የማትኖሩበትን ቤት አትግዙ!…ቤት ማረፊያ ነዉ‼️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 329

  • @dassalegntaddess7354
    @dassalegntaddess7354 Месяц назад +19

    $165,000 ዶላር 2018 ላይ ቤት ገዛውና ወራዊው ሞርጌጁ $1000 ዶላር ነው። አሁን የቤቱ ዋጋ $320,000 ገብቷል። ለልጆቼ ተምረው አድገው እራሱን ይቻል። እኔ አሁን ብሸጠው እጠቀምበታለሁ።

    • @shkorinaBowey
      @shkorinaBowey Месяц назад +2

      that means you will buy house the same amount or more price unless you are going to retire in Ethiopia or you have other house to live on

  • @AlexA-xd8ui
    @AlexA-xd8ui Месяц назад +4

    አስበንበት እንግባበት ነው ያለችን፣ ትክክለኛ ምክር ነው። ተባረኪ ለመልካም ሀሳብሽ።

  • @wondubc1472
    @wondubc1472 Месяц назад +11

    ልክ ነሽ ሰው ቤት አይግዛ ሳይሆን በፉክክር አይሁን በአቅሙና በትዳር ላይ ያለ ከሆነ ደግሞ አንድ ሰው መክፈል በሚችለው መጠን መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ።

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 Месяц назад +12

    ሁሉ ነገር በአቅም ሲሆን ጥሩ ነው ውድድር ነው እየረበሸን ያለው

  • @woinshetbelay4664
    @woinshetbelay4664 Месяц назад +16

    House ልጅ ላለዉ በጣም ያስፈልጋል ፣ልጆች እንዳሻቸዉ ቦርቀዉ ያድጋሉ ፣በሀቅም ሁሉም ቢገዛ ጥሩ ነዉ ፣ደግሞ investment ነዉ apartment or Townhome ከፋለሽ ከፍለሽ ስትለቂ ምንም አታግኝም ደግሞ በቁም እየሄዱም ከሰዉ በታች በፍርሀት መኖር አያስፈልግም ጤና ይስጠን እንጅ ብዙዉ ሀበሻ ጀግና ነዉ!ያዉቅበታል

  • @seidmohammed1632
    @seidmohammed1632 Месяц назад +10

    አትግዙ አላለችም በአቅማችሁ ልክ ኑሩ ነው ያለችው

  • @elizabethgezahegne9997
    @elizabethgezahegne9997 Месяц назад +8

    ቤት ጥሩ ነው ግን በአቅም ሲሆን ነው እንጂ አፓርትመንትም በነፃ አይደለም ግን ኪራይ ላይ አፓርትመንት ምትከፍለው ላይ ብዙ ልዩነት የሌለው ከሆነ ቤቱን መያዝ ያዋጣል ካልተቻለም እኮ ይከራያል

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w Месяц назад +25

    ያልሽው ሁሉ ትክክል ነው በተለይ በአሁኑ ግዜ መጥኖ አስቦ ነው መደቆስ ...😂😂 ቀላል ነገር የለም ዋጋ ያስከፍላል በመጠን እንጂ ሰው ስላረገ እሚደረግ አይደለም ችግሩ ሲመጣ መተንፈሻም የለ ለስንቱ ቤት መፍረስ ምክንያት ሆኖአል እህቴ እሚሰሙሽ ይብዙ :: 👌🙏

  • @nathand5093
    @nathand5093 28 дней назад +5

    Hello everyone!
    Let’s just remember that she is simply sharing her perspective on an issue that does not have a universal solution or approach. It is important to acknowledge that people see the world differently based on their experiences, knowledge, and values. If her viewpoint resonates with you, show your support by encouraging her to create more content like this. Positive reinforcement goes a long way in fostering thoughtful conversations.
    If you hold a different perspective, take the opportunity to share it respectfully. Constructive dialogue allows others to engage with a variety of ideas and perhaps even learn something new. Remember, the goal is to create a space where diverse opinions can coexist, enriching our understanding of the topic.
    What we should avoid, however, is resorting to insults or personal attacks. Such behavior adds no value to the conversation and only fosters division. Instead, let’s aim to model the maturity and respect seen in societies that value open-mindedness and mutual understanding. Learning to appreciate different perspectives is a hallmark of civilized and progressive communities.
    Stay Blessed!

  • @kokotubeኮኮሚዲያ
    @kokotubeኮኮሚዲያ Месяц назад +10

    በነገራችን ላይ አሜሪካኖች በጣም ከልጆቻቸው የተጣበቁ ናቸው እኛ እንዲያውም በየምክንያቱ ሶሻል ላይፍ እየተተው ስንት ለዲፕረሽን ለሱሳይድ የተጋለጡ ቤት ይቁጠራቸው በቁማቸው የሚያንቀላፉ የሀበሻ ልጆች በጣም ብዙ ናቸው። ቤት እዲገዙ አበረታታለሁ apartment is the same thing if you stop payment, they will kick out you . ነገር ግን ለማፅዳትም ለክፈወያውም በዛ ላይ ኢትዮጲያም ለመስራት ይጋጋጣሉ አነስ ያለ ቤት ወይም ኮንዶ አበረታታለሁ። ጥሩ ሀሳብ ነው

  • @TruthFile-c2y
    @TruthFile-c2y Месяц назад +4

    Great Education Thanks Yoyo's!

  • @tesfukidane20
    @tesfukidane20 Месяц назад +6

    ሁሉም በአቅሙ ነው አባባልሽ።ሌላን ሰው መምሰል የለብንም ትክክል ነሽ።ሁሉም ራሱን መሆን አለበት።ህይወትን ማጣጣም ለድርድር መቅረብ የለበትም።ሁሉም ይህን መማር አለበት።

  • @mahederegedilat8243
    @mahederegedilat8243 Месяц назад +8

    አዲስ አበባ ነው ያለሁት !!! ግን እህቴ በአንቺ በጣም ብዙ ተምሬአለሁ !!! የውጪ አስተሳሰቤን shape ነው ያደረግሽው !!! በጣም thank u !!!❤

    • @reyuyenu340
      @reyuyenu340 Месяц назад

      Work hard stay in your beloved country my dear❤❤❤❤❤

  • @AlemayehuKeno
    @AlemayehuKeno Месяц назад +5

    ቤት ብቻ ሳይሆን ኑሮን መኖር እንደራስና እንደአቅም ከሆነ ደስተኛ ሕይወት መኖር ይቻላል።

  • @SenShiferaw
    @SenShiferaw Месяц назад +4

    እውነትሽ ነው የሰውን ማየት የለብንም እራሳቸውን ሳያጨናንቁ አቅማቸው የሚፈቅደው ቤት ቢገዙ ገቢያቸው ከግምት ማስገባት አለባቸው

  • @JimmaworkWaktole
    @JimmaworkWaktole Месяц назад +7

    እኔ ኢትዮጵያ ትንሽ ቤት ገዝቻለሁ::ቢሰለቸኝ እዚያ ሄጄ አርፍበታለሁ ብዬ::ሲታመም እንኩዋን የማልተኛበት ቤት ቤት ነዉ ብዬ አልገዛም::ሮቦት አይደለምሁም እደክማለሁ እታመማለአሁ እሰለቻለሁ::ለማላድርበት ቤት ውጪ እያደርኩ አልከፍልም::በአቅሜ ተከራይቼ እየኖርኩኝ ኢትዮጵያ ትንሽ ቢስነስ እሰራለሁ::በዚያ ላይ የቤት ዋጋ እየወረድ ኢኮኖሚው እየወደቀ ነዉ::የገዙትም እየቷፀፀቱ ነዉ::አልገዛም ረጅም ጊዜ ለመኖርም እቂድ የለኝንም::እንደዚም ቀለል ያለ ኑሮ እየኖርኩኝ ጭንቀቱ ሊደፋኝ ነዉ::የምን አባቱ ቤት ነዉ ደሞ!?

  • @MGM-k7y
    @MGM-k7y Месяц назад +4

    ዮርዲ ምርጥ ሰዉ Keep pushing

  • @Lemlem-321
    @Lemlem-321 Месяц назад +4

    ጆሮ ያለው ይስማ እውነት ነው የሚገርመኝ ነገር የምታነሽው ሀሳብ ነውና በርቺ የኛ ሰው ግን አይሰማም እንደውም ያለአቅምሽ ካልገዛሸ ሰነፍ ነው የምትባይው

  • @IyovEshete-gg1nb
    @IyovEshete-gg1nb 22 дня назад +1

    ኣቦ እግዚአብሔር ይባርክሽ ጥሩ እይታ ነው ያየሺው ኣበሻ ኣቅሙን ሳያውቅ በፋክክር ሊሞት ነው

  • @ethiopiannewsofficial6432
    @ethiopiannewsofficial6432 Месяц назад +2

    በጣም አስተዋይ ነሽ; ያልሺው 100% ትክክል ነው: እግዚአብሔር ይባርክሽ❤

  • @edoardotestore9713
    @edoardotestore9713 Месяц назад +5

    የተሳሳተ አመለካከት ነው ቤት እንቨስትመንት ነው ስርተሽ የማታጠራቂሚውን ገንዘብ ቤት በመግዛት ቫሊው ሲጨምር ትገኛለች ይህ ባይሆን ማንም ስው ቤት አይገዛም ነበር እና ግምትሽና አስተሳሰብሽ ትክክል አይደለም

  • @bereketabate8124
    @bereketabate8124 Месяц назад +3

    ዮርዲ ትክክል ነሽ በርቺ ምክንያታዊ መሆን አለብን ❤

  • @azebmenassie8885
    @azebmenassie8885 Месяц назад +1

    Very brilliant dear good explanation. Thank you

  • @ethiopalezelalemtinure5569
    @ethiopalezelalemtinure5569 Месяц назад +2

    አቅምን አዉቆ መኖር ጥሩነዉ ታላቅ ችሎታ ነዉ...እዉነትሽን ነዉ እሙ ሐበሻ ፉክክር አለበት 100 አመት የሚኖር ይመሥለዎል

  • @TruthFile-c2y
    @TruthFile-c2y Месяц назад +3

    Amazing Information Yoyo'e!

  • @kebedewoldehana9903
    @kebedewoldehana9903 Месяц назад +2

    Youhave GREAT point of view, Appreciate it👏👏👏👏

  • @teferiejara5001
    @teferiejara5001 Месяц назад +2

    I live in Ethiopia and watch your videos often. Your message is very important .Iike it.

  • @abbaa8712
    @abbaa8712 Месяц назад +2

    Love this from Norway

  • @Mekedesanteneh
    @Mekedesanteneh Месяц назад +2

    የእውነት ልክ ነሽ እህቴ ሰው ባቅሙ ሲኖር ደስ ይላል ሃሳብሽን በሙሉ ደግፋለሁ

  • @fevimael1498
    @fevimael1498 Месяц назад +2

    I always like the topics you raise, very mature and factual information! Thank you❤

  • @yohannesafewerk2308
    @yohannesafewerk2308 Месяц назад +3

    እኔም እንደአንቺ ነበር የማስበው ግን በኪራይ መኖር ገንዘብን ትራሽ እንደመጣል ነው ከአምስት ዓመት በፊት የገዛነው ቤት ዛሬ ዋጋው በእጥፍ ጨምሮ በዛው ላይ ቤዝመንቱ ተከራይቶ ምንም ሳንከፍል በነፃ እየኖርንበት ነው በዛ ላይ ነፃነቱ በጣም ይመቻል ተከራይ ግን ገንዘቡንም መብቱንም አሳልፎ ሰጥቶ ነው የሚኖረው እና ሀሳብሽን ቀይሪ

  • @MestisEthopianKitchen
    @MestisEthopianKitchen Месяц назад +3

    I agree with you 🎉thank you so much 💓

  • @ethiolal2148
    @ethiolal2148 Месяц назад +7

    ቤት ጥሩ ነው ነገር ግን ሁሉም ነገር በአቅም መሆን አለበት:: በፉክክር ሳይሆን በአቅም ነገ ዝቅተኛ ስራ ብሰራ መክፈል እችላለሁ?እሚለውን ባገናዘበ መልኩ ከሆነ ቤት አትራፊ ነው:: የዛሬ 10 አመት የትኛው ስቴት የተገዛ ቤት በአሁኑ ሰአት ከእጥፍ በላይ ነው እሚሸጠው:: አፓርትመንትም ካልተከፈለ በነፃ አያስኖሩም የመንግስት የነፃ ቤት ካልሆነ::ስለዚህ በእኔ እይታ በአቅም ከሆነ ቤት ጥሩ ነው ጥሩ ክረዲት ካላችሁ ግዙ ያተርፋል::
    ጥሩ እሚያወያይ ሀሳብ ነው ያመጣሽው:: በእኔ እይታ ግን ይህን ያህል ከባድ አይደለም::

  • @faceofafrica-y8u
    @faceofafrica-y8u Месяц назад +3

    ጎበዝ ነሽ ምክንያታዊ መሆን ያስፈልጋል

  • @himannegasi-vl9px
    @himannegasi-vl9px Месяц назад +2

    You're right God bless you ❤

  • @fmemy7076
    @fmemy7076 Месяц назад +4

    100% you are right

  • @tigistwoldetsadik2326
    @tigistwoldetsadik2326 Месяц назад +3

    Thank you so much!!! That is true ❤

  • @sisayyemane5648
    @sisayyemane5648 Месяц назад +3

    የገዛሸው ቤት መክፈል ካልሸቸልሽ ማከራየት ትችያለሽ
    በተጨማሪ ቤት መግዛት investment ነዉ የሚል እመነት ነው ያለኝ
    American dream ከሚባሉት አንድ ቤት ነው
    ሁሉም ሀበሻ ቤት መግዛት አለበት እላለሁ
    ግዙና የተወሰነ አመት ኖራቹሁ ብትሸጡትም ዳጐስ ያለ ብር ታገኛላቹ ባይ ነኝ

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Месяц назад +7

    Only stay homemom, kids, and a person who doesn't work who can enjoy the house! I used to ask myself just like you 4 years ago. BUT when you have responsibility, you don't even think about enjoying life even though you are not comparing life with others . All you do in the USA is WORK to survive no matter how you choose to live. I believe everybody wishes or wants what you're talking about, IMPOSSIBLE HERE IN USA.
    Hopefully, you will get this point somehow in life in the future.
    Thank you so much for sharing this thoughs!

    • @Yordanosbeyene512
      @Yordanosbeyene512  Месяц назад +1

      Thank you dear🙏

    • @MeriyamMaham
      @MeriyamMaham Месяц назад +1

      Thanks rohamy we missed you please show up by your channel 🙏

    • @GodIsWithUs4LIFE
      @GodIsWithUs4LIFE Месяц назад

      @MeriyamMaham aw, I will, my dear! Thank you for your comment.

  • @NerdiAsefa-si2jq
    @NerdiAsefa-si2jq Месяц назад +2

    ትልቅ ትምርቱ በጣም ጥሩ የሚጠቅም ነው

  • @kebedealemu3181
    @kebedealemu3181 Месяц назад +4

    እህቴ የት ሃገር እንደምትኖሪ ባላውቅም የምትሰጭው መረጃ በጣም የተሳሳተ ነው። ቤት ማለት ኢንሸስትመት እንጂ እስር ቤት አይደለም ምናልባት የምትነግሪን የራስሽን ህይወት ነው እንጂ ቤት ሕይወት ነው ሰላሳ ዓመት መቆየት አይጠበቅብሽም እኔን ብትወስጂኝ የዛሬ አምስት አመት የገዛሁት ቤት ዛሬ ላይ ደብል አትርፌበታለሁ ሸጨ በወጣ በነጻ ኖሬበት ገንዘብ ደግሞ አትረፌያለሁ ከቻላቹሁ አንድ ሳይሆን ሁለት ሦስት መግዛት ነው ለማንኛውም ምችት ይበልሽ እህቴ።

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 Месяц назад +2

    Good explanation. It is truth.

  • @AshenafiYana-dv1mo
    @AshenafiYana-dv1mo Месяц назад +4

    Yordi u r a genuine Ethiopian who talks the truth... pretending is not good. God bless you!
    A brother bought huge house there but rarely has a time to sit and have fun with his children 😂 mom told me he quickly come home for half an hour eat out of refrigerator go es back whole week etc...he is totally unhappy and jealousy of Ethiopian ppl back home ...he says you work a little and enjoy a lot ...Love my country Ethiopia no matter 😂

  • @zeharashewmolo
    @zeharashewmolo Месяц назад +3

    Yordiy
    Be Allah day to day video serlin
    Day to day astemerin, mekerin.
    I love everything about you ❤

  • @erityousuf3509
    @erityousuf3509 Месяц назад +3

    ትክክል ነው : ራሳችንን በትምህርት እንለውጥ ያልሽው ትክክለኛ ነገር ነው:: ከዛ ሁሉም ነገር ይደረስበታል

  • @Jesusismysaviourended
    @Jesusismysaviourended Месяц назад +3

    Gobez set. You got my subscription 👏

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun Месяц назад +2

    You are right 100 percent

  • @ManwosnotAgonafir
    @ManwosnotAgonafir Месяц назад +2

    You’re absolutely right

  • @berhanumengistu4435
    @berhanumengistu4435 Месяц назад +1

    Absolutely true! You should know everything first before you buy the house.

  • @frewalato1735
    @frewalato1735 Месяц назад +2

    She did not said not do not buy house but she said she is advising our community to buy income wise . Affordable house to enjoy warm with family time .

  • @yewlsewanteneh4536
    @yewlsewanteneh4536 Месяц назад +13

    አሀቴ አስተሳሰብሽን ሰፋ አርጊ : ዛሬ ቤት ግዢና የዛሬ 5 አመት ስትሸጭው ያኔ ስንት ብር እንዳተር ፍሽ ፃፈልኝ።

    • @yonast4637
      @yonast4637 Месяц назад +8

      She is not advising against purchasing a home; she is emphasizing the importance of making a purchase within your financial means.

    • @meskidafbr.b8845
      @meskidafbr.b8845 Месяц назад +5

      It’s not guaranteed you will sell in profits; first your life then money.

  • @saronmegersa3343
    @saronmegersa3343 Месяц назад +2

    Very true,Let our eyes open.Thank you.

  • @solomonhaile552
    @solomonhaile552 Месяц назад +3

    ዬርዲ ትልቅ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ትንታኔ ነው ያጋራሽኝ በርች!

  • @asefadamaw7318
    @asefadamaw7318 Месяц назад +2

    Good job. We'll done.

  • @AbelEngu
    @AbelEngu Месяц назад +2

    ❤❤❤endanchi yebeselch set magegnet ejeg kebad new bzi gize ejeg asetway ejeg tenekaka nsh betam adenkeshalew ketybet!!!!

  • @zerfemangasto2988
    @zerfemangasto2988 Месяц назад +3

    My God you right

  • @alemnigusse6279
    @alemnigusse6279 Месяц назад +1

    በጣም ትክክል ነሽ በአቅማችን መግዛት ወሳኝ ነገር ነው ማንኛውንም ነገር ከአቅማችን በላይ መሆን የለበትም መቅደም ያለበትን ነገር ማስቀደም አለብን በተለይ ልጆቻችንን በሚመለከት

  • @nikodimosbekele
    @nikodimosbekele Месяц назад +1

    What a content yordi thank you for the truth👍

  • @hiwot_selam5304
    @hiwot_selam5304 Месяц назад +11

    I respectfully disagree with your comment. My Habesha people, don’t limit yourselves-dream big! In my opinion, what you're saying could discourage many people. I've lived in the U.S. for over 20 years, and during that time, the value of homes has mostly increased. The only time I saw home values decrease was in 2008. Outside of that, homes tend to appreciate over time. So when you buy a house, you're not just paying off the mortgage-you're also building wealth, as you can sell it later for a significant profit. Personally, I believe those who keep their money in the bank without investing in property are missing out on opportunities. Dream big and don’t limit yourself!

    • @honeymoges8686
      @honeymoges8686 Месяц назад +1

      E/r yesetesh🙏🏽

    • @rahelamare9877
      @rahelamare9877 Месяц назад +4

      she is telling us when we buy a house we must now which type of house we afford not just buying because of somebody buying house this is her idea

    • @hiwot_selam5304
      @hiwot_selam5304 Месяц назад

      @@rahelamare9877
      Banks give you credit based on your income, especially since the 2008 housing crisis. They won’t approve a loan unless they’re sure you can afford it. Most people I know can afford a house, but comments like these make them hesitant to take action. In my opinion, they cause more harm than help.

    • @meseretdibabe8020
      @meseretdibabe8020 Месяц назад

      ይሄም በጣም አሳማኝ ነው❤❤❤

    • @hennytingdahairhacker
      @hennytingdahairhacker Месяц назад

      I think the whole message of Yoyo was make sure you live life in your house, I don’t think she don’t know what she’s talking about. Of course I hear a lot about what she said, quality over quantity!

  • @Truth-vc8yy
    @Truth-vc8yy Месяц назад +1

    ትክክል
    Truth is truth

  • @maryamawittad
    @maryamawittad Месяц назад +5

    4:19 😂😂😂😂😂 አስቆኛል ግን አሳዝኖኛል
    100%ልክ ነሽ ቤት እኔም እስማማበታለው"i want a home,not a house"ከመግዛት በፊት ምን አገኛለው(አተርፋለው) ምን አጎድላለው ብለን በብዙማሰብ ያስፈልጋል እንዳልሽው ደሞ ከልጅ ጋር ያለንን attachment ማሰብም ያስፈልጋል ከትዳር አጋራችንም ከቤተሰብም ጋር ያለንን ግንኙነት ምን እንደሚያደርገው ማሰብ ያስፈልጋል . .........በነገርሽ ላይ ያለሽበት አካባቢ ከሆነ የምትኖሪው ጎረቤቴ ነሽ 🎉🎉🎉እዚ አካባቢ ከሆንሽ i wish አንድ ቀን ባገኝሽ

    • @mihretyohannes4212
      @mihretyohannes4212 Месяц назад +1

      እኔም አይቼ ለዛዉም ፍለፍት ከኔ ቤት

  • @tsehayfedlu2832
    @tsehayfedlu2832 Месяц назад +59

    Iኪራዩንም እኮ ማሰብ አለብሽ በነፃ አትኖሪ ያንን ብር እኮ ትራሽ ውስጥ እየጣልሽው ነው ቤቱ ግን የራስሽ ከሆነ ቢቸግርሽ ይሸጣል

    • @npamen8090
      @npamen8090 Месяц назад

    • @ethiopiannewsofficial6432
      @ethiopiannewsofficial6432 Месяц назад +14

      አንቺ 2 ስራ በመስራት በጭንቀት ከምትሞቺ ወይም አንቺ ትራሽ ከምትሆኚ ብርሽ ትራሽ ቢሆን ይሻላል አስተውይ ሞኝ አትሁኚ😂

    • @TH-qk6ez
      @TH-qk6ez Месяц назад +4

      ስህተቱ እዛ ላይ ነው። ሁሌም በዋጋ appreciate ያደርጋል ማለት አይደለም። ሁሌም ይሸጣል ማለት አይደለም ።

    • @isaias7506
      @isaias7506 Месяц назад +8

      ያለአቅምሽ ቤት አትግዢ ማለት ቤት ፈፅሞ አትግዢ ማለት ነዉ?

    • @natty2781
      @natty2781 Месяц назад

      ከ ሰላሳ ዓመት በኋላ 😁

  • @temusam3980
    @temusam3980 Месяц назад +1

    Offcourse Yordisha

  • @Summer-wr3lf
    @Summer-wr3lf Месяц назад +2

    ትክክል ❤❤❤❤

  • @kassechtesfaye8773
    @kassechtesfaye8773 Месяц назад +2

    Gobez Tebareki🙏

  • @629ization
    @629ization Месяц назад +4

    ቋሚና ድንገተኛ ወጪዎችም አሉት ለምሳሌ አንድ ነገር ቢበላሽ ለመጠገን ከፍተኛ ወጪ ሊኖረው ይችላል።

  • @marshetkebede522
    @marshetkebede522 Месяц назад +3

    Thankyou Yordiye... የምታነሽው ሃሣብ በጣም አሪፍ ነው ንግግርሽ መሬት ጠብ አይልም የዘወትር ተከታታይሽ ነኝ በርቺልኝ

  • @tiruharkiso9980
    @tiruharkiso9980 Месяц назад +1

    Thank you ❤🙏

  • @bigt9856
    @bigt9856 Месяц назад +1

    ለ Condominium የ ምትከፍይውን በ አቅምሽ ትንሽ የራስሽን ግዢ ቢያንስ ከተከራየሽበት ስትባረሪ ባዶሽን አትሔጂም ቤቱ equity ስለሚኖረው. መልክቱ ሊሆን ሚገባው የ ቤት ባለቤት መሆን ነው አቅምን አገናዝቦ:: አበዳሪዋቹም ሁሉንም ያያሉ

  • @Cry_bre
    @Cry_bre 24 дня назад +1

    betam smart nesh

  • @solasstadeyase3990
    @solasstadeyase3990 Месяц назад +2

    ትክክል ነሽ ዮርዲ ።
    8 ስዓት ሰርተው በሚያገኙት ገቢ ቤት መግዛት ካልቻሉ ቤት መግዛት አልመክርም።

  • @ABCDEFGHIJKLNP
    @ABCDEFGHIJKLNP Месяц назад +2

    You are right

  • @fadhus
    @fadhus Месяц назад +5

    100% I agree with your point
    Thank you so much

  • @estifanosdires6811
    @estifanosdires6811 Месяц назад +3

    የአንዳንድ ቀን ውሎሺን Vlog ስሪልን please !!!

  • @HabteMariyam-u5o
    @HabteMariyam-u5o Месяц назад +2

    ትክክል ነሽ

  • @menbereayele5272
    @menbereayele5272 Месяц назад +2

    waw this is true thanks

  • @MrBemnet1
    @MrBemnet1 Месяц назад +3

    ሌሎው ደግሞ ትልልቅ ቤት ለመግዛት ብለው በጣም ከስራ ቦታ የራቀ ቦታ ግዘተው በቀን ሶስት ሰአት መንገድ ላይ ያጠፋሉ . እኔ ያንን ካደረጉት ሰዎች አንዱ ነበርኩ። በመኪና ውስጥ ብዙ ሰአታት ስላሳለፍኩ ለመንቀሳቀስ በቂ ጊዜ አላገኘሁም ክብደቴ ጨመረ። ቤት ውስጥ ከመተኛቴ በፊት ጥቂት ሰዓታትን ብቻ ነው ያሳለፍኩት. በየቀኑ ብዙ ርቀት ማሽከርከር የአደጋ እድልንም ይጨምራል. መኖሪያ ቤት መከራየት ገንዘብ መጣል አይደለም

  • @Selamhaile1811
    @Selamhaile1811 Месяц назад +1

    I agree 1st of all we have to give our children time …. Those our children tomorrow they have future….🇪🇷🇺🇸

  • @edeletube700
    @edeletube700 Месяц назад +3

    ቤት መግዛት የማታዩት እስር ቤት መግባት ነው የቤታችሁን ዋጋ አይደለም የምትከፍሉት ባንኩ የመደበላችሁን ነው ኦላይን ላይ$ 100000 ነዉ ዋጋው ነው ብለው የሚያሳዩን ለ30 አመት በየ ወሩ$ 1,367 ይላል ቴክኒካል የቤቱ ዋጋ$592,120 ነው የሀበሻ ቤት አጋዥዎች የማያውቁ ወገኖቻችሁን ይኸንን እዲያውቁ አርጓቸው እባካችሁ

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 Месяц назад +2

    ሰላም ዩርዲዬ ትክክል ነው የምትይው የኛ ሰው አሁን አሁን ሰውን እያየ እራሱን የማይወጣበት እዳ ውስጥ ይከታል ይህ ደግሞ ጭንቀትና መታመም ውስጥ ይከታሉ ክሬዲት ከተበላሸ ድግሞ ለመውጣት ብዙ ጊዜ ይፈጃል እኔ ደሞዜ ትንሽ ነው መግዛት ስለማልችል አልደፍርም በአቅሜ ልክ እየኖርኩ ነው ራሴን ስለማውቀው ነው የሚሰሙ ከሆነ ትልቅ መልክት ነው

  • @ራስዱሜራሚድያ
    @ራስዱሜራሚድያ Месяц назад +1

    Excellent Idea ! The main point is know yourself in all aspects. You are working minimum wage and buying huge house to live miserable life .

  • @asyoucansee7846
    @asyoucansee7846 Месяц назад +2

    100% we need to prioritize our needs and wants....my family first thanks God i never miss anything from my kids and will never .

    • @ejigmesele1957
      @ejigmesele1957 Месяц назад

      ቤት መግዛት ጥሩ ና አትራፊ ነው፧ አለመጠንሸ ባንኩም አያባድርሽም፤ ቤት መግዛት እራሱ ቢዝነሰ ነው ፧ ቤት አትራፈ ነው እኔ በ4 አመት 120ሺ አትርፌያለሁ,

  • @yareduu
    @yareduu Месяц назад +7

    I agree with some of the points that you have mentioned about knowing our limit and unhealthy competition. However, I disagree with the one you said buying a house is much better once we finish a college. Don't you know here in the USA that education by itself is a secondary mortgage or debt. lol🤔. Yes, indeed! Education is a tool that can make our lives easier, but that doesn't always mean it makes us live comfortably. Sometimes, it's not all about getting paid a great salary, but it's our determination to capitalize the money.The other thing is who said if you buy a house, you have to pay and finish it off in 30 years? don't you know that you can put a little extra money toward a principal every month so that you can save some interest rate and finish it quickly?😀 I suspect that you don't have a deep understanding of how mortgages work or else you have your own financial illiteracy issues. Otherwise, you can't encourage and mislead my habeshain people to rent or lease an apartment in your video. I know America is a huge country, and each state have their own rent/lease price range. But, I can tell you that my mortgage is a bit cheaper than renting a house as of now. Besides that, my house is worth almost doubled within six years, which is a great capital gain. So, the whole point is that let them work hard, sacrifice, and achieve their dreams or goals because every single person has their own lifestyle as well as life circumstances.

    • @EM-gq9ix
      @EM-gq9ix Месяц назад

      Indeed

    • @Virtues162
      @Virtues162 Месяц назад

      You are out of context! አዋቂ ነኝ ለማለት ብቻ ነው ረዥም ጽሁፍ የጻፍከው !! ልክ ነህ ትርፍ ገንዘብ ካለህ በየወሩ ያንን ሞርጌጅህ ላይ እየጨመርክ ከ 30 አመት ማሳጠር ትችላለህ! እሱዋ ያለችው ገና ሲጀመር ከአቅምህ በላይ የሆነውን እና ትንፋሽ የማታግኝበትን ሞርጌጅ አትውሰድ ነው ያለችው --- በየወሩ ትርፍ መጨመር እና መላክ ከቻልክ ፣ አቅምህ ይችለዋል ማለት ነው አቅምህ ከቻለ ደግሞ እሱዋ አልተቃወመችም ! ግን አንድ ነገር አስታውስ ፣ በቂ ሳትተኛ ፣ ለልጆህ ለራስህ ጊዜ ሳትሰጥ ፣ ሲያምህ ሳታርፍ እንደ አዙሪት ያለምንም እረፍት እየሰራህ ከሆነ አቅሜ ነው ማለት አትችልም -- እጅግ ከአቅምህ በላይ ነው !!!

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Месяц назад +3

    እግዜር ይስጥሽ የብዙ ሀበሻ ታሪክ

  • @Teme843
    @Teme843 Месяц назад +2

    Gobez👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @cambonitube9225
    @cambonitube9225 Месяц назад +1

    Excellent 🎉

  • @WondwosenDesta
    @WondwosenDesta Месяц назад +2

    ጎበዝነሽ

  • @TheMekdelawit
    @TheMekdelawit Месяц назад +2

    This is most diaspora life, before we enjoy the house, the children's are grown and out. Parent spent 18+ hrs outside trying to pay mortgage. House is investment but you have learn to enjoy it.

  • @negedeeyasu3723
    @negedeeyasu3723 Месяц назад +3

    Yemirr anichi Gebitoshal sew mekera eyaye new yena ehit

  • @new-eb9sm
    @new-eb9sm Месяц назад +2

    U are right good information please talk about school, if you want I can talk to you about school how it's helping me

  • @user-lalabmts
    @user-lalabmts Месяц назад +1

    jegna Yordi, eywet acher nat . btam astemari new.

  • @tamruguta-s8l
    @tamruguta-s8l Месяц назад +3

    ጎበዝ ማሰብ ማለት ሰው ያላያውን አቅጣጫ ማሳየት ነው

  • @Tino-g3i
    @Tino-g3i Месяц назад +3

    Absolutely right I agree with you

  • @Virtues162
    @Virtues162 Месяц назад +6

    ምርጥ ምክር ሰሚ ካለ !!

  • @AberaWatujira
    @AberaWatujira Месяц назад +1

    Thanks

  • @shkorinaBowey
    @shkorinaBowey Месяц назад +1

    I am from Australia buying house is better than rent renting cost a lot of money and you are paying someone mortgage 😂, when you buy house the Bank will check your income and credit card but, al the moment we have interest rates going higher every month everybody is complaining about it which that rental also going higher selling house is good same time buying house is expensive but, those who has 2 houses are making a profit also , when you buy pay good deposit to avoid interest rate so you have fixed interest rate to pay 😊

  • @WebEthiopia2020
    @WebEthiopia2020 24 дня назад +1

    እሺ ቤት ሳይከራዩስ ይኖራሉ? አሜሪካ ነው ምትኖሪው ብትማሪ አሪፍ ነው ተማሪ ብዙ ከማውራት

  • @rrebka3396
    @rrebka3396 Месяц назад +5

    ኮሜንት ሳነብ ልጅቱ ያለችው ተምረን የተሻለ ስራ ይዘን እንግዛ እንጂ ቤት አትግዙ አላለችም

  • @gabelavebast
    @gabelavebast Месяц назад +5

    ዉይ በጣም አሪፍ ነገረ ነው የምታነሽው ሀሳብ ምርጥ ተባረኪ የኛ ሰው ሀሳቡ እንስማ ❤ተባረኪ

  • @bp1194
    @bp1194 Месяц назад +1

    True 👍