"ጌታ እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ" Member Pawlos M.Selassie በመምህር ጳውሎስ መ/ሥላሴ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 фев 2025

Комментарии • 310

  • @efessonberhane482
    @efessonberhane482 4 года назад +64

    አቤት ምን አይነት መንፈስ ቅዱስ ያለህ ሰው ነህ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻው ድረስ አፌን ከፍቼ ስሰማው ቆየው እንዳንተ አይነት መምህር ይባዛልን አምላክ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንህ የቅዱሳን መላእክት ዘወትር ይጠብቅህ ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ አሜን

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs Год назад +1

    ደስብሎኝ ጀምሬዉ ደስብሎኝ ጨስኩት ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏 እድሜ ከጤና ይስጥለን🙏🙏🙏🙏

  • @suzy1523
    @suzy1523 3 года назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት መምህር ፀጋውን ያብዛልን 🙏

  • @አልሚጌታቸው
    @አልሚጌታቸው Год назад +1

    በእዉነት ልቤን በደስታ ሞላሃው መምህራችን ❤️🙏🙏

    • @ZbaniAs
      @ZbaniAs Год назад +1

      እኔምየመዳም ቅመምነኝ ይችን ሰብከትስሠማ አደት አደምፂናና ለመምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን❤🎉🙏🙏🙏

  • @ሰላሜነሽማርያምድንግል

    9አመት ሙሉ እደጋገምኩ ምሰማው ስብከትነው።በስደት ዘመኔ ሁሉ ተፅናናሁበት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ።

  • @kaberonhareg3167
    @kaberonhareg3167 3 года назад

    የስራኤል አምላክ የድንግል ልጅ አንተ የልቤን መሻት አንተ ታውቃለክ

  • @yohanisyedinglmaryamlig
    @yohanisyedinglmaryamlig 20 дней назад

    እግዚአብሔር ሆይኦርቶዶክስ እምነቴን እዳውቅና እድረዳ ሚስጢሩን አተ ግለፅልኝ አሜን

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs Год назад +1

    ሠምቸ የማልጠግበዉስብከት❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 4 года назад +8

    ጌታ ሆይ እግሮቼ ያንተው ናቸውና በመንገድህ እንድጓዝ ፍቃድህ ይሁንልኝ ፍቀድልኝ

  • @መደምደሚያበቀለ
    @መደምደሚያበቀለ 4 года назад +19

    ቢሰማ ቢሰማ የእግዚአብሔር ምህረት ሚያስደንቅ ቃላታ የለውም የሰው ልጅ ለእግዚአብሔር ቸርነት ሚገልፅበት አያልቅም ከውቂያኖስ በላይ ነው ቸርነቱ አሜን!!!!

    • @yitayalgashaw9185
      @yitayalgashaw9185 Год назад

      እውነት ነዉ በፈተናና ችግር ውሰጥ ሆኜ ፧ ሰው አይሆንም በተባልኩበት ሰአት ፣ በቸገረኝ ሁሉ አንተ ታውቃለህ ብየ ድኛለሁ የማይታመኑ ፈተናወችን አልፉያለሁ።ከብር ቅድስናው ዘላለማዊ አምለክ እሜን አሜን አሜን

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 4 года назад +27

    ጌታ ሆይ የልቤን መሻት አንተ ታውቃለህ አንተ ፈጽምልኝ አንተ ታውቃለህ እንደ ፍቃድህ

  • @fhch2131
    @fhch2131 9 месяцев назад

    በእውነቱ አባቴ ልቤ በሀሴት መላ ቃለህይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋ ይጥልን እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባቴ❤❤🙏

  • @abebatesemma5632
    @abebatesemma5632 Год назад +2

    ስለ ቅዱስ ቃሉ የቅዱሳን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
    ለ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቸሩ እግዚአብሔር አሜን
    እንደ ቅዱስ ቃሉ እንድን ኖር ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @emufiker-nb7ei
    @emufiker-nb7ei 3 года назад +3

    "ጌታ እግዚአብሔር ሆይ! አንተ ታውቃለህ"
    ትንቢተ ሕዝቅኤል 📖 37÷4
    ሕዝቅኤል ማለት:-እግዚአብሔር ብርታትን ይሰጣል ማለት ነው::
    በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን በቃሉ ያሳረፈን አምላክ ስሙ ይክበር ይመስገን በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን በእውነት በክርስቶስ ፍቅር እንወድሃለን መምህር ኑርልን ✝️❤️

  • @saraphatsamuel
    @saraphatsamuel Год назад +1

    ከምወዳቸው ስብከት Koter ቤተክርስቲያ ነው የሰበከው አስታውሳለሁ በእውነት

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 4 года назад +3

    ጌታ ሆይ ሀጠያተኛ ነኝና ማረኝ ይቅር በለኝ ለንስሀም አብቃኝ

    • @ምርጫዬአብይነው
      @ምርጫዬአብይነው 4 года назад

      ኑሮዬን ጉዞዬን መንገዴን ህይወቴን ሁሉ ለአንተ ለጥበበኛው ለእግዚአብሄር ሰጥቻለሁ
      አንተ ታውቃለህ

    • @ምርጫዬአብይነው
      @ምርጫዬአብይነው 4 года назад

      አሜን
      ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @kidistgashaw5086
    @kidistgashaw5086 8 месяцев назад

    ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ የሚል እምነትን አድለኝ።

  • @tibebyoutube
    @tibebyoutube 2 года назад

    አሜን በኔ ህይወት አልፋም ኦሜጋም እግዚያብሄር ዓምላኬ ነው። ምስጉን ዓምላክ አመሰግነው ዘንድ ምነኛ እድለኛ ነኝ።!!!መምህር ፀጋውን ያብዛሎት !!!

  • @urud8496
    @urud8496 3 года назад +1

    ዘመንኸ ይባረክ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ያኑርልን በእወነት የሚያሳርፍ ትምህርት ነወ ስለማይነገረ ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እንደቃሉ እንድኖር እሱ ይርዳን

  • @finote6805
    @finote6805 3 года назад +1

    ብሰማህ ብሰማህ የማልጠግብህ መምህሬ አምላከ እስራኤል በፀጋዉ ያኑርህ

  • @assghdchaseffaaseffa1617
    @assghdchaseffaaseffa1617 4 года назад +1

    አቤት ድንቅ ስብከት ቃለህይወት ያሰማልን

  • @AsaAl-uw9tx
    @AsaAl-uw9tx 3 месяца назад

    እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያሠማልን ቃለ በርከት ያሠማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ስማዕቱቅዱስመርቆርዮስአባ

    ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ
    ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ
    ጌታ ሆይ አንተ ታውቃለህ 😢😢😞😞😞😞😞😞😞😞♥️♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 3 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን አቤቱ ቸሩ አምላካችን የሚያሰፈልገንን አንተ ታውቃለህ እና የጎደለብንን ሙላልን ውድ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላከ ጸጋውን ያብዛልህ በጸሎትህ አሰበኝ

  • @Tgj14
    @Tgj14 3 года назад +1

    መምህርሆይ እድሜና ቴና ያብዛሎት

  • @marthatila
    @marthatila 4 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን ለመምህረችን ቃለ ህይወት ያሰመልን🙏🙏🙏

  • @zerfemobil4977
    @zerfemobil4977 4 года назад +1

    ቃለሂወት፡ያሰማልን፡እግዚአብሄር፡የማቱሳላን፡እድሜ፡ይስጥልን

  • @ማርያምጽዮንኣደይብርሃንና

    አዎ ሰለሁሉ ነገር እግዚአብሔር አዋቂ ነው ለዘላለም የከበረ የተመሰገነ ይሁን ሰማይና ምድር ያለ ሞሰሶ ያቀመ ፈጣርያችን ።አምላኬ አምባየ መጠግያያ ነህ ሁሉ ነገር ላንተ ሰጥቼህ አለው ባንተ እታመናለው አንተ የፈቀድከው ይሁንልኝ!!!

  • @ቃልኪዳን-ገ7ጠ
    @ቃልኪዳን-ገ7ጠ 3 года назад

    መምህሬ በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን እውነት ቃልየለኝም እረጅም እድሜእናጤናይስጥልኝ በዚህትምህርት ከብዙነገር ተመለሥኩ 😥😥😥

  • @fekerelove2546
    @fekerelove2546 4 года назад +1

    Amen Amen Amen

  • @WONEDSEN-k2c
    @WONEDSEN-k2c 23 дня назад

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN

  • @keolusgeyorgs9296
    @keolusgeyorgs9296 4 года назад

    መምህር በእውነት የማስተማር ፀጋ እንዳሎት አምናለው አንድ አንዴ የኔን ቁስል የሚጠግን ተስፋ ይሰጡኛል አሁንም ከዚ በላይ ፀጋው ይብዛሎት እድሜን ከጤና ጋር ያድልልኝ

  • @direinternationalhotellast6269
    @direinternationalhotellast6269 4 года назад +1

    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የቅዱሳኑ ምልጃና ፀሎት አይለየን አሜን

  • @elsahagose2201
    @elsahagose2201 Год назад

    መምህር ሁልግዜ እንደ አዲስ ትምህርት ነው የምሰማው እግዚአብሔር ጽጋውን ያብዛልህ

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 4 года назад +6

    ጌታ ሆይ ደካማ ነኝና አበርታኝ

  • @gidaychawit316
    @gidaychawit316 3 года назад

    በእዉነት ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን ከማር የሚጣፍጥ አደበትህን ለዘላለም ይባርህልን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @alainall6304
    @alainall6304 2 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @etayehueta4925
    @etayehueta4925 4 года назад +1

    amen amen amen .kale .hiwet .yasemaln..memhr..pawulo..huleteqawu..petros..ate .neh..yagelglothn..zemen..ybarclh wedmachin

    • @etayehueta4925
      @etayehueta4925 4 года назад +1

      💗💜💜💗💗❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @kasechalemu2657
    @kasechalemu2657 4 года назад +1

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር በጸጋው ያኑርህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ

  • @tadelechgoshu4509
    @tadelechgoshu4509 4 года назад +1

    ከማር ከስኳር እጅግ የሚጣፍጠውን የሕይወት ቃል እንደ አሰማኽን መምህራችን አስበ መምህራንን ያድልህ እውነት በእውነት አዎን አንተ ታውቃለህ አማላካችን ሃሳባችንን የሚያስጨንቀንን ሁሉ በአንተ ላይ ጥለናል ተመስገን ሁሉ በአንተ ይከናወንልናል።

  • @konjokonjo3357
    @konjokonjo3357 4 года назад

    ኦርቶዶክስ መሆን በራሱ መታደል ነው ተመስገን አምላኬ ቃልህን በሱ ላይ እድሰማ ስለፈቀድክልን‼መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ‼ጌታዬ ሆይ ዛሬን ካተጋ ነኝ የነገን አተ ታውቃለህ!!!!!!!

  • @alemukasa7863
    @alemukasa7863 3 года назад

    ወይኔ አባቴ መምህሬ ይህንን ትምርትወን ብሳማው ብሰው እማይጠገብ ትምርትነው በውነትም ልሳነክርስቶሥ ቃለህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንወትን እግዚአብሔር ይባርክ🙏

  • @abrehamyebereketyeberemet1648
    @abrehamyebereketyeberemet1648 4 года назад +3

    እልልል እግዚአብሄር ከፈቀደ ወደቤቴ እሄዳለሁ፣ ለመምህራቺን እድሜ ከፀጋጋር ይስጥልን

  • @mekdesKasaw-w5w
    @mekdesKasaw-w5w 4 месяца назад

    ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛልህ የማይጠገብ አንደበት ምንም አይሰለችም እኮ የፈጣሪ ታምር

  • @yonasisrael1718
    @yonasisrael1718 4 года назад

    እግዚአብሄር ሆይ በቃልህ እኖር ዘንድእርድኝ ስለሁሉም ነገር አንተ ታውቃለሕ

  • @binimekditeshome1261
    @binimekditeshome1261 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌም አንተ ታውቃለህ

  • @ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ

    እሜን እሜን እሜን ቃል ህይወት ይስማልኝ እባታችን

  • @ituneethiopia8427
    @ituneethiopia8427 Год назад

    ልሳነ ወርቅ የዘመናችን ጵዉሎስ

  • @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ
    @ተመስገንአምላኬ-ጐ4ደ 2 года назад

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን እጅግ ጣፋጮ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @mahritmebratum36
    @mahritmebratum36 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመነህ እግዚአብሔር ይባርክ

  • @MiheretTtsion
    @MiheretTtsion 5 месяцев назад

    ክርስቶስ አንተ ታውቃለህ
    መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 2 года назад

    በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን እድሜ ከጤናጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን ነብሴ ረሰረሰሽ አጥቴም ለመለመች መንፈሴም ታደሰች

  • @dinatube6757
    @dinatube6757 2 года назад

    አሜን መምህራችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ጊዜ መሸሸጊያ ነው። ክብሩ ይስፋ

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 года назад +7

    በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tenatina5349
    @tenatina5349 4 года назад

    Amen Amen Amen yetemesgen yehun kale hiwot yasemalin memehrachin egzabher yagelgilot zemenhin yebareki Amen💒💒💒💒✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️✝️👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️

  • @letinamedhane2772
    @letinamedhane2772 4 года назад

    Amen Amen Amen kalwet yasmalen aba Egezabrher ytbkot Memory 🙏🙏🙏🙏❤❤❤💙💙💙💙

  • @aferasaron4849
    @aferasaron4849 4 года назад +9

    አሜን ልኡል እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሁሉን ታውቃለህ መምህር የተዋህዶ እንቁ ቃለህይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን⛪❤❤❤❤

  • @lulishkay630
    @lulishkay630 3 года назад

    አሜንንንንን መምህር ቃለ ህይዎት ያሰማልን ።ጌታ መድሀኒ አለም አንተ ታውቃለህ ።።።

  • @zeritugabera9264
    @zeritugabera9264 2 года назад

    Kalewt ysamalen meher yagelgelo zemeote Egzaber yabzelot.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹

  • @nigistiberhane9150
    @nigistiberhane9150 2 года назад

    አሜን አሚን ቃልሂወት ያሰማልን መምህራችን ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት 🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ማርያምእናትናት
    @ማርያምእናትናት 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልን መምህራችን እውነት በጣም ደስ የሚል ትምህሪተ ነው 👏👏👏👏👏👏😘😘😘😘

  • @grrdasmariyam141
    @grrdasmariyam141 2 года назад

    አሜን አንተ ታዉቃለህ መምህር ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤናዉን ያድለዎት

  • @usjsis7022
    @usjsis7022 2 года назад

    አባቴሆዪአተሰለኔአተታውቃለህ🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @አምላኬተመስገን
    @አምላኬተመስገን 4 года назад +1

    **እውነት ነው👉**#ጌታ** **#እግዚአብሔር** **#ሆይ** **#አንተ** **#ታውቃለህ****
    **መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልኝ፣ እግዚአብሔር ይስጥልኝ፣🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏**

  • @bhaftaatakhalti3986
    @bhaftaatakhalti3986 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያስማልን መምህራችን🙏🙏🙏♥♥♥💒💒💒💒💒⛪⛪⛪⛪⛪♥♥

  • @alamark1631
    @alamark1631 Год назад

    አሞን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meronayelow2385
    @meronayelow2385 4 года назад

    ያገልግሎት ዘመንህን እግዚያብሄር ያርዝምልን ቃለሂወትን ያሰማልን የሄወት ምግብ ነው እግዚያብሄር ይመስገን ክብሩ ይስፍ አሜንንንንን

  • @Hana-cg5tk
    @Hana-cg5tk Год назад

    አሜን፫እግዜብሄርይመሠግንውድእናእንቁምህራችንቃለህይውትያሠማልንበእድሜበጠጋይጠብቅልን!!!!ውድየተዋህዶልጆችበፁለታችውአሥቦኝእኔደካማእህታችው፣ወለተሚክለ😢😢😢

  • @shawaasafa9857
    @shawaasafa9857 2 года назад

    Amen Amen Amen kalehuweteyasemalen memerachn edemenatena yesetehu

  • @wzsawzsa440
    @wzsawzsa440 4 года назад +7

    ጌታ ሆይ ላባታችን እድሜያቸውን አርዝምልን

  • @ሰውናሰው
    @ሰውናሰው 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃሉን ለምስማት ያበቃኝ አምላክ መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን እረዥም እድሜ ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅልን እመብረሀን ጥላ ከለላ ትሁንህ መምህር

  • @ሰላሜነሽማርያምድንግል

    እምወድህ መምህሬ እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት ስብከቶችህ ሁሉ የደከመ ህሊናየን ያሳርፉልኛል ። እግዚአብሔር ይመስገን አምላኬ በአንተ ላይ አድሮ የነፍሴን በረሀ በቃሉ ዝናብ በሀሴት አረሰረሳት።

  • @seladagne5336
    @seladagne5336 3 года назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እንዴት ልብ የሚነካ ትምህርት❤🙏

  • @romamcdo1513
    @romamcdo1513 2 года назад

    አሜን፫ እግዚአብሔር ያውቃል እንደ ፍቃድ ይሁንልን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን

  • @er-gs1kk9yl5j
    @er-gs1kk9yl5j 3 года назад

    ቃለህይወትያሠማልን
    እረጂምአድሜእናጤናይስጥልን
    በረከትአችሁይደረብን አሜን፫

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አምላኬ ሆይ አንተ ታውቃለህ ሁሉን ላንተ ትቻለሁ

  • @belaysherefa954
    @belaysherefa954 4 года назад

    Amen tewedaju memhirachine kalehiwot yasemaline Geta Egziabher yagrliglot zemenihine yibarikilin

  • @راشدالشالحمديا0حي
    @راشدالشالحمديا0حي 4 года назад

    የሰማነውን በልባችን ሰሌዳላይ ይፃፍልን

  • @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ
    @ኪዳነምህረትእናቴ-ፈ4ሸ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን ከዚህም በላይ ፀጋውን ይጨምርልህ ለኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሄር ሆይ አንተ ታውቃለህ

  • @magdesgtkow4708
    @magdesgtkow4708 4 года назад +4

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን
    ቃሉን ሠምተን እንድንተገብር እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ልቦናችንን ያብራልን 🙏

  • @zaiduae5217
    @zaiduae5217 3 года назад

    Mameher.pawulose.mene.beye.lenagar.
    Egziabeher tsagawun.yabezalehe.yen.lebe.nawu.yatawut.
    Egziabeher. Bezu.nagare.aderegoleghi.
    Etawakalahu.lamen..egziabeher. lebe.yesetaghi

  • @ሠላምየኦርቶዶክሥልጅ

    አባታችችን እረዥም እድሜ ኑርልን

  • @maseberhanu805
    @maseberhanu805 4 года назад

    አሜንን። አሜንን። አሜንን። እግዚአብሔር። ይመስጌን። ቃልህውት። ያስማልን

  • @belayneshhailemicheal1486
    @belayneshhailemicheal1486 4 года назад +2

    ለመሞህራችን ቃለ ህይወትያሰማልን እግዚአብሔርእድሜእና ጤና ይስጥልን

  • @nardoskittygamer7176
    @nardoskittygamer7176 4 года назад +6

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲አንተ ታውቃለህ እጅግ የሚያሳርፍ ቃል መምህር ጳውሎስ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚያብሄር ይስጥልን🙏🙏🙏🌷🌷🌷

  • @ኣደፍቅሪ-ነ3የ
    @ኣደፍቅሪ-ነ3የ 4 года назад

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማዓልን መምህራችን ኣምላክ ዕድሜ እና ጥዒና ይስጠህ ዝበንህ ይባርኽ

  • @emamaethiopia5992
    @emamaethiopia5992 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን አቤቱ አምላኬሆይ አንተ ታውቃለህ

  • @የሚመካበእግዚአብሔር-ዘ6በ

    GRUM WONDEMACHN EGZABHER YBARKLEN KALE HYIWTEN YASEMALEN ANDEBETHN YBARKE EGZABHER YKBER YMESGEN 👏 👏 👏 AMEN AMEN AMEN 💕

  • @ኤልሮኢየድንግልልጅ
    @ኤልሮኢየድንግልልጅ 4 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን በዕውነት ድንቅ ትምህርት ነው

  • @راشدالشالحمديا0حي
    @راشدالشالحمديا0حي 4 года назад

    ክብር ለድግል ማርያም ልጂ ቸሩ መዳኒያለም በእውነት ቃለህይወትን ያሰማልን መምራችን አባታችን አምላክ እረዥም እድሜ ያድልልን ካዉደምረቱ አይለይብን አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይደረግልን እደቸርነቱ

  • @emutube4860
    @emutube4860 4 года назад +1

    ጌታየ አምላኬ ሆይ አንተው ታውቃለህ ለዘላለም በአንተ ምንገድ እህድ ዘንድ ፍቃድህ ይሁን አሜን🙏

  • @makimaki9284
    @makimaki9284 4 года назад

    Amen amen amen kal hiwet yesmilgn yeagelgelot zemenot yebark yesmanew belibachi yederbilgn

  • @AlAinn-gx2is
    @AlAinn-gx2is 10 месяцев назад +1

    Amen Amen

  • @የድንግልልጅ-ዠ3ፈ
    @የድንግልልጅ-ዠ3ፈ 3 года назад

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋ ያቆኝልን

  • @የስላሴባርያየማፊቅርልጅ

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @kegetahun3445
    @kegetahun3445 4 года назад

    በእውነት ለመምህራችን ቃለህይወት
    አቤቱ ጌታ ሆይ ትዕግስት እንደ እዮብ
    ጥበብ እንደሰሎሞን
    ንጽህ እንባ እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ እና እንደ መቅደላዊት ማርያም አሜን ይሁንልን👐🌾👏

  • @worektadess1253
    @worektadess1253 4 года назад

    Be ewenet kalehiwetn yasemalen mamihir tsegawen yabizalek Amen 🙏🙏🙏

  • @ከላይነውትእዛዙ
    @ከላይነውትእዛዙ 4 года назад

    በእውነት አጀት የሚያርስ ትምህርት ነው ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን ያገልግሎት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይባርክ በዕድሜ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን

  • @bamlakeabebawe5904
    @bamlakeabebawe5904 4 года назад +2

    እግዚአብሔር ያገልግሎት ዝመንክን ያርዝመው ቃል ህይወትን ያስማልን መምህር

  • @saraphatsamuel
    @saraphatsamuel Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን