Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወላሂ ያ ሼህ ለአላህ ስል እወዶታለው. ትምህርቶን የሚያቀርቡበት መንገድ አንደበቶ ከማር ይጣፍጣል አላህ እድሜና ጤና ይስጦት አላሁመ አሚን
Awo yemre Allah yanurulun abayen enim wedachew alehu
መቼም እኛ ሙስሊሞች የደረሰብን ሙሲባ ከባድ ነው።እንኳን ለእዳ መጨነቅ ይቅርና ለአማና እንኳን የሚንበቃ እየሆንን አይደለም!!አላህ ሆይ!! ታማኝ አድርገኝ!
ማሻ አላህ ሸሃችን እንኳን ደና መጡ ሁላችንም አላህ ይጠብቃችሁ
#ኸምስምሽት ውድ ፕሮግራም #የኔመንገድ ምርጥ ፕሮግራምሁለቱም በምንም የማይተኩ ደስ የሚሉ ፕሮግራሞች ናቸው!!ሼኽ ሙሐመድ ኢብራህም እና እህቴ ሶፍያ ጁሀር አላህ ይውደዳችሁ!!
አዲስ የቁርአን ፕሮግራም አለ በጣም ደስ ይሚል አቀራረብ ነው
@@ሞሚያረህማንባሪያ ልክ ነው...እሱስ ረስቼው ነው።አላህ ይቅር ይበለኝ!!ከቁርአን የሚበልጥ ማን አለ??
አላህ ዱኒያ አኬራየን እንዲያገራልኝ ዱአ አድርገልኝ ኡምራ ሲሄዱ እኔንም እንድወፍቀኝ ለሸሀችን ነገሩልኝ አማና
ሸህም ኡምራላይ ዱአ አድርጉልኝ እንደይረሱኝ!!
ሼካችን አሏህ ኡምራ ስለወፈቃቸው ደስ ብሎኛል በተለይ ደግሞ ሌላ ሀገር ላይ ምናየውን በጀመዐ በዑስታዝ እየተመሩ ሃጅ ማድረግን ወደ እኛ ሀገር በመምጣቱ ደስ ብሎኛል ተመልሰው ይሄንን ጣፈጭ ደርሶን እስከምታካፍሉን እናፍቃለው ሼካችን❤🙏
አህለን ሸሀችን አሰለሙኘለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀሚአን ሙስሊሚን ሱበሀንአላህ የዛሬው ይለያል ያረቢ ሸይጧኑን ቁረይሸን ሂዲያ የሰጠሀውአላህ ያገሬን ሙሲባ በሰላም በፍቅር በመተዛዘን አንተቀይርልን አላሁመአንተሰላም ወሚከሰላም ያዘልጀላሊ ወልኢክልም
እንኳን ደሕና መጣችሁ
አህለን ሸሀችን በጣም ናፍቀዉናል
Aww allah rejim edmena tena yestewet dua adrguligni haja alegni
"اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد" ".♥️🌿..
አሚን ያረብ እራመተክ
ረበና የህፍዝኩም ዱዓ አድርጉልኝ
YeAllah temlkach yelem
ሁላቺሁንም አላህ ይጠብቅልን
አሚንንን አሚንንን
አህለን ሼሀችን
ሼሀችን አላህ በሰላም ወስዶ በሰላም አላህ ይመልሳችሁ ለኛም ዱአ አድርጉልን አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
አላህበስላም ያድረስን ሽሀችን ኡምራ ሲሂድ ዱዋ አድርጉልኝ አባቴን ሀጀ ለማስድረግ ነይቼ አለሁኝ አላህእንዲያሳኬልኝ
አሏህ እርጂምዕድሜ ይስጣችሁያርብ
ማሻላህ አላህ እርጅም እድሜና ጤና ይወፍቅቶት
አሰ ወራ ወበ ሸህ አላህ ከይር ጀዛዎትን ይክፈል ወላህ ትልቅ ትምህርት ነው ሌላው በአላህ ለኡምራ አላህ ወፍቀዎት ትልቅ ሀጃ አለብኝ ዱአ አድርጉልኝ
ماشا الله 💚💚
አሚን ያረብ አላህ እድሜ እና ጤናዎትን ረዘም ያድርግልን
Mashallaa♥️♥️♥️♥️
Amiiiiiiiiin jzk ustazena
አሰላሙን አለይኩም ወራህመቱላሊሂ በወረካቱ ሸህአችን በጣም እወዶታለን ከድሮ ጀምሮ የርሶን ፕሮግራም ሲጀምር ምንም መንቀሣቀስ አልፈልግም አፊን ከፍቼ ነው የምጨርሰው አላህ እድሜ ከጤና ይስጥልን ሚንበሮች በጣም እናሠግናለን አይለያቹ አይለየን ያረብ ሸሀችን የሀቢብቻን ሀገር ሊሄዱ ነው እኛም አላህ ይወፍቀን ለናቴ ዱአ አድርጉላህ አሞብኛል ሉለሁሉም እናቶች አባቶች እህቶች ወንድሞች ጨምር አላህ ዱአዎት ይስማ በሠላም ያገናኘን አሚን
Masha Allah barakallaufikum
Mashallah 😍😍😍
አሰር,አለ,ወረ,ወሶበ.አህለን ያሸሐና,አላህ የጅዚኩም ሐይረል ጀዛ,ማንበሮች.።።።አላሁመ ባሪክሊና ፈረጀብ፣ወሻእባን፣ወበለግና ረመዷን፣ቢፈድሊክ፣ወራህመቲክ፣ያረበልአለሚን።።።
ማሻ አላህ አላህ ሁላችንም ሀያት ጤና ይስጥልኝ አ
Aselam alikum werahmetulahi weberekatu abaye ena yabaye beteseboch
አላሁመ አሚንንንን ያረብላአለሚንጀዛኩም አላህ ኸይር
Amin Amin Amin
ዱኣ አድርጉልን አላህ ዲነችን ሳላም የድርግል ያረብ ሀገራች አማን ይሁንልን ያረብ
ያሸኸና እረጅም እድሜ ይስጠዎት ኡምራም ሲመጡ ዱአ ያድርጉልን
Mashallhe
አሰላማአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያኡመተል ሙስሊሚን እደው በአላህ የአላህ ሰላም እና እዝነት በናንተ ላይ ይሁን እንደው በጣም ቸግሮኛል ይህን የሸካችንንና የወንድሞቻችንን video የምታዩ ወንድም እህቶቻችን ሰበብ እንድትሆኑኝ በአላህ ስም
የአላህ ያሸክ እወደወታለሁ
አሰላምአለይኩም እስቲ ዱአ አርጉልኝ አላህ አሳቤን ጠቅሎ ለሀገሬ እንዳበቃኝ ።
ሱብሀን አላህ!
Aslmualykum werhmtulah webrkatu Allha yakoyelen dua yaregulegn saleh yehone leje endesten
ብዙ ቁም ነገር ኸሚስ ሚሽት
አላህይጠብቃቹ.።።።።በዱአአትርሱን
አስለን ጠንካራ ሶሀባ የሆኑት ብዙዎቹ ጠንካራ የረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ተቃዋሚ የነበሩ ናቸው
❤️❤️❤️❤️
ጀዛከሏሁ ኽይር በጣም ደስ የሚል ቅሷ ነው
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሸሀችን አሏህበሰላምይመልሶት መካነበርክ መዲናን ግን አልዘየርኩም ምክንያት ቢኖርም ነገሩ የምክንያት አይደለም ዱአአርጉልኝ
❤❤🙏
አሰላሞ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሺህአችን እንዴት ኖውት እንዲሁም ሁሴን & ሞሜ አላህ ይጠብቃችህ ለእኔም በዱአ አትርሱኝ አላህ ሀጅን ኡምራን አላህ ይወፈቀኝ በህይወቴ የምመኘው ነገር ቢኖር ሀጅ እና ኡምራ ማድርግ አላህ ጥሩውን ባል ሰቱኝ ከውዱ ባሌ ጋ አላህ ያሳካልሸ በሉኝ ኢንሻ አላህ ከመዳም ቤት ሁላችንንም አላህ ነጃ ያውጣን ያረብ ያከሬም ያጀባር የአዚዝ ያሶመድ አንተ ሁሉን አድራጊ ጌታየ የሁሉንም ሀጃ አንተ አውጣላቸው ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መጨረሻችንን አንተ አሳምርልን እንዲህውም ውድ እናቴ አባቴ አላህ ጀናተል ፊርዶሰ ይወፈቃችህ አላህ ይዘንላችህ ሁሌም በልቤ ውሰጥ ናችህ አላህ ቅዋውን ስቱኝ በሰማችህ መሰጅድ የማሰገነባ ያድርገኝ ያረብ ኢንሻ አላህ ጌታየ ለቂልነት በአንተው ነው እና አንተ ትረዳኛለህ አላህየ ያረብ🙏
አብሽሪ አላህ ከልብሽ በላይ ከምታልሚው በላይ ይወፍቅሽ ያረብ
አሚን ያርብ አላህ ይወፉቅሽ
አሚንንን ያረብብብብብ 🤲🤲🤲
ሱባሀናላህ ውዶቸ አላህ ያቆይልን
ወአለኩምሰላምሸኽናድአዶአዲርግልንበሰላምአሏይመልሳችውኢሻአሏ
ሼሀችን ለልጆቼ ዱአ አስደርጉልኝ በአላህ አማና ንገሩልኝ ዱንያ አስጨነቀችኝ
Allah yasadigilshe hubi
@@zeynebdamte1506 አሚን ሀቢብቲ
@Aabo BoaA enishalla abren
Allah negerochn yageralsh Ehete
@@eliaskhalid6987 አሚን
والله ኢኔ ራሱ ሳስብ ነበረ ዓፍያቸዉ አላህ ሙሉ ያረግላቸዉፈልሰጤም ወንድሞቻችንም ብዱዓ አትሩሱ የድን ወንድሞቻችን ናቸዉ ና ከተረገሙት ያሆዳ
በጉጉት የምጠብቀው ነው ሀሙስ እስከሚደረግ ጉጉቲ
Sheh talaku bota sihedu dua adrigulign adera adera adera
ሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሼህ በዱአዋት እዳይረሱኝ
ሸኸና እስክትመለሱ ትናፍቁንአለሁ
ሺኻቻን.ሲረዎትን.አሏህ.ይቀበለዎት.ሀጀረል.አስወዱ.ጋ.እንደይሱኚ.ልጅ..ዪለንም.አሏህ.እንድሰጠን.ድዕ.ዒ.አድርጉልን.የአሏህ.ፍቃድ.ከሆነ.አስላሙ.አለይኩም.ወረህመቱሏህ..ወበረካቱህ
የሚገርመኝነገርግን ሀርም ስገባና ዶሮመሽዊ ስበላ ነቡዬን አስታውስነበር ከራሀቡ የመጣ በድጋይአሠሩ እና ጭስሳይወጣ የሚሉሀዲሶች ይገርመኛል
የቁራይሾች ደንናት ነው አላሉም ሼኸችን ክክክ ሱበህን አላህ ሚገርም ነው
♥️😂🌹
Eumra.sihadu.dua.adrgulg.enwadachuhaln.alahm.yewdadachu
ወላሂ ያ ሼህ ለአላህ ስል እወዶታለው. ትምህርቶን የሚያቀርቡበት መንገድ አንደበቶ ከማር ይጣፍጣል አላህ እድሜና ጤና ይስጦት አላሁመ አሚን
Awo yemre Allah yanurulun abayen enim wedachew alehu
መቼም እኛ ሙስሊሞች የደረሰብን ሙሲባ ከባድ ነው።እንኳን ለእዳ መጨነቅ ይቅርና ለአማና እንኳን የሚንበቃ እየሆንን አይደለም!!
አላህ ሆይ!! ታማኝ አድርገኝ!
ማሻ አላህ ሸሃችን እንኳን ደና መጡ ሁላችንም አላህ ይጠብቃችሁ
#ኸምስምሽት ውድ ፕሮግራም
#የኔመንገድ ምርጥ ፕሮግራም
ሁለቱም በምንም የማይተኩ ደስ የሚሉ ፕሮግራሞች ናቸው!!
ሼኽ ሙሐመድ ኢብራህም እና እህቴ ሶፍያ ጁሀር አላህ ይውደዳችሁ!!
አዲስ የቁርአን ፕሮግራም አለ በጣም ደስ ይሚል አቀራረብ ነው
@@ሞሚያረህማንባሪያ ልክ ነው...እሱስ ረስቼው ነው።አላህ ይቅር ይበለኝ!!
ከቁርአን የሚበልጥ ማን አለ??
አላህ ዱኒያ አኬራየን እንዲያገራልኝ ዱአ አድርገልኝ ኡምራ ሲሄዱ እኔንም እንድወፍቀኝ ለሸሀችን ነገሩልኝ አማና
ሸህም ኡምራላይ ዱአ አድርጉልኝ እንደይረሱኝ!!
ሼካችን አሏህ ኡምራ ስለወፈቃቸው ደስ ብሎኛል በተለይ ደግሞ ሌላ ሀገር ላይ ምናየውን በጀመዐ በዑስታዝ እየተመሩ ሃጅ ማድረግን ወደ እኛ ሀገር በመምጣቱ ደስ ብሎኛል ተመልሰው ይሄንን ጣፈጭ ደርሶን እስከምታካፍሉን እናፍቃለው ሼካችን❤🙏
አህለን ሸሀችን አሰለሙኘለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀሚአን ሙስሊሚን ሱበሀንአላህ የዛሬው ይለያል ያረቢ ሸይጧኑን ቁረይሸን ሂዲያ የሰጠሀውአላህ ያገሬን ሙሲባ በሰላም በፍቅር በመተዛዘን አንተቀይርልን አላሁመአንተሰላም ወሚከሰላም ያዘልጀላሊ ወልኢክልም
እንኳን ደሕና መጣችሁ
አህለን ሸሀችን በጣም ናፍቀዉናል
Aww allah rejim edmena tena yestewet dua adrguligni haja alegni
"اللهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد، اللهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد" ".♥️🌿..
አሚን ያረብ እራመተክ
ረበና የህፍዝኩም ዱዓ አድርጉልኝ
YeAllah temlkach yelem
ሁላቺሁንም አላህ ይጠብቅልን
አሚንንን አሚንንን
አህለን ሼሀችን
ሼሀችን አላህ በሰላም ወስዶ በሰላም አላህ ይመልሳችሁ ለኛም ዱአ አድርጉልን አላህ ረጅም እድሜ ይስጦት
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
አላህበስላም ያድረስን
ሽሀችን ኡምራ ሲሂድ ዱዋ አድርጉልኝ
አባቴን ሀጀ ለማስድረግ ነይቼ አለሁኝ አላህእንዲያሳኬልኝ
አሏህ እርጂምዕድሜ ይስጣችሁያርብ
ማሻላህ አላህ እርጅም እድሜና ጤና ይወፍቅቶት
አሰ ወራ ወበ ሸህ አላህ ከይር ጀዛዎትን ይክፈል ወላህ ትልቅ ትምህርት ነው ሌላው በአላህ ለኡምራ አላህ ወፍቀዎት ትልቅ ሀጃ አለብኝ ዱአ አድርጉልኝ
ماشا الله 💚💚
አሚን ያረብ
አላህ እድሜ እና ጤናዎትን ረዘም ያድርግልን
Mashallaa♥️♥️♥️♥️
Amiiiiiiiiin jzk ustazena
አሰላሙን አለይኩም ወራህመቱላሊሂ በወረካቱ ሸህአችን በጣም እወዶታለን ከድሮ ጀምሮ የርሶን ፕሮግራም ሲጀምር ምንም መንቀሣቀስ አልፈልግም አፊን ከፍቼ ነው የምጨርሰው አላህ እድሜ ከጤና ይስጥልን ሚንበሮች በጣም እናሠግናለን አይለያቹ አይለየን ያረብ ሸሀችን የሀቢብቻን ሀገር ሊሄዱ ነው እኛም አላህ ይወፍቀን ለናቴ ዱአ አድርጉላህ አሞብኛል ሉለሁሉም እናቶች አባቶች እህቶች ወንድሞች ጨምር አላህ ዱአዎት ይስማ በሠላም ያገናኘን አሚን
Masha Allah barakallaufikum
Mashallah 😍😍😍
አሰር,አለ,ወረ,ወሶበ.አህለን ያሸሐና,አላህ የጅዚኩም ሐይረል ጀዛ,ማንበሮች.።።።
አላሁመ ባሪክሊና ፈረጀብ፣ወሻእባን፣ወበለግና ረመዷን፣ቢፈድሊክ፣ወራህመቲክ፣ያረበልአለሚን።።።
ማሻ አላህ አላህ ሁላችንም ሀያት ጤና ይስጥልኝ አ
Aselam alikum werahmetulahi weberekatu abaye ena yabaye beteseboch
አላሁመ አሚንንንን ያረብላአለሚን
ጀዛኩም አላህ ኸይር
Amin Amin Amin
ዱኣ አድርጉልን አላህ ዲነችን ሳላም የድርግል ያረብ ሀገራች አማን ይሁንልን ያረብ
ያሸኸና እረጅም እድሜ ይስጠዎት ኡምራም ሲመጡ ዱአ ያድርጉልን
Mashallhe
አሰላማአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ያኡመተል ሙስሊሚን እደው በአላህ የአላህ ሰላም እና እዝነት በናንተ ላይ ይሁን እንደው በጣም ቸግሮኛል ይህን የሸካችንንና የወንድሞቻችንን video የምታዩ ወንድም እህቶቻችን ሰበብ እንድትሆኑኝ በአላህ ስም
የአላህ ያሸክ እወደወታለሁ
አሰላምአለይኩም እስቲ ዱአ አርጉልኝ አላህ አሳቤን ጠቅሎ ለሀገሬ እንዳበቃኝ ።
ሱብሀን አላህ!
Aslmualykum werhmtulah webrkatu Allha yakoyelen dua yaregulegn saleh yehone leje endesten
ብዙ ቁም ነገር ኸሚስ ሚሽት
አላህይጠብቃቹ.።።።።በዱአአትርሱን
አስለን ጠንካራ ሶሀባ የሆኑት ብዙዎቹ ጠንካራ የረሱል ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ተቃዋሚ የነበሩ ናቸው
❤️❤️❤️❤️
ጀዛከሏሁ ኽይር በጣም ደስ የሚል ቅሷ ነው
🤲🤲🤲🤲🤲🤲
ሸሀችን አሏህበሰላምይመልሶት መካነበርክ መዲናን ግን አልዘየርኩም ምክንያት ቢኖርም
ነገሩ የምክንያት አይደለም ዱአአርጉልኝ
❤❤🙏
አሰላሞ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ሺህአችን እንዴት ኖውት እንዲሁም ሁሴን & ሞሜ አላህ ይጠብቃችህ ለእኔም በዱአ አትርሱኝ አላህ ሀጅን ኡምራን አላህ ይወፈቀኝ በህይወቴ የምመኘው ነገር ቢኖር ሀጅ እና ኡምራ ማድርግ አላህ ጥሩውን ባል ሰቱኝ ከውዱ ባሌ ጋ አላህ ያሳካልሸ በሉኝ ኢንሻ አላህ ከመዳም ቤት ሁላችንንም አላህ ነጃ ያውጣን ያረብ ያከሬም ያጀባር የአዚዝ ያሶመድ አንተ ሁሉን አድራጊ ጌታየ የሁሉንም ሀጃ አንተ አውጣላቸው ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን መጨረሻችንን አንተ አሳምርልን እንዲህውም ውድ እናቴ አባቴ አላህ ጀናተል ፊርዶሰ ይወፈቃችህ አላህ ይዘንላችህ ሁሌም በልቤ ውሰጥ ናችህ አላህ ቅዋውን ስቱኝ በሰማችህ መሰጅድ የማሰገነባ ያድርገኝ ያረብ ኢንሻ አላህ ጌታየ ለቂልነት በአንተው ነው እና አንተ ትረዳኛለህ አላህየ ያረብ🙏
አብሽሪ አላህ ከልብሽ በላይ ከምታልሚው በላይ ይወፍቅሽ ያረብ
አሚን ያርብ አላህ ይወፉቅሽ
አሚንንን ያረብብብብብ 🤲🤲🤲
ሱባሀናላህ ውዶቸ አላህ ያቆይልን
ወአለኩምሰላምሸኽናድአዶአዲርግልንበሰላምአሏይመልሳችውኢሻአሏ
ሼሀችን ለልጆቼ ዱአ አስደርጉልኝ በአላህ አማና ንገሩልኝ ዱንያ አስጨነቀችኝ
Allah yasadigilshe hubi
@@zeynebdamte1506 አሚን ሀቢብቲ
@Aabo BoaA enishalla abren
Allah negerochn yageralsh Ehete
@@eliaskhalid6987 አሚን
والله
ኢኔ ራሱ ሳስብ ነበረ ዓፍያቸዉ አላህ ሙሉ ያረግላቸዉ
ፈልሰጤም ወንድሞቻችንም ብዱዓ አትሩሱ የድን ወንድሞቻችን ናቸዉ ና ከተረገሙት ያሆዳ