As a Christian I do not have hate or personal issues with PM, but the way they handle governing system and ethnic politics is worest, killings of innocence people , all the blood shaded for the last six years, the ethnic hate politics, the displacing of people and so on???
What a joke? All Pentes become Prophets and all of them start talking directly with God and take messages from him? What Shameless and Shameful are the Pente pastors and their followers?
እስቲ እባክህ ሠርተህ ለመብላት ሞክር ከመጽሐፍ ቅዱስ ጋር የሚጋጭ የሐሰት ንግግር እያወጅክ በእግዚአብሔር አታሳብብ። ቶሎ ንስሐ ግባ!!!!!!
ሀሰተኛ ነቢያት ይነሳሉ የሚለው ትንቢት እየተፈጸሙ ነዉ
@@FeeraaolGeranga ከድሮም አሉ ያሁን አይደሉም በአዲሥ ኪዳን አልተጀመረም
እኔ በእውነት እንኳን መጽሐፍ ቅዱስ ኖረልን የምንመረምርበት ሰው ሁሉ ታሟል ለማለት ደፈርኩ የምታቀርቡትን እንኳን ምን አለ እንደ እግዚአብሔር ቃል ብንመረምር።
ሻሎም እባክህ አብሮ ለመስራት ብዙ ሰው ጠየቀኝ አትበል ከጠየቁህ እዛው ጨርስ ፣ ብዙ ሰው ከጠየቀህ ለምን ትለምናለህ አብረህ እንስራ እያልክ ። ትንሽ ይደብራል እባክህ ወይም የጠየቀኝ የለም አብራችሁን እንድንሰራ እፈልጋለሁ ብለህ ለምን ።
Segate endaza new
ከእናት ሀገራቸው የሚጣሉ የሉም ። ከመሪዎች እንጂ !በሞተር ሳይክል የሚታረስ መሬት ዬት አካባቢ ነው ያለው ?እንዲያው የማይመስል ነገር መናገር አይጠቅምም ወንድሜ ።ሻሎም !
መቀደድ መብቱ ነው😂😂😂
ባትቀባጥሩ መልካም ነው።
Amen
Amen Amen Amen egzabhere ytengrwene yaderegale kebro legzabhere yehone egame keEthiopya berkete entegeblene Amen Amen yehonlen
እግዛብሄር በአብይ የጀመረውን መች የጀመረውን ጨረስ ውንድሜ ገና ብዙ አመት ይመራል እባክህ የስጋ ስጋ ነው ከቅድሱ የሆነ ቅድስ ነው
አስቲ እውነት የርገውና ሰላም ይሁንልን ቸርሬ ያሰማን የናፈቀን እሱ ነው
እኔ የምለው ያየኸውን ምናለበት ትንቢታዊ መልክት ብትፀልይበት ሁሉም ትንቢት ልክ ነው ማለት አይቻልም መንፈፈስን መርምሩ ስለሚል ደግሞ እግዚአብሄር ለናንተ አባት ለኛ የንጀራ አባት አይደለም
መቼ ይሆን የህልመኞችና የትንቢተኞች ቅዠት የሚያበቃው ? 6 አመት ቃዣችሁ ተነበያችሁ ምንም የለም አታፍሩም?
በዚህ ዘመን እውነቶኞች ነብያትና የመልአክት አገልገሎት ብቻ ነው የሚያስፈልገን እግዚአብሔር ሆይ አምናሎህ ከዚህ ውጪ መፍቲሄ የለም መልካምነት በሃይል ይፈፀም ኤልሻዳይ አንተ ብቻ ነህ አምናሎህ ይሆናል
አምላኬ ተባረክ
ይህ መልእክት እያለ የሚሰጠው የሰውየው ኃሳብ -ከእውነት በጣም የራቀና ጊዜያትን እየጠበቀ ሌሎች የሚሉትን ሐሳብ በመስማት አቀናብሮ እግዚአብሔር ይህንና ያን አሳነኝ ቸናገረ የማል ከሌሎቹ ሰዎች ኃሳብ ጋር የሚቃረን እውነት የማይመስልን ነገር የማናገር ሰው ነው። ተጠንቀቁ ብዙ የማጃጃልን ስራ የሚያከናውኑት በውጭ ኃይል ወይም በመንግሥት ተልእኮ ያለው ሰዎች ብዙ ናቸው የሚያወናብዱ ልባችሁንም አትጣሉባቸው።
ጌታ ይባርክህ እዉነት በእግዚአብሔር ይባርክህ እዉነት ከሆነ ነገር ግን ትንቢት ባይናቅም ይመረመራል እንደግዚአብሔር ቃል የመጨረሻዉ ዘመን ምልክት ምንእንደሚሆን ይናገራል አለም ይህንምልክት እያሳየች ነዉ የግዚአብሔር ቃል ሁልግዜ አይሳሳትም እግዚአብሔር ሲናገር ጾታ ነግሮ ስሟን ከየት እንደምትነሳ ለምን ያህል ግዜ እንደምትገዛ አልገለጠልህም ሌላው ይህ ሊሆን ግዜ አልገለትክም መች ነዉ የሚሆነው አሻሚ መልክት አትናገሩ በሗላ እግዚአብሔር ይፈርድባችሗል
Mignot hulu tnbit aydelem
ቸር ያሠማህ
👈ሴታ እኔ ነኝ😀😀የምተካው
Ezkaza lanalish tagazi
ችግሩ ፋዘርሽ ዶክተር አሸብር ነው😂😂😂
አሜን አሜን አሜን ይሁንልን ይህ የጨለማ ይለፎ ያልፋልም
It is not darkness - you are dankness
Chelema yemtlew kechelemaw slehonk newu.
በነብያት አገልግሎት እቀበላለሁ::
ሰለአገራችን ለምንድን የማትጸልዩት?
የመንግስት መቀየር ወይሚ አለመቀየር አይደለም ::
እባኳቹን ስለአገራችን እግ/ር
ሠላም ,ብልጸግና,ለዜጎቻ ፍቅር,
አንድነት ,እንድሰጣት ፀልዩ
ከእግ/ር በታች ለአሁኑ ነብዩ እንደለው የኢትዮጵያ የመደመር ህሳቤ ይዞ የሚያሻግር መሪ እርሱ ነው
መሪያችን ለዘላለም እኔ ብቻ ላአስተዳድር አላሉም እኞ አሁን አገርቱን የምንመራ አመራር ከታች እስከ ላይ ኢትዩጵያ ለህዝቦቻ አንድነት ,ለዕድገታም ,
ለብልጽግናዋ በትጋት ሠርቴና ከለወጥን ለልጆቻችን የሚያልፋላቸው የሚሆን ከልሆነ የታርክ ተወቃሽ የሚንሆን ተነግራዋል
በተለየ ሁኔታ እናንቴ የኣግ/ር አገልጋዮች ነን
ሁሌ ግዜ በእግ/ር እና በሕዝቡ ፈት የሚትቆሙ ሰለአገራችን ከመቶዎች ባልተናነሰ ድርብ ሀላፊነት አለባቹህ ,
ትንቢት ደግሞ በእግ/ር ቃል ይመዝናል,
ከሰይጣን ይሁን ከማን የሚሰሙት 30 ሳውም ነብይ ነኝ ባይ እሚያወሩት 30 ትንቢት😅
Ameeeeen ameeeen 🙊 ychlale egzbhr
ይሁን ቢያንስ ያንተ ምኞት ሰላም ነው ብልፅግና ነው አንድነት ነው እያሟረቱ በሺታ መጣ ጦርነት መጣ ደም እንደ ጎርፍ ፈሰሰ ከሚሉን ነብይ ነን ከሚሉት ያንተ ባያሳይህኳን እውነት እንዲሆን ሀገራችን ሠላም እንድትሆይ ህዝባችን አንድ እንዲሆን ሃያል እንድንሆን ስለተመኘህ በፀሎት እናግዝሀለን እንዲፈፀም
Amen 🙏 🙏 🙏
እውነት ቢናገራች ሁ እንኩዋን እስቲ ዝም ብላች ሁ ፀልዩ ብዬ ነበር እኔ ነኝ ያየሁት ብላች ሁ ለመታወቅ አትሩጡ ስለ እርሻውም መንግስት ፕላን ያደረገውን ነው እርቁም አይቀርም ቢያንስ ሲደክማቸው ይተዉታል የጊዜ ጉዳይ ነው ደግሞም እኮ ከብዙ አመት በፊት እነዚህ ሁሉ ትንቢቶች ተነግሮናል አሁን ምን ይሁን ነው እስቲ ነብይ ተብዬዎች ዝም በሉ ዝዝዝዝዝዝምምምምምምምምም
ከመቼ እስከ መቼ የሚሆን ነው ብሎ የነገረህ?
ምንም ሳትመረምሩ የተነገረውን ሁሉ ጌታ ተናገረ እያላችሁ ታቀርባላችሁ? ማረጋገጫችሁ ምንድነው?
@@777-Jesus. ግን የትቢት መመርመሪያ መሣርያ አለዴ ነው በሻሻ ሊከረበት ነው ብላችሁ ፈርታችሁ ነው አንዱ ነብይ ገብቶ ሥልጣንክ አልቃል ቢለው ጨፍጭፉ እሥር ቤት ከቶታል አሁን በቅርብ አርባ አመት ያሉት ሚሊዩን አፍሠው ወጡ እና ትቢትን መርምሩት ሢል ሁኔታን አይቶ መገመት የኛ መሠለኝ ሠውየው አብቅቶለታል
@@EyerusalemTaddese
@@EyerusalemTaddese
@@Hayatoo78 አቤቲ
ስንፍና ይጠፋል። ምክንያቱም ዕድገት በሥራና ሥራ ብቻ የዕድገት መንገድ ስለሚሆን መኖር የሚፈልግ ሁሉ በሥራና በሥራ ስለሚሆን ዕድገት ማለት በዚህ መልክ እንጅ እንደ ዘይን ተክል በድጋፍ ግማሹ በድጋፍ ሌላው በሥራ የማይሠራው ደግሞ በሠራተኞች ላይ ተቀጽላ (parasite) ሆኖ መኖር በእጅጉ ይቀንሳል። ጌታ እግዚአብሔር ይረዳናል።
Amen Egziabher ewnet yadirgew.Agerachin selam tihun
እንደ ወይን ተክል (በድጋፍ) ብዛት አያዛልቀንም።
ይሁንልን አምን ግን ነብያት ባይበዙ አይሻልም ምክንያቱም ቅጥፈታቸውን ምድሪቱ መሸከም አልቻለችም።
ቴድሮሥ ቀረ አንዴ?
ኤሬ ነብያት መዓት! ግን እኔኚህ ነብያት አረጋግጦ ነዉ የሚተነብዪ ወይስ ዝም ብለዉ።
በመጀመሪያ ይህ ነቢይ ማነው??? ስለነቢዩ ማንነት ተናገሩ!!
ine.kezi.befiti.lela.nabi.semechiyalew.xife.yizhiyalew.getayalew.yihunn❤❤❤❤
I HAD A DREAM BEFORE A FEW YEARS AGO ABOT PRIME MINISTER ABIY ❤❤❤❤ I PSALM 91 ITS GOR PRIME MINISTER ABIY 🙏 AN ITS PROOF THAT GOD WITH H
As a Christian I do not have hate or personal issues with PM, but the way they handle governing system and ethnic politics is worest, killings of innocence people , all the blood shaded for the last six years, the ethnic hate politics, the displacing of people and so on???
ወንድሜ ምኞትዕ መልካም ነው ግን መፅሐፍ ቅድስ አታነብም አንብብ ከዕልም ,ከትንቢት,ከራዕይ ይበልጣል ኢትዮጲያ ከአለም የተለየች አይደለችም የአለም ነውጥ እየጨመረ ነው የሚሔደው እየሱስ በመጨረሻ ዘመን ምልክት አትናወጡ የምጥ መጀመሪያ ነው ቃሌ ከሚያልፍ ሰማይና ምድር ቢያልፍ ይቀላል አለ የአለም ነውጥ ይቀጥላል እመነኝ መፅሐፍ ቅድስ ነው ያለው ስለዚ አንድ ነገር አይታቹ አትሩጡ አንተ መልካም ተናገርክ ሰሞኑን የነበሩት ደምበደንም አይተዋል አንተ እራስ ፍረድ ማንን እንመን ሌላው የቻናሉ ባለቤ ለአንድ ሀገር ወር ባልሞላበት የተለያየ ትንቢት ስትዘግብ አታፍርም ለላይክ ብለ
አሚን ጌታ ያርገወ።
እ.. ሺሺሺ!!😂
❤❤❤❤❤ Amen Amen Amen Amen Amen
ይመጣል ተብሎ የሚጠበቀው ንጉሥ ቴዎድሮስ መሆኑ ቀርቶ ጭራሽ አብይ አህመድን የምትተካው የሱ ውሽማ ከሆነችው ውስጥ አንዷ ሆነች ?😂
ቆምጬው! የአብይን ስም አትጥራ!
glory God
ለመናፍቅ ቅርቡ ሉሲፈር ነው
ጉደኛ፡ጠንቛዮች
ካድሬ
አፈር ብላ😂
Takay
እ
😂😂አብይ አህመድስ ወደ ሰማይ ሲያርግ አላየህም ?
🫢🫢🫢🫢🤣🤣
ኢትዮጵያ መቼ ይሆን እውነተኛ መሪ እውነተኛ ነብይ የምታገኘው ? እረ የፍትህ ያለህ ? LORD HAVE MERCY ON US.
ምናለ የእግዚአብሔርን ስም ሳትጠቅሱ እንደ አስትሮዳመስ ራሳችሁን ችላችሁ ትንቢታችሁን ብትናገሩ
አስትሮዳመስ አለማቀፍ ትንቢቶችን የተናገረና በመፅሐፍ የፃፈ ተንባይ ነው ግን በትንቢቶቹ ውስጥ የእግዚአብሔርን ስም አልጠቀስም ግን የሱ ትንቢቶች አለም ላይ እየተፈፀሙ ነው።
ሐነተኛ ነብይ ሰራህ ይፈረ ስአ ሜን😢😢
Minew bezemenu tinbetegnanaa nebiyi huge yih wishetnaa machiberber new hagerachinin selam yenesat diroko wishetam nebiyi negni yemilut sayinoru selam neberech enante wishetamoch nebiyi nen eyalachihu yemtachiberebru timeless besimu atwashu ebakachihu
The lord God says woe to the foolish prophets who follow thier own spirit and have seen nothing Ezkiel 13_3
False prophet mehonun bewetetu; ewnetegnochu degmo endaynageru ataderguachew
የሴቶመግስት 😂😂😂ይሻለናል
Ebakih gashiye poletikal tinbit atikebel
ለምን ከነ አሜቱና ከነግዜው አያስቀምጡም
ይህ እኮ ትንቢት አይደለም የእብይ ሪፎርም ነው ፣ መርቅኖ ነው የመጣው ያስታውቃል 😢
ቅዠት
እረ እግዛብሄርን ፍሩ ዶክተር
አብይን የሾመዉ እግዛብሄር ነዉ አገልጋይ ነን ብላችሁ ፍላጎታችሁን ታወራላችሁ እኛ
ኢትዬጵያዉያን እንወደዋለን
አይተን የማናዉቀዉን ክብር
አሣይቶናል እሥኪ የሚለፋዉን
እያያችሁ አይደል ለምን እሱ
እንዲወርድ ፈለጋችሁ የትኛዉ
ሌባ ልትመርጡ ፈልጋቹ መሪዬ
ላይ ትሟርታላችሁ ማርት በእሱ
ላይ አይሠራም እየተቃጠላችሁ
እሱ እየሠራ እናንተ እያወራችሁ
እኛ እግዛብሄር ወዳለዉ ክብር
እንደርሣለን 1:22
እናንተም እየቀላመዳችሁ ኑሩ
የየት ሃገር ደግሞ አገልጋይ ነህ
እግዛብሄር ይገሥፃችሁ እግዛብሄር በቀባዉ ላይ አፋችሁን ትከፍታላችሁ
ሸሌ
ሸለፈታም 😅😅😅
የትኛውን አንቀበል ሻሎም ሚዲያ? እሄ ለሽቀላ የሚሰራ ሥራ አይደለም:: ለይታችሁ አቅርቡ ካልሆነ ፍርድም አለበት የእግዚአብሔርን ሥም በማሰደብና ሕዝቡን በማሳሳት:: ሌላ ሥራ ፈልጉ ካልሆነ::
Ere poletikenya nebiyatoch tewun
እኔ በበኩሌ እንድህ ዓይነት ትንብያ አልሠማም ቦታ እልሠጠውም እኔ ግን ያፈርኩቤት ሚድያው ተብየ ይህን እውነት ነው ተቀብሎ ማቅረቡ ነው በዝህ ዘመን አድስ ነገር ፈጥሮ ስሙንም ሀገሩንም በድንቃድንቅ መዝገብ ላይ ያፅፋል የኛ ምሁር ይኛ የዕውቀት ባለቤት ተብየዎች እንደ ግመል ሽንት ወደሗላ ይጎት ቱናል ለምን እንዴ አክ ል ሉ ለማ ፕሮፈሠር ገብሣ ታርክ ሠርታችሁ አታልፉም
Min yimesilalu sint ayinet nebiy new yalachihu
False prophet,God will not be mocked
ይህ ትንቢት እያሉ አይደለም። ከጌታ ሳይሆን ከብሔርተኝነት ስሜት የመነጨ ነዉ። ምናለ በሉኝ!
ዘጋቢዋ ምኑን አውቀሽ ነው እሱ እራሱን ችሎ ያውራ።
ኧረ በህግ የሴት ፕሬዘዳንት ለሀገራችን? እንኳን ሰሴት መርተቷት ወንድም አልበጃት።
ጴንጤ መቼ ነው ከቅዠት ምትወጡት?
በወንድ መሪ ያልተሣካላት አገር ጭራሽ በሸርሙጣ ሴት ሲሣካላት ፈጣሪ ያሣያቹሁ የአብይ አህመድ ካድሬዎች ድራማ ዘንድሮ ማለቂያ የለውም
?
ሻሎም ሚዲያ ምናለ ሚዲያውን ወጌል ብታስተምሩበት ካለትቢት ስራ የላችሁም ትንቢት ትንቢት እግዚአብሔር ተናገረኝ ትቢት ሁሉ ከግዚአብሔር አይደለም ይሄ እንደአለማዊ ሚዲያ ለላይክና ለሼር ብላችሁ ዝምብላችሁ ትቢት ትቢት አትበሉን ::
😊😅😮😢🎉😂
mechi nw gizew
Melkame tenbte nwe ytengrwe kefo ngre bhone morte nwe telalacho melkame tenbteme senegre atekeblome wyeme menfesone mremeracho mekawememe yeshale nebre zeme blacho yemtengrote bemtengrte kale tetemdalho wyeme egzabhere medretone sebrke kebrekto lateblo tegolalacho egzabhere mastwale yechemrelacho
የእውነት ጴንጤዎች ካላቹህ በቃ ምከሩት ይሄ ኣይን ያወጣ እብደት ነው በጣም መውረዳችሁን ነው የሚነግራቹህ ያለው እዝጊዮ የመጨረሻው ዘመን😂😂😂
You are funny!! You speak in the name of the Lord, and you have no fear of the Lord may the Lord rebuke this kind of prophets!!
jilanfo
False false false prophesy 😅😅😅
ለምን ለነብዩ እንዲናገር አተይለትም አማርኛ በአማርኛ ትርጉም ነው?
አሁን መንግስት እና መከላከያ አለእያልክ ነውእረ ጉድ አንተ እንካን ይወደፌቱን በመስታወት ጀርባ የቆመ ሰአታይም አሁንመንግስትእናመከላከያአለ ታልክ
Yemirebish yirebshi
Stop copy prophecy 😂😂😂
በዚህ ሰውዬ ዘመን የስንት ንፁሀን ደም ፈሰሰ ስንቱ በኑሮ ውድነት ለልመና ተዳረገ አይታያችሁም እንዴ ከጥቂት ቀናት በውሃላ በኑሮ ድቀቱ የተራቡ እና ያበዱ ሰዎች እናያለን።
ቅዠታም! ሰርተህ ብላ! ለመለቃቀም ብለህ አትቀባጥር! መቼም የነ ዳንሳ አገር ሰው ትመስለኛለህ! ወይም የከፍታ ዘመን ለኢትዮጵያ የሚለውን መፅሀፍ አንብበሀል!
የሼክ ሁሤን ትንቢትን አንብበህ ነው ወንድ እንዳትል ቶድሮሥ ብሎ ቀድመውካል አይ አጭቤ የሥጋ ነው
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
Tinbitu bifetsem bayfetsem mn yitekmenal?
የቱ ነው እውነት? እረ የምታቀሮቡትን መርምሩ ።
የሠይጣን የውሸት ትርክትና ትንቢት መሆኑ የሚያስታውቀው ድርድር ገረመሌ የሚባል ማወናበጃ አነጋገር ነው በእግዚአብሔር ቤት አቋራጭ መንገድና ድርድር ገረመሌ የሚባል ነገር የለም መንፈስ ቅዱስ ከሠይጣን ጋር ተደራድሮ አያቅም ተደራድሮስ ምን ሊያመጣና ሊለውጥ ነው ?
Cadre!
What a joke? All Pentes become Prophets and all of them start talking directly with God and take messages from him? What Shameless and Shameful are the Pente pastors and their followers?
Let God rebuke him/ I do not like you presenter ! You always air false prophecy !
it is lie, please you guy think twice
Ante yetilku meliktegna neh befistum mesthaf kidusawi tinbit yelehim. Mejmeria Mesthafun bedenb atna tener.
Set adebabay kewotach ketilku keaganenet nat.
weshtam
ምን አዲስ ነገር ተናገረ ውሸታም በሚልንየም መሳሪያ ያስቀምጣሉ ይላል ምን አዲስ ነገር አለ ለዚህ ደግሞ ሰላም ሚንስቴር እና የምክክር ኮሚሽን ሽማግሌዎች ለህርቅ ለሰላም እየደከሙ አይደል እንዴ እግዚአብሔር እንዲህ መቀለጃ ነው አሁን ካለን መረጃ ያነሰ ነው የሚናገረው ሴት ጠቅላይ ሚንስቴር ይላል ሴት ሆነች ወንድ ሆነ በእውነት በታማኝነት ለማገልገል ይምጣ ትምጣ እንጂ ፆታዋ ጋር እሱ ይገደዋል አሁን እስኪ ፍረዱ ምን አዲስ ነገር አወራ ዝም ብለህ ጌታ ብሎኛል ከምትል ይሄ የኔ ሀሳብ ምኞቴ ነው ቢሆን ጥሩ ነበር ብትል ይሻላል ። ሌላው ሻሎም ሚዲያ ሚመጥን ነገር ስሩ አልያ እርቀት አትጓዙም ።
የውሸት ትንቢት ነው
Shalom please,don’t mislead people.
Wushet naw biyeee naw maminaw mignot bicha 😂
You will lose your ministry if it is from Baal.
Read, please Eziekeal 38, and filter it via the Word of God.
ቅዠታም።
😂😂ቂቂቂቃቃቃ የአብይ አህመድን ወርቃማነትና ልማት እየካበ የሚያወራ ዘገምተኛ አስቂኝ አሻንጉሊት ፋንዲያ ባሪያ ማፈሪያ ነቢይ ተብዬ ፈሣም ካድሬ ወየገጉድ 😂