አፀደማርያም ያረጋል - Atsedemariam Yaregal | ያገር ቤቱ - Yager Betu (Official Video 2024)

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • አፀደማርያም ነኝ ስትመርጡኝ ስታበረታቱኝ የነበራቹ በሀገርውስጥ በአረብሀገራት በአውሮፓና አሜሪካ ያላቹ "ያገርቤቱ" የተሰኘውን አዲስ ነጠላ ሙዚቃዬን ተጋበዙልኝ::
    Yager Betu ያገር ቤቱ አፀደማርያም ያረጋል Atsedemariam yaregal Subscribe ያድርጉ
    #ethiopianmusic2024 #abelmulugetaofficial
    #atsedemariam #atsede #abelmulugeta #atsi #አፀደ #አፂ #አፄ #fanalamrot #lamrot #yagerbetu #atsedemaryam #amharic #newsingl #newrelise #አዲስዘፈን #አዲስነጠላ #አዲስነጠላዜማ # #ሳብሳብ #sabsab #hageren #enaten #ሀገሬን #እናቴን #መጠሪያዬ #ፍቅር #fekir #africa #sidet #tizitamusic #eritrea #tizitamusic #gelagay #veronica #veronicaadane #meteryaye #miki #mikael #mikaelbelayneh #አንድቃል #andkal #ገለመሌ #gelemele #natimedia #mesaytefera #abudi #fitsumt #tenkebakebat #yemenenwa #makukb #hannagirma #nahomrecordsinc #mulualemtakele #mulualem #mikishewa #enenbiloakurafi #biruk#abetabet #estifanostomas #amahara #ethiopianmusic #music #africanmusic #slowmusic #abelmulugeta #አቤልሙሉጌታ #ቬሮኒካአዳነv#admasmusic #wendlijkorete #mnewshewa #nafkeshignal #dawitmengstu #gildo# solel #ethiopiannewyear #newyear #ሳብሳብ #sabsab #ሰንቢደ #topamharicmusic
    #habesha #addisababa # #የጨዋ_ጌጥ #ቬሮኒካ_አዳነ #habeshamusic #oromo #ኢትዮጵያ #ሀበሻ #ዳጊ_ዲ #ናሆም_ሪከርድስ

Комментарии • 163

  • @AbelMulugetaOfficial
    @AbelMulugetaOfficial  23 дня назад +38

    አፀደማርያም ያረጋል #ያገርቤቱ
    የአፀደ የመጀመርያ ነጠላ ሙዚቃ አርብ 11ሰዓት ይለቀቃል! ተጋበዙላት በተጨማሪ ቻናላችንን Subscribe, Like, Comment ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን🙏 ሙዚቃዋ ለብዙዎች እንዲደርስ ሼር ማድረግን አይዘንጉ።

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 23 дня назад +10

    አፀድዬ በጉጉት እየጠበቅንሽ ነው,❤❤❤ አቤሎ ታላቅ ሠው ክብር ይገበሐል🙏🙏🙏🙏

  • @abolmereja4694
    @abolmereja4694 21 день назад +8

    አቤሎ ፋና ላምሮት ያላንተ ሂይወት አልባ ሆነብኝ። አቤሎ አንተ ጀግና ነህ

  • @Sarah-yr6tl
    @Sarah-yr6tl 8 часов назад

    ለእኛ ለስደተኞቸ ነው ሙዚቃ በጣም የምር😢😢😢😢😢

  • @AbebzewduAbeb
    @AbebzewduAbeb 21 день назад +7

    ምርጥና ወቅታዊ ነው መልካም እድል አፁዬ አቤላ እናመሰግናለን

  • @BcdCd-k6j
    @BcdCd-k6j 21 день назад +1

    አፀድየ በጣም ምርጥ ስራ ሆድነዉ ሚያስብሰዉ አቤልየ ይሄን የመስል ለጆሮ ሚጥም ዜማ ስላሰማኸን እናመሰግናለን ያንተ ዉጤት ነዉ እናመሰግናለን በጣም

  • @hiwetbehayilu5678
    @hiwetbehayilu5678 21 день назад +5

    በጣም ቆንጆ ስራ ወቅቱን የጠበቀ በተለይ ሩቅ ሀገር ለምንኖር ሆድ ያስብሳል😭
    ሀሳባችን ገልፀሻል የኔ ጀግና የሀገሬ ልጅ ከዚህ በኋላ ወደፊት ብቻ🔥
    አቤላ ክብር ይገባሀል አከበርኩህ በጣም🙏

  • @ሰብሪናእናቴንናፍቂ
    @ሰብሪናእናቴንናፍቂ 21 день назад +2

    የሚገርም ሰራ አይ እኛ ሰደተኞች😢😢😢 ለእኛ ነዉ የሚሆነዉ አቤል አከበርኩህ💔💔💔አፀዱ በርች ቆንጆ ሰራ አንጀት ይበላል😢💔

  • @yewubneshmoti9112
    @yewubneshmoti9112 16 дней назад +1

    አቤላ እናመሰግናለን

  • @FekaduRobel
    @FekaduRobel 19 дней назад +1

    መልካም እድል በርች

  • @mulugetanega4753
    @mulugetanega4753 20 дней назад +1

    Excellent! ተባረኪ!

  • @hussenseid3527
    @hussenseid3527 21 день назад +6

    አቤሉ በረታ የአንተ ውጤት ነው

  • @user-pw1il7bu3d
    @user-pw1il7bu3d 20 дней назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TakeleYasew
    @TakeleYasew 21 день назад +4

    ምርጥ ሙዚቃ ነው በርች እህቴ መልካም እድል

  • @YitbarekGurba
    @YitbarekGurba 21 день назад +2

    አቤላ ተባረክ ድንቅ 🙏🙏

  • @denberueshetie3696
    @denberueshetie3696 21 день назад +2

    ይህን የመሰለ ድምፅና ሙዚቃ ብዙ ዕይታ እንዲያገኝ የተሻለ youtube channel ላይ ብትለቂው ጥሩ ነበር።

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 21 день назад +5

    ይቅናሽ እናቴ ምርጥ ሥራ ነው

  • @JerusalemJerusalem-z1f
    @JerusalemJerusalem-z1f 21 день назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @TiruneshZebene-s3h
    @TiruneshZebene-s3h 20 дней назад +1

    wow

  • @HappyBeignets-jk8yq
    @HappyBeignets-jk8yq 20 дней назад +2

    በጣም ኣሪፍ ስራ ነው ኣድናቂሽ ነኝ ኣፁየ

  • @alemtesfay5709
    @alemtesfay5709 21 день назад +1

    Betam teru sera new melkam edel

  • @ኪዲየማርያምልጅ
    @ኪዲየማርያምልጅ 21 день назад +1

    👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @GenetYaregal
    @GenetYaregal 21 день назад +2

    ዋው ምርጥ ስራ

  • @burabura749
    @burabura749 18 дней назад

    የሚያምር ስራ ነው በጣም ያገር ቤቱ

  • @yo-rj8ys
    @yo-rj8ys 21 день назад +2

    አሪፍ ሙዚቃ

  • @aygcomputerinsights2024
    @aygcomputerinsights2024 21 день назад +3

    Abela Keber Yegebehal

  • @ermiasmelesse2088
    @ermiasmelesse2088 21 день назад +4

    መልካም እድል ዓፄ

  • @temesgentemitim2236
    @temesgentemitim2236 20 дней назад +1

    abel, your passion is beyond music, it is good

  • @danielabebe8240
    @danielabebe8240 18 дней назад +1

    አፄ ምርጥ ስራ ነው በርች

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 21 день назад +1

    Thank you so much, Abela. You are such a good person. I appreciate this is your result.

  • @aynadisyenealem7152
    @aynadisyenealem7152 21 день назад +1

    wowww

  • @elsamelak6390
    @elsamelak6390 20 дней назад +3

    አቤል ምረጥ ሰው ❤❤❤❤❤

  • @WEGAGIRAMEDIA
    @WEGAGIRAMEDIA 21 день назад +1

    Gobeze, Berich!

  • @user-tv2kt4ql2i
    @user-tv2kt4ql2i 21 день назад +1

    ቆንጆ ሥራ ነው

  • @ayeleeshete5014
    @ayeleeshete5014 20 дней назад +1

    ጀግና ምርጥ ስራ ነው አቤል አቅም ያላቸውን የትም እንዳይቀሩ ድጋፍህ የሚበረታታ ነው በዚሁጨቀጥልበት አቤል ምጥ ኢትዮጵያዊ ነህ

  • @andualemteshome654
    @andualemteshome654 21 день назад +3

    ምርጥ ስራ ነው በርች

  • @FekaduRobel
    @FekaduRobel 19 дней назад +1

    ቆንጆ ስራ🎉

  • @Ethio_leza
    @Ethio_leza 19 дней назад +1

    What a work🔥🔥🔥

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 19 дней назад +1

    አቤላ እናመስግናለን አስተዋይ ነህ❤

  • @txhffyxh9171
    @txhffyxh9171 21 день назад +1

    ይሄ ለኛ በስደት ላለነው የተዘፈነ ሚመስለው ዬኔውድ በርች ❤❤❤

  • @HebtamuBruk
    @HebtamuBruk 20 дней назад +1

    አቤል ላንተ ትልቅ አክብሮት አለኝ ጥበብ የልፈትህን ዋጋ ትክፈልህ ትችላለህ❤❤❤❤❤❤

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 21 день назад +1

    WOW AMAZING አፀድዬ አንደጠበኩሺ ውብ ተደረጎ ነው የተሠራው በተለይ እንደኔ ሐገሩ ለነፈቀው ኢትዮጵያዬ መልካም እድል እመኝልሻለሁ ❤❤❤ አ ቤ ሎ ክበርልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @getshman8054
    @getshman8054 17 дней назад

    Atsed amazing work enate❤❤❤❤❤

  • @user-wf9ij5nt5o
    @user-wf9ij5nt5o 20 дней назад +1

    አሪፍ ሙዚቃ በርች❤❤❤❤❤❤

  • @user-bv1jo7uw2j
    @user-bv1jo7uw2j 21 день назад +1

    አቤሎ መልካም ሰው። ትልቅ ስራ እየሰራህ ነው። የፋና ላምሮትን ልጆች የህይወትን መንገድ እያሳየሀቸው በመሆኑ እጅጉን እናመሰግንሃለን። ፈጣሪ ይባርክህ።

  • @mekbibarage5372
    @mekbibarage5372 21 день назад +1

    አሪፍ ዘፈን!!!👍👍👍

  • @dinkalemayele
    @dinkalemayele 20 дней назад +1

    አፄ ምርጥ ልጅ በርች አቤል ደግሞ ፈጣሪ አብዝቶ ጥበቡን ይስጥህ

  • @AbebaBelisty
    @AbebaBelisty 19 дней назад +1

    ጎበዝ ድምፃዊ ነሽ በርቺ

  • @Aaaa-td5nw
    @Aaaa-td5nw 19 дней назад +1

    የኔውድ የአገሬልጅ

  • @higefeleke1832
    @higefeleke1832 21 день назад +1

    በጣም ቆንጆ ስራ ነው በርቺ

  • @BatyAtk-tz2nl
    @BatyAtk-tz2nl 23 дня назад +5

    እንጠብቃለን❤

    • @EyesussMehari
      @EyesussMehari 21 день назад +1

      ጥሩ ሥራ ነዉ በርችልን ብዙ እንጠብቃለን ካንች 👌👌👌

  • @yebichayetadesse7396
    @yebichayetadesse7396 21 день назад +1

    Good Luck Dear Sistu

  • @ashagremequanit9826
    @ashagremequanit9826 21 день назад +1

    Arif sira new berch

  • @birhanafework9450
    @birhanafework9450 21 день назад +2

    Abel Mulugeta gegina balemuya artist nehi yante wutati new Atsedemaryam berchi mechereshashen ysamrewu

  • @mekutd
    @mekutd 16 дней назад

    Niceee

  • @ZemenaBerihun
    @ZemenaBerihun 21 день назад +1

    ታላቅ ስራ ነው ። ደፋሪዎችን በአደባባይ በድንጋይ ወግረን መስቀል አለብን ።

  • @MaeregMeseret
    @MaeregMeseret 18 дней назад

    ቆንጆ ሰራ

  • @alem5097
    @alem5097 21 день назад +1

    አፀደ. ማርያም. በርቺ. ቆንጆ. ነጠላ. ዜማ. ነው. በጣም. ነው. ደስ. ያለኝ በሰራ ላይ. ሰላገኘሁሽ. የጥንቷን. ገራገሯን. አገሬን. አሰታውሼ. እንዳለቅስ. አረግሽኝ. በርቺ

  • @musbahhammid
    @musbahhammid 19 дней назад

    ዘፈንን ከቀለዱበት ቲክቶከሮች በእጅጉ የሚበልጥ ድንቅ ስራ ነው የሰራሽው በርቺ

  • @MilkiasMitiku-d3e
    @MilkiasMitiku-d3e 21 день назад +1

    Betam desi yemil sira newu

  • @DirectEthiopiatour
    @DirectEthiopiatour 20 дней назад +1

    good work

  • @user-tc5os8ji6f
    @user-tc5os8ji6f 17 дней назад

    ሀሪፍ ስራ ነው

  • @BetiAlemu-v7g
    @BetiAlemu-v7g 15 дней назад

    Bertu abyele Ergeme Edemye Yestehe

  • @yihunieyesigat6095
    @yihunieyesigat6095 21 день назад +1

    Best

  • @fghhhytre415
    @fghhhytre415 20 дней назад +1

    Wawwwww Atada ❤❤❤❤❤

  • @tesfageta9965
    @tesfageta9965 21 день назад +1

    Good luck, my sister

  • @kenenisatulu9814
    @kenenisatulu9814 21 день назад +1

    best!

  • @mahitatube7577
    @mahitatube7577 21 день назад +1

    Yene gobez❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobmultimedia901
    @eyobmultimedia901 14 дней назад

    Well done!

  • @user-dx1zb9nw1y
    @user-dx1zb9nw1y 21 день назад +1

    waw Asted yamiral bezih ketey

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 20 дней назад +1

    ❤❤❤ጉበዝ በርች

  • @addismediahouse3653
    @addismediahouse3653 21 день назад +1

    በርቺልን ቆንጆ ስራ ነው

  • @atsedemesele7679
    @atsedemesele7679 17 дней назад

    Atse betam des yilal berch❤❤❤❤❤

  • @bkmer356
    @bkmer356 21 день назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤ betam merte music,,,, leja keanche gar bemeseratwa edeleya neye

  • @biniyamasnakew9369
    @biniyamasnakew9369 18 дней назад

    Woow

  • @ggggggggdg-vr
    @ggggggggdg-vr 20 дней назад +1

    Arif new berch berch

  • @birukbahaylu2938
    @birukbahaylu2938 21 день назад +1

    ይቅናሽ በርቺ

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 21 день назад +1

    wawoo❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️✅️✅️✅️Atsedmariyame❤️

  • @engidaworkehabte8373
    @engidaworkehabte8373 21 день назад +2

    Ke sab sab yishalal berchi

  • @user-ef5kd5fh7p
    @user-ef5kd5fh7p 21 день назад +1

    በጣም ግሩም ስራ❤ መልካም እድል

  • @debokaMeyesaw-b4t
    @debokaMeyesaw-b4t 21 день назад +1

    ዋው እፁዬ❤❤❤

  • @HayatHayu-tm4cw
    @HayatHayu-tm4cw 21 день назад +2

    አፅድ ይቅናሽ እናቴ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሽ🎉🎉🎉🎉

  • @zekariasfisseha2399
    @zekariasfisseha2399 20 дней назад +1

    ያገር ነገር

  • @Kezra347
    @Kezra347 21 день назад +1

    ዋው

  • @AbduArsenal-wy4tw
    @AbduArsenal-wy4tw 21 день назад +1

    ወው ቆንጆ ነው ❤

  • @habeshaharmoney2218
    @habeshaharmoney2218 19 дней назад +1

    ድምጿ ቀጭን ነው በጣም

  • @ሰብሪናእናቴንናፍቂ
    @ሰብሪናእናቴንናፍቂ 23 дня назад +2

    አፀዱየ ❤❤❤❤

  • @HaileyesusSamuel
    @HaileyesusSamuel 20 дней назад +1

    እኔ ከሀገር ባልወጣም ውጪ ሀገር ያሉ ኢትዮጵያውያንን ሳስባቸው አንጀቴ ልውስ ይልብኛል። እባካችሁ ያቺን የልጅነቴን ኢትዮጵያ መልሱልኝ ።

  • @yordihagos2890
    @yordihagos2890 20 дней назад +1

    አፀደ የኔ ማር❤❤❤❤❤

  • @user-zc6vz3wg1x
    @user-zc6vz3wg1x 21 день назад +1

    በርቺ!!

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 21 день назад +1

    በርቱልን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @agmasekndalem-eg4qt
    @agmasekndalem-eg4qt 21 день назад +1

    አቤላ ምርጥ ሰው የምንጭ ውሀ ነህ

  • @Ayu_Amhara
    @Ayu_Amhara 21 день назад +1

    ❤በርቺ ጎበዝ ልጅ!

  • @melosnigusse9878
    @melosnigusse9878 21 день назад +1

    አቤሎ አቤሎ

  • @fasikaamare2579
    @fasikaamare2579 22 дня назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ enamsegnalen able yazche lige skate emaigalhue

  • @hananaliebrahim6250
    @hananaliebrahim6250 21 день назад +1

    አፁየ መልካም እድል

  • @Redmi-tm3bc
    @Redmi-tm3bc 20 дней назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉ዋውአንዴኛለመዳምቅመሞችበተለይ ተጋበዙ😢

  • @aladorbekele2907
    @aladorbekele2907 21 день назад +1

    አፂ ጀግና ቆንጆ ስራ በርቺልኝ

  • @ጎጃሜዋድልለፋኖ
    @ጎጃሜዋድልለፋኖ 21 день назад +1

    አፀደ መልካም እድል💚💛❤

  • @AweyetuStudio
    @AweyetuStudio 20 дней назад +1

    አቤላ ያንተ ዉጤት ነዉ በርታልኝ አፀ አሪፍ ነዉ ጎበዝ