መቅደስ ዘውዱ - Mekdes Zewdu | ወግድ - Weged (Official Video 2024)
HTML-код
- Опубликовано: 13 сен 2024
- ወግድ - Mekdes Zewdu መቅደስ ዘውዱ ነኝ ሙዚቃዬ ብዙ ሰው ጋር እንዲደርስ ሼር አድርጉልኝ።
#Newethiopianmusic2024 #mekdes #abelmulugetaofficial #Ethiopianmusic #music #ሙዚቃ #ethiopianmusic2024 #ወግድ #weged #mekdeszewdu #newthisweek #new #ethiopianmusic #thisweek #eritrean music #AmharicMusic #WendiMak #Gutu Abera #LemlemHailemichael #MesayTefera #Abdu Kiar #VeronicaAdane #fanatv #fanalamrot #abelmulugeta #sabsab #atsedemaryam #mekdes #abelmulugetaofficial #mesay #abdukiyar #tefera #Keftogn #Nahom RecordsInc #AmharicMovies #Ft.Jalud #Yitaral #FitsumTYitaral #Ft.Jalud #Hope MusicEthiopia #EllaRecords #FitsumTAddis Ababa #selamawit_yohannes #senbide #tigrigna #gaming #የጨዋ_ጌጥ #ቬሮኒካ_አዳነ #habeshamusic #oromo #ኢትዮጵያ #ሀበሻ #ዳጊ_ዲ #ናሆም_ሪከርድስ #አንቃል #andqal #veronica
እንደኔ አቤል ሙሉጌታን የሚደንቅ በላይክ አሳዩኝ 👍
እኔም በጣምነዉ ማደንቀዉ አቤልየን❤❤❤❤
ትልቅነት ትውልድ ላይ መስራት ነው ። አቤላ ተባረክ 👏❤
የኔ ቆንጆ አሪፍ ስራ ነው በርቺ
አቤል የዉነት ተመስጦህ
አደኛኘትህ ልባዊ ነዉ ከድምፃዊነትህ ባሻገር
ዉስጣዊህ ተመስጦህ መቸም ቢሆን ተቀረሰፆ ይቀራል በትዉለሰዱ ላይ ነቴዲ አፍሮ እና ያተዉ አድናቂ ነኝ ሰላምህ ይብዛ
lovely music
Good👍
መቅዲየ የኔ ቆንጆ ከምንም በላይ ደግሞ እርጋታሽ ደስስስ ይለኛል በቃ የተረጋጋሽ ልጅ ነሽ አቤል ሙሉጌታ እናመሰግናለን በጣም ትችላለህ አድናቂህ ነኝ ያንተዉ ዉጤት ነች
Wow emigerm sra new👍👍👍👍👍
Mekdi👏👏👏👏
ድምፅሽን ከሚወዱት አንዷ ነኝ መቅዲ በርቺ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ አይሻለሁ እግዚአብሔር ይረዳሻል።🙏
በጣም የሚያምር ስራ ነው መቅዲ ዋው ወግድ 👏👏👏👏👏
አቤል ሙሉጌታ እናመሰግናለን መቅዲየ ጎበዝልጅ❤
Nice Mekdi ❤
ግበዝ መቅድዬ በጣም ጥሩ ስራነዉ በርች መልካም እድል
ምርጥ ሙዚቃ ነው፡፡ ወግድ ምትለዋ ቀል ግን ትንሽ ልስላሴ ያንሳታል ምቾት አትሰጥም
እህትወይ የኔ ብርቱ በርችልኝ🤗❤
Betam konjo sra nw mekdiye
መቅዲ ጎበዝ በርቺ ምርጥ ስራ
መልካም እድል መቅድየ
GOod Job Abela
ምርጥ ስራ
ቀጥይበት.....
የገና. ቀለሞች. መቅዲ. የተዋጣለት. ስራ. ሰራሽ በርቺ. በረራ. ላይ. ሰላየሁሽ. ደግሜ. ደረሰ. ብሎኛል በርቺ
I really appreciate your job. Abela, keep it up, my big brother
ጡሩ ነወ መቅዲ በርች
Yamereleshal ❤❤
መቅድዬ በርች
Good luck, keep going ❤️ 💙 ❤️
ቆንጆ ስራ በጥሩ ድምጥ
Sis arif sera new berchilgngn weda ❤❤❤❤
መልካም እድል❤
Abala ❤❤❤❤ Bartu
👍👍👍
ምርጥ ነዉ❤ዠ
መቅድየ የኔ ጀግና በርች አሁንም የተሻለ ነገር ላይ እንድትደርሽ እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤
Abel 🙏🙏🙏respect more mekidi berchi harif sera nw ♥️
መቅዲዬ የኔ ጎበዝ🥰🥰❤❤😍😍
ምርጥ ስራ ነው የኔ ቆንጆ❤
መቅዲየ በርቺ ስራሽ ያምራል ከዚበላይ ካንቺ እጠብቃለን ትችያለሽ ምርጥ ልጅ ነሽ ይቅናሽ👍👍👍👍❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
🎉🎉🎉🎉🎉🎉Abole Techlali🎉🎉🎉🎉
በርቺ ❤
❤❤❤❤❤❤❤❤
አፀደ መቅዲ በርቱ
ዋው ያምራል መቅድየይ በርቺ የኔ ጀግና
Sweet!!!!! keep it up.
ጎበዝ በርች
Abel Mulugeta enamesegnalen bertaln gegina artist nehi buzu lgochi gena tikeyiralehi Bereket Demozn abertatawu ante mirt astemare nehi bewunet Mekdes berchiln yena filkilk tichiyalshe
ዋው መቅዲ በጣም አሪፍ ነው❤❤ መልካም እድል ❤❤❤አቤሎ ታዳጊዎች ላይ ለምታርገው ታላቅ ስራ አክብሮቴን እገልፅሉሐለሁ🙏🙏🙏🙏
መቅዲ ቆንጆ ድምፅ አለሽ
በርቺ መቅዲ ቆንጆ❤
Abelye many thanks.....
wow abel melkam sew❤
❤❤❤ ጥር ስር ነው በርች
Respect abelo❤❤❤
መቅዲየ የራያዋ ቀበጥ ጥሩ ስራ ነው በርችልን እህታችን ❤❤❤
የኔ ወርቅ መቅዲየ ያገሬልጅ በርችልኝ የኔ እናት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛን እግዛብሄር ይርዳሽ ጓደኛየ ወድሻለሁ❤
መቅዲየ በጣም ያምራል በርቺ እኔም ዩቲዩቤ ላይ ሸር አድርጌልሻለሁ
❤❤❤❤🎉
አቤል፣ትልቅ ፕሮጀክት ነው የያዝከው። እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ።
mekidye❤❤❤❤❤❤❤
መቅዲዬ ጎበዝ እሺ በርቺልኝ የኔ እናት
❤❤❤ዋው ድንቅ ስራ ነው መቅዲዬ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ቆጅ በርች ምርጥ ስራ ነው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ስራ!!! በርችልን
ግርም ይለኛል የአቤላ ስጦታ የመች አቤላ እንወድሀለን
Abelye betam arif sera new berta
ምርጥ ስራ ነው በርቺ እህት
smart abel
አቤላ እናመሠግናለን ቃልህን አልበላህም
አቤል አንተ ልዩ ሰው ክፈ አይንካህ❤❤❤❤❤
❤❤❤
ምረጥ ስራ በርቺ
👍👍👍👍👍👍
❤❤❤❤❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉
wow nice🤩🤩🤩🤩
ዋው
Wow
👍
በርችልኝ እህቴ
በጣም ምርጥ ስራ ነው
🥰🥰🥰
Muligeta btam enamsgnaln
ልብ በአርባ አመት ።
ምርጥ ስራ በርችልን
አቤላ ተባረክ
ወግድ ብለሽ ጀመርሸ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
des yemil sira nw ketiyibet
መቅደስ ዘውዱ ከውድድር ወድቀሻል የተባለች ቀን የሳቀቻት ሳቅ ዛሬም ከአይኔ ላይ አልጠፋ ለሎች እያለቀሱ ነበር መድረኩን ሚወርዱ
wged mert ye wollo zema berch yhger leje
አይዞን በርች
Mrit sira
❤❤❤❤🎉🎉🎉
Abella comfort you
Atede ena mekedi seifu laye kerbu ena advert adergut
ውብብ ድምፅ ከውብ ሴትነትጋ
ሰላም ለእናንተ ይሁን 😎❤❤🎉🎉
Abelay
ሞክሼ. ድንቅ. ሰራ. ደራሲውን. አደቃለሁ. የግጥሙንም. የዜማ ውን ላንቺ የሚሰማማ
መሆኑን. አውቆ. የሰጠሸን