"አንመርጥም እንፈጃቸዋለን" ጄኔራሉ / የፋኖን ትግል በሽምግልና ...? የላሊበላው አስቸኳይ ስብሰባ !

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 дек 2024

Комментарии • 42

  • @alemyimer7913
    @alemyimer7913 10 часов назад +2

    መልካም

  • @awolumussa3714
    @awolumussa3714 14 часов назад +1

    Good discussion 👍👍👍👍👍👍

  • @yaredayele3634
    @yaredayele3634 2 часа назад

    👍👍👍👍

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 15 часов назад +4

    ሰሞኑን ፋኖ በረቀቀ የደፈጣና የሽምቅ ስልት፣ ቦታ እየቀያየረ እየቆላቸው፤ አንድ ፋኖ መማረክ እንኳ አልቻሉም።

  • @zeryhuna-bb5xw
    @zeryhuna-bb5xw 13 часов назад +1

    በርቱ ሌላ ምን እንላለነ። በፓርላማ አማራን ወከልን የሚሉት ዳር ቆመዉ ይስቃሉ። ሆድ አደር ማፈሪያዎች።

  • @gontelbelay8516
    @gontelbelay8516 32 минуты назад

    ግሎባል አሊያንስ የሚባል ድርጅት ለምን እርዳታ አይሰበስብም ?የአማራን ችግር ችላ የሚለው መብዛቱ

  • @Tade-cx9bg
    @Tade-cx9bg 14 часов назад +1

    በነገራችን ለይ የሰወ ሞኝ አለ?ወይአንዳን ህዝብ እፈጀለሁበሎየሚ ያሰብሰ አላ እነንተሰ ብትነገሩ ምሰማ አለ?

  • @Feysel82
    @Feysel82 4 часа назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤🎉

  • @demissiewondimu809
    @demissiewondimu809 11 часов назад +3

    የተማረከው የመከላከያ ዲሽቃ ነው ወይስ የፋኖ ነው ስታንብ ደበላለ ከው

  • @aregashkebede3101
    @aregashkebede3101 14 часов назад +1

    በርቱ በጣም ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ለድምፅ አልባዋች

  • @dimetrosdammena2668
    @dimetrosdammena2668 10 часов назад

    Thank you so much for the excellent presentation and advice. I would like to add that please make sure to throw it away not only the phones that are captured but all the phones of people who were attended the meeting, because they install randomly chips that have gps.
    Thank you

  • @מוליאבלאי
    @מוליאבלאי 14 часов назад +1

    מוליא בלאי

  • @EphremTibebu
    @EphremTibebu 14 часов назад +1

    tru mereja bertu enkuwoche bezi agatami,y tawaki fanowochem selk save hono leyagegne silemichel tinkakie endidereg bineger melkam new elalehu

  • @hailunigussie4177
    @hailunigussie4177 13 часов назад

    ፋኖ ሕዝብ ነዉ፣ ለሕዝቡ እየተዋደቀ ነዉ፤ ሁሉም ይህን ዕዉነታ ያዉቃል፣ አቢይና ዘባተሎዎቹ ፣ ከዕዉነት ጋር የተጣሉ ስለሆነ፣ የሕዝብን ንብረት የሚሰርቅና የሚያወድም መከላከያዉ ነዉ።

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን 9 часов назад

    የአብይ ሰራዊት ነው እህል የሚያቃጥል ይኸውም አንዱ አላማቸው አማራውን ማስራብ ነው

  • @negaberara9631
    @negaberara9631 9 часов назад

    አማራ ኢሊት የአብይደጋፋወች መቼነውእሚቆረጡት

  • @ayalnehabay3618
    @ayalnehabay3618 11 минут назад

    ፋኖ የራሱን እህል አያቃጥልም ስትናገሩ አማርኛውን አስተካክሉ።

  • @samsondory
    @samsondory 12 часов назад

    በቃሉ could you please send me the posts?
    Thank you

  • @MuhabeYimer
    @MuhabeYimer 10 часов назад

    አረመኔው ኦህዴድ ብልጽግና የንጹሓን ደም ጎርፍ ሆኖ ይጠራርገዋል።

  • @ግዮናዊግዮናዊ
    @ግዮናዊግዮናዊ 13 часов назад

    እነዚህን የመሳሰሉ ሚዲያዎች ለምን ሚሊዮን ተከታይ አይኖራቸውም?

  • @aberaejigu6378
    @aberaejigu6378 12 часов назад

    የናንተን ጥምረት ሳይ የህውሀት ጠረን ይሸተኛል።
    አይ በላይ ?

    • @dkm1666
      @dkm1666 12 часов назад

      ደንቆሮ ነህ

  • @dkm1666
    @dkm1666 12 часов назад

    አንመርጥም እንጨርሳችኋለን ያሉት እኮ ዛሬ አይደለም ቆይቷል ግን አይችሉም አማራ ደግሞ ከነፃንነቱ ሞቱን ነው የሚመርጠው

  • @gebeyehuzerihun7879
    @gebeyehuzerihun7879 13 часов назад

    ህዝብ ፡ አወቀ ፡ አላወቀ ፡ መንግስት ፡ በግልፅ ፡ ተናግሯል። አልመርጥም ፡ ባለኝ ፡ መንገድ ፡ ሁሉ ፡ አጠቃለሁ፣እመታለሁ ፡ ብሏል። ሰብል ፡ ተቃጠለ፣መድሀኒት ፡ አገዱ፣ትምህርት ፡ ቤትና ፡ ሆስፒታል ፡ አወደሙ፣በድሮን ፡ ጨፈጨፉ ፡ የሚለው ፡ ዜና ፡ አይጠቅምም። ይህንን ፡ መንግስት ፡ በግልፅ ፡ ተናግሯል። ወደ ፡ መፍትሔ ፡ መሄድ ፡ ነው ፡ የሚሻለው።

  • @KidusHabtu-h3n
    @KidusHabtu-h3n 14 часов назад

    አዱባዱ ሲላክክ ማለት ምን ማለትህነው በላይ?

  • @berhanu2368
    @berhanu2368 10 часов назад

    ወደሽ ከተደፋሽ ቢረግጡሽ አይክፋሽ ይባላል። ለሰሚው በጣም ግራ የሚያጋባነገር ቢኖር ሕዝቡ የፋሽስቱን ሥርአት ሊያጠፋው የመጣው የመጣ እንደሆነ የመረዳት አቅሙ በጣም ዝቅተኛ ነው።
    ዛሬ DW ላይ ሻለቃ ዳዊት ሲነገሩ ሰምቼ ነበር የሄውም ያሉት "እኔ ድሮ የማውቀው አማራና አሁን ያለው ፈፅሞ የተለያየ ነው ብለዋል። ትውልዱ የማያነበና የቀድሞ የአማራን ሕዝብ ታሪኩን ፈጽሞ የማያውቁ ተሳዳቢና ታላላቆቻቸውን የማያከብሩ በጣም የተዘናጋና ግዴለሽ ትውልድ ተፈጥሯል" ብለዋል።
    ይህን ትችታቸውን እኔም እጋራቸዋለሁ። እንዴት ስብሰባ ሲጠሯቸው ምን ጅል ቢሆኑ ነው ስልካቸውን ይዘው የሚገቡት?? በዚህ አያበቃም ስልካችን ተወስዶብናል ብለው ስያለቅሱ መስማት በጣም ይስቃልም ያስገርማልም!!
    ድል ለፋኖ!!
    አማራ ያሸንፋል!!

  • @HayleMariam-v5p
    @HayleMariam-v5p 9 часов назад

    በላይ እናትህ ትበዳል💚💛❤💪👈

    • @zeryhuna-bb5xw
      @zeryhuna-bb5xw 2 часа назад

      @@HayleMariam-v5p ባለጌ ሰድ አደግ። አሳዳጊ የበደለህ። ይህ ሰው እርግጠኛ ነኝ አሮጊት እናቱን አስገድዶ ከመድፈር አይመለሰም።

  • @fantish7680
    @fantish7680 9 часов назад

    የፋኖ መሪዎች ነገር በእጅጉ ተስፋ አስቆራጭ ነው ምኑም ሳይያዝ ለስልጣንና ለጥቅም ያለው ፋክቻ ያሳዝናል

  • @KidusHabtu-h3n
    @KidusHabtu-h3n 14 часов назад

    ፋኖ አባትነኝ ባዮችን ካላረደ እውነትም ላማራአልወጣም ያማራህዝብ በድሮን ሲጨፈጨፍ ዝምበለው ሳያወግዙ ሽምግልናብለው ከሄዱ መታረድ አለባቸው

    • @Mesirat
      @Mesirat 14 часов назад +1

      እዲ አይነት ቃል አትናገሩ ያለ ባህላችን የኛ በሃል ነፍጥ ነዉ

  • @aragawgebeyehu8304
    @aragawgebeyehu8304 13 часов назад

    በቃሉ አላምራዉ?????????
    ያየሰዉ ሽመልስ??????????????????????
    አበበ ባዩ--------?????????????
    አማራ ምን ቢያደርጋችሁ ነዉ?????
    ለመረዳት ጣርኩ
    ሁሉም አፍቃሪ ሕዎሃት ናቸዉ።።።
    ግን ለምን ????????

    • @zeryhuna-bb5xw
      @zeryhuna-bb5xw 13 часов назад +1

      አትደበላልቅ። መሸማቀቅ ብለህው ነው። ጅል አትድከም። መቸም ወደሁዋላ የሚል የለም።

    • @dkm1666
      @dkm1666 12 часов назад

      @@aragawgebeyehu8304 የማነህ ደንቆሮ

  • @Feysel82
    @Feysel82 4 часа назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉🎉❤❤🎉🎉

  • @ያሬድጥላሁን
    @ያሬድጥላሁን 9 часов назад

    የአብይ ሰራዊት ነው እህል የሚያቃጥል ይኸውም አንዱ አላማቸው አማራውን ማስራብ ነው