|ከመምህርነት እስከ ትልቅ ድርጅት ባለቤትነት | የብዙ ሙያዎች ባለቤት የሆነው ወጣት | የስምንት ዓመት የስኬት ጉዞ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ከሚዲያው ጋር በተያያዘ እና መረጃ ለማግኘት
    ስልክ ቁጥር
    0912656342
    0913549442
    0938606162
    #subscribe #like #share
    ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
    የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
    አቢሲኒያ ባንክ 113239751
    አሐዱ ባንክ 0011200820101
    በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    #በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    RUclips / @etartmedia
    መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
    +251912656342
    +251938606162
    +251939048556
    ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    For any promotion
    sales@etartmedia.com
    pleas conatact
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2024 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Комментарии • 23

  • @Sarahsarah-hp2ey
    @Sarahsarah-hp2ey Месяц назад +3

    ET ART እናመሰግናለን ደስ የሚል ሞያ ነው
    ሀገር ስገባ እማራለሁ በ av ድኮር በርታ ወንድማችን

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 Месяц назад +1

    በጣም እናመሰግናለን ሁላቹንም እኔ በዲኮር ስራ በጣም ትልቅ ደረጃ መድረስ እፈልጋለው።የኔ ክርስቶስ ኢየሱስ እንደሚያደርሰኝ አምናለው።የኔ ቅዱስ ሚካኤል እርሱ ይርዳሽ በሉኝ።
    ሳሪዬ እኔም እንደ አንቺ የመማር እድሉን ባገኝ ደስ ይለኛል።😂እባካችሁን ምረጡኝ

  • @user-tu6hj2ve6f
    @user-tu6hj2ve6f Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏❤️

  • @DeseZomba
    @DeseZomba Месяц назад +1

    Et art media ፕሮግራሞቻችሁ በጣም አስተማሪዎች ናቸው ። በርቱልን ።

  • @KaliYilma
    @KaliYilma Месяц назад +1

    We really appreciate…..egzihabher ejehen yebarekew hulem takoranaleh 👍👍

  • @HanaKasim-bs2qy
    @HanaKasim-bs2qy Месяц назад +1

    yimesgen enameseginalen egziabihere yistilin

  • @yhdmdslfsz5021
    @yhdmdslfsz5021 Месяц назад +1

    በግል ተጣቃሚ ልንሆን እችላለን እንዲ ያሉ ብርቱዎችም እንደበዙልን እግዚአብሔር ይርዳን ነገር ግን ቤተክርስቲያን ባዉን ሰአት አላስፈላጊ የሆኑ ኮተቶችን ማስወግድያለበት የባንድራው ሳያንሰን ደሞ በድኮር ልታፈዙን እግዘኦ እግዚአብሔር ተረስቶ አላማዊ ነገር ቦታና ክብር ያገኘ የመጣበት ዘመን እንደዛ ዉብ የነበሩ የቤተክርስቲያን ስረአቶች እየተጣሱ ነው ግን ምን ይሻለናል

  • @Jerusalem-cm7pv
    @Jerusalem-cm7pv Месяц назад +6

    ቤተክርስቲያን ላይ ሚደርግ ዲኮር በጭራሽ ይሚደገፍ ነገር አይደለም ቤተክርስቲያን በራሷ ውብና ማራኪ ናት

  • @tesfayegeleso2797
    @tesfayegeleso2797 Месяц назад +1

    Ebakishen inen mirchrechign

  • @FevenHaile-ie4ej
    @FevenHaile-ie4ej Месяц назад +1

    Tebarek

  • @nktradingplc-yl9pu
    @nktradingplc-yl9pu Месяц назад +1

    EDILU BISETEGN ENAM BEMAR DES YELEGNAL

  • @user-ty9de8wj9c
    @user-ty9de8wj9c Месяц назад

    Ena gen le batekrstyan menm decor aysflgatm kemlut wegn neg serhen gen adnklu

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 Месяц назад +3

    ተቀባይነት የለውም አሁን ቤተክርስቲያንን ናይት ክለብ እያስመሰላችሁት ነው!!! በጭራሽ ተቅባይነት ይለውም አንተቢዝነስህን ልትሰራ የቤተክርስቲይንን ውበት እያጠፋህ እንደሆነ ሳታውቀው አልቀርህብ አንተ ብሌም አላደርግም አባቶችን ነው እኔ እንጦጦ ኪዳነምህረት ሄጄ አልቅሼ ነው የትመለስኩ ፊት ለፊትዋን ልክ የሰርግ ቤት ድንክዋን ነው ያስመሰሉት ተው እሚል የለም?? በዚህ ላይ ወገኛ ከአለም ጋር ለመወዳደር?? ቤተክርስቲያንን ክለብ በማስመሰህ ነው!!! ለሰግ ለዳንስ ቤት ለሰው ቤት አስጊጥ ግን ቤተክርስቲያንን እየሸረሸራችሁ እየገባችሁ ለገንዘብ መልክዋን አታሳጥዋት!!

    • @Aesthetic_lifestyle_videos
      @Aesthetic_lifestyle_videos Месяц назад

      አትፍረድ ከቻልክ ፀልይ ካልሆነ ዝም በል ! ዝንብ አፍ 😂😂😂

    • @orthodoxy2323
      @orthodoxy2323 Месяц назад

      እባካችሁ በቅንነት አስቡት። ​@@Aesthetic_lifestyle_videos

    • @ermiasdebassu8214
      @ermiasdebassu8214 Месяц назад

      ይህ ፍርድ አይደለም እንዳልከዉ መጸለይ ትልቁ መፍትሔ ቢሆንም ልክ ያልሆነን ነገር መናገሩ ፍርድ አይደለም ቤተ ክርስቲያን ያሏት ቅዱሳት ሥዕላት ዉበቷ ናቸዉ አሁን ዓዉደ ምሕረቱን ሠርግ ቤት ካላስመሰልነዉ ትንቅንቅ ሆኗል ተዉ ባይም ጠፍቷል ያሳዝናል....😢 @@Aesthetic_lifestyle_videos

  • @orthodoxy2323
    @orthodoxy2323 Месяц назад

    Sari አንድ ሰው እድል እሰጣለው ብሎ አልነበረ?

  • @user-ty9de8wj9c
    @user-ty9de8wj9c Месяц назад

    Betkrstynm chefram senhad

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Месяц назад

    ❤👏🙏⛪

  • @mebratmirach6160
    @mebratmirach6160 Месяц назад

    Bebereķristan sim meneged Akumu.
    Ante neh betekristian yemtaswɓ yetewabech nech.
    Meneged besmwa

  • @ayelechmulatu3543
    @ayelechmulatu3543 Месяц назад

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤