5 November 2022

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • ማነው የሰውን ማንነት ሚወስነው ?

Комментарии • 223

  • @zeenzeen3257
    @zeenzeen3257 Год назад +19

    እራስህን ፈትሸው እና መፀሐፉን አንብብ ሳታውቅ አታውራ እንዳማረብህ ብትኖር ይሻላል ምኑ ላይ ነው እምነትህ

  • @naserweday9319
    @naserweday9319 Год назад +5

    የአለንበት ዘመን የብልፅግና ዘመን ሳይሆን የብልግና ዘመን ላይ ነን - ሰዎች በቀን የሚዘረፉበት ሰዎች በቀን የሚገደሉበት ዘመን ነው ።

  • @biazenfentahun8723
    @biazenfentahun8723 Год назад +10

    ዝም ብለህ ብአትለፍልፍ በማታውቀው ነገር,ይልቅ አንተ ተከፍሎህ ከሆነ ተናገር.ሲጀመር አንተን ለነሄዋን ማን ጠበቃ አደረገህ,ሌላው ቢቀር አለባበሷ ከኢትዮጲያ ባህልና ስርአት ውጭ ነው,የሆንክ ሞንታርቮ.

  • @መሀሉአይነገርምTube
    @መሀሉአይነገርምTube Год назад +7

    ሁሉንም ነገር በእርጋታ መመርመር ግድ ይለናል እንዳልክ ከማዉራትህ በፊት ጠይቅ ምሁራንን

  • @mekideswudimatas8607
    @mekideswudimatas8607 Год назад +5

    አንተ ራሱ ወር አበዛህ መጀመሪያ አንተ ራሱ አወቅ

  • @tigestdamte3224
    @tigestdamte3224 Год назад +12

    ወይኔ ጥሎብኝ ሥወድህ እንኳን ደህና መጣህ ሠላምህ በዝት ይበል ሠላም ለኢትዮጵያ ሠላም ለሀገራችን ፈጣሪ ልብ ይሥጠን ወይ ፈተና

  • @zinashteshome4851
    @zinashteshome4851 Год назад +2

    Mnew hulun awekalhu alkesa tewld endayetefa btagelu sejemr zefen hateyat mehonun lant ayengerm

  • @user-mo5pg4yi2k
    @user-mo5pg4yi2k Год назад +7

    አንተ ማነህ? አንብብ፣ ስማ፣ ተረዳ ብዙ አታውራ።
    የልጁም ኮንሰርት የሰይጣን ፍላጎት አለ። ዘፈን እራሱ የዲያብሎስ ነው። ስጋህን ለማርካት ነፍስህን አትጣት።
    በጣም ንቁ ነህ። ስራ ስራበት። ወሬ አታብዛ

    • @genettube277
      @genettube277 Год назад

      እኮ እራሡ እንዲህ የሚያንጣጣው ሠይጣንነው

  • @chaltuethiopia3736
    @chaltuethiopia3736 Год назад +6

    well come endalkiye ❤❤

  • @wakanda141
    @wakanda141 Год назад +13

    ሁሉንም ነገር አውቃለው ማለት ግን አይከብድህም?

  • @user-kt1dm5vo3x
    @user-kt1dm5vo3x Год назад

    😂😂😂 endalkeya 🥰🥰🥰🥰🥰 eyasake yemetwerawe kume negerse kulalite eko alhe😂🥰🥰🥰🥰🙏 keberlegne🙏

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Год назад +7

    ማርያምን ሳስብህ ነበር በሰላም ነው የጠፋከዉ 😥

  • @addis3304
    @addis3304 Год назад

    አጋንንት በዚያ ይዘፍናሉ ይላል ቅዱስ ቃሉ

  • @hermayanti2265
    @hermayanti2265 Год назад +1

    ይእውነት,ይሄልጅ,ይሜነገርው,ሁሉ,እውነትነው,አቧ,እድሜንስጠህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yebelebe-re9uf6vs6q
    @yebelebe-re9uf6vs6q Год назад +1

    ወልደህ እየው ህዘቡ የሚፈራወ ለትውልዱ ነወ ለልጁ ስንት ነገር ነው ሀገራችን የማይፈቅደው ለምን ይሆናል

  • @ubuntu1817
    @ubuntu1817 Год назад +1

    Abatie selematawukewu neger atawura,maferiya neh

  • @nemastube44
    @nemastube44 Год назад +8

    ከእውቀት ነፃ ነህ ለካስ አሁን ደበርከኝ ባልሰማህ ይሻለኛል

  • @zeenzeen3257
    @zeenzeen3257 Год назад +8

    እንዳልክ ምነው እንዳልማረ ሰዉ ሆንክ አሁን ዘቀጥክ

  • @-yoftamedia9847
    @-yoftamedia9847 Год назад

    Selam wendme slkihn maggnet echlalehu felgeh neber lebrtu guday

  • @lilisolomon1898
    @lilisolomon1898 Год назад

    New gena keahunu aletegeta bizu neger begehade yemisera defar new

  • @tube-mo2hy
    @tube-mo2hy Год назад +3

    እንዳልክ ምርጥ ስው እግዚአብሔር ይጠብቅ
    XOOSAY NENA NGO 🇪🇹🇧🇪💘👌

  • @mart9621
    @mart9621 Год назад +4

    Wery yematkewn atawer

  • @manuelcj
    @manuelcj Год назад

    You are the best generation in Ethiopia keep doing your good job I appreciate your bro

  • @shawaye5579
    @shawaye5579 Год назад +1

    Endalk salme laneta yehune sewadeki yemachike Abo 🥰😍😆😆👍👍💗💗💗💚

  • @ruthjj7405
    @ruthjj7405 Год назад +6

    እቤት ምላስ እረ ምራቅህን እንኳን ዋጥ እግዚኦኦኦ

  • @anbesyohan2614
    @anbesyohan2614 Год назад +3

    ማንበብ ×አብይ ይልማ = አብይ ይልማ

  • @lishanmekuriya6502
    @lishanmekuriya6502 Год назад +1

    Denez

  • @user-tp1my8jq4o
    @user-tp1my8jq4o Год назад +1

    እምልህ አተአሁን የደገፉከውን እኛ የመደገፉግደታ
    የለብንም ከሆክ አከለክልህም የሠይጣን አምላኪ
    ናቸው ለምንትላላችሁ እያናቸው መሆናቸውሲነገር
    ታሳፈራቸውማንሁኑ አላቸው እምነታቸውን ላላወቀአሳወቀአለቀ

  • @hesn6839
    @hesn6839 Год назад +1

    Endalik biyanse zim bel teyik anibib diyakon neh ayideli esti ende diyakon negdrochin kemenifesawi angli temeliket hule kemawirate andade negerochin betimona masitewal melikam new wedima erega beli!

  • @henokseyoum5027
    @henokseyoum5027 Год назад

    ወንድማችን እንዳልክ መጀመርያ ግን የራስህን ስራ እና ሁኔታ ብትታዘብ ጥሩ ነበር ሲልክ መስቀል ይዘህ ትዘምራለክ ሌላቀን ደግሞ በዳንስ ስትውረገረግ ትታያለክ ክርስትናን አታሰድብ!!

  • @leulachaw3119
    @leulachaw3119 Год назад

    Hule silesu yemiyawora....abiy minamin yemibal sewuye rasu bedenib mefetesh alebet

  • @samsontamirat3055
    @samsontamirat3055 Год назад +2

    Ante dedeb zim bleh atawera koshasha

  • @mamemelese3054
    @mamemelese3054 Год назад +7

    ሀገር በደም እየተጨማለቀች ሰለሴጣን ትከራከራለህ በረሀብ እያለቅን አነተ ሰለሴጣን ትከራከራለህ ሮፍናን አንተም ሁላችሁም ኢሉሚናቲ ናችሁ

    • @hddd313
      @hddd313 Год назад +1

      መ ን ጋ ❗️

  • @yadlii9341
    @yadlii9341 Год назад

    ልክ ነህ እንዳልክ ኢሉምናቲ ተብሎ ሲለፈልፉ ነው የበዛ ስለ ሰይጣን ማውራት የበዛው

  • @meklitfantahun2600
    @meklitfantahun2600 Год назад

    Endshye swedh eko bemkniyat new !!!!! Nef amt nur❤❤❤❤❤

  • @tigisttafesse725
    @tigisttafesse725 Год назад

    ቆይ የሒዋን ዘፈን ሀሪፍ ነው እያልክ ነው አሁንስ ከጣጣህ

  • @tenayeshimbr8141
    @tenayeshimbr8141 Год назад +3

    አንተ ልጅ ወዴት ወዴት እየሄድክ ነው?
    ወይሰው ሲወርድ በዝግታ ነው ያንተስ መከባለልክ
    ከፋ እነዴት እሊናውን ለሆዱ ይሸጣል ?

  • @WolideBeraso-we2cl
    @WolideBeraso-we2cl Год назад

    Yes yes

  • @almazt5518
    @almazt5518 Год назад +1

    ወንድም በጣም ተሳሳትክ ይቅር ይበሌህ

  • @aynlem1212
    @aynlem1212 Год назад +3

    በትክክልነው ተባረክ እዳለክ ዘመንክ ይባረክ

  • @yoditgirma3704
    @yoditgirma3704 Год назад +9

    የልቤን ተናገርክልኝ አመሰግናለሁ

  • @eskedarnigatu4894
    @eskedarnigatu4894 Год назад

    ትልቁ ሰይጣን አተ እኮነህ በጣም ነው የምታስጠላው አታምን አተፍር አስቀያሚ

  • @fasikatizazu6466
    @fasikatizazu6466 Год назад +1

    anete erasu eluminati neke weregne sele abeye yelema lemenagere bezi yekerekale mejemereya tewelede

  • @lilisolomon1898
    @lilisolomon1898 Год назад

    Afiken zega alebelabet

  • @darejeabera8823
    @darejeabera8823 Год назад

    tikkili bizu danazochi alu enhemi btgibari ayichalwo iko biro %xankir kgonki nani 💖❤💗💘💚💛💪💪💪💪💪💪💪

  • @ስሜጠፍኚስሜንፈልጉ

    እዳልክየ ሰላምህ ይብዛአ

  • @meriysisay3635
    @meriysisay3635 Год назад

    love you so much 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @ssh6539
    @ssh6539 Год назад +3

    ምነው ወደላይ ሸናክ ላንተብሎነው እንጂ እሱሚጠቀምበት መሰለን አንተም ነክ መሰለኝ ለዛ ነው ምጥቃወመው

  • @abdurezakmuhadin567
    @abdurezakmuhadin567 Год назад +1

    እንዳልክ ሰላምህ ብዝት ይበል። ወደ ቲቪ ብትመለስ ግን ደስ ይለኛል።

  • @fasikatizazu6466
    @fasikatizazu6466 Год назад

    👇👇👇👇👇👇👇👇👇

  • @TG-qk7kc
    @TG-qk7kc Год назад

    እንዳልክየ ኢሉሚናቲ እኮ ደሓ አይወድም 😂😂😂😂😂

  • @medinanuru1711
    @medinanuru1711 Год назад

    በጣምነው መፆፍ ማ በጣምነው ያነበበ አይገርምህ አፍህን አትከፈት ልገርህ ወንድከሆንክ ደውለህ ማናገርትችላለህ አብይይልማ ይባላል ለወጣት። የቆመጀግና ነው ብትፈልግ

  • @darejehundito2940
    @darejehundito2940 Год назад +2

    Yemir.Endalikachw.Timachagnale.Nurlgn

  • @SamiShimon1884
    @SamiShimon1884 Год назад +15

    ባለግባህ ነገር ግን ባትለፍለፍል ጠሩ ይመስለኛል

    • @lovelytef9917
      @lovelytef9917 Год назад

      እንዴት ገብቶሀል ባክክ

    • @natnaelgirma50
      @natnaelgirma50 Год назад +1

      የገባህን አስቲ ፃፈው ?🌶

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 Год назад +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳልክ ስራ ስንፈታ የሰው ህይወት ውስጥ እየገባን እንፈተፍታለን (,(አሁን እኮ የሰው ህይወት መፈትፈት እራሱን የቻለ ስራ ነው🙏👌👌

    • @addis3304
      @addis3304 Год назад

      የልጅሽን አርገኔ ሲበጠስቁልሽ ይገባሻል እሱንም መሀን ካልሆንሽ

    • @genettube277
      @genettube277 Год назад

      እራሡ ሥ ምን እየሠራ ነው ቱልቱላ

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 Год назад +4

    ንገርልኚ ትክክል 👍👍👍

  • @ll8432
    @ll8432 Год назад

    Thanks speak the truth 😂

  • @fetiyaahmed9971
    @fetiyaahmed9971 Год назад

    እነዚ ሰዎች እማ እርቃናችንን ልያስቀሩን ነው እንዳልክ🤔 ኢሄ ምልክት (አርማ) የ666ነው ከሚሉን እነዚ አርማዎች የኛ ሰዎች የፈጠርናቸው አርማዎች ስለሆኑ 666ጋ ሄዶ ኢነዚን አርማ መጠቀም አትችሉም ብሎ ለምን አይጠይቅልንም🌴🇪🇹

  • @yordibm7855
    @yordibm7855 Год назад +2

    ሚዛናዊ አስተያየት ነው

  • @rute9219
    @rute9219 Год назад +1

    Awekech seluat alu ene eko megermege lemn atanebm koy were

  • @darejeabera8823
    @darejeabera8823 Год назад

    Nice you are right 👍👍👍👍👍👍💟💟💟👌👌👌👌💟👍👍👍👍👍

  • @fatumahusein263
    @fatumahusein263 Год назад

    Endalkisha Selam 😍🙋‍♀️

  • @aminunurie8311
    @aminunurie8311 Год назад

    ጠበቃ መሆንህነው? የሆኑትን በመረጃ ማጋለጥ ያስፈልጋል።ያልሆኑትን ደግሞ ክብራቸውን መጠበቅ ያስፈልጋል

  • @betselottadesse4391
    @betselottadesse4391 Год назад +2

    አንተ ልጅ አይምሮህን ብትታከመው ጥሩ ነው ሁሉኑም አውቃለሁ ብለህ ስቲወራ ትንሽ አታፍርም ምነው እዛው እስርቤት ቢያስቀሩህ እግዚአብሔር

  • @asyam7829
    @asyam7829 Год назад +1

    Ate koshasha mehayem

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Год назад +2

    😂😂አረ በሳቅ

  • @tesfakassu4249
    @tesfakassu4249 Год назад +37

    ትሰማለክ ያታ ማወቅ እስከዜ ነው
    ሲጀመርም ምንክም አይጥመኝም አንተ እራሱ ኢሉሚናቲ ነክ የምር የሆንክ ባክቴርያ

  • @yeshialeme1768
    @yeshialeme1768 Год назад +4

    ቀዳዳ

  • @melesetesema5559
    @melesetesema5559 Год назад +9

    እንዳልክ ግን ጤነኛ ነክ

  • @user-no9wo5sn5n
    @user-no9wo5sn5n Год назад +2

    በሕርግጥ ኢሊሙናቲ አለ ዉዴ

  • @Lidia11621
    @Lidia11621 Год назад

    ፕሊስ የተሳሳተ የግል አመለካከትህ ሌሎችን ገደል እንዳይከት ለንግግርህ ተጠንቀቅ:::

  • @menberefentie5935
    @menberefentie5935 Год назад

    Sijemer afihn endemekfet kelal aydelelem slematawukewu neger atawura alawukim blehal slezih zim bel ante yebetekrstiyan lji negni til yele ehe ezbun yemankat sra yante neber chirash nekfeh tkomaleh alawukim blehal lemawek mokir kechalk adisun tiwuld lematref mokir kalchalk afihn zga

  • @tegegnanjlot.a6394
    @tegegnanjlot.a6394 Год назад +2

    Ere endalek kante alitebikem enesuko yengan artistoch new eyetetekemu yalut enga yenesu teketay endinon benesu melikitachewen yastelalifalu

  • @fadilaahmad4669
    @fadilaahmad4669 Год назад +3

    ኢሉምናቲ ናቸው ። አትሸፋፍንባቸው ተው

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 Год назад +1

    እዳልክ አትሳሳት በትክክል ሔለን ናት

  • @fritaeth8620
    @fritaeth8620 Год назад +1

    ante komata aemiro ke ewket netsa yelucifer feres yegemah

  • @adino2205
    @adino2205 Год назад +3

    You are excellent brother ❤ yigarmal

  • @selfiemobile2515
    @selfiemobile2515 Год назад +1

    Abiyi yilman Siti sadb atafrim min ayinat dadab nek ante qashim qoyi betikn iski gaba new yemiti tabik ithopiya wist wand wand sidafar iyesamak illuminati yelam sitil atafrim donqoro nak

  • @milenaashifaa5268
    @milenaashifaa5268 Год назад +2

    Exactly 💯 Endalkey agree with you

  • @mohmedab1209
    @mohmedab1209 Год назад +3

    ምኑም የማይመቸኝ ሰዉ ከ j tv ጀምሮ
    ከእዉቀት ነፃ ጩሃት ብቻ

  • @kebedeasfaw9927
    @kebedeasfaw9927 Год назад

    ይቅርታ አድርግልኝና ወድሜ ልጁ ሰለሚወራበት ኢሉሚናቲ አለመሆኑ መረጃ አለክ አተም እኮ ማሸመቃቅ አግባብ ነው ከማለት እወነት እሚባለው ነገር እነትነቱ ምድረስ ነው ብለክ መርምር ደግሞ ቤተክርቲያ ትምህርት ያለፍክ እደሆክ ነግረህናል እና ልጁ እኔም እወነት ለመናገር በጣም እስማማለው ባለሙያወችም ማለትም ሰለ666 በደምብ መረጃ ያለቸው ሰወች ገልፀውታል ፈልገህ መረጃወን እይ ለመኮነንም ሰውን አትቸኩል ባለፈው ኪኒን አቅረበክ ጤነኛ የነበርነውን ኪኒን አስዋጥከን

  • @eteneshayka5022
    @eteneshayka5022 Год назад +4

    እንዳልክየ የሀገር ልጅ ስወድክ ጥሎብይኝ ሳላምክ ይብዛ

  • @serkalemnegashtesfaye6021
    @serkalemnegashtesfaye6021 Год назад +1

    እናት ብይ አልሰድብህም አንተ የጦሰ ዶሮ ታሰረ በቀረህ ነበር ሊባ

  • @besttoday6991
    @besttoday6991 Год назад +1

    አረ አዝላል አትሁን ለቪዲዮህ እርእስ ስጠው ወይ ቅጠረኝ ኤዲት ጨምሬ አሰራለሁ 🙏

  • @somiyakha6830
    @somiyakha6830 Год назад

    😘😘😘😘🤩

  • @fhugdudgg4583
    @fhugdudgg4583 Год назад +4

    👍👍👍😘😘😘👌

  • @tesfayetaye8975
    @tesfayetaye8975 Год назад +5

    አፍ ብቻ ባዶ ጭንቅላት

  • @tesfuhagos305
    @tesfuhagos305 Год назад

    Ate betam teru sew neberk asteway neberk

  • @solomonsolomon6619
    @solomonsolomon6619 Год назад +1

    አረ ዝም ብለህ አትቀባጥር ይሄ በመረጃና በማስረጃ እነሱ የሚያወሩት በእውቀት ይተመሰረተ ነው

  • @azebazeb1749
    @azebazeb1749 Год назад +1

    አፍህን ሳትከፍት መጀመሪያ እያንዳንዱን ትርጉም አጣራ ለማያገባህ አትግባ እኮ እሮፍናንም ቃላወቀ እራሱን ይፈትሽ

  • @bettybetty8217
    @bettybetty8217 Год назад

    Ena anten min asasebh??? eluminati mebalu. tiwldu eyetefa. le subscribe bilh atnchacha.ahun ante yih teftoh new??ewnetun tenagreh yemeshebet mader.

  • @fekadutesema2877
    @fekadutesema2877 Год назад +1

    werega

  • @lilifemale
    @lilifemale Год назад +3

    በጣም.ትክክልነህ.ወንድሜ

  • @dawitregasa6328
    @dawitregasa6328 Год назад

    🤗🤗

  • @solbeauty8102
    @solbeauty8102 Год назад

    🎉

  • @kidmar9925
    @kidmar9925 Год назад +1

    ኧ አንተ አስሩን ባወራህበት አፍ እኔ አንድ ቃል ባወራ ነዉ ፍጥነትህ የሚገርም ነዉ

  • @betels2841
    @betels2841 Год назад

    Aye endalk feta tadergenalek ante tishalenalek

  • @iftuhaji9865
    @iftuhaji9865 Год назад +2

    ብሮ ካላወክ ለምን ታወራለህ

  • @sadamhussenruqya8899
    @sadamhussenruqya8899 Год назад +2

    ወንድሜ እውነት ምናገር አይወዴድም አዬህ ያንቴ ሰብስክራይብ እራሱ አሁን ማይሆን ነገር ወይም ዘረኛ ብቶን በመቶ ሺ ምሆን ሰብስክራይብ ይኖርህ ነበር ነገር ግን አንቴ እውነት ላይ ኑር እኛ እንወዳሀለን እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @mulukenabera5002
    @mulukenabera5002 Год назад +1

    ምናገባህ አንተህ ዝም ብለህ አትቀመጥም