ተስፋ አስቆራጮቹ! || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር_ቲቪ ||MinberTV

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024

Комментарии • 59

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 года назад +9

    ወላሒ ያሸክ ለሰው ክብር አላቸው ስጦታውን ቁመው ተቀበሉ አላሕ ያክብራችሁ ያሸክ

  • @ወሎመርሳ-መ4ዀ
    @ወሎመርሳ-መ4ዀ 2 года назад +6

    አሰላሙአለይኩ ሼኽ ወላሂ እኔም በጣሞ ነው እምወድሁ አላህ እረጅም እድሜ ይስጥሁ

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 года назад

      ያረብ አላሕ ከይር ይሻልን

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 2 года назад

      እኔም እወዳቸውአለሁ አላሕ ይውደዳቸው ያረብ ሸክ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 года назад +2

    ወላሒ እኔ በሕወቴ ተስፋ ቆርጫለሁ እስኪ ዱቃ አርጉሉኝ ያጀማኣ

  • @محمد-ل8ح9ع
    @محمد-ل8ح9ع 2 года назад +2

    ወሏሂ እጅጉን የማከብራቸዉ ሸይኽና ወንድሞች ናችሁ።
    ማሻአ አሏህ

  • @semirakedir8771
    @semirakedir8771 2 года назад +1

    ያሸህ አላህ ሀያታቹን ያርዝመው

  • @halemahzaleke2560
    @halemahzaleke2560 2 года назад +4

    አህለን

  • @bahredincorn
    @bahredincorn 2 года назад +1

    ሃጂዬ አላህ (ሱ.ወ) ይዘንልህ ሁሌም እናስብሃለን ሽይካችንንም አላህ በአፍያ ያቆይልን

  • @semira638
    @semira638 2 года назад +1

    አላህ ይጠብቅልኝ በጣም ነው የማከብረዎት

  • @awelabdula3106
    @awelabdula3106 2 года назад +1

    Allah እድሜያቸውን ያርዝምልን አደበታቸው በጣም ነው ደስ የሚለው

  • @umuabuketube3002
    @umuabuketube3002 2 года назад +1

    አላህ ይጠብቃቹ

  • @denineshasfaw3294
    @denineshasfaw3294 2 года назад

    አባቴም በመልካምነቱምበስራም ይመስላቸዋል አባቴ ታላቁ አንዋር መስጂድ ፊት ለፊት የነበረው ሰላም ሆቴል ባለቤት ነበር ሽኽ መሀመድ ኑር ውደ አኺራ ከሄደ 1 ዕመት ሆነው አላህ ይርሀመው ሰፈር( ደረስነት) ከ20 ዓመት በላይ ያሳለፈ ነዉ አላህ ዱንያን ስለሰጠው ነው እንጂ የንግድ ሰው አይደለም አኺራውን አሳምሮ የሄደ ሰው ነው አላህ ይርሀመው ......

  • @muridaawole3305
    @muridaawole3305 2 года назад +1

    ሼኻችን ይገባቸዋለው አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት

  • @Cookingfood-g9n
    @Cookingfood-g9n Год назад +2

    SAW

  • @medinajemal2433
    @medinajemal2433 2 года назад +1

    ጀዛከላሁ ሀይር!!!

  • @Cookingfood-g9n
    @Cookingfood-g9n Год назад +1

    SUBHAN Allah

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад +1

    Jazakalahyer

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d 2 года назад

    Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu

  • @Hadia-eu9sk
    @Hadia-eu9sk 2 года назад +1

    ሺኩረንን

  • @theehfamily2939
    @theehfamily2939 2 года назад +1

    እኔ ራሴ ቁርጥ አባቴን (አላህ የጀኘት ያድርገው)ነው የሚመስሉኝ ይገርማል። ስወዳቸው ደሞ። አላህ ያቆይልን ዑለሞቻችንን።

  • @Cookingfood-g9n
    @Cookingfood-g9n Год назад +1

    MASHA Allah EDMEYACHN YAKOYEW

  • @roza.m8512
    @roza.m8512 2 года назад +1

    Yaa masha allah

  • @Cookingfood-g9n
    @Cookingfood-g9n Год назад +1

    AMINNNNN

  • @bintabywooumy5433
    @bintabywooumy5433 2 года назад

    Allah rejem edeme yestot ya sheikh ahun yesemahunt hulu tesefayen chemerolegnal Jazakumullahu kheyren, mame & husu Allah yechemerelach Allah yetebekachu….

  • @bahriyaakmel5869
    @bahriyaakmel5869 11 месяцев назад +1

    Shukran❤❤❤❤❤❤

  • @bahriyaakmel5869
    @bahriyaakmel5869 11 месяцев назад +1

    Mashallah bartuuu long life ❤❤❤❤❤❤

  • @mehbubamehbuba1219
    @mehbubamehbuba1219 2 года назад +3

    በጉጉት እና በፍቅር የምንጠብቀው ፕሮግራም ሚንበሮች ማሻአሏህ ሚንበሮች አሏህ እድሜአችሁን ያርዝመው

  • @remedanmohammad1307
    @remedanmohammad1307 2 года назад +2

    ማሻ አላህኸሚስ ስትጠፉብን ለምን ብዬ ነበር ደስ ብሎኛል

  • @reemreemo8751
    @reemreemo8751 2 года назад

    😍Wow የሁል ጊዜ ኸሚስ ምሽት ልዩና አስተማሪ ነው የዛሬው ግን ይለያል 👏👏👏👏 አላህ ተስፋ ከመቆረጥ ይጠብቀን ተስፋችን አላህ አያጨልምብን!!
    ማሜ ስለ ጨጓራ ታማሚው ያነሳኸው እኔም ጋር የተከሰተ ገጠመኝ ነው ተስፋችን የሚያጨልሙብንን ሰዎች ያርቅልን😅😅

  • @monahussen5232
    @monahussen5232 2 года назад

    በ አካል አብሬው ለሄድኩት ልጅ ብሎታል ብዙ አትቆይም ትሞታለክ አለው ተስፍውን አጨለመበት 2ወርም አልቆየም እሚራመድ ልጅ አልጋ ያዘ የጎረቤት ልጅ አስታወሱኝ ሼኽ

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 2 года назад

    ሼህ እድሜና ጤና የነሱን መስማት ያስደስተኛል ገር አርገው ነው የሚያስተምሩት አላህ ያቆይልን ያረብ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 2 года назад +2

    በመከራ ለቀቃቹት እኔማ ስንቴ ከፍቸ ሳጣው ነበር ኤድት ሳታስተካክሉ ለቃቹት ተፀፅታቹ አጥፍታቹት ነው መሰል
    ሸይኸና💙

  • @fakialiye6672
    @fakialiye6672 2 года назад

    keep on searching more shekh and daei good job menber tv

  • @mamemome8341
    @mamemome8341 2 года назад

    ፕሮግራማችሁን በጣም እከታተላለሁ እወዳለሁም። ሸይኸ እንግዶቻችሁ በተለያዩ ርእሶች ላይ የምያቀርቡት አሰተምሮት ኢማናችንን የምያጠናክር ነው። አላህ በሰራችው ላይ ጥንካሬውንና ብርታቱን ይሰጣችው።

  • @ሱሱነኝተስፋያደከመኝ
    @ሱሱነኝተስፋያደከመኝ 2 года назад +1

    ወረለይኩም ሰላም ወተህመዩሏሂ ወበረከትሁ እህለን ሚንበሮች እንኳን ደና መጣችሁ አይ እኛጋ አተፋ በመዳም ኩሽና ነው በዱአችሁ አስቡን ኢንሻአሏህ ለወደፊት ከናየ ጋር

  • @rehanhibrahim5834
    @rehanhibrahim5834 2 года назад

    ሳህህ ሁስኑ በትክክል በተለይ ክፍለ ሀገር በአረበኛ ብቻ ስለሆነ እሚያስተምሩት ሰዉ አይረዳዉም ለዛነው ሰዉ ቅጡ የጠፍዉዉ ጥሩ ረዕስ ነው ያነሳችሁት

  • @semiraahmedymam3662
    @semiraahmedymam3662 5 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 2 года назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍☝️☝️☝️

  • @esuwaerasuwa9575
    @esuwaerasuwa9575 2 года назад

    🌹🌹🌹🌹👍

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 Год назад

    👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽❤❤

  • @kasimababiya5423
    @kasimababiya5423 2 года назад +2

    ውላሂ፡፡ቃላት፡የጥርኛል፡፡ሼክ፡አላህ፡፡ይጣበቃቹ፡፡አባታቺን፡፡

  • @hanhum9046
    @hanhum9046 2 года назад +1

    Finally

  • @munaali2129
    @munaali2129 2 года назад

    Mohammed Farej give a chance to talk your gust 20% you 80% your gusts. 🙏👍

  • @ommuscat5641
    @ommuscat5641 2 года назад

    አሠላማለይኩም ወራሕመቱላሂ ወበረከቱ ሚንበሮች ጀዛካላሕ ኸይረን የእኔን ገጠመኝ አሥታወሣችሁኝ እሕቴ ተማ በነበረበት ጊዜ ሊጠይቁ የሚመጡት ሠወች ደሕና ነገር እንኳን አይናገሩም ነበር እንዷ ታንቃሞተች አንዷ መርዝ ጠጥታ ሞተች እያሉ ሢያሥቸግሩኝ አፍ ጥበቃ አንድ አመት ከሶስት ወር ሥራ ፈትቼ ጠብቂያለሁ አሁን በአላሕ ፈቃድ እዚሕ ደረሠች እኔ እንደውም መጥታችሁ መጥፎ ከማውራት አትጠይቁ ያልኩበት ሠአት ነበር

  • @dehabinabintibrahim1746
    @dehabinabintibrahim1746 2 года назад

    As wr wb minberoch Live lekekulen hemis meshtn please

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 2 года назад

    መስጠትም መንሣት የሚችለው አላሕ ብቻ ነው

  • @sojooy9u111
    @sojooy9u111 2 года назад +1

    እንወዳችሇለን

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ 2 года назад +1

    አህላን ወሳህለን ቆየቹብን እኮ

  • @muridaawole3305
    @muridaawole3305 2 года назад +1

    አይ ተስፋ አስቆራጮች እኮ ይኸው እኛንም የአረብ ገረድ አድርገው አስቀሩን !!
    አገር እንዴት ብለን ሳንጨርስ እረረረረ ብለው ይጀምራሉ !!ሽሮ እንዲ ገባ ,በርበሬ አይቀመስም ,ጤፍ ተወዶ ተወዶ ጣራ ነካ ,ብርቱኳን ለአይን እኳ የለም ,የታክሲ ወረፋ ተይው እረረ እዚ አገር አመድ መስለሽ ነው ምኖሪው ምናም እያሉ ተስፋ አስቆርጠው እነሱ ይኖራሉ እኛ እናኗንራለን

  • @alfaakootube7199
    @alfaakootube7199 Год назад

    kee walaga lanem abate quci nachawu shehoche cope ahabak ya sheyik

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 2 года назад +1

    ሻክና ረበና ይህፍዝኩም የረብ

  • @didy898
    @didy898 2 года назад

    ሀበሾች በሚያሣዝንሁኔታ መዲናሂደዉ እረዉዳ መግባት አልቻሉም ለምን ብትሉን ተስሪህ ወይምየይለፍ እሚያሠራላቸዉ ወኪል የላቸዉም እናቴ ተንከራታ ልቧተሠብሮ ተመለሠች መቼ ነዉ እሚያልፍልን ወላሂ በሀጃጆችላይ የተሠራዉ ስቃይ ማረፊአቸዉ ቆሻሻ በቋንቋ ተቸግረዉ