ድንግሏ ሴተኛ አዳሪ | በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ | Ethiopian Narration | Ethiopian love story | Yesewalem

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 62

  • @አለምነሽደርቤ
    @አለምነሽደርቤ Год назад +12

    በጣም መልካም እና ጥሩ ትምህርት እኔ ተምሬያለው ምንም መከራና ስቃይ ቢገጥመን ነገ መልካም እንደሚሆን እንዲሁም ደግሞ ፈጣሪ የጠፉ በጎቹን ሁሌም እንደ ሚፈልግ ሁሉም ሰው ፈልጎ አይደለም ያልሆነ ህይወት የሚገባው ነገሮች አስገድደውት እንጂ ስለዚ ዘመዶቼ በደዚ አይነት ውስጥ ያለን ሰው ባታቛሽሹ እንዲሁ እንዲወጡ ብንረዳ ባይ ነኝ

  • @Beemenet
    @Beemenet Год назад +33

    በእየሱስ ስም በየ ቦታው ስንት ጉድ አለ ብቻ የህይወት መንገድ ርጅም ነው እግዝአብሄር ይጠብቀን እኔም ብዙ ታሪክ አሳልፌ ነበር ጌታ መልካም ነው ወደ ስደት አምጥቶ በስደት ደብቆኛል አንድ ቀን ስው እንዲማርበት ታሪኬን እናገር ይሆናል እግዚአብሔር ህዝቦቹን ከመጥፎ ፈተና ይጠብቅ

    • @LeylahappyLeylahappy
      @LeylahappyLeylahappy Год назад +3

      አሚን

    • @elasakeb3860
      @elasakeb3860 Год назад

      😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

    • @WondyeAmen
      @WondyeAmen 5 месяцев назад +2

      ሁላችንም ስደት የደበቀልን ብዙ ታሪክ አለን ለንስሀ ሞት ያብቃንጅ

    • @maryemasresha
      @maryemasresha 4 месяца назад

      😅😅😅😅😅 10:00 10:00

  • @ZaynabMo-q5e
    @ZaynabMo-q5e Год назад +4

    መጀመሪያ ላይ እርህሱ ሳይ ያልኩት እ ምን ነበር ያልኩት ከዛን ደሞ እየሰማዉ ስለ ዱኒያ ስለሕይወት አሰብኩ የሆነ ጊዜ ላይ የት እንደነበርሽ የሆነ ጊዜ ላይ ደግም የት እንደምቶኝ አታዉቂም ሕይወት በየት አቅጣጫ እንደምትወስደን አናዉቅም ፍቄ❤❤❤❤❤❤

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 Год назад

    በየቤቱ ስንት ጉድ አለ።
    በጣም ጥሩና አስተማሪ ፅሁፍ ነው።
    በጣም እናመሰግናለን።
    ምርጥ ጸሐፊ እና ድምፀ መረዋ ተራኪ♥

  • @fekeryene213
    @fekeryene213 Год назад +1

    እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @የጉራጌልጅነኝየቡታጀራ

    በጣም አሳዛኝ አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ትምህርት ነዉ በርታ

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 Год назад +1

    I would like to say thank you for fyameta. She is really good when she writes the story.

  • @RahielG
    @RahielG 4 месяца назад

    በጣም ይግርማል

  • @tigistgirma5666
    @tigistgirma5666 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ ❤❤❤❤

  • @-fw2lp
    @-fw2lp Год назад

    እናመሠግናለን ።

  • @mihiretabera-pl5yg
    @mihiretabera-pl5yg Год назад +1

    ዋው ምርጥ አስተማሪ ታሪክ ነው❤❤❤

  • @ZeburaMohammed-h1v
    @ZeburaMohammed-h1v Год назад +12

    ከታሪኩ ይልክ የአንተ አቀራረብህ እና ድምፅህ በጣም ይስባል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @FGD_436
    @FGD_436 4 месяца назад +1

    እግዚብሔር መካም ነዉ🙏 😢😭

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን

    ዋው የኒ ድምፀ ምረዋ ሰወድከ እዳጠፍ እኛኮ በጉጉት ነው የምንጠብቅህ❤

  • @mesilove9815
    @mesilove9815 Год назад +16

    የማዳም ቅመሞች እንደማመር በስደት አብረን እንደግ እህቶቼ ፍቄ በርታ ባንተ ታሪክ ነው ልብስ የምተኩሰው አለበለዚያማ ሃሳብ ዉስጥ ነው ምገባው 😂

  • @Pop-en1dk
    @Pop-en1dk Год назад +2

    ከባድ የህይወት ታሪክ ነው 😢😢

  • @abelwes9240
    @abelwes9240 4 месяца назад

    Yene neat betam asazagn Tarik new ayzosh ehte

  • @LamlamWejra
    @LamlamWejra 4 месяца назад

    የሚገርምነው የእውነት ሴት ልጅ መከራዋ ብዙ ነው ጌታ ግን እደሰው አይደለም

  • @user-richo
    @user-richo 4 месяца назад

    Ay yene hiwot 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 wendoch ufffffffff

  • @tewodroszerihun1945
    @tewodroszerihun1945 Год назад +2

    I am wondering what kind of person is Fiyameta??? She expert in writing best novels, but how would relate to her day to day life! I am amazed!

  • @TegegnabebeTegi
    @TegegnabebeTegi Год назад

    ዋው አተራረክ

  • @sasaudi
    @sasaudi 9 месяцев назад +1

    እናመስግናለን❤️

  • @hiwotsinna8468
    @hiwotsinna8468 Год назад

    አሜን

  • @biniyamtadesse7107
    @biniyamtadesse7107 5 месяцев назад +1

    💖💖💖💖

  • @AbdelaSeid-vt7tk
    @AbdelaSeid-vt7tk Год назад

    ሀሳብ የማጠናቀር ልዩ ችሎታ ደራሲውና ተራኪው ተችረውበታል

  • @tytyyuft1500
    @tytyyuft1500 Год назад

    እዝጎ አቤት ዓለም😢 ያሳዝናል😢

  • @ትግስትእግዳ
    @ትግስትእግዳ Год назад

    ሳሚን ታግኝው 😢😢😢😢😢😢

  • @melkamelka4213
    @melkamelka4213 Год назад

    እንወድሀለን❤

  • @helenmichael5895
    @helenmichael5895 Год назад

    Welcome brother

  • @ወይኩንፈቃድከ-ቀ3ቨ

    ፍቄ እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ፀሀፊዋም ፊያመታ እናመስግናለን🎉🎉🎉

  • @Shiatey
    @Shiatey Год назад

    😢😢😢👌👌👌

  • @miligidedey
    @miligidedey Год назад

    Betam astemariy yehone tarik new.

  • @Solli780
    @Solli780 5 месяцев назад

    ሳሚስ 😢

  • @Meicho-xq9im
    @Meicho-xq9im 5 месяцев назад

    😢😢😮😮😮

  • @ShewayeMelkamu
    @ShewayeMelkamu 6 месяцев назад

    😢እኔም ሂወቴን ልተርከው እዴ😢

  • @ትግስትእግዳ
    @ትግስትእግዳ Год назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 Год назад

    ❤❤❤❤

  • @ShgsHhwe
    @ShgsHhwe Год назад

    😢😢😢😢

  • @yomanvelete7638
    @yomanvelete7638 Год назад

    Weyine ewunat new

  • @Solli780
    @Solli780 5 месяцев назад

    😢 😢

  • @uidgg
    @uidgg Год назад +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👍

  • @rtyrgg6140
    @rtyrgg6140 Год назад

    Eshi ahun min lay nat

  • @ابتي-ه6س
    @ابتي-ه6س Год назад

    🙏👍❤❤❤

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 Год назад

    ከታሪኩ ይልቅስ ተራኪው ግሩም ነው።

  • @yiheyiswoldesellassie2157
    @yiheyiswoldesellassie2157 5 месяцев назад +1

  • @YetnayetKedir
    @YetnayetKedir Год назад

    😢😢😢

  • @bethelnnakuba9169
    @bethelnnakuba9169 8 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @teshaymikiyaes521
    @teshaymikiyaes521 Год назад

    😢😢😢😢😢

  • @ff770F
    @ff770F 9 месяцев назад

    😢😢😢😢😢😢

  • @TsegaLegesse-m3n
    @TsegaLegesse-m3n 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤