"ፋኖ መንግስት፣ ብልጽግና ሽፍታ እየሆነ ነው" -ከአስረስ ማረ ጋር ልዩ ቆይታ ! |EN

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 111

  • @GelaMeteku
    @GelaMeteku 6 часов назад +12

    ጀግናው አርበኛ አስረስ ማረ ዳምጤ የአማራ ኩራት እግዚአብሔር ይጠብቃቹ

  • @genetnecho1109
    @genetnecho1109 9 часов назад +11

    ጀግናው የአማራው ልጂ ተባረክልን አስረስ ማረ አንድ ቀን በፈጣሪ እርዳታ ይህን የአማራውን ስእቃይ አጥፍልን እኛም የአማራው ልጆቺ ከየተሰደድንበት አገር ተመልሰን እቅፍና ድግፍ አድረገን የምንስማችሁ ቀን የመጣል በእዚአብሔር ሀይል አዞን አይዞአችሁ። ድል ድል ድል ለፋኖኖኖኖኖ❤❤❤❤❤❤❤።

  • @AdaneEndawek
    @AdaneEndawek Час назад

    ድል ለፋኖ

  • @AHMEDALI-k4q3o
    @AHMEDALI-k4q3o Час назад

    አስረስ ማረ ዳምጤ እውነትም ምሁር ጥልቅ እውነትና እውቀት ከመልካም አንደበት አገላለፅ ጋር ፈጣሪ ይጠብቅህ ---

  • @techawatch
    @techawatch 3 часа назад +1

    ድል ለአማራ ፋኖ! ትግሉ የህልውና ነው።

  • @SaraEth-t1e
    @SaraEth-t1e 10 часов назад +17

    ጀግናው ጠበቃችን ፍኖ አስረስ እናመሠግናለን ወንድማለም❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉አማራ ያሸንፋል

  • @alemmekonnen9675
    @alemmekonnen9675 5 часов назад +3

    ድል ለአማራፋኖ

  • @SimegnewGetaneh
    @SimegnewGetaneh 4 часа назад +1

    ጋዜጠኛ በቃሉ በእውነት እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቃቹ አስረስ የዘመናችን ጀግና ነዉ ብዙወቹ ለሆዳቸዉ ተግዝተዉ ያደሩ ባንዳዎች ባሉበት ሁኔታ ለአማራ ህዝብ ስትል ከተደላደለ ህይወት ወደ ጫካ ገባህ ፈጣሪ መጨረሻዉን እንዲያሳይህ ፀሎቴ ነዉ ድል ለተገፋዉ አማራ ድል ለነፃ አዉጭዉ ፋኖ ❤❤❤❤❤❤

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 7 часов назад +4

    ትታጉ ንስር የፖለቲካ ማርሽ ቀያሪ ንስር ጅግናችን ጠበቃ አርበኛ ፋኖ አስረስ ማረ ዳምጤ እንቁ ስማርት መሪያችነው ክበርልን ጅግናችን ነህ።

  • @TendiAlex
    @TendiAlex 5 часов назад +3

    ፈጣሪ ያበርታህ ፋኖ አሥረስ አይዞህ የኛጀግና ድል ለናንተ ይሁን

  • @Shanko12
    @Shanko12 9 часов назад +6

    አቶ አሰረሰ በጣም የማክብርህ ፋኖን ትግሉን በሚገባ በመግለፀ አሁን ካሉት የፋኖ ቃል አቀባይ ታጋይ አንዱ አንተ ነህ ሁሌም ክብር አለኝ ለሁላችሑም አንድ ነገር ልል እፈልጋለሁ እንደ አንድ ፋኖ ደጋፊ የወታደራዊ ድሉ ብቻ የ አማራውን ትግል አማራውን ነፃ ሊያወጣው አይችልም ፖለቲካውን የሚመራ ክፍል ለውጩውም አለም ሆነ ፓለቲካውን ሊመራ የሚችል አንድ ወጥ የሆነ መልሰ ሊመልሰ የሚችል መዋቅር ካልገነባችሑ ትግላችሑ ይራዘማል የህዝቡም ሶቆቃ ይበዛል ግባችሑ ዐማራውን ክልል ብቻ በማሸነፍ መቆም የሌለበት ያችን አገር ነፃ ማውጣት እሰከሆነ ትግላችሑ ከክልላችሑ መውጣት አለበት ከሌላው ኢትዮጵያዊ ወንድሞቻችሑ ጋር አብራችሑ የምተሰሩበት መንገድ ካልፈጠራችሑ ጦረነቱንም ሆነ የ አማራውን ህዝብ ህመም ታራዝሙበታላችሑ አንዳችሑንም ለመውቀሰ መቃወም ሆነ የመናገር ሞራሉም የለኝም አንድ ሂወታችሑን አሰይዛችሑ ለዓላማችሑ ሞትን በእጃችሑ ይዛችሑ የምትንቀሳቀሱ ጀግኖቸ ናችሑ በግል ያላችሑ ልዩነት ከ ቆማችሑበት አላማ አይበልጥም ካላችሑ ልዩነታችሑን መፍታት የማትችሉበት ምክንያት የለም ብልፀግና ሰላማዊ ሕዝብ ከተዋጊው ለይቶ የማየት አይን የለውም ሁሉንም ከመፍጀት ወደሆላ አይልም ፋኖ ወይም የአማራው ትግል ሊሸነፍ የሚችለው በብልፀግና ጥንካሬ ሊሆን አይችልም ከተሸነፈም በፋኖ መሀል የሚፈጠረው ልዩነት ነው ድል ለፋኖ

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 11 часов назад +15

    አስረስዬ ጀግናዬ በጣም ነው የምወድህ ።ፈጣሪ ከለላ ይሁንህ አንደበተ እርዕቱ ጀግና ፋኖ ነህ በርታ።ሆን ብለው ፋኖን ለመከፋፈል ለሚሰሩ ሚዲያዎች ቃለምልልስ አትስጥ።በቃሉ ጎበዝ ነህ በዚሁ ቀጥል።ስንተባበር እናጠናክራለን :ስንከፋፈል እንወድቃለን ።Let's support Fano by all means and free our beloved people from the dictator régime of Abiy Ahimed.

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 9 часов назад +5

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @asterayalew7
    @asterayalew7 6 часов назад +3

    My Fano my pride,May God be with you , guide you in truth and justice and drop your enemy at your feet, lead you in victory and cover you by his blood!!

  • @mimitesfaye1756
    @mimitesfaye1756 9 часов назад +6

    ፋኖ ይችላል 💪💪💪

  • @YetmAsmamaw
    @YetmAsmamaw 10 часов назад +6

    ኡፍ የኔ ሙህር ብሰማው ብሰማው የማትሰለች ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @ዳሞት
    @ዳሞት 2 часа назад +1

    ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው በርታ ነገር ግን ጠበቃ አስረስ ወይም አርበኛ አስረስ ብለህ ጥራው አስረስ ብቻ አትበለው።

  • @MameYasin-e2q
    @MameYasin-e2q 10 часов назад +4

    አስረስ የኔ ጀግና እጅግ እስተዋይና አርቆ አሳቢ ሰው ነህ አክብሮቴና አድናቆቴ በአለህበት ይድረስ አላህ ይጠብቅህ ወዳጅህን ለእኔ መስዕዋትነት እየከፈለልኝ ያለውን ዘሜን ሰላም በልልኝ አማራ ያሸንፋል ጀግናው ፋኖ ያሸንፋል

  • @ساعيدالحربي
    @ساعيدالحربي 9 часов назад +5

    ጀግና

  • @bithanyagetu4068
    @bithanyagetu4068 4 часа назад +1

    አማራ ተወደደምተጠላ ማሸነፍ ብቻና ብቻ ነው ያለው አማራጭ ያለመስዋእትነት ድል የለም ትግል ምንጊዜም የትም አለም በምቾት የተካሄደበት ጊዜ የለም ስለዚህ አማራ ህልውናውን ማትረፍ የሚችለው በማሸነፍ ነው

  • @Asrathabtemariem
    @Asrathabtemariem 10 часов назад +5

    አማራየ ወርቅ ጀግና ሕዝብ ድል ለአማራው ፋኖ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v 7 часов назад +2

    Thank you ❤

  • @getanehgashu.
    @getanehgashu. 7 часов назад +3

    MY HERO ASRES NURIN ZELALEM

  • @Mesirat
    @Mesirat 10 часов назад +5

    ዘድሮ አብይን ከነመጋዉ ካልቀበርኩ በፀሎት ፋኖ በክላሽ አለተኛም ባርነትንእፀየፋለዉ ሞቴ ክብሬ ናት😢ጌታን

  • @esayaslove5758
    @esayaslove5758 10 часов назад +4

    ድል ለትንታጉና አይበገሬው ለእውነተኞቹና ሀቀኞቹ ለአማራ ልጆች ለፋኖዎቻችን 💪💪

  • @FATUMAYIMER-t1c
    @FATUMAYIMER-t1c 10 часов назад +3

    የዘሜ ወድም❤

  • @Sara-iq8ex
    @Sara-iq8ex 9 часов назад +2

    Selam Selam E Ethiopia Amne Amne 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏

  • @YetmAsmamaw
    @YetmAsmamaw 10 часов назад +2

    በጣም

  • @zede4775
    @zede4775 8 часов назад +2

    Asres is simply brilliant and selfless💊💊💊💊💊

  • @onelove6356
    @onelove6356 8 часов назад +1

    የአማራ ህዝብ፣ይህ ትውልድ የመጣበትን አደጋ እንደህዝብ የረዳው አይመስለኝም!!
    አብይ በአማራ ለይ እንደ ህዝብ ሊያጠፋው የተነሳበትን መንገዶች ማየት በቂ ነው:-
    1ኛ በጦርነት
    2ኛ በጤና
    3ኛ በትምህርት
    4ኛ በረሀብ/ምርቱን በማውደም/
    5ኛ ሀብቱን በመዝረፍ
    እያለ ይቀጥላል በዚህ ሁኔታ ይህ ሁሉ ሲቀጥል ዝም ብሎ ማየት ያው ራስን በጥይት ተኩሶ እንደመግደል ይቆጠራል። የተኛህ ማንኛውም አማራ ውጣ ወደ ትግል!!

  • @Mesirat
    @Mesirat 10 часов назад +2

    ❤❤ድልለፋኖ

  • @ermatube4359
    @ermatube4359 10 часов назад +3

    እውነት ነው ህይወት ለሚሰጥበት ትግል ለቀናት ለሚዘጋ መንግድ ምንም ነው። ሰልፉን ግን መስተጓጎል አለበት

  • @agegnehukassa9654
    @agegnehukassa9654 10 часов назад +5

    Thank you Ethio News for this interview With Fano Athorny Asres Mare Damite

  • @Haile-Gebriel
    @Haile-Gebriel 5 часов назад +2

    በቃሉ ፣ ሕወሐት ኣንዴት ሰነበተች ፤ ጠንቶባታል አሉ ህመሟ። ቤተኛ ነህ ብዬ ነው የጠየቅሁህ።

  • @asegidwegayehu2811
    @asegidwegayehu2811 8 часов назад +1

    ለአማራ ህዝብ ስቃይና መከራ ማጠር የፋኖ አንድ መሆን ነውና ስለአንድነት ያለውን አቅም ጠይቀው ??

  • @sahleteka1803
    @sahleteka1803 Час назад

    ሰላም ኢትዮ ኒውሶች እንዴት ናችሁ? ምታቀርቧቸው ፕሮግራሞች በጣም አሪፍ ናቸው በርቱ:: እንደሃሳብ ግን የሆነን ሰው ቃለመጠይቅ ስታደርጉ የሰውዬውን ምስል ብቻ ብትጠቀሙ ተመልካቹ ይበልጥ በቀረበው ሰውዪ ላይ ትኩረቱን አድርጎ ለመከታተል ይረዳል ባይ ነኝ::

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 8 часов назад +2

    አማራ ለምን ይገደላል
    ያማራእናት ለምን ተገደለች
    ያማራ ተማሪዎች ለምን ታገቱ ተገደሉ
    ያማራ ባንዳዎች በሆዳችሁ የተገዛችሁ እንደሰዉ ማሰብ ጀምሩ

  • @John-r5c3j
    @John-r5c3j 9 часов назад +3

    ❤❤

  • @Mesirat
    @Mesirat 10 часов назад +3

    ሰዉ የዘላለም ባርነትን በሆዱ,እዴት ይቀበላል 😢አብይ ወለጋ ሲጨፈጭፋቸዉ ታጥቀዉ አይደለም ሻሸመኔ መተከል አጣዬ,እዴት እደጨፈጨፋቸዉ ቡራየዉ የደቡተወላጆቸን ጉሬጌን ታጥቀዉ ተፋልመዉትአይደለም መሬት ለመዉነር ነዉ የጨፈጨፋቸዉ

  • @ጎጃም
    @ጎጃም 4 часа назад +1

    የፓለቲካው ሊቅ

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 9 часов назад +3

    አስረስየ, ጦርነት ባንገጥምም እኮ ከመገደል አልዳንም ::/ ህወኃትን ተዋጉልን ብሎ እኮ ወለጋ ላይ ይጨፈጭፈን ነበር።

  • @ayalewgebrhiwot1935
    @ayalewgebrhiwot1935 10 часов назад +4

    በአማራ ክልል ዛሬም አረመኔውና ወንጀለኛው አብይ አህመድ ሚኒሸያ ሲመለምል፣ሰልፍ ሲያሰወጣ፣የአብይ ካድሬወች ይህን የሚያሳየው አብዛኛው የአማራ ህዝብ አምርሮ ከመታገልና ከማሰቆም ባርነትን መርጦ እየኖረ መሆኑን ማሳያ ነው🙄

  • @טטכ.ה
    @טטכ.ה 10 часов назад +2

    እነሱን ጠይቅ ከሆነታጥቀው ይፈንኑ ይሆነል

  • @feedelband205
    @feedelband205 2 часа назад

    አስረሰ አማራን ዳምጤ አማራ ጀነሳይድ አልተፈፀመበትም ብሎ ለምን እነደካደና ከወያኔ ከአማራው ጠላት ጋርስ እንዴት ተስማምተው ለመስራት ወሰኑ ብለሀ ጠይቅልን ለወብ ካለህ

  • @solomonfeleke9470
    @solomonfeleke9470 10 часов назад +2

    💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Abd_tube1227
    @Abd_tube1227 8 часов назад

  • @zerfietifitu
    @zerfietifitu 11 часов назад +7

    ብልፅግና ሽፍታ ከሆነኮ 6 ኣመት ሆነው😂😂😂😂።

  • @SmGoogl
    @SmGoogl 10 часов назад +2

    💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏💪👏

  • @Feysel82
    @Feysel82 10 часов назад +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉❤❤

  • @mulegebreal6083
    @mulegebreal6083 10 часов назад +1

    የሚዲያውም አና የግንባር ታጋዮች በትይዩ በመናበብና በፕሮግራም ለምታደርጉት ትግል ሁሌም ከልብ አመሰግናችኋለሁ ፡፡

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 7 часов назад

    በቱልቱላ አማራው ተጉላላ!

  • @solomonkinfu7691
    @solomonkinfu7691 9 часов назад +2

    በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 5 አመት ከ11 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም

  • @MiemnonAg23
    @MiemnonAg23 10 часов назад +1

    በዓለም ታሪክ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ ለግለሰቦች ተናጥላዊ የመጥሪያ ደብዳቤ ከማስጠንቀቂያ ጋር የሰጠ የአረጋ ከበደ ተስፋ ቆራጭ ስብስብ ብቻ ነው !!

  • @Mickoman239
    @Mickoman239 10 часов назад

    "ጦርነቱ ከክልሉ ዉጭ የሚቀጥሉ ከሆነ" ምን ማለት ነዉ??🤔

  • @tadessediress2029
    @tadessediress2029 9 часов назад

    መልሱ "እንቆቅልሽ" ነው;::::::::::://።

  • @isaacmekuria3234
    @isaacmekuria3234 5 часов назад

    አንድ ሆናችው አመራር መርጣችው ማየት ነው የናፈቀን። አንድ የማትሆኑበት ምንም ምክንያት የለም።

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 10 часов назад

    በነገራችን ላይ አብይ ያሰለጥናል : የሰለጠነው ፋኖ ወደ ፋኖ ይቀላቀላል ።ለፋኖ ስራ ቀሎለታል።

  • @GOVERNORKINGPAUL
    @GOVERNORKINGPAUL 7 часов назад

    ወንበዴ ወሮበላ ዘራፊ መቼም መንግስት አይሆንም። ዘረፋ እና ግድያ ማንንም መንግስት አድርጎ አያውቅም።

  • @YohannesAssefaJONNY
    @YohannesAssefaJONNY 10 часов назад

    ሁለታችሁንም ማለትም የሚዲያውም አና የግንባር ታጋዮች በትይዩ በመናበብና በፕሮግራም ለምታደርጉት ትግል ሁሌም ከልብ አመሰግናችኋለሁ ፡፡
    ድል ለውነተኛ ታጋዮች !!!

  • @ayalnehabay3618
    @ayalnehabay3618 8 часов назад

    በቃሉ አላምረው የትግራይነት ዘር አለብህ? ሰሞኑን ውስጥህን ስንገመግመው በተወሰነ ፋኖን ልታቀል ትሞክራለህ! ለምን?

  • @teshomearigaw1317
    @teshomearigaw1317 8 часов назад

    Shelefam

  • @HanibalBogale-w7b
    @HanibalBogale-w7b 9 часов назад +2

    Dillon lefano

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 9 часов назад

    ከወያኔ ቃል አቀባይ ወደ ፋኖ ።

  • @dawittube1786
    @dawittube1786 10 часов назад +3

    አላሳድ ገገመ አገር አፈርሶ ወደ ሩሲያ ፈረጠጠ : አብይ ገገመ ወደ የት ሊፈረጥጥ ነው ?😉

    • @afeweld5291
      @afeweld5291 8 часов назад +3

      አብይ አህመድ አረብ ኢመሬት ንጉሳውያን ቤተሰብ በግድ በጉዲፈቻ ልጅ አድርጉኝ ብሎ አልቅሶ ለምኗል፣ ልመና መክሊቱ ስለሆነ የግመል ማርቢያ ተዘጋጅቶለታል፣ የንጉሳን ቤተሰብ አትክልተኛ ይሆናል። 😂😂

    • @FafiyemamiYemami
      @FafiyemamiYemami 8 часов назад +1

      ቱርክ &ዮኒቲድ አረብ ኤምሬት😂

    • @gm3419
      @gm3419 7 часов назад +2

      የትም ቢፈረጥጥ የሚከፈለውን ሁሉ ከፍለን በድሮንና በኬሚካል ቦምብ ጭምር በፈጀው ህዝብ ዘንድ ታንቆ ፍርድ እንዲቀበል ይደርጋል::

    • @Supper-m9m
      @Supper-m9m 4 часа назад +1

      ወደ ዱባይ 😂😂😂 ግን ከዱባይ የአማራ ሴቶች ይዘው ያመጡታል 😭😭ደግሞ ለዚህ ፈሳም 😂😂😂

  • @binium4534
    @binium4534 8 часов назад +2

    እባካቹህ ኦሮሞ ከኢትዮጵያ እዲወጣ መላው ኢትዮጵያዊ ተነስ ኦሮሞ ኢትዮጵያ አገሩ አደለችም ይዉጣ ኢትዮጵያዊ ተነስ

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 43 минуты назад

    Doctor Abiy's followers now exposed !

  • @amdealemu8927
    @amdealemu8927 10 часов назад

    I like this guy but i don't like his boss. Mr picture zemne.?????

    • @MamoMihiretu-z7j
      @MamoMihiretu-z7j 4 часа назад

      ፓ ፖለቲካውን ሰርተኸው ልብህ ወልቋል 😂😂 እከካም አስረስ ማለት ዘመነ ነው ዘመነ ማለት አስረስ ነው ። ሂድና ከዛ ግም እስክንድር ቡጥንድር ነጋ ጋር ተግማማ ግም ። እናንተ የድሮ ዘመን ሰዎች ይልገባችሁ እኮ ዘሜን ከፊት ስለምታዩ ዘሜን ብንፈነግል ስልጣን እናገኛለን ብላችሁ ነው የምትቃዡት ። አንድ ነገር ልምከራችሁ እንደ ዘመነ ሩህሩህ ሰው እግራችሁ እስኪላጥ ብትሄዱ አታገኙም ። እኛ የዘሜ ልጆች ዘሜ ተው ስላለን ነው እንጅ በቢላ ነበር የምንጨርሳችሁ

  • @adamug8602
    @adamug8602 11 часов назад

    እስካሁን ሽፍታ አልሆነም ማለት ነውን?

  • @tesfayegethunጃያስተሠርያል
    @tesfayegethunጃያስተሠርያል 10 часов назад +1

    አስረስ በየቀኑ አስር ሚዲያ ላይ ከመቅረብ መጀመሪያ መሬት ላይ አንዲ ሁኑ ወሬ ሰለቸን

    • @bigibigi6386
      @bigibigi6386 10 часов назад +2

      @@tesfayegethunጃያስተሠርያል እኛ እንዲቀርብና መረጃ እንዲሰጠን እንፈልጋለን በጉጉት ነው የምንጠብቀው

  • @betelhemnebyu593
    @betelhemnebyu593 10 часов назад

    በቀቃሉ መንገድ በመዘጋቱ ህዝብ በርሃብ እየተሰቃየ መሆኑን ያለውን የህዝብ ቅሬታን ማንሳትህ አመስግነናል። ወደፊትም ስለት/ቤት መዘጋት ያለውን የደሃ ልጅ እንዳይማር ማድረጉን፣የታሰሩ ወገኑን መግደሉን ከሚያመጣው ውጤት መመዘን እንደሚገባ ጠይቅልን፣ በርታልን ከምስራቅ ጎጃም ነው።

    • @bigibigi6386
      @bigibigi6386 10 часов назад +2

      የካድሬ ኮመንት 😂

    • @haymanottadesse
      @haymanottadesse 5 часов назад

      እኔ ደግሞ የ ማርልቆስ አማራ ነኝ ስለዚህ ወጠህ ታገል መጀመርያ ምስራቅ ጎጃም ስለሆንን ሳይሆን አማራ ስለሆንን ነው ትምህርት ምናምን አይሰራም ከነፃነት በኋላ እንማራለን

  • @solomonfentaw4280
    @solomonfentaw4280 9 часов назад

    nege yewollon sew beged self maswotat yederegal yehey ambagenenawinet new

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 9 часов назад

    የ ኮሪደር ልማት ፍኖን ለማዳከም ነው አላለም😂😂😂😂

    • @gm3419
      @gm3419 7 часов назад

      ምን እንደአህያ ትገለፍጣለህ :: ደደብ :: ለም እንደሆነ የገባህን አትነግረንም:: ድልብ ደደብ

  • @t.g4082
    @t.g4082 11 часов назад

    In his mind When Abiy was killing Tigray people he was a government 😏😏😏

  • @undermysaviour
    @undermysaviour 9 часов назад

    እናንተም ያው ናችሁ የጎጃም ፋኖ ነን የምትሉን ነውረኞች ስንቱን ፋኖ አስራችሁ ጋዜጠኛ ወግደረስን ይዛችሁ ያዋረዳችሁ መስሏችሁ ዱላ እያስያዛችሁ ፎቶ የምታወጡ አማራ አያስብ እኛን ካልሆነ የምትሉ ትግላችሁ ስልጣን እንጂ የአማራን ህዝብ ጥያቄ በምንም ያላማከለ።ትግሉን እንደ ኤሊ ያዘገያችሁ ነውረኞች።

    • @FafiyemamiYemami
      @FafiyemamiYemami 8 часов назад +1

      ቲሽ የእስክንድር ገረድ የሆነ ይገደል አደለም መታሰር

    • @undermysaviour
      @undermysaviour 8 часов назад

      ​@@FafiyemamiYemamiአማራ ታሪኩም ማንነቱም የሚጠቅመውን በልቶ ማልቀስ ነው። አማራ ጠላቱ መንግስት ሆኖ አያውቅም እውነተኛ ታጋዮቹን እየበላ ነው ፶ ዓመት የሚያለቅሰው።

  • @YohanseHmi
    @YohanseHmi 8 часов назад

    አንተ ከምደረ ገፅ እስክትጣፈ ትመታለህ

    • @gm3419
      @gm3419 7 часов назад +1

      በአፍማ ድሮ በልታችሁ ጨርሳችሁናል:: አሁንም ሃገርና ህግ ያለ መስሎት በገዛ ወድሞቹ ላይ የሚተኩስ ሚሊሻ እንጂ እናንተማ እኮ ምን እንደሆናችሁ ይታወቃል:: በደንብ ትቀባራለህ :: ትንሽ ግዜ ነው::

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 9 часов назад +2

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 9 часов назад

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 9 часов назад

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 9 часов назад

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን

  • @Endalamawu
    @Endalamawu 9 часов назад

    ጌታ ሆይ አቤቱ የሆነብንን አስብ ያማራን ህዝብ በከሃዲዎች ከሚተኮስበት ጥይት አድነዉ የትቢተኞችን የከሃዲዎችን የዉሸታሞችን የዘረኞችን ክንድ ስበር ኢትዮጰያንና ባንዲራወዋን የሚጠሉ የሰይጣን ተላላኪዎች አጥፋልን በሆዳችሁ የተገዛችሁ ያማራ ባንዳዎች ልብ ይስጣችሁ ሰልፍ የፋኖወች ሃይል የእግዚያብሄር ነዉ፡እግዚያብሄር ተዋጊነዉ ስሙም እግዚያብሄር ነዉ አሜን