ከረጅም ጊዜ በኀላ እናቴን አገኘዋት.አልቅሳ አስለቀሰችኝ😭😢

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 5 тыс.

  • @abgrace7318
    @abgrace7318 Месяц назад +3690

    የኔ ፍቅር ደስታሽን ስላየው በጣም ደስ ብሎኛል❤

    • @HhllGgff
      @HhllGgff Месяц назад +33

      ወንድምዬዉ❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘

    • @ElisabtMekonini
      @ElisabtMekonini Месяц назад +12

      🥰🥰🥰🥲

    • @tsehaytekle1238
      @tsehaytekle1238 Месяц назад +6

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @iui44i22
      @iui44i22 Месяц назад +6

      😢❤❤❤

    • @kidsttube3111
      @kidsttube3111 Месяц назад +6

      ❤❤❤❤

  • @BirkeTube35
    @BirkeTube35 Месяц назад +477

    እልልልል ደስ ብሎኛ ጋይስ ከአብርሽ ጋር ትገናኝ የምትሉ👍👍

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 Месяц назад +952

    የዛሬዉ ደስታ ለየት ያለባችሁ እስኪ እናት ለዘላለም ትኑር

    • @WiaTube770
      @WiaTube770 Месяц назад +4

      ❤🎉

    • @BirkeTube35
      @BirkeTube35 Месяц назад +4

      ❤🎉

    • @FufuTube2bi
      @FufuTube2bi Месяц назад +4

      🎉🎉🎉

    • @HAYYMaaa
      @HAYYMaaa Месяц назад +2

      አሚንንንንን❤❤❤

    • @hanadany79
      @hanadany79 Месяц назад +2

      Tenure😢❤❤❤ nafiqanyalche enate😢😢

  • @የእናቴታሪክ
    @የእናቴታሪክ Месяц назад +91

    ሩታ አልቅሰሽ አስለቀስሽኝ እንኳን ደስ አለ የሩዬ ደስ የሚያስደስታችሁ በላይ❤❤

  • @AbGrace138
    @AbGrace138 Месяц назад +1589

    እናታችሁን የምትወዱ ብቻ እስኪ አሳዩኝ👍👍👌

    • @FaizaSeid-n5u
      @FaizaSeid-n5u Месяц назад +3

      🎉እኔሀይሚየ

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤❤​@@FaizaSeid-n5u

    • @wegayehumekonn-ln7xh
      @wegayehumekonn-ln7xh Месяц назад

      ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤

    • @hananHANAN-q4m
      @hananHANAN-q4m Месяц назад +2

      ውይ😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉ደስይላል😊

    • @Mmmmmmm-e3c
      @Mmmmmmm-e3c Месяц назад +2

      @@AbGrace138 እኔ የኔ ቆንጆ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @DaniRoyal-c4f
    @DaniRoyal-c4f Месяц назад +2555

    ሩታዬ እኔ ምፈልገው ያንቺን ደስታ ብቻ ነው ሁሌም ደስተኛ ሁኚልኝ ❤

    • @Edu-Eyesusi-wodaj
      @Edu-Eyesusi-wodaj Месяц назад +21

      🎉🎉😢😢😢

    • @طيبهالحبشي-ز4ض
      @طيبهالحبشي-ز4ض Месяц назад +161

      ዳኒዬ እስከዛሬ በጣም ነበረ የምጠላህ የዛሬው ኮሜንትህ ግን አንጀቴን በላው ለካስ የምርም ትወዳታለህ😥😥

    • @Royalfamiliy-r3y
      @Royalfamiliy-r3y Месяц назад +47

      ዳኒሻ❤❤❤❤

    • @HadyahHa
      @HadyahHa Месяц назад +38

      አይዞህ ዳኒዬ አተንምአላህያስደሳህ አብሽሪወድሜ የሷደስታ ያተደስታነው😢😢😢😢😢😢😢😊😊

    • @Efuye.21
      @Efuye.21 Месяц назад +9

      😢🎉😂

  • @Buchagrace
    @Buchagrace Месяц назад +626

    እዴት እደምታምሩ የምር ቤተሰቦች የምቶዳቸው በላይክ አሳዩን

  • @MesteBalcha
    @MesteBalcha Месяц назад +14

    ኡኡኡኡፌፌፌፌ የኔ እናት ሽ ዓሜት ኑርልን እውነት በጣም ደስ ብሎናል ሩታዬ የአንቺ ደስታ የኔ ደስታ ነው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የራያዋ
    @የራያዋ Месяц назад +360

    ሩታ እናቷ ጋር በመገናኝቷ ማነው ደስ ያለው እድሜና ጤና ለእናቶቻችን🥺🙏🥰🥰የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል😢😢ማሪያምን ናፈቀችኝ እናቴ😢😢🥺🥺🥺

  • @ልዕልትtube
    @ልዕልትtube Месяц назад +179

    ይህ ኮመንት ያነበበ እናቱን ሚውድ አትለፉት ላይክ ሰብ የሩቲ ደስታ ያስድሰተው እስኪ ሰው

  • @EyuelXO_grace
    @EyuelXO_grace Месяц назад +354

    በጣም ደስ ይላል የሩታ እናት ክበሪልኝ❤❤❤❤❤

  • @enatager5416
    @enatager5416 Месяц назад +25

    ላይክ ያንሳል የሁላችንም እናት ናቸው ላይ ካርጉ

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 Месяц назад +276

    ሩቲ ከእናቷ ጋር በመገናኘቷ ደስ ያለዉ ማነዉ🎉🎉🎉❤

    • @lubabayimam4598
      @lubabayimam4598 Месяц назад

      ዊናዬ እንዴትነህ እየበረታህ ነው

  • @Erahmeት
    @Erahmeት Месяц назад +288

    ኡፍ የኔናት 😢😢እናቱን የሚወድ ብቻ👍👍👍

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 Месяц назад +338

    የእሩታ እናት ከአብርሽ ጋር ትገናኝ የምትሉ እንዴት ደስስስ እንዳለኝ👍👍

    • @AsdfZxcv-er6xf
      @AsdfZxcv-er6xf Месяц назад

      እረ ተው ከብር ነው

    • @KelemEshetu-ju3pl
      @KelemEshetu-ju3pl Месяц назад +1

      እረ ሰረግ ሳይደገስ መገናኘት የለባቸውም

    • @Zhra-f9s
      @Zhra-f9s Месяц назад

      እናቴናፈቀይኝበጣም

    • @Smerh-v5z
      @Smerh-v5z Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @amytk6095
      @amytk6095 Месяц назад

      አብርሽ ነበር ሲቀርፅ የነበረው ከምር አይቻቸዋለሁ 😂😂😂😂😂

  • @SaedaMohammed-n5e
    @SaedaMohammed-n5e Месяц назад +52

    እናትንኮ ምንም ቃል አይገልፃትም አላህ ይጠብቅልን ወላሒ አብሬ አለቀስኩ እናቴ እደት እደናፈቀችኝ😢😢

    • @MSal-e5q
      @MSal-e5q Месяц назад +1

      እኔም ወላሂ😥😥😥

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Месяц назад +1

      @@SaedaMohammed-n5e እኔም ወላሂ 😥😥 አልቅሻለሁ እነሱን ሳይ እናቴን አይኗን የማይበት ቀን ናፈቀኝ 😥

    • @SaedaMohammed-n5e
      @SaedaMohammed-n5e Месяц назад +1

      @@mekiyatube2063 ኢንሻአሏህ የኔዉድ እናያቸዋለን ደህና ይሁኑልን😢😢😢

    • @SaedaMohammed-n5e
      @SaedaMohammed-n5e Месяц назад

      @@MSal-e5q 😢😢😢😢😢

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Месяц назад +1

      @@SaedaMohammed-n5e አሚንንንን ኢንሻ አሏህ የኔ ውድ

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 Месяц назад +131

    የትግስትን ልክ ያየሁብሽ ጀግና ሴት የኔ የዋህ እሩታዬ 😭😭😭

  • @Boontuu-v7c
    @Boontuu-v7c Месяц назад +304

    Haadhaa ofii umurii dheeraa haa keenuuf warrii harmee qabdaa like tolchaa ani silaa😢😢

    • @meseretchala5525
      @meseretchala5525 Месяц назад +1

      Wow anire akuma keti kani gamadee saanyii koo subscribe nàa tasisi ❤❤❤

    • @tejineshlegeae
      @tejineshlegeae Месяц назад

      😭😭😭😭❤️❤️❤️💋💋

    • @fakiafakia7020
      @fakiafakia7020 Месяц назад +1

      Amiiiiiin ILove mom😢😢😢😢😢 I miss mom😢😢😢😢😢😢😢

    • @SudiiAwol-jz7gm
      @SudiiAwol-jz7gm Месяц назад +2

      An Hin qabu 😭😭😭😭😭

    • @ALEMTUASSEFA
      @ALEMTUASSEFA Месяц назад

      😂😂😂😂😂​@@SudiiAwol-jz7gm

  • @Abelagrace40
    @Abelagrace40 Месяц назад +1183

    ደስ ብሎኛል🥹

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 Месяц назад +2

      አቤላ🌷

    • @user-uv2vv8el9nyaAR
      @user-uv2vv8el9nyaAR Месяц назад +1

      ❤❤❤❤😢

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Месяц назад +5

      አቤላ ቢዲዮ ልቀቅ ስራ በርታ❤❤❤

    • @zeynbadadaabdlah3950
      @zeynbadadaabdlah3950 Месяц назад +2

      አቤላ የኔጀግና

    • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
      @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ Месяц назад +5

      ኣቤላ የኔ ወንድም በሰላመሰ ነዉ የጠፋህ ባቴ ብድዬ ከሩታዬ ኣብራቹ ሰሩ በሪታ ወንዴሜ የኣብርሸ መኬታ ሩትኔት የኔ ጨረቃዬ💚💚🌹

  • @መዉደድንጉሴ
    @መዉደድንጉሴ Месяц назад +2

    እዲህ ነው ደስ የሚለው ከቤተሰብ ጋር ሰላም ሲሆን ሁሉም ነገር ደስ ይላል ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እናታችን❤❤❤❤❤

  • @user-ds2ri9qd2
    @user-ds2ri9qd2 Месяц назад +148

    ሩታየ የኔ እህት እናትሽ ጋ ስለተገናኘሽ ደስ ብሎኛን ማነው ደስ ያለው😢😢😢😢❤❤❤

  • @melekamtube3913
    @melekamtube3913 Месяц назад +309

    የኔ ፍቅር እንኳን ደስ አለሽ ሩታዬዬዬ❤❤😭😭

  • @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ
    @ተዛርዮምላዓደይ-ዸ4ደ Месяц назад +121

    ስጠብቀው የነበረ እናትነት🥺
    ቀኑ ደስሲል ማርያም ፅዮን🙏💜

  • @ሥዴትመምህሬ
    @ሥዴትመምህሬ Месяц назад +12

    እልልልልልልልል አልሀምዱሊላህ በጉጉት ሥጠብቀው የነበረቀን እሩታየ እኳን ከናትሽጋር ተገናኘሽልኝ የኔልዩሤት የእናታ ንግሥት የአብርሼ ቀበጥ ውድድድድ ነው የማረግሽ ልዩ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @TizitaTubeትዝታ6
    @TizitaTubeትዝታ6 Месяц назад +169

    እናት♥
    "ስለ እናት ብዙ ፅሁፍ ልንፅፍ
    "ብዙም ግጥም ልንገጥም
    "ብዙ ታሪክም ልንተርክ እንችላለን....
    "ነገር ግን የእናት ዋጋ በጥልቅ
    የሚገባን እናት ሲሆኑ ብቻ ነው።
    "ሁሉም ሰው ስህተትህን አይቶ
    ያጣጥልሃል ይርቃሃልም!!
    "እናት ግን ከጎንህ ሁና ጥፋትህን
    በፍቅር♥በተሞላ ግሳጼ ታርምሃለች።
    ❤እናቴ የኔ ውድ ጤናውን ይስጦት አሜን🙏ሩታዬ የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ 💞ግሬስ

  • @YalemseraMulat-zd9pl
    @YalemseraMulat-zd9pl Месяц назад +174

    እናት ዘላለም ትኑር🙏↩

  • @serjd9882
    @serjd9882 Месяц назад +81

    ማዘርዬ ደሞ ሁለቱንም ልጆችሽን በግራ በቀኝ አቅፈሽ አስታርቀሽ የልጅ ልዪነት ስለለለው ሁለቱም ታርቀውልሽ ደስ ብሎሽ የማይ ያርገኝ

    • @elsaalebachewalemu
      @elsaalebachewalemu Месяц назад +1

      አሜን

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Месяц назад

      @@serjd9882 ታርቀዋል ሁለቱም ባንድ የሚመጡበትን ቀን ነው የምንጠብቀው

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 Месяц назад +10

    ሩታ የዋህ እኮ ናት ጀግና ነሽ

  • @Dani-l3l3m
    @Dani-l3l3m Месяц назад +319

    እኳን ደስ አለሸ ሩት😘😍

    • @ሙየመድአሕመድ
      @ሙየመድአሕመድ Месяц назад +4

      ሚሥኪንየ ዳኔ አይዠሕ አተንም አላሕየምትወዳትን የምታከብረሕን አላሕይወፍቅሕ አብሽርልኝ የኔወድም በተረፍ እደወድሜ እወድሐለሁ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co Месяц назад +2

      ዳኒየ የኔ ጀግና

    • @TGg-q5c
      @TGg-q5c Месяц назад

      አረ እሱ አደለም😂😂😂😂​@@ሙየመድአሕመድ

    • @Semufika45
      @Semufika45 Месяц назад +1

      በሰው ስም🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶🌶

    • @Strrrtt8765
      @Strrrtt8765 Месяц назад

      ​@@TGg-q5cእኮ😂😂😂😂😂

  • @mekiyatube2063
    @mekiyatube2063 Месяц назад +49

    የኔ እናት 😥😥😥😥 እኔም ይችን ቀን እንዴት እንደምናፍቃት 😢😢😢 ሩት ከእናትሽ ጋ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ከአፊያ ጋ ለእናት አባቶቻችን 🎉🎉🎉🎉

  • @ሱሱነኝወሎዬዋየሩታዬምርኮ

    እስኪ ይህን ቀን ሲጠብቅ የኖረ እደኔ ሩታዬ😥እዉይ ደስታዬ❤

    • @نعيمهمم
      @نعيمهمم Месяц назад

      እኔአልሀምዱሊላ😢😢😢😢አሥለቀሠችኝ😢😢

    • @GgMm-l2j
      @GgMm-l2j Месяц назад

      ​@@نعيمهممእኔ😢😢

    • @حواءحواء-خ9ي
      @حواءحواء-خ9ي Месяц назад

      እኔ አለሁልሽ😢😢😢

    • @Alain-o5o
      @Alain-o5o Месяц назад

      እኔአልሀምዱሊላ 😢😢😢😢ሥቱንተባሉ ያንሁሉአልፈውእዝህደረሡ

    • @HLo-o6q
      @HLo-o6q Месяц назад

      ❤❤❤❤😢😢😢😢

  • @ABB-w2es
    @ABB-w2es Месяц назад +37

    Namni hadhaa qadani wagga kumaa sifa jiratuu laki godha❤❤❤❤❤

  • @Muluwork-h4b
    @Muluwork-h4b Месяц назад +59

    ሩታዬ ዛሬ ቀኑ ጽዮን ማርያም እኮ ናት ክብር ይገባታል ያን ሁሉ መከራ ስታይ እችን የመሰለች እንቁ እናት እያለችሽ ብቸኛ የመሰልሽዉ ? ግን የሩታዬ እናት አነጋገር ትልቅ ትምህርት ነዉና ሰላማቸዉ ይብዛ

  • @lidetytub
    @lidetytub Месяц назад +88

    እሩታዬ የኔ እናት እንኳን ደስ አለሽ ስታልቅሽ አብረሽ ነው ያለቀስኩት በጌታ😢😢❤እናት ለዘሌላም ትኑር እረጅም እድሜ ጤና ለሁሉም እናቶች😢❤❤❤ እሩታዬ❤❤❤የኔ ትግስተኛ ሴት❤❤❤

  • @TariktasfayNadri
    @TariktasfayNadri Месяц назад +191

    እናታችሁ የናፈቀቻቹ 😢😢😢😢የኔ ግን ሞታብኛለች ላይክ አድርጉኝ እስቲ

    • @EeEe-x1k
      @EeEe-x1k Месяц назад +3

      አብሽሪ ማሚ እኛም በስደት 13አመት ❤

    • @Hawaii-mi2co
      @Hawaii-mi2co Месяц назад +1

      አይዞሽ እህቴ የኔ ቢጤ እኔም የእናት ፍቅር አላቅም እጂ ብይ አፈር ብይ እየተባልኩ ነው ያደኩት😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @kiya-z6k
      @kiya-z6k Месяц назад +1

      enem 😢😢

    • @RabiyaMohammed-dx5hg
      @RabiyaMohammed-dx5hg Месяц назад +2

      አይዞሽ ማማየ 😢😢😢😢😢😢😢

    • @fofofofo2405
      @fofofofo2405 Месяц назад +1

      አላህ ሰብሩን ይስጣሺ 😢😢😢😢

  • @semiranuru-h6d
    @semiranuru-h6d Месяц назад

    አቤት እናትነት እንደት ይከብዳል አዬዬዬ የናት ውለታ❤

  • @haymiTubeሀይሚዩቱብ
    @haymiTubeሀይሚዩቱብ Месяц назад +148

    ራጂም እድሜ ለናቶቻችን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ABTube-x1n
    @ABTube-x1n Месяц назад +325

    በእናት ድርድር የለም ሩታየ😢👍💪

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 Месяц назад

      Meder terkmkami ye RUclips lemagniwoch men yemselalu terkmkami hula

    • @EmabeteHailu
      @EmabeteHailu Месяц назад

      ዬኔ ጀግና🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🥰😘🫶🫶🫶🫶💪💪🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏

    • @HawiShume-nd6xc
      @HawiShume-nd6xc Месяц назад

      I​@@EmabeteHailu

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf Месяц назад +103

    ሩታዩ ታድለሽ እምባየ መቆጣጠር አቃተኝ😪😭♥️🥰

  • @GabiGabi-vc7ee
    @GabiGabi-vc7ee Месяц назад

    ሩታዬ እንኳን ደስ አለሽ አልቅሰሽ አስለቃስሽኝ እኔ እንበዬን መቆጠጠር ነው የቃታኝ እነት ለዘለለም ትኑር😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @razandahefr2070
    @razandahefr2070 Месяц назад +36

    እስኪ እኔም እንደ ሩታ ብሆን ብላቹህ የምትልሉ ትግስቷን ጀግና ማለት ሩታ ናት ሁሉንም በትግስት አሳለፈችዉ ከምትባይዉ በላይ ጀግና ነሽ ወላሂ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Nurya-q8v
    @Nurya-q8v Месяц назад +54

    እናት ያላችሁት ተከባከቡ በናታችሁ ሲለ እናት ሲነሳ እባየን መቆጣጠ አልችልም ወላህ 😭😭😭😭ለእናታችሁ አላህ ርጅም እድመ እና ጠጤና ይሲጥላችሁ የኔ ውዶች

    • @AnbAjh
      @AnbAjh Месяц назад

      😂😂😮😮😮

    • @EeEe-km5dt
      @EeEe-km5dt Месяц назад

      ​@@AnbAjhጂልያሥቃልበግ አንችም ቅመሺዉ ሀዘንን🤧🤧🤧🤧🤧🤧🤧

    • @EeEe-km5dt
      @EeEe-km5dt Месяц назад

      😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አብሺሪልኝ እማ እኔም እዳችዉነኝ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Nurya-q8v
      @Nurya-q8v Месяц назад

      @EeEe-km5dt አላህ ያበሺርሺ ውዶኮ አላህ ጀነተል ፍርዶሲን ይወፍቃችሁ እንሻአላ ቢኢዝንላ ለነሱ የምያድፍልጋችሁ ዱአ ነው ዱአ አርግሺ አንችም አብሽር ማርኮ አልቅስንም የምናመጣ ነገር የለም ሆድ አልችል ብሎ እንጅ እነሱ አይመለሱም እኛ ነን ወደ እነሱ የምንሄደሁ አላህ በራሀመቱ በኢዝንቱ እያችሁ እንሻአላ አይዞሺ ሆደ

    • @mekiyatube2063
      @mekiyatube2063 Месяц назад

      @@Nurya-q8v አሚንንንንን ያረብ አንችም አሏህ ሶብሩን ይወፍቅሽ ዱአ አድርጊ የኔ ውድ😥😥😥

  • @RanjiCruz
    @RanjiCruz Месяц назад +29

    እሩታ በፊትም እወድሽ ነበር አሁን ግን የበለጣ ወደድከሽ እዴህ ነው ልጅ ተባረኪ እናት ደስታ እጅ ነከፍት የለባትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mhdiyashifa
    @mhdiyashifa 25 дней назад

    ሩታዬ አላህ እድሜዋን ያርዝምልሽ እናቴን በቅርብ ነዉ ያጣኾት አላህ በጀነት ያሩርሽ

  • @aminme-p3h
    @aminme-p3h Месяц назад +83

    የኔ ዉድ ምንም ብታጠፊ እናት እኮ ሆዷ አይቆርጥም ሁላችንም ሣናጠፋ አላደግንም አላህ ከቀልባቸዉ ይጠብቀን 😢😢😢አእንኳን ደሥ ያለሽ ❤❤

  • @mdmudser1943
    @mdmudser1943 Месяц назад +32

    ሩታ ስታላቅስ እንዳኔ አብሮ ያላቃሳዉ ማኖ

  • @aynalemwaza1982
    @aynalemwaza1982 Месяц назад +24

    የgrace family ማነው እንደኔ የሩታ እናት ስያት እናታቸው ትዝ ያለው እና የሩታ እናት ፍቅር የሆነ ናት ስወዳት የኢትዮጵያ እናቶቼ በሙሉ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጣችሁ እወዳቸዋለሁ 👍👍❤❤❤❤❤

  • @dktube21
    @dktube21 Месяц назад

    በጣም ደስ ይላል እናት አትጠገብም ምንግዜም ናፍቆታችን ናት እረጅም እድሜና ጤና ለእናቶቻችን ይሁን አሜን አሜን አሜን💚💛❤💚💛❤💚💛❤

  • @Maryam21-f4j
    @Maryam21-f4j Месяц назад +57

    ሩታየ የኔ ወርቅ እንደኔ ማነው ደስ ያለው👍 አስለቀሽኝ 😢😢❤❤

  • @fatimamuhammad7518
    @fatimamuhammad7518 Месяц назад +36

    እባየን መቆጣጠር አቃተኝ
    ሩታ ብዙ መከራን አሳልፈሻል እናት መተኪያ የለላት ብቸኛ ናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ableshhasu1012
    @Ableshhasu1012 Месяц назад +94

    ሁሉም በግዜው መልካም ይሆናል ብቻ እድሜና ጤና ለሁላችን ❤❤ ደስ ይላል ሩቲ እንኳን ደስ አለሽ አልፏዋል ❤❤

  • @ኢተቂላህ.ነፍሤ
    @ኢተቂላህ.ነፍሤ Месяц назад +11

    እማማማማ.ኑሩለዘላለምምምምምምም❤❤❤🎉🎉ክፉሽን.አልሥማማማማ🎉🎉🎉

  • @fatumm7558
    @fatumm7558 Месяц назад +22

    ዋው ማሚ የልጅሽን ባህሪ አገላለፅሽ ልዩነው።እውነትም እሩታዬ የምትወደድ አይነት አመለ ሸጋ ልጅነው የወለድሽው አላህ እጥሩ ደረጃ ያድርሳት ያረብ

  • @astubtube
    @astubtube Месяц назад +38

    እኔ ከሩታ በላይ ነው በደስታ ያለቀስኩት እንዴት ደስ ይላል ረዥም ዕድሜ ና ጤና ይስጣቸው ለእናትሽ

    • @aberuteressa9024
      @aberuteressa9024 Месяц назад +2

      Astu dananshi mare ❤❤❤😅

    • @astubtube
      @astubtube Месяц назад

      @aberuteressa9024 አበሩ 😀😘

  • @EkramWendfra
    @EkramWendfra Месяц назад +34

    የሩን እናቷ ጋ ሲያያት እደኔ ማነዉ ደስ ያለዉ ግን እኛንም ከቤተሰቦቻችን ጋ በሰላም ያገናኘን ቅመሞችየ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @hueiw-p9d
    @hueiw-p9d Месяц назад +24

    እኛስ ስደተኞች እናታችን እቅፍ የምንገባው መቸ ይሆን😭😭

  • @አሉጋል70እንደርታ
    @አሉጋል70እንደርታ Месяц назад +41

    ቀኑ ደስ ሲል ማርያም ጽዮን ዓመታዊ ክብረ ብኣል ነው በዛላይ ደሞ ሩትነቴ እናትሽን ጋ ሳይሽ አብሬ ነው ያለቀስኩት ኡፍ የኔ የዋህ እርግብ እኮ ነሽ የኔ ሆድ ባሽ 😢🥰❤

  • @Mimilove-c4k
    @Mimilove-c4k Месяц назад +24

    አይ እሩታ በመገናኘትሽ ደሥ ብሎኛል ማዘር እረጅም እድሜ ጤና ይስጦት አይ እሩታ ከእናትሽ ጋር ተለያይተሽ የምትቀሬ ይመስልሻል እናት እኮ እናት ናት እህትሽም እህትሽ ናት ጣታችን በሰበሰ ብለን ቆርጠን እንጥላለን አይጣልም❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ug8nz
    @user-ug8nz Месяц назад +61

    እናቴን አግኝቻት እደዚህ የማቅፍባት ቀን መች ይሆነ😢😢😢😢

  • @WeynituDerese
    @WeynituDerese Месяц назад

    ባል ብሄዲ ባል ይመጣል ሚስት ብትሄዲ ሚስት ትመጣለች እናት ከሄደች ግን አትመጣም እናታችሁን አስደስቱ ❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад +58

    ማርያምን እባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢ደስታዉ እናቴን ያገኘሁ ነዉ የመሰለኝ እሩትዬ እሮጣ ጥምጥም ስትልባት😢❤❤የኔእናት እግዚአብሔር ሽሽሽሽሽሽ አመት በእድሜ በጤና ያኑርልሽ የኔ እሩትዬ ብዙ ተፈትነሻል ብዙ😢ተብለሻል ዛሬ አችብቻ አደለሽም የተደሰትሽዉ ማርያምን እናትሽ ጋር ስለተገናኘሽ እጅግ በጣም ነዉ ደስስስ ያለኝ😢❤❤❤እሩትዬ የኔ ድክመት እወድሻለሁ❤❤❤

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ Месяц назад +1

      ደምሪኝ❤❤ውዴ

    • @anshaebrahim3901
      @anshaebrahim3901 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤

    • @Dignish
      @Dignish Месяц назад

      Ufff enmi

    • @bdhhdhdbdhsjxbx9839
      @bdhhdhdbdhsjxbx9839 Месяц назад +2

      በጣም ስሉዬ ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ለዚች ልጂ ቀን ሰለበቃን ተመስገን 😢😢😢❤❤❤❤❤

    • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
      @sdetegawnegnbetesebochennafaki Месяц назад

      ድምሬሻለሁ❤​@@ሶሲናግሬስ

  • @Meazafikru
    @Meazafikru Месяц назад +23

    ሩታዬ እናት ማለት ምትክ የሌላት ናት እነኳን ደስ አለሽ እያለቀስኩ ነው እያየውሽ ያለሁት ፍቅር ያሸንፋል ❤❤❤❤❤

  • @MaryemSeid3040
    @MaryemSeid3040 Месяц назад +68

    እናት መተኪያ የለለሽ ረጅም እድሜ ለናቶቻችን

  • @enatager5416
    @enatager5416 Месяц назад +3

    እንኳን ደስ አላችሁ የማሚሩጫ እንዲኔ ያስለቀሰው ማነው የናት ሆድ እርሜና ጤና አብዝቶ ለእናትና ለአባትሽ ለሞላ ቤተሰብሽልሽ የኛ ፈለቅለቅ ሩታዬ

  • @Tug-ww5bt
    @Tug-ww5bt Месяц назад +26

    ትዕግስት ፍሬዋ ጣፋጭ ነው የኔ ታጋሽ እሩታዬ እንኳን ደስ አላችሁ የኔ አስደማሚዎች❤❤❤❤❤

  • @zenushowዘይኑ
    @zenushowዘይኑ Месяц назад +48

    እንኳን ደስ አለሽ ሩታዬ ላይክ ሼር 😍 ረጅም እድሜና ጤና ለእናትሽ አንድላይ የኑራችሁ 🎉

  • @AbrashAsefa
    @AbrashAsefa Месяц назад +26

    እሩታየ የኔ ወድ ነገር ጎበዝ ጠላትን ቅጥል አረግሻቸዉ እሰይ

  • @yenemarGrace1
    @yenemarGrace1 Месяц назад +2

    የሩትዬ እናት በጣም ፈታ ያሉ ጨዋታ አዋቂ ናቸው የኔ እናት እድሜ ከጤና ፈጣሪ ያብዛሎት🥰

  • @AmeryaMohammed
    @AmeryaMohammed Месяц назад +26

    አነተችን ረዠም እድሜ ጤነ ይስጠቸዉ እዲት ደስ እደለኝ❤❤❤❤❤

  • @SalamaDemese
    @SalamaDemese Месяц назад +10

    የኔ አስታዋይ አንቺን የዎላዳቺን ጃግና እናት ባ ትክክል አሳፍጋሃለቺ ❤❤❤

  • @Mese22-qi3ii
    @Mese22-qi3ii Месяц назад +24

    እሩታየ የኔ ማር ጌታን አች ስታለቅሽ አብሬሽ ነው ያለቀስኩት ማዘርየ የኔ እናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ የልጅ ልጅሽን ያሳይሽ እሩታየም ወልደሽ ለመሳም ያብቃችሁ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hanichotube
    @hanichotube Месяц назад +1

    እናት ለዘላለም ትኑር እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ሩታዬ ከእናትሽ ስለተገናኘሽ ❤

  • @Estbin-ew9gb
    @Estbin-ew9gb Месяц назад +74

    Uuuuufff hadhaa ofi jechun qabenyaa homtu madaledha wly 😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️Love you Mom 💋💋💋💋

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq Месяц назад +33

    ሩታዬ መታግስሽ ዋጋ አለዉ የኔ ጀግና የምወድሽ በምክንያት ነው አተልቅሽ የኔ ጀግና እህቴ እንኳን ደስ አለሽ ሁሊም ሳቅልኝ እስቲ ሩታን ባንድ ቃል ግለፆት ነብስ ነገር ናት ሩቲ
    ሰወደት ከልቤ ሞቼ ነው❤❤❤
    እናታችን ትልቅ እድሜ ከጤና ጋ ያኑርልን❤❤❤

    • @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ
      @ሰሉየቅዱሰሚኻኤልልጅ Месяц назад +1

      ሩታዬ ጭዋ መልካም ጠካራ የፍቅር ሰዉ የሰዉ ኣዛኝ ኣልቃሻ ቅኑ ልብ ያላት ለነገሮች በዝምታ የመሰታልፍ ጥበበኛ ሴት ናት መቸ የምወድሸ ሰሰት ብዬ የሩታዬ ሸጋ እናት እንደት ደሰሰሰ እንዳለኝ የኔ ጭዋ ሴት ቀብረሪ ነዉ የምትል ኣላላችም እናቴ የኔ ወሪቂ የሩታዬ ሸጋ እናት🌹🤣💚💚💋

  • @Layla-kx6bq
    @Layla-kx6bq Месяц назад +337

    ሩታዬ ጀግና ናት የምትሉ በላይክ

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ Месяц назад +6

      ደምሪኝ ውዴ❤🎉🎉🎉

    • @jemilaahmed1415
      @jemilaahmed1415 Месяц назад +1

      ለይላየ🌹🌹🌹

    • @HananHano-yb3pv
      @HananHano-yb3pv Месяц назад +2

      ጀግና አይቶ የማያውቅ ሰው😂😂😂

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq Месяц назад +1

      ​@@jemilaahmed1415
      ወዬ የምወድሽ እህት እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል

    • @Layla-kx6bq
      @Layla-kx6bq Месяц назад

      ​@@ሶሲናግሬስ
      እሺ ማር

  • @WmiseracheWoldesenbet
    @WmiseracheWoldesenbet Месяц назад +2

    እናታችን እረጅም እድሜ ኑሩልን ሩታዬ ዛሬ ፈታ ብለሽ አየሁሽ ደስታሽ ደስ ብሎኛል::

  • @seadayimam8488
    @seadayimam8488 Месяц назад +24

    ሩታየ ከናቷ ስትተቃቀፍ አስለቀሳችሁኝ ረጂም እድሜ ለእናቶች እንኳን ደስ አለሽ ሩት

    • @GfUb-n7i
      @GfUb-n7i Месяц назад

      እኔም ኣለቀስኩ😢😢😢😢

    • @SurprisedCroquet-nn1nz
      @SurprisedCroquet-nn1nz Месяц назад

      ማነወእደኔያለቀስወ😢😢😢

  • @sggdfgg7830
    @sggdfgg7830 Месяц назад +33

    ኡፍፍፍፍፍ እናት😢 አብሬነው ያለቀስሁት እንኳን ደስ አለሽ ሩቲ

  • @hanausj9737
    @hanausj9737 Месяц назад +68

    Uuufffff waari akkaa koo hadhaa keessaan yaadani jirtu
    Waggaa 1000 siif haa jirachisu waqayyoo Rutaa koo❤❤❤

  • @Mekde731
    @Mekde731 Месяц назад

    ሁሌም የማይቀሯ እንደነበር የሚቆይ የማይለወጥ ከፈጣሪ በታች የእምዬ ፍቅር ብቻ ❤🎉

  • @BelayMesfin-ng8ox
    @BelayMesfin-ng8ox Месяц назад +41

    እናት ሺ ዓመት ትኖራለች ❤❤

  • @Sbentbaba
    @Sbentbaba Месяц назад +14

    ስለ እናት ሲወራ አልችልም የተራራቀቹ ሁለቹ በሰለም የገነኘን ሩት እንኳን ደስ አለሽ

  • @ዮሚ
    @ዮሚ Месяц назад +36

    እኔም እንዲ እናቴን ያማገኝብት ቀን ናፈቀኝ ስተድት ላዪ ነኝ ሩታ እናተን አዪቼ አለቀስኩኝ ማርያምን ቤተሰቦቼ ትዝአሉኝ አቤላዬ ሚስኪን ያሳዝነኛል እናቴ ረጅም እድሜ ከጤና ፈጣሪ ዪስጦት ሩታ እንኳን ደስ አለሽ አቤላ ቪዲዮ ልቀቅ ቶሎ ቶሎ

    • @SarhAlhadhse
      @SarhAlhadhse Месяц назад +1

      እኔምእዴትእዳለቀስኩኝ😭😭😭😭😭

    • @ሀድራሙሀመድ-ሸ6ለ
      @ሀድራሙሀመድ-ሸ6ለ Месяц назад +1

      ወላሂ እንዴት ኦደናፈቀይኝ እፍፍፍፍፍ ስደት😢😢😢

    • @Sosiyeyetadelij-fw4dz
      @Sosiyeyetadelij-fw4dz Месяц назад +1

      Mariyaman anem aleqaseku enten askagenyat gugaw sedat layi negn😢😢😢😢😢

  • @FffcgfcingFdfcxfding
    @FffcgfcingFdfcxfding Месяц назад +1

    እሩታየ እወነት በጣም ደስ ይላል እናትሽን ተከባከቢያት እናት ወርቅ ናት ደሞ ቆጅየ እናት አለችሽ❤❤❤❤❤❤

  • @temitemi2
    @temitemi2 Месяц назад +18

    በእግዚአብሔር ላይ ያላቸዉ እምነት ደስ ሲል

  • @ንሁሉግዜአለዎ
    @ንሁሉግዜአለዎ Месяц назад +36

    እዉይ ሩታዬ እንኳን ደስ አለሽ የኔ ጠንካራ ሴት የኔ የዋህ 🙏እነትነት😢

    • @ToibahSayeed
      @ToibahSayeed Месяц назад

      ❤❤❤❤❤

    • @Hid6fh
      @Hid6fh Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hamdaabdirahman6715
    @hamdaabdirahman6715 Месяц назад +13

    የማዘርየ ፍቅርአገላለፅ ደሥሥሥሥሢል የኔቆጆእናት

  • @meseret6608
    @meseret6608 Месяц назад

    ሩታዬ የኔ ጀግና አልቅሳቹ አስለቀሳቹኝ አሁን ምን ትሁኑ ምድረ ምቀኛ እናት ሺ አመት ትኑሪ❤❤❤❤

  • @TemerG
    @TemerG Месяц назад +40

    ጀግና ነሽ እሩታየ ስንቱን አልፈሽ የኔቆጆ❤❤❤

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube Месяц назад +17

    ሩታዬ የኔ አስተዋይ በእውነት ከአብርሺ ጋር ሩታዬ ውለዱ ክበዱ መጨረሻችሁ ያማረ ይሆንላችኋል ለምን ብዙ ነገር ተፈትናችኋል የምር 😢😢

    • @የሀይቋ-21
      @የሀይቋ-21 Месяц назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉 10:05

  • @FatyaHusen
    @FatyaHusen Месяц назад +7

    ወላሂ.እናቴ.በጣም.ናፍቀኛለች.መች.ይሁን.እደዚ.መቅፋት.😭😭ሩት.እናትሽ.ስለተገናኘሽ.ደስ.ብሎኛል.💕💕

  • @AsinakechBelil
    @AsinakechBelil Месяц назад +1

    የእናት ፍቅር የሚያውቅ ያውቀዋል እንኳን ደስ አለሽ

  • @mayunegethio
    @mayunegethio Месяц назад +13

    ደስታሽ ደስታችን ነው የምትሉ👍💕 እንኩዋን ደስ አለሽ እሩትየ የትግስትሽ ውጤት ነው💖💖

  • @LomiLomi-s2r
    @LomiLomi-s2r Месяц назад +61

    hadhaa kenyaa hadhaa oromoo hundaa ummurii nuf dheraadhaa waggaa 1000 nuf jiradhuu❤❤❤❤❤

    • @zedotube7829
      @zedotube7829 Месяц назад

      Oromifa beekti moo❤❤😢

    • @JfDv-v7g
      @JfDv-v7g Месяц назад

      Oromoodha jarii Kun please

  • @kamilajimmaa7972
    @kamilajimmaa7972 Месяц назад +91

    Bagaa gamade Rutaye ko baga nagan wol argitee Ummii ketin😭
    Nus woraa mana madamii Rabin nagan Hadhaa kenyaa nuhaa agarsisuu Woraa hin qabne kan jenataa isinif haa godhu😢😭😭
    nan bohee wly Aniis ummii ko yadee jirraa osoon argee mal qabaa Jedhee😢😢😢❤❤❤

    • @saran-h4t
      @saran-h4t Месяц назад

      Amiiin amiiin

    • @user-mx1ou3ok1usumee
      @user-mx1ou3ok1usumee Месяц назад

      Dhugadha wly baye yade anisi

    • @HangatuBayaanshaafii
      @HangatuBayaanshaafii Месяц назад

      Abshir wal gartan🎉🎉🎉🎉

    • @ChaltuAmaan
      @ChaltuAmaan Месяц назад

      Amiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiin amiiiiiiiiiiin lubuu ko Isha alaah

    • @DemoAlshaykh
      @DemoAlshaykh Месяц назад

      Amen Amen atisi yoo Waaqaayyoo jedhee woli argitni hooma hini yaadini Waaqaayyoo Umurii sifi haa dheresuu hadhako Wogaa kumaa sifi haa jirtuu ❤❤❤❤
      anisi haadha koo akmle yaadera akuma kee 😭😭😭😭💔💔💔

  • @EtaferNiguse-g9o
    @EtaferNiguse-g9o Месяц назад

    የእናት ፍቅር የተለየ ነው እናታችሁ ሺ አመት ትኑርላችሁ

  • @YoujadcellYoujadcell-sf8pr
    @YoujadcellYoujadcell-sf8pr Месяц назад +73

    ዛሬ ሩታ ከእናቶች ጋር ስለተገናኘች እንደኔ ደሳለ❤❤ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይ ካደርጉልኝ

    • @astermiroro
      @astermiroro Месяц назад

      Wow❤ idemeni tena yisitutii❤❤❤❤

  • @FhFj-c3r
    @FhFj-c3r Месяц назад +20

    እሮታየ እናትሽ ጋር በመገናኝትሽ በጣም ደሥ ብሎኛል እኔም እዳች እናቴን እቅፍ አርጌ የምሥማት ቀን ነው የናፈቀኝ ያረቢ እናቴን ባለችበት ሠላሟን አብዛልኝ ያረብ❤❤❤❤

  • @Tinsugracek1m
    @Tinsugracek1m Месяц назад +41

    Dess slalesh dess blogal Ruthayea yena konjio 😍😍😍

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru Месяц назад +2

    ሩታዬ በጣም ደስስስ ይላል ለናትሽ እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቸው እደዚ ስስቂ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል እማምላክ ወላዲተ አምላክ በለተቀኗ ትክበር ትመስገን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤