🔴bermel giorgis ከአስር ሰራተኛ በላይ ነበረኝ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 75

  • @HanaWondimu-rv2zh
    @HanaWondimu-rv2zh 2 месяца назад +9

    አይዞሽ እህቴ በሰው ላይ መተት የሚያደርጉ መጥፊያቸው ደርሷል እመቤቴ ትርዳሽ

  • @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ
    @ናታኒምነኝየአቡነእጨጌፀገ 2 месяца назад +15

    እንኳን ለእናታችን ንፅህተ ንፁሀን ቅድስተ ቅዱሳን ለወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ወርሃዊ መታሰቢያ በአል በሰላም በጤና አደረሰን ሀገራችንን ሰላም ታድርግልን ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ታማልደን ዘንድሮ በመተት እድሉ ያልተወሰደ አይምሮው ጭንቅላቱ ያልተያዘ ፈዞ ደንዝዞ በየቤቱ የሚያለቅስ የሚያረገው የጠፋበት ያልታመመ ማን አለ ወላዲተ አምላክ በምህረት እጇ ትዳብስን እሷ ትጎብኘን ጥላ ከለላ ምርኩዝ ትሁንልን በቃቹ ትበለን ለመታቾችም ለአስመታቾችም እግዚአብሔር የንስሀ እድሜ ይስጣቸው ወደ ልባቸው ይመልሳቸው

  • @tsehaaydagne2211
    @tsehaaydagne2211 2 месяца назад +12

    ኡፍፍፍፍፍ የዘመናችን ክፋት ከጥግ በላይ ሆኗል እግዚአብሔር ይማርን እንጂ 🥲🥲🥲በዕድል መተት ያልተሰቃየ ሰው የላም በዝህ ዘመን እግዚአብሔር ሆይ ደግ ዘመን አምጣልን 🥲እህታችን እግዚአብሔር ይርዳሽ ኡፍፍፍ ያዛዝናል 🥲

  • @tsedallove
    @tsedallove 2 месяца назад +15

    ክፉ ሰዎች አያድጉ አያሳድጉ😢😢😢
    እመብርሃን ትጎብኝሽ እህትነት❤❤❤

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 2 месяца назад +1

    ፍፍፍፍ በጠም ያስዝናል በእውነት እግዚአብሔር እንበሽን ያብስሽ እህታችን በልሽ ከሀን ኔኝ የምለው ደፍተር ነው አይዛሽ በፀሎትና በስግድት በቤትሽ ውስጥ በርች እመብርሃን ተስያሽለች ወደ ዶሮ ቦታ ሽ እንደምት መለሽ በለሙሉ ተስፍ ኔኝ በብርሃን ልጅችሽን ያስድግልሽ ወይኔ እሄንን ያደርጉት ስውች እግዚአብሔር ልቦና ይስጠቻው

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው 2 месяца назад

    ሰመአቱ ቅዱስጊዮርጊስ አባቴ ለምስክርነት አብቃኝ አደራህን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 2 месяца назад +3

    እህታችን አይዞሽ አታልቅሺ ያለነን እናግዝሻልን ቅድስ ሚካኤል ይርዳሽ አታልቅሺ

  • @TegesetGetent
    @TegesetGetent 2 месяца назад +5

    ሰማአቶው ቅዱስ ጊወርጊስ ብምልጃው ይርዳሽ የኔናት

  • @chalachewayalew-xk1ex
    @chalachewayalew-xk1ex 2 месяца назад +4

    እመብርሃን እህታችን ትርዳሽ፡፡

  • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት

    በርሚል ቅዱስ ጊወርጊስ ውሰዶት በዚ መንፈስ ሁላችን የተሰቃየን ነው በርሚልቅዱስጊወርጊስ ውሰዶት በዚመንፈስ ሁላችን የተሰቃየን ነውእመብርሃን እንባሽን ትበስልሽ

  • @lemlemgebre9532
    @lemlemgebre9532 2 месяца назад +5

    አይ የሰው ልጅ ክፋት እግዚሀብሄር ሆይ ይቅር በለን

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw 2 месяца назад +4

    ሰላምቤተሰብ በጣምስጠብቅነበር ምስክርነትለመሠማት እኮን ለወላዴትአምላክ ለድግልማርያምባህልአደርሳቺሁ ድግል ትጠብቃቺሁ

  • @danechmelaku9797
    @danechmelaku9797 2 месяца назад

    አይዞሽ እመብርሐን ትርዳሽ ሁሉም ነገር ለበጎ ነዉ።

  • @AyalAbate
    @AyalAbate 2 месяца назад +3

    ወላዲተአምላክ በምልጀዋ ትርዳሽ የኔናት😢😢😢😢😢

  • @Coolacting
    @Coolacting 2 месяца назад

    ይሄን የሚያደርጉ በኢትዬዽያ ውስጥ በዝተዋል በእውነት መኖርን ሲያስብ በዚህ መኖር ውስጥ ሞት መኖሩን ማሰብ አልቻሉም እግዚአብሄር ይህንን የሚያደርጉ ሰዎች እግዚአብሄር ልቦና ይስጣቸው ሀብት ባቋራጭ ለማግኘት ይህንን የምትፈ ፅሙ ሰዎች እባካችው ንስሀ ግብ እግዚአብሄር ይፈርዳል

  • @astuchannel5804
    @astuchannel5804 2 месяца назад

    አይዞሽ እህታችን እግዚአብሄር ይማርሽ በቻልነው እናግዝሻለን

  • @meazadinglkebede9270
    @meazadinglkebede9270 2 месяца назад +1

    ❤🙏 ወንድምሽና እህቶችሽ ወደው አይደለም አንቺ ላይ ያለው መንፈስ ነው ልቦናቸውን ያፀናው ። አሁንም እመብርሃን ትሰርልሽ ፤ መሰሪው ግን ከአጠገብሽ ያለ የሚመስለው ሰማዕቱ ታሪኩን ይስራልሽ ። አምላከ ጊዮርጊስ ይርዳሽ ። 🙏❤

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 2 месяца назад

    አይዞሽ አግዚአብሔር yirdashal በርች 😭😭😭

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham 2 месяца назад +1

    ወገን ስራ ያላቹሁ ሓምሳ ብር ብሆን
    እግዝአብሔር ሆይ ስራ ስጠኝ ለተጨነቁት ለተቸገሩት ለመርዳት አብቃኝ
    አይዞሽ

  • @ገነትዘ-ሚካኤል
    @ገነትዘ-ሚካኤል 2 месяца назад +1

    አረ ይሄ የኔ ታሪክ ነው በስመአብ ዝርዝሩ ብዙ ነው😢😢አይ ሰው ስንቶቻችን ነን በስዴትስ መመለስ አቅቶን የምንከራተት እግዚአብሔር እረድቶን ለሀገር እንብቃና እራሳችንን ለመፈተሽ ያብቃን እንጅ ታስረናልኮ😢😢 አካውንቷን /ቁጥሯን/ ፒን አድርግላት ወንድሜ አብዛሀኛው በኤርፎን የሚያዳምጥ አለ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 месяца назад +3

    ከክፉ ሰዎች የበለጠ:ያመመኝየባልየው:እዴትየልጆቹንናት:ስትቸገርጥሎይሔዳል:ማርያምን:በጣምአዘኩ😢😢😢😢

    • @Zeritu-r8o
      @Zeritu-r8o 2 месяца назад

      ባልዋም እኮ ወዶ አይደለም ቤተሰቡን እየበታተነ ያለዉ መተቱ ነዉ ። ይሄንን ያልኩት ዝም ብዬ አይደለም በራሴ ከደረሰብኝ የጎረቤት መተት መከራና ስቃይ የተነሳ ነዉ። መንፈሱ ቢሰናበትላት ባለቤትዋም ወንድም እህቶችዋም ወደስዋ ይመለሳሉ። መተት የመጀመሪያ ስራዉ ፍቅርን ከቤተሰብ መንጠቅ ነዉ። ስለዚህ ቤት ዉስጥ የፀሎት ቦታ በማዘጋጀት እለት እለት በአምልኮ ስግደት በፆም በፀሎት የቤተ ክርስቲያን አስራት በመክፈል ጠላትን መድረሻ ካላሳጣነዉ እንዲህ በቀላሉ ድል ማድረግ በፍፁም አይታሰብም። ጠላቶቻችን አርፈዉ ስለማይቀመጡና እድሳት መላካቸዉ ስለማይቀር ሁልጊዜ መትጋት አለብን………

  • @sebelwongelshiferaw5834
    @sebelwongelshiferaw5834 2 месяца назад

    አቤት የሰው መከራው ሰማህቱ ፍጻሜዋን አስምርላት አባቴ😢😢😢😢

  • @richochagnibelayabc1233
    @richochagnibelayabc1233 2 месяца назад

    የኔናት እመብርሀን ጤናሽን ትመልስልሽ እኛኮ ክፋታችን ስራችን ሲወደድልን ምቀኛ ተንኮለኛ በክፉ መንፈስ ክፉ ስራን ያሠራቸዋል ስንቱ ሠው በመተት እየተያዘ ቤቱን ንብረቱን ሠፈሩን ለቀው እንዲወጡላቸው ነው የተንኮል ሴራቸው😥😥😥😥😥😥
    እመብርሀን እምባሽን ታብስልሽ የኔናት ሠማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ በጦሩ ያንሣልሽ የኔናት አይዞሽ አምላክን ይዘን ከአሸናፊዎች አሸናፊ ነን!! ማንም አይቸገር ማንም አይራበው ማንም አያልቅስ 😥😥😥

  • @Nardos945
    @Nardos945 2 месяца назад

    ወይኔ የኔ እናት እረ ወላዲት አምላክ ታሪክሸን ትቀይረው አልቅሼ ልምት ነው አይ ሰው እግዚአብሔር ይፍረድባቸው ከሰይጣን ጋር ወዳጅ የሆኑ ሰዎች እግዚአብሔር ይበቀላቸው

  • @TigistBerhanu-o9o
    @TigistBerhanu-o9o 2 месяца назад

    እመብረሀን ተረእዳአሸ ❤❤❤❤

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho 2 месяца назад

    አይዞሽ እህቴ እመቤቴ ትርዳሸ😢😢😢😢😢

  • @sipara9224
    @sipara9224 2 месяца назад

    እህቴ አይዞሽ አታልቅሽ ሁሉም ነገር ነገ ይቀየራል ለጊዜው ነው ፀሎት እንዳታቋርጭ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ይሁን

  • @helentesfay8776
    @helentesfay8776 2 месяца назад

    አይዞሽ እግዚአብሄር እንባሽን ያብሰው ግን የሳን ስልክና ባንክ ቁጥር ብታስቀምጥልን ደስ ይለናል ወንድማችን እናመሰግናለን

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  2 месяца назад

      እሽ 1000304264792 ሀይለማርያም አባይነው

  • @Sara09-j1m
    @Sara09-j1m 2 месяца назад +1

    አይ ይች ዓለም ይገርማል

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 2 месяца назад

    አይዞሺእህቴ:እኳንምለነብስሺተረፍሺ:ይብላኝለክፉዎች:የጃቸውይጠብቃቸዋል:መቼስሞትአይቀር

  • @ГаоалаГулуьктк
    @ГаоалаГулуьктк 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እናት

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 2 месяца назад

    እግዚአብሔር አለ አይዞሽ

  • @AbdiLegeso
    @AbdiLegeso 2 месяца назад

    አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ይሪዳሽ ያቅማቺንን እንረዳሻለን እመቤቴ ትረዳሻለቺ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 месяца назад

    እህቴ እግዚያብሄር ይማርሽ አይዞሽ ይሄንን ያልፍል አይ የሰው ክፍት

  • @AasfZxc
    @AasfZxc 2 месяца назад

    እመብረሃን በምልጃዋ ትድረስልሽ😢😢😢

  • @SamriBiruk
    @SamriBiruk 2 месяца назад +5

    ከመት ለመላቅቅቅ ስግደት መቁጠርያ መቀጥቀጥ ፀሎት ድራሹን ያጠፍዋል

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 2 месяца назад

      እንዲሁ መቁጠርያ ከሱቅ ገዝተን መጠቀም እንችላለን ?

    • @SamriBiruk
      @SamriBiruk 2 месяца назад

      @@ethioselam2046 ከቤተክርስቲያን ገዝተሽ አስባርኪዉ ለከሀን ከዛ በሁሉም ቅዱሳን በስላሴ ስም በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም እያልሽ ቀጥቅጭዉ በአጭር ጊዜ ለቆ ይሄዳል

    • @ethioselam2046
      @ethioselam2046 2 месяца назад

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @fdbmNgffm
    @fdbmNgffm 2 месяца назад

    እህቴ አይዙሽ ያልፋል ሁልነገር ወዶች ሲትስታጣ ሲማት ባለባበስ ዝቅስትል አይወድም እግዚብሄር ልብይስጣችው እኔም በሰው አገር ሁለት ልጂይዢነው እየስረሁ ያለሁት ።

  • @AziyaHussain-nc3iw
    @AziyaHussain-nc3iw 2 месяца назад

    Obbolleeti Tenya Ema Bate Maariyaam.Sii Waajiin haa jiratu
    Ayizosh Rabbii Siif jira

  • @misrakamde8688
    @misrakamde8688 2 месяца назад

    ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልን እባክህ

  • @azmerawtesfaye8271
    @azmerawtesfaye8271 2 месяца назад

    Emeberhan tirdash.

  • @YemisirachZewide
    @YemisirachZewide 2 месяца назад

    Ayisemam

  • @yifrumesay5503
    @yifrumesay5503 2 месяца назад +3

    በረከታችሁን ስትልኩላት በቅዱስሚካኤል ስም እንዳትነካባት ይሀን ብር ብላቹ ላኩላት እናንተ ደሞ አካውንታችሁን በደንብ ላኩልን 🙏

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  2 месяца назад +2

      10004384402113ጌጤ ከበደ

    • @tsion2127
      @tsion2127 2 месяца назад +2

      ​@@endaleabayenewሰላም ወንድማችን ስልካን ላክልን።

    • @matewosterefe803
      @matewosterefe803 2 месяца назад

      ትክክለኛ አካውንት ቁጥር አይደለም። ቁጥሩ ከ13 ዲጅት መብለጥ የለበትምት @@endaleabayenew

    • @Elshaday-y4d
      @Elshaday-y4d 2 месяца назад

      ​@@tsion2127በቪዲዮው ላይ ተጽፎ አለ በ 7:46 ደቂቃ

    • @Elshaday-y4d
      @Elshaday-y4d 2 месяца назад

      ​@@tsion2127 በቪዲዮው ላይ ተጽፎ አለ በ 7:46 ደቂቃ

  • @HelyadaAbraham
    @HelyadaAbraham 2 месяца назад

    የኔ እህት ባል እኮ ባዳ ነው ስባል እውነት ነው የማይተዉሁ ወላጆችህ ብቻ ነው ለሱም እናት

  • @sanaitgebermdhen6222
    @sanaitgebermdhen6222 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @efremhabtemariam1980
    @efremhabtemariam1980 2 месяца назад +2

    አካውንቷን ወይ ስልኳን ንገረን እንጃ በምን እንርዳት ወዳጄ

    • @Elshaday-y4d
      @Elshaday-y4d 2 месяца назад +1

      በቪዲዮው ላይ ተጽፎ አለ በ 7፡46 ደቂቃ

    • @aster7876
      @aster7876 2 месяца назад

      አወ ከላይ አለ

  • @NabdMobile-y1f
    @NabdMobile-y1f 2 месяца назад

    ድምፃ አይሰማም የሶ ልክ እዳተ ሁኖ ቢሰማ ጡሩ ነበር ወድሜ

  • @SolamaS
    @SolamaS 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉😊

  • @abrahamdawit3240
    @abrahamdawit3240 2 месяца назад

    ከይቅርታ ጋር ለቃለ መጠይቅ የምታቀርቧቸውን ሳያለቅሱ ተረጋግተው እንዲናገሩ ከመቅረባቸው በፊት ምከሯቸው።

    • @endaleabayenew
      @endaleabayenew  2 месяца назад +1

      እሽ ግን ችግሩ ነው የሚያሰለቅሳቸው

  • @SamriBiruk
    @SamriBiruk 2 месяца назад +4

    መተት ሀገሩን ፈጀ

  • @MekbibDendir
    @MekbibDendir 2 месяца назад +1

    አካዉቷን ለምን በቀጥታ አታሳዪም

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 месяца назад

    Kahinat diagonal yikefalu bezih sewoch papasat tornet kemereku kezih belay min kifat alew.

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 2 месяца назад

    Enen yene enat weyyyyy leben TAMEME

  • @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
    @BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 месяца назад

    Kifu sewoch bezu enezih kifu sewoch sew meslew tenquay astelugn tonkayoch yimotalu.

  • @Almaz-z7t
    @Almaz-z7t 2 месяца назад

    Ayzosh yen Enat Egezaber Kasich Gare yehun fatseno yemaresh Malaku merely yemaresh yen wedd

  • @MintesinotAbiye
    @MintesinotAbiye 2 месяца назад

    Yaskemetkew acount nomber setet alew ayiseram asetekakelew

  • @samrawitghawariat5366
    @samrawitghawariat5366 2 месяца назад

    Emebirihan tidiresilish

  • @EagerWateringCan-xw9en
    @EagerWateringCan-xw9en 2 месяца назад

    Ehty egthabher yredash atalkdhi egthsbher yredsshal sera kemegemeresh beft bemektry ketekchi slot argi segegi yalebelzya yemelsal yaddutl dagi megemery sera satgemry egthabher yerdash

  • @yewerkwuhawubshet2389
    @yewerkwuhawubshet2389 2 месяца назад

    Ayizoshiy yen ehit berchiy