አለም እያያት ብትንትኗ የወጣው ሀገር አሳዛኝ መጨረሻ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 окт 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Комментарии • 155

  • @Jemila-gx6lr
    @Jemila-gx6lr 7 месяцев назад +20

    የኢትዮጵያችንን ሰላም አሏህ ያምጣልን
    ዘረኝነት እንኩዋን ሃገርን አለምን ያፈርሳን

  • @nigusieado8852
    @nigusieado8852 7 месяцев назад +10

    እግዚአብሔር ከዚህ አደጋ ይጠብቀን ዘረኝነት አይኑ ይጥፋ
    ሰላም ለሃገራችን
    ሰላም ለአለማችን
    ሰላም ከሰው ልጅ ሁሉ
    ሰላምን ፍቅርን ያድለን
    አሜን❤❤❤

  • @AtoMedia
    @AtoMedia 7 месяцев назад +5

    እርጉዝ ነኝ ላይክ አምሮኛል ልጄ አስቸጋሪ እንዳይሆን ለይኩኝ ❤

  • @lulitlula9522
    @lulitlula9522 7 месяцев назад +7

    አላህ ሃገራችንን ይጠብቅልን ሰዎችዬ እንዳሰብኩት አሰባችሁት ይሆን እረ በጾም በዱሀ እንበርታ 😢 አላህ ይጠብቅልን ሃገራችንን አሚን

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 7 месяцев назад +4

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

  • @እመቤትየደሴዋ
    @እመቤትየደሴዋ 7 месяцев назад +9

    ፈጣሪ ጠበቀን ከዚህ ነገር

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 7 месяцев назад +14

    እኛ ኢትዮጵያዊያን ከማነው የምንማረው እግዚአብሔር ከመበታተን ይጠብቀን 💔 🇪🇹

    • @ጋዛአልቃሳም
      @ጋዛአልቃሳም 7 месяцев назад

      ልብ ያለው ከሚያየው ይማራል ያልተማር ተግባር ያስተምርዋል❤

    • @FikrteHailemariam-rv2zt
      @FikrteHailemariam-rv2zt 7 месяцев назад

      amen lbona ysten

    • @seyatech6932
      @seyatech6932 7 месяцев назад +1

      Ere enbetaten ..ene bedel merognal

  • @eyuibnhabesha
    @eyuibnhabesha 7 месяцев назад +7

    አላህ ወይ ሀገሬን አንተ ከመበታተን ጠብቅልኝ😢😢

  • @JamanishMouhe
    @JamanishMouhe 7 месяцев назад +7

    ልብ ይስጠን ከነሱ መማር ያስፈልጋል

  • @ferhwotzelek4519
    @ferhwotzelek4519 7 месяцев назад +8

    አምላኬ ሆይ እንዲህ ከመሆናችን በፊት እነዚህ 3 ቤሄሰቦችን አጥፋልን ከምደረ ገፅ 🙏🙏🙏

    • @ጋዛአልቃሳም
      @ጋዛአልቃሳም 7 месяцев назад +1

      በትክክል ያስብላል አሁንስ ያው 3 ቱም ስራቸውን ስለሚያቁ ያቃሉ ማንን እንደሆነ😮😮

    • @ጋዛአልቃሳም
      @ጋዛአልቃሳም 7 месяцев назад +1

      አገላለፅ በራሱ አስተማሪነው ምክንያቱም የሆነ ክፉ ስም ስትጠሪ እኔነው ብሎ ካሰበ ላለመባል ከዛ ባህሪ መውጣትነው አሏህ❤ይርዳን

    • @hallemedia4469
      @hallemedia4469 7 месяцев назад

      ይሔ ሀሳብ ብቻውን ሀገር አፍራሽ ነው

    • @ጋዛአልቃሳም
      @ጋዛአልቃሳም 7 месяцев назад

      @@hallemedia4469 ቀዳዳ እኔነው ብሎ የሚያስብ እውነትም አገር አጥፊስለሆነ እራሱን ማርም አለበት

    • @Ye-maryam
      @Ye-maryam 7 месяцев назад

      ልመናሽ በእግዚአብሔር ፊት አፀያፊ ነው እግዚአብሔር አምላካችን ቸር ነው ማንንም አያጠፋም ንሠሐ ገብቶ እንዲመለስ ይፈልገዋል ሁላችንም እግዚአብሔርን አሳዝነነዋል የተበደለ የለም ውድቀታችን አምላካችን ሲያዝንብን ብቻ ነው እንፀልይ በአምላክ ፊት እንውደቅ በሰውነታችን ብቻ እንዋደድ ከእኛ መጥፎ ነገር እናርቅ አንድ ሆነን እንፀልይ እግዚአብሔር ሰላሙን ፍቅሩን አንድነቱን ይሠጠን ዘንድ እንበርከክ ለአለም የሚበቃ ሀገር አለን ማንም አይጥፋ የአዳም ልጆች በፍቅር ያኑረን እሕቴ ከአንድ ግንድ ነን ሁላችንም የቀደመውን ፍቅራችንን ይመልስልን

  • @MukhtarMukhtaraxmad
    @MukhtarMukhtaraxmad 7 месяцев назад +16

    መጨረሻችንን አላህ ካላሳመረዉ እኛም ወደዚያዉነዉ።

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 7 месяцев назад +6

    የህንን ታሪ ለኢትዮጵያውያት ትልቅ ትምርት ይመስለኛል

  • @samuelseifu9842
    @samuelseifu9842 7 месяцев назад +2

    ጎረቤት ቤት ስታማ ለኔ ብለህ ስማ ይላል የሀገሬ ሰው እንግዲህ ኢትዮጵያውያን ሰምታቹአል 💔

  • @DawitDafa
    @DawitDafa 7 месяцев назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @mekdigersu2035
    @mekdigersu2035 7 месяцев назад +2

    ወይ ጉድ አረ አምላክ አደራውን የኛዋስ

  • @4babyo
    @4babyo 7 месяцев назад +2

    Lee Ethiopia hezeeb maseb ena mastwale ysetn fetarii❤

  • @menassies3224
    @menassies3224 7 месяцев назад +1

    Ethiopia will be superpower

  • @gezahegnelambebo6691
    @gezahegnelambebo6691 7 месяцев назад +2

    እኛም ብንሆን እኮ ወደዛው እየሄድን ነው በዘረኝነትና በጎጠኝነት እየተበጣጠስን ከአለም ካርታ መጥፋታችን ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ

  • @zhraethiopia6736
    @zhraethiopia6736 7 месяцев назад +3

    ፈጣሪ ከዚ መበታተን ይጠብቀኝ

  • @KubiAbdu
    @KubiAbdu 7 месяцев назад +7

    ኣቤሎ ምገርመኝ ነገር ከታሪኩ ይልቅ ኣቀራረብክ ኣንደነኛ ነክ❤❤❤

  • @Hayalsewkassahun3330
    @Hayalsewkassahun3330 7 месяцев назад +3

    ሁሌም ቢሆን እግዚአብሄር መላው አለማችንን ከመከራ ሁሉ ይከልላት የምለው ለዚህ ነው

  • @nebimanentertainment8420
    @nebimanentertainment8420 7 месяцев назад +1

    Fetari Ethiopia beselam ybetatnlin

  • @Eyosi2249
    @Eyosi2249 7 месяцев назад +2

    It is nice

  • @christiyaneyayu3735
    @christiyaneyayu3735 7 месяцев назад +1

    Tnx erazam bele dakkaw

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 7 месяцев назад +1

    ይገርማል ወየወ ዮጎዝላቨያ ይሄ ታሪክ ወየው ለራሳችን አቤል የወይኗልጅ በርታ ጥሩ አቀራረብ ነው ጥሩ መልክ ነው

  • @kulichegirma8297
    @kulichegirma8297 7 месяцев назад +2

    አቢይ የሚባል ዶማ እና ሕግ መንግሥቱ ካልተቀየር ቀጣይ እኛ ነን ያለጥርጥር።

  • @AbrahamZeray
    @AbrahamZeray 7 месяцев назад +11

    ብቸኛ የኢትዮጽያ መዳኛ ፈጣሪ ከዛ ፍኖ ናቸው ፍኖ መደገፍ ብልጥነት ነው❤

    • @abdurohmanelisssakhoury6402
      @abdurohmanelisssakhoury6402 7 месяцев назад +10

      አረቂያም እና ጠጃም የከተማ ዱርየ መደገፍ እንዴት ነው ብልጠት እሚሆነው አንተ መሀይም

    • @muzemil4590
      @muzemil4590 7 месяцев назад +1

      Fino mindinaw kkkkkkk

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 7 месяцев назад +1

    Joro yalew yesema !!!!

  • @lijeyob8389
    @lijeyob8389 7 месяцев назад +1

    waw berta abel

  • @ሀቢብሀበሻዊ
    @ሀቢብሀበሻዊ 7 месяцев назад +55

    አቤላ እኛም እኮ ወደዛው እየሄዲን ነው ጠቅላዩ ሰከን ካላሉ

    • @4babyo
      @4babyo 7 месяцев назад +9

      Estii ante rasek sekn bell

    • @ME_K_1
      @ME_K_1 7 месяцев назад +1

      @@4babyo ልምጥ ewnetun nw ahun yekerenw ye sheger lijoch bech nen

    • @abdurohmanelisssakhoury6402
      @abdurohmanelisssakhoury6402 7 месяцев назад +10

      ጠቅላዩ ምን ማድረግ ይችላል እኛ ለእኛ ካልተሳሰብን

    • @asemamawabera1790
      @asemamawabera1790 7 месяцев назад +12

      ​​@@ME_K_1 አንተም ሰከን በል ስድብ እውቀት አይደለም። የጠቅላዩ ብስለት ባይኖር እስካሁን በፈረሰች ነበር።

    • @asemamawabera1790
      @asemamawabera1790 7 месяцев назад +5

      ​@@4babyoበትክክል ብለሃል❤

  • @mekdigersu2035
    @mekdigersu2035 7 месяцев назад +1

    እና እኛ ይኧው ስደተኛው ረአቡ አረሁሉም እዚ ታሪክ ላይ ያለውን አያድርግብን አምላክ ይቅር ይበለን

  • @fendishbiree652
    @fendishbiree652 7 месяцев назад +1

    Abo tebarekeleg yan gegen

  • @Yonij.r
    @Yonij.r 7 месяцев назад +2

    አቤሎ🎉🎉🎉

  • @Henoke1978
    @Henoke1978 7 месяцев назад

    አቤላ የ እኛም አካሄድ በጣም ነው ሚያስፈራኝ የዩጎዝላቪያ እጣ እንዳይደርሰን
    ብልህ ከሰው ችግር ይማራል ሞኝ ከራሱ ይማራል ይባላል ይሄ ነገር ግን መማር ብሎ ነገር የለውም ሁላችንንም ሀገር አልባ ነው ሚያደርገን ቆም ብለን እናስብበት ኢትዮጵያውያን !

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 7 месяцев назад

    አቤል ይህችን ሀገር አሁን አንተ ስታነሳት ትዝ አለችኝ ፍፁም እረስቻት ነበር ለካ ጠፍታ ነው በዓለም ሥሟ የማይነሳው
    ክልሎቿ ሲጠሩ የሶቪየት ይመስሉኝ ነበር አሁን ሳስበው ያሳዝናል ደሃው ያልቓል ባለገንዘብ ይኖራል ዓለም ሕዝቧ በጥበብ ከፈጣሪው ጋር ካልኖረ እንዲህ ናት ይጠብቀን

  • @susuyoutube-p7m
    @susuyoutube-p7m 7 месяцев назад +3

    አቤሎ እንኳን ደና መጣህ አንደኛ ነኝ ላይክ አድርጉኝ

  • @MelikaMmelikam-f2y
    @MelikaMmelikam-f2y 7 месяцев назад

    ልክ እደኛ እኛ እረ አምላኬ አታርግብን

  • @NazimuAhmed-lo4iy
    @NazimuAhmed-lo4iy 7 месяцев назад

    Abela akerarebish turu new gin ye gosa fukikir sayiwon ye northern sera new atishewod...

  • @amelyeyenewa1459
    @amelyeyenewa1459 7 месяцев назад +1

    እኛም ወደዛው እያመራን ነው ።

  • @bzuayehumabrej9532
    @bzuayehumabrej9532 7 месяцев назад +1

    ይገርማን ኢትዮጵያ አሁን ያለችበትን ይመስላል 😢😢

  • @ጋዛአልቃሳም
    @ጋዛአልቃሳም 7 месяцев назад

    ዝምአትልም የኛህዝብ ከሌላው መማር አይችልም ሁሉም በተግባር ሲወድምና ሲደቃቅቅ ካላየ አለበለዚያሞ ሂጎዝላቪያ ሩዋንዳን ማየትይችላል።ማንም በጦርነት አንዱ አንዱን ጨቁኖ የበላይ ሁኖ እንደማይኖር በጦርነት አሸናፊ እንደሌለ ከጥፋት ውጭ በኢትዬመለስ ኤርትራ ኢሳያስ በህውሀት ደብርፂወንና በኢትዬጲያአብይና ተመስገን ጥሩነህ መሪነት ህዝብ መካከል።ፓኪስታን በታሊቢን ነስርሏህና አሜሪካ ሲአይኤ በሀማስ ሙጃሂድና በእስራኢልኒታኒያሁ በሩሱያፑቲንና በዩክሬንኮሜዲያኑ ዘለውሙስኪ በሱዳኑ ፈጥኖደራሽናሄሜቲና በመከላከያውአልቡርሀን በሁለት ሰወች የስልጣን ጥማት የሚሞተው የሚሰደደው የሚራበው አሸናፊበሌለው ጦርነው ውስጥ ተዘፍቀው እየዋኙ እንደፊልም እያየን አንማርም።።።።ቻይና ታይዋንን ለምን አልወርርችም በዲፕሌማሲ ለምን ታባብላለች ቻይና ፈሪሁናነው ?😮😮 አቅም አጥታነው?😮😮 ጦርነት የሚያስከፍለውን ዋጋ ስለምታቅነው እድሜ ለአስተዋይው መሪያቸው ዥንችንፒንግ ያርግላቸው

  • @jeannettealemayo9307
    @jeannettealemayo9307 7 месяцев назад

    ኣቢሎ የዚይ ታሪክ ብሃገርቺን አድይ ድግም ምማር ኣልብን ያጊሪ ልጆች

  • @ferenjekebedehayibanogalle5294
    @ferenjekebedehayibanogalle5294 6 месяцев назад

    Ethiopia wust zaranginatin yemiqamamute kanazi mamari yasfaligal yesafeligal...jili jilanjili kalhonachew bastaqari.....

  • @kediribrahim789
    @kediribrahim789 7 месяцев назад

    የግዛት አንድነት እና የሀይል አንድነት የሚባል ነገር አለ እንጂ በአንድ ሰው ሀገር አይፈርስም

  • @mekdigersu2035
    @mekdigersu2035 7 месяцев назад +1

    ዘረኝነት ባልተፈጠረ ምን ነበረበት

  • @Sanayt-j4x
    @Sanayt-j4x 7 месяцев назад

    ይገርማል 😢😢😢

  • @merafget5104
    @merafget5104 7 месяцев назад

    Yegeremal egnaneme fetari yetbeken

  • @yenehabesha1607
    @yenehabesha1607 7 месяцев назад

    ብልጥ ከሠው ይማራል ሞኝ ግን ከራሱ ።እኛ ግን ከየትኛው ነን ከሁለቱም ካልተማርን ምንድን ነን???

  • @mewailfisseha5591
    @mewailfisseha5591 7 месяцев назад +1

    Slovodan Milosovic = Abiy Ahmed

  • @DaniTamerat
    @DaniTamerat 7 месяцев назад +1

    አቤላ ኢትዮጵያ መቼም አትበታተንም

  • @BRUKLyn
    @BRUKLyn 7 месяцев назад

    ነግ በኔ! ነገር ግን እግዚአብሔር ከ ኢትዮጵያ ጋር ነዉ ።

  • @MeryemMussa
    @MeryemMussa 7 месяцев назад +1

    የወደፊት የእኛ እጣ ፈንታ 😢

  • @hallemedia4469
    @hallemedia4469 7 месяцев назад +1

    ቀጣይ የኢትዮጵያ እጣ

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 7 месяцев назад +1

    ምዕራባውያኑ ከጀርባ እሳት ከጫሩ በሗላ ከፊት መጥተው ሰላም ሰላም እያሉ ድራማ ይሰራሉ ይገርማል

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 7 месяцев назад

    እኛም በዚህ ከቀጠልን ሁለተኛይቱ ዩጎዝላብያን መሆናችን አይቀሬ ነው የዘር ፖለቲካ እስካልጠፋ ድረስ በተለይ አንቀፅ 39 ካልተነሳ

  • @emaema-qp1qs
    @emaema-qp1qs 7 месяцев назад

    የኛ ሀገር እጣ ፋንታም ወደዛው ነው በዚህ ከቀጠልን

  • @KamilJemale
    @KamilJemale 7 месяцев назад +1

    ነገ በኔ አለልንም ነበር መሰለኝ እኛም ደር ደር እያልን ነው

  • @kubaafar5589
    @kubaafar5589 6 месяцев назад

    ክቡር ጠቅላይ ሚንስተራችን ባይኖር ኑሮ እኛም የነሱ እጣ ፈንታ ነበር የሚያጋጥመን ክብር ለዶር አብይ ይሁንናአሁን ግን እንደነሱ ከመፈራረስ ድናለች ሀገራችን

  • @DollarTsegish
    @DollarTsegish 7 месяцев назад

    አገሬ ታየችኝ ወገኔ ቤተሰቤ 😢😢

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 7 месяцев назад

    Abiy kalmote egnam edezaw nene

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 7 месяцев назад

    Ethiopian..fetare.yirdan...😢

  • @AbdoBoto-g5q
    @AbdoBoto-g5q 7 месяцев назад

    ሕዝብ ያልፈቁደውና ያልደገፉው አንድነት ትንሿን የማርሻር ቲቶን አገር ዩጎዝላብ ይቅርና ኃያላ ሶብዬት ህብረት ተበታትናለች ።የህዝቡ ፍላጎት ከሆነ በአንድ ጀንበር አይበገረውን የጀርመን ግንብ ንዶ ይዋሐዳል።አሊያም እንደ ሴሜንና ደቡብ የመን በምርጫውና በፍላጎቱ ይዋሐዳል።ከዚህ ውጭ ያለው ነገር ግዜው ሲደርስ መልስ ያገኛሉ።

  • @fikirteginjo4332
    @fikirteginjo4332 7 месяцев назад

    አሁን ያለነው ደረጃ ወደዚያው እያመራ ነው የኢትዮጵያ አምላክ ካረዳን !

  • @KibromGebremariyam
    @KibromGebremariyam 7 месяцев назад

    በቅርቡ ዲሪቶ ዲስቶጵያ ትበተናለች ሰው ከነ ነብሱ የምታቃጥል

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 7 месяцев назад

    ይሰማል ምእመናን???
    ይህ ምን ያስታውሰናል?

  • @munanure5090
    @munanure5090 7 месяцев назад +1

    የወደፊቷ ኢትዪን አሳይህን

  • @akmelahmedin5659
    @akmelahmedin5659 7 месяцев назад

    ይጎዝላቪያ የአለም ዋንጫላይ ቫትሪክ ክላይቨርት አምስት ጎል ያስቆጠረባት መቼም ማረሳው

  • @fendishbiree652
    @fendishbiree652 7 месяцев назад

    Metaqerebew hula yarekal

  • @abdilrahimmuze1700
    @abdilrahimmuze1700 7 месяцев назад

    katayu eta yagna new kom bilem kalasbn

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 7 месяцев назад

    ብልፅግናማ በአፍሪካ ትልቁ መንግስት ሆነልኮ ፋኔንንም ሸኔንንም ህውሀትንም ብትንትኑን አውጥቶልህ ሀገር አዳነኮ ጀግናው አብቹ❤❤❤❤

  • @Muzmurr
    @Muzmurr 7 месяцев назад

    ኢትዮጵያም ወደ "ነበረች" ትቀየራለች በቅርቡ

  • @AbelGirma-s5o
    @AbelGirma-s5o 7 месяцев назад

    የኛ ሀገርስ ምን ይመስላል በአሁኑ ሠዓት ወዴት እያኬድን ነው ዕጣ ፈንታችን ምን ይመስላል😢😢

    • @ጋዛአልቃሳም
      @ጋዛአልቃሳም 7 месяцев назад

      አሏህ ይጠብቀን ከባድነው ወንድሞቸ😢😢😢😢

  • @eyuzewde-ur8uu
    @eyuzewde-ur8uu 7 месяцев назад

    ❤❤

  • @MimiMimi-wr1jk
    @MimiMimi-wr1jk 7 месяцев назад

    ልክ እንደኛሃግር ማለትህ ነው? እውንትህን ነው ልክ እንደእሁንዋ ኢትዮጵያውያ
    ስፈራ የነበረው በተግባርላይ ሽርጉድ ተብሎ እልቆእል

  • @danielabete5631
    @danielabete5631 7 месяцев назад

    እኛም አይቀርም

  • @JakobJakob-qu2vv
    @JakobJakob-qu2vv 7 месяцев назад

    እኔ ያኔ ወጣት ነበርኩ በቦስኒያ ሙስሊሞች ላይ የደረሰው ጭፍጨፋ ና ግፍ እሚዘገንን ነበር
    በዚህች አለም ደካማ ከሆንክ እሚያዝንልህ የለም

  • @10እውነታወች
    @10እውነታወች 7 месяцев назад

    ግራ ገባኝ ስለ ዩጎስላቪያ ነው ወይስ ስለ ኢትዮጵያ ነው ምታወራው😢?

  • @bedilutilahun4969
    @bedilutilahun4969 7 месяцев назад

    አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው ታሪክ ይህ ነው ይህ ሀገርን የመበታተን ሴራ የምዕራባውያን ነው

  • @ordermedia5052
    @ordermedia5052 7 месяцев назад

    next የሀገራችንም እጣ ፈታ ይህ እንደሚሆን ብዙ ማሳያዎችን እየተመለከትን ነው ።ኢትዮጵያም ከአለም ካርታ ላይ ተፍቃ ነበረች ሳትባል በፍጥነት መፍትሄ ልናበጅላት ይገባል። ኦሮሞና አማራነት መባል ዳቦ አይገዛም የፖለትከኞች መደበቅያ ነው ህዝባችንን ማነቃቃት አለብን።

  • @elizabethgizachew1811
    @elizabethgizachew1811 7 месяцев назад

    'እኔን ያውጣሽ በሉኝ' አሉ ሴትዮዋ

  • @emaema-qp1qs
    @emaema-qp1qs 7 месяцев назад

    አቤል እሄንን ፖሮግራም ግን በሁሉም ሚዲያ ብተሰራው የሚሰማ ካለ ከዚህ መማር ነው አዚህ ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅልን

  • @BakeBati
    @BakeBati 7 месяцев назад

    ምርጡ ይህ ትንተኔ ዘሬ ኢትዮጵየ የለችበት የኦሮ ጨመረ ትግሬ እኔ እበልጥ ይመሥለል

  • @BakeBati
    @BakeBati 7 месяцев назад

    ይቅተ አማረ ለመለት ነው

  • @mekamuhassn3055
    @mekamuhassn3055 7 месяцев назад

    ከአረብ እና አፍሪካ ውጪም ጀዝባ አለ እንዴ?

  • @SolomonBrhanu
    @SolomonBrhanu 7 месяцев назад

    የኛም አጣ ፈንታ እሄ ነው

  • @leacasella
    @leacasella 7 месяцев назад

    tikikel, yedrow Yugoslavia hezeboch hebret ke-ahunuwa Ethiopia gare yemesaselal; honom, ex-yugoslavian endtbetaten kaderegut
    Serbian tsenfegnoch (ye-orthodox Christian) neberu! generalochachew ye-Bosnia eslamoch chefchefewal;

  • @NejaSani
    @NejaSani 7 месяцев назад +1

    ከኦነግ ቀጥሎ የኢትዮጲያ ካንሰር ፋኖና አስተሳሰቡ ነው አትሳሰቺ።

    • @سبحانالله-ب7ف3و
      @سبحانالله-ب7ف3و 7 месяцев назад

      ችግሩኮ ይሄ ነው ዘረኝነት ማለት አንዱን አንዱ አጠፋለሁ ማለታችን ነው እልቅ መወቃቀሱን ትተን ለምን ቁጭ ብለን አንነጋገርም

  • @abeyeyemera2345
    @abeyeyemera2345 7 месяцев назад

    ልብ ያለው ልብ ይበል ከፈጣሪ ጋር አቢቹ እስካለ አለን

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 7 месяцев назад

    😢😢😢😭😭😭😭🇪🇹👈😭😭😭

  • @kalabaregawi1050
    @kalabaregawi1050 7 месяцев назад

    Ethiopia the same history with Yugoslavia የኢትዮጵያ ''ብሄሮች'' ተብለው የሚጠሩት ህዝቦች ልክ እንደ ዩጎዝላቪያ ህዝቦች የጋራ ኣላማ እና ስሜት የሚያግባባ ታሪክ የላቸውም ። ሁሉም ለስልጣን ነው የሚሯሯጡት። so ለምን በሰላም አንለያይም ? ለምን መፍረሳችን ላልቀረ ለምን በጦርነት ?

  • @semiraomerdin3164
    @semiraomerdin3164 7 месяцев назад

    ሰወች ግን አሉ!?🤔

  • @berhanufetene5413
    @berhanufetene5413 7 месяцев назад

    Abel please realize a video about dark web ,who knows detail about dark web please tell me?🤔🤔🤔🤔🤔

  • @SisayeAnjulo
    @SisayeAnjulo 7 месяцев назад

    አበሎ ብታምኑም ባታምኑም እንደምትለው ብታምንም ባታምንም አንድ ፖሊሲ በአማርኛ ቋንቋ ቃል እየተቀበለኝ ዜግነትን ብሎ መጠየቁ አንተስ አይገርምም

  • @MeftaJimmaJimma-ot3uo
    @MeftaJimmaJimma-ot3uo 7 месяцев назад

    ሶስቱን ጭራቆች ተባብረን ካላሥወገድን ሸኔ ፋኖ ህውሀት የሀገሬ ካንሰሮች እነዚህ ናቸው

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 6 месяцев назад

    ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያም ለ120m ተከፋፍላ ድርሻዬ ይሰጠኝ፣ከዚያ የራሴን ነፃ ሀገር መሰርታለሁ ከዚህ ደደቢት ህዝብ ጋር ከምጨቃጨቅ

  • @henoksemere455
    @henoksemere455 7 месяцев назад

    ኢትዮጵያ:መንግስትእነኳንባይኖር:ትቀጥላለች:ነግርግን :ትልቁን:ችግር:እየፈጠረያለው:ቦለጢቀኛውነው:ለደርግመውደቅ:ምክንያቱወታደሩሳይሆንከመንግስቱበታችያሉሹመኞችነበሩ:ለማንኛውም:በአንድበሬስቦአይቻልም:ንቃንቂ:እንንቃ ።😂😂😂😂😢😢😢

  • @AbdureMukhtar
    @AbdureMukhtar 7 месяцев назад

    Hvyuj

  • @aeshimohammed9684
    @aeshimohammed9684 7 месяцев назад

    ዋ ለራስ ኢትዮ የሳጋታል

  • @tesematamir8948
    @tesematamir8948 6 месяцев назад

    አቤል የኢትዮጵያም እጣ ፈንታ ወደዚያው መሆኑ የማይቀር ነው። እግዚአብሔር የኢትዮጵያን አንድነት ይጠብቅ እንጂ ወያኔ የቀበረው ፈንጂ እየፈነዳ ነው። አንቀፅ 39 መርዝ ነው።

  • @ረዴትዩቱብ
    @ረዴትዩቱብ 7 месяцев назад

    እሺ ይሄን ለአብይ እንዴት አርገን እናስረደው

    • @asmare1294
      @asmare1294 6 месяцев назад

      ሸር አዲሪጊው ለብዙሰው ከደረሰው እሱም ያየዋል