

  • @الال-ي6ث9غ
    @الال-ي6ث9غ 4 года назад +1

    በእውነት አለባታች ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን በእደሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር አምላኬ

  • @ወለተማርያምየዛራውሚ-ቀ7ነ

    አሜን ጌታ ሆይ በሁሉ አመስጋኚ አድርገኝ ቃለ ህይዎት ያሰማልን

  • @ዝናሽ-ለ4ሸ
    @ዝናሽ-ለ4ሸ 4 года назад +1

    አሜን አሜንአሜ ንእግዚአብሔር ይመስገ ን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @ኢዮአታም
    @ኢዮአታም 3 года назад +1

    *እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወትን ያሰማልን*

  • @mahletzemikaelbitanya9949
    @mahletzemikaelbitanya9949 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🤲🙏🙏

  • @hamelmalwerka637
    @hamelmalwerka637 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @seblekefyalew6469
    @seblekefyalew6469 3 года назад

    ቃለህይወትን ያሠማህ መንግስተ ሠማያትን ያውርስህ ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛልህ።

  • @QweAsd-zm3xp
    @QweAsd-zm3xp 3 года назад

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከቶን ያብዛልን

  • @tsehaygeni9668
    @tsehaygeni9668 4 года назад +1

    ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን🙏 ኦ እግዚአብሄር ሆይ ክበር ተመስገን🙏💚💛💝🙏

  • @tsegimarr3023
    @tsegimarr3023 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልኝ

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ

    በእዉነት መምህራ ችን ፀጋዉን ያብዛልህ

  • @natitube1716
    @natitube1716 4 года назад +1

    አሜን፫ ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን

  • @habetamuaragawu6222
    @habetamuaragawu6222 4 года назад +7

    መምህራችን ፀገውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ላስተማርኽንትምህርት ቃለሂወትያሰማልን

  • @fitsumbogale5738
    @fitsumbogale5738 2 года назад

    እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት መምህራችን