በሶለዋት ተወሰሉ!! || ኸሚስ ምሽት|| ሚንበር ቲቪ MinberTV ||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 сен 2024
  • #ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
    በተወዳጁ ኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን በሸይኻችን ሰዓት የተዋለላቸውን ፍፁም ስለማይረሱት ተወዳጅ መልዕክተኛ (ﷺ) ውለታ መላሽነት እያነሳሳን፤ በቢስሚከ ነህያ ቆይታችን ከኡስታዝ በድር ሁሴን ጋር ሁሌም አሸናፊ የሆነውን አላህ (ሱ ወ) የሚያስተዋውቀንን "አል-ዓዚዝ" እያወሳን፣ በመዲና ሰማይ ሥር ቆይታችን ከኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ተቀዳሚ ም/ፕሬዝዳንት ሼኽ አብዱልከሪም ሼኽ በድረዲን እና ከወንድማቸው ማዲህ አብዱልወሃብ ሼኽ በድረዲን ጋር ከልጅነት ዛሬ እስከሚገኙበት አህዋል እያወጋንና መልእክተኛውን (ﷺ) በውዳሴና እንጉርጉሮ እያላቅን ውብ ቆይታ እናደርጋለን።
    #ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
    #ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት!
    ★★★★★
    የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
    RUclips👉 / @minbertv1
    Facebook👉
    / minbertv
    Telegram👉
    t.me/minbertv
    Website 👉
    www.minbertv.com/
    Tiktok 👉
    vm.tiktok.com/...
    #ሚንበር_ቲቪ
    #ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Комментарии • 79

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ Год назад +4

    አላሁ መሶለ አላምሀመድ ወአላ ነበይና ሙሀመድ ሰለላህ ወአለሂ ወሰለም ❤

  • @mamitube1498
    @mamitube1498 Год назад +5

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @hayatasfa
    @hayatasfa 9 месяцев назад +1

    አላሁመ ሰሊ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊሙሀመድ ከማሰለይተ አላ እብራሂም ወአላ አሊ እብራሂም እነክ ሀሚዱን መጅድ ወባሪክ አላ ሙሀመድ ወአላ አሊሙሀመድ ከማ ባረክተ አላ እብራሂም ወአላ አሊ እብራሂም ፊል አለሚንኢነከ ሀሚዱን መጀድ

  • @hayatasfa
    @hayatasfa 9 месяцев назад +1

    ሰለላህ አለይህ ወሰለም

  • @zeinebmohammedibrahim9942
    @zeinebmohammedibrahim9942 Год назад

    We wer web ኡስታዝዬ አላህ እድሜ ይስጣችሁ፡ እኛንም በሰማነው አላህ የምንጠቀምበት ያድርገን ፡ ሚንበሮች ማሻዓላህ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @Umufetitube
    @Umufetitube Год назад +2

    السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
    አንዳንድ ቃላት እጅ ያላቸው ያህል ሰዉን ይዳብሳሉ፣ መሀረብ ይመስል እንባን ይጠርጋሉ፣ ጉልበት ያላቸው ይመስል ሰዉን ከወደቀበት ያነሳሉ።
    በቃላት ሰዉን ማቀፍ፣ ሰዉን መደገፍ፣ ሰዉን መርዳት፣ ሰዉን ማበርታት፣ ሰዉን ማጽናናት፣ ሰዉን ማዝናናት ... ይቻላል።
    መልካም ቃላቶቻችሁን ይዛችሁ አትቆዮ። ለአደም ልጆች አጋሯቸው። "መልካም ንግግር ሶደቃ ነው።" ብለዋል ሐቢባችን
    صلى الله عليه وسلم
    #የነብያቶች ታሪክ ፈትዋ ኢስላማዊ ትምህርቶችን ያገኛሉ ጎራ ይበሉ

  • @فاطمهمحمدعلي-و9ظ

    Ameeeeen,YarabalAlmen.Jazakumuluhayran.

  • @rosamohamed9902
    @rosamohamed9902 Год назад

    ሼካችን ማሻ አላህ ጀዛኩሙላ ኸይረን

  • @amaanbalchaa1303
    @amaanbalchaa1303 Месяц назад

    ሰለላህ አለሂ ወሰለም

  • @sihamahmed7552
    @sihamahmed7552 Год назад +3

    ትዳሬ በሲህር ፈርሶብኛል የተሻለ እንዲሰጠኝ ዱአ አርጉልኝ 😢

  • @hawaabdu2673
    @hawaabdu2673 Год назад +1

    ጀዛህላኸይርን ውስታዛችን

  • @user-oc5fm1dl3d
    @user-oc5fm1dl3d Год назад

    Mashallah allah yichmerelih

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Год назад

    🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚን አሚን አሚን ያረበላለሚን ጀኧዛኩም አላህ ኸይር ❤️💐💐💐🙏

  • @Fatima-yq9fh
    @Fatima-yq9fh 11 месяцев назад

    አላሁመ ሶሊ አላ ወሰለም አላ ነብይነ ሙሀመድ

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Год назад +7

    ያጀማኣ እናቴን አሞብኛል ዱቃ አርጉልኝ

    • @bilalulhabeshtube2583
      @bilalulhabeshtube2583 Год назад +2

      አላህ ያድንልሽ! አንቺም ዘወትር ዱዓ አድርጊላት ኢንሻአላህ ትድናለች🤲

    • @zeynebdamte1506
      @zeynebdamte1506 Год назад +2

      @@bilalulhabeshtube2583 አሚን እሽ ቀኑ ጭልም ብሎብኛል አላሕን አላምኑኝ

    • @bilalulhabeshtube2583
      @bilalulhabeshtube2583 Год назад +1

      አይዞሽ በርቺ ፈተና የሁሉም ነው

    • @nuramohamed3900
      @nuramohamed3900 Год назад +1

      🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

    • @bonjour3597
      @bonjour3597 Год назад

      Allah Afiargilsh yareb 🤲🏽

  • @dinomudasirmuhammed2287
    @dinomudasirmuhammed2287 Год назад +2

    ሚበር ቲቪ ማአሻአላሕ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ውለታ ጠባቂ ያድርገን ኡለማ ሑላቸውም የኢልም ምንጫቸው አንድ ነው ነአም

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 Год назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐 ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም

  • @user-uz4ir7qx7u
    @user-uz4ir7qx7u Год назад

    احلان يشاخ يحبيبه جزاكم الله خير الله يرد الخم يارب

  • @ሞሚያረህማንባሪያ
    @ሞሚያረህማንባሪያ Год назад +1

    የዛሬው ግንኘት በጣም ያሳዝናን ወላሂ ለአላህ ብለን ተዋድን እንባባላለን ትንሽ ክፍተት ከታየ አይኖን ማይት አልፈልግም እንባባላለን አላህ ለሁላችንም ሂድያውን ይስጠን 😢

  • @shemsslaveallahsswtfollowr3674

    እህ ሳህ ወሏሂ ስጦታችን!!!
    አልሃምዱሊላህ ለእኔ አሏህ ከሰጠኝ ሁሉ ትልቁ ስጦታዬ ውዱን ነቢ ረሱልን(ሰዐወ)ምን ነው!!!
    ሽኩር ሐምድ ይድረሰው ለአረህማኑ ረሒም!!!

  • @hayateababa
    @hayateababa Год назад

    As w wb bertu MASHA ALLAH

  • @louatlouat8603
    @louatlouat8603 Год назад

    አላሁመ ሶሌየ አላ ነብይነ ወሀቢቢነ. ሙሀመዲ

  • @frfhh9295
    @frfhh9295 Год назад +1

    አሀለኒ ወሰሀለኒ👌👌👌👌👌🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍👍

  • @kemaloumer4804
    @kemaloumer4804 Год назад +1

    እሚን አሚን

  • @kemaloumer4804
    @kemaloumer4804 Год назад +1

    Amin

  • @bilalulhabeshtube2583
    @bilalulhabeshtube2583 Год назад +1

    ጀዛኩሙላሁ ኸይረን

  • @abdurazakshehcho5620
    @abdurazakshehcho5620 Год назад +1

    የኸሚሱ ፈርጦች አአወወ

  • @አህመድሞጣ
    @አህመድሞጣ Год назад

    ማሻአላህ

  • @zeineb1434
    @zeineb1434 Год назад

    Allah woqet yesten .ensha allah hulachnm abren engwazalen

  • @አላህሆይአገራችንንሰላምአ

    ሱበሀን አላህ ሸህ ጀዛኩሙሏህ ኸይር

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Год назад +1

    ሱለላዋሊ አይንሒ ወሰለም

  • @mamlove7261
    @mamlove7261 Год назад

    Yen wd nebyi...S.A.W..

  • @medinaethiotube
    @medinaethiotube Год назад +2

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ

  • @صابرينمنجستو
    @صابرينمنجستو Год назад

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @suedaddis5284
    @suedaddis5284 Год назад +1

    አሰላሙ ዓለይኩም ወረሕመቱላሂ ወበረካቱ
    ደስ ብሎኛል ሰለመጣቹ አልሃምዱሊላህ

  • @umuhayat1831
    @umuhayat1831 Год назад +1

    Asalawaleyikum Woramatulay Wobarakatu Jzkr Allaah Yixabiqachu Minbarochi

  • @saraahemd9525
    @saraahemd9525 Год назад

    አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ (ሰለላሁ አሌይሒ ወሰለም ያአ ሐቢቢ ያአ ረሱሉላህ)

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Год назад +1

    ዋሊኩም አሠላም ወራሕሐቱላሒ ወበረካቱውዶቾ አሒል

  • @user-gg5do7yp6e
    @user-gg5do7yp6e Год назад

    ሀያትትትት ያሸይኸ ሶሉ አላ ረሱሊላህ ያጀመአ

  • @zeineb1434
    @zeineb1434 Год назад

    Mesha allah andenet yeh new

  • @nnur9988
    @nnur9988 Год назад

    Ajib😪😪😪 እኔምስለሙሀመድየምለውአለኝ ፣የኔ ዉዱ ነቢ ወንድሞቼ ናፈቁኝ ሲሉ እኔ እኖርበት ይሆን ?? ናፍቀውል ያ ነብየላህ😪😥😥😥😥😥😥

  • @TKC704
    @TKC704 Год назад

    khmis mishtye

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад

    Salalhu alhe wasalame

  • @امموراد
    @امموراد Год назад +1

    አህለን

  • @didy898
    @didy898 Год назад

    ሚንበርችዬ ለምንደነዉ ሼኽ መሀሐድዘህረዲን እማታቀርቡልን ዉዱ ሼሀችን ናቸዉ

  • @صابرينمنجستو
    @صابرينمنجستو Год назад

    ሰለላው አለይ ወሰለም

  • @meryamealemu8336
    @meryamealemu8336 Год назад

    Asalamualyekume warahematwelahe wabarakateh jazakalahyer

  • @jubeidah8643
    @jubeidah8643 Год назад

    አህሌን

  • @halima1861
    @halima1861 Год назад

    ዋአለይኩምሰላም

  • @shemsslaveallahsswtfollowr3674

    ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም!!!
    አሚሚሚን!!!

  • @medinajemal2433
    @medinajemal2433 Год назад

    Selelahu alyhi weselem

  • @saadaameer109
    @saadaameer109 Год назад

    💚S💚A💚W💚🕊🕊😔

  • @zeynebdamte1506
    @zeynebdamte1506 Год назад +1

    🌷🌷🌷🥀🥀🥀🌹🌹🌹❤❤❤

  • @semiraahmedymam3662
    @semiraahmedymam3662 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🤲🤲🤲

  • @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ
    @ሱሱነኝስልጤዋ-ዐ8ቀ Год назад +1

    አህለን ወሳህለን ብለናል

  • @Fatima-yq9fh
    @Fatima-yq9fh 11 месяцев назад

    Fatwma

  • @yasminahmed4073
    @yasminahmed4073 Год назад

    Walykum esalm kemiswch begugut endhulum ke de Europa nawu yemtbqakchu

  • @nuramohamed3900
    @nuramohamed3900 Год назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @hayruyesufserbaro3557
    @hayruyesufserbaro3557 Год назад

    መልሴ❤❤

  • @arafatasantii4312
    @arafatasantii4312 Год назад

    As wr wb minberoch yenanten nr endet magngat enxhilalen??

  • @rukiyagonder3940
    @rukiyagonder3940 Год назад

    የቴሌግራም ቻናል እፈልጋለሁ

  • @susitutors
    @susitutors Год назад

    ለልጆቻችን ምርጡን እንመኛለን፣ በራሳቸው ቆመው ማየት የበለጠ ያስደስታል ፕሮፋይሉን በመጫን የዩትዩቡን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሚወዱትና መልካም ለምትመኙለት ያድርሱ።

  • @hawlet8039
    @hawlet8039 Год назад

    🥰🥰🥰

  • @አላህሆይአገራችንንሰላምአ

    አህለን

  • @user-qc3wh5fb1s
    @user-qc3wh5fb1s Год назад

    አህለን