ስለ ሙርከኛው ኮረኔል ፋኖ ማስረሻ ሰጤ የሰጠው አስደንጋጭ መረጃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 янв 2025

Комментарии • 154

  • @FitsumTesfaye-du2qj
    @FitsumTesfaye-du2qj 3 дня назад +3

    Ermiye you'r speech is logical with reason and with evidence.

  • @muletadiriba-ct6zk
    @muletadiriba-ct6zk 3 дня назад +5

    የሚያሳዝነው የጦርነቱ ሰለባ የደሃው ልጅ ወጣት እንጂ የገዱ ወይም የሌሎች ዲያስፖራ ልጆች አይደለም

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 3 дня назад +2

    የትግራይ ወታደሮች ተቀለቅለው አማራን ቢወጉ ላንተ መከላከያው ሁል ጊዜ ትክክል ነው::

  • @getachewhabtemichael485
    @getachewhabtemichael485 3 дня назад +2

    Thanks

  • @fantaterefe1436
    @fantaterefe1436 3 дня назад +6

    ከኢህአዴግ ጋር አብሮ ሲያቦኮ ኑሮ ወደ ውጭ አገር በኮብለል የሚቀባጥሩ ግለሰቦች የራሳቸውን ፖለቲካ ኪሳራ ከመለፍለፍ ውጭ ቅንጣት ያክል ትርፍ ለአገርቷ አያስገኙም

  • @fantaneshabate3653
    @fantaneshabate3653 3 дня назад +2

    Thank you Erimeyas i agree everything what you evaluate about Ato Gedu.

  • @cybertube5938
    @cybertube5938 3 дня назад +2

    ye rekeseh wuesha banda

  • @simachewa3207
    @simachewa3207 3 дня назад +4

    የድርድር እምቢ ያለው ፋኖ እንጂ መንግስት አይደለም።
    ነገር ግን የአንተ አስተሳስብ ግርም ይለኛል ።
    ስንት እዝ አማራ ክልል እንዳለ ምስራቅ እዝ ፣ ሰሜን ምዕራብ እዝ ፣ ሰሜን ምስራቅ እዝ ። ኮማዶ እዝ ያለው አማራ ክልል የያር ሀይሉን ጨምሮ ማሸነፍ ያቀተውን ታዲያ ፋኖ ደካማ ከሆነ ለምን አቃተው።

  • @besonnegeri8685
    @besonnegeri8685 4 дня назад +7

    Lmn officially biltsegenna atehonnim ? Lmn tedekmalleh be firifaari ?

  • @mesgnawabebe3071
    @mesgnawabebe3071 3 дня назад +5

    Is Ermias legesse PP??? Ermi is trying hard to protect PP. Is he paid supporter or a new PP, love?

    • @ደላይሰላም
      @ደላይሰላም 3 дня назад +3

      ኦሮሙማ ነው, ግን ኤርምየ ሴትኛ አዳሪ ነው ይበልጥ ለከፈለው ራቁቱ የሚወጣ ቅሌታም ነው 😂😅😂

    • @BileneZeleke
      @BileneZeleke 3 дня назад +3

      አይ ኤርሚያስ እስኪ ፊቱን እዩት የከሰረና አልሳካ ያለው ነጋዴ ነው የሚመስለው; በአማራ ሁኔታ pp ስለሚከፍለው ሆድ ሆኖበት ነው

  • @anmawbelete3074
    @anmawbelete3074 3 дня назад

    እውነትም ጆተኒ!!

  • @bd-vf7zl
    @bd-vf7zl 3 дня назад +3

    አንተ ግን ጤነኛ ነህ ይህን ያክል አማራ ጥላቻ ኦሮምኛ ወይም ትግርኛ አታወራም አበበ ገላው ሲከስህ አማራ ነው ብር ከፍሎ ኬዝህን ያዘገልክ

  • @mza2884
    @mza2884 3 дня назад +2

    ጦርነት አልደግፍም war is not a solution at all.

  • @kelifahmed
    @kelifahmed 3 дня назад +1

    ye gedu betam betam new yegermu

  • @symontesfa3345
    @symontesfa3345 3 дня назад +1

    Ayyyy Ermias😢, fano sera layi new ende Qura bchahn chuh

  • @MmMm-uy9do
    @MmMm-uy9do 3 дня назад +5

    ANTA TULTULA BOZANEY AWERTO ADER FARETAHAL FANO YASHENEFAL VIVA FANO

    • @abm1344
      @abm1344 3 дня назад

      ፋኖ አያሸንፍም በደንቆሮዎች የኢትዮጵያ ህዝብ ይመራልብለህ ታስባለህ?

  • @sciencerules150
    @sciencerules150 4 дня назад +7

    You so scared of Fano!

    • @soliyan
      @soliyan 3 дня назад

      😂😂😂 የትኛውን ፋኖ ነው የሚፈራው ብትንትኑ የወጣውን

  • @sciencerules150
    @sciencerules150 4 дня назад +6

    Fano's success keep you awake day and night.

  • @ashuFessha
    @ashuFessha 3 дня назад

    ጦርነት ለማንም አይጠቅምም

  • @aregawigidey9364
    @aregawigidey9364 3 дня назад +8

    አይ ድሮስ የዋቅጅራ ልጅ ሆነክ ፋኖን ትደግፋለህ ብሎ የሚጠብቅ አለእንዴ‼️
    አዲስ አበቤ ነኝ እያልክ የባልደራስ መሪ ሆነክ ስትሽለኮሎክ ከቆየህ በኋላ አሁን ፒፒ እየጠነከረ ሲመጣ ደግሞ እጥፍ ብለህ መንግስት የሚያሸንፍ ሃይል የለም‼️😂 እንዲህ አይነት Poor personality ያለው ሰው ታይቶ አይታወቅም‼️

  • @zerihungenberie9310
    @zerihungenberie9310 3 дня назад +1

    ኤርሚያስ ለገስ ሊገባኝ ያልቻለው የአንተ ትንታኔ እና ሀሳብ ነው ይመስላል እንደ አንተ ያለ ስብዕና ያላቸው ግለስቦች በየክፍለዘመኑ የሚከስቱ እና የማንነት ችግር ያለባቸው እና በበታችነት ስሜት የሚስቃዩ ግለስቦች የሚጠናዎታቸው የአእምሮ ዘገምተኞች ካምፕ ውስጥ ስለአለህ ክህደትን ማጎብደድን ማፈንደድን ነው እባክህ አትርሳ በጦላይ የሀሁ አስተማሪ ሁነህ የበረከትን ካልሲ አጥበህ

  • @AmehaMamo
    @AmehaMamo 3 дня назад

    ኤርሚ ትችላለህ!!

  • @soliyan
    @soliyan 3 дня назад +4

    ገዱ እኮ ወደፊት ፋኖ ቢያሽንፍ ብሎ ተስፋ ስላደረገ ያኔ ስልጣን እ ንዳያጣ ነው እንጅ እውነቱ ጠፍቶት አይደለም😂

  • @ababutesfaye5476
    @ababutesfaye5476 3 дня назад +11

    ጦርነት ፣ጦርነት ፣ጦርነት .....አልደግፍም እያልክ ታላዝናለህ
    መጡበት በመጡበት ሁኔታ እያስተናገደልህ ነው

    • @danielzerubabel3859
      @danielzerubabel3859 3 дня назад

      Lemen wedredehe atewage tadaya yemoke betehe kuche belehe kemetanbuchere

    • @Tufaa-h8q
      @Tufaa-h8q 3 дня назад +3

      @@ababutesfaye5476 ኣማራን እያስበላው ያለው እብሪቱ: ጉራው: ማን አህሎኝነትና ካፈርኩ አይመልሰኝ ነው።

  • @solomonhalefom1092
    @solomonhalefom1092 3 дня назад +1

    እኛ? አንተ ማነህ ገለባ! አንተን ብሎ ድርድር ጠያቂ! ሚስትህ በጥፊ የምትመታህ ነፈዝ!! ወልቃይት ሽህ ጊዜ ሚሊሽያ ይሰልጥን: እባቡ ጭንቅላቱ ሲመታ ሁሉም የአንድ እናት ልጆች ናቸው:: ሀይለየሱስ እንዳንተ እባብ ነው:: ጉዋዳ ውስጥ ተደብቆ መርዝ የሚተፋ እስስት ነው

  • @dechassaasressaw1339
    @dechassaasressaw1339 3 дня назад

    Ermi there you go brother. When you tell the truth 80 million oromo and Oromia stands with you !!

  • @EndashawShibru
    @EndashawShibru 3 дня назад +3

    አንድ ጥያቄ አለኝ ላንተ ለውሸታሙ ኤርሚያስ ዎቅጅራ ኮነሬል ያሬድ ኪሮስ የጦር አዛዝ ሆኖ ሳለ የሱ ጦር ሲደመሰስ እሱን ማረኩት እያልክ እየነገርከን ነው ታዲያ ፋኖ ጥንካሬሁን አያሳይም ወይ?

  • @fantahuntadesse3614
    @fantahuntadesse3614 3 дня назад +8

    እንደ ኤርሚያስ አይነት ሆዳም ተላላኪ አይቸ አላቅም😂😂😂

    • @injurytime7612
      @injurytime7612 3 дня назад

      100% right

    • @alelignbekele231
      @alelignbekele231 2 дня назад

      endante ayent deneze tayeto ayetawkem

    • @ethiodude9886
      @ethiodude9886 День назад

      የፋኖ ዶሮ ተላላኪ መሆን ይሻላል አይደል? ቅ ቅ ቅ

  • @injurytime7612
    @injurytime7612 3 дня назад

    Guys what is the purchasing power Masresha Sete?

  • @mebratualemumahamedjafijafi
    @mebratualemumahamedjafijafi 3 дня назад +2

    ወንድም ኤርማስ በአማራው ችግር ወያኔ ያደራጀው በውስጡ አለ ገዱ ራሳቸው ወልቃይትን ፈርሞ ለአባይ ወልዱ የሰጡ ናቸው ወያኔ ሲገዛ ሳለ ጊዜ አሁን የሚፎክሩ ምንም ማለት አይቹሉም ነበር የወልቃይት ህዝብ ነው አንት ሰውነህ አማራነህ ብሎ ጎስጉሶ ያስነሳው

  • @GebrehiwotAdera
    @GebrehiwotAdera 3 дня назад

    ተዎው ተጋሩ መከላከያ ኣይገቡም።

  • @tenagneassefa4034
    @tenagneassefa4034 3 дня назад +1

    Yemin abah dirdir new wakijira😂

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 3 дня назад +10

    ሰላም ኤርሚያስ ብሔርተኛ ቢማርም፣እድሜ ቢገፋም፣የተሻለ ሀገር ቢኖርም ያው የከረፋ አስተሳሰብ ያለው ነው.... ገዱ ማለት ወልቃይትን ፈርሞ ሰጥቶ.... አሁን ለአማራ ቋሚ ተጠሪ ነኝ ሲል ያሳዝናል...ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን!!!

    • @bayissadidi9394
      @bayissadidi9394 3 дня назад

      ከብሔርተኝነትም ጽንፍ የረገጥክ ዘረኛ ስለሆንክ ለማያቅህ ታጠን !

  • @JohnJohnjatano-p6b
    @JohnJohnjatano-p6b 3 дня назад +1

    Kalela Ethiopia hizib sayihln Amara hizibi irasu fano ayifalgim shumagile

  • @ermiashaile230
    @ermiashaile230 3 дня назад

    Wusha sew neh!!

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 3 дня назад +1

    Thank you Ereme

  • @shewalemmola
    @shewalemmola 3 дня назад

    የአማራ ፖለቲካ የሚመራዉ በስሜት እና በስድብ እንጂ በእዉቀት ስለማይመራ ብዙ ርቀት ሳይራመድ እያበቃለት ነዉ ገዱ የአማራዉን ክልል ለወያኔ አሳልፎ ስለሰጠ አሁን ከአማራዉ ጋር ለመታረቅ ሲል ቢዋሽ አየፈረድበትም መቸም የአማራዉ ኢሊት የሚዋሽለት ሁሉ ባለዉለታዉ ነዉ

  • @Afom-jd2gh
    @Afom-jd2gh 3 дня назад +2

    ይህ ሰው ምነው ኣፉ የሚከፈተው መቀደድ አመል አደረገው።

  • @DeGe-mj7zz
    @DeGe-mj7zz 3 дня назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 3 дня назад +3

    የ ጭራቁ አብይ የዶላር ምርኮኛ ኤርሚያስ ዋዣቂውራ

  • @solophelps5769
    @solophelps5769 3 дня назад +1

    Fano has some hiccups, overcoming them is absolutely possible otherwise incompetent government never stop killing innocent people .Power to Fano....!!!!.

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 3 дня назад +2

    ዘመነ ጣሴ የ ሻብያ ገረድ
    ጤነኛ አይመስለኝም
    ገላውን ሲታጠብ ራሱ ኮፍያውን አድርጎ ነው አሉሉሉ😂😂😂
    ለእነዚህ እብዶች ቦታ መስጠት አያስፈልግም
    ትኩረታችንን የ ባህር ሀይላችን ላይ እናድርግ

  • @JamalYasuf-ly9bs
    @JamalYasuf-ly9bs 3 дня назад +3

    ቃዴዴ

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 3 дня назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹Ethiopia lezalalem tenure

  • @Sol-cy3ig
    @Sol-cy3ig 3 дня назад

    እኔ ፋኖ እና ብልፅግና እየተፈራረቁ የሚቆጣጠሩት ቦታ ላይ ነኝ ፋኖ የሌለውን እያጋነነ እያወራ ነው ይህ ሽማግሌ ኤርሚ በእርግጥ ፋኖ ባለው አቅም ብልፅግናን እየጎዳው ነው

  • @melesenega1194
    @melesenega1194 3 дня назад +2

    ኤርሚ አንተም ወርደህ አትሳደብ ከአንተ ስድብና ብሽሽቅ አይጠበቅም ዳቆን፤ደብተራ፤ብለህ ስውን አታጋጥ የሚዲያውን ህግ አንትም ማክበር አለብህ ።እንተ እልህ ውስጥና ብሽሽቅ ውስጥ በመግባት የለብህም።

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 3 дня назад

      ሁለቱ ደብተራዎች (ሐብታሙ አያሌው እና ዘመድኩን በቀለ) ኤርሚያስ ለገሰን እናሰጠዋለን ብለው ፕሮግራም ሰርተው ነበር፤ ለእዚያ መልስ ነው ደብተራ ያለው።

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 3 дня назад

      ኤርሚያስ የፕሮግራም አዕርስ ይስተካከል፤ ማስረሻ ሰጤ ኮ/ሌ ሳይሆን መ/አ ሲሆን ከአየር ኃይል ሲሰናበት የያዘውን ማዕረግ ነው መሆን ያለበት። ካፒቴን ምናምን ብለህ አታሽሞንሙን።

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 3 дня назад +1

    Great explanation Ermias eresen mekade hone ekoo

  • @GebrehiwotAdera
    @GebrehiwotAdera 3 дня назад

    የትግራይ ተወላጅ በጆኖሳይደር ተቋም መቀጠር እንደሞት እወስደዋለሁ።

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 4 дня назад +2

    ዘረኛ ከገባ ይበሳጫል ግን ለኢትዮጲያ እሚቆረቆር ግን ኤርሚያስን ሀሳብ ይረዳል

  • @tayenuguse
    @tayenuguse 3 дня назад

    ኤርም እኔ በግሌ የማቀው አንድ ኮ/አንድ ሻበል ቀደም ሲል በነበራቸው የሰራ መደብ መመለሳቸውን አመቃለሁ የኔ የቅርብ ሰዎች ናቸው

  • @Kako-x2b
    @Kako-x2b День назад

    ጫካ ላይ አንድ ሳይሆኑ እንዴት ነው ወደ ከተማ የሚመጡት፣ አቶ ገዱ ልጆቹን አንድ ቢያደርግ ይሻላል።

  • @DagemArga-u7n
    @DagemArga-u7n 3 дня назад

    አሳማ

  • @Tufaa-h8q
    @Tufaa-h8q 3 дня назад

    ወንድም ኤርሚያስ የትግራይ ተወላጅ ክ/ጦር አዛዥ ብቻ ሳይሆን ኮር አዛዦች አሉ: ም/ዕዝ አዛዥ አለ: መምሪያ ሀላፊዎች አሉ። እባክ ይህን ንገራቸው:: ይህ የትግራይ ተወላጆችም ችግር ነው: ከሃዲዎች: ባንዳዎች እየተባሉ ዛሬ ድረስ ሀገራቸውን በውትድርና እያገለገሉ ያሉ በሽህ የሚቆጠሩ ጀግና የትግራይ ልጆች አሉ:: ከፍተኛ አመራሮች አሉ።

  • @leulachaw3119
    @leulachaw3119 3 дня назад

    Atinaded...

  • @amantesfay-ro1kh
    @amantesfay-ro1kh 3 дня назад +1

    Very good 👍

  • @ጨብሲ
    @ጨብሲ 3 дня назад

    ሰካራሙ ማስረሻ ሰጤ

  • @brookb.3631
    @brookb.3631 3 дня назад

    Don't blame Geddu, he's a complete tabula rasa in international politics. No wonder he was booted out of the Foreign Ministry! My question is, how was he appointed there in the first place? From what I heard in your program, I can see he has, indeed, been a complete liability for the duration of his tenure in that ministry!

  • @habtamueshetu8850
    @habtamueshetu8850 3 дня назад +1

    አዎ ፋኖ ተለውጧል ምክንያቱም ከግዜ ወደ ግዜ በህዝብ ላይ የሚያደርሰው ሰቆቃ:ዘረፋ፤ጨምሯል ይሄ ከሆነ መደራጀትና እድገት የሚባለው።
    ሀሀሀሀ

  • @mza2884
    @mza2884 3 дня назад

    ጠሩ ትንተና እና በብሄር ብሄረሰብ እኩልነትና በህብረብሄረዊነት አቋምህ ላይ ሙሉ በሙሉ እስማማለሁ ቀጥልበት።

  • @nahusenaymetaferia4099
    @nahusenaymetaferia4099 3 дня назад

    እያስፈራራህ የአብይን እድሜ እያራዘምክ ነው::የአብይ አኽመድን ውድቀትና መሽመድመድ ወዴት አስቀምጠህ ተደራደሩ ትላለህ::

  • @user-dk9of1ok1n
    @user-dk9of1ok1n 2 дня назад

    Ermias
    The fact is that you evolved from your past and become who you are today more power to you. BARTA!! ETHIOPIA comes first !!!

  • @emebetbeshahe7029
    @emebetbeshahe7029 3 дня назад +1

    አይ ገዱ በምን ቋንቋ ተግባብተህ ነገሩህ 😂😂😂😂😂አንተ የምታመን ሰው እኮ አይደለህም ምክንያቱም ወልቃይትን የሰጠህ ባለጌ ነህ የምንረሳው መሰለህ ባለጌ 😂😂😂ኢትዮጵያ ግን ታሸንፋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @nanokassahun5073
    @nanokassahun5073 3 дня назад

    ግልፅ አስፈራሪ ሆነህ ቁጭ አልክ እኮ ወይ ጉድ ሰው እንዴት ነው ግን የሚከረባበተው !!

  • @DopestEthiopian8818
    @DopestEthiopian8818 3 дня назад

    መሳሪያ አስቀምጡና በሰላም እን ነጋገር እየተባለ ያልተነገረበት ጊዜ አለ ወይ? ነውወይንስ እያንዳንዳቸውን እያዘለ ውጪ ሃገር " ምክክር" መሄድ አለባቸው ወይ

  • @kelemuassefa
    @kelemuassefa 3 дня назад +5

    መክሸፍ እንደ ኤርሚያስ ለገሰ

  • @calebdechasa
    @calebdechasa 3 дня назад

    የአማራ ወንበዴዎች ፖለቲካ የወፈፌዎች ፖለቲካ መሆኑን አታቅምና ነው? አንተ ራስህ ገረምከን ኤርሚ!!

  • @BirahanuAlemu
    @BirahanuAlemu День назад

    ሰለ ወታደርነት ገዱ ምን ያውቃል ድልብ ሰገጤ እኮ ነው

  • @destakebede6889
    @destakebede6889 3 дня назад +5

    ጥሩ ሀሳብ ነው የትግራይ ልጆችን ወደ መከላከያ መመለስ። ነገር ግን ሰሜን ዕዝ ላይ የተፈፅመዉን በደል እንዳላየህ እንዳልሰማህ ማለፍ ተገቢ አይደለም።

    • @soliyan
      @soliyan 3 дня назад

      አሁንም ይሄን የውሽት ትርክት ይዘህ ትቦጠረቃለህ እስኪ አንድ የሰሜን እዝ የነበረ የሞተ ስም ጥራ ሌላው ከዚህ በኋላ ለኢትዮብሎ የሚሞት ትግራዋይ የለም እፍረተ ቢስ

  • @abm1344
    @abm1344 3 дня назад

    አይደራደሩም እርስ በርስ ይተላለቃሉ፣

  • @JabulaneMahlangu-h2d
    @JabulaneMahlangu-h2d 3 дня назад

    Bazi aemiro new inde wche guday minstere yehonwu wusha

  • @daniboss4749
    @daniboss4749 2 дня назад

    በዘራችሁ አይድረስማለት እንደ
    ኤርምያስ ዋቅጅራ ነው ከሚኒ
    ተርነት ወርዶ የቲክቶክ ተከፋ
    ይ መሆን ያሳዝናል።

  • @elsakassa1088
    @elsakassa1088 3 дня назад

    እውነት ነው ሁሉም ፋኖ ገዝተዋል ሲፈልጋቸው ለውግያው መመሪያ እንደመስጠት ከፋፍለዋቸው የኔን አትናገሪ ጦርነት በሚድያግን አረብ ሀገር በሙሉ ሴቶች ናቸው😂

  • @Kako-x2b
    @Kako-x2b День назад

    ኤርሚ አሳ ከራሱ እንደሚባለው ችግሩ ከመነሻው ከአደረጃጀቱ ነው የሚጀምረው? የትግል ኘሮግራም እስትራቴጅ ህገደንብ የሌለው አይደለም የፓለቲካ ፓርቲ የሰፈር እድር አይደራጅም።

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 4 дня назад +1

    ግራ የባው ገዱ😅ቅዥታም በለው እየተፈረካከሰ እያየን እየተጠናከረ ይለናል

  • @abdubegalgaloliben
    @abdubegalgaloliben 3 дня назад +3

    ኤርሚያስ እጅግ በጣም ትክክል ነህ በኢሀዴግ ግዜ ሻንበል ነበርኩኝ እንደዚ አይነት ወታደራዊ አደረጃጀት የለም በጣም ወረኞች ናቸዉ

  • @brehanbekele1345
    @brehanbekele1345 3 дня назад

    ምኑ ነው አስድንጋጭ ??? ፍጡም መሸጡ ወይስ አመለጠ ተብሎ መነገሩ ? በኔ በኩል ሁለቱም አስደሳች ብልጠት የተሞላበት አካሄድ ነው ፉኖን ለማስተዳደር ገንዘብ ያስፈልጋል ለምግብ ለአልባሳት... አመለጠ ምባሉ መቼም ስው ነውና የባርያ ንግድም ስለቀረ ነው እንደ አጋሰሱ ማስረሻ ሰጤ የእስክንድር አህያ ሆኖ ዶላር ከመጋጥ ይሻላል

  • @agermekuriaw3298
    @agermekuriaw3298 3 дня назад

    ኤርሚ ብልጥ ትመስለኝ ነበር ለካ የዋህ ነው። የሌለበትን ዘርዝር ።

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 3 дня назад

    ፋኖ ዶላር የለውም ጃል ኤርሚያስ

  • @yphanneslechebo6450
    @yphanneslechebo6450 3 дня назад +1

    Ermiyas you are political scientist

  • @alula961
    @alula961 3 дня назад

    ኤርሚ መጠናከ አለመጠናከሩን ለምን አንተ ሄደህ አታረጋግጥልንም ቁጭ ብለህ ከመተቸት

  • @yeshambeleagumass
    @yeshambeleagumass 3 дня назад

    Tirumbie

  • @YAREDMENGISTU
    @YAREDMENGISTU 4 дня назад +2

    ለምን ታጥላላለህ ?

  • @samuelgeremew3027
    @samuelgeremew3027 3 дня назад

    ተቆጣህ ኤርሚ ተረጋጋ

  • @desalegneamare4610
    @desalegneamare4610 3 дня назад

    Woyanie's pupate Ermias Legese, you don't know what is here in the ground. You will visit your X family in Addis next year.

  • @oromtichaoromia1265
    @oromtichaoromia1265 3 дня назад

    Be 100 million le negative zegej neign 😎

  • @ashenafimengistu7354
    @ashenafimengistu7354 3 дня назад

    እስካሁን የክልሉም ሆነ የፈደራል መንግስት ሲለምን የነበረዉ ስለ ድርድር መሰለኝ አንተ በምንድነዉ የሚትሰማዉ እሚቢ ያለዉ ማን ነዉ ? የማይገባህ ከሆነ ጠይቅ

  • @ቦጋለመብራቱ
    @ቦጋለመብራቱ 3 дня назад

    አማራ ቡፋ መሆኑን አታውቅም ነበር ኤርሚያስ ለገሠ ዋቅጅራ?።

  • @tech-f4c
    @tech-f4c 3 дня назад +1

    ኤርሚ ጀግናችን እንዲህ አጋልጥልን በርታ ከጎንህ ነን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @helenh6930
    @helenh6930 3 дня назад +3

    ገዱ አዳርጋቸው እንደዚህ በአደባባይ ሲዋሽ እጅግ ያሳዛናል

  • @teferisenbeta
    @teferisenbeta 3 дня назад

    Gedu/ geltu \ ebdu

  • @yisakmekonnen1236
    @yisakmekonnen1236 3 дня назад

    ገዱ ኢንተርቪው መጀመሪያ ላይ ጋዜጠኛ በቃሉን ስትጠራኝ ዶክተር ብለህ ጥራኝ አለ።መቼ ተምሮ ነው ዶ/ር የሆነው😅😅😅

  • @fekadukumssa4883
    @fekadukumssa4883 3 дня назад

    ዲያስፓራ ዶላር ሰበስቦ በክበር የተሸኘው እስክንድር መልሶ ወገኖቹን ተዋጋበት መግቢያው የት ይሆን።

  • @Sinta-c2p
    @Sinta-c2p 3 дня назад

    tebeda abo

  • @kelifahmed
    @kelifahmed 3 дня назад

    ermi unet new ato gedu meriyet lay yelem fano shifta new

  • @GeremewBiza
    @GeremewBiza 3 дня назад

    ፀፀፀገዱ የከሰረ ፖለቲከኛ ነው

  • @hailutessema3976
    @hailutessema3976 3 дня назад

    ኤርማያስ ገዱ መሬት ላይ አለ ወይ ላልከው መሬት የለም አሜሪካ ነው

  • @solophelps5769
    @solophelps5769 3 дня назад +3

    FANO is the only solution for ETHIOPIA current political problems.

  • @RaSSolomonx
    @RaSSolomonx 3 дня назад +1

    Mr Waqjira, Your opinion about Fano chain of command is irrelevant. How is it possible for militant groups (Fano) to defend well-organized governmental military operations for over a year while relying on what seems like a ‘silly’ chain of command? This appears to reflect a rubbish narrative aligned with your perspective on the matter. But we know where you came from!

  • @MichaelAmbaye-j3l
    @MichaelAmbaye-j3l 4 дня назад

    እስራስ በመቅረጫ ይቀረፃል ለወረቀት ወይም ለፅሁፍ ኤርሚያስ እራስህን ለማን እየቀረፅቅ እነደሆነ ገመትኩ አደራ የምልህ ከቀናህ ልብ በል አንተ የተሻለ ተሰራለህ ቋጥረህ ወጥር

  • @minaletemach3387
    @minaletemach3387 3 дня назад

    እና እውነት ይመስልሃል?